የዮሐንስ ወንጌል ሙሉ ክፍል |full proverbs|Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido| August 17,2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ส.ค. 2022
  • Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©
    Join this channel to get access to perks:
    / @samuelasresiofficialc...
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 497

  • @yemariammels9492
    @yemariammels9492 4 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜ ሌሎቹንም ውንጌሎች ብታነብልን እባክህ የማንበብ ግዜ ለሌልን ለንደኔ እይነት ሰው ምን አይነት ውለታ እንደዋልክ ብታውቀው እላለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @woldesenbet
    @woldesenbet ปีที่แล้ว +81

    የአምልኮ ስግደት ለእግዚአብሔር!!
    .🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻
    ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ወደኔ ና 3X
    አማኑኤል ሆይ ወደኔ ና 3X
    መድኅኒተዓለም ሆይ ወደኔ ና 3X
    ለአብ እሰግዳለሁ 3X
    ለወልድ እሰግዳለሁ 3X
    ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ 3X
    አብ ቅዱስ ነው 3X
    ወልድ ቅዱስ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ነው 3X
    አብ ፀሐይ ነው 3X
    ወልድ ፀሐይ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ፀሐይ ነው 3X
    አብ ፍቅር ነው 3X
    ወልድ ፍቅር ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ፍቅር ነው 3X
    አብ እሳት ነው 3X
    ወልድ እሳት ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ እሳት ነው 3X
    አብ ጉንድ ወይን ነው 3X
    ወልድ ጉንድ ወይን ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ጉንድ ወይን ነው 3X
    አብ የሃይማኖት መሠረት ነው 3X
    ወልድ የሃይማኖት መሠረት ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ የሃይማኖት መሠረት ነው 3X
    አብ መለኮታዊ ቀስት ነው 3X
    ወልድ መለኮታዊ ቀስት ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ቀስት ነው 3X
    አብ መለኮታዊ ብርሃን ነው 3X
    ወልድ መለኮታዊ ብርሃን ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ብርሃን ነው 3X
    አንዱ አብ ቅዱስ ነው 3X
    አንዱ ወልድ ቅዱስ ነው 3X
    አንዱ መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ነው 3X
    ምስጋና ይሁን ለአብ 3X
    ምስጋና ይሁን ለወልድ 3X
    ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ሃሌሉያ ለአብ 3X
    ሃሌሉያ ለወልድ 3X
    ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    በረከቱን ለሰጠን
    ኃይሉን ላበዛልን
    በዚህ ሰዓት ላቆመን
    በቸርነቱ መንገድ ለመራን
    በዚህ ሰዓት በጸጋ ለጠበቀን
    በብርሃኑ ኃይል ለመራን
    ክብር ምስጋና ይግባው
    ቅዱስ እግዚአብሔር
    ቅዱስ ኃያል
    ቅዱስ ሕያው
    ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ጸባኦት
    ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል
    የድንግል ማርያም ልጅ
    አምልኮም ክብርም ምስጋናም ይግባ

  • @FetleworkTolosa
    @FetleworkTolosa 8 หลายเดือนก่อน +23

    መምህር ሆይ እንዴት እንደማመሰግንህ ቃል የለኝም ፈጣሪ የአለም መድህን ቅዱስ አማኑኤል ቅዱስ ባለወልድ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ይህንን ት/ት ስብከት ከሰማሁ ጀምሮ ምን ያህል ጤነኛ እንደሆንኩኝ ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ተባረክ

    • @user-gi7bz5sz6p
      @user-gi7bz5sz6p 5 หลายเดือนก่อน +5

      የኔ ዉድ ላች የደረሰልሺ ለኔም ይደረሰልኝ እማ በጣም ነዉ የከፋኝ ማሪያምን😢

    • @user-jk3in5xm8t
      @user-jk3in5xm8t 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ እመብርሃንን ያህል አጽናኝ እናት እያለሽማ አይክፋሽ ልትኮሪ ነዉ እሚገባሽ ❤❤❤​@@user-gi7bz5sz6p

    • @Senaakoo-yj7kq
      @Senaakoo-yj7kq หลายเดือนก่อน

      Ayzoshe Mamayee ❤​@@user-gi7bz5sz6p

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ ጌታችን ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን(3)
    ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚብሔር ይክበር ይመስገን አሜን (3)
    ቅዱስ ቃሉን ላነበበልን መምህራችን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ይሰማልን በዕድሜና በፀጋ ይቆይልን አሜን(3)😍😍🙏🙏
    እኝም በሰማነው ቅዱስ ቃል 30/60/100 ይማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚብሔር ይርዳን አሜን(3) አምላኬ ሆይ ማስተዋልን አድለን 🙏

  • @user-vc1gg9ht3p
    @user-vc1gg9ht3p ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ፫
    ስለ ቃሉ የቃሉባለቤት ሉእል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን፫
    አቤቱ ጌታ ሆይ ይህንን የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫ ረቡኒ ቃለ በረከትን ያሰማልንአሜን ፫ ✝️

  • @rayatube5831
    @rayatube5831 ปีที่แล้ว +64

    ወንድሜ ሳሙኤል እግዚአብሔር ይባርክህ ድምጽህ መልካም ነው አነባነብህም እጅግ መልካም ነው እባክህ ብዙ ስራበት መጽሀፍን ሁሉ እያነበብክ ለህዝብ አድርስ ለሁለም ሰው መልካም ነው ማየት ለተሳነውም ለሚያየውም ለተማረውም ላልተማረውም ጥሩ ነውና በርታ ወንድሜ ።

    • @chfucuuccyyc2338
      @chfucuuccyyc2338 ปีที่แล้ว +1

      ቃለ ህይወትን ያስማን ወድማችን አሜን

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 ปีที่แล้ว +4

    ማንበብ ለሰለቸ ትውልድ , መጽሐፍ ቅዱስን በማንኛውም ሁኔታ ሆነው ማዳመጥ ያስችላል።
    ከጎኔ ሆኖ እንደሚያነብ ወዳጅ ነህ ❤
    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v ปีที่แล้ว +25

    *_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻
    *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃
    *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾

    • @hiwottsegaye2186
      @hiwottsegaye2186 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @hiwottsegaye2186
      @hiwottsegaye2186 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢🎉😢🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉😢😢🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉😢😢😢😢😢😢🎉😢😢🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉😢😢

  • @user-ih5xj8iv5z
    @user-ih5xj8iv5z ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ትምህርት የሚስተምር ስለሰጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @abilstayihu2058
    @abilstayihu2058 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ጸጋው ይብዛልክ ሁሉን የመጸሀፍ ቅዱሥ ክፍሎች አቅርብልን ቃልህይወት ያሠማልን አሜን

  • @user-xs2qq5ql4z
    @user-xs2qq5ql4z หลายเดือนก่อน +1

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አቢታችን ቃለሂዉትን ያስማልን ✝️❣️✝️ አሜን ❣️ አግዚአብሔር +🛐+ ይመስገን +❣️🛐🛐🛐❣️ አሜን 🙏✝️❣️🛐🛐🛐❣️✝️🙏🔢☑️🙏☑️

  • @majetetube
    @majetetube ปีที่แล้ว +8

    ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያሰማለን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ከፍ ይበልልን

  • @user-vp6gd5do7t
    @user-vp6gd5do7t ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለህይወትን ያሰማልን መህምራችን💒💒💒🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @gosayemesele786
    @gosayemesele786 22 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሄር መዳህኒአለም እየሱስ ክርስቶስ አማኑል ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን።።

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ለውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y ปีที่แล้ว +1

    ፍተፈተ የሆ ተምህረተ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 ปีที่แล้ว +9

    በእውነት ትእግስት ኖሮኝ የሰማሁት ከልቤ ውስጥ የገባ የማይጠገብ የክርስቶስ ለኛ ያለው ፍቅር የሚገርም የሚደንቅ ቃልት የማይገኝለት መግለፅ የማይቻል። ነው ቃለህይወት ያሰማልን። የክርስቶስ ፍቅር በልብችን ይንገስ ምስግናና ክብር ውዳሴ አምኮት። ለአምላካችን ይሁን አሜን!!!

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 5 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏❤ ምምህራችን ጸጋውን ያብዛልዎ አሜን3

  • @julpay9898
    @julpay9898 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትያሰማልንለንስአያብቃልን

  • @addisalem4768
    @addisalem4768 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    ይሄን ቻናል በማወቄ እግዚአብሔር ይመስገን እድለኛ ነኝ እውነት እውነት ደስስስ እያለኝ የምሰማው ክበርልን

  • @leethiopian136
    @leethiopian136 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይደረግልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @astergashaw3046
    @astergashaw3046 ปีที่แล้ว +1

    አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @heruywondafrash7832
    @heruywondafrash7832 หลายเดือนก่อน +6

    እንዴት መታደል ነው። ይህ የዮሐንስ ወንጌል እጅግ ደስ የሚል መንፈሴን የሚያንፅና ነብሴና ልቦናዬን ሃሴት የሚያደርገኝ ነው። በተለይ ለሊት ሲደመጥ።
    ስለተረክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @masial2091
    @masial2091 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @geniyoutube2096
    @geniyoutube2096 ปีที่แล้ว +14

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያድልልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እንዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እኛም ቃሉን ሰምተን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እድናፈራ ልኡል እግዚአብሄር ይርዳን ሰምተን ከመጥፋት ይጠብቀን🙏 ወገኖቼ ለምን ላይክ አናደርግም ግን? ተልካሻ ነገር ቢሆን ስንት ላይክ በነበረው አዳምጠን ላይክ ላይክ እናርግ በእግዚአብሄር ስም 🙏💒

  • @masarratb2407
    @masarratb2407 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እየሱስ ክርስቶስ ይድናል ይታደገል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🦋🦋🦋🦋🦋🦋🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀👈👈👈👈

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia ปีที่แล้ว +11

    የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን ኑርልን።
    ታላቅ ነገር አደረክልን በእውነቱ...
    "በመጀመሪያ ቃል ነበር።

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @bestebeste5137
    @bestebeste5137 7 หลายเดือนก่อน +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር ወንድማችን🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊

  • @mekonenig1331
    @mekonenig1331 4 หลายเดือนก่อน +14

    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን።

  • @zinakiros-pp8fy
    @zinakiros-pp8fy ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን
    ኦሪተ ዘፍጥረት

  • @yemataworkdessalegenworkne4533
    @yemataworkdessalegenworkne4533 ปีที่แล้ว +7

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ም!!!!አቤቱ አምላክ ሆይ አንተ ታላቅ ነህ ዘላለም ክበርልኝ!!!

  • @user-munet
    @user-munet ปีที่แล้ว

    አሜን ምስጋና ለእግዚያብሄር ይህን🙏

  • @user-ib5vr7db5t
    @user-ib5vr7db5t ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meskerememanaye9058
    @meskerememanaye9058 ปีที่แล้ว +13

    መምህሬ እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን በጣም እናመሰግናለን መንፈስን የሚያድስ ትምህርት ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @galxya1162
    @galxya1162 ปีที่แล้ว +4

    ቤተሰቦቼ የተዋህዶ ትምህርት ነዉ

    • @user-qk8br8dq9l
      @user-qk8br8dq9l ปีที่แล้ว

      አዎ እማ የተዋህዶ ነዉ

  • @TomasAssefa-io2pg
    @TomasAssefa-io2pg 10 หลายเดือนก่อน +26

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይባረክ ቀሪ ዘመናችንን እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን

  • @mekdiyekesheromedasfer3201
    @mekdiyekesheromedasfer3201 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይን ሁላችንም ለንስሀ ያብቃን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድልልን አሜን🙇‍♀️🙏

  • @niramkeedas6559
    @niramkeedas6559 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህራች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 ปีที่แล้ว +1

    😘😘😘 እግዚያብሔር ይመስገን

  • @bbbbbbbaaaaaaa3620
    @bbbbbbbaaaaaaa3620 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ መምህራችን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m ปีที่แล้ว +16

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በውነት ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም አይነ ልቦና ያብራልሽ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 ปีที่แล้ว +5

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ!! በእውነት ጥዉም አንደበት ነው ያለዎት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @almazmogos514
    @almazmogos514 ปีที่แล้ว +1

    መምህራቸን ቃልህወት የሰማልን አሜን

  • @user-tx9ej2rm4q
    @user-tx9ej2rm4q ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ጆሮዬ ቃልህ ልቤ ህግህን እዲፈፅም እርዳኝ አሜን መምህር እድሜ ይስጥህ

  • @tigistteshome834
    @tigistteshome834 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራቺን በርሜ በፀጋ ያኑርልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኛም የምንሰማው በልቦናቺን ያሳድርብን አሜን፫🤲🤲🤲🤲😥

  • @rdrdrtrt557
    @rdrdrtrt557 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያስማልን😢

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777 ปีที่แล้ว +7

    ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

    • @danielbeketa6229
      @danielbeketa6229 7 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይስጥልን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

    • @fasualex5746
      @fasualex5746 5 หลายเดือนก่อน

      P😊p😊😊ppp pp😊p😊😊😊😊ppp

  • @tajethiopia
    @tajethiopia ปีที่แล้ว

    ✝በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀን
    የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ
    እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን//
    🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊
    🌿🕊🌿🕊🌿🌿🕊🕊በእውነት
    ለመምህረችን ቃለ
    ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🕊
    🕊🌿🕊🌿🕊 እኛም 🌿🌿የሰማነውን
    በልቦናችን ጽላት ይፃፍልን አሜን አስተዋይ ልቦና
    ያድለን አሜን✝✝🍀🍀🍀🍀
    🍀🍀🍀🍀🍀 የእመቤታችን ፍቅሯ
    ረደኤቷ በረከቷ ይደርብን አማላጂነቷ አይለየን
    አሜን 🤲⛪️⛪️⛪️✝🍃🍃🍃

  • @misayedamis1209
    @misayedamis1209 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲

  • @yordanoserimas5831
    @yordanoserimas5831 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalen be edema ena be xegaw yetebekelen 🙏🙏🙏

  • @kokobegerma4839
    @kokobegerma4839 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን

  • @hilinatube8730
    @hilinatube8730 ปีที่แล้ว +5

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቁጭ ብለን ለማናነብ ጥሩ አቅርቧት ነው

  • @bayecapital1205
    @bayecapital1205 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የወንጌሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን👏👏👏

  • @user-kt3iv8mm1w
    @user-kt3iv8mm1w ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን 🙏💙
    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ 💙
    ዮሐንስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴ በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች።
    ¹² ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
    ¹⁴ ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።
    ¹⁶ እኛ ሁላችን ከሙላቱ ተቀብለን በጸጋ ላይ ጸጋ ተሰጥቶናልና ሕግ በሙሴ ተሰጥቶ ነበርና፤
    ¹⁷ ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ሆነ።
    ¹⁸ መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም፤ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው።
    አሜንንንን 🙏

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን እዴት ደስ ይላል የእግዚያብሄር ቃል ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ አሜን

  • @haregewoinfisseha3681
    @haregewoinfisseha3681 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @wayenwayoutube4673
    @wayenwayoutube4673 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለእኛም ልብ ይስጠን እግዚአብሔር እንድናስተዉል ይርዳን

  • @user-ts8bl1cg3e
    @user-ts8bl1cg3e 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏

    • @meseret8268
      @meseret8268 ปีที่แล้ว

      ቃለሒወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልኝ መምህር

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን የድግል ማረያም ልጂ ይክበር ይመስጌን አሜን አሌሉያ አሜን ኤልሻዳይ አዶናይ የረዬ ይክበር ይመስጌን እኔ አጥያተኛዋን ጎበኝኝ እኳን አደረሳቹህ ለመስቀል በሀል። ተመስጌን

  • @qubeelife602
    @qubeelife602 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ ጌታዬ ልቤን አንድ አድ አድርግ

  • @user-wq9tf5se9h
    @user-wq9tf5se9h ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🥰🥰🥰🥰

  • @user-sq2rb8vt6e
    @user-sq2rb8vt6e ปีที่แล้ว +4

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @birtukanhaileamenamenamen9938
    @birtukanhaileamenamenamen9938 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስግና አሜን አሜን አሜን

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ይቆየን ቃለህይወት ያሰማልን ያሰማን ይጠብቅል ፀጋዉን ያብዛልን፣

  • @sewalemgetaneh7016
    @sewalemgetaneh7016 ปีที่แล้ว

    በውነት ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ወድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @RozeRozee-tq5px
    @RozeRozee-tq5px 11 หลายเดือนก่อน +3

    በሰላም አስጀምሮ ላስጨረሰን ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @HANANHANAN-np1hg
    @HANANHANAN-np1hg ปีที่แล้ว +3

    መምህር በጣም ነው ይምክታትልህ ሁሉንም ወንጌል በታቅርብልን ልቤ እንኳን ቢክፍት 😢 ❤

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤የሰማነወን በልባችን ያሳድርብን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @aynayedingile1945
    @aynayedingile1945 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማህ

  • @kasayanbaw
    @kasayanbaw ปีที่แล้ว +2

    ተመሥገን የኔ ጌታ ቃለሂወት ያሠማልን

  • @user-ld4fu1ls7i
    @user-ld4fu1ls7i ปีที่แล้ว +291

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እባክህ ቀጥል አታቋርጥ ወንጌል እንዲነበብ የምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ላይክ አድርሁ 🕯️✝️🕯️🕯️🕯️🕯️

  • @zemaretigenettashome
    @zemaretigenettashome ปีที่แล้ว +3

    Ameeen Ameeen Ameeen qali hywotin yasemalin memher ⛪⛪

  • @eliltaassefa5142
    @eliltaassefa5142 ปีที่แล้ว +5

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጸጋ ያብዛልን Amen ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @emuyehanisis1563
    @emuyehanisis1563 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏ይቀጥል

  • @MimiMimi-ds1nu
    @MimiMimi-ds1nu ปีที่แล้ว +1

    Memihir zemenih yetebareke yihun amen

  • @user-kp5es4uo9z
    @user-kp5es4uo9z ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes521 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏

  • @mimidegu243
    @mimidegu243 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ስላሰኘኸኝ አመሰግናለሁ ህያው አምላክን ስለምታገለግለው እርሱ ይበልጥ ይክበርብህ ወንድሜ ❤❤❤

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን🙏
    የሐዋርያ አባታችን ወንጌላዊ ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ በረከቱ ይደርብን .በጸሎቱ ይማረን 🥀🌹🌺🙏🌿🌺🌹🥀🙏🥀🌹🌺🌿🙏

  • @konjoisma6880
    @konjoisma6880 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @belay5969
    @belay5969 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህርቸነ🙏🙏🙏💖💖በረተ

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ መምህር

  • @rozkuwait9307
    @rozkuwait9307 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን ጸጋ ያድልኝ ቃሉን እንድሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ለእኔ ሲል ለታረደው በግ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ብሩክ ይሁንጨአሜን ። ጌታ ሆይ ወደ ማን እኔዳለን አንተ የሂወት ቃል አለክ አሜን 💟💟💟💟💟🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-kp5es4uo9z
    @user-kp5es4uo9z ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @fggh6526
    @fggh6526 9 หลายเดือนก่อน +4

    አብዮቱ አምላካችን እደቸርነትህ ይቅር በለን 😢😢

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c ปีที่แล้ว +2

    መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @AsffAsam-sv5kw
    @AsffAsam-sv5kw 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እዉነትኛ የእግዚአብሔር አበት🙏🙏🎵🎤💔

  • @aregahegngashaw5010
    @aregahegngashaw5010 ปีที่แล้ว +2

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሳሙኤል

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 6 วันที่ผ่านมา +1

    Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nigistiwelegbrel2353
    @nigistiwelegbrel2353 ปีที่แล้ว +4

    አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልንመምህራችን

  • @bb1bb429
    @bb1bb429 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜንአሜን እግዚአብሄር አምላክ ቃለህ ወትያሰማልን መ ምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c 10 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-xc7lm2jr9c
    @user-xc7lm2jr9c ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ሂውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን 🤲🤲🤲🤲🤲🕊️

  • @ariamsalem7473
    @ariamsalem7473 ปีที่แล้ว +17

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልን