"ብዙ ሰዎች ምግብ በጣም የምመገብ ይመስላቸዋል" ሀያት እና ማህደር -- የልብ ወግ (YeLeb Weg) Maya Media Presents |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 156

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 ปีที่แล้ว +16

    ውይይይ ደስ ስትሉ ደሞ ትልቅ ትምህርት ነው ስለእናት የተነሳው

  • @NaimaYassine-t7u
    @NaimaYassine-t7u ปีที่แล้ว +14

    ሀያት ግን ልብ በይ ሙስሊሞቺ ይጠሉኛል ብለሺ ከማሰብ. ስራሺን. ተመልከቺ. ሙስሊሞቺ መልካም ቢመኙልሺ ነው ቅር የሚላቸው መጥፎ ስትሰሪ. ሲቀጥል እምነትሺን የሚፃረር ነገር ከመስራት ብትቆጠቢ ይሻላል. እኔ እወድሻለሁ ለአላህ ስል. አላህ ሁላቺንንም ቅኑን እንዲያመለክተን. ምኞቴ ነው ❤❤❤

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍ ስለእናት ያወራችሁት ነገር በጣም ልቤን ነክቶታል ማሂ ፈጣሪ የበለጠ ያበርታሽ እናት ዋጋዋ ከፍ ያለ ነው።እኔ እንደማጣት ሣስብ ዩቲ እንዳለችው ያስፈራኛል ስለዚህ ከነ ነው ማስታወስ የማልፈልገው ፈጣሪ ከረዳኝ ግን በህይወት እያለችልኝ ሁሉን ባደርግላት ይደሰታል ደስ ይለኛል ፈጣሪ ረድቶኝ

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና ปีที่แล้ว +1

    ዋው ትልቅ ነገር ነው የተጫወታችሁት በእውነት አስተማሪ ነው ማህደር በጣም አስተማሪ ነው የናትሽን ነፍስ ይማር አይዞሽ በርቺ እናትሽ ያንቺ ደህና መሆን እናትሽም በሰማይ ቤት ይደሰታሉ ድንግል ማርያም ታፅናሽ

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ ปีที่แล้ว +11

    እኛንም ጋብዙን እስኪይ የልብ ልባችን እናውራ

  • @hidayailyas3303
    @hidayailyas3303 ปีที่แล้ว +6

    I cried as hell 😭😭😭😭mahiye tkekelegna point nw yanesashiw May allah give our moms jannah 🕊

  • @mahderyismaw2682
    @mahderyismaw2682 ปีที่แล้ว +1

    Mahiye i don't know if you see this but ደስ ይላል የተናገርሺው ነገር ስለእናት

  • @AbduSeid-g8w
    @AbduSeid-g8w ปีที่แล้ว +49

    ነቢልኑር ይቅፈብ የምትሉ

  • @asrebebyimer1860
    @asrebebyimer1860 ปีที่แล้ว +9

    ሀዩ ኮ ተረግጣ ተቀጥቅጣ ነው እዝህየደረስችው ሶ የስውልጅ ካልስራ ካላደገ አይተችም አይስደብም ሶ በርች ለስውቦታአትስጭ

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by ปีที่แล้ว

      አሁን ተሰባብሮ ገንዘብ ስለ መሻፈድ ተወሮቶ የሚገኝ እድገት ገደል ይግባ ዱብቡል በያት

  • @yayne1988
    @yayne1988 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ሚዲያ ላይ ፀያፍ ቃላት አትጠቀሙ😮 በስመአብ እንዴት ያሳፍራል
    ሚዲያዉ ራሱ የረባ ኤዲተር የለዉም።

  • @Sityanaantuan
    @Sityanaantuan ปีที่แล้ว +1

    I personally don't like tiktok, and i don't have an account either. I don’t know u both. However, ur discussion is capturing. I listened every single of ur words. Mahider should try a talk show. U r really good at it. And u both were honest. About hate comments, i agree with Hayat. Don’t even give it a weight. The positive weighing bigger and ur success is the answer. Haters loss sooner or later. Bertu endatiretu! WHO RUN THE WORLD!? GIRLS!!!

  • @beza7754
    @beza7754 ปีที่แล้ว +6

    ማሂ እና ልዩን ብታቀርቡልን

  • @geminimars7704
    @geminimars7704 ปีที่แล้ว +3

    Don’t entertain negativity. Focus on what you do and be successful. Negative people bring negative energy. It’s up to you to decide how you want to react.

  • @samrigebre1438
    @samrigebre1438 ปีที่แล้ว +2

    You are strong Mahiyeee can see the pain

  • @ghahu187
    @ghahu187 ปีที่แล้ว +1

    Mahi.......YOU ARE AMAZING.....u really deserve more followers.....we need more of ur contents

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው ปีที่แล้ว +12

    የመዳም ቅመሞች የልብ የልባችን እናውራ😢

  • @bethlehemalem9828
    @bethlehemalem9828 ปีที่แล้ว +2

    Big fan Mahi and you guys this was a great conversation

  • @ethiopiagetu3690
    @ethiopiagetu3690 7 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ለካ ድብቅ ትህትና አለው ይገርማል ።

  • @WeynshetWeyn-h9j
    @WeynshetWeyn-h9j ปีที่แล้ว +9

    ትንሽ በንግግር ማሂ ትሻላለች

  • @rehimamussema4839
    @rehimamussema4839 ปีที่แล้ว +6

    ሁለታቹም በጣም ጎበዝ ናቹ በርቱ

  • @Zzzzzzzzz525
    @Zzzzzzzzz525 ปีที่แล้ว +3

    Mahi kena lib alesh MashaAllah ketiyibet

  • @meklitbekele610
    @meklitbekele610 ปีที่แล้ว +1

    this is amazing thank you both

  • @ahlimust1162
    @ahlimust1162 ปีที่แล้ว +1

    losing mom is so painful....I feel her pain 😭😭😭

  • @amnu66437
    @amnu66437 ปีที่แล้ว +3

    ማህደር ቁመተ አጭር ምላሰ እረጅም 😊

  • @newalmussa5700
    @newalmussa5700 ปีที่แล้ว +3

    welahi tekmognal yhe program yutiye ewdshalaw❤

  • @EyobMechemeriya
    @EyobMechemeriya ปีที่แล้ว +3

    Ewnet ene 46 min yayew almeselegnm beyam new des yemetlut ewnetm ye leb weg❤❤❤❤

  • @selammlese7950
    @selammlese7950 ปีที่แล้ว +1

    የክፍላገር ልጅ ብዙ ጊዜ ፋሚሊው support ያደርጋሉ የአ.አ ልጆች ግን ብዙ ጊዜ ሥራ እያለው እንኳን ከቤቶሰቦቹ ነው የሚወስደው

  • @Yabseratube
    @Yabseratube ปีที่แล้ว +3

    እማማ ዝናሽ አቅሪቢልን ንግስቷ🥰🥰🥰

  • @liulteferi6274
    @liulteferi6274 ปีที่แล้ว +1

    ዳናይትን Please 🙌🙌

  • @eded195
    @eded195 ปีที่แล้ว +2

    ዩቲ አዲስአለምን ትመስላለች,like you both ❤❤Mahi confidence level 👌🏾😍

    • @Tube-lf3sr
      @Tube-lf3sr ปีที่แล้ว

      ሁለቱም የወሊሶ ልጆች ናቸው ተግባራቸው ይመሳሰላሉ

  • @nesraabdellla
    @nesraabdellla ปีที่แล้ว +1

    Le enatu miyaseb lij yetbarek nw tebarekii

  • @wazikido
    @wazikido ปีที่แล้ว +2

    ማሂ ሰለናትሽ ስታውሪ ግን 😢💔 አልቻልኩም የቲ ደሞ ለሰው የምታዝኝው ፓርት ግን❤👍 ከብር ሰው ይቀድማል ስራ ቢሆንም

  • @fikermehirete7275
    @fikermehirete7275 ปีที่แล้ว

    Tadegewoche nachu bertulen wudoche❤❤❤❤😊

  • @okoo3056
    @okoo3056 ปีที่แล้ว +1

    Mahi Love you you are smart

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
    @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ ปีที่แล้ว +11

    አይ ሀዩቲ አሏህ ቀጥተኛዉን ምገድ ይምራሺ ለሰዉ ክብር የለለሺ ማንን ማክበር እዳለብሺ የማታቂ አች ያስጠላሺኝ ወድም ሳዳትን እደዛ በሚያስጠላ መልኩ ስመልሺለት ነዉ ማንን ማክበር እዳለብሺ ማን ትክክለኛዉን ምገድ እደሚጠቁምሺ እወቂ ግዜም ሳይደርስ የሞት መልክተኛ ሳይመጣብሺ መቸ እደምንሞት አናቅምና

    • @linamifta9723
      @linamifta9723 ปีที่แล้ว +1

      Aybalem endezi gobez lij nat yeha yekinat menfes nw endezi miyargachu so eswa mitargewen erasewa takalch ena selesewa ayagebachum

    • @savsav7194
      @savsav7194 ปีที่แล้ว

      አላህ ሱ.ወ እንኳን በሱ ያመነችውን አይደለም የፈለገ ይመን ያልፈለገ ይካድ ነው ያለው እቺ ልጅ ስህተት እየሰራች ሊሆን ይችላል ግን እግር በእግር የሰውን ነውር አትከታተሉ አደል እንዴ ሚለው ዲናችን ለምንስ እንከታተላታለን አላህ ሁላችንንም ስነምግባርን ይወፍቀን።

  • @diramudub6413
    @diramudub6413 10 หลายเดือนก่อน

    ሀዩቲዬ የኔ ጀግና

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo ปีที่แล้ว +7

    ማሂ ከ5 ዓመት በፊት 15 ሺህ ብር ደሞዝ ትንሽ ነው? በሰፊው ነዋ ገቢሽ ማሻ አላህ

    • @Romantictiktokvideo....
      @Romantictiktokvideo.... ปีที่แล้ว +2

      50shi nw yalchew

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo ปีที่แล้ว

      @@Romantictiktokvideo.... 50 ሺህ የመጨረሻው ደሞዟ ነው ከ3 ዓመት ፊት

  • @ayemneabdi
    @ayemneabdi ปีที่แล้ว

    hayu wondrful girl

  • @kidimulualem8905
    @kidimulualem8905 ปีที่แล้ว +1

    Mahi konjo yewenet nw yemitaweriew des bilignal

  • @fikermehirete7275
    @fikermehirete7275 ปีที่แล้ว

    Maheye❤❤❤

  • @BisratSelshie-k1m
    @BisratSelshie-k1m ปีที่แล้ว +3

    Mahi jegna

  • @nejimiakedir9991
    @nejimiakedir9991 ปีที่แล้ว +1

    ሂጀብሽንጆሮሽሸፍነሽስሪእምነትሽንየሚጸረሩነገሮችበትሰሪእንደእህትምክሬነው

  • @WubanchiSileshi
    @WubanchiSileshi ปีที่แล้ว +1

    Yena enat mahderya

  • @mignotderara223
    @mignotderara223 ปีที่แล้ว

    Nebilnur yikreb pls 😊

  • @mamedina3530
    @mamedina3530 ปีที่แล้ว +1

    50ሽ😮

  • @ethioshorvide...7556
    @ethioshorvide...7556 ปีที่แล้ว +1

    JON ena janiy yekarebulahi ples

  • @melkammigbar5623
    @melkammigbar5623 ปีที่แล้ว

    43:00 where is the ring 🙃

  • @JerusalemTesfaye-cy7dq
    @JerusalemTesfaye-cy7dq ปีที่แล้ว

    Siwedachu❤❤❤

  • @Zzzzzzzzz525
    @Zzzzzzzzz525 ปีที่แล้ว

    Yene konjo wellahi sewu chimet sethogni kerfafa mnamn eyalu sewu ainshn lafer yilalu, endanchi degmo setserina, yesew feker sisetsh hasidu bzu new. Bcha wustshin asamri, keAllah ga libshin astegi kezawuchi lesew hasab bota atschi enat

  • @biny7
    @biny7 11 หลายเดือนก่อน

    Mahder teleyalsh 😅😅😅

  • @ሰላምአበራሰላምአበራ
    @ሰላምአበራሰላምአበራ ปีที่แล้ว +2

    አዩቲ በጣም ነው የምወድሽ ከዚህች በልቃጣ ጋር ባትቀሪቢ ደስ ይለኝ ነበር

  • @meazafekadu8404
    @meazafekadu8404 ปีที่แล้ว +1

    I don’t understand why people insult yuti? She is trying to entertain us .. people are killing others for some stupid reasons like race , religion.. etc. Go and show your hate to those people and leave this girl alone!!!

  • @Nunutube
    @Nunutube ปีที่แล้ว +6

    Muslimoch beallah Allahen feru. Beafachuh merzen atrchu. beswa qebr atgebum. Slerasachuh qebr ena hiwet techeneku. Behiwetwa successful set nech yemitekmachehun yazu yemaytekmachehun zem belu ena tewat.

    • @munafkr9639
      @munafkr9639 ปีที่แล้ว +2

      ነገረኛ አሁን ማን ምን አለ 🤨

    • @Nunutube
      @Nunutube ปีที่แล้ว

      @@munafkr9639 mastawekyawu lay bezu sletebale new.

    • @marya7483
      @marya7483 ปีที่แล้ว +1

      Enate muslmochi gn tenagna nachu?

    • @munafkr9639
      @munafkr9639 ปีที่แล้ว +1

      @@marya7483 ሙስሊም የሚለው ቃል ስለምትወዱት እኮ ነው ባገኛቹት አጋጣሚ ምትጠሩት አይደል ?😄

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 ปีที่แล้ว

    ሀዩቲ ድሮ ሊፕ ሲክ ሰትሰሪ በጣም ታዝናኝኝ ነበር ማሂም እንደዛ ታዝናኑኛላቹ በርቱ
    ሀዪቲ ምን አልባት ሙስሊም መሀበረሰብ ሊቃወምሽ ይችላል እነሱም ናቸው ብዙ ኮምፕሌን ሚያደርጉት ሰሙን መጥቀስ እማልፈልገው ኡስታዝ ጨምሮ ብዙዋች ሲቃወሙሽ አስታውሳለው ሙስሊም ሴት በዚልክ ፍንቅላ የወጣች ሰላልነበረች ነው ይሄንን ሁላ ተቆቁመሽ እዚደርጃ መድረስሽ በራሲ ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ነሽ ለብዙዋች አራያ መሆን ምትችይ ወጣት ሴት ነሽ አሁንም ብዙ ኮመንቶች ሊመጡ ይችላሉ ሁሉንም ኢግኖር በማድረግ ወደፊት ገስግሱ በርቱ

  • @newg3441
    @newg3441 ปีที่แล้ว +3

    Yuri's voice is that of ወጠጤ ጎሮምሳ

    • @melkammigbar5623
      @melkammigbar5623 ปีที่แล้ว +1

      She's her true-self. She can't change the way how she talk for your preference. That's what makes her unique and outstanding. She's authentic and smart.

  • @MentsnotCheru-qj6zk
    @MentsnotCheru-qj6zk ปีที่แล้ว

    Please nebile nur with meklit

  • @Tigistadmasie-ln6hv
    @Tigistadmasie-ln6hv ปีที่แล้ว

    Yuti semetsh yenem new beye secondu mefrat betam kebad nw wetesh eskemtegebi mechenek kechalsh ategebua honesh bedenb hulun ngr tegariyat

  • @men_addis12
    @men_addis12 ปีที่แล้ว +15

    አይይይይ አሁን ከእነዚህ ሰዎች ምን ልንማር ይሆን🤔🤔🤔

    • @linamifta9723
      @linamifta9723 ปีที่แล้ว

      Tiru neger timaralhe wanaw lememar zegiju hune enji😊

    • @Amanu93
      @Amanu93 ปีที่แล้ว

      Dedeb sew mn ymaral dros zga beka

    • @አስማቢንትኑሪ
      @አስማቢንትኑሪ ปีที่แล้ว

      ወሬ ብቻ ክክክ

    • @twi2415
      @twi2415 ปีที่แล้ว

      Hard work from them and from you we learn jealousy !!

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by ปีที่แล้ว

      00000000 ሌላ የለም

  • @nardoshailu288
    @nardoshailu288 ปีที่แล้ว +1

    Mahi jegena ewent

  • @zebu4271
    @zebu4271 ปีที่แล้ว

    ዩቲዬ🌷

  • @hawakedirkedirawal3217
    @hawakedirkedirawal3217 ปีที่แล้ว

    ክፍል ሁለትን አፍጥኑት

  • @lidetasnake7647
    @lidetasnake7647 ปีที่แล้ว

    Man nachew

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 ปีที่แล้ว

    ዩቲዬ ❤

  • @shalom744
    @shalom744 ปีที่แล้ว

    45:37 edilegna nesh???😢😢😢

  • @selamgobena3932
    @selamgobena3932 ปีที่แล้ว

    I'm proud of you keep up❤❤❤❤

  • @HomiliMohammed
    @HomiliMohammed ปีที่แล้ว

    ሰወዳችሁ❤❤❤

  • @FiyameteGetachaw
    @FiyameteGetachaw 3 หลายเดือนก่อน

    Mahi yene liyu beka achi tileyalesh

  • @Zidan5MD
    @Zidan5MD ปีที่แล้ว

    Yutiye ❤❤❤❤❤mahi❤❤❤

  • @qwt729
    @qwt729 ปีที่แล้ว +3

    ከማጠሯ መድበልበሏ 😂😂😂ምስኪን ስታሳዝኚ

  • @RedietWeldeyohannes-ms2qg
    @RedietWeldeyohannes-ms2qg ปีที่แล้ว +2

    Mahi ye kelebet tatishin asekayeshiw

  • @T-T743
    @T-T743 ปีที่แล้ว +2

    Mahi sak atabzhi its posetive advice. Bizu sew bezih ngersh sinagerm esemalehu. Ebs lay bekirbu sertshal gin beka sak bicha sihon yemr intersting ayhonm ye lij program ymeslal plus gobez mind silalesh seriously bzu idea share bitadrgi bizu gibzaben mefter tchyalesh.
    Hayu 1gna besmeab. Hulu nger lay gedeb alesh minm aynt over act satasay sirat yalew awrar new yalesh. Bzu sewm miwdsh leza new anchn mitelush muslimoch bicha nachew ygerngnal. Gin tenkri ye set jegina nesh all ticktokers kanchi siratn bimaru yshalachew nber. Abzagnochu beka minm minachwm sirat yelewm. U r unique & keep it up.

  • @Rozy908
    @Rozy908 ปีที่แล้ว +3

    ዩቲ ስወድሽ የሰው ስድብና ማንጓጠጥ ጠልፎ ቢጥል በፊት ነበር ሚጥሉሽ በርቺ ሚስማር ሲመቱት ነው ሚጠነክረው😊

  • @BisratSelshie-k1m
    @BisratSelshie-k1m ปีที่แล้ว

    Yuti ahhhh ayh mahi 😂😂😂

  • @selamabera9363
    @selamabera9363 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @nejatgizaw9506
    @nejatgizaw9506 ปีที่แล้ว

    Welahi welahi 🙄🙄 🤚🏻

  • @almazdegu151
    @almazdegu151 ปีที่แล้ว +5

    ውይ ሀያት ምትባል ለካ ያዲሳባ ልጅ መስላኝ ገርሞኝ ነበር ምክኒያቱም ያዲስ አበባ ልጅ በዚህ መጠን አሰግጥም ሰገጤ

    • @jeerrryu
      @jeerrryu ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @linamifta9723
      @linamifta9723 ปีที่แล้ว +2

      Denez nehe segete nehe neshi anchi erashi werigna migermew negr manachum eswa lay adersum😅

    • @fastfast7139
      @fastfast7139 ปีที่แล้ว

      46:04

    • @lidiyahailu1828
      @lidiyahailu1828 ปีที่แล้ว

      Min aregech🤔

  • @anwarkedir5648
    @anwarkedir5648 ปีที่แล้ว

    love you both

  • @Thutttttt
    @Thutttttt ปีที่แล้ว +8

    ማነሽ ሀያት አደብም ሀያም ለራስ ነው ለህሊናሽ ከተመቸሽ ቀጥዪ

  • @birukmekonnin1480
    @birukmekonnin1480 ปีที่แล้ว

    mahi yibelt temecheshign

  • @lensalensu
    @lensalensu ปีที่แล้ว

    🥰🥰

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 ปีที่แล้ว

    አስለቀሳቹኝ እኮ😢

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 ปีที่แล้ว +1

    ሀያት ምግብ ቀንሽ በጣም ወፈርሽ ብትወልጂ ምን ልትሆኚ ነዉ?

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 ปีที่แล้ว +8

    ማንች እቺ ዬቲ የምትባለው አወቅሽ አወቅሽ ሲሉዋት አሉ ምንው ድንደዚህ ብልጥጥጥጥጥ አልሽ ተይ ተይ ተይ ተይ እርጋ በይ ከርጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ሲባል አልስማሽም እንደው ብቻ ትንሽ ስትራመዱ በገንዘብም በልብስም ስማይን እንንካ ትላላችሁ ቲክቶክ ላይ ምንው ያዙኝ ልቀቁኝ አልሽ እኔ ማየቱም ብዙ ስው አፍር የማንሽ ስገጤ በአንዴ መዝለል እንቁራሪት እንኳን ልኩዋን አይታንው የምትዘለው አትንበላጠጪብን ፍየል

    • @eyerusalem9504
      @eyerusalem9504 ปีที่แล้ว +2

      ምን አደረገች

    • @linamifta9723
      @linamifta9723 ปีที่แล้ว +3

      Enda yamhal enda min adergech dedeb athun ayagbahim ante mndnhe koy sejimer erashen endate nw mitayew ende melak nw segete deneze nehe eshi minm alke minm eswa lay andachum atdersum min tehonu endew setekatelu tekitelalachu😅

    • @ZubeydaMohammed-f4p
      @ZubeydaMohammed-f4p ปีที่แล้ว

      Yekenat mesfes yetewega yehun amen 😂😂😂

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 ปีที่แล้ว

      የበታችነት ስሜት ክፉ በሽታ ነው 😮

  • @MartiMarti-nf4tn
    @MartiMarti-nf4tn ปีที่แล้ว +1

    አርቴፊሻል የማሥመሠል ወሬ ..ድራማ.. ሁሉም እዚ ላይ የሚመጡት አንድ አይነት አነጋገር አንድ አይነት አክት ሎቱ ስብሀት

  • @saddamnegeso3376
    @saddamnegeso3376 ปีที่แล้ว

    ye film twna mood ena ye tick tok slemileyay eko new hahaha baydebrachu aygermegnim

  • @user-zy8bt6tm2e
    @user-zy8bt6tm2e ปีที่แล้ว +3

    ሃያት ግን እንደ ወንድ ወይስ እደ ሴት ከዉፍረተሺ አቀማመጥሺ

  • @melkammigbar5623
    @melkammigbar5623 ปีที่แล้ว +1

    This show started with class with so many divers and amazing people. Now we end up here ? very sad. The girl whose name is Hanan need to come with competitive person not with this አጋሰስ diminished mental ability.

  • @baniget7068
    @baniget7068 ปีที่แล้ว

    ay zendiro, kemeret tenesto , demo zebarakiwoch

  • @PupiAbdella-jd3kd
    @PupiAbdella-jd3kd ปีที่แล้ว

    era meblats tebyaleshe bakal bedenb ayechashalwe

  • @ethio4711
    @ethio4711 ปีที่แล้ว +1

    Mahi ewnat enter view baxam tichiyalash yamitanashiwn hasab endet endamitasamiriw smart yehonachu lijoch

  • @ChristinaWondiye
    @ChristinaWondiye ปีที่แล้ว

    0

  • @WeyneshetDegafu
    @WeyneshetDegafu ปีที่แล้ว

    Janiy ena fiyona yekrebu

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 ปีที่แล้ว

    this is funny lol

  • @samrawitmoges4800
    @samrawitmoges4800 ปีที่แล้ว

    Yeah sle enat btam tkkl bzuuu btseribet hula bzu sew madan mamaker makem tchiyalesh+This is business. (mamaker)!

  • @EyobGhirmay
    @EyobGhirmay ปีที่แล้ว

    Ayuti kemeren nw agebashealeugn aun semeta filge nw yemagegnshe yewenet betam nw yemwedshe okay.temechegnaleshe yemelewen sang gabzeshealeugn. Mhader degemo u ga gd talented l like u lanche degemo tilk combo food yefelegshebet bota meblat techeyaleshe ene ekeflaleugn okay.if u want touch me up okay. Degemo dero awkshealeugn amedam tenshe lij neber yemtmeseyew kechacha kkk aun wezzam honshe

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 ปีที่แล้ว

    ሀያት አራዳ

  • @ذهبحسن
    @ذهبحسن ปีที่แล้ว +1

    😂😂ሀያት አባቴ ይሙት አላልሽም😂😂😂በይ ሙስሊም ሆኖ ከአላህ ውጭ መማል እንደማይቻል ታቂ የለ

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by ปีที่แล้ว +1

    በልቃጣ መሆንሽን እመኚ

  • @linaabesha6428
    @linaabesha6428 ปีที่แล้ว +2

    does she is genuine or she is doing this on purpose i mean ከነዩኒ ጋር ስትኖሪ በማበጠሪያ ስትጣሉ Which is not acceptable in society specially in the Muslim society ማንም ቤተሰብ ልጁ ከወንድ ጎደኛኞቾ ጋር እንድትኖር አይፈቅድም ላያቁም ይችላሉ ሀያትም የደነገጠች ይመስላል ከዩኒ ጋር አባባሏ ወደ መካድ ይመስላል ደጋግማ ማለቶ ምቾት አልሰጠኝም መብቶ ቢሆንም ሁሉም መብት ግን መነገር አለበት ማለት አደለም በተለይ በዚህ ጊዜ እና ጎደኛ ደሞ መደበቅ ያለበትን የሚያቅ መሆን አለበት ያጠራጥራል is she toxic friend 😮😮
    My trust issue

    • @Truth658
      @Truth658 ปีที่แล้ว

      How would she now that she isn't Muslim anchi fara

  • @addiseshetgebre
    @addiseshetgebre ปีที่แล้ว

    እናንተ ግን መቼም አታገቡም