- 82
- 668 991
DMN - Diaspora Media Network
United States
เข้าร่วมเมื่อ 6 มิ.ย. 2024
Diaspora Media Network DMN presents African mainly Ethiopian & horn social stories, news, and documentaries. It is committed to credible news without exaggerating & propaganda. It tells diaspora success & struggle to teach a community. It also tries to connect the diaspora communities with its roots. The platform will produce its content without any influence & bias.
DMN - the Diaspora Media Network is a global initiative that facilitates the exchange of news and information between diaspora communities and their home countries. It allows diasporic communities to stay connected and informed on the latest news from abroad and also provides an opportunity for them to create and share their news with others.
Global Connection: The globe and network nodes highlight the media network’s reach across different regions and cultures.
DMN - the Diaspora Media Network is a global initiative that facilitates the exchange of news and information between diaspora communities and their home countries. It allows diasporic communities to stay connected and informed on the latest news from abroad and also provides an opportunity for them to create and share their news with others.
Global Connection: The globe and network nodes highlight the media network’s reach across different regions and cultures.
"የትራምፕ እርምጃ ትክክል ነው! የሚታደኑት ወንጀለኞች ናቸው" ኢትዮጵያዊው የምክርቤት አባል #dmn #DiasporaMediaNetwork
"የትራምፕ እርምጃ ትክክል ነው የሚታደኑት ወንጀለኞች ናቸው" ኢትዮጵያዊው የምክርቤት አባል #dmn #DiasporaMediaNetwork
มุมมอง: 253
วีดีโอ
"የአሜሪካ ቁልቁለት ጉዞ አብቅቷል" ፕሬዝዳንት ትራምፕ #trump #usa
มุมมอง 2.4K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
“የአሜሪካ ቁልቁለት ጉዞ አብቅቷል” ፕሬዝዳንት ትራምፕ
"ታቦት አናመልክም!" ለመሆኑ ጥምቀት ምንድነው? #dmn #diasporamedianetwork
มุมมอง 35916 ชั่วโมงที่ผ่านมา
"ታቦት አናመልክም!" ለመሆኑ ጥምቀት ምንድነው?
የምን የፈጣሪ ቁጣ? ማን ጻድቅ ሆኖ?
มุมมอง 59919 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የአሜሪካ በኃጢያቷ ተቃጠለች? የምን የፈጣሪ ቁጣ? ማን ጻድቅ ሆኖ? የአሜሪካ በእሳት መንደድ የፈጣሪ ቁጣ ነው?
በአውስትራሊያ ኢትዮጵያዊው ላይ 'የተፈጸመው' አሰቃቂ አደጋ
มุมมอง 48821 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በአውስትራሊያ ኢትዮጵያዊው ላይ የተፈጸመው አሰቃቂ አደጋ
ስደት ላሰባችሁ! ስራ አጥነት ወደበዛባት ካናዳ መሰደድ ያዋጣል?
มุมมอง 7K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ስራ አጥነት ወደበዛባት ካናዳ መሰደድ ያዋጣል? ስራ ከሌለ ስደተኛው ለምን ይጎርፋል
የታክስ ጉዳይ ጥገኝነት የጠየቀ ስደተኛው፣ያገባው፣ላጤው ግራ እንዳይግባው
มุมมอง 365วันที่ผ่านมา
የታክስ ጉዳይ ስደተኛው፣ያገባው፣ላጤው ግራ እንዳይግባው:: አስጨናቂው የታክስ ወቅት ደረሰ የግብር አከፋፍል እውቀት ይጨብጡ
የእሳት ውስጥ ተዓምር! በቃጠሎው ቤታቸው አመድ ሆኖ ማሪያም ተረፈች ብለው ያመሰገኑት #dmn #DiasporaMediaNetwork
มุมมอง 8Kวันที่ผ่านมา
በቃጠሎው ቤታቸው አመድ ሆ ማሪያም ተረፈች ብለው ያመሰገኑት
መድረክ ግዛቱ አብዱ ኪያር! ዳላስን ኣሳበደ DALLAS CONCERT #DMN #DiasporaMediaNetwork
มุมมอง 764วันที่ผ่านมา
አብዱ ኪያር ከዳላስ መርካቶ፣ 90ዎቹ
አብዱ ኪያር - ቡቡዬ፣ የኔ ማር DALLAS CONCERT #DMN #DiasporaMediaNetwork
มุมมอง 364วันที่ผ่านมา
አብዱ ኪያር ቡቡዬ፣ የኔ ማር
ዳዊት ፅጌ - ውዴ ውዴ፣ ኧረ ድማማዬ Dallas Concert #dmn #DiasporaMediaNetwork
มุมมอง 277วันที่ผ่านมา
ዳዊት ፅጌ - ውዴ ውዴ፣ ኧረ ድማማዬ Dallas Concert #dmn #DiasporaMediaNetwork
አብዱ ኪያር ትግርኛ #dmn #diasporamedianetwork
มุมมอง 535วันที่ผ่านมา
አብዱ ኪያር ትግርኛ #dmn #diasporamedianetwork
የበጎነት ተምሳሌት ወይስ የቲክታክ ንግሥት? #DMN #DiasporaMediaNetwork
มุมมอง 1.1K14 วันที่ผ่านมา
የበጎነት ተምሳሌት ወይስ የቲክታክ ንግሥት? #DMN #DiasporaMediaNetwork
ከካሊፎርኒያ ንዳድ በቀጥታ! ኢትዮጵያዊው የሕክምና ባለሞያ ከንዳዱ እንዴት ሸሸ?
มุมมอง 10K14 วันที่ผ่านมา
ከካሊፎርኒያ ንዳድ በቀጥታ! ኢትዮጵያዊው የሕክምና ባለሞያ ከንዳዱ እንዴት ሸሸ?
ቃለመጠይቅ ከቦታው - በሰደድ እሳቱ መሐል ያሉ ኢትዮጵያዊያን ሁኔታ
มุมมอง 20K14 วันที่ผ่านมา
ቃለመጠይቅ ከቦታው - በሰደድ እሳቱ መሐል ያሉ ኢትዮጵያዊያን ሁኔታ
የኃይማኖት መሪዎች እየፀለዩ ነው! ሰደድ እሳት አሜሪካንን እያወደማት የሀሊዉድ ቱጃሮች እየሸሹ ነው
มุมมอง 45514 วันที่ผ่านมา
የኃይማኖት መሪዎች እየፀለዩ ነው! ሰደድ እሳት አሜሪካንን እያወደማት የሀሊዉድ ቱጃሮች እየሸሹ ነው
ይኼ ሁሉ በገና ላሊበላ ሳይሆን ቴክሳስ ነው። በዳላስ ሚካኤል ኃይማኖትና ማንነት በጥበብ ይታነፃል
มุมมอง 64214 วันที่ผ่านมา
ይኼ ሁሉ በገና ላሊበላ ሳይሆን ቴክሳስ ነው። በዳላስ ሚካኤል ኃይማኖትና ማንነት በጥበብ ይታነፃል
ዛሬ - ዕለታዊ ዐበይት መረጃዎች ZARE - Daily News
มุมมอง 37128 วันที่ผ่านมา
ዛሬ - ዕለታዊ ዐበይት መረጃዎች ZARE - Daily News
"የልቤን ምስጢር ልንገራችሁ" አሜሪካ ተወልዶ፣አድጎ ኢትዮጵያዊ መሆን
มุมมอง 1.1Kหลายเดือนก่อน
"የልቤን ምስጢር ልንገራችሁ" አሜሪካ ተወልዶ፣አድጎ ኢትዮጵያዊ መሆን
እሸቱ የማይነካ የሚመስል ነካ! በቤተክርስትያኗ መከፋፈል አልቅሶ፣አላቀሰ። የመከፋፈሉን ግንብ አፈረሰ
มุมมอง 53Kหลายเดือนก่อน
እሸቱ የማይነካ የሚመስል ነካ! በቤተክርስትያኗ መከፋፈል አልቅሶ፣አላቀሰ። የመከፋፈሉን ግንብ አፈረሰ
Breaking news በኮሎራዶ ታሪክ ተሰራ!ኢትዮጵያዊው ተመረጠ! የመጀመሪያ ስደተኛ፣ የመጀመሪያ ኢትዮጵያዊ An Ethiopian Immigrant has won
มุมมอง 1.9Kหลายเดือนก่อน
Breaking news በኮሎራዶ ታሪክ ተሰራ!ኢትዮጵያዊው ተመረጠ! የመጀመሪያ ስደተኛ፣ የመጀመሪያ ኢትዮጵያዊ An Ethiopian Immigrant has won
Habesha? We have built a fence and sat down! Bole, Nazareth, Dubai, DC https://tatatech.us /
มุมมอง 1.7Kหลายเดือนก่อน
Habesha? We have built a fence and sat down! Bole, Nazareth, Dubai, DC tatatech.us /
የፆታና ኃይማኖት ነገር አሳሳቢ ነው! ሪፐብሊካኑ ኢትዮጵያዊ በኮሎራዶ አውሮራ ምክርቤት ሊገባ ተቃርቧል
มุมมอง 441หลายเดือนก่อน
የፆታና ኃይማኖት ነገር አሳሳቢ ነው! ሪፐብሊካኑ ኢትዮጵያዊ በኮሎራዶ አውሮራ ምክርቤት ሊገባ ተቃርቧል
በጣም እናመሰግናለን በጣም ጭንቀታችንን ቀነስክልን ወገን የትም ይኑር ወንድሞች እናመሰግናለን
D/R አብይ ወንጀለኞችን ቢያስራቸዉ ሴት ወንድ እናቶችን የሚደፍሩ የሚገሉ የሚሰርቁ ቢያስራቸዉ ethiopa እግ ቢያወጣ እጉ ቢፀድቅ ጥሩ ነበር
እውነት ነው በኢትዮጵያ የሰው ልጅ መብት አይከበርም ኢሰብአዊነት የነገሰበት ሀገር ሆኗል ይህንን ደግሞ የበለጠ የሚገባን እዚህ ውጭ ሀገር ስንኖር ምንያህል የሰው ለጅ መብት እንደሚከበር ስናይ ነው
አዎ እኔ የምኖረው ኤድመንተን ነው ያለውት እናም ስራ ፈልጉልኝ የሚሉ ሰዎች በዝተዋል እናም አንዳንድ ሰዎች ደፍሮ ያገኘነውን ስራ እሰራለው የሚል ነገር አይታይም ለምሳሌ የእንግሊዝኛ ቋንቋን ያለማወቃቸው ያስጨንቃቸዋል
Thank you for comment
የአወያዩ ድምጽ አይስማም። የእንግዳው ድምጽ ይስማል።
Thank you
ኢትዪጵያውያን፡እንደዚሕነን፡ደስሥትሉኮራሁባችሁ፡አባቶች፡እናቶች፡እሕትወንድሞቼናሕፃናትካሕናት፡ዳቆናትመዘምራንጠቅላላወገኖቼእናክርስትያኖች፡ኢትዪጵያውያንዋው፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣
This is amazing 👏
እውነት ነወ በቃ እግዚአብሔር ስራውን የሚሰራለትን ያስቀምጣል አለምን አቆሸሹት አሜሪካ ለመሄድ እንኩዋን ትቀፍ ጀመረ አሁን ግን ትራምፕ ን በዚህ ብቻ መደገፍ አለብን የሰይጣን ፈረሶች በድብቅ እንዳይንቀሳቀሱ ህብረተሰቡ መከታተልና ማውገዝ አለበት የእግዚአብሔር የፈጠረውን ፆታ መቃወም እና ሌላ ብልግና ለልጆች ማስተማርና ለዚህም መምህራን ይገደዳሉ ልጆች ይገደዳሉ ሰው ከሚያምነው ውጪ በአሰገዳጅ ሲሆን ያውም በይፋ ያውም እምነቱ በደሀ ልጆቹ ሲመጡበት ሞቱን ይመርጣል ኢትዮጵያዊ ቀልድ አያውቅም ለማንኛውም ሁሉም ወላጅ ትምህርት ቤቶችን ተከታተሉ ከዛም የልጆችን ሁኔታ መከታተል መምከር ያስፈልጋል ይህ ካልሆነ እግዚአብሔር መአትን እንዳያወርድብን የሎጥን ዘመን አስታውሱ የአሁኑ የከፋ ነው እንጠንቀቅ
yes በቃ ሌላ የለም ልክ ነዉ❤❤❤❤❤❤
የሀገሬ የኢትዮጵያ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት በዓል በሠላም አደረሳችሁ🙏ደስ ስትሉ👌 እግዚአብሔር ይመስገን❤️
Why you insult someone's view? It's not ethical
?
insult what? your question it not clear
Enamesegenalen Kasahun Betam des mile ye temket beal asalfen
There are companies that are laying off in large numbers. And more layoffs forcasted.
Tekle: broadly the economy is cooling off, growth is flat, companies aren't hiring but rather laying off, so even professional workers aren't getting new jobs, if they have been between jobs, or are unemployed.
ካሳሁን ድምፅህ በደንብ አይሰማም ታፍኗል አሰተካክለው please ለመረጃው ግን እናመሰግናለን
እሺ አመሰግናለሁ
ኤርትራዊ ነክ ወይስ ኢትዮጵያዊ ኤረትራዊ ከሆንክ ስለ ኤርትራያውያን ስደተኞች መናገር ኢትዮጵያዊ ከሆንክ ስለ ኢትዮጵያዊ ስደተኞች መናገር ኢትዮጵያዊ ሆነህ የማትወክለው አንድ ሃገር ህዝብ ወክለህ ባታወራ መልካም ኤርትራውያን በተለይ ስለ እነሱ ከኤርትራዊ ዜጋ ውጪ መቸም በምንም አይነት ነገር ስለነሱ መተንተን አይፈልጉሙ
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሰን አደረሳችሁ " በውበት ግባ በውበት ያገራችን ታቦት " የከርሞ ሰው ይበለን አመት አመት ያድርሰን !!!
አባ ቃለሕይወት ያሰማልን። 9:07
ኤረ ድምፅ በቅቤ የታሸ መሰለ
😹😹🙏🏽
እውነቴን እኮ ነው ፕሮግራምህን ለመሰማት ፊልጌ ድምፅህ አይሰማም ሰልኬ ብልሸት የለውም
ሠላም እንኳን አደረሠህ ካሡ
የኛ ኦርቶዶክስ የነሱ እ ኦርቶ ማለት?😂😂😂😂
አረ አታስቁን ፅድት ያለ የፈጣሪ ቁጣ ነው እናንተ እራሱ በፈጣሪ ላይ እያመፃችሁ ነው የሎከሰው ሰው ለምን በቪዲዮ አታሣዩም ምድረ ግብረ ሰዶም እፈሩ ወደ ፈጣሪያችሁ ተመለሱ😂😂😂😂😂
ስራ አይደለም ዋና ጥያቄ መሆን ያለበት ስራ እየስራህም ልጆች ማሳደጉ አየሩ ተወዉ አይወራ ልጆች ት/ቤት ምንድነው የሚማሩ ዋናው ስለህጉ መጀመሪያ ለምን ከኢትዮጵያ ሰው እንዲመጣ ማበረታታት ምንይሉታል ፈጣሪ ከረዳችሁ እናንተ ወደዛ ብትመለሱ አይሻልም ለናንተ ያልሰራውን
Thank you 🙏
እመብረሀን ትድረስላችሁ።
ኢትዮጵያ ያሉ ካናዳ ስራ የለም ስትላቸዉ አያምኑም ያላግጣሉ ካናዳ ገብቼ ኦምለስ ልሁን ይሉአል
ምንም የፈጣሪ ቁጣ አይደለም ኢትዮጵያ ውስጥ በዘር እየተገዳደልን አይደል የነሱ ሀጢያት ትልቅ የኛ ትንሽ ሀጢያት ሀጢያት ነው
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
Kassahun ድምጽህ አይሰማም
ካስሽ ጥሩ ስራ ነው በርታ
Please never ask this pastor again.
Why? Can you explain please
እኔም በቅርብ ነው የመጣሁት ስራ ማግኘት ይከብዳል ተክሌን እናመሰግናለን
በህጋዊ መንገድ ወደ ካናዳ የሚጨርስ ኤጀንሲ ካለ ጠቁሙኝ
ተመስገን የናቁሽ ሁሉ እግርሽ ስር ይወድቃሉ እመብርሀን
ዋው ደስ እሚል ነገር ያዘብኩኝ። ""በዩንቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ ግሬዴ C ነበረ። ብዙም ጎበዝ ኣይደለሁም።"" እጅግ ትልቅነት ነው። በዚህ ዘመን ኣላውቅም እሚል ሰው ማግኘት መታደል ነው።
I love ❤️ Uber eats
ውሸታም
Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!!’n
ያንተ አፍ ነው የገማው ማፈርያ ነህ
ቱልቱላ
እውነቱን ነው የተናገሩት አንዳንድ ሰዎች የመሳደብ ሱስ አለባችው
ነብስ ይማር
Your voice is not heard. Please correct next time Kassahun. Teklemichael's is very nice.
Thank you, I will!
What happened to your ear
Most of our people want to stay Washington DC and Toronto. This is the mind set we brought from back home. Every opportunity is available only the capital city. That is very wrong. If Ethiopian came to America or Canada, go outside of DC and Toronto to benefit the opportunities of these great countries.
If you see these states as a country in the world their economy is 5th California, 8th Texas and 9th New York respectively.
God !!!God !!! Please send your Marcy !!!
እሳቱም ወደኛ ወደ ኢትዮጵያ ሳይመጣ እንፀልይ
የተፈፀመው አይባልም የደረሰው አደጋ ነው የሚባለው ሌላ ነገር አስመሰላችሁ
ሆን ብሎ የተፈጸመ ነው ብሏል ፖሊስ። አመሰግናለሁ
Fetari Yredachu Emebrehab Tibarkachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስደተኛን አባርራለሁ ተብሎ ሲፎከር እራስ መሳደ ድ መጣ አሜሪካን ጥጋብዋን በልክ ታድርገው ገና ትነዳለች😎
እናባተርፍ ይገርም ነበር ሜሬም የኜ ነት❤
You have a natural gift for creating compelling content. Keep it up!