ጫካ ገባሁኝ " በጅቦች ተከበብኩ " ሜላት ነብዩ | MELAT NEBIYOU

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 531

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo 5 หลายเดือนก่อน +197

    የኒ ልዩ ሴት ሚሉየ ማነው እደኒ ሚሉን የሚወድ❤❤❤

    • @Mesret-xg8vy
      @Mesret-xg8vy 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤ሁላችንም

    • @zelekehaile-bd9zn
      @zelekehaile-bd9zn 5 หลายเดือนก่อน

      henok dinku

    • @jonejo4476
      @jonejo4476 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሁን እስቲ መከራሽን ያየሽው ለምንድነው ? እኛ ካአንቺ ጫካ ማደረ ምን

    • @Iamwinner-j4u
      @Iamwinner-j4u 5 หลายเดือนก่อน

      Dess aydelme 🤔🤔

    • @Iamwinner-j4u
      @Iamwinner-j4u 5 หลายเดือนก่อน

      Thanks Mel love you❤

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 5 หลายเดือนก่อน +350

    የኢትዮጵያ ጫካ ሳስበው አውሬውን ሳይሆን የምፈራ የሰው አውሬዎችን ነው😢

    • @dhhfghu4979
      @dhhfghu4979 5 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም😂😢😢😢

    • @sadh5915
      @sadh5915 5 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም ወላህ አይ አገሬ ከረበች

    • @Emantube19
      @Emantube19 5 หลายเดือนก่อน

      አዉሬዉ ረሱ ሁሁ ለመደር በሎና

    • @eskedarhibstu8389
      @eskedarhibstu8389 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @AsniEthiopia
      @AsniEthiopia 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @KiyaTamrat
    @KiyaTamrat 5 หลายเดือนก่อน +180

    ይሄን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ይሙላላችሁ 💜💜💜

    • @zemzemgashu2989
      @zemzemgashu2989 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሚንንን

    • @Mersal-y5v
      @Mersal-y5v 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንንንን አቦ መረባ

    • @MeazaYirgu
      @MeazaYirgu 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Meskerem-oz5oh
      @Meskerem-oz5oh 5 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen Amen!!!❤❤❤❤...

    • @nanatena
      @nanatena 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 🤲❤️

  • @ፀጋየማርያምልጅ
    @ፀጋየማርያምልጅ 5 หลายเดือนก่อน +66

    ሜሉ በምቴድበት ፆሎት አይለያትም የኔውብ እመብርሀን ትጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tigistegab-3465
      @tigistegab-3465 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wondimuligeta1932
    @wondimuligeta1932 5 หลายเดือนก่อน +89

    የወፎቹ ድምፅ እንዴት ደስ ይላል

    • @jannathjannath7836
      @jannathjannath7836 5 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ኢትዮጵያ ያሉ ወፎች ዝማሩያቸው እንደት እንደሚናፈቅ

  • @YemsrachGebrehiwot
    @YemsrachGebrehiwot 5 หลายเดือนก่อน +25

    ውብ ቆንጆ የሜያቀላፍው የድንግል መሪያም ልጅ ሁሌ ከሶ ጋር ነው አመቤቴ በግራ በቀኝ ከፊት ከኃላ ሁሌም አብራት ናት ❤❤❤❤❤

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 5 หลายเดือนก่อน +44

    እንደዚክ ጫካ ማደር የሚቻል አዪመስለኝም ነበር በእዉነት እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ አራዊቱን ያስገዛልን ስሙ ዪባረክ

    • @BizualemAssfa
      @BizualemAssfa 5 หลายเดือนก่อน

      አሁን ላይ ያስቸገረ የሰው አውሬ ነው

    • @yordanossenay
      @yordanossenay 5 หลายเดือนก่อน +1

      Kikikiki eswa aderech belesh enem leder endateye jebe yebelashale eswa film new yeserachew tekertsa setcherese wede betua tehedalech

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 5 หลายเดือนก่อน +70

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰

    • @JEAh-d2u
      @JEAh-d2u 5 หลายเดือนก่อน

      አሚን❤

  • @mekedesmengesh4006
    @mekedesmengesh4006 5 หลายเดือนก่อน +30

    ሜሉ እባክሽ ብዙ አትዳፍሪ ሚቶናከል ነገር ይኖራል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

    • @Beti-z3d
      @Beti-z3d 5 หลายเดือนก่อน +3

      Mesloschl bizu tebaki alat

    • @FatimaFatima-io9rn
      @FatimaFatima-io9rn 5 หลายเดือนก่อน +2

      ሆ ብቻዋን መስላሺ እዳይሆን😂

  • @SarahSarah-pb6ds
    @SarahSarah-pb6ds 5 หลายเดือนก่อน +59

    ለብቻሽ የምትሉ ሰወችዬ ካሜራዉን የያዘዉ ሰው እኮ አለ

    • @konjetalemudegifie2400
      @konjetalemudegifie2400 5 หลายเดือนก่อน +4

      ፈጣሪ ይጠብቃት እንጂ እሱስ ቢመጡበት ምን አማራጭ አለው በጣም መሚያስፈራ ቦታ

    • @almaz7677
      @almaz7677 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂👍

    • @almaz7677
      @almaz7677 5 หลายเดือนก่อน

      Ar gud. Park ikkoo. Naw

    • @konjetalemudegifie2400
      @konjetalemudegifie2400 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@SarahSarah-pb6ds ኧረ ተዉ አያድርስ እንጂ ሳያዩአቸው ድንገት መተው እጅ ወደላ ቢባሉ ሁለቱም በቃ ኧረ ይዘገንናል እንዲህ አይነትን ቦታ በምሽት በለሊት በጣም በጣም ከባድ ነው

    • @toleeshi2225
      @toleeshi2225 5 หลายเดือนก่อน

      Kkkkkkk😂 bichown ima and daqiqa iza atqomim ish yene konjo caka iko new

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 5 หลายเดือนก่อน +24

    ሜሉዬ የኔ ጀግና በሄድሽበት ሁሉ መድሀኒያለም ይከተልሽ❤❤😘💪👍🙏

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 5 หลายเดือนก่อน +16

    እናት ሀገር ኢትዮጲያ በዚች ምድር እኮ የሚመስልሽ የለም እማማየ ሰላምሽን ይመልስልን😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @Redu78978
    @Redu78978 5 หลายเดือนก่อน +26

    ሜሉዬ የኔ ጀግና ሴት ጥንካሬሽን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ❤❤❤

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 5 หลายเดือนก่อน +24

    እሄን የመስለ ሀገር እያለን እራሳችኑ ሰላም ነሳን ያረቢ ሰላማችንን መልስልን

    • @nuale23
      @nuale23 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን በእውነት

    • @heremelawesene
      @heremelawesene 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤

    • @እናቴአለሽበልቤ
      @እናቴአለሽበልቤ 5 หลายเดือนก่อน

      እኮ

    • @mefordad
      @mefordad 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን 😢❤❤❤

  • @Geras-ko3tp
    @Geras-ko3tp 5 หลายเดือนก่อน +13

    የጥሞና ሰአት አልያም እራስን የማዳመጥ ቀን ደስ ሲል

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሜላት የተባረከ ይሁን በጣም ጠንካራና ምርጥ ሴት ነሽ እኛ በር ቆልፈን እንኳን ፍርሃታችን አይጣል ነው በርቼ ለሌሎቹም አስተማሪ ትሆኛለሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በደንብ ይፀለይ ❤

  • @HiwotMulu-v1n
    @HiwotMulu-v1n 4 หลายเดือนก่อน

    ሜሉዬ
    የኔ ጀግና በሄድሽበት ሁሉ መድሀኒያለም ይከተልሽ

  • @efremalemayehu5115
    @efremalemayehu5115 5 หลายเดือนก่อน +13

    እምትገርሚ ጀግና!!!
    ከ1981-2002 ድረስ በሀገራችን የተለያዩ ክፍሎች እሚገኙ ብሔራዊ ፓርኮች ስሰራ ያሳለፍኩትን hardship ያስታወስሽኝ...
    ላለፋት 15 አመታት ኑሮዬን አሜርካ ባደርግም እስከ አሁንም ትዝ ሲለኝ እምፎክርበት ነው...
    ተባረኪ ሀሳብሽ ሁሉ ይሙላልሽ

    • @narditube4378
      @narditube4378 5 หลายเดือนก่อน

      የአሆን ትውልድስ ምን ማስታወሻ ይኑረን እንኳን ጫካ ሄደህ በጠራራ ሜዳ መሄድ አልቻልንም የአሆን ሌባ እኔ በጠራራ ሜዳ ከአንዴም አራቴ በሌባ ጥቀት ደረሰብ ሁለቴ ተዘረፍኩ ሁለቴ ደግሞ ሞባይሌን አለቅ ብየ ዳም ተፈሰን ህዝብ ደረሰልኝ 😂😂😂ወይኔ እልሄ ግን አተስወሹኝ ከዚህ በኋላ እኔን ተውኝ ያለኝን እንኩ ነውጅ ሆሆሆሆሆ ስንቱ ህይወቱኔ አጣ እኔን ቀንሽ አይደለም ብሎ አምላኬ ለዛሬ አቆያኝ እንጅ በተለይ የዛሬ 2 አመት ለ3 ነው የደበደቡኝ ግን ስልኬን አተረፍኩ 🤣🤣

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 5 หลายเดือนก่อน +15

    እናቴ ባሁኑ ስሀት በሀገራችን ጫካ ተጠቀቂ ሜሉ አትደፋፈሪ❤❤

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 4 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ደስ ይላል በኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት ካምፔን አልተለመደም ጀግና ነሽ ሜላት የውጪዎቹ እንዴት እንደሚያስቀኑ እናውቃለን ድፍረትሽን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ወይም በሩቁ ጠባቂዎች አስቀምጠሽ ይመስለኛል ምክንያቱም ከዱር አውሬዎች የበለጠ የሚያስፈራው የሰው አውሬ ነውና ለማንኛውም ፈጣሪ ይርዳሽ የሄድሽበት ቦታ በጣም ምርጥ ነው ብትጠቁሚ መልካም ነው ሰላማዊ መሆኑን እንዳረጋገጥሽ ተስፋ አደርጋለሁ መልካም የፅሞና ጊዜ ይሁንልሽ❤

  • @hulegebmedia3212
    @hulegebmedia3212 5 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ቪዶ የናፈቀን ይሄ ነዉ የሰለቸን ከተማ ነዉ በተለይ እያወራሺ ና ከሰዉ ጋ ሁነሺ ቢሆን ለማንኛዉም ቀጥይበት

    • @HanaHana-d4s
      @HanaHana-d4s 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @BrtukanaAbay
    @BrtukanaAbay 5 หลายเดือนก่อน +13

    ሜሉየ በጣም ነዉ የምወድሽ እኔ የሚገርሜኝ ጥንካሬዋ ብርታቷ ሁሉመናዋ ሙሉ ሴት ናት የእዉነት ቃል የለኝም አክባሪሽ ከሊቢያ ❤❤❤❤❤

    • @BiniDemle
      @BiniDemle 5 หลายเดือนก่อน

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 หลายเดือนก่อน +10

    እባክሽን ኢትዩጵያ ውስጥ ጫካ አምነሽ አትግቢ ሜሉየ የስው አውሬ በዝቷል ማርያምን 😢😢😢

  • @Tigist-qj4ic
    @Tigist-qj4ic 5 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ሴት❤ የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌ ካንችጋ ይሁን የኔ ጠካራ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ጅግና ሴት ለስራ ያለሽ ትጋት ሳላደንቅ አላልፍም ግን አትዳፈሪ አገር ሰላም ሳትሆን ስንት የመረረው ሰው የተራበ ሰው ነው ያለው መኪናሽ ቢወስዱብሽ እንካን ያለው የእግር ጉዞ ከሰው አይን መራቅ ጡሩ አይደለም ከጅቡ አራዊት ይልቅ የሰው ጅቡን ፍሪ እናቴ አይተን እንዳናጣሽ 🙏🏿❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 5 หลายเดือนก่อน +6

    ሜሉ የኔ ወርቅ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅሽ 💞

  • @HevenShiferaw-b6p
    @HevenShiferaw-b6p 5 หลายเดือนก่อน +5

    ሜልዬ በጣም የሚያምር ቦታ ነዉ ያሣየሽን በዚህ ላይ አስተማሪ የሆኑ ፊልሞችን ብትሠሪ መልካም ነዉ

  • @Meskeremaddis
    @Meskeremaddis 5 หลายเดือนก่อน +19

    ሜሉዬ የኔ ወርቅ አንድ ቀን በአካል አግኝቸሽ ባቅፍሽ ምኞቴ ነው ❤❤❤❤❤❤ ውድድድድድድ

  • @SaraSara-gk4fy
    @SaraSara-gk4fy 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሜሉየ የኔ ውድ የሆነ ነገር ሲጮህ ስታማትቢ እኩል እኔም አማተበሁ አይገርምም በደንብ ነበር የተከታተልሁት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 5 หลายเดือนก่อน +17

    ውይ ብቻሽን መስሎኚ ግን ሳስበው ካሚራአማኑ አለለካ❤❤❤

  • @ShalomTesfaye-of9cd
    @ShalomTesfaye-of9cd 5 หลายเดือนก่อน +7

    ዌል መሉዬ ❤
    ቪድዮው ላይ ግን ከመጀመሪያው እያወራሽ ብትጀምር ከዚህ ይበልጥ ቆንጆ የሚሆን ይመስለኛል

    • @misikirgetye3614
      @misikirgetye3614 5 หลายเดือนก่อน +1

      Right

    • @ChrisHiwot
      @ChrisHiwot 5 หลายเดือนก่อน +1

      Yenem hasab new

  • @tsion3656
    @tsion3656 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ደርባባ በርቺ ብዙ እሚወድሽና እሚሳሳልሽ ስላለ አትዳፈሪ በርግጥ ጠባቂው አያንቀላፋም

  • @besratasgedom2664
    @besratasgedom2664 5 หลายเดือนก่อน +1

    አገሩ ምም ያህል ሰላም እንደሆነ ነው የሞያሳየው የሆነ ጎራላይ ብቻ እንጂ እናመሰግናለን ሜላት

  • @endalechmamo2769
    @endalechmamo2769 4 หลายเดือนก่อน

    ፈረንጆች ባላቸው ተፍጥሮ ይህንን ሲሰሩ በጣም እቀና ነበር እኛ ይህን የመሰል ተፈጥሮ ይዘን በሰዉ እንዝናናለን ተባረኪ ጥሩ ምርጥ አይድያ ነው ሜላት እናመሰግናለን ሀገራችንን ስላስተዋወቅሽ

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 5 หลายเดือนก่อน +2

    የተፈጥሮ አድናቂ ነሽ ሜላት ገበዝ ደስ ሲል ጥዋት እዛው ቀርስ ሰራሽ እውጭ ላይ
    የወፎቹ ድምፅ የቅዳሴው ድምፅ ደስ ሲል እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን

  • @bsquadreact
    @bsquadreact 5 หลายเดือนก่อน +62

    🔥ሜሉዬን እንደኔ የሚወዳት ብቻ 👍 ያድርግ🔥
    ❤በዛውም ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ❤

    • @bsquadtvworldwide
      @bsquadtvworldwide 5 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤

    • @Yabets-m6r
      @Yabets-m6r 5 หลายเดือนก่อน +1

      ወቸውጉድ ላይ የምውሸው 😂😂

    • @bsquadtvworldwide
      @bsquadtvworldwide 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@Yabets-m6r ወዬ ፍቅሬ❤

  • @birtukanbekele859
    @birtukanbekele859 5 หลายเดือนก่อน +6

    ማርያምን አሁን ያለሽበትን ቦታ ስወደዉ😍😍😍😍

  • @liethiopawit3584
    @liethiopawit3584 4 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል እንደኔ adventure ትወዳለች በአሁን ስአት ግን ያስፈራል ኢትዮጲያ እና በክረምት camp አይደረግም

  • @denglmaryamenati2953
    @denglmaryamenati2953 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተይ ወዳጅ እንዳለ ጠላት አለ እኔ አድናቂሽ ነኝ ግን ይሄ ሁኔታሽ ተይ በጣም ያስጨንቃል የወንዶች ለወንዶች የሴቱን ለሴት።

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ወይኔ ድንግል ትጠብቅሽ በጣም ደፋር ነሽ❤

  • @mahimahi-jc6sw
    @mahimahi-jc6sw 5 หลายเดือนก่อน +8

    የቅዳሴው ድምፅ❤❤

  • @meryeshetu3412
    @meryeshetu3412 5 หลายเดือนก่อน +7

    ሜሉዬ ደስ ስዬ እመቤቴን🎉❤ ፍጣር ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ🙏🎉

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 5 หลายเดือนก่อน

    የወፎቹ ድምፅ ደስ ሲል ❤❤❤❤

  • @tegestmulugeta8946
    @tegestmulugeta8946 5 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ነው የሚአምረው መፈስን ያድሳል❤ሜሉ ሌላም ሰሪልን የሴት ልክ ነሽ እኮ❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሜሉዐየኔ ቆንጅ የሚያምር ቦታ ስላሳየሽን እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤ ወይኔ የወፎቹ ዜማ ደስ ሲል ❤❤❤❤❤❤

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሜላትዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ባለሽበት ቦታሁሉ በችልን በጣም እወድሻለዉ እህቴ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሜሉዬ የኔ ወርቅ ❤❤ ማርያምን አሁን ያለሽበትን ቦታ ስወደው ተፈጥሮ ውስጥ ነው❤❤❤

    • @Alahwaki
      @Alahwaki 4 หลายเดือนก่อน

      Masha allah betammm des yilal botaw ye wef des des sil gn demo yasferal awure sayihon yesew awure new yalew ba ahun sat

  • @ቤዛዊት
    @ቤዛዊት 5 หลายเดือนก่อน +5

    ክፍል ሁለት ካለ ልቀቂልን ወድጀዋለሁ

  • @ባላገሯይቶብ
    @ባላገሯይቶብ 4 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል የማታው ነገርስ ያስፈራል ድምፁሁላነው እያሰሸነቀኝ ሰደነገጥ ደሞ አብሪያት ክው አልኩ ኡፍ😢😂😂😂

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሜሉየ የኔ ጀግናየ ነሽ ጠንካራዋ ብረቱዋ ሴት❤❤❤❤❤

  • @biba-n8j
    @biba-n8j 5 หลายเดือนก่อน +1

    በክረምት ጫካ? እርምሽን ብትከትፊ😢😢😂😂 እውነትም ጀግና ነሽ ሜላዬ❤❤❤❤

  • @serkalemabebe771
    @serkalemabebe771 5 หลายเดือนก่อน +2

    አንቺ ጠንካራ ሴት ስወድሽ በርች ትችያለሽ ብዙ ተማርኩ ካንቺ ጀግና

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 5 หลายเดือนก่อน +3

    WOW የት ነው እንጦጦ ፓርክ ነው ከካሜራ ጀርባ ብዙ ሰው እንደሚኖር እርግጠኛ ነኝ

  • @FisonGebreyes
    @FisonGebreyes 4 หลายเดือนก่อน

    በፎቶ ግራፍ ታሪካን እዳበላሹ በፎቶግራፍ አገራችንን ማስተዋወቅ አለብን አገሬ ኢትዬጵያዬ በሰላም ኑሪልን ❤❤❤

  • @nanny3146
    @nanny3146 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow great owsem ur real Ethiopians doughter keep up melat we love you may god protect u from any danger amen embete mariam inatina liju yetebkush amen ❤❤❤❤❤❤

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሜሉዬ የኔ ውድ እምወድሽ እማከብርሽ ከኔ በላይ እማምላክ ወዳና አክብራሽ ታኑርሽ የኔ ጠንካራ ሴት ኑሪልኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sikosilo815
    @sikosilo815 5 หลายเดือนก่อน +9

    የሰው አውሬዎቹን ተጠቀቂ

  • @tidaruabiza1070
    @tidaruabiza1070 5 หลายเดือนก่อน

    እንዳቺ ያሉ ተጽኖ ፈጣሪዎች ያብዛልን ደስ ይላል ኢትዮጵያ እኮ በቃ ኢትዮጵያ ነች ምን ዋጋ አለው በኔ በኃጢአተኛው እጅ ወደቀች እንጂ ሌላው ክላሲካልሽ ኢትዮጵያዊ ቢሆኑ በርቺ እህታባ❤❤❤❤

  • @NeHase16
    @NeHase16 5 หลายเดือนก่อน

    Well done,Melat. ግንጊዜሽን ምግብ በመሥራት አባከሽንው። ቀለል ያለ ምግብ ወይንም እንደ ሱፕ ለቁርስ ደግሞ ዳቦ በቺዝ or egg ብታደርጊ ይበልጥ እራስሽን የምታዳምጭበት ጊዜ ታተርፊያለሽ። ሽሮ እቤት ስትመለሽ ሽክንብላ ትጠብቅሻለች። ይመችሽ ❤

  • @ellenimamo7570
    @ellenimamo7570 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ ልምምድ ነዉ ። ግን ሙዚቃውን የኢትዮጵያ ብታረጊው መልካም ይመስለኛል ።

  • @naredoselove6062
    @naredoselove6062 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ብያለሁ ሜሉ እጂሽን ሲቆርጥሽ የተጠቀምሽው መጠቅሌያ ልጂነቴን አስታውሽኝ ጀግናነሽ

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔማ ማርያምን ጫካ ነበር አደኩት አሁን ግን እፈራለሁ 😢ሜሉ ዳግም እዳትሂጅ የስው አውሬ ያስፈራል ❤😊

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሜሉ የኔ ውብ ስወድሽኮ ደግሞ ተፈጥሮ አዊ ቦታ ልክ እደዚህ ያለ እደት እደምወድ በቃ አዳደ ከጫጫታ መውጣት ራቅ ብሎ ተፈጥሮን ማጣጣም እጂግ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤ የሆነ የሌላ አገር ዜጋ ነበር የምከታተላቸው ባልና ሚስት ከነ ልጆቻቸው በቃ ወጣ ብለው በተፈጥሮ የሆነ ደስ የሚል ጸጥ ያለ ቦታ ነው የሚኖሩት እና ሁሌ አያቸዋለሁ ❤

  • @ToybaNuriya
    @ToybaNuriya 5 หลายเดือนก่อน +5

    ሜሉየ የኔ ጀግና ሰላምሺ ይብዛ

  • @medanitdebela4759
    @medanitdebela4759 5 หลายเดือนก่อน

    ለየት ያለ አዲስ ነገር ነው ይዘሽ የመጣሽው ሜሉዬ በርቺ👏👏👏👏

  • @denglmaryamenati2953
    @denglmaryamenati2953 5 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ይቅርብሽ ሜላት ለየት እላለሁ ብለሽ አጉል እንዳትሆኚ እህቴ የምታስፈልጊያቸው ልጆች አሉሽ

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 5 หลายเดือนก่อน

    ሜሉዬ ስወድሽ የኔ መልካም❤❤❤❤

  • @hayu684
    @hayu684 5 หลายเดือนก่อน +2

    ያዘልሽው 😂ነገር ሰው ከኋላሽ መስሎኝ የደነገጥኩት ድንጋጤ😮😮ግን ቢቀርስ ሜሉ አሁን ግዜ ቤታችን ውስጥ ም እየተገደልን ነው

  • @truthtubetemu
    @truthtubetemu 5 หลายเดือนก่อน

    ሜሉ እንዳታቆሚ አሪፍ አይዲያ ነው..ደህንንነቱ የተጠበቀ ቦታ ይሁን

  • @habtemayenew7040
    @habtemayenew7040 5 หลายเดือนก่อน +3

    የጀግኖች ጀግና እኮነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MunichMuni
    @MunichMuni 5 หลายเดือนก่อน +3

    ከማራኪ አይቼ ነዉ የመጣሁት ሜሉ❤❤❤

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሜሎየ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት በርች የኔ ብርቱ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @xcerxcer631
    @xcerxcer631 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዋውውውውው❤❤ያምራል አዛኝቷ ትጠብቅሽ ማማየ

  • @احمدياسين-د5ن
    @احمدياسين-د5ن 5 หลายเดือนก่อน

    ሚልየ የምር አንችን ከአርቴስቶች ሁሉ ለየት አድርጊ የማደንቅሽ የምወድሽ የማከብርሽ እህቴ ስነስራአትሽ በጣም ድብ ያለሽ ልጅነሽ ወላሂ ትለያለሽ በጣም ጀግና ጠንካረ ሴትነሽ እና በርችልኝ

  • @See-3-6-21
    @See-3-6-21 5 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ሴት የእውነት ነው ያደርሽው wow I can’t believe it is you are so amazing 🤩 Beautiful work

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ 5 หลายเดือนก่อน +3

    ❤በትዝታ ወሰድሽኝ ሚሉ የኔሙሉሴት

  • @binialemu6261
    @binialemu6261 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስወድሽ እሰጅም እድሜ እስከመጨረሻው በተዋህዶ ያጰናሽሽ ለሌላው ማስተማሬነሸ

  • @Feker-p1j
    @Feker-p1j 5 หลายเดือนก่อน

    ውይ እኔ ከልቤ ገባ ሎትሽ እና የወረቡ ድምፅ እንዴት ደስ ይላል❤❤❤ ተባረኪ ቅዳሴው እማ ነጠላ ግን አይለይሽ ቀሚስም ለፀሎት ያዢ❤❤❤❤

  • @Medidagimitesifa
    @Medidagimitesifa 5 หลายเดือนก่อน

    ደስ የምል ጫካ ነወ ይሆን ድምፅ ስወደዉ ወፎቹ ❤

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሜሎ ቆጆ ❤ወይኔ ቦታው ደስ ሲል በጣምነው የምወደው እደዚህ አይነት ቦታ ቀጥሰሽ ያሸተትሽው ቅጠል ይመስለኛል ደማክሴ ይባላል በኛ በራያ ❤ የምታት መድሀኒትነው😍😍

  • @AsterAzanaw
    @AsterAzanaw 5 หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛየ ስወድሽ ከዚህም በላይ ጠንካራነሽ እሽ መውደቅሽን ሲመኙ ከፍፍፍፍፍ ብለሽ ስለምታሳያቸው ሁሌም እኮራብሻለው ❤❤❤❤

  • @abiyotbore2089
    @abiyotbore2089 5 หลายเดือนก่อน

    ሜላት በጣም የምወድሽ ተዋናይት ነሽ ህይወትሽም አስተማሪ ነው ዛሬ የሰራሽው ቪዲዮ ግን መልዕክቱ አልገባኝም አስተማሪነቱስ ምኑ ላይ ነው ጭቃ ነካኝ ነው ወይስ ቢላ ቆረጠኝ ነው ባይሆን ጫማው ና አለባበስሽ ደስ ይላል ሜሉ እኔ ግን አንድ ነገር ልጦቅምሽ ጂም ተመዝገቢ ሰውነትሽ የዛለና ልፍስፍስ ሆነዋል ጠንከር ማለት አለብሽ በተረፈ መልካም ነገሮች ሁሉ ካንቺ ጋር እንዲሆኑ እመኛለው🙏

  • @dagemola3499
    @dagemola3499 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ሀገረችንን ይጠብቅልን በስደት ያላችሁ ለሀገርችሁ ያብቃን

  • @SaraSara-x9v1e
    @SaraSara-x9v1e 5 หลายเดือนก่อน

    ሰት ሆናቸሁ ነው አደራ እራሳቸሁን ጠብቁ ቦታው ያምራል የት ሀገር ነው

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @solomonbaraki7884
    @solomonbaraki7884 5 หลายเดือนก่อน

    ሜሉ ሀሳብሽ ጥሩ ነበር ቢያንስ የከሰል ምድጃ ወይም በገዝ የሚሰራ ቢሆን ይመረጥ ነበር ተጨናበሽ እኮ በርቺ

  • @surafelseyoum1015
    @surafelseyoum1015 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሜሉዬ በቅርቡ 100ሺ ሰብስክራይብ ትገቢያለሽ መልካሟሰው ነሽ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው ደስ ይላል ቦታ ማታ ጅቡ ሲጮህ ፈራሁ እኔ በስልክ😅

  • @VENT0707
    @VENT0707 5 หลายเดือนก่อน +6

    As a start, this creativity is out of Habesha's mindset. I admired in this video the light and the natural quietness that you included. The background sound at night, usually, it's so scary, but u cooked Shiro 🙊! The materials. Containing the camping tools 🔦 🥾 🏕️ Also, where are the hyaenas at?😂. The fire The way you elaborate on the cooking style. the time techniques, I mean everything for the video bravo. I was also thinking that you should add that plant to your new perfume recipe the plant you found, you were obsessed with it. I wonder what kind of smell it has. Very unique. Bring out your creativity and don't be shy to show us.

    • @betsegaelias6241
      @betsegaelias6241 5 หลายเดือนก่อน +1

      Very well explanation thanks !!!

    • @ChrisHiwot
      @ChrisHiwot 5 หลายเดือนก่อน

      👌👌👌👌👌

  • @sarahusen8675
    @sarahusen8675 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን ያማረ ተፈጥሮ ስላሳይሽን ብቻሽ ሳይሆን ሌላ አንድ ሰው ጨምረሽ ለሁለት ስለአካባቢው የት እንደሆነ እየተነጋገራችሁ ረዘም ያለ ቪዶ ብሰሪ የበለጠ ያማረ ይሆናል

  • @FasilHeilemeskelMengistu
    @FasilHeilemeskelMengistu 5 หลายเดือนก่อน

    ልጅቷ ሜላት ነች u r so amazing❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @misrach2350
      @misrach2350 5 หลายเดือนก่อน

      አዎ እሷ ናት ❤

  • @HalimaMuhamed-br1or
    @HalimaMuhamed-br1or 5 หลายเดือนก่อน +1

    እዚህ እቦታላይ እደት ልታድሪቻልሺ ለሁሉም ነገር ድፍረት ይፈልጋል 😮

  • @ZainabZaibab
    @ZainabZaibab 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሜሉየ ሰታምሪ ተፈጥሮ ሲያምርርርርርር❤❤❤❤❤❤

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ መልካም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 5 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም ከምትናገሪያቸው ቃላት ጀርባ የእግዚአብሔርን ፀጋ የሚያበረታውን የሚደግፈውን አያለሁ ::በህይወታችን ብዙ ነገር ያየን ያሳለፍን ስንቶቻችንን ነን የተማርንበት ?? ሁሉ ትኩረታችንን ወደ ፈጣርያችን የመለስን ? እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያብዛልን ::በሚያስፈራ መንገድ እንክዋን ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና አልፈራም የሚለው የእግዚአብሔር ቃል ትዝ አለኝ አሁን ::ይህ ቪድዬ ይህንን ያስተምረኛል ::ሰላምሽ ብዝት ይበል ሜሉ ::

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 5 หลายเดือนก่อน

    ቦታው ደስ ሲል

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 5 หลายเดือนก่อน

    ሜልዬ ጀግኒት በጣም ነው የምወድሽ በአሜሪካ ዜጎቹ እንደዚ ድንኩአን ተክለው ሶስት አራት ቀን ምግባቸውን እያበሰሉ camping 🏕 ያረጋሉ::👍🏽👏🏽🙌🏽 ባልሳሳት ጅቦች መሰሉኝ የሚጮሁት::

  • @mekdesmulatu4801
    @mekdesmulatu4801 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤መንፈስሺን አድሰሺ መጣሺ ዋው ሜሉ በጣም አድናቂሺነሺ የሴት ጀግና

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 5 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ጠካራ ሁሌ መሆንሽን የምታስተምረውን ነገር የምወድልሽ አንድ ቀን በአካል አግችሽ አንድ ጥያቄ ብጠይቅሽ ደስ ይለኝ ነበር😘😘😘🙏🙏🙏

  • @AnaAna-qy5jq
    @AnaAna-qy5jq 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ሜሉዬ