''ወደ ሃይማኖትና መንፈሳዊ ህይወት መቅረብ እፈልጋለው...'' ዘና ያለ አሪፍ ቆይታ ከዳንሰኛና ዩትዩበሩ ጃኒ ጋር /በ20-30/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #20_30
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

ความคิดเห็น • 81

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 10 หลายเดือนก่อน +100

    ይሄ ዝግጅት ሳየው ለመጀመሪያ ጌዜ ጃኒ ነው የጠራኝ😅

  • @TERY411
    @TERY411 10 หลายเดือนก่อน +14

    በጣም ለስራ ተነሳሽነት ያለው እና ለብዙ ሰዎች አሪያ የሚሆን ልጅ ነው ጃኒዬ እንወድካለን

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 10 หลายเดือนก่อน +14

    ጃን ሁሌም ቢሆን እራስን ሆኖ መቅረብን የመሰለ ነገር የለም ለዚ ነው በጣም ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ እርግጠኛ ነኝ ያልኩት:: በጣም ነው ማደንቅህ ቀጥልበት.::

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 10 หลายเดือนก่อน +16

    ደስስስስ የሚል ቆይታ ከሁሉም ከተደረከው ኢንተርቪው አንኛው ይሄ ነው

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr 10 หลายเดือนก่อน +9

    ያዛውውውውው ጃኒ ሰይፉ ጋራ እንጠብቃለን
    Hola Jhanny comesta

  • @bezawitzerhiun8099
    @bezawitzerhiun8099 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጃኒሻ በጣም ደስ የምትል ጀግና ነህ በርታ እመቤቴ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ😍

  • @Abduy194
    @Abduy194 10 หลายเดือนก่อน +15

    ጃኒ የ vlog ሚኒስትር 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @weynua-tube
    @weynua-tube 10 หลายเดือนก่อน +4

    ጃኒ የዘመኑ ምርጣችን እስኪ ኮሜንታተሮ እኛ ጀማሪዎችንም አበራታቱን

  • @LideMan-fu8hu
    @LideMan-fu8hu 9 หลายเดือนก่อน +1

    Abet des sil commentu hulu sile jahnny new keep it up ja👏❤

  • @rahealraheal1881
    @rahealraheal1881 10 หลายเดือนก่อน +4

    ጃኒ ላንተ ስል ነው የገባሁ ትክክለኛ ስምህን ደሞ ኣሁን ነው ያወኩት ❤❤❤

  • @mrnobody3714
    @mrnobody3714 10 หลายเดือนก่อน +3

    First viewer from Somalia 🇸🇴 Mogadishu

  • @zebu4271
    @zebu4271 10 หลายเดือนก่อน +8

    ጃኒያችን እዚም ከች አልሻ አህለን🍫

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 10 หลายเดือนก่อน +1

    He’s very smart guy. You know some kids he’s 22 years old. You know how he is smart is it when he ask him your wife’s name or you can forget your password number, but he choices the writing thank you very much YoungBoy God bless you.

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 10 หลายเดือนก่อน +4

    Ebs ኢሄ ሾው እንዳለው አላቅም በጆኒ ነው የመጣሁት

  • @mebadat_emsenakula
    @mebadat_emsenakula 9 หลายเดือนก่อน

    ጃኒዬ የኔ ጌታ ለካ የአገሬ ልጅ ነክ
    አንዴ ባየውክ በናትክ ናዝሬት ና እና ቭሎግ ስራ 😢😢 ስወድህ❤❤❤

  • @user-xj1vg7in1y
    @user-xj1vg7in1y 10 หลายเดือนก่อน +8

    አቤት ስነ ስርዓት
    ንግግሩ እራሱ ሲጣፍት አሉ 40አመታቸው ጥሬ የሆኑ እማምላክ እስከ መጨረሻ ይሄ አቃምህን አትቀይረው

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይህም ን ልጀ በፀጉሩ ድሩየ ይመስለኝ ነበር ይቅርታ bro ❤❤ግን ሀይማኖተኛ መሆንክ ትልቅ ስው እደሆንክ አየን በርታ ሀይማኖትህን ጠብቅ እሱም ይጠብውሀን በርታ

  • @EmmaTadese
    @EmmaTadese 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጃኒ ደስ ስትል ❤❤❤❤

  • @ateklitarefe7687
    @ateklitarefe7687 10 หลายเดือนก่อน +1

    personality 1ኛ ነገር ግን ነገሮችን ሁሉ የሚያቀልልህና የሚረዳህ ቅዱስ አማኑኤል ነውና ቅድሚያ ሀይማኖት እና ቤተክርስቲያን እንወድሃለን ከልብ።

  • @tesfahunhailureda6615
    @tesfahunhailureda6615 10 หลายเดือนก่อน +2

    የሞዛይክ ሠዓሊውን ስልክ እባካችሁን ስጡኝ

  • @AfetaHalsisi
    @AfetaHalsisi 10 หลายเดือนก่อน +4

    ያዘዉ

  • @rame-ul5qj
    @rame-ul5qj 10 หลายเดือนก่อน +1

    respect Johnny

  • @user-tp4fq1rc3x
    @user-tp4fq1rc3x 10 หลายเดือนก่อน +1

    Harmless boy Janny 🎉

  • @wendmudagnwe2916
    @wendmudagnwe2916 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጃ በርታልን

  • @user-og6xr3rh8u
    @user-og6xr3rh8u 9 หลายเดือนก่อน

    Janiye mirt lij eko nek ❤❤❤ ezim metak hulum bota demqet nek

  • @esantostube299
    @esantostube299 10 หลายเดือนก่อน +3

    ያዘው

  • @user-kp4gg2hw4f
    @user-kp4gg2hw4f 10 หลายเดือนก่อน +1

    Kemadankaw andu eneneny joni❤❤❤❤❤

  • @pandanadi4958
    @pandanadi4958 10 หลายเดือนก่อน +2

    Jannnnyyyyy let’s go yazewww

  • @user-ms5hb9lu3c
    @user-ms5hb9lu3c 10 หลายเดือนก่อน +2

    Jahnny yazewwwww 🎉🎉🎉 on ebs yilhal

  • @Raki_18
    @Raki_18 10 หลายเดือนก่อน +2

    Jahnny❤❤

  • @user-xp1vb3td7v
    @user-xp1vb3td7v 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wow wow❤❤

  • @AtoMedia
    @AtoMedia 10 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለፋኖ 💚💛❤️

    • @pastertomas
      @pastertomas 10 หลายเดือนก่อน +4

      Fana adelem yehe ebs new eko

    • @HundaolShiferaw
      @HundaolShiferaw 9 หลายเดือนก่อน

      hhh😂

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative 10 หลายเดือนก่อน +2

    Yazewwwww jahnny

  • @bbpeaceaapeace7771
    @bbpeaceaapeace7771 10 หลายเดือนก่อน

    Jahnny fenomenal achievement

  • @Virgocouples12
    @Virgocouples12 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጃኒ የኔንም ቪዲዮ

  • @josseyofficial
    @josseyofficial 10 หลายเดือนก่อน

    Yazewuuuuuu Jahn yilel❤❤🎉🎉🎉🙅🙅

  • @atiiananaatiianana4919
    @atiiananaatiianana4919 10 หลายเดือนก่อน

    Jahn I Love You , You are hero

  • @zedkiyas33
    @zedkiyas33 10 หลายเดือนก่อน

    I don't understand why ale tube is not in every interview or podcast not hater just asking open Question

  • @halimaseid6330
    @halimaseid6330 10 หลายเดือนก่อน +2

    ይህንን ፕሮግራም ለመጀመራ ጌዜ ሳዬዉ

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 9 หลายเดือนก่อน

    Janny ❤

  • @abdigadisa
    @abdigadisa 10 หลายเดือนก่อน

    Respect jahhnny

  • @hiwilove8481
    @hiwilove8481 10 หลายเดือนก่อน +1

    Janyy 🎉🎉🎉🎉Yazew

  • @ayshawolloyoutube2962
    @ayshawolloyoutube2962 10 หลายเดือนก่อน

    ጃኒን አይቸ ነው እዚህ የመጣሁት እናተስ 😂😂

  • @7drecords715
    @7drecords715 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ar jahnny surik af binorat au telalech

  • @maki4470
    @maki4470 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይቸው አላቅም ነበር ዛሬ ለጃኒ በዬ ነው ያየው እንጂ ብዙ

  • @bircruz555
    @bircruz555 10 หลายเดือนก่อน

    እፈልጋለው?? እፈልጋለሁ.

  • @user-gj7nj6pr9f
    @user-gj7nj6pr9f 10 หลายเดือนก่อน

    janny❤❤❤❤❤

  • @HenokDesalegn-qo4jk
    @HenokDesalegn-qo4jk 9 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️

  • @yohan7782
    @yohan7782 10 หลายเดือนก่อน +1

    ብሮ ትምህርት ላይ አተኩር. እዚህ ሀገር መንፈሳዊ መሆን አፍልጋለሁ ስትል አጨብጫቢው ብዙ ነው. ለመወደድ ብለህ ሃይማኖተኛ አትሁን.

    • @mikiyasalemayehu1850
      @mikiyasalemayehu1850 9 หลายเดือนก่อน

      ፐ ዕውቀት በጣም ትመከር የለ😂

    • @yohan7782
      @yohan7782 9 หลายเดือนก่อน

      @@mikiyasalemayehu1850 thanks bro

  • @samsontamirat3055
    @samsontamirat3055 10 หลายเดือนก่อน +1

    Chris brown good luck

    • @Birukmola-nw5wq
      @Birukmola-nw5wq 6 หลายเดือนก่อน

      በየቦታው የምትሰጠው ኮመንት የቡሽቲ ኮመንት ነው

  • @eliasman6124
    @eliasman6124 10 หลายเดือนก่อน +2

    2nd comment

  • @Prime_rental24
    @Prime_rental24 9 หลายเดือนก่อน

    commenter ተመልከቱት እንዳለ ጥሩ መልስ ተማሩ ሌሎችም youtuber ከዚ ልጅ

  • @KedirSeid-qw6se
    @KedirSeid-qw6se 9 หลายเดือนก่อน

    Jannny

  • @user-lj3sh6pc4f
    @user-lj3sh6pc4f 9 หลายเดือนก่อน

    Endet nwu bezi Derja ye hagerachn media yezektwu cherash menm aynt influence yelelwun swu ende wedet eyameran nwu bruh am more million times influential come and get me

  • @basicstrength9893
    @basicstrength9893 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዛስ ዶፕ!

  • @DaniMola-su7cj
    @DaniMola-su7cj 10 หลายเดือนก่อน +1

    The first comment 😅

  • @mikiberhane2130
    @mikiberhane2130 10 หลายเดือนก่อน

    By the way he is too long right

    • @yon1623
      @yon1623 9 หลายเดือนก่อน

      birhanu nega is looking for you, yet new yetmarkew. englizga alastemarhum?

  • @WasilaWasilashukre
    @WasilaWasilashukre 10 หลายเดือนก่อน

    ጀኒ ያዘው 😊

  • @user-rd3ft1bl6c
    @user-rd3ft1bl6c 9 หลายเดือนก่อน

    Geni gin betemeles des yilal

  • @monicaberry2330
    @monicaberry2330 10 หลายเดือนก่อน +2

    አንተደሞ ቤተክርስቲያን ትላለህ እንዴ ሆሆ ጭፈራውን ማን ይስራል😂😂

  • @babybiruk
    @babybiruk 10 หลายเดือนก่อน