ሜላት ነብዩ መልስ ሰጠች /እውነት ተፋተዋል?/ melat nebiyou/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 374

  • @sarasara-td5oq
    @sarasara-td5oq ปีที่แล้ว +82

    ሜሉ ሳስባት የዋህ ትሁት ለስው አዛኝ ነት የአሁን ዘመን ወዶች እንዲህ አይነት ሴት አይፍልጉም ምላሳም ሀይለኛ ክፎ ሴት ነው እሚወዶት

  • @desstadessta
    @desstadessta ปีที่แล้ว +114

    ዉይ የኔ እህት😢😢😢እሷ ያለፈችበትን ክብደት መገመት አይከብድም። ዉሸት እንዲያረግላት እፀልያለሁ። ምን አይነት ብርቱ ሴት እንደሆነች ይገርመኛል።

    • @TEMEGN
      @TEMEGN ปีที่แล้ว

      ሳህ❤

    • @efratajo434
      @efratajo434 ปีที่แล้ว

      Betam weshet yaderegew Melun ewedatalehu

    • @ngaipatters5685
      @ngaipatters5685 7 หลายเดือนก่อน

      @@TEMEGN VVVVVVVVV

    • @RehanaRehana-yy9uq
      @RehanaRehana-yy9uq 2 หลายเดือนก่อน

      ዘቢባ፣ሜላት❤❤❤❤❤❤❤

  • @enatfantaregassa6496
    @enatfantaregassa6496 ปีที่แล้ว +56

    😢😢😢አይ መልካም ሰው መቼም ጥሩ ህይወት አይገጥመው ኡፍፍ

    • @Dagemsole
      @Dagemsole ปีที่แล้ว +4

      በዚህ እስማማለው ከልቤ 👍

  • @ekramseid3825
    @ekramseid3825 ปีที่แล้ว +131

    ሲጀመር ቆንጆና ጠንቃቃ ሴቶች ትዳር አይሳካላቸውም 😢❤

  • @amarignadejne6672
    @amarignadejne6672 ปีที่แล้ว +17

    እመቤቴ እንኳን በሰላም ገላግላት የ2 ልጆች እናት አደረጋት ይሄዳ ስለማይገባት ነው እስዋ የድንግል ልጅ ናት የወለደችውን ይባርክላት

  • @hemayod219
    @hemayod219 ปีที่แล้ว +48

    ጌታ ሆይ እውነት አያድርገው ከሆነም ጠላት ይፈር ታርቀው እንድናይ አድርገን 😢😢😢

  • @EvenYosief
    @EvenYosief ปีที่แล้ว +14

    አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው። ሜላት ልጆችሽን አምላክ ይባርክልሽ።።።።

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 ปีที่แล้ว +12

    የኔ እናታ እረ ምን አይነት ነገር ነዉ በቃ ከአሁን በሁአላ እዳታገቢ እነዚህን በሰላም አሳድጊ❤ ሜላትዬ 🎉

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር በ ትዳራቸውን ጣልቃ ይግባ ያን የመስለ ስርግ በፍፁም መፈርስ የለበትም😢😢😢😢😢 እመብራህን አንድ ታድርጋቸው🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm ปีที่แล้ว +6

    ልክነሽ የኔእህት እርጋታሽን ሥወደዉ ፈጣሪ በሚያቀዉ እኔ ከሠማሁ ቆይቻለሁ የራቁትቪዲዮ ወጣብኝ ካለች ጊዜ,ጀምሮ ነዉ ፀባቸዉ የጀመረዉ ታዝኣለሽ ሠይፉጋር በየሚዲያዉ እከሣለሁ ሥትል ነበር ያኔነዉ ትዳሯ ያበቃለት

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሜሉ እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው አንች በርች ጠንክሪ ልጆች የእግዚአብሔር ሰጦታዎች ናቸውና ለልጆችሽ ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር በነገርሽ ሁሉ ጣልቃ ይግባልሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ይባርክልሽ።

  • @Woinshete
    @Woinshete ปีที่แล้ว +7

    አይዞሽ እህቴ ህይወት በዚ አያቆምም ፈጣሪ ላቺ ያዘጋጀልሽ አድ ነገር አለ

  • @tsegieredabekele4877
    @tsegieredabekele4877 ปีที่แล้ว +43

    ቢሆን አብረው ልጆቻቸውን ቢያሳድጉ ደስ ይላል ካልሆነ ደሞ እግዚአብሄር ሁሉን ለበጎ ነው የሚያደርገው ፍቺ በእነሱ አልተጀመረም ምንም ማለት አይደለም ❤️

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 ปีที่แล้ว

      እሷ ምን አታ ነው የእሱ እርዳታ አትፈልግም

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 ปีที่แล้ว +8

    ትዳር እድል እንጂ ሰለተፈለገ አይደለም

  • @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
    @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ ปีที่แล้ว +12

    የእውነት ከሆነ እጅግ ነው የማዝነው 😢

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu7850 ปีที่แล้ว +13

    ውይ እግዚአብሔር ሀሰት ያርገው በእግዚአብሔር 😢😢😢😢

  • @TigstRoby
    @TigstRoby ปีที่แล้ว +21

    ወይኔ በጣም ነው ያዘንኩት😢😢😢😢😢😢

  • @AyinAdis2016
    @AyinAdis2016 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር የሚወደውን ሰው ይፈትናል እንኳን በሰላም ተገላገለች መልካም ነገሮች እግዚአብሔር መልካም ነው ባይሆን ደስ ይለኛል እንወዳታለን ውሸት ያርገው ለሷ ካልፈቀደው የማይሆናት ከሆነ ከሷ አርባ ክንድ ያርቅላት እንደ ጉም ብን ያርግላት 🙏

  • @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ
    @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ 11 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አለበት ብትተዋት ሌላ የሚያሳስባችሁ ነገር የለም?? ሚላትየ she didn’t need anyone she is strong woman 👩 ወንዶች ደግሞ ከታች ሆኖ ከነሱ ለቡና ለዘይት ለጤፍ የምትላቸውን ሴት ነው ጥባጥቤ እየተጫወቱ መኖር የሚፈልጉት he didn’t have confidence he should not be near to strong women. because he feel e weak 😮 that is the reason he probably left

  • @tinawa56
    @tinawa56 ปีที่แล้ว +44

    ፈጣሪ ውሸት ያርገው ትዳር ሲፈርስ ደስ አይልም

  • @yenusebrahim6592
    @yenusebrahim6592 ปีที่แล้ว +5

    አይዞሽ፣የኔውድ፣አላህ፣ያውቃል፣ትዳር፣ብዙም፣አያስደስትም፣ልጆች፣ካሉሽ፣በቂነው

  • @alemalemalem5408
    @alemalemalem5408 ปีที่แล้ว +15

    ፎቶላይ ያየነዉ የኬኩ ልጁና ሚሱቱ አጠገብ ከጎናቸዉ አለመሆን ተለያዩ ይሆን ያስብላል ግን ሜሊዬን ደስተዋን እንጂ ሀዘኖኖን እዳያሳየኝ ፈጣሪ ሰላማቸዉን ያዉርድ

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ይባርክሽ በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው የገለፀሽው ሁሉም ባሉበት ሰላም ይሁኑ ፈጣሪ እንደፈቀደ

  • @tgay5642
    @tgay5642 ปีที่แล้ว +27

    ያገራችን ሰላም ነዉ እቅልፍ የነሳን

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 ปีที่แล้ว +7

    ሌላ ምንም አዲስ ነገር አለ ባትፋታ መልካም ነበር ልጅ ከአባትነ የነቱን ጣእም እያጣጣመ ቢያድግ ጥሩ ነው ደግሞም ፍች ማለት በጣም ከባድነ ትልቅ የህይወት ፈተነ ነው ይደረስበት ያውቀዋል እንኮንስ ለወዳጅ ለጣላትም አልመኝም the same time it is what it is ምን ማድረግ ይቻላል ይቺ ልጅ እራስዋንየቻለች ኅበዝ ነት ስለዚህ እርስዋን አጠንክራ ውደነበረችበት system እንድትመለስ ማበረታታት ነው እንጂ የሚጠበቅባቸው በስድብ በእስተያየት መቀጥቀጥ plz ማንም እንዳያደርገው TY

    • @ananieyasu4323
      @ananieyasu4323 ปีที่แล้ว

      እኛ ምን አገባን የራሷ ጉዴይ ምን ይጠበስ

  • @Hldana
    @Hldana ปีที่แล้ว +8

    አንች ግን ቃና ላይ የኤሊፍን ድምፅ የሰራሽው ነሽ አደል?በጣም ነው ድምፅሽን የምወደው።

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 ปีที่แล้ว +5

    አዎ በውጬ አለም በጣም ተደማጭ የሆነ የታዋቂ ሰዎች ህይወት የሚዘገብበት ፐሮግራም አለ። በእኛ አገር አዲስ ቢሆንም። ነገር ግን ታሪኩ በእውነት ላይ መመርኮዝ አለበት።

  • @ሸዊት-zg8pr
    @ሸዊት-zg8pr ปีที่แล้ว +2

    ሜሉየ ጆሮየ ጠላሁት ደሰታብቻ የማይሰማ አይይይይ ሜሉየዋ 😢 አየ ወድ እኮ ፈጣሪ የስራቹ ይስጣቹ😢

  • @asterlegesse9021
    @asterlegesse9021 ปีที่แล้ว +1

    ሜላት እመቤቴ ማሪያም ሁል ጊዜ ከአንቺ ጋር ናት በርቺ የኔ ልጅ . Much love .❤❤❤❤❤

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 10 หลายเดือนก่อน

    አይዞሸ እህቴ እኔም ሰምቻለሁ የምኖርበት ሀገር ነው ባለቤቷም ያለው አይዞሸ ያለሸው አገር ነው ምንም አይክፋሸ

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 ปีที่แล้ว +2

    ጠንክሪ ሜሉዬ የኔ መልካም ሴት ቢሆንም ይሁን የነገን ማን ያውቃል 🙏🏽 🥺🥺

  • @alemtube12
    @alemtube12 ปีที่แล้ว +5

    ከመልክ እድል ያምራል አሉ እኔ አሁን የሱን መከፋት ማየት አልፈልግም ስለምወዳት😢😢😢

  • @mimo4537
    @mimo4537 ปีที่แล้ว +2

    መልካም አድርገሽ ገልጸሽዎል ። እ/ር ሆይ ሰው መቸስ ወዶ ተጋብቶ አይፋታም ፥ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ፈረሰ ሲባል የሚገነባ አምላክ በትዳራቸው ጣልቃ ይግባ ።

  • @Hኛየደራዋ
    @Hኛየደራዋ ปีที่แล้ว +5

    የኔ እናት ውሽት ያድርግልሽ😢

  • @azebb.9813
    @azebb.9813 ปีที่แล้ว +2

    for the youtuber " the way u present is so wise appreciated". Melatye ayezosh Egziabhar yeredash.

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
    @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ ปีที่แล้ว +2

    ሜሉዬ. በስርግሽ. ግዜ ካይን ያውጣሽ ብዬ ነበር. አሁንም. ልጅን. ያለ አባት ማሳደግ. ከባድ ቢሆንም. ቸሩ መድሐንያለም. በጸጋ በሞገስ በእቅፉ ያሳድግልሽ ማሬ

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว +5

    ሊያ ሸሌ ባለጌ ናት እሷስ ፈታ የለም

  • @ፅናትውድነህ
    @ፅናትውድነህ ปีที่แล้ว +11

    ❤እምላኬ ሆይ ውሽት አድረገው ❤

  • @AynalemTeshome-ck2lm
    @AynalemTeshome-ck2lm ปีที่แล้ว +10

    እውነት ያማል እግዚአብሔር ውሸት ያድርገው እኔ እናት ኡኡፉፉ 😢😢

  • @NilfaKifle
    @NilfaKifle ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ,ሜሉ,እግዚሐብሔር,ልጅሽን,ያሣድግልሽ

  • @eyerusalemabraha1567
    @eyerusalemabraha1567 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ ፈተናዋ በዛ ግን ሁሉን ለበጐ ያርግልሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እመቤቴ ከፊትሽ ትቅደም ።

  • @YohannesWorku-f6n
    @YohannesWorku-f6n ปีที่แล้ว +5

    እግዚያብሄር ይችላል ይሄ ሰው እንደሚባለው አይነት ሰው እንኳን ቢሆን እግዚያብሄር ልቦናውን መመለስ ይችላል 🙏 ውሸት ይሁን የኔ እናት

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie5386 ปีที่แล้ว

    ከይዞን ሜሉየ ለበጎነዉ እግዚአብሔር አምላክ አለሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 6 หลายเดือนก่อน

    Melt is my favorite 🧑‍🎨 she has a good heart and she is beautiful inside and outside ❤🎉🙏❤️

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 10 หลายเดือนก่อน

    ሊያ ጥሩ ሰው ናት ብለሽ በምን መልኩ ነው የምታቀርቡቢልን

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 10 หลายเดือนก่อน

    Thanks so much our wonderful sister 🇲🇱🇬🇧🙏

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ ปีที่แล้ว +1

    አይይ መልካም ሴቶች ትዳር አይወጣላቸዉም😢😢የኔ ዉድድ ሚሉየ የኔ ዉድድሰ እግዚአብሔር ልጂሽን ያሳድግልሽ

  • @saraethiopia8073
    @saraethiopia8073 ปีที่แล้ว +7

    ሊያ እግዚአብሔር ለአንቺ ያርግው

    • @melatnigussie3426
      @melatnigussie3426 ปีที่แล้ว +1

      Amen yeche kefu

    • @vhbh3532
      @vhbh3532 ปีที่แล้ว

      ኣሜን

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 ปีที่แล้ว

      amen

    • @Luna23official
      @Luna23official ปีที่แล้ว +1

      ውይ ምን በደለችሽ? ብትበድልሽም እንኳ እንደዚህ ኣይባልም

  • @HadiyaHadiyamohammed-nl2rt
    @HadiyaHadiyamohammed-nl2rt ปีที่แล้ว +2

    ዉሸት ቢሆን ብየ እመኛለሁ ዉዶቼ የተደሠታቺሁበትን ነገር በሙሉ ከሠዉ አይን ደብቁ ለሌላዉ ሢታማ ለኔ ብለህ ሥማ ይባል የለ ከሠወቺ ሥተት ተማሩ ሥቆ ቀማልቀሥ አላህ ይጠብቀን

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ ปีที่แล้ว +5

    ልጇ ይደግላት ሌላው ትርፍ ነው ህይወት ይቀጥላል

  • @ፂዮን-አ6ሠ
    @ፂዮን-አ6ሠ ปีที่แล้ว +14

    ለሰው ክፉ የተመኛቹ ለራቹ ያድርገው

  • @wewee6506
    @wewee6506 ปีที่แล้ว +6

    ይገርማል በተጋቡ በአመት ውስጥ ወለዱ ተፋቱ አይከብድም ውሸት ያድርገው ሜሉ በጣም ጠካራ ሴት ናተ😢

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 ปีที่แล้ว +1

    ተፋተው ክሆነ በጣም ያሳዝናል
    ግን የእውነት ክሆነ በሽማግሌ ሰላምን ለመፍጠር ሳትማከር አትፈታውም
    እንደተባለው ባለጌ ከሆነ ግን እንኳን ቀረባት ጠንካራእና አማኝ የሆነች ሴት ሁሌም ለምንም ነገር ዝግጁ ነች::

  • @zaharapretty7964
    @zaharapretty7964 ปีที่แล้ว +3

    ሜሉ. ተመስገን በይ. ልጅ. ሰጥቶሻል. ፈጣሪ. ፈጣሪ. ውሸት. ያድርገው. ፍችውን. ከሆነ. ከልብ. አዝናለሁ

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር ምን ገጥሟቸው ይሆን😢❤❤❤

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh ปีที่แล้ว

    Meluye yane wube egziabiher hulun awaki nw ♥️ ❤❤ ene eko endi alemeselegnem tale tale yaregechewu nw yemesgn Meluye yane marra ayizosh egziabiher kene alewu ❤❤❤

  • @Degsewtube
    @Degsewtube ปีที่แล้ว +3

    መልሥ እንደያዘ ሰው ሁሉ 🙄አፈር ብሉ እማትተዋት ግን በግምት ከምታወሩ የተለያየ ፎቶሥ መለቃቀም ማን ይሉታል ሜሉ ወሬውን ሁሉ የጀሮ ቀለብ ያርግልሺ ወሬኞቹ ለራሳችሁ ያርግላችሁ😒 ብትችሉ በፀሎት አሥቧቸው ባትችሉ ዝምታ ማነን ደለ😢😢 ሰው ግን ምን ነካው እኔ ብሆንሥ ማለት ተሳነው😢

  • @woine123
    @woine123 ปีที่แล้ว +2

    መጋባት እንዳለ መፋታት አለ::
    መወለድ እንዳለ ሞት አለ::
    ደስታ እንዳለ ሃዘን አለ ::
    ብዙ ብዙ ነገር ... በምድር ላይ ጥሩ እና መጥፎ ጎ ን ለ ጎን የሚኖሩ እውነታዎች ናቸው::
    አዲስ ነገር አይደለም!!!
    ቢሆንም ግን ብዙ ይ ወ ራ ል!
    የታሪኩ ባለቤት የሆነ ግን ወሬን ንቆ ህይወቱን በልበ ሙሉነት ለመቀጠል መበርታት አለበት:

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳት ለእህታችን ማስተዋል ይስጣት አራስልጅ አስቀምጣ የሰው መለያየት ያስደሰታት ነገ በኒ ማለት ጥሩ ነው😢

  • @dagimgebre1821
    @dagimgebre1821 ปีที่แล้ว +1

    Gobez gazetegna nesh

  • @selamabebe4859
    @selamabebe4859 ปีที่แล้ว

    Betam yasazenale fetari meleso yagenagnachu !!

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 ปีที่แล้ว +4

    በጣም መጥፎ ሴት ነች ደግሞ አራስ ሴት ነች የራሱዋን ኑሮ ብታጣጥም ይሻላት ነበር ግን ምን ይባላል ለተናጋሪዋ ልቦና ይስጣት እነሜላትም እግዚአብሔር ኑሮዋችሁን ይባርክላችሁ አሜን ።

  • @HewotMuch
    @HewotMuch ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢 betedaruwa bezu sew edemekena geleta nw photo aln eyalu beye medeyaw seyawrrubat yasazenal beche

  • @ndbbdb5262
    @ndbbdb5262 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አያርግባቸው

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 ปีที่แล้ว

    ውይ አምላኬ ባይሆን ደሰ ይለኛል እግዚአብሔር አያርገው ከሆነም ደሞ ያጋጥማል መልዬ መልካም ልጅ ነት መልካም ሰው ደሞ ፍተና አለበት

  • @ሂዊባላገሯ
    @ሂዊባላገሯ ปีที่แล้ว

    የሴጣን ጆሮ ይደፈን ሜሉ ጠንካራሴትናት የሚያቅታት ምንም የለም ልጅሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @michaelkiru3222
    @michaelkiru3222 ปีที่แล้ว

    አንቺ አሁን ጥሩ ስራ መስራትሽ ነው ሊያን የምጠቅሽው ውይ ስትገርሙ ደሞ እኮ ብዙ ሰው በውስጥ ጠይቆኛል እያልሽ እራስሽን እንደ ትልቅ ዜና ዘጋቢ ስታይው ውይ የሜላትን ለሜላት ብትተውላት ምን አለበት

  • @ggcc8401
    @ggcc8401 ปีที่แล้ว +1

    ስዉዳት አላህ ደስተኛ ሂውት አላህ ይስጣት😘😘😘😘

  • @ashebirbelayneh3216
    @ashebirbelayneh3216 10 หลายเดือนก่อน

    10%አንቺ በጣም ቀልደኛ ነሽ ስንት የምንፀልይበት ጉዳይ አለ

  • @ZainabZainab-u6j
    @ZainabZainab-u6j ปีที่แล้ว +1

    Qoy sew lemn silesew enkilf yaxal?

  • @BirtukanTedla-l2w
    @BirtukanTedla-l2w 10 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ፈጣሪን የሚፈራ ሰው በትዳሩ ፈተና ይኖርበታል

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ አያድርግብሸ ሜሉዬ😢

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 5 หลายเดือนก่อน

    አያድርግባቸው ፈጣሪ

  • @ፈናንሂድሩ
    @ፈናንሂድሩ ปีที่แล้ว +2

    ፍች ማለት የሴት ልጅን ኮፊደንስ ሙጥጥ አርጎ የሚወስድ የከፍ ስሜት ያለው ከባድ ፈተና ነው ደርሶብን አይቸዋለው

  • @tesfaneshwoldeleul646
    @tesfaneshwoldeleul646 ปีที่แล้ว +6

    እረ ምን አገባን , ስንት ሃሳብ በ ሀገራችን ሞልቶ የምንወያይበት

  • @MeseretTadess-j6h
    @MeseretTadess-j6h ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይባርክሽ ልጄ እቺ ፍችውን ያወራችው ልጅ ንግግሯ ደስ አይልም

  • @SofiaS-rm2uh
    @SofiaS-rm2uh 10 หลายเดือนก่อน

    አይ መፋታት በጣም ያስጠላል በጣም ከባድ ነው ወልዶ መለያየት😢😢😢

  • @abesineya6344
    @abesineya6344 ปีที่แล้ว

    Medrr bale beriku tifata men chigeru???

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu7850 ปีที่แล้ว +4

    በስመአብ ‼️‼️‼️ እኔኮ ስትለፈልፍ አይቻት ይቺ ያማታል እንዴ ብዬ ነበር ያለፍኳት !!! ሜሉዬ የኔ ቆንጆ እምትወጃት እመብርሀን ላንቺ የሚበጀውን ታድርግ 😢😢😢

  • @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
    @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ ปีที่แล้ว +28

    በኛ በአበሾች አይን ላይ ያለውን ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ያንሳልን ሜሉዩ ውሸት ይሁን

  • @abdallahaldosary6648
    @abdallahaldosary6648 9 หลายเดือนก่อน

    Milya Yagatemali megabati eifal hula. Melyayti ael❤❤❤❤❤

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 ปีที่แล้ว

    Aye liye betam tasazigaleshe . Egezabeher libona yesiteshe .Meliye 🙏🙏🙏

  • @የማርያምመታሰብያ
    @የማርያምመታሰብያ ปีที่แล้ว +1

    አንቺም አቃጣሪ ነሽ ያብራራሽበት አካሄድ ተፋተዋል ለማለት ነው እግዝአብሄር ይባርክላት ህይወትዋን ምቀኛ በበዛበት ዘመን እራስን መደበቅ ነው ቢሆን እንካን ምቀኛ ስለሆን ነው

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 ปีที่แล้ว

    የማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ይባል የለ የሰይጣን አምላኪ እና የእግዚአብሄር አምላኪ በምን መንገድ አብረው ይሄዳሉ? ሰርጉ ላይ በየቦታው የሰይጣኑን ምልክት ሲጠቀም ሳየው እንደማይቆዩ አውቄአለሁ የገረመኝ ግን ስለሱ ማንነት ሳታጣራ ለትዳር መድረሶ ነው ስራዋንያውጣት

  • @hannamellesse5771
    @hannamellesse5771 ปีที่แล้ว

    Egezio, gena 1 amet saymolachew??? Omg

  • @FafisDiscovery-po2rn
    @FafisDiscovery-po2rn 6 หลายเดือนก่อน

    melat kewuche setetay new yemetkleselesew , betam aschegari nat belew syaweru neber

  • @senaytyifru6229
    @senaytyifru6229 ปีที่แล้ว +1

    እሺ መፋታት ብርቅ ነው ሜሊ ቆንጆ ምንም አትሆንም ጠንካራ ናት ዱቄት ሁሉ

  • @Luna23official
    @Luna23official ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ጊዜ 2nd marriage ኣይሳካም በተቻላችሁ መጠን የመጀመሪያችሁን ትዳር እየፀለያችሁ እየታገሳችሁ ኣጥብቃችሁ ያዙ እንጂ ተለያይተዋል በጣም ያሳዝናል ባይሆን ጥሩ ነበር ወይ በየበኩላቸው በጥሞና ያስቡበት እና ቢታረቁ ጥሩ ነበር ተቻችለው ኣብረው ቢኖሩ ይሻላል እግዚኣብሔር ሰላማቸውን ይመልስላቸው

  • @አደይ-ተ7ዀ
    @አደይ-ተ7ዀ 2 หลายเดือนก่อน

    ሜሉ የኔ ጀግና አሸንፋለች

  • @saratesfaye5254
    @saratesfaye5254 ปีที่แล้ว

    Ammman fetare tarek yeqeyerale tetareqew bayachew desetaye nrw melate leyu sete nat

  • @zdkiram9830
    @zdkiram9830 10 หลายเดือนก่อน

    ምን አገባን

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቢያሳዝንም ግን ለሷ ያልተመቻት ሂወት ሂወት አይደለም እግዚአብሔር የሰጣትን ልጆች ያሳድግላት ጎበዞች ሴቶች ብዙውን ጊዜ የትዳር ስኬት እስከዚህም አይደለም አንችም በደንብ በስነስርአቱ ገልፀሽዋል ያልሽው ቃላቶች ሁሉ ትክክል ነሽ ጭዋ ሴት ብየሻለው የሊያ ብልግና ወደር የላት ባሌጌ ሴት ምኗም ማይጣፍጥ ግፈኛ ነች እግዚኣብሔር ይገስጻት

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete ปีที่แล้ว +2

    እሰር ቤት ኢጂና ጠይቂሁ ያያን ምን አይነት ግዜ ነው

  • @የእምነትቃል
    @የእምነትቃል ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል 😢 እግዚአብሔር ያበርታችሁ ህይወታችሁን ያስተካክል

  • @Edenyabatua
    @Edenyabatua ปีที่แล้ว

    ይሄ ነገር እውነት ከሆነ እግዚአብሔር የወደደውን ያደርጋል ነገር ግን ግምቱ አለኝ በሚል ብቻ ድለ ሰው ሂወት አደባባይ ወጥቶ ማውራት ጥሩ አይደለም

  • @YeshiyStegay
    @YeshiyStegay ปีที่แล้ว

    እግዛቢሔር የመመወድ ፈተና ይበዘበታል

  • @fikirtemanaye2636
    @fikirtemanaye2636 ปีที่แล้ว +1

    እርሱ ያበርታት አንዳንዴ ሰውን ማመን ና የኔ ብሎ መቀበል ከባድ እየሆነ ነው የሜሉ ልብ ግን በተደጋጋሚ መሰበሩ ያሳዝናል በተለይ ተዋልዶ መለያየት

  • @lovelysolomon5646
    @lovelysolomon5646 ปีที่แล้ว +2

    May God be with with you meluye

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 ปีที่แล้ว

    Egziahber Tedarrshen yemelselsh yene Enat

  • @Brukmengistu8706
    @Brukmengistu8706 ปีที่แล้ว

    ይኤ ነገር እውነት ነው