Episode 1 with Alemseged Tadesse | Tigist Waltenigus | አለምሰገድ ታደሰ EP 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @hellenzewdu7179
    @hellenzewdu7179 2 หลายเดือนก่อน +51

    ፈር ቀዳጆች ወጣትነታችሁን ግዜአችሁን ገንዘባችሁን ሳትሰቱ መስዋት የከፈላችሁ የብዙዎቻችንን ችግር የፈታችሁ💕 እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካቹህ

  • @bettyyilma5539
    @bettyyilma5539 2 หลายเดือนก่อน +81

    Let's make Tg's channel 100,000 soon. She deserves.

  • @yirgaalem8626
    @yirgaalem8626 2 หลายเดือนก่อน +72

    ዛሬ ልደትዋ ነው እንኳን ተወለድሽ በልዋት እስኪ ትጂየ እህቴ እንኳን ተወለድሽ 🎉

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 2 หลายเดือนก่อน +15

    ቲጂዬ የኔ እናት አብዛኛዉ ያልሻቸዉ ነገሮች የኔን ህይወት የፈተኑት ጉዳዮች ናቸዉ። መፅሀፍሽን አነበዋለሁ። አንቺ ኖረሽበት ያላየሁት ቪዲዮ የለም። በህይወቴ ምንም ፍቅር ሳላገኝ ያደግኩ ልጅ ነኝ። አንቺ ስታወሪ ችግሬን በደንብ ስለምትገልጭልኝ እያቀፍሽኝ እያባበልሽኝ ሁሉ ነዉ የሚመስለኝ። የኔ እናት ኑሪልኝ💖💖💖

  • @sshalom395
    @sshalom395 2 หลายเดือนก่อน +7

    ቲጂዬ በሰማሁሽ ቁጥር ውስጤ በጣም የሚያስጨንቁኝ ነገሮች ይቀንስልኛል. እድሜ. ይስጣችሁ ።

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 หลายเดือนก่อน +26

    ቲጂዬዬ እና አሌክሶ እንኳን ደህና መጣችሁ በዚ ዘመን ያለን ሰዎች ታድለናል ብዙ እራሳችንን የምናተርፍበት እድል እያገኘን ነው በነቲጂ

  • @kerianassir5673
    @kerianassir5673 2 หลายเดือนก่อน +11

    ይሄ ቻናል ማደግ አለበት።ቲጂዬ wellcome❤🎉

  • @hannamekonnen07
    @hannamekonnen07 2 หลายเดือนก่อน +10

    ቲጂዬ የኔ መድሀኒት በሬድዮ ከ10አመት በላይ ሰምቸሻለሁ ከብዙ ነገር አዉጥተሽኛል አመሰግንሻለሁ አከብርሻለሁ 🎉🎉🎉

  • @DhsgsGzgs
    @DhsgsGzgs 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ አለምሰገድ ካለበት ቦታ አልጠፋም አላህ ያኑርህ የኔ ወንድም ቲጂዬ ስታወሪ ንግግሮችሽ አላቅም ሳልሰለች ተመስጬ ነዉ የማዳምጥሽ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ እስከ ቤተሰቦችሽ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂዬ እንኳን ተወለድሽ እሀቴ የብዙዎችን ችግር የፈታሽ መሆንሽን ከመስማት ባለፈ በተግባር ያየሁ በመሆኔ ሁሌም እኮራብሻለሁ ብዙዎችን እናንተ ቢሮ አምጥቼ አላፈርኩም መፍትሄ አግኝተዋል ተባረኪልኝ አሁንም ለብዙዎች የምትተርፊ ያድርግሽ አለም ሰገድም አንቺም ፈጣሪ ከነቤተሰቦቻችሁ እረጅም እድሜና ጤናን ስመኝላችሁ ከልቤ ነው።

  • @hellenzewdu7179
    @hellenzewdu7179 2 หลายเดือนก่อน +10

    The Humble Man Alemseged Taddese 👑🥇🏆💐💕

  • @tilayekebede
    @tilayekebede หลายเดือนก่อน

    በጣም ሲበዛ እወድሻለሁ ንግግሽ ልብን ያረሰርሳል የመኑ ጀግና ሴት ነሽ ትጊ እዮሃ ሚዲያ አዘጋጅ ገበዝ ናቸው ቡዙ ሰው በናተ ድኗል የፈሰ ትዳር ድኗል በናተ እንዳልክም ሰበዛ ጎበዝ ነው ቃላት ያጥረኛል

  • @hellenzewdu7179
    @hellenzewdu7179 2 หลายเดือนก่อน +10

    The Kindness Man Endalk Assefa 👑🥇🏆💐💕

  • @Arsema-e2g
    @Arsema-e2g 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tig, you're my OG! I've been listening to your Erkemad show on the radio for ages.Your wisdom has helped me become a better version of myself. I'm so excited to see you on TH-cam now, it's amazing to have you on screen!

  • @letekirostadese101
    @letekirostadese101 2 หลายเดือนก่อน +4

    ቲጂየ አቤት አነጋገርሽ ሲጥም, ልብን ይነካል።

  • @hiitsme1635
    @hiitsme1635 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም ሰው ማንበብ ያለበት መፅሐፍ ነው። ወደልጅነት ሄጄ እንድመረምር ከማድረጉም በቀር ብዙ ሰዎች ዛሬ ለይ የምንረበሸው ኒሞናያውን ባለማግኘታችን መሆኑ ግርምት ፈጥሮብኛል። ቲጂ እንቅስቃሴያችሁ ጥሩ ቢሆንም አልተነካም ህመማችንን ሳናውቅ በየቤቱ በሳሉ የምንሰቃይ ብዙ ነን እና ወደፊት በአንቺ ሙያ ብዙ ባለሙያ ያስፈልጋል ግንዛቤም በብዙ መስጠት ያስፈልጋል። ብዙ ስራ አለብሽ እያልኩሽ ነው😅😅 አለምዬ ቲጂ ተባረኩ አመሰግናለሁ

  • @TsegeredaAshenafi
    @TsegeredaAshenafi 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂዬ በፖድካስት ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል አንቺን የምናገኝበት ብዙ እድል አልነበረንም በጣም ነው የምወድሽ

  • @um-eman
    @um-eman 2 หลายเดือนก่อน +4

    ቲጂዬ አላህ ይጠብቅሽ ይጨምርልሽ መፅአፍሽን ገዝቼለሁ እና በጣም አመሰግናለሁ እደው 2 አመት ይሆነኛል አንቺን ለማግኘት ሰሞክር በግል ባገኝሽ ደስ ይለኛል

  • @asmarech591
    @asmarech591 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጅና አለምሰገድ በጣም የምወዳቸውና የማከብራቸ ተባረከ

  • @eshetuengeda2821
    @eshetuengeda2821 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tg! ... the way you speak about, explain, and simplify complex concepts is amazing! I love that.❤️ "Simplification is the highest form of sophistication."

  • @SemirSemir-q1i
    @SemirSemir-q1i 2 หลายเดือนก่อน

    ቲጂ ዘመንሽ ይለምልም ለበለጠ በረከት ከፍ ያድርግሽ መፅሐፉንም አግኝቼዋለሁ በደንብ እንደምታከምበት አምናለሁ ተባረኩ❤

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 หลายเดือนก่อน

    ስለ ፍርሀት ስታወሪ ገና ልጃችን ተወለዳ እኔ posinetal depression ያዘኝ ያለፍኩበት ያበድኩበት ዘመን እጮሐለሁ እቃ እሠብራለሁ ማንም የተረዳኝ የለም በቂ እንቅልፍ ወይ ምግብ አላገኘሁም ጌታ ይባረክ አለፈ። ግን ልጄ ላይ ምን አይነት ጭንቀት እልፋ ይሆን😢

  • @abyssiniagetnet
    @abyssiniagetnet 2 หลายเดือนก่อน

    Desy ylal betam......Tg magignit felige neber.... tebaberugni

  • @smms6004
    @smms6004 2 หลายเดือนก่อน

    ቲጂየ እንኳን ደህና መጣሽልን በጣም እመወዳችሁ ሁለት እንቁወች ልዑል እግዚኣብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን🎉🎉🎉🎉

  • @zedkidu7655
    @zedkidu7655 2 หลายเดือนก่อน +5

    You guys are both my favorite ❤️

  • @Tsega-o8z
    @Tsega-o8z 2 หลายเดือนก่อน +1

    I love both of you! on my lucky I met TG twice. so I appreciate her and she is hero for me

  • @melkamethiopiawit6584
    @melkamethiopiawit6584 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wish you many more success!!!
    Am going to share you with all friends and family በርቺ በጣም ትችያለሽ ለሰዎች ሁሉ ትጠቅሚያለሽ!!
    From Toronto♥️

  • @hellenzewdu7179
    @hellenzewdu7179 2 หลายเดือนก่อน +9

    The Iron Lady Tigist Waltenigus 👑🥇🏆💐💕

  • @fitsumbahta2475
    @fitsumbahta2475 หลายเดือนก่อน

    Wow tg thanks it’s great to see on TH-cam 😊time to learn ❤
    Alex I always watch eyaoha media that’s great you guys are amazing
    Thanks 🙏

  • @MarthaGetachewdwi
    @MarthaGetachewdwi 2 หลายเดือนก่อน

    This is so useful content. Specially for those who decided to make a change in a relationship life.

  • @Sosinagetachew-o1l
    @Sosinagetachew-o1l 2 หลายเดือนก่อน +1

    wow ቲጂዬ አሌክሶ እንዴት እንደምወዳቹ በርቱ ደስ ብሎኛል ቲጂዬ

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትጀይ ተባርክ እውነት እግዚአብሔር ይባርከሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @eyesusgetanew4346
    @eyesusgetanew4346 2 หลายเดือนก่อน

    Abet endet endemewedachu egziabher zemenachun yebark much love and respect both 🙏🏻

  • @AmeleAbera-ph6ij
    @AmeleAbera-ph6ij 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ቲጂ ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን፡፡❤❤❤

  • @SenyaNuru
    @SenyaNuru 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለታቹሁም ምረጦች ናቹሁ አላአህ ይጠብቃቹ እኒስ በጣም የስነልቦና ችግረ አለብኝ ግን ምን ማድረግ እዳለብኝ አላቅም😢😢

  • @asmarech591
    @asmarech591 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምወዳችው ቲጅ እና አሌ ተባረኩ የኔ ምረጦች

  • @fitsumbahta2475
    @fitsumbahta2475 หลายเดือนก่อน

    OMG
    Am so excited
    I always want to know more about sociologic things specifically from TG am so glad to find you in you tube TGya
    Wow am gona learn a lot from you thanks a lot wish you all the ❤best and keep it up great job Tg

  • @mekedesmekonen5878
    @mekedesmekonen5878 2 หลายเดือนก่อน +4

    ቲጂየ እንኳን ደና መጣሽ ደስ ብሎኛል ቲጂ እኒን እደገና ሂወት እድጀምር ያረክሽኝ አንቺ ነሽ ከፈጣሪ በመቀጠል አንቺ ጋር ቲራፒ ወስጃለሁ ምክርሸ አክሞኛል እመቤቲ ከጉንሽ ትሁን

    • @Belay1020
      @Belay1020 10 วันที่ผ่านมา

      Yet nw counselling yimetsatw…

  • @rfds7894
    @rfds7894 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው ሰዎች ❤❤❤❤

  • @fmteasherefa9280
    @fmteasherefa9280 หลายเดือนก่อน

    TG & Alemya wellahi betam new mewedachu yena mekariwoch

  • @hiwotbelew2144
    @hiwotbelew2144 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉Thank you soooo much we're learning a lot from you🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekedesmekonen5878
    @mekedesmekonen5878 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂየ እንኳን ደና መጣሽ ደስ ብሎኛል

  • @muluembetmekonen1029
    @muluembetmekonen1029 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደና መጣሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LeulYohannes-ci7zz
    @LeulYohannes-ci7zz 2 หลายเดือนก่อน +1

    Congratulations Tg my dear

  • @mamniguse1659
    @mamniguse1659 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ነው የምወድሽ

  • @fitsumethiotube1791
    @fitsumethiotube1791 หลายเดือนก่อน

    My dear TGY! Happy to see you on your podcast which I eagerly waited for! We learn from you a lot my dear! Keep on shining!

  • @lebeam4937
    @lebeam4937 2 หลายเดือนก่อน +6

    መፅሐፉን አንብቡ በተለይም ወላጆች እባካችሁ በጣም በጣም ይጠቅማቸዋል ።

  • @ወለተገብርኤል
    @ወለተገብርኤል 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣሽ ቲጂዬ በጉጉት ስጠብቅሽፐነበረ ❤❤❤❤

  • @TheHolybible8
    @TheHolybible8 2 หลายเดือนก่อน

    Enkuan tewoledshlen yegna enku Tgye❤

  • @emshabebayhu4760
    @emshabebayhu4760 2 หลายเดือนก่อน

    Endemin alesh yene ehit ,lijen anichi ke e/r gar yemitirejaz yimesilegnal betam techgriyalehu yemininorewu Germen new, online kechalish ebakish🙏

  • @AmenFrew
    @AmenFrew 2 หลายเดือนก่อน +3

    Very great

  • @AsterTsegaye-i7l
    @AsterTsegaye-i7l 2 หลายเดือนก่อน

    ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ እዚህ በቋሚነት ነው የምናገሽ? በጣም ታስፈልጊናለሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥሽ እናመሰግናለን

  • @Yohannesethiopia1995
    @Yohannesethiopia1995 2 หลายเดือนก่อน +5

    TG መዳኒታቸው እኔማ አንችንና መሰሎችሽ በማጣት ያጣሁትን ብታይ💔💔💔💔😭😭😭 የዚ ዘመን ሴቶች የሚደርስባቸውን መከራ በማር ብየዋለሁ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 หลายเดือนก่อน

    በጣም ናው የምወድሺ

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትግስት ዋልታ ንጉስ እንኮን ደህና መጣሽ
    ሀኪማችን በርች በጣም ታስፈልጊናለሽ🙏❤

  • @mezmurMez
    @mezmurMez 12 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይባርካቹ❤

  • @Muferihaa
    @Muferihaa 2 หลายเดือนก่อน +3

    Here before it goes viral💯

  • @MeriyamMaham
    @MeriyamMaham 2 หลายเดือนก่อน

    She deserves million billion subscribers

  • @naeemawiblam484
    @naeemawiblam484 2 หลายเดือนก่อน

    ሁለታቹም ነው የምወዳቹ ከምር ቲጂዬ ከልጂነቴ ጀምሮ ነው የምከታተልሺ ከራዲዮ ላይ እመከታተልሺ በጣም እረጂም ጊዜ አንድ ቀን እኔ ብታክሚኝ ደስ ይለኛል ቲጂዬ😢😢😢😢😢

  • @FreweiniSolomon
    @FreweiniSolomon 2 หลายเดือนก่อน

    I can't wait for coming podcast 😊

  • @nevertheless2060
    @nevertheless2060 หลายเดือนก่อน

    I love her so much ❤

  • @etsube5854
    @etsube5854 2 หลายเดือนก่อน

    Love this!!! ❤

  • @zennibaarez6718
    @zennibaarez6718 หลายเดือนก่อน

    Thank you!❤❤

  • @TirhasMulugeta-i5x
    @TirhasMulugeta-i5x 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tgye yene enat ❤ 🥰🥰👸💐

  • @genetyohannes-vn7ix
    @genetyohannes-vn7ix 2 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እሰይ እንኳን ደህና መጣሽ ❤

  • @meazasirhabizu1226
    @meazasirhabizu1226 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትግስቴ የምትስተምሪው ትምህርት የእኔን አስተዳደግ እና እኔም ለጀቼን የማሳድግበትን መንገድ በደንብ ነው የነገርሽኝ በዚህ መልኩ ያሳደኩት ልጄን የምትይውን ምልክቶች አይበታለሁ ብዙ ተፅኖ እንዳደረኩበት ይገባኛል እባክሽን ይህንን ለማስተካከል ምና ላድርግ በቀጣይ ለዚህ ዓይነት ችግሮች መልስ ይዛችሁ እንደምትመጡ አምናለሁ በፕሮግራማችሁ ጥያቄና መልስ ቢኖረው መልካም ነው ተረባኩ

    • @fatumaahmed8338
      @fatumaahmed8338 หลายเดือนก่อน +1

      መፅሀፏን ገዝተዥ አንብቢ ለልጆችሽ ስትይይ

  • @workuzufan6924
    @workuzufan6924 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍 I Love both of you

  • @tomusyab809
    @tomusyab809 หลายเดือนก่อน

    Wow enkone podcast keftesh welcome ...we are happy so much.......u open a youtube

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 2 หลายเดือนก่อน

    The most useful person #TG

  • @alemkidist5098
    @alemkidist5098 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ምርጦች ❤❤❤❤❤በርቱልኝ

  • @haditube7721
    @haditube7721 2 หลายเดือนก่อน

    እኳን ደህናመጣስ ቲጂ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @mashallahtube3084
    @mashallahtube3084 2 หลายเดือนก่อน

    ቲጂ : እውነት ነው እኔም በድሎት ነው ያደኩት አሁንም ራሴን ችዬ የምኖር የ25 አመት ወጣት ነኝ። ራሴን ካወኩኝ ጀምሮ የሞቴን ቀን እየጠበኩ ነው፡ ንስሃ ሳልገባ ሞት ይቀድመኛል ብሎ ካልሆነ በቀረ የ መኖር ፍላጎት የለኝም ። ግን ምን ይደረግ ሳልፈልግ እየኖርኩ ነው😢😢😢

  • @TirhasMulugeta-i5x
    @TirhasMulugeta-i5x 2 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🤗🥰 Enamesegnalen

  • @mimit4032
    @mimit4032 หลายเดือนก่อน

    My precious people ❤

  • @SelamGashaw-iy5cm
    @SelamGashaw-iy5cm 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን በሰላም መጣቹ 🎉🙏🍾

  • @eatcucumberwell6818
    @eatcucumberwell6818 2 หลายเดือนก่อน +4

    አስተዳደጋችን የልጅነት ህይወታችንን አጨለመው

    • @foziyaetp3552
      @foziyaetp3552 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል ልጅነታችንን ብቻ ሳይሆን ሙሉ እድሜያችንን ያጨልማል

  • @Geni_love7
    @Geni_love7 หลายเดือนก่อน

    Tgy...you said trauma ..trauma...
    You know Ethiopian calture and parent skills ...
    Hence...pls share us the treatment techniques too...

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 2 หลายเดือนก่อน

    የምን አንድ ጊዜ መቶ አንድ ጊዜ ይሆናል ምን ሆኛለው ያልኩት እያልኩም ነው እህህህህ💔💔💔ነገሮች ከባድ ነው እኔም ሺህ ግዜ ነው መኖር አልፈልግም ውስደኝ ጌታዬ ሆይ ያልኩት ህይህው በጣም አስቀያሚናት😢😢😢

  • @alelegnalene6420
    @alelegnalene6420 2 หลายเดือนก่อน

    The wait is over 😊

  • @YMB2127
    @YMB2127 2 หลายเดือนก่อน

    በዚህ አምስት ዓመት ውስጥ ላይ ባለው ጦርነት ረሃብ ችግር የሃይማኖት ግጭቶች በጣም ትልቅ ስብራት ጉዳት ህመም አድርሰውብኛል 😢💔😭በጣም ብዙ ግፍ ነው አገራችን ላይ ዓለማችን ላይ ያለው ያልታመመ ሰው አለ ብዬ አላስብም

  • @Sinnacath
    @Sinnacath 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉she’s finally here!!

  • @F-vb9dd
    @F-vb9dd 2 หลายเดือนก่อน +35

    አሌክስን አይቼ ነው ልድፋ ነብር አድስ ነኝ ልቤቶ አዳምጪ እምጣልሁ ላይክ አድርጉኝ ፍልጊው ነው

    • @misksilam
      @misksilam 2 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም እለሌክስን አይቼ ነው የገባሁት❤

  • @Brook-e7d
    @Brook-e7d หลายเดือนก่อน

    Tg ይህንን ሳዳምጥሽ አህምሮ እንደ ጦር ሜዳ የሚለው መፅሀፍ ትዝ አለኝ

  • @haruntadesse3209
    @haruntadesse3209 หลายเดือนก่อน

    long life TGYYYY❤❤❤

  • @TaheMohemmed
    @TaheMohemmed 2 หลายเดือนก่อน

    ቲጂ አላህ እድሜሽን ያርዝመው

  • @Healthcare777
    @Healthcare777 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን መጣሽልን የኔ እናት🤍🖤!

  • @PAIN-IS-SOMETHING
    @PAIN-IS-SOMETHING หลายเดือนก่อน

    happy birth day dear.

  • @LinaFeker
    @LinaFeker 2 หลายเดือนก่อน

    Tijiye enamesegnalen be endalek sem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zuzuebrahim5489
    @zuzuebrahim5489 2 หลายเดือนก่อน

    አንደልክ ቲጂ አለም ሰገድ ስወዳችሁሁሁሁ❤❤❤

  • @woyeneabera37
    @woyeneabera37 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረረረ አድራሻዋን ጠቁሙኝ በጣም ላገኛት እፈልጋለሁ

  • @bezaadmasu4053
    @bezaadmasu4053 2 หลายเดือนก่อน

    Yne Konjo melka lidet 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ameleworksahile3495
    @ameleworksahile3495 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሀበሻ ወንድ ኢትዮጵያ ኖረ (ኢሮፕ) he just want control .never change

  • @almijimma2536
    @almijimma2536 2 หลายเดือนก่อน +3

    Tg you are the best. Every topic you have mentioned are the life that I am living right now. I tried to see you in September when I was in Ethiopia but it was not possible. Is there any way that I can contact you please. I live in Australia. Thank you.

  • @Mesmek0505
    @Mesmek0505 2 หลายเดือนก่อน +2

    Yeeeeeeeeeee TG is coming ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @YordanosDesalegn-yg1xl
    @YordanosDesalegn-yg1xl หลายเดือนก่อน

    ቲጂ ❤❤🥰

  • @SelamGashaw-iy5cm
    @SelamGashaw-iy5cm 2 หลายเดือนก่อน

    Love too much tg & alex❤❤😘😘😍😍

  • @SelamawitNgus
    @SelamawitNgus 2 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን

  • @nardosadinew6744
    @nardosadinew6744 2 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome tgye

  • @kibiryihunmengistu542
    @kibiryihunmengistu542 หลายเดือนก่อน

    This is my childhood story

  • @mesfinlove10
    @mesfinlove10 2 หลายเดือนก่อน

    💥ተጠቅመናል- ቲጂዬ እናመሠግናለን ❗️💥