የእስር ቤት ገጠመኝ "ተርቤ አቃለሁ" ያያ ዘልደታ | Yaya ze lideta | ሜላት ነብዩ | MELAT NEBIYOU

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • የእስር ቤት ገጠመኝ "ተርቤ አቃለሁ" ያያ ዘልደታ | Yaya ze lideta | ሜላት ነብዩ | MELAT NEBIYOU
    እንኳን ወደ ሜላት የyoutube ቻናል በሰላም መጡ
    subscribe እና ደዉሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    Instagram
    melat nebiyou : / melat_nebiyou
    melat perfume: / melat_perfume_
    maribela production : / maribela_production
    #ያያዘልደታ #yayazelideta #melatnebiyou #melatnebyu #ጫካ #ጉዞ #ፊልም #film #movie #ethiopia #habesha #amharic #ethiopianfilm #ethiopianmovie #ethiopianmusic #habesha #ሜላት #melatnebyu #youtube #youtubeincome #income #money #earnmoneyonline

ความคิดเห็น • 339

  • @samritube9007
    @samritube9007 หลายเดือนก่อน +163

    ይህ ልጂ ፕለቲካ ውስጥ አይገባ የሚታስረው ኦርቶዶክ በመሆኑ እና ሀገሩን በመውደዱ ነው የኔ አባት ያያ ወንድሜ ጠንካራ ስው ሁን😢

    • @user-bl9vt8yr9C
      @user-bl9vt8yr9C หลายเดือนก่อน

      በክርስትያው ነው ሁሌየሚያስሩት ህሊናቸው ይታሰር

    • @user-vt6jw7jw3g
      @user-vt6jw7jw3g หลายเดือนก่อน

      አረ አቺ ኦርቶደክስ ሽፍን ለማረግ ነዉ የሄ ኣይደለም አንዴ ትግራይ ላይ የዘመተ

    • @fs-ul9tv
      @fs-ul9tv หลายเดือนก่อน +1

      @@user-vt6jw7jw3gኤጭ

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 หลายเดือนก่อน +52

    ያያ እኮ የምር የዋህ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሀገሩን ወዳድ ነው ግን በጣም ነው ሚቀኑበት ❤❤

  • @FEREWBEKELE-b9c
    @FEREWBEKELE-b9c หลายเดือนก่อน +72

    ኦርቶዶክስና የአዲስ አበባ ልጅ በመሆኔ በጣም እንድኮራ ከሚያረጉኝ ጥቂት ሰዎች መሀል አንዱ አንተ ነህ ያሬዶ በጣም አከብርሀለው ስሟ ካፍህ የማይጠፋው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ሜሉዬ ላንቺ ቃላት የለኝም የኔ ቁምነገረኛ

    • @Hannagetaneh21Hanna
      @Hannagetaneh21Hanna หลายเดือนก่อน

      የአዲስ አበባልጅ ሆኖ የማያኮራ የለምኮ ሁላችንም ፍቅር እኮነን❤❤

    • @Wudemake
      @Wudemake หลายเดือนก่อน

      የአዴሳባ ልጆች ዘርቤሄርተኝነት የለባቸውም ሰዉ በሰዉነቱ ያከብራሉ ባስ ላይ እካን ወጣቶች ለነፍሰጡር ለትልቅ ሰዎች ያላቸዉ ክብር ይለያል የፈለገ ዱርየ ቤሆን ሰዉ አክባሬናቸዉ@@Hannagetaneh21Hanna

  • @almazkiros7734
    @almazkiros7734 หลายเดือนก่อน +43

    ያያዬ ወንድም አለም!!!እንቁ የቁርጥ ቀን ልጅ በጣም ደስሰሰሰሰሰሰሰ!!ብሎኛል !!!የተቋረጠውን በቋንቋዬ መርሀ ግብር ይቀጥል!!!ሜሉ በርቺ የምወድሽ እህት አለም!!!!!!❤❤❤

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 หลายเดือนก่อน +52

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰

    • @destakiyaa6390
      @destakiyaa6390 หลายเดือนก่อน +3

      Ameen(3)😢😢

    • @user-bw8yc1kc4j
      @user-bw8yc1kc4j หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን🙏🙏❤❤

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz หลายเดือนก่อน +29

    ያያ የተዋህዶ ልጅ ሜሉ የተዋህዶ ልጅ እንወዳችኋለን❤❤

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f หลายเดือนก่อน +78

    የያያና የሜሉ ወዳጆች የት ናቹህ 👍👍

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix หลายเดือนก่อน +20

    በአዲሰ አበቤነቴ እንድኮራ የምታደርገኝ ያያ የልደትዬ ልጅ እንወድሃለን ❤🙏

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 หลายเดือนก่อน +26

    ያያችን እንኳን ለቤትህ አበቃህ እውነትም ያልተሰሙ ታሪክህን ነገርከን ጥሩ ማተጣትን ማግኘትን ማየት ያስተምራል እስራቱን የመጨረሻ ያድርግልህ ❤
    ዘኪ የእማማ ዝናሽም በጎ ነገር ለሰዎች ማድረግን ቤተክርስቲያን ናት ያስተማረችኝ አለ የኛ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር አሜን🥰

  • @GenetNegtuGenetNegtu
    @GenetNegtuGenetNegtu หลายเดือนก่อน +16

    ያያዬ እንኳን ተፈታህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ ብርቱ የተዋህዶ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 หลายเดือนก่อน +16

    ይህ ልጂ ፕለቲካ ውስጥ አይገባ የሚታስረው ኦርቶዶክስ በመሆኑ እና ሀገሩን በመውዱ ነው የኔ አባት ያያ ወንድሜ ጠንካራ ሰው ሁን😢

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u หลายเดือนก่อน +8

    ያያዬ አንተ የምትታሰረው በመልካም ነገረህ እንጅ ክፉ አግኝተውብህ አይደለም ብቻ እግዚአብሔር ሃያል ነው አይዞን💜

  • @amaraethiopian1619
    @amaraethiopian1619 หลายเดือนก่อน +5

    ሜላት እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ።

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k หลายเดือนก่อน +17

    እኔ የ ያያ መታሰር ግርም ነው የሚለኝ ስለ ፖለቲካ አያወራ ምን ሆነው ነው ግን ብልፅግና ግን የራሱን ጥላም የሚያምን አይመስለኝም።

  • @tinawa56
    @tinawa56 หลายเดือนก่อน +6

    የልደትዬ ልጆች በሙሉ የሰው ደስታ ያስደስታቸዋል በሀዘንም ጊዜ እንዲ ናቸው የሚቀናበት ሰፈር ነው የእውነት ደስ ይላሉ እነ ሰይፉ ታጠቅ ደረጄ ዘቢባ ስንቱን ይጠራ በትንሹ ነው የጠቀስኩት ብዙ ናቸው

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 หลายเดือนก่อน +5

    ሁለት የተዋህዶ ፈርጦች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @AjebushMeteleya
    @AjebushMeteleya หลายเดือนก่อน +18

    ሜሉ በጣም ነው ምወድሽ ያያ እንኳኖ በሰላም ተፈታህ❤❤❤🎉

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u หลายเดือนก่อน +12

    የልደትየ ልጅ ያሬዶ❤❤❤ ሜሉ ጀግናየ❤❤❤❤

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw หลายเดือนก่อน +9

    ያአያ እንኳን እግዚአብሔር አስፈታህ ደስ ብሎናል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 หลายเดือนก่อน +11

    ብስመ ስላሴ ስም ያያ እንካን በሰላም ተፈታህ ባለቤትህ ደህና ነች ???

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 หลายเดือนก่อน +6

    ሁለት እንቁዎች ሰላማችሁ ይብዛ ያያ ወንድማችን እንኳን ለቤትህ አበቃህ 😘👐❤

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k หลายเดือนก่อน +6

    ያያዬ እመብርሃን ትጠብቅ የኔ ወድ ወንድም ይህም ያለፋል በትንሸ ትልቁ ወይኒ ቤት መወረወር ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk หลายเดือนก่อน +6

    ያይየ የኛ አበሳ ባለ ማሕተብ እንኳን ተፈታህ ❤

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x หลายเดือนก่อน +6

    የታሠራቹህ ያለምክንያት ነው ለካ ወድሞቼ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @alemzegeye5416
    @alemzegeye5416 หลายเดือนก่อน +4

    ያያዬ አንተ ጥሩ መልካም ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤ሜልዬ የኔ ጨዋ ሴት እንደምወድሽ መቼም ታዉቂያለሽ

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c หลายเดือนก่อน +5

    ያያአሁንም ከክፉወች ይጠብቅህ

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 หลายเดือนก่อน +7

    ያያዬ እንኳን እግዚአብሔር አሰፈታህ ደስ ብሎናል ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q หลายเดือนก่อน +8

    ያያየ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ሁሉም ነገር ያልፋል እንኳን ለዝች ቀን አበቃህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aleyneshyehngus
    @aleyneshyehngus หลายเดือนก่อน +11

    ያያነት❤

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 หลายเดือนก่อน +3

    ያያ እንኳን በሰላም ለቤት አበቃክ የኛ ደግ እሩሩ ወጣት❤ ሜሉዬ እናመሰግናለን ወድማችንን ሰላመጣሺልን❤🙏

  • @ElsaNat-k8z
    @ElsaNat-k8z หลายเดือนก่อน +5

    ሳስበዉ እስር ቤት ሳይሆን እግዚአብሔር በናተላይ አድሮ ነው ወደዛ የወሰዳችሁ ለሰዎች መንግድ ልትመሩ መልክተኞች ናቸው 🙏🙏

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 หลายเดือนก่อน +3

    የዚህ ልጅ ስብዕና ከጠበኩት በላይ ሆኖ ነው ያገኜሁት።
    እግዚአብሔር ባህሪህን አይለውጥብህ በቤቱ ያፅናህ ❤🙏

  • @astertasew2332
    @astertasew2332 หลายเดือนก่อน +3

    ያገለገልካት ልደታ እንኳን ለቤትህ አበቃህ መጨረሻው ያሳምርልህ

  • @MKM2716
    @MKM2716 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ጉድ እስኪ የምታምነው አምላክ ስላሴ እንኳን በሰላም ለቤትህ አበቃህ። ሜላትም እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 หลายเดือนก่อน +4

    ሜላትዬ!! ያንቺን ዩቱብ ሳገኘው እንዴት ደስ እንዳለኝ!! ልነግርሽ አልችልም!! የሆነ ፖድካስት አይቼ ተናድጄልፈልግ ብዬ ስል ያንቺን አየሁት!! እንግዳሽንም በፌስቡክ ነበር የማውቀው መታሰሩንምስሰማ አዝኜ ነበር በውስጤም እንቅልፍ ይነሳኝ ነበር ይዘሽው ስለቀረብሽ እናመሰግናለን!! አንቺ እራሱ ትክክለኛ ደርባባ ኢትዬጵያዊ!! እርጋታሽ!! ስነስርአትሽ!! እውነተኛ የኦርቶዶክስ ልጅ! መገለጫም ነሽ!! ሁለታቹህም ደስ ስትሉ!!! በርቺልን በቃ ከዚህ በሆላ ያንቺን ዩቱብ እንደ ኮኮብ የበዙ ዘመዶች አሉኝ ለነሱ ሁሉ አካፍላለሁ! በርቺልን

    • @sdt3004
      @sdt3004 หลายเดือนก่อน

      Yene melkam asaabe .

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo หลายเดือนก่อน +4

    ሁለት የምወዳችሁ ❤❤❤❤ያያ የቢኒ መንትያ እንኳን ለቤትህ አበቃህ እንወድሀለን በምድር ላይ የምፈረው ነገር እስር ቤት ነው 😢ግን አንተም ሆንክ አማኑ መታሰራችሁ አንተ እዳልከው ለምክኒአት ነው ለበጎ ነገር ስለተጠቀማችሁበት ደስ ይላል❤ሜሉ ከቻልሺ አማኑን አቅርቢልን የእኔ ኮስታራ አማኑዬ🎉

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s หลายเดือนก่อน +3

    ያያ እግዚአብሔር እንኳን በሰላም አወጣህ
    በርታ አይዞክ እራስህን ብዙም አታጋፍጥ እራስህን ጠብቅ ከመድኃኒዓለም በታች

  • @AbebawTsega
    @AbebawTsega หลายเดือนก่อน +3

    ስለሁሉም ነገር ቸሩ መድሐኔያለም ከእናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም የተመሰገነ ይሁን ክብር ለአብርሃሙ ስላሴዎች ይሁን አሜን ። ያያዬ ቂልጦ ማርያም ቢኒ ለያያ ፀልዩ ሲል ስለት ሰሚዋ ቂልጦ ማርያም በሰላም ስላመጣችህ ተመስገን አምላኬ ። ሜሉዬ በርቺ

  • @user-kq2fz4vs3g
    @user-kq2fz4vs3g หลายเดือนก่อน +7

    እኳን በሰላም ተፈታህ ወድሜ ሚላትዬ የኔጠካራ በጣምነው የምወድሽ❤❤❤❤🙏🙏

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾
    ያያዬ በጣም እንወድሀለን💛

  • @MunaMuna-pu4vg
    @MunaMuna-pu4vg หลายเดือนก่อน +5

    ድቅ የተዋህዶ ልጂ እመብርሃን ትጠብቅህ ❤❤❤ጎንዝ እደ ቅዱስ ፓውሎስ በስር በት የግዝያብኤርን ቃል ማስተማር መመረጥ ነው በርታ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው

  • @tigistyemariamlij4063
    @tigistyemariamlij4063 หลายเดือนก่อน

    ያያዬ እንኳን ተፈተሕ እናቴ ልደታ ለማርያም እናቴ እኳን ለምስኪኗ እናት ላይነስጋ አበቃህ ❤❤

  • @winniea9803
    @winniea9803 หลายเดือนก่อน +4

    የሰፈሬ ልጅ ያያ ዘልደታ አብነት ❤❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 หลายเดือนก่อน +7

    ባለማህተቡ ያያ በመፍታትህ ደሰብሎኛል

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d หลายเดือนก่อน +2

    ያያዬ እንኳን ለቤትህ አበቃክ ሜሉዬ የኔ ሙሉ ሴት እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @adenchisholm3580
    @adenchisholm3580 หลายเดือนก่อน +1

    እውይ የሳቸው ፀሎት ነው በሰላም የወጣህው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተጠንቀቅ አትጋለጥ ያያዬ እንወድሃለ ምርጥ ኦርቶዶክሳዊ ው❤❤❤

  • @antenehgelan5391
    @antenehgelan5391 หลายเดือนก่อน +3

    እናተ ከሰጣችሁት አስተያየት በተለየ መልኩ ነው ለእኔ የእርጎ ዝንብ ነው አሽቃባጭ ነው አውቀዋለሁ የሰፈሪ ልጅ ነው በጥራቃ😂😂😊😅😂

    • @akliletsigie8932
      @akliletsigie8932 หลายเดือนก่อน

      ምን አገባህ ለመስደብ መቸኮል ምንድን ነው ምንም ይሁን ምን ዝምታ ወርቅ ነው

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 หลายเดือนก่อน +4

    በስማም እኔም ሰውን መርዳ በጣም እወድ ነበር በጣም የሆንኩላቸው ስወች በሀይለኛ ጎድኝ ህሉ ነገረሪን አሳጡኝ በክፍ መንገድ ሄደው ግን በእግዚአብሔር ቸርነት አለሁ ይብላኝ ለነሱ የሚቀናብህ ሰው ላንተ አይተኛም ጉድጋድ ይቆፍራል ያያዬ ጥንቃቄ አድርግ ከኛ ጋር ያለው ይበልጣል አሜን⛪️🇨🇬⛪️🇨🇬⛪️🇨🇬🙏🏽🇪🇷⛪️🇪🇷⛪️🇪🇷⛪️

  • @user-ey4yt5zk3l
    @user-ey4yt5zk3l หลายเดือนก่อน +1

    ያያ ምር የተዋህዶ ልጅ እንኳን ተፈታህ በርታልን ሜሉየ የኔ እሴት❤❤❤

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 หลายเดือนก่อน +4

    ያያ እንኩዋን ለቤትህ አበቃህ 🙏🏽

  • @tigistmolla-ew1mc
    @tigistmolla-ew1mc หลายเดือนก่อน +2

    አቤት እኛ ምንም ቢደረግልን አናመሰግንም አናመሰግንም አንተ ዝም ብለህ ስራህን ስራ ወንድሜ❤❤❤

  • @shsfvv37
    @shsfvv37 หลายเดือนก่อน +5

    ያያዘልደታ እንኳን ተፈታህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mihrettolla1579
    @mihrettolla1579 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ተፈታህ እግዚሀብሄር ካንተ ጋር ይሁን ሜሉ እንወድሻለን

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h หลายเดือนก่อน +3

    ያያየ እኳን ተፈታህ የሚዳያ ድምቀት እኳነህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox หลายเดือนก่อน +3

    አይዞን ወግን ጀግና ነህ እግዚአብሔር መልካም ነወ ብርቱ ሰወነህ

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna หลายเดือนก่อน

    ሜሉዬ በጣም ነው የምወድሽ ጀግኒት❤ያያዬ እንኳን ከቃየናውያን እጅ አስመለጠህ በርታ ወንድሜ

  • @user-fh9pf3uk3q
    @user-fh9pf3uk3q หลายเดือนก่อน +1

    ሜሉና ያያ ምርጥ የተዋህዶ ልጆች

  • @genetkastro1286
    @genetkastro1286 หลายเดือนก่อน +1

    ያያዬእኛ የተዋሕዶ ልጆች በጣም ነው የምንወድህ ሜሉዬ የኔ መልካም የኔ ብርቱ ለሁላችንም ተመሳሌት የምትሆኚ የሚገርም ስብእና ትህትና ብቻ ምን ልበልሽ በጣምምምምምም ነው እምወድሽ

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit หลายเดือนก่อน +4

    ያያችን እኳን በሰላም ተፈታህ ❤

  • @masarat2998
    @masarat2998 หลายเดือนก่อน +6

    የኔአባት ስቃይበዛ እፍፍፍ😢😢😢😢

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e หลายเดือนก่อน +1

    ያያዬ እንኳን ፈጣሪ አስፈታሕ ወንድማችን🙏እመብርሐን ትጠብቅሕ

  • @Jkeesum
    @Jkeesum หลายเดือนก่อน +4

    ያያነቴ እንኳን ተፈታህልን❤

  • @user-wb1eh2eo4t
    @user-wb1eh2eo4t หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን እግዚአብሄር አስፈታክ ያያችን❤❤❤❤❤❤

  • @ueuri3r
    @ueuri3r หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናነህ ያያየ ወድማችን በኔያለፈነው ያተ ታሪክ ወድም አለም

  • @Userxyz123-g7f
    @Userxyz123-g7f หลายเดือนก่อน

    ያያዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል መልካምነትትን ቀጥልበት ግመሎች ይሄዳሉ ውሾች ይጮሀሉ ስለዚህ ጉዞ ወደፊት ዞር ብለህ አትመልከት አንድ ነገር የምልህ በዚህ ደረጃ እንዴት ከሰው ጋር ይግባባል በሚል ገርሞአቸው ነው እኮ እንደዛ የሚሉት ይሄ ደግሞ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ የተቸገረን መርዳት ቀጥልበት ነው የምንልህ እዚህ ላይ እንደገለጸከው ወደፊትም መለካም ነገር ለሁሉም አድርግ ዋጋህን ፈጣሪ አምላክ ይከፍልሀል ከሰው አትጠብቅ አንተ ብዙ የምታውቅ ልጅ ነህ በርታ በል የድንግል ልጅ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ተፈታህ ያያ ዘልደታ😊😊😊

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj หลายเดือนก่อน

    ሜሎ ያያ ይመቻቹ የተዋህዶ ጠበቃዎች

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ወንድማችን ያያዬ በሃይማኖትህ ስለ ታስርክ ደስ ይበልህ ችግር ያልፋል እግዚአብሔር መልካም ነውና በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም

  • @user-oe8vs1wt5u
    @user-oe8vs1wt5u หลายเดือนก่อน +4

    ሜላትም ዩቱበር ሆነች ወይ ጉድ

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q หลายเดือนก่อน +3

    ያያዬ እንኳን በሰላም ለቤትህ አበቃህ

  • @zewdneshzad3532
    @zewdneshzad3532 หลายเดือนก่อน

    ያያዬ የልደትዬ ልጅ አንክዋን ተፈታክ የሠፈሬ ልጅ❤❤❤

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏እህቴ ወንድሜ እመ አምላክ ሺይ አመት ታኑራቹ ትጠብቃቹ🙏🙏🙏ምርጦቼ ስወዳቹ❤❤❤❤😍😍😍💚💛❤

  • @alemzmengesa3327
    @alemzmengesa3327 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ለቤትህ አበቃህ ወንድሜ ሜሉ የኔ መልካም ሴት በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 หลายเดือนก่อน

    ሁለት የምወዳችሁ የተዋህዶ ልጆች ያያ እንኳን ደህና መጣህ ልደታ ማርያም ትጠብቅህ❤

  • @user-uz6xu5qg2u
    @user-uz6xu5qg2u หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን አምላኬ አሜን ሀገራችን ሠላሟን ያሣየን ወድሜ ያያ እህቴ ሚላት የተዋህዶ እንቁዎች እደው በምን ቋንቋ ልግለፃቹ እመብርሀን ከፍፍፍፍፍፍፍ ታርግልኝ እጅግ አበጣም ነው የምወዳቹቹቹቹቹ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 หลายเดือนก่อน

    ያያ ወንድም ዓለም እንኳን ለዚህ አበቃህ መታሰር የሌሌብህ ድንቅ ለችግረኞች ተስፋ የሆንክ ልጅ ሁሌም በጸሎት ማስብህ ወንድሜ አሁንም ከክፉ ይጠብቅህ

  • @user-oe8vs1wt5u
    @user-oe8vs1wt5u หลายเดือนก่อน +3

    ያያ የጥቅም ሰው ነው

  • @user-wi1zl2fw4h
    @user-wi1zl2fw4h หลายเดือนก่อน

    ያያ አንተ መልካም ሠው ነህ ሠዎች የሚሉህን አትስማ በጣም ነው የምታሳዝነኝ ሠው ስለሆንክ ነው እንደፈለጉ የሚስሩህ

  • @selamselam5390
    @selamselam5390 หลายเดือนก่อน

    ያያዬ መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቅክ አስሬ ቢያስሩክም ሃገርክ ላይ ነይ ሃገር ወዳድነትክን 100።

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 หลายเดือนก่อน

    ሁለት ተወዳጆች ያያዬ እንኳን እግዚአብሄር አምላክ አስፈታክ 🎉❤❤

  • @elsabetgeto7361
    @elsabetgeto7361 หลายเดือนก่อน +3

    ያያ የዋህ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሀገሩን ወዳድ ...እንቁ የቁርጥ ቀን ልጅ በጣም ደሰ ብሎኛል ወንድም አለም !

  • @mimiamare6646
    @mimiamare6646 หลายเดือนก่อน

    ያያዬ ኣሁንም እየሱስ ክርስቶስ እና እናቱ ወላዲተ ኣምላክ ባለህበት ይጠብቁህ 🙏🏿

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤ ያያ ዘልደታ ! አንተ የብዙ ሰው ግምት ነህ። በተለይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአንተ ዘንድ ያላት ቦታና ክብር ሁሌም ይደንቀናል። እውነትና ታማኝነት አቋምህ ሆኖ ለዘላለም እግዚአብሔር ያቁምህ!
    እንኳን ለዚህ አበቃህ!!!

  • @Alemye777
    @Alemye777 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ የቤተክርስቲያን ልጅ ነህ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን ::

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 หลายเดือนก่อน +2

    እንካን ለቤትህ አበቃህ ሚሉዬ እንወድሻለን💐💐💐

  • @aynalemwoldeysadik3236
    @aynalemwoldeysadik3236 หลายเดือนก่อน

    ሜሉ የኔ ውብ እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጥሽ ያያዬ እንዴት እንደምንወድህ

  • @tengnemelka4007
    @tengnemelka4007 หลายเดือนก่อน

    ቂም እንዳትማርበት አይጠቅምም ምክኒያቱም ያልጠየቁህ ሠዎች እፍረታቸው ይበቃቸዋል በረከታቸውን አጡ እና ያያዬ መልካምነትህ ይከፍልሀል አሁንም እስር ቤት ጠያቂ የሌላቸውን መጎብኘትን አትርሳ መልካም ሁሉ አይለፍህ ክፉ አይንካህ ወንድሜ ተባረክ

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid3612 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ የሚል ፕሮግራም

  • @user-bl9vt8yr9C
    @user-bl9vt8yr9C หลายเดือนก่อน

    ሁለት የምወዳችሁ የሰፈሬልጅ ያያ ስወድህ የኔ ክርስትያን ሜሉስወድሽ❤❤❤❤❤

  • @user-ej1yf6dc1m
    @user-ej1yf6dc1m หลายเดือนก่อน +2

    Yaya Yaya Yaya yene wede ❤❤❤temesegn

  • @antenehgelan5391
    @antenehgelan5391 หลายเดือนก่อน +2

    ስዎች እምነትን ከለላ አርገው አደገኛ ሰዎች አሉ አንደኛው ያያ/አህያ / ነው 😂😂😂

  • @leylasuleymansuleyman2076
    @leylasuleymansuleyman2076 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነሽ ልባቸው ጥሩና የዎህ ሠወች ናቸው ቶሎ የሚያኮርፉት

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 หลายเดือนก่อน

    ያያየ ሁሌም ከጔደኞችህ ተለይተህ ሳይ በጣም አዝን ነበር በተለይ የብሩኬ ሰርግ ባለመገኝትህ በእውነት እንደ ስጋ ዘመዴ ነበር ልቤ የተሰበረው እንኳንም ድንግል ማሪያም ከዛ ማጎሪያ ቤት አስለቀቀችህ ❤❤❤

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው የሚያኮርፉ ሰዎች ደግ ልብ ያላቸው ናቸው ያያ እስከ ጥግ ለሰው ዋጋ ስለሚሰጥ ነው አንቹ አረዳድሽ ድንቅ ነው ያያ አንተ ብቻ አይደለህም እንዳንት ደግ ልቦች የሚገጥማቸው ነው ብዙ አይገረምኽ ከክርስቶስ ተማር አትከፋ መልካም ስራ የክፉ ቀን ስንቅ ነው በጸጋ ተቀበለው ወንድሜ

  • @MahletZenebe-r3b
    @MahletZenebe-r3b หลายเดือนก่อน

    ያያችን አንተ እኮ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ❤❤❤❤

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውዶች በለማህታቦች ሚሉ ያያዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n หลายเดือนก่อน +1

    ያያ..ቀን..ያልፋል..ታገስ..ለናትህ..ስትል..እናትህ..ተገላታች

  • @asratehulumyifer1049
    @asratehulumyifer1049 หลายเดือนก่อน

    ያያዬ ተባረክ አንተ ልዩ ሰው ነህ

  • @makis1623
    @makis1623 หลายเดือนก่อน

    ያያዬ ለማን ብለህ ነው የራስህን ህይወት አርፈህ ኑር እስር ቤት አትመላለስ

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 หลายเดือนก่อน

    ያያ ዘልደታ እንካን ጌታ እርዳክ ወድሜ ማርያምን በጣም ነው ደሰ ያለኝ ሜሉዬ በጣም አከብርሻለው ልጆችሺን ወላዴት አምላክ ትባርክልሺ