Ethiopia :- ታህሳስ ገብርኤል ለምን ይከበራል ? | ታህሳስ 19 | tahisas 19 | kidus gebri'el | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 229

  • @yonastube
    @yonastube  ปีที่แล้ว +23

    አዲሱን ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    youtube.com/@yonasmedia16
    👆👆👆👆👆👆👆👆

  • @gjhwwjr9159
    @gjhwwjr9159 ปีที่แล้ว +9

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ዋስ ጠበቃዬ ጭንቀትና መከራን አርቀህ ሰላምን አብስረን አሜን ♥♥♥♥🙏🙏🙏

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 ปีที่แล้ว +1

    አሜን❤ አሜን❤አሜን ❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን በያለንበት ጥበቃው አይለየን ለደጁ ያብቃን 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን💒💒💒💒🌷🌷🌷

  • @AlalaLulu-co2pq
    @AlalaLulu-co2pq ปีที่แล้ว +7

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቅዱስ ገብርኤል ከምፈራዉ ነገረ ሁሉ አንተ ጠብቀኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @biruktenkir3855
    @biruktenkir3855 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቅዱስ ገብርኤል ክብሩ ይስፋ ፀጋው አይጉአደል 🙏🙏🙏

  • @MubarekTad
    @MubarekTad ปีที่แล้ว

    የቅዱስ ሚካኤል ክብር ከሁሉም ይበልጣል❤

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش 17 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል የኔ አባቴ ንጉሴ መመኪያዬ ቅዱስ ገብርኤል በረከት አይለዬን ይደርብን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንንን

  • @nodthil6934
    @nodthil6934 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ሊቀ መላእኩ ቅዱሥ ገብርኤል አባቴ ቤተሠቦቼን ጠብቅልኝ ሥደተኛ እህታችሁ ነኝ በፀሎታችሁ አሥቡኝ ወለተ ሠማዊት እያላችሁ

  • @eyachew-f7x
    @eyachew-f7x ปีที่แล้ว +4

    አሜን (3) ቃለህይወት ያሰማልን የመላዓከ ቅዱስ ገብርኤል ምልጃው በረከቱ አይለየን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ❤🙏

  • @anaana-gm9bp
    @anaana-gm9bp ปีที่แล้ว +24

    ,አባቴ.ቅዱስ.ገብርኤል.ፈጥኖደራሸ.በጭቀታ.❤❤

  • @WasaniMorgeta-zl2oi
    @WasaniMorgeta-zl2oi ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቅዱስ ገብርኤል በምልጃው ይጠብቀን 💚💛❤️🤲🤲🤲🙏

    • @YetnebershHailu
      @YetnebershHailu ปีที่แล้ว

      አሜን(3)ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi 17 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን መምህራቹን ቃለሂወትን ያሰማልን የቅድስ ገብረዔል አማላጂነት አይለየን አሜን 🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤

  • @jehdheidjdie887
    @jehdheidjdie887 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ
    እለምንሀለሁ ለንስሀ ሞት አብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @enuyemareyamelij5766
    @enuyemareyamelij5766 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና በጸጋ ያቆይልን አሜን

  • @UfIfug-u6k
    @UfIfug-u6k 15 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤ቅዱስ ገብርኤል ኣባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gdamdan
    @gdamdan ปีที่แล้ว +2

    ቅዱስ ገብርኤል ከክፉነገር ይጠብቀን እኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-ef4fw6mt3h
    @user-ef4fw6mt3h 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያስማልን መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን የቅዱስ ገብርኤል ምልጃም አይለየን 🤲

  • @raselmrr539
    @raselmrr539 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር 🎉🎉🎉🎉🎉እኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 16 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱን ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ ያድልልን

  • @akliluabraraw4594
    @akliluabraraw4594 ปีที่แล้ว +2

    አሜን(3)እንኳን ለገናናው መላክ ለራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክበር በዓል አደረሳችሁ

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    ገብርኤል አባቴ አንተ ጠብቀን 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @عيدروسع
    @عيدروسع 15 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ኣሜን\\3\\🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 ปีที่แล้ว

    አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ፈጥኖ ደራሽ ዋስ ጠበቃዬ አንተ ከጭንቀት ከመክራ አውጣኝ አሜን 🙏🏽

  • @YeshiGetahun-o5b
    @YeshiGetahun-o5b 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን,አሜን,,እሜን,እግዚ,,አብሔረ,,ይመሰገን,ቃለ,,መላከትን,,ያሰማልን,,እደሜ,,ጤናውን,,ይሰጥለን,,,,መምህራችን

  • @muluhabtom1512
    @muluhabtom1512 ปีที่แล้ว

    አባቴ ቅዱሰ ገብረኤል አገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏

  • @mimikonjo4069
    @mimikonjo4069 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ገብርኤል ረድኤት በረከት አይለየን

  • @MeazaTegegn
    @MeazaTegegn ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
    የቅዱስ ገብርኤል ምልጃ ጥበቃው ከሁላችን ከህዝበ ክርስቴኖች ጋር ፀንቶ ይኑር አሜን🙏

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን አሜን የቅዱስ ገብርኤል በርካታ ጸሎቴች የደርብን አሜን ❤❤❤ እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን

  • @almasaboobacker5934
    @almasaboobacker5934 ปีที่แล้ว

    ገብረኤል አባቴ ፉጥነህ ዱረሥልኝ ከጭቀቴ አድነኝ አሜንንንን❤️❤️🤲🤲🎤🌾🎤

  • @dersosisay8838
    @dersosisay8838 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅን ቅዱስ ገብርኤል ከእቶን እሳት ይጠብቀን

  • @meskeremteshome7588
    @meskeremteshome7588 ปีที่แล้ว +3

    kalehiwotin yasemakin memihir inkuwan aderesot

  • @Rየራያዋ
    @Rየራያዋ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    👏👏👏🥰🥰🥰
    ቃል ህይወት ያሰማልን
    ረደኤት በረከታችሁ አይለየን😢

  • @henokwube
    @henokwube ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ሊቀመላኩ ቅዱሰ ገብርኤል አንተጠብቀን አሜን

  • @egezabehir
    @egezabehir ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የቅዱስ ገብርኤል ረዴት በረከቱ ምልጃው ከሁላችን እዝበ ክርስቲያንጋ ይሁን ለመምህራችን ቃለ ሒህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ እግዚአብሔር

  • @GaytyLl
    @GaytyLl ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ ቃለሒወትያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @yabsera-lc2pj
    @yabsera-lc2pj ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አብሳርዉ መላክ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ጥበቃህ አይለየን 😢

  • @MekdesTesfaw
    @MekdesTesfaw ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን ገናናው መላክ ቅዱስ ገብርኤል አባቼ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይታደግልን

  • @MulatuHabte
    @MulatuHabte ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ለቤቱ ያብቃን

  • @መቅደስ-ደ1መ
    @መቅደስ-ደ1መ ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @Meysaw12
    @Meysaw12 ปีที่แล้ว

    እንካን:ለገናናው:አብሳሪ:መላክ:ቅዱስ: ገብርኤል: በአል:አደረሰን:አሜን!!!!

  • @wionshet7049
    @wionshet7049 ปีที่แล้ว

    ቁስ ገብርኤል ቀለ ሕይወት የሰማህ።

  • @GhfHhg-pj1mw
    @GhfHhg-pj1mw ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰቹ አደረሰን አሜን ያሰባቹ ሁሉ የሳባቹ ያሳካላቹ አሜን

  • @yohanisyedinglmaryamlig
    @yohanisyedinglmaryamlig 18 วันที่ผ่านมา

    አሜን(3) በረከታቸው ይደርብን

  • @FrataMm
    @FrataMm ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኖ❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc ปีที่แล้ว

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ምመህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን። አሜን እኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳደርብን አሜን

  • @erbikanfalta
    @erbikanfalta ปีที่แล้ว

    አሜን መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @gjhwwjr9159
    @gjhwwjr9159 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @sabachala60
    @sabachala60 ปีที่แล้ว +1

    መላኩ ቅድሰ ገብርሄል አባቴ❤❤❤

  • @HaerrtMohd
    @HaerrtMohd ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰን ቅድሱ ግብርል አባተይ ይጠብቀን

  • @MesekeremTega
    @MesekeremTega 18 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን።

  • @emebetbet5887
    @emebetbet5887 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቅዱስ ገብርኤ አገራቸንን ሰላም ያድርግልን

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረስን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @sofiasar8403
    @sofiasar8403 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያመት ሰው ይበለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @SofiyaAes
    @SofiyaAes ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄርይመስገንክቡርመምህራችንአሜን/3/እንኳንአብሮአደረሠንሀያሉቅዱስገብረኤልእረደቱበረከቱከሁላችንጋይሁንከመጥፎነገርበክንፎቹይከልለን

  • @3124aa
    @3124aa ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
    የድንግል አብሳሪ ገናናው ቅዱስ ገብርኤል ምልጃ ተራዳይነቱ አይለየን አሜን

  • @sarahsarah4277
    @sarahsarah4277 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃለሂዎት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @LemlemYeMareyamlij
    @LemlemYeMareyamlij ปีที่แล้ว +1

    አሜን🙏♥️
    አሜን🙏♥️
    አሜን🙏♥️
    ዮኒዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ውድ ወንድማችን ያንተ ትምህርቶችን ስሠማ ነፍሴ ዴስስ ትሠኛለች ልቤም ይረሠርሳል ብዙ የማላውቃቸውን ትምህርቶች በአን አውቄ አለሁ

    • @yonastube
      @yonastube  ปีที่แล้ว

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @በእምነትበእምነት-ቸ9ዸ
    @በእምነትበእምነት-ቸ9ዸ ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ቃለ ህይዎት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeishieYeshie
    @YeishieYeshie ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-የ8ቸ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-የ8ቸ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lalailalai6952
    @lalailalai6952 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ

  • @hanna4751
    @hanna4751 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን

  • @ወለተማርያም-ቘ3ፐ
    @ወለተማርያም-ቘ3ፐ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እንኳንለአባቴ ቀን በሠላም በጤና አደረሰን

  • @አማዐኔ
    @አማዐኔ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏

  • @RehabHmdan
    @RehabHmdan ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንን❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቃለ ሂወትያሠማልን

  • @AlmiAlmi-v8t
    @AlmiAlmi-v8t ปีที่แล้ว

    ቃለህውት ያሰማልን ገረኤል እረዴት በረከት ያሳድረብን

  • @memohmo4116
    @memohmo4116 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AaA-y1f9f
    @AaA-y1f9f 16 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💖💖💖💖💒💖💖💖💖💖🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌸🌸🌸🌸🌿🌿🌿🌿🌿

  • @sameerasweett2581
    @sameerasweett2581 ปีที่แล้ว

    ዋስ ጠበቃየ አባቴ አብሳሪው 🙏🙏🙏

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያማልን መምህራችን እግዚአብሔሮ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @MAHELETYemane
    @MAHELETYemane ปีที่แล้ว

    አሜን!! ቃለህይወት ያሰማልን አመት ከአመት ያድርሰን!!

  • @sos1388
    @sos1388 ปีที่แล้ว

    አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡

  • @Sofia123-z4p
    @Sofia123-z4p ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ገብርኤል ሠላም እልሀለሁ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @aziቲ
    @aziቲ ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን !መምህር የአገልግሎት ዘመነዎ የተባረከ ይሁን 💚🥰

  • @lemilememitiku
    @lemilememitiku ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሕን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏✝️❤️

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በዉነት እናመሰግናለን 🙏

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ
    @አቢነኝየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ ⛪❤🇨🇬🙏 ለቅዱስ ገብርኤል ያመት ሰው ይበለን ⛪❤🇨🇬🙏

  • @ቅድስትነኝየመሲሁልጅ
    @ቅድስትነኝየመሲሁልጅ ปีที่แล้ว +1

    አባቴ

  • @destadaba3524
    @destadaba3524 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen wedmachin kelehiwot yasemaln 💚💚💚

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +1

    አሜን❤ አሜን❤አሜን❤
    🙏🙏🙏🙏

  • @genilovegeni4819
    @genilovegeni4819 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር !

  • @tigisttesfaye4616
    @tigisttesfaye4616 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ቅል ሕይወት ያሰማልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @SolomonAbuye
    @SolomonAbuye ปีที่แล้ว

    እኳን ለቅድስ ገብርኤል በሰላም አደረሰን። ላገራችን ሰላሙንና ምህረቱን ያምጣልን ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ።

  • @ተስፋየማርያምልጅ-ጰ4ኀ
    @ተስፋየማርያምልጅ-ጰ4ኀ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ያረዝምልን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድረልን ቅዱሥ ገብርኤል ያመት ሠው ይበለን አሜን፡፡

  • @DanielWalle-s4b
    @DanielWalle-s4b 17 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን?

  • @hannashake6792
    @hannashake6792 ปีที่แล้ว

    Amen bereketi yideribun yeselesitun dekikin eminet yisten melaku gebiriel

  • @عنرعلي-ث3ر
    @عنرعلي-ث3ر ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአበሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃ አማላጅነቱ አይለየን

  • @ትጂዩቱብ
    @ትጂዩቱብ ปีที่แล้ว

    መላኩ ገብሬኤል አተውድርስልኝ

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @gaulTesfneh
    @gaulTesfneh 17 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @tinamarta5166
    @tinamarta5166 ปีที่แล้ว

    አሜንቃህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን የክርስቶስ ቤተሰቦች✝️🙏♥️♥️♥️#ፈጥኖ_ደራሹ_መለአኩ_ቅዱስ_ገብርኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን አሜን፫🤲🤲🤲🌷♥️♥️♥️ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🍀🍀🍀♥️♥️♥️

  • @ZewedituKassie
    @ZewedituKassie ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ritaafework9432
    @ritaafework9432 ปีที่แล้ว

    👏👏👏አሜን አሜን አሜን 👏👏👏እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን 🌾🌾🌾💐💐💐🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌺🌺🌺

  • @lililili2835
    @lililili2835 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Tewahdo1921
    @Tewahdo1921 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን ❤❤❤

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት ปีที่แล้ว

    ሊቀ መለአኩ ቅዱሥ ገብረኤል አባቴ እኳን ለዚች ቀን አደረሰን አደረሣችሁ መልካም በአል አባቴ ፈጥኖ ደራሼ❤❤❤

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤