❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ AMEN AMEN AMEN AMEN Jesus Kristus Amen Temesge Amlakey mearey shmka nzelalem ykeber goytay Jesusey Kristus Amen Jesus Kristus Amen Jesus Kristus Amen
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yesusey KRSTOS AMEN Temesgen Amlakey mearey shmka nzelalem ykeber goytay Jesusey Kristus Amen Jesus Kristus Amen Jesus Kristus Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yesusey KRSTOS AMEN
የአባታችን የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በረከትና ምልጃ አይለዬን!! መምህራችን ለኛ ብለው ሙሉን አንብበው ስለለቀቁልን እግዚአብሔር ይስጥልን !!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@Dustypinቐቐ
ኸቐቐቘ
ቃለ ይወት ያሰማል ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😥😥😥😥😥🤲🤲
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን
የአባታችን የአቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ በረከት በረከታቸው ቃል ኪዳን ይድረስ አሜን አሜን አሜን
መፀሐፍ ቅዱስ ውስጥ የቱጋ ነው የማገኘው ንገሪኝ ከሀይፋ እስራኤል
አሜን አሜን አሜን
አባታችን እስትንፋሰ ክርስቶስ ሆይ በተሰጥዎት ቃል ኪዳን በሂወታችን ያለውን ቋጠሮ ፍቱልን
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ለዚህ ቤት ሰላም አንድነት ፍቅር መዋደድ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፈጣሪ ያምጣልን መጋደል መባላት በቃ ይበለን
Amen
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
❤
አሜን
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ይሁን ይደረግልን የአባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ እረድኤት በረከት አማላጅነቱ አይለየን አሜን አሜን አሜን በምልጃዉ በፀሎቱ የሞቱት ዘመዶቻችንን ከጨለማ ወደ ብረሀን ያዉጣልን ያልነዉነም በሀይማኖታችን ያፅናን አባቴ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ሆይ እኔ ደካማና ሀጢያተኛ የምሆን ልጅህን ፅጌ ማርያምን ከነቤተሰቦቼ ባማላጅነትህ ጠብቀን እንባ ፀሎትህ አይለየን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን👏
አሜን❤
❤❤አሜን❤
አሜን❤❤አሜን❤
❤❤አሜን❤❤አሜን❤
Ameen Ameen Ameen lee wendimachin Kale hiwetin yasemalin mengiste semeyatin yawarsilin Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ቃለህወት ያስማልን ቅድስ አባታችን እስትንፍስ ክርስቶስ ፀሎትና በርከቱ ይደርብን ይዋልብን በእውነት
Amen 🙏 blnal
Ezabyer ybrtss fikr
አባታችን አቡነ እስትንፋስ በ ኦርቶኮክስን ላይ በረከቱዎ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏❤🎉😊
እህት አለም የፃፍሽው ስህተት ነወው
የአባታችን በረከት ይድረስን❤❤❤❤
አባታችን እስትፋሶ ክርስቶስ ያደረጉልኝ ታአምር መምህራችንን ሌላው አማኝ ለመናገር የምፈልገው ነገር ካለ አምና ሰኔ ወር 2015 አርባ ምንጭ አንድ ቤተክርስትያን ለሶስት ቀን ቆይቼ ስመለስ በተባይ የሚተላለፍ ታይፈስ የተባለ ሕመም ታምሜ በጣም ታመምኩ የሄድኩበት ቦታ የዮሐንስ ቤተክርስትያን ሲሆን መቸም በዚህ ዘመን የማይሰማ ነገር የለም በቤተክርስትያኑ ስም ቁጭ ብለው ከደዌህ ትድናለህ ፈውስህ እዚህ ነው ያለው እያለ ቅስና
ወይሁን ድቁና የማይታወቅ አባ ክንፈ ገብርኤል የሚል ስም ይዘው ሰው ሲሄድ ኪስህ ያለው ብር ገንዘብ ይህን ያለህ ገንዘብ ይዘኃል አምጣ ትባላለህ አራግፈው ሁለት ቀንም ሶሰት ቀንም ትጠመቃለህ ወደፀበሉ ሳትዞር ወደ መጣህበት ሂድ ትባላለህ ወርቅ ቀለቤትም ይሁን ቤተክርስትያን መስሪያ ነው አስረክብ ትባላለህ እኔም ከነበረኝ ደዌ ትድኛለሽ ተብዮ እንደደረስኩ የማላውቀው አካባቢ ስሄድ ያለፈጣሪ የማውቀው የለም በቅርብ አምስት ሺህ ብር ይዤ ነበር አምጪ ብሎ ወሰደብኝ ቀጠለ ከዳንኩ ብለሽ የተሳልሹ መድኒትሽ ከኔ ጋር ነው ያለው ስለትሽን መጀመሪያ ስትከፍህ ነው ብለው በቁጣ ስለቴ ገና ምኑም ሳላይ እንድከፍል ተደርጎ አምሳ ሺህ ብር ወሰደ ግን ልድን ቀርቶ ሌላ በሽታ ሸምቸ መጣሁ ሰኔ 9 ቀን አባቴ እስትንፋሰ ክርስቶስ በቸሩ መድሐኒዓለም ፈቃድ በህልሜ ልሜ ደግፎ ይዘውኝ ሌሎች ሁለት ብጫ ለባሽ መነኩሴ አሰከትለው ዳብሰውኝ በጣም ከታመምኩበት ዳብሶኝ ይህንን ረአይ ያየሁት ቀን ዳንኩ ምስጋና ይግባቸው በወራቸው ሁሌ አስታውሳቸው አለው።። በክርስትና ስም በቤተክርስትያን ስም ከሚያጭበረብሩ ሰዎች ተጠበቁ ለመለት ነው መምህራችንም ለሌሎች እንዲያስተምሩበትም ብዮ ነው አመሰግናለው።።
አሜን፡አሜን፡አሜን፡እኳንም፡አብሮ፡አደረሠን፡፡ቃለ፡ሂወት፡ያሠማልን፡አባታችን፡መግሥተ፡ሠማያትን፡ያዉርሥልን፡አባቴ፡እሥትፋሢ፡ክርሥቶሥ፡ሆይ፡አቤቱ፡እኔ፡ደካማ፡በሥቃላ፡ማረኝይቅር፡በለኝ፡እናት፡ኢቶብያን፡ቅድሥ፡ሀገርን፡ምህረት፡ቸርነት፡ላክልን፡አቤቱ፡ማረን፡ይቅር፡በለን፡እኛ፡ደካሞች፡በሥቃሎች፡ነን፡እና፡ሥለ፡አባታችን፡ሥለሥትፍሢ፡ክርሥቶሥ፡ብለህ፡አሜን፡3❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
kjgsaa
kjgsaa
እድሜውን ፀጋውን ያብዛል ወንድሜ ልብየሚየረሰርስ በአነድ ድምጽ ደሰታውን ለሁልጊዜ ያብዛልህ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሜኔ❤❤አሜኔ ❤❤አሜኔ❤❤
የአባታችን የእስትፍሰ ክርስቶስ በርከት ቃል ኪዳነቸው አይለዬን አሜን🤲🤲🤲🤲
አባታችን አቡነእስትንፋሰ ክርስቶስ በረከት ረድኤታቸው ይደርብን ፀሎታቸው ይማረን ሐገራችንን ኢትዮጵያን ከመጣባት መቅሰፍት ይሰውሩልን አሜን አሜን አሜን
❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ❤️🌹🌹
አሜን አሜን አሜን አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በረከታቸዉ ይደረብኝ ይደረብን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእዉነት ቃለ ሒዎት ቃለ በረከትን ያሰማልን ገድሉ አለኝ እንደዚህ ግን አልገባኝም ።በእዉነት ገድሉ ከጄመረ እሰከ ሚያልቅ በለቅሶ ጨረሰኩት ሰስማዉም ከዛሬ በፊት ሰምቼዉ እማዉቅ አልመሰለኝም መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ በረከቱን ያድልህ ከፍ ብዬ አንተን መመረቅ ባይገባኝም ቃላት ሰላጣሁ እና ምንም ማለት ሰለማልችል ነዉ ።ፀጋ በረከቱን ያድልህ ።ከሁሉም ግን ከተቻለ የትኛዉ ገፅ ላይ የኢዬሱሰ ክርሰቶሰን ህማም እያሰብ የፀለዩበትን ገፁንና የመቼ ቀን ገድላቼዉ ላይ እንደሆነ ብትገልፅልኝ በጣም ደሰ ይለኛል ።ገድሉ አለኝ ሁሉንም ግን አላነበብኩትም ቀኑ በዋለበት ሰለሆነ የምደግመዉ ።እባክህ ተባበረኝ። ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
Amej❤❤❤
ኣሜን ቃለ ሂወት የስማዓልና፡እግዚኣብሔር ይኽበር ይመስገን።
የአባታችን የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በርከት ርዲኤታቸው እና ቃልኪድናቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 👏👏👏
Abona bekalkidanachew ydresuln ❤
Kalehiwet yasemaln
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፃለተ መላእክት ያሰማልን ውንድማችን የቅዱሳን የሰማዕታት የጻድቃን የመነኮሳት የአባቶቻችን ፃለት ልመና አይለየን በረከታችህ ይደርብን የአባታችን የጻድቁ እስትንፋስ ክርስቶስ ፃለት ልመና አይለየን ሀገራችን ገዳማችን ህዝባችን ቤቤተክርስቲያን ን ይጠብቅልን ወቱ ከመቅርት ይስውርን በያለንበት ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው አይለየን❤❤❤❤
የአባታችን የአቡነ እስትፋስ ክርስቶስ በረከት እረዴት ምላጃቸው በተገባላቸው ቃልክዳን ይድረስን አሜን በተገባላቻው ቃልክዳን ለኢትዮጵያም ስላምን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጽኑ ስላምን ለምኑልን ለሕዝቦቻም ምሕረትን ይለምኑልን አቡነ እስትፋስ ክርስቶስ
🙏🙏🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያስማልን
Thanks
የባታችን በረከረት ይድረብን❤❤❤አሜን❤❤
እስትፋሰ ክርስቶስ ጤናዬ ተዛብቶብኛልና ድረስልኝ ልጆቼን እህቶቼን ወንድሞቼን ጤና ስጥልኝ አሜን
በእዉነት አባታችን እስትንፋሰ ክርስቶስ ፀሎት ልመናቸው አይለየን🙏🙏🙏🙏 ቃል ኪዳናቸው ይጠብቀን.❤❤በረከታቸው ይደርብን
Amen Amen Amen enkuan abero adersen kal eywet ysemalen mmerachn btlotachun asebugn tedal mareyam 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤i❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Yesusey KRSTOS AMEN Temesgen Amlakey mearey shmka nzelalem ykeber goytay Jesusey Kristus Amen Jesus Kristus Amen Jesus Kristus Amen
የአባታችን አቡነ እስር ንፋስ ክርስቶስ እርድኤት በረከት ይደርብን ሀገራችንን ሰላም ያርጉልን❤❤🎉🎉🎉😢😢
አባታችን እስትፍሰ ክርስቶስ ፀሎት ምልጃ አይለየን በስደት የምትኖሮ ኢትዮጵያዊ ያኖች አቦነ እስትፍሰ ክርስተቶስ በያላቹበት ይጠብቋቹ አገራችንን ስላም ያረሰግልን ያገራችን ሰላም በጣም ናፍቆናል ና እምየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
አባታችን እስንፍስ ክሪስትዮስ በርከቱን ጣሙ ፍቅሩ አይለየን መምህራችን እግ/ር ፀጋውን ያብዛልን ❤❤❤
የፃዲቁ የአቡነ እስትንፍሰ ክርስቶስ እረደኤት በረከታቸው ምልጃና ቃልኪዳናቸው አይለየን። መህራችን ሳሙኤል ቃለሕይወት ያሰማልን ፣ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት።
አሜን አሜ ንአሜን❤❤❤❤❤❤
አባታችን እስትንፋስ ክርስቶስ ሆይ የእግዚአብሔር ፀጋ የበዛሎት የእግዚአብሔር ወዳጅ በተሰጥዎት ቃልኪዳን የእውነት መንገድ ምሩን የዘላለም ሕይወት እናገኝ ዘንድ እሩድን
AmenAmenAmen🙏አሜን🙏አሜን🙏
የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በረከታቸይ ይደርብን በቃል ክዳናቸው ይማረን ፀጋውን ያድልልን🍃🍃🍃
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏
ያባታችን እስትፋሰ ክርስቶስ በረከት እና ረድኤት ይደረብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ያባታችን ረድኤት እና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
አሜን ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ AMEN AMEN AMEN AMEN Jesus Kristus Amen Temesge Amlakey mearey shmka nzelalem ykeber goytay Jesusey Kristus Amen Jesus Kristus Amen Jesus Kristus Amen
አሜን
የአባታችን የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቱስ በረከታቸው ቃል ኪዳናቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን
የ አባታችን የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አድሜጤና ይስጥልን ❤🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yesusey KRSTOS AMEN Temesgen Amlakey mearey shmka nzelalem ykeber goytay Jesusey Kristus Amen Jesus Kristus Amen Jesus Kristus Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yesusey KRSTOS AMEN
መምህር ሳሙኤል ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን🙏🏽። የጻድቁ የአቡነእስትንፋሰክርስቶስ በረከት ረድኤት ይደርብን አሜን። ጻድቁ አባቴ እስትንፋሰ ክርስቶስ በስሞ ጽዋ እንድጠጣ ስለፈቀዱልኝ እጅግ በጣም እድለኛ ነኝ ደስተኛ ነኝ እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏🏽 በምድር የምቆይበትን ዘመኔን ሁሉ ባርኩልኝ አሜን🙏🏽 የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ አምላክ ሀጥያቴን ይቅርበለኝ ሀሳቤንም ፈጽምልኝ አሜን።እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም እንዲያመጣላት ጸልዩን
Ameaemamsmre
amen amen amen qal hiwet yasmaln yeabtachen estnfase krstos brgetacow xeletachow yderben❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏
Thanks Abatachen stenfase Kirestos zemariyamen fewesulegn.❤🙏
Amen Amen Amen 🙏🏻 Abatachen estnfase kerstos besolotachu ytebukun Amen 🙏🏻
አባታችን እረዴኤታቸዉና ፀሎታቸዉ ይደርብን😊አሜን አሜን😊
AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen
አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
አቡነ ክርስቶስ አባቴ እኔና ልጆቼን ቤተሰቦቼን ከክፉ ነገር ጠብቁን የበሽታውን ስር ቀበር በቃል ኪዳኖት ንቀሉልን❤❤❤❤❤
አቡነ እስትፋስ ክርስቶሰን ፃድቁ አባታችን በረከት ይደርብን።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአባታችን እስትንፋሰ ክርስቶስ በረከታቸዉ ይደርብን አሜን
በረከቶም ይሕደረና ኣሜን
አሜኔ አሜኔ አሜኔ❤❤❤❤
በእውነት ለመምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅዱሳን አባቶቻችን ረደኤት በረከት ይደርብን
ቃለ ሂወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
የአባታች የአብነ እስትንፋሰ ክርስቶስ እረዴት በረከታቸው ምልጃ ቃልኪዳነቸው ይደርብን
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የፃዲቁ በረከት ረድኤት ይደርብን ሀገራችንን ሰላም ያርጉልን😢💚💛❤
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ኑርልን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
Amen Egzabher Yemaesgan ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የፃዲቁ ቅዱስ እስትንፍሰ ክርስቶስ በረከት ይጠብቀን የቅዱሳን ቃልኪዳን ሀገራችን ቤተሰቤቻችን ይጠብቅልን. መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን በፀሎትዎት አስቡኝ ወለተ መስቀልን.
ጣወታም 💩🤡 አንድ አምላክ እግዚአብሔር አለን
ይልተነገረለት በጣም ነፍስን የሚያረሰርስ ህሊናን የሚሰበስን መሣጭ እርግት ያለ እንድ እይነት ድምፅ ያለው ወንድማችን ጌታ እግዚአብሔር ፀጋውን በርከቱን ሞገሱን ጥበቃውን እምላከ ቅዱስ ሚካኤል ቅድስት ስላሴ ያብዙልህ በቤቱያኑርህ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰምልን እሜን በርታልን
የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
ያባታችን አቡነ እስትፋስ በረከትን ያሰላድብን ያሳትፈን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💠💠🙏🙏
Amen 🙏 Helen
አሜን የአባታችን እስትንፋስ ክርስቶስ በረከታቸ ፀሎት ምልጃቸው ከሁላችንም ጋር ይደር ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕርየ❤❤❤
Amen ye abatachin bereketachew yedrbin🙏🙏🙏🥰🥰🥰♥️♥️♥️
አሜን በእውነት ላስተማሪን ለመከሩን ለመምህራችን ቃለ ህይውት ያስማልን ያባታችን ያቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ ምልጃ ፀሎት አማላጀነት አይለየን የቅዱሳን የስማእታት ምልጃ ፀሎት አይለየን አሜን አሜን አሜን
Amen❤
Amen❤️
Amen❤
💒🤲🤲🤲😍😍😍❤️❤️❤️🙏🏻
ፃድቁአቡነ እስትፍሰክርስቶስ በቃልኪዳናቸውያማልዱን አሜን፫😢ለመምህራችንቃለሕይወትያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን መምህር በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲
Amane Amane Amane❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያስማልን ክቡር መምህራችን ኣባታችን በፀሎታችን ዘክረኝ ባካቹ ክብር ኣባታችን💒💒💒💒💒💒✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💗💗💗💗💗💗♥️♥️♥️♥️♥️💚💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🥺😥
ስለ ኃጢአታችን በቀራንዮ መስቀል ላይ ደሙን አፍስሶ በታላቅ ስቃይ የሞተልንን ጌታ ኢየሱስን ብቻ መስበክ ሲገባ ( 1ኛ ቆሮንቶስ 1:23 ) ይህንን በሰው ብልሀት የተፈጠረ ሰውንም ከወንጌል እውነት የሚመልስ የሰይጣን ተረት ( 2 ጢሞቴዎስ 4:4) ስትተርኩ አታፍሩም ? እባካችሁ በሰው ላይ የሰውነትን መንገድ አትዝጉ ። መንገድ ፥ እውነትና ሕይወት የሆነው ብቸኛ ወደ አባታችን እግዚአብሔር የሚያደርሰው መንገድ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነውና። ((ዮሐንስ 14:6)
እይወቱን መች ሰማሽ ሲጀመር
የጻዲቁ ኣባታችን ኣቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏
❤Amen 🙏🏼 Amen 🙏🏼 Amen 🙏🏼 🙌
አሜን በእውነት የአባታችን ፆሎቶዎ ምልጃዎ በረከታቸው ይደርብን ኢትዮጵያ አገራችንን ከመጣባት መአት በቃል ኪዳነው ነቅለው ይጣሉልን በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለእኛ በስደት ላለነው ማድርስ ለማንችለው ትልቅ በረከት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
መምህራ የህይወት ቃል ያሰማልን
😍
ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሠማልን የአባታችንአቡነ እሥጢፋኖስ እረደት በረከት ይደርባችሁ ይደርብን አሜን
አሜን አሜን❤❤❤❤
ቃለሕውት የስመኣልና በረከት ረድዓት ኣብና ይሕደረና ኣሜን (((3))
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin Egzabeher Bereketachun Yasaderreben
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
Amen 🙏 amen 🙏
በእውነት ለመምህራችን ቀለህወትን ያሰማል የአባታችን አቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ እረዴት በረከት አይለየን በቃልኪዳናቸው ይጠብቁን መምህራችን እግዚአብሔረረ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
አሜን አሜንአሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን ቸሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ።