ራሔል ጌቱ ሕዝቡን ከመቀመጫው አስነሳችው፦ ወርቅ ዘፈን፣ ወርቅ ድምፅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 86

  • @seyfedinmohammed4046
    @seyfedinmohammed4046 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጉበዝ ነሽ በርቺ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 หลายเดือนก่อน +9

    አቤት ጋሽጥላሁን አልሞትክም ራሄልዬ እወድሻለሁ አቤት የባህል ልብስ ብትለብሽ እንዴት ምርጥ ነበር የጋሽጥላሁን ስራ ስትሰሪ🙏

  • @metemengestu4171
    @metemengestu4171 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላሚኖን በዚህ አጋጣሚ በማየቴ ደስ ብሎኛል ።

  • @GenetAbate-ed7gh
    @GenetAbate-ed7gh หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ቆንጆ ድምፅ አላት.❤

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ ሁሉ ነገር በሐገር ነዉ

  • @AmbachewAmbish
    @AmbachewAmbish หลายเดือนก่อน +3

    ግሩም ተሰጥዖ ነው።

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 2 หลายเดือนก่อน +4

    ABSOLUTELY BEAUTIFUL GIFTED BY GOD BLESS YOU YOUNG LADY 💚 💛 ❤️ 🌹 TALENTED EVER ❤️ 💖 💚💛❤️🙏🙏👍👍🌹

  • @seeye
    @seeye 2 หลายเดือนก่อน +6

    From comments following her performance, I learned that we are too rude and selfish to acknowledge others peoples efforts.
    In other societies, people used to admire and encourage wiz comments for such growing celebs.
    we didn't pay anything. Let us have positive looks for others. guys.
    She is one of the bravest young female singers.
    Don't be stingy my people

    • @mizlalisaac6369
      @mizlalisaac6369 หลายเดือนก่อน

      I am not sure she is boring.

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 2 หลายเดือนก่อน +5

    Gobez rahel

  • @addisayen8086
    @addisayen8086 2 หลายเดือนก่อน +68

    እንኳን ህዝቡ ራሄልም አልተነሳቸ 😂

    • @YitbarekGurba
      @YitbarekGurba 2 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😧

    • @kukutilove
      @kukutilove 2 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል​@@YitbarekGurba

    • @tibebu9117
      @tibebu9117 2 หลายเดือนก่อน

      አላዋቂ ስው ለትችት ይሮጣል እኔ ብሆን በርቱ እንጂ ትችት የደንቆሮ ስው ተግባር ነው

    • @Danielasham
      @Danielasham 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂

    • @verygoodaaa9049
      @verygoodaaa9049 2 หลายเดือนก่อน +2

      You right 😂😂😂😂😂

  • @Tesfay-k8d
    @Tesfay-k8d หลายเดือนก่อน +3

    እራኤል እባክሺ አንዴ እንድዘፍን እርጂኝ

  • @ChanpyenChabarln
    @ChanpyenChabarln หลายเดือนก่อน

    Don selamenooooooooooo his a king

  • @MollaAyele
    @MollaAyele หลายเดือนก่อน +2

    አለባበስ፡አስተካክሉ፡አርቲስቶች፡፡

  • @tibebu9117
    @tibebu9117 2 หลายเดือนก่อน +10

    እች አርቲስት ትልቅና ክብር የሚግባት ነች እግዝአብሄር ካከበረሽ ስው ምን ሊሆንሽ በርቺ ገና ትልቅ ትሆኛለሽ!!

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 2 หลายเดือนก่อน +3

    የገረመኝ የራሷን ዘፈን አልመዝፈኗ

  • @sadamawol2262
    @sadamawol2262 2 หลายเดือนก่อน +1

    SALAMINO

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ ስትል❤

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 2 หลายเดือนก่อน +16

    እባካችሁ ሴት አርቲስቶቻችን የወንድ ዘፈን አትዝፈኑ ለወንድ አርቲስቶቻችን ክብር ስጡ በተለይ የጥላሁንን ዘፈን በሴቶች ባይዘፈን እመርጣለሁ ምክንያቱም ዛሬ ለሚያድጉ ሕጻናት ጥላሁንን እረስተው ራሔል የዘፈነችው የተባለ ይዘፈናል ስለዚህ ይቅርባችሁ

    • @Zionfree
      @Zionfree 2 หลายเดือนก่อน +4

      ምን ይላል ይሄ? ኮሜንት አታርግ ይቅርብህ

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 2 หลายเดือนก่อน +2

      አንተ የመሠለሕን ተናገር እሱም የመሠለውን ይናገር comment አትሰጥ አይባልም ያለመሰማማት መብትህ ነው

    • @YonasTeklu-t6h
      @YonasTeklu-t6h 2 หลายเดือนก่อน

      ጅል😂

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 2 หลายเดือนก่อน

      @@YonasTeklu-t6h ምንም ጅልነት የለውም

    • @YonasTeklu-t6h
      @YonasTeklu-t6h 2 หลายเดือนก่อน

      @@siwadedumelyayet474 የጅል አራጋቢ🤣

  • @solomonduressa3087
    @solomonduressa3087 หลายเดือนก่อน +2

    Rahel nice try to sing other artists song, but let us not try to do Tilahun Gesses’s it doesn’t sound as good as other men Artists.

  • @ketiretta2883
    @ketiretta2883 หลายเดือนก่อน

    ምን ማለት ነው ልሴት በወንድ የትዝፍንን ዘፈኖች በሴትአንድበት ለሴት መዝፍን???
    እጅግ እስቀይምና በጥበበኞቹ በነጥልህን ግሰሰ የተዘፍኑትን ድንቅ ሥራዎች ማርክስና ማዋርድ ነው.,

  • @ahaduhome
    @ahaduhome 2 หลายเดือนก่อน +3

    ለሴት የተዘፈነን ሴተ ስተዘፍነው መልኩን ያጣል።

  • @FikerSelam-wz9fn
    @FikerSelam-wz9fn หลายเดือนก่อน

    👌👌👌👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebetilahun4545
    @abebetilahun4545 2 หลายเดือนก่อน +10

    ሆ ሕዝቡኮ አልተነሳም ለምን ትቀዳዳላችሁ

    • @yeworkuhadegefa9551
      @yeworkuhadegefa9551 2 หลายเดือนก่อน

      ራሷም ቁጭ ብላ ደብዝዛ ነበር

  • @قاسمصالح-ف3ح
    @قاسمصالح-ف3ح 2 หลายเดือนก่อน

    andnanasen erakutesen bthajy aysalesem

  • @AlemAbreha-d4v
    @AlemAbreha-d4v 2 หลายเดือนก่อน +1

    Gura becha hezbu enkwan bswea zafan lensa😂😂 zageeee yaswe zafan tablashalch

  • @abcdabcd5059
    @abcdabcd5059 2 หลายเดือนก่อน

    Wereyam

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 หลายเดือนก่อน

    DNQ NEAW!!!!

  • @muke614
    @muke614 หลายเดือนก่อน

    እንደ ልቤ አልሆነልኝም አላለችም የተጋበዝሽው እኮ ስኬታማዎች ሽልማት ላይ መሰለኝ ወይስ ያንቺውን ጉዳይ እያንዘባዘብሽ ይሆን?

  • @lidetdesu-sq4by
    @lidetdesu-sq4by 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴ የመች ነው

  • @mulutsegaye3592
    @mulutsegaye3592 2 หลายเดือนก่อน +2

    ,እርቃንሽን ባትሆኝ የዘፈንሽ አይመስልሽም ?

  • @قاسمصالح-ف3ح
    @قاسمصالح-ف3ح 2 หลายเดือนก่อน

    yewnd zefanocn zefen atacmalkut ebakach

  • @tibebuasrat8901
    @tibebuasrat8901 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጉራ ብቻ!!!

  • @sammyblack6880
    @sammyblack6880 หลายเดือนก่อน

    እረ ወንድም ሰላም ከታፊ አደረጉህ ወይ በጣም ያማል ደግሞ ክብር ለተመልካች አትሰጥም ከየት አመጣችሁዋት ዘፈኖቿ ሁሉ የወንድ ናቸው ድሮ boyfriend ያሠማትን እያስታወሰች ትደበርባችሁዋለች እረ በቃሽ የኔ ቆርቆሮ

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 2 หลายเดือนก่อน +3

    ከኢትዮጵያ ድረሥ sponsor አርገው ያመጡሸ የጥላሁንን ሞናሊዛዬን እነድዘፍኚ ነው? ምንድነው አለባበሰሸ በጌታ ? ሠልጥነናን ነው? አሪፍ ድምፅ ሱላለኝ ምኑም አይሉም ነው ምንድነው? ይታያችሁ የሚጅቡሸ በጣም የተከበሩ ምርጥ ሙዚቀኞች ሠላሚኖም ዳኒም ባልሣሣት ንግሰቲቱም አሱቱ አለች አነሱ ፊት ደግሞ ቁጭ ብለሻል።ይሄ አጨብጫቢ ህዝብ ዝም ቢልሸ i will voice my opinion .it's extremely disrespectful .ነፃነት መለስ ሐመልማል አባተ አሰቴር አወቀ በዛ ወርቅ አሰፋው ከሮሀ አዋልያሰ ከዳዲሞሰ band ጋር ሠርተዋል ግን ፍፁም እነደዚሕ ለብሰው መድረክ ላይ እንደዚሕ ለብሠው አልቀረቡም።

    • @FreWassie
      @FreWassie 2 หลายเดือนก่อน

      U rught ,first place she deserve not for this place... music Industrie corrupted, one blacknwomen who arrange music , n etc near to her.

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew 2 หลายเดือนก่อน +6

    ለእኔ ነው ዳይፕር የከበደው ህፃን የመሰለችኝ😅😅😅

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 2 หลายเดือนก่อน

      ማፈሪያ ነች ።

    • @sisaykelkay2395
      @sisaykelkay2395 2 หลายเดือนก่อน +1

      እቤት ፡ ቀናት !!!!!

    • @solomonduressa3087
      @solomonduressa3087 หลายเดือนก่อน

      Let us be positive when we do comment, always constructive feedback is much healthier and will help our artists and not discourage them.

  • @GoryAdm-t1e
    @GoryAdm-t1e 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wawwwwwww🎉

  • @abebategegne4439
    @abebategegne4439 2 หลายเดือนก่อน

    Betafre menalbet

  • @muke614
    @muke614 หลายเดือนก่อน

    ድንቄም ከመቀመጫ አስነሳች የንጉሱን ሙዚቃ ባታለዝኝበት ኤዲያ

  • @TesemaAlemu-v5k
    @TesemaAlemu-v5k หลายเดือนก่อน +1

    ሰንኬሎ አፍ እየሠከራችሁ እየመረቀናችሁ የትልቅ ሠው ዘፈን አታበላሹ ቀፋፍ

  • @shifferawhajito3929
    @shifferawhajito3929 2 หลายเดือนก่อน +4

    STOP !!
    set honesh leset tizefignalesh. akumi /!!

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 หลายเดือนก่อน

    Set le set yemizefnibet zemen = Lesbian😅😅

  • @yonaswgeberiel8223
    @yonaswgeberiel8223 หลายเดือนก่อน

    የሚያምርብሽን እወቂ

  • @BA-qr9uh
    @BA-qr9uh 2 หลายเดือนก่อน +2

    እረ አትፎግሩን ራሄል ኢትዮጵያዬን ስቱዲዮ ከተጫወተች በሁዋላ ስቴጅ ላይ ቻሌንጅድ እንደህነች ነው whatever wrong title you gave it! ስቴጅ ድምፅዋ ትንሽ ሻል ብሎታል ግን የወንድ ዘፈን ፆታ አለመቀየሩም ይገርማል:: Kudos to the legendary musicians.

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 หลายเดือนก่อน

    too much kilasse..

  • @እናትዬአናጺዋ
    @እናትዬአናጺዋ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቆይ ግን ምን የሚባል ድንቁርና ነው ሴት ለሴት የምትዘፍነው ።ሲጀመር ምንም አላማረብሽም ።በሌሎች ስራዎችሽ አድናቂሽ ነኝ ግን እንደ ፍናፍንት የሴት ዘፈን ግን አትጨማለቂ።

    • @YonasTeklu-t6h
      @YonasTeklu-t6h 2 หลายเดือนก่อน

      ቆሻሻ አይምሮሽን ይዘሽ መንደርሽ ቁጭ በይ ይሄ አርት ቦታ ነው

    • @selamlehulu2055
      @selamlehulu2055 2 หลายเดือนก่อน

      ሀገሬ ናፈቅሽኝ ነው ያለችው

  • @ketiretta2883
    @ketiretta2883 หลายเดือนก่อน

    ምን ማለት ነው ልሴት በወንድ የትዝፍንን ዘፈኖች በሴትአንድበት ለሴት መዝፍን???
    እጅግ እስቀይምና በጥበበኞቹ በነጥልህን ግሰሰ የተዘፍኑትን ድንቅ ሥራዎች ማርክስና ማዋርድ ነው.,