የትዝታዬ እናት - የክብር ዶ/ር ጥላሁን ገሰሰ ሙዚቃ በራሄል ተሬሳ _ NBC ታለንት ሾው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 101

  • @yohansayalew2840
    @yohansayalew2840 4 หลายเดือนก่อน +2

    ባንቺ ስራ ተደምሜ ሳልጨርስ ደግሞ የባንዱ wow!!!!!

  • @YaredGetachew-rj8fr
    @YaredGetachew-rj8fr 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው በጣም ልዩ ኮንሰርት ነው የውድድር አይደለም ፕሮግራም መሪዎች ዳኞች ባንዱ ስሜታችሁ ልዩ ነበአ

  • @Haylujano
    @Haylujano 7 หลายเดือนก่อน +16

    ይሄን የጋሼ ጥላሁን ከባድ ስራ ያውም በሴት በዚ ደረጃ ሲዘፈን ሰምቼ አላቅም የሚገርም ነው 👏👏👏👏👏👏👏

    • @dmx3674
      @dmx3674 7 หลายเดือนก่อน +3

      ልጅታ ለሴት ጓደኛዋ ነው የዘፈነችው ሌዝቢያን ናት ! ግብረ ሶዶሚያን ናችው ይሄን ቻናል በገንዘብ የሚረዱት ።

    • @melber7957
      @melber7957 7 หลายเดือนก่อน

      ​Really???? Ye Abatwa sem Teresa selone kenat angebegebachew?? ​@@dmx3674

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@dmx3674👃

    • @ዳዳ
      @ዳዳ 2 หลายเดือนก่อน

      @@dmx3674 ደደብ ዜጋ ዘፈኑ ለእናት ሀይሆናል እራስህን/ሽን መፈተሸ ይሄኔ የባሰ ነው ያንተ/ች

  • @bbtbekele2294
    @bbtbekele2294 3 วันที่ผ่านมา

    Good performance with lovely melody.......you can.!!

  • @fifinon2380
    @fifinon2380 7 หลายเดือนก่อน +9

    ጎበዝ ሪታ

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 7 หลายเดือนก่อน +9

    የሚወደድና በጣም የሚደነቅ ዘፈን ነው የመረጥሽው ለዛውም የጋሼ ጥላሑን ዘፈን በጣም ይከብዳል ግን ጐበዝ ነሽ መዝፈንሽ በጣም ጐበዝ እድናቂሽ ነኝ❤

  • @eliasgebreyes5102
    @eliasgebreyes5102 7 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም የሚገርም ችሎታ ነው። የራሷን ዘፈን እውጥታ ለመስማት ጓጉቻለሁ።

  • @weineshethaileselassie9359
    @weineshethaileselassie9359 7 หลายเดือนก่อน +3

    በራስሽ ቅላፄ ነው የተጫወትሽው በጣም ጎበዝ የምትደነቂ ነሽ በርቺ
    👍💐

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 7 หลายเดือนก่อน +9

    አስደናቂ ፐርፎርማንስ!!!
    ራሄል ተሬሳ በፋና ላምሮት ከነበራት ብቃት በተሻለ ሁኔታ በሚገባ ተዘጋጅታ ነው ለውድድር የቀረበችው።
    ብራቮ ሪች!!!

    • @dmx3674
      @dmx3674 7 หลายเดือนก่อน

      ራሄል ሌዝቢያን ናት !

    • @sem3945
      @sem3945 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@dmx3674 ኝኝኝኝኝኝኝ !

  • @semerehabte5738
    @semerehabte5738 25 วันที่ผ่านมา

    She's amazing

  • @aelafyfru2513
    @aelafyfru2513 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ናት

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 2 หลายเดือนก่อน +1

    My Goodness! The girl who songs Tilahun Gessaes is also did very good . Amazing new generation!!!

  • @solomonWondimu-uh5ye
    @solomonWondimu-uh5ye 7 หลายเดือนก่อน +4

    የእውነት ጀግና ነሽ

  • @dabaroba1829
    @dabaroba1829 7 หลายเดือนก่อน +9

    Great performance rich and all members of the band

  • @rahmamohammad8976
    @rahmamohammad8976 7 หลายเดือนก่อน +7

    ❤❤❤❤❤ rahal betam gobez nese gen hula kebab zefen atmerece ebakese

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይመቻችሑ ኢትዮጽያዊያን ጥልሑን ገሠሠ እናትም አባትም ነው ለኪነ ጥበብ አይሮፕላን መጣ እየገስገስ በዘፈን አንደኛ ጥላሑን ገሠሠ የኢትዮጵያ ነፍሱን ይማርልን 😢።

  • @גחקסיעשרים
    @גחקסיעשרים 7 หลายเดือนก่อน +2

    የሙዚቃው ንጉሥ ጥላሁን ገሠሠ ነብሰ ይማር

  • @JossiRasta
    @JossiRasta 5 หลายเดือนก่อน

    ሪቾ. አንደኛ

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 7 หลายเดือนก่อน +4

    ያምራል በጣም

  • @EdosaTeka
    @EdosaTeka 7 หลายเดือนก่อน +3

    አንደኛ ነሽ

  • @senaittefera1385
    @senaittefera1385 7 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ቆንጆ በርቺ

  • @habtamubedasa6488
    @habtamubedasa6488 7 หลายเดือนก่อน +5

    Gerami liji nat betam arif adiriga new ye serachiwu beza lay confidensuwa.

  • @Justadumbkid-wl2je
    @Justadumbkid-wl2je 7 หลายเดือนก่อน +4

    what a talentrd girl

  • @janohoytube3794
    @janohoytube3794 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ቅንጆ በርች አይዞሽ ብራቮ::

  • @SamrawitBehaylu-mr1mh
    @SamrawitBehaylu-mr1mh 7 หลายเดือนก่อน +3

    Hulum yamrebishal egdi yewdum yesetum mnenm madreg ayichalm egdii❤❤❤❤

  • @wesenyelehtesfaye3472
    @wesenyelehtesfaye3472 7 หลายเดือนก่อน +3

    Betam Techeyalesh 🔥

  • @efratajo434
    @efratajo434 7 หลายเดือนก่อน +4

    Wow lene andega nat

  • @Askutezu1977
    @Askutezu1977 7 หลายเดือนก่อน +11

    ለወንድ አርገሽ ብትዘፊኝ
    ሆኖም ጥሩ ተጫዉተሻልና በርቺ።

  • @dejed9804
    @dejed9804 7 หลายเดือนก่อน +4

    Bravo!! Keep it up.

  • @MaryamTubee
    @MaryamTubee 7 หลายเดือนก่อน +4

    she is so cute and beautiful!!

  • @tsegawtafa-ll5we
    @tsegawtafa-ll5we 4 หลายเดือนก่อน

    በርች ድምጽ ወደ ጎጃምኛ ይሄዳል አስቴር ጎንደር ናት!

  • @gebregziabherbetaki4784
    @gebregziabherbetaki4784 7 หลายเดือนก่อน +3

    It is the best

  • @luelabay833
    @luelabay833 7 หลายเดือนก่อน +2

    I love it!!!!
    Yekeniyeley

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 3 หลายเดือนก่อน

    አንቺ ጎበዝ ድምፅሽ አንደኛ ኮንፊደንስ አንደኛ መልክሽ ቅጥነትሽ ለውበትሽ ዋና አስተዋፆ እንዳረገልሽ ስነግርሽ ምን ትይኝ ይሆን ?

  • @MaplangaLuxolo
    @MaplangaLuxolo 7 หลายเดือนก่อน +3

    She can sing you best preformance

  • @addisutadesse7130
    @addisutadesse7130 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሪች፡ትችላለች!!!

  • @asfawdegefu6175
    @asfawdegefu6175 6 หลายเดือนก่อน

    Talented and promising❤

  • @habtemariammekebeb1946
    @habtemariammekebeb1946 6 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ስራ በርች

  • @nazarettesfalem4693
    @nazarettesfalem4693 3 หลายเดือนก่อน

    Very nice❤

  • @BelachewGebreyes
    @BelachewGebreyes 7 หลายเดือนก่อน +3

    wwwww በሴት ድምፆ ይከብዳል ግን በርች ጥሩ ስራ ነው ቀጥይ በት

  • @BeleteAelmu
    @BeleteAelmu 7 หลายเดือนก่อน +3

    wow🎉

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 6 หลายเดือนก่อน

    Very good performance Tarressa! ,?

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa3447 18 วันที่ผ่านมา

    Gobez

  • @rahmamohammad8976
    @rahmamohammad8976 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤ ye hamelmal ena ye rahalen betcawece betam aref new❤❤❤❤

  • @alemedebela5342
    @alemedebela5342 6 หลายเดือนก่อน

    የዶ/ር ጥላሁን ድምጽ አልመጣላትም በራሷ ቅላጼ ድምጿ ደስ ይላል ሙዚቃጨመሳሪያ ብቻ ነዉ ።

    • @abdunasirseid
      @abdunasirseid 2 หลายเดือนก่อน

      Yesu kilatse ayasifeligim berasua kilatse mezifenua new tegebi yemihonew alebeleziama masimesel yihonal enji mezifen ayihonim

  • @zewedugemeda3738
    @zewedugemeda3738 6 หลายเดือนก่อน

    ራሄል ጥሩ ጉልበት ጥሩ ተስጥኦ ያለሽ ነሽና ጥሩ ዜማ ደራሲና ገጣሚ ፈልገሽ የራስሽን ብትጫወቺ መልካም ነው ብዬ እስባለሁ በራስሽ ዜማና ግጥምመጥተሽ እንደማይሽ ብለሙሉ ተስፋ ነኝ እደጊ ተመንደጊ

  • @yaredadgeh326
    @yaredadgeh326 3 หลายเดือนก่อน

    የምትወደድ ነህ በተለይ ፈገግታሕ በእዚህ ቀጥል

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 7 หลายเดือนก่อน +1

    Be aregahegn or neway zefen lemeji. Yeha betam kebad new lanchi. Tilahun yasnal. Pls. Mendenew atafrim

  • @herculussos5498
    @herculussos5498 6 หลายเดือนก่อน

    የባንዱ ብቃት ከቃል በላይ ነው፤ በተለይ ቤዚዝቱ . . . ያንቺ ነገርማ ምን ይባላል?!!!

  • @sisay7
    @sisay7 7 หลายเดือนก่อน +2

    The keyboard sound is low

  • @YohannesTilahun-qt4qy
    @YohannesTilahun-qt4qy 6 หลายเดือนก่อน

    ሚገርም ብቃት

  • @YaredYeshitila
    @YaredYeshitila 7 หลายเดือนก่อน +3

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 3 หลายเดือนก่อน

    👍❤

  • @SamrawitBehaylu-mr1mh
    @SamrawitBehaylu-mr1mh 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abdiabdu-h1j
    @Abdiabdu-h1j 7 หลายเดือนก่อน

    Embrt min asaye wdidru yedimts

  • @yetemworkmetages
    @yetemworkmetages 3 หลายเดือนก่อน

    🎉❤❤❤❤

  • @TirstAbebe
    @TirstAbebe 5 หลายเดือนก่อน

    አሰቴርን በትንሹ ማስመሰል እንጂ መሆን አይቻልም

  • @ZeruZeru-w9m
    @ZeruZeru-w9m 4 หลายเดือนก่อน

    Nebs nat zefagua

  • @FisehaBety
    @FisehaBety 6 หลายเดือนก่อน

    በጣምትችያለሽ 3:19

  • @yohansayalew2840
    @yohansayalew2840 4 หลายเดือนก่อน

    ሪቾ አንቺ እኮ ክስተት ነሽ

  • @NataneNana
    @NataneNana 14 วันที่ผ่านมา

    😎😎😎

  • @zerihunrorisa8485
    @zerihunrorisa8485 7 หลายเดือนก่อน +3

    የጠላት ወሬ አትስሚ
    በራስሽ ስታይል ልክ ነሽ

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 7 หลายเดือนก่อน +1

    raheln tewegnna rrahel ayat ga hedalew sheaqaba wurre ehe bante bet enen manhonena lza yabqaqaw ngrkuh ya minm ayqnsm antes endet aweqk wedaje tenquway ga tihedaleh qedim ymrkez meri ngn bileh yzemzembank leader who told you jinniw bjinni ytewedenu seltewoch endemitagezu awqalew bsihr nigd kqern friends jmrow may be yeees kne yante baaseha

  • @DegafeTesfaye
    @DegafeTesfaye 5 หลายเดือนก่อน

    Oh ምን አይነት አስማት ነው ምን አይነት ችሎታ ነው የምር ችሎታ ሳይሆን አሥማት ነው ohhhh!

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ስራሽ በጣም ምርጥ ነው ዳኞች ግን የተወዳዳሪያችሁን አለባበስ ገምግሙ እንብርቷን እያሳየች እዳኛ ፌት መቅረብ አይከብድም ባላገሩወች ከእውቀትም በላይ ስርአት ያስተምራሉ

  • @michaelgebrel4054
    @michaelgebrel4054 7 หลายเดือนก่อน

    እርቃኗን ናት እቺ እህታችን እምብርት ይታያል ልበል ከተሳሳትኩ ይቅርትም❤

    • @melber7957
      @melber7957 7 หลายเดือนก่อน

      Oromo selehonech new??

    • @melber7957
      @melber7957 7 หลายเดือนก่อน

      Agem tekem! Wey Amara

    • @Hanna-M9851
      @Hanna-M9851 7 หลายเดือนก่อน

      ድምጿን ብቻ ስማና አድንቅ። ስህተት ስትፈልግ ውብ ድምጿ ያመልጥሃል

    • @Hanna-M9851
      @Hanna-M9851 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@melber7957አንተ ደሞ አትሰግጥ እያለፈበት የመጣውን የዘረኝነት ቅርሻትህን መልሰህ ዋጠው! የሰለቸን ነገር ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግሬ .... እያሉ ማውራት ነው!

  • @YohannesChekol-l5n
    @YohannesChekol-l5n 7 หลายเดือนก่อน

    She might be Lesbian singing for women don’t tell me for Ethiopia

  • @satenaw.gonderaw
    @satenaw.gonderaw 4 หลายเดือนก่อน

    ሴት ለወንድ ነው የምትዘፍነው ወንድ ደግሞ ለሴት

    • @ዳዳ
      @ዳዳ 3 หลายเดือนก่อน

      ለሴት ጉዋደኛዋ ወይም ቤተሰብ በቤተሰባዊ ፍቅር ውስጥ ሆና መዝፍን ትችላለች::

  • @ገመዶ
    @ገመዶ 6 หลายเดือนก่อน

    ,ምነው ዘፈኑን ጎተትሽው

  • @danielgurmu6571
    @danielgurmu6571 7 หลายเดือนก่อน

    She has to sing for men not for women
    It is totally disgraceful. It is shameful.

  • @AbduAbera-ce8qx
    @AbduAbera-ce8qx 3 หลายเดือนก่อน

    ስስታም ህዝብ ምንአለ ብትኮምቱ

  • @abel8835
    @abel8835 6 หลายเดือนก่อน

    እነቱ ሆድሽን ብርድ እንዳይመታሽ ሸፈን አድርጊው 😢

    • @Abdiabdu-h1j
      @Abdiabdu-h1j 6 หลายเดือนก่อน

      Hodam gabe lebsa tizfenlk

  • @dmx3674
    @dmx3674 7 หลายเดือนก่อน +1

    በመጀመሪያ የወንድ ዘፈን ለሴት የተዘፈነ እንጂ ሴት ልጅ ለሴት መዝፈን አግባብም ፣ ተገቢም አይደለም ። ይሄ የግብረ ሶዶሚያን ስፖንሰር ካልሆነ በስተቀር ሴት ለሴት ሲዘፈን ሰምተን አናውቅም ። በዘፈን መልክ ግብረ ሶዶሚያን ወደ ሀገራችን አታስገቡ ፣ ልጇታ የጥላሁንን ገልብጣ ለወንድ መዝፈን ካልቻለች ስለ ሴት መዝፈኗ ከፍተኛ ሀጢያትም ጸረ ባህላችንም ነው። ስቭስክራያባችሁን አንስቻለሁ ። ልጅቷ ይቅርታ ጠይቃ ዘፈኑን ካስተካከለች ወደ ቻናላችሁ እመለሳለሁ

    • @YonasTeklu-t6h
      @YonasTeklu-t6h 7 หลายเดือนก่อน +1

      ነፈዝ

    • @abduendris2046
      @abduendris2046 7 หลายเดือนก่อน

      ቀዉስ

    • @challatafese
      @challatafese 7 หลายเดือนก่อน

      ደነዝ
      ዱድ

    • @Haylujano
      @Haylujano 7 หลายเดือนก่อน +1

      መሀይም

  • @GebergergesMeklle
    @GebergergesMeklle 7 หลายเดือนก่อน

    Saixist.good

    • @chombechombe8423
      @chombechombe8423 7 หลายเดือนก่อน

      በአማርኛ እንድንረዳህ

  • @Abdiabdu-h1j
    @Abdiabdu-h1j 7 หลายเดือนก่อน +1

    Embrt min asaye wdidru yedimts

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @ridvantassew7511
    @ridvantassew7511 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤