Dear Abiy, First of all I appreciate what you’re doing. I am really sad to see our sacred church mocked and used for worldly music and inappropriate ritualistic stage show. It is a big insult and degrading of our respected religious heritage. You should be able to take the matter to our synod and he has to be sued for “religious appropriation “. They would not do such a disrespectful action for the Jewish people. If he had done such a thing, he would be quickly wiped out of this earth. All of Ethiopians should stand to protect and defend our religion. Otherwise, we wouldn’t survive the war that has been declared in our precious orthodox religion.
ሊመጣ ካለው መቅሰፍት በመንፈስ ቅዱስ ተጸንሶ ከድንግል ማርያም በስጋ የተወለደው የዓለም መድሀኒት ጌታችንና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የሞተው ሞትን ድል አድርጎ በ3ተኛው ቀን የተነሳው ወደ ሰማይ ያረገው ደግሞም እንደገና በመጨረሻው ዘመን በክብር ልጆቹን ለመውሰድ ተመልሶ የሚመጣው ለሰው ልጆች ኃጥያት ስርየት ሲል በመስቀል ላይ ባፈሰሰው ደሙ ይሸፍነን:: አሜን!
Eyesus malet ayimechachihum
አሜን በጣም ነው ልብ የሚሰብረው 😢
ሙስሊም ብች ነው ክርስቶስን የማርያም ልጅ ብሎ ሚጠራው ያለ ማለት ግን ድንግል ማርያም በስጋ አልወለደችውም ማለት አይደለም::
ነገር ግን አምላክነቱን ለመካድ የሚጠቀሙበት መንገድ ነው::
👉 ማቴዎስ 16:15፤ እርሱም፦ “እናንተስ እኔን ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ?” አላቸው።
ማቴዎስ 16:16፤ ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ፦ “አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ፡” አለ።
ማቴዎስ 16:17፤ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ “የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ።
አሜን 🙏
አሜን 🙏
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ የሰውን ልጅ ከዲያቢሎስ ወጥመድ አድን!!!🙏
Amennnnnn
ሰላም መምህር አብይ ይልማ አቤቱ ጌታ ሆይ ከሰይጣን ተንኮለና ደባ አንተ ጠብቅን እምነትህን ጨምርልን ጌታ ሆይ
እግዚአብሔር ይጠብቅ
ስለመረጃህ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር❤
እኔ እኮ ሰው ስንት አመት ሊኖር ነው!!! ለዛውም ጠዋት ታይቶ ማታ ሊጠፋ!! እግጊ ከመቅሰፍት ሠውረን🙏🙏🙏 አብይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ሰላም የእኛ እንቁ መምህር ❤❤❤❤
አቤል አፈርንብህ በፍፁም ኢትዬጰያዊ ነኝ እንዳይል ጠብቅ ፍርድህን ታገኛለህ ያ ታላቁ ንጉሴን ፈጣሪዬን መካድ ለምን አስፈለገህ እናቱ ግን ደስተኛ ናት በልጇ
እግዚአብሔር ሀሳብ እቅዳቸዉን በዱር በገደል ይስደድልን ሚስኪኗ ሀገራችን ላይ የተነሱትን በዉስጥም በዉጪም ያሉትን አዉሬዎች ምድር ተከፍታ ትዋጣቸዉ 🤲🤲🤲🤲 ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አደራ🙏🤲🤲🙏🙏🙏🙏
መምህር አንተንና ጓደኞችህ በደንብ ታነቁናላችሁና እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ።
ብራአዚል ለዚ ነገር አመቺ ነች
ምነው ልጄ ቁጭብሎ መፍረድ ይሻላል ወይስ እንዳንጠፋ መጸለይ ?
መምህርና ጋዜጠኛ መምህራችን እንቁ ኢትዬጵያዊ ወንድማችን አብይ ይልማ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ስለምታነቃን የህይወት ምግብ እውቀትን ስለምትመግበን እናመሰግናለን ኑርልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ፣ቀናቸውን፣ያሳጥረው፣፣
Egziyooo tbekaw ayleyan🤲🏽🤲🏽🤲🏽🙏🏾
እረምኑን ጉድ ነው የምታሳየን ታዲያ ፈጣሪ አሁንም መቅሰፍቱን ያውርድባቸው እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ
አበት ፈጣርዬ ይቅር ይበለን ስንት ሰው ባለማወቅ ያዳምጥ ይመለከት ይሆን 😢
እግዚኦ መሓረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢😢
አምላኬ ሆይ ገስጽልን አስታግስልን 🤲😥
እናመሰግናለን ሣድስ 🎉
ሁላችንም የዚህ ሰው እና የሮፍናን ተብዬው የአጋንንት ሴክራተሪዎችን አካሄድ ለትውልዱ የማሳወቅ ሀገራዊም ሆነ ሐይማኖታዊ ግዴታ እንዳለብን እንወቅ
እግዚአብሄር ይገስፃቸው
አቤቱ አማኑኤል ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ በመንግስት በመጣህ ጊዜ አስበኝ ትዉልዱን ከዲያብሎስ አገዛዝ ታደግ
Abeliye yene andegna❤
እግዚአብሄር አይዘበትበትም ፍርዱን ከእግዚአብሄር ያገኙታል
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ይህን ሰው ከሳ መፍቶን ማሰከበር አለባት
ፈጣሪ ትውልድን ከጥፋት ይታደግ የሚያሳዝነው ቤተክርስቲያንና መስኪድን ለዚህ ለአጋንት መጠቀም ነውር ነው አቤል እንደ ማይክል ጃክሰን ዋጋ ይከፍላል ይህን የሐይማኖት አባቶች መቃወም አለባቸው።
ሰላም መምህር🙏
የጥልቁ ስራ ሃገሬ ላይ እንዳይሰራ በኢሱስ ስም የተመታ ይሁን
አሜን 🤲 ሀይል የሀያሉ ጌታ ነው እና 😢
AMEN Amen Amen 🙏
Amennnnnn
አላህ ያጥፋቸው
ትክክል ነህ አብይ ዘፈን ሀጢያት ነው ቤተክርስቲያን በግልፅ ማውገዝ አለባት።
ሠላም ወዳጀ
አዕምሮ ያለው ቁጥሩን ይቁጠረው ቁጥሩም የሰው ቁጥር ነውና ቁጥሩም 666 ነው።ራዕይ 13፥....ከፀረ ክርስቶስ መንፈስ ተጠበቁ!!!
አቤት አምላኬ ትግስትክ ብዛቱ እግዚሆ
አሁንም አምላኬ ሆይ መቅሰፍቱን አውርድባቸው እኛም ሀገር ግብረ ሰዶም ስላለ ነው መቅሰፍቱ የበዛብን
Allah alemen Selam Yaregelen
ማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ና
ሰላም መምህር እንዴት አመሸህ
አብዬ እንደስምህ አብይ ምትሰራው ስራ ዘመኑኑ የዋጀ ነው ጉዳቸውን ስርስራቸው እዬሄድክ ታዋርድቸዋለህ የሰይጣን ፈረሶችን እንዳንተ አይነት እግዚአብሔር ያብዛልን ብቻነው የምለው
እግዚአብሔር ይፋረደው!!!
ልብ ይስጠው
አረ አብይ ምን ላርግህ!
የሴጣንን ጉዱን ትጎለጉለው የለንዴ
ሁሉም እንዳንተ ቢሆን ኢትዮጵያችን ትድን ነበር
ፈጣሪ ይጠብቅህ
በጣም End of days እና 7 day tube ተከታተሉ ልክ እንደ ወንድማችን አብይ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው🙏
❤❤❤
ከኒኪ ሚናጅ ጋር ይጫወታል እና ኒኪ ሚናጅ የአውሬው አባል ነች....????
በመጨረሻው ዘመን ቤት የሚያስተዋውቅ ይበዛል😂😂
Dear Abiy, First of all I appreciate what you’re doing. I am really sad to see our sacred church mocked and used for worldly music and inappropriate ritualistic stage show. It is a big insult and degrading of our respected religious heritage. You should be able to take the matter to our synod and he has to be sued for “religious appropriation “. They would not do such a disrespectful action for the Jewish people. If he had done such a thing, he would be quickly wiped out of this earth. All of Ethiopians should stand to protect and defend our religion. Otherwise, we wouldn’t survive the war that has been declared in our precious orthodox religion.
አዋረደን የሚለው አይገልጸንም ተዋረደ ወይንም ቁልቁል ሄደ ብለሕ ግለፀው በተረፈ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሰው።
😢 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጤና ይስጥልኝ አብይ የላይኛውንም. እየው መስቀል አለው መጀመርያ ካባውን አርገው ከዛ ደሞ መስቀል ያለው አርጓል።
❤
The final destination of music concerts.🙄
Aye abiy eney yemigermegn title akerarebeh new😂😂😂
ዘ ዊኬንድ ክሎኑ ነው አሁን ያለው ዋናውን ቀይረውታል😢😢
እግዚአብሔር ልብ ይስጠው የሚገርመው ነገር ቢኖር ሰውም ሰይጣኑም በአድ አምላኪውም የተነሱት ኦርቶዶክስ ላይ ነው ቢሆንም አይችሏትም ሰው በማያየው እግዚአብሔር በሚያውቀው ይቀጣቸዋል እያየንም ነው ።
meneme EThiopia yatawaradachewnagare yalam yatawaradaw Lalebalane yanakaw nawe yanakaw naw yataearadaw batakerseteyanen
yagahanem dajoche ayechulayem ye ene keduse mateyosyos yatesate setota yeturata mabetachawen tetawen
tetaw gatane yayakataiu
bate kereseteyanen ye gahanam daghlche ayechulatem endatasafe
endatamafekute Halle luya aman❤❤❤❤❤❤❤
ትውልድ በእየሱስ ስም ያምልጥ
መምህር ይልማ ጥሩ ስራ ነው የምትሰራው፡ በፕሮግራምህ እስላሞችን ላለማግለል የምትናገረው ግን ትክክል ኣይመስለኝ፡ እያየነው የላሊበላን መስኮት የሚመስል እያለ ካባ እንዴት ትላለህ፡ ካኣባ መስኮት ኣለው እንዴ፧ ሙስሊሞች ካላቹ ከተሳሳትኩ ኣርሙኝ እስቲ።.
ትክክል!!!! ሚሲሊሞችን ላለማግለል የሚናገረው ትክክል አይደለም ሁሌ ነው!!!
በሙስሊም አለባበስ የተሸፈኑት ዳንሰኛ ሴቶቹስ ምን ይባላሉ?? ክርስቲያን??? ደግሞ ካዕባ ነው ያሉት ራሳቸው ዲዛይነሮቹ ናቸው።
እውነታው ግን እኔ ሙስሊም የእውነቴን ነው የምወደው። እኔ የሰው ጠላት የለኝም። የኔ ጠላት ዲያብሎስ ብቻ ነው። ሙስሊም ሰማይና ምድርን ፣ እኔን የፈጠረ አምላክ አለ ብሎ ያምናል፡ ፣ የአጋንንቱ ቡድን ደግሞ ሰማይና ምድርን እኔን የፈጠረ የለም ዝግመተ-ለውጣዊ ነን የሚለው እያለ እኔ እንዴት ሙስሊም ልጥላ ?? እንዴት ላግልል?? No I can't do this!!
@@abiyyilmasaddistv አረ ኣቢይ ወንድሜ ተረጋጋ፡ እኔ ሙስሊም መጣላት ኣለብህ ኣላልኩም፡ እኔም ሙስሊሞችን እወዳለው ነገር ግን እኔ ክርስትያን ሆኜ ሙስሎሞችን ነው የምወደው እንጂ እምነቱ ትክክል ኣይደለም ብየ ነው የማምነው ኣንተም እስልምና ትክክል ኣይደለም ብለህ ታምናለህ ምክንያቱ ጌታ ኣልተሰቀለም ካለ ስሕተት ነው፡ ስለዚ ሙስሊሞችን ውደዳቸው እምነታቸው ግን ሳታምንበት ከክርስትና እኩል ኣድርገህ ኣታንሳው፡ የእውነት ሙስሊሞችን የምንወዳቸው ከሆነ ደግሞ ክርስትና እውነት እንደሆነ ጌታችን ለእነርሱም ድሕነት ጭምር እንደተሰቀለና ኣምነው እንዲድኑ ጥሪ ማቅረብና ማስተማር ይገባናል፡ በውስጣችን እስልምና ስሕተት እንደሆነ እያመንን በኣፋችን ግን ከክርስትና እኩል እውነት ኣምስለን የምንናገር ከሆነ ሙስሊሞችን ወደ ጌታችን ወደ ክርስትና እንዳይመጡ እየከለከልናቸው ነው ባይ ነኝ።
@@God-db9vp temehrte eyastemare enji eyesebeke ayidelem eshi ,leke neh anegagereg lenem yante haymanot x new jenet ayasgebam🙅eyesus lene belo yalmote yaltesekele ye Allah baria nebeye new.
@@dinamohammed12345mohimde yeyesuoes bireya new
Yihema ye Israel adisu betmekdes design ena lalibela
Neew yemimeslew
ይህንንም እያየ የተኛ ብዙ ነው።
God bless you for your hard work and commitment to disclose the secret act of Lucifer leading people to hell. Appreciated!!!
Medhinalem yigesew .
ዘፉኙን መቃወም አለብን😢
አቤል ተነቅቶብሀል ዘመቻ መጀመር አለበት. አንድ ስንሆን የማናሸንፈው ምድራዊ ጠላት የለም!!!
Sekayu lezelalem mehonu man benegerew
መቼ ነው ከምቀኝነት በሽታ የምንድነው ...ምነው እራሳችንን ፆድቅ አደረግን 😢😢😢😮😮😂
ሰ
እሄ ነገር በህብረ መቋወም አለብን አለዛ ተያይዘን ገደል መግባታችን ነው እሄ አቤል ልቦና ይስጠው እውነት ሀበሻ ሁኑ በዚህ መልክ ያሳዝናል ዝናው ቀርቶበት በሃገሩ ድህነቱን ይዞ በኖረ
ይሄ አቤል ሚባል ሰውዬ እየባሰበት ነው 😢
Egzaber hoy ebakih beka belew .
egezare wagawen yesatal
Ye AMerica zafaghochelamen ke Michale jackesan ayemsfum ???
asegatsme naw
ይህ የካዕባ ምልክት ወይም ካዕባ አይደለም ካዕባ ስምንት በሮች የሉትም
Egna be Ethiopia yalen kirstiyanoch be fetenawist binihonim be amilakachin be medaniyalem be egizeabher des yilenal
ande Abale yamebakr musecagh ye AMereca zafagh Lalebala mato beked menyasedanekal
የአሜሪካ ጆርጅ ዋሽንግተን አክሊል በሃዉልቱ ለይ የጥልቁ አለም አርማ አይደለም እንዴ?
Fetare yedereselete
Bushti awek awek siluk kezenk
የትም በለዉ የት እግዚአብሔር በዛ የለም እርሱ የ ሰዉ እጂ በሰራዉ አያድርም ሁሉ የሚፈርስ ነዉ
እግሮችህ በቆመበት ቦታ እንሰግዳለን ይላል ቅዱስ መፅሀፍ
ወደድክም ጠላህም አፍሪካ በአሜሪካንና በአውሮፓዊያን ሳምሶናይት/ሻንጫ /ውስጥ ነው ያለችው! (ዜናነህ መኮንን)
ሻንጣው ይፈተሽልን።
Looking for the page of the singer, we have to say that we are against you. Make the child silver for us
😂😂😂😂😂 are tebeda busti busti nek
አላህ ቀልብ ይስጣቸዉ ሰይጣን ተቆጣጥሮቸዋል ገዘብ የማያረገዉ የለዉ
መምህር ዘዊኬንድ ለሀገር ባለውለታ የግእዝ ትምህርት በዲሲ ዩኒቨርስቲ አስተዋጽኦ አድርግዋል ❤
So what!!!!!he did it purposely
Mignot bicha. Kaaba yemitebikew Allah bicha nw. Be Quran tenagroal.
ለተቀረፀ ፣ለተሳለ አትስገዱ ተብሏል ሰይጣን በሰው ተቀርፆ የሚሰገድበትን ነገር ይወዳል
አውቀህ ሙተሀል ልብዳህ100% የምታውቅ ነው ምትመስል።
የነብዮ ሲክሬት ወጣ። አደል ።ስድብ ምን አመጣው። አብይ ።በሳል አስተሳሰብ ያለው ነው። ከፈለክ በሳይንስ ከፈለክ በመንፈሳዊ ይተነትንልሀል። ጫት 😅😅😅😅😅😅 ቃም። ቶሎ መረቀንክ