ከፍቅረአዲስ ነቃጥበብ “አልገባኝም” ዘፈን ጀርባ አስደንጋጭ ምስጢር ወጣ!!ለ30 ዓመታት የታፈነው ጉድ ፈነዳ!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

ความคิดเห็น • 2.4K

  • @FitsumHailu-hi9rq
    @FitsumHailu-hi9rq ปีที่แล้ว +199

    አብዬ እንዲህ የሚያነቃ እድታነቃ የመረጠህ የድንግል ልጅ ይጠብቅህ

    • @abcgoogle4357
      @abcgoogle4357 ปีที่แล้ว

      እሄ መዝሙር አደለም
      ...ዘፈን ሁሉ የ ሴጣን ነዉ ከላንቺ መኖር አልችልም ሚሉትን እዴት ነዉ ተዲያ እእእእእ
      እሄ አሁን ያቀርባቹት video // የ ሴጣን ቤት ገብቶ መፅሐፍ ቅዱስ መፍለግ ነዉ\\* * *
      እይታቹን ቀይሩ መስተዋል ያስፈልጋል focus
      Thank you

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd ปีที่แล้ว

      Amen Amen amen

  • @abrishsor30
    @abrishsor30 ปีที่แล้ว +59

    ይህንን የድብቁን የመናፍስቱን ስራ እንዲህ ለህዝቡ ስትገልፁለት ምንያህል ትልቅ ስራ እንደሆነ አሁን ሁሉም እየተገነዘበ ነው። ዘፈን መስማትን ልምዱ ያደረገን ትውልድ ከዚህ ልምምድ እንዲወጣና ለፈጣሪው የሚመች እንዲሆን የማድረግ ጅምር ስራ ስለሆነ በርቱልን።

  • @bbb1246
    @bbb1246 ปีที่แล้ว +11

    ወንድሜ ሰውን ዝም ብለህ ተወዛግበህ አታወዛግብ የሰዎችንም ስም ዝምብለህ አታጥፋ ሰፋ አድርገህ ለማሰብ ሞክር ለምን በል
    ጠቃሚ ነገር ለማቅረብ ሞክር በችግራችን ላይ ደሞ እንዳንተ አይነት ሰዎች ሲጨመሩብን በጣም ነው ተደናቁረን ምንቀረው
    በህዝቡ አለማወቅና የዋህነት ላይ ተመስርተህ ገንዘብ አትሰብስብ

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 ปีที่แล้ว +31

    እኔ እራሴ ዘፋኝ ነበርኩ ዘፈን መዝፈንም ማዳመጥም ከተውኩ 14 ኣመት ኣለፈኝ እግዚኣብሔር ይመስገን

    • @solomonabate9272
      @solomonabate9272 5 หลายเดือนก่อน

      ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia ปีที่แล้ว +60

    አቤት እውቀት አቤት ጥበብ አቤት አገላለፅ አቤት ምርምር አሁንም እውቀትን ጥበብን ይጨምርላቹ❤ አብይዬ

    • @G-44-t9b
      @G-44-t9b ปีที่แล้ว

      ከነሱ የባስክ ደነዝ

    • @mebtuberhanu
      @mebtuberhanu 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@G-44-t9bልክ ብለሀል/ሻል ። ይህንም እውቀት ብለው ይመፃደቃሉ ። የደነዞች ክምችት

    • @EndaleBegashw
      @EndaleBegashw 8 หลายเดือนก่อน

      ተረጋጊ

  • @tesfalemali1981
    @tesfalemali1981 ปีที่แล้ว +87

    የሐሙሱ ፈረስ የሚባለውም ዘፈኗ እኮ ለጠንቋይ የተዘፈነ ነው።ለጠንቋይ ታምራት እያንጓለለ የዘፈነችለት ዘፈን ነው ከዘፋኞች መልካም ነገር መጠበቅ የዋህነት ነው እንንቃ ወገኖቼ

    • @lemlemmeressa5216
      @lemlemmeressa5216 ปีที่แล้ว +3

      አመሰግናለዉ ቀደምከኝ ልክ ብለካል

    • @henaabera5612
      @henaabera5612 ปีที่แล้ว +11

      ልጨምርልህ ፡ልዑል አስወደደኝ የሚለውም ዘፈን

    • @abebeyenenew5795
      @abebeyenenew5795 ปีที่แล้ว +4

      የት አባሽ አየሽ አንቺ አስመሳዮች እነዚህ ደግሞ ዘመኑ ተመቸን ብለው ሰውን ለመተቸት ያለውቀት በሚዲያ መጃጃል ምን ይባላል። ወረኛዎች ።

    • @sarageleta2094
      @sarageleta2094 ปีที่แล้ว

      ✅✅✅👈🏻

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 ปีที่แล้ว +5

      ፍቅር አዲስ ማለት እኮ ብዙ ስው ንው የሚያውቀውመቼም ኢትዬ ውስጥ ገንዘብ ሲኖርህ በገንዘብህ ብዙ ሚስጥርህን ትቀብራለህ ሲጀመር ከአንድም ሶስት ቦታ ለጠንቋይ ትካድም እንደንበር አትክድም ያታስሮ የተፍታው አሁን ውጭ ንው የተባለው እሱጋማ ቤተኛ ንበርች ታዲያ ከንደዚች አይንትጀርባ ጡሩ ንገር ይገኛል ብሎ ማስብ ዘበት ንው ይሄ ወሬ አይደለም ይታወቃል ምንም ብትሉ

  • @ትግስትሚዲያ
    @ትግስትሚዲያ ปีที่แล้ว +379

    ዘፈን የዲያብሎስ ኦርቶዶክስ ልጆች አታዳምጡ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አንገቱ ያቆረጠችው ዘፋኝ ናት እና በዘፋኞች ዉስጥ ዲያብሎስ አለ እግዚአብሔር የንሰሐ ህይወት ይስጠን ❤️❤️❤️❤️❤️ደምሩኝ ❤️❤️❤️

    • @susuwarknh3321
      @susuwarknh3321 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው

    • @abebeyenenew5795
      @abebeyenenew5795 ปีที่แล้ว +6

      እረ ወዲያ አትጃጃሉ ስነ ጹሁፍ ፣ኪነት ፣ጥበብ ፣በናንተ ትንታኔ ምን ሊሆን ነው?

    • @chewabrhenu2311
      @chewabrhenu2311 ปีที่แล้ว +4

      ​@@abebeyenenew5795መጻፍ ቅዱስ የምትቃወም ሉሲፍራዊያን ፊደላችን እራሱ ሰትጠቀሙ በጣም ነውምናደደው የአለም ቤዛ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር የካዳቹሁ ከሃዲዎች😢

    • @sabaasefa3568
      @sabaasefa3568 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @Kb-tube7407
      @Kb-tube7407 ปีที่แล้ว +1

      Amen

  • @Ethioenate
    @Ethioenate ปีที่แล้ว +201

    ጋዜጠኛ አብይ ይልማ እንዲሁም ጋዜጠኛ ክብሮም እናመሰግናለን በርቱልን ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል እንዲሁም ያስተውል !!!!

    • @Tewodros_II
      @Tewodros_II ปีที่แล้ว

      ደነዞነዞች ናቸው። ግብዝ ናቸው። ማንም ሃጢያት ያላረገ ይውገራት። ለሚዲያ የማይበቁ ደካማ የቡና ቤት ወሬ ይዘው አርትን ለመተንተን ሲሞክሩ ...ቅል እራሶች

    • @sadah4261
      @sadah4261 ปีที่แล้ว

      አንባቢውም ያስተውል❤❤❤

  • @munaarega5145
    @munaarega5145 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር የንሰሐ ህይወት ይስጠን:ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል እንዲሁም ያስተውል: ወንድሞቼ የግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ!!!

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 ปีที่แล้ว +16

    ዛሬ በዚህ በሰይጣን ዘመን እናንተን መድሀኒአለም ስለሰጠን ተመስገን ተመስገን በእድሜ በጤና ለኛ መዳን ለምንፈልገው ያኑርልን

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 ปีที่แล้ว +33

    ድንቅ አቀራረብና ትንታኔ ነው። ባለማወቅ ብዙዎች ስተዋል። ማስተዋሉን ይስጠን።
    አብያችን የተደበቀውንና የተከደነውን የአጋንንቱንና የርኩሳን መናፍስቱን ስራ ጎልጉሎ በማውጣት ስለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን ። ክብሮም አተናተንህ ድንቅ ነው። እንኳን ደህና መጣህ።

  • @dagnachewabebe8353
    @dagnachewabebe8353 ปีที่แล้ว +346

    ግሩም ምልከታ/እይታ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ህዝባችንን ከወጥመድ አስመልጡት።

    • @abcgoogle4357
      @abcgoogle4357 ปีที่แล้ว +9

      እሄ መዝሙር አደለም
      ...ዘፈን ሁሉ የ ሴጣን ነዉ ከላንቺ መኖር አልችልም ሚሉትን እዴት ነዉ ተዲያ እእእእእ
      እሄ አሁን ያቀርባቹት video // የ ሴጣን ቤት ገብቶ መፅሐፍ ቅዱስ መፍለግ ነዉ\\* * *
      እይታቹን ቀይሩ መስተዋል ያስፈልጋል focus
      Thank you

    • @KiyaFenu
      @KiyaFenu ปีที่แล้ว

      ​@@abcgoogle4357thank you,,,that is the point 🙏

    • @samuelfsha6365
      @samuelfsha6365 ปีที่แล้ว +3

      ምናለበት ፔህራዊ ውትህድርና ቢታወጅ … ያልኩት ይሄ ስሰማ ነው በቃ !
      አየ ! ሰው ስራ ሲፈታ 😂 አስቂ ነው 🎉በጣም - የአርቲዝም - ሀይማኖቶኛት 😂 ብንላሹ ቅር እዳይላቹ ፧ 😂😂😂😂

    • @GOD-127
      @GOD-127 ปีที่แล้ว

      ​@@ethiopiaafrica5008I think so you are not normal please go to hospital you need some medication for your mental illness

    • @abcgoogle4357
      @abcgoogle4357 ปีที่แล้ว +1

      @@ethiopiaafrica5008 mnm y maymesl topic eko nw are....ahuns bza

  • @መባለይኩን
    @መባለይኩን ปีที่แล้ว +48

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 በርቱ እግዚአብሔር ሁሉንም ያጋልጥ ሕዝብም ከድንዛዜ ይውጣ

    • @abcgoogle4357
      @abcgoogle4357 ปีที่แล้ว

      እሄ መዝሙር አደለም
      ...ዘፈን ሁሉ የ ሴጣን ነዉ ከላንቺ መኖር አልችልም ሚሉትን እዴት ነዉ ተዲያ እእእእእ
      እሄ አሁን ያቀርባቹት video // የ ሴጣን ቤት ገብቶ መፅሐፍ ቅዱስ መፍለግ ነዉ\\* * *
      እይታቹን ቀይሩ መስተዋል ያስፈልጋል focus
      Thank you

    • @selamgemechu4787
      @selamgemechu4787 ปีที่แล้ว +2

      ዘፈን በራሱ አጥያት ነው መዝሙርና ሰፈን ምን ህብረት አለው ትክክል አይደሉም ሁሉም ዘፈን ውስጥ ፅድቅ የለውም

  • @tesfayea5408
    @tesfayea5408 ปีที่แล้ว +18

    ሲጀመር የእግዚአብሔር የሆነ ሰው ሁሉ #በዝማሬ_ፈጣሪን ያመስግን እንጂ ዘፈን ዳንኪራ የተከለከለ ነው 😢

    • @DandMYemaryam
      @DandMYemaryam 9 หลายเดือนก่อน

      Tikikil yehe zefen bicha aydelem hatyat hulum zefen yetebale hulu hatyat new

  • @aynalemtolaa3521
    @aynalemtolaa3521 ปีที่แล้ว +22

    እግዚአብሔር አምላክ ለ ልጆቹ ለእኛ ያስነሳችሁ የዘመናችን ምርጦች ናችሁና ከክፉ ይጠብቃችሁ። በቤቱም ያፅናችሁ።አሜን!!!

  • @etalembekele8831
    @etalembekele8831 ปีที่แล้ว +237

    እንኳንም ንስሐ ገባው እንጂ እኔም አዳምጥና እዘፍን ነበር ክብር ለሥላሴ🙏🙏🙏

    • @senaitSentayu
      @senaitSentayu ปีที่แล้ว +5

      አምላኬ ሆይ ይቅርበለኘ በጣም ነበር የማዳምጠው

    • @mesfineshetu5493
      @mesfineshetu5493 ปีที่แล้ว +3

      ንስሀ የገባ ሰው እዚ ምን ይሰራል go to church

    • @NabratNabrat
      @NabratNabrat ปีที่แล้ว

      ​@@mesfineshetu5493nisiha yegeba sew ayadamitim ende

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx ปีที่แล้ว

      @@mesfineshetu5493ንስሀ የገባሰው የሰይጣንን ስራ የሚያጋልጥ ፔጅ ምን ይሰራል ማለት ምን ማለት ነው? ሰው ንስሀ ከገባ ቸርች ውሎ ማደር አለበት? ዘፈን ፔጅላይኮ አይደለም ያገኘሀት ጠቃሚ ትምህርት የሚሰጥበት ነው

    • @Tewodros_II
      @Tewodros_II ปีที่แล้ว

      ደነዞነዞች ናቸው። ግብዝ ናቸው። ማንም ሃጢያት ያላረገ ይውገራት። ለሚዲያ የማይበቁ ደካማ የቡና ቤት ወሬ ይዘው አርትን ለመተንተን ሲሞክሩ ...ቅል እራሶች

  • @የትምወርቅከተማ
    @የትምወርቅከተማ ปีที่แล้ว +56

    እግዚኦ በዚዘፈን ስቱ ተሰናከለ ከኔ ጨምሮ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 ปีที่แล้ว +27

    አምላክ የዘፈንን ፍላጎትና ፍቅር ከውስጣችን ላይ ያጥፋው ዘፈን ሀጥያት ነው ይህም ቃሉ ነው

  • @truthprevail8939
    @truthprevail8939 ปีที่แล้ว +6

    ይሄን ዘፈን የደረሰው ሰው ክፉ መንፈስ የተጣባው ሰው ነው ! በሰውር ፍቅር የሆነውን እግዚአብሔር የሚሳደብ ! የዚህን ዘመን ስውር የክፉ መናፍስት ስራን እንድትገልጥ እግዚአብሔር እየተጠቀመብህ ስለሆነ አሁንም ኃይሉን ያብዛልህ !

  • @michaelbekele9128
    @michaelbekele9128 ปีที่แล้ว +14

    ልብ ያለው ልብ ይበል የምድር ገንዘብ የምድር ነው የምንሄድበትን መንገድ እንወቅ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃት በርቱ

  • @ZelekeZeleke-l5o
    @ZelekeZeleke-l5o ปีที่แล้ว +79

    በርቱልኝ የኢትዮጵያ ልጆች ፣ የሐሙሱ ፈረስ ይመርመር ።

    • @ElfneshiGedamu
      @ElfneshiGedamu ปีที่แล้ว +4

      እውነት ነው የመረመር!"

    • @hirutmodenese9606
      @hirutmodenese9606 ปีที่แล้ว +6

      ጥንቆላ ነው የታወቀ ነው

    • @sarageleta2094
      @sarageleta2094 ปีที่แล้ว +1

      ✅✅✅👈🏻

    • @samrawitgetachew3144
      @samrawitgetachew3144 ปีที่แล้ว +1

      betam tikikil..sijemer le tenkoyu tamrat endezefenech eraso tenagralech...

    • @genetbelachew1267
      @genetbelachew1267 ปีที่แล้ว +7

      ለአባባ ገለታ ለጠቃዪ የተዘፈነ እንደሖነ እራሡ ጠቃዩ በጊዜው ተናግራል

  • @enkufeseha735
    @enkufeseha735 ปีที่แล้ว +78

    ዘፈን እግዚአብሔር ከአፋችን ላይ ይንቀልልን

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 ปีที่แล้ว +1

      ይነቀል በእየሱስ ስም ምንም አይጠቅመንም

    • @lovely3174
      @lovely3174 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @aydamehadi8737
      @aydamehadi8737 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @lorenmekeda1594
      @lorenmekeda1594 11 หลายเดือนก่อน

      Amen🙏

    • @almaza6666
      @almaza6666 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @WeyneshetmikaelWeyneshet
    @WeyneshetmikaelWeyneshet ปีที่แล้ว +406

    ይገርማል በጣም እኔ 1 አመት ሆነኝ ዘፈን ማዳመጥ ከቆምኩ እድሜ ለመምህር ተስፊዬ እና ለመምህር ግርማ እግዚአብሔር በሄወታችን ካስቀደምን ማይሳካ ምንም ነገር የለም ጭፈራ ተውኩ እግዚአብሔር ይመስገን🙏 መምህሮቻችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን 🙏🙏

    • @libebeegezebeheretsena8643
      @libebeegezebeheretsena8643 ปีที่แล้ว +10

      Eseye egzebehere yemesgn enem 3amehet hon edem la memere tesefeye abera

    • @emawayusharedo2761
      @emawayusharedo2761 ปีที่แล้ว +6

      Egzwo yefetari yaleh ygermal betam adnakiyachihu negni fetari yetebkachihu edmi ena tina ystachihu bertuln

    • @user-ww6jo6qw8o
      @user-ww6jo6qw8o ปีที่แล้ว +1

      ልክ እኔ!!!

    • @JerryHalo-k2y
      @JerryHalo-k2y ปีที่แล้ว +17

      መምእር ተስፍዬም መምእር ግርማም አደሉም ያስተውሽ እግዚያብኤር ሲያጥብሽ ነው

    • @TruthEz
      @TruthEz ปีที่แล้ว

      @@emawayusharedo2761
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @higumeaza992
    @higumeaza992 ปีที่แล้ว +11

    አይምሮ ያለው የአውሬውን ጥቁር ይቁጠረው ይላል መጻህፍት ከ30 ዓመት በኃላ የወጣው አይምሮ ያላቸው ያብዛልን

  • @AinaAmina-s7p
    @AinaAmina-s7p ปีที่แล้ว +22

    ክብር ለናንተ ክብር ለነ መምህር ተስፋዬ እራሳችንን እንድናይ ሀይማኖታችንን እንድንወድ ላደረጋችሁን እነ መምህር ግርማ እነ መምህር ሄኖክ እግዚያብሄር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 ปีที่แล้ว +42

    ልጅ እያለሁ ይህን ዘፈን የዘፈንኩበትን ሳላውቅ እግዚኣብሔር ይቅር ይበለዥን ንስሓ ያስፈልገዋል 😢

  • @ElshadayBelay-s3e
    @ElshadayBelay-s3e ปีที่แล้ว +193

    ከዚህ ሁሉ ለመፅዳት ዘፈን መስማት ማቆም ይገባል ሌላ መፍትሔ የለውም መድሀኒአለም ይርዳን 😔🙏

  • @kelemeworktekle4901
    @kelemeworktekle4901 ปีที่แล้ว +220

    ለዚህ እኮ ነው ታድያ እግዚአብሔር ዘፈን ኃጢያት ነው ያለው ::ቅዱሱ መፅሐፍ በደንብ አድርጎ ይገልፀዋል

    • @fakusha9437
      @fakusha9437 ปีที่แล้ว +3

      የኔ አባባል ዘፈን ሀጥያት ነው አይደለም ከሚለው ጋር አይደለም እሷ ፍቅርን በጥበብ የገለጠችበትን መንገድ ነው ላስረደ የሞከርኩት።

    • @muhammed-p6r1n
      @muhammed-p6r1n ปีที่แล้ว +6

      ጎበዝ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እንዳንተ ሙዚቃ ሀጢአት ነዉ የሚል ክርስቲያን አላገኘሁም አመሰግናለሁ ወንድሜ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg ปีที่แล้ว +5

      ​@@muhammed-p6r1nመፀሀፍችን ዘፍኝ የእግዚያብሄርመንግስትት አይወርስም ይላል።

    • @የእውነትመንገድ-ተ9የ
      @የእውነትመንገድ-ተ9የ ปีที่แล้ว +1

      እረ ተወኝ እራሱም እኮ 1 ሰሞን ዘፋኝ ነበር አሁን ሀሜት ጀመረ እየተበላሸ ነው ዝም ብለው ስም ማጥፋት ያዘ ሰለቸኝ

    • @BobLove-qn3fq
      @BobLove-qn3fq ปีที่แล้ว

      ​@@tube-yi8tgዳዊት በዝማሬ በዘፈን አምላክን አመሰገነ የሚለውስ? ዘፈን ትርጉሙ ወይም ዘፈን ማለት ምን ማለት ነው? በመዝሙርና በዘፈን መሃከል ልዩነቱ ምንድን ነው? የሃገር መዝሙርስ ? የልደት መዝሙርስ?? ሙዚቃስ ምንድን ነው?

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ያሳዝናል ኧረ ወገኖቼ እንቃ ሙዚቃ የዳብሎስ ግብር ነው ዳንክራ ኃጢአት ነው❌
    ልብ ያለው ልብ ይበል
    እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስልን መዝሙረ ዳዊት 150÷6ላይ
    እኛ በስላሴ አርያና አምሳል የተፈጠርነው እግዚአብሔር ለማመስገን ነው ⛪🙏❤

  • @sddffdf1958
    @sddffdf1958 ปีที่แล้ว +11

    ግሩም አረዳድና አገላለጽ ነው ተባረኩ❤አድሱ አመት ችግር ስቃይ ሰቆቃን አርቆ ሀገራችንን ትንሳኤዋን ያሣየን ያሰማን አሜን! በመምህራኖቻችን ላይ አድሮ የሚመክረን ልቁል እግዚአብሔር እኛንም አዳማጭ ብቻ ሳይሆን ፍሬ እምናፈራ እምንተገብር ያድርገን!!!❤❤❤

  • @BabiMan-tl8si
    @BabiMan-tl8si ปีที่แล้ว +95

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!እሱ ይጠብቃችሁ 🎉

    • @kidusefrem896
      @kidusefrem896 ปีที่แล้ว +2

      🔴 መምህር ይልማ አንድ ወቅት ፍቅር አዲስ ታምራት የሚባለው ጠንቋይ ጋር ትሄድ እንደነበረ በጣም ተወርቷል ከተማ በሙሉ ይወራ ነበረ ካስታወስክ ታምራት ገለታ በጣም የተለያዩ ባለስልጣን ሚስት እና በጣም ታዋቂ ሴቶች እሱ ቤት ይሮጡ ነበረ ስለዚህ ይሄ ሙዚቃ ጠንቋይ ታምራት ገለታ መንፈስ የዘፈነችለትም ሊሆን ይችላል ወይንህ መጣፈጡ ከሰዉ ሰምቻለሁ አይናፋር እንግዳ ከበርህ ቆሜለሁ ሁሉንም ሴቶች ያወጣ ስለነበረ ሰምታ መሄዳን ገልጻለች ስለዚህ ግጥም አድርጎ ታምራት ገለታ መንፈስ የተዘፈነ ነው የሚገርመዉ ሙዚዉ ይመቸኝ ነበረ እዉነት የዛሬ እንግዳህ መምህር እንደገለፀዉ ሙዚቃ ዉ አይምሮ አይጠፋም ያለው የመንፈስ ስለሆነዉ በርቱ ትክክል ነው ።

    • @abrahamyemane6490
      @abrahamyemane6490 ปีที่แล้ว

      ​@@kidusefrem896አግኝተውሀል

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 ปีที่แล้ว +111

    ሳድሶች የዛሬው ደሞ የሚገርም ፕሮግራም ነው በተለይ የዚህን የዘፈን ግጥም የተነተናችሁበት መንገድ ልዩነው ።በጣም ብዙ ትምርት ይሰጣል ብዬ አምናለሁ።በተረፈ የምትሰሩት ፕሮግራም ትውልድን ያድናልና በርቱ እላለሁ።

    • @tegistbale9574
      @tegistbale9574 ปีที่แล้ว

      ​@@ethiopiaafrica5008ማለት ??????

    • @HshsHahahll
      @HshsHahahll 6 หลายเดือนก่อน

      Gzew yegeta memecha nw kzhi weten eyesuse wedmyeadenw lebachenine endreg yezlalem wehonew hiwot wdei honew mengad lonew gleta bible yengral zfeain hateat nw beca protantat amye neyi .gztechu geta yetbchew

  • @Ade-kd6bt
    @Ade-kd6bt ปีที่แล้ว +29

    ምርጥ ኢትዮጵያውያን እየበዙልን ነው፡፡ እግዚአብሔር አሁንም 100000000000 ያብዛችሁ ገና እንበዛለን!!!!!!! በርቱ

  • @maschalfiseha1713
    @maschalfiseha1713 ปีที่แล้ว +2

    ስራ አጣችሁ? ብዙ የሀገር ጉዳይ እያለ በዘፈን ትፈላሰፋላቹህ

  • @aidasem3952
    @aidasem3952 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የሚገርመው በዚህ ላይ የእናንተ ውይይት ነው ሲጀመር እኮ ዘፈን ሀጢያት የሆነበት ምክንያት ለእግዚአብሔር የሚገባው ክብር ለሌላው ስለሚሰጥ ነው ፍቅርአዲስ ብቻ አይደለችም ሁሉም ዘፈን ከ እግዚአብሔር አይደለም ለእግዚአብሔር ክብር የተዘፈነ ዘፈን የለም መክንያቱም ዘፈን ስለሆነ ስለዚህ በነካ እጃችሁ ሌሎቹን ዘፈኖች መተንተን ይኖርባችኀል።

  • @mhiretgizawb1242
    @mhiretgizawb1242 ปีที่แล้ว +178

    የዘመኑ ትውልድን አንቂዎች የእግዚአብሔር ባሪያዎች ዘመናችሁይባረክ……ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናችሁ!!!

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 ปีที่แล้ว +11

    ከዚህ በፊት የሀሙሱ ፈረስ አንደዚህ ባይሆነም ይተች እንደነበር አስታውሳለሁ

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 ปีที่แล้ว +92

    አብዬ የኛ እንቁ እግዚአብሔር ብርታት ይሁንህ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ እደዚህ ድብቅ ሴራቸውን እየፈለፈልክ አውጣ አውጣቸው እኛም አሁን በጣም ነው የነቃነው

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🏽 በውነት ትውልድን እናድን በርቱ እኛም እንንቃ እናመስግናለን 🙏🏽

  • @saragetachew4031
    @saragetachew4031 ปีที่แล้ว +10

    በእውት ስለምታደርጉት ነገር እናተን ምገልፀበት ቃል አጣውላቹ ከክፉ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤

  • @mimifitsum9250
    @mimifitsum9250 ปีที่แล้ว +33

    ፍቅራዲስን በጠም ነው የምወዳት ይኔንንም ዘፈን ወድጄው ስሰማው ሽቶ ምናምን የሚለውን ስሰማ የውነት ለጠንቋይ ነው እንዴ የዘፈነችው ብዬ አስቤ ነበር ከዚያ በኋላ ዘፈኑን መስማት አቆምኩ። በየቀኑ እከታተላችኋለሁ
    ሳድሶች በርቱልን!!!

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 ปีที่แล้ว +1

      Wude zefen hatiyat new atsemi

    • @Tewahido567
      @Tewahido567 ปีที่แล้ว +2

      ልዑል አስወደደኝ ብላ ያወጣችውም ለዛው ነው::

    • @HelinaGebru
      @HelinaGebru ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ከምድር ላይ የጥፋው ይገስፀው

    • @mimifitsum9250
      @mimifitsum9250 ปีที่แล้ว

      @@misrakmisu2750 እውነት ነው ውዴ እግዚአብሔር ይርዳኝ!

    • @mimifitsum9250
      @mimifitsum9250 ปีที่แล้ว

      @@HelinaGebru አሜን

  • @robs5120
    @robs5120 ปีที่แล้ว +5

    ኤጭ አይ ምነው ተመፃደቃችሁ ፀጉር ትሰነጥቃላችሁ ዘፈን ሲጀመር የእግዚአብሔር አይደለም አበቃ ለማንም ትዝፈነው ለማን ዘፈን የሰይጣን እንጂ የእግዚአብሔር አይደለም አጉል አታጃጅሉን

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 ปีที่แล้ว +131

    እኔ ለ15 ዓመት ዘፈን ካቆምኩኝ ። ኦርቶዶክሶች እናተም አቁሙ እግዚአብሔር ይርዳን ይርዳቹ ።አሁን በአጋጣሚ ዘፈን ከሰማሁ ይረብሸኛል ። ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

    • @yohananabraham6716
      @yohananabraham6716 ปีที่แล้ว

      Ye zefen admaki iko orthodox new😂

    • @solomongebremariam9704
      @solomongebremariam9704 ปีที่แล้ว

      ዘፈንን አንተ እንደተረጎምከው ነው። ዘፈን ለኑሮህ ትርጉም የሚሰጥ ህይወት ነው። በተደሰትክ፣ በተጎዳህና በአዘንክ ጊዜ የሚያጽናና ብርታት የሚሰጥ፣ የወደድከውን የምታመሰግንበትና ፍቅርህን ምትገልጽበት ትልቅ ሃይል ነው። አመንዝራ ነው ለሚለው በሌላም ውስጥ ብትወሸቅ አመንዝራ መሆንክን አታቆምም ምናልባት መንኩሰህ ገዳም ካልገባህ። ዘፋኞች የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው ማንም የማያረገውን ህዝብ በርሀብ ሲጠቃ ሲፈናቀል ቀድመው በመገኘት ለችግሩ የሚደርሱ። በጦርነት ወቅት ግንባር በመገኘት ለሠራዊቱ ሞራል የሚሰጡ በዚህም ለአገራቸው ሲሉ እዚያው ግንባር ላይ ስንቶች ህይወት ገብረዋል። ታዲያ አንዳንድ አወቅን የሚሉ ጥቅሙንና ጉዳቱን ሳያመዛዝኑ ቢሮ ቁጭ ብለው ዘፈንን መወረፍ ተገቢነት የለውም። በ1984 የዓለም ሙዚቀኞች ተባብረው አገራችን በድርቅ በተጎዳች ጊዜ ህዝባችንን ከሞት የታደጉት ዘፋኞች መሆናቸው አይረሳም ታዲያ እነዚህ ሰዎች ሀጢያታቸው ምነድን ነው❓።

    • @mekdelawitshifraw6514
      @mekdelawitshifraw6514 ปีที่แล้ว

      @@solomongebremariam9704 ወደ ሮሜ 13
      13፤ በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን፤

    • @nbretgetasew9498
      @nbretgetasew9498 ปีที่แล้ว +7

      ኦርቶዶክስ ዘፈን አደግፍም ወይም በቤቷ ዘፈንን አታዘፍንም አደግፍም እኛ ግለሰቦች እንሰማለን እንጂ እሷ አደለም ሙዚቃን ልደግፍ የሙዚቃ መሳሪያን እንኳን አትጠቀምም ለምታቀርበው የምስጋና መስዋህት ዜማዋ እንኳ በጣም የተለየ ነው ለፈጣሪ የመሰለ መስዋህት የተለየ ነው እኛ ደካሞቹ ነን እንጂ በዘፈን የተወሰደ ነው እሷ ቅድስት ሃይማኖት ነች አስቀድማ ሁሉን ያዘጋጀች ለእኛም ፈጣሪ ይርዳን

    • @solomongebremariam9704
      @solomongebremariam9704 ปีที่แล้ว

      @@nbretgetasew9498 ኦርቶዶክስ ዘፈን ትደግፋለች አላልኩም ግን በአጠቃላይ ዘፈን ወይም ዘፋኝ ሃጢያት ነው ተብሎ መፈረጅ የለበትም ከሚሉት ወገን ነኝ። የአገራችን ህዝብ በርሀብ በተጎዳ ጊዜ፣ እየተፈናቀለ በየቦታው መከራውን ሲበላ በቅድሚያ የሚደርሱለት አርቲስቶች መሆናቸው መረሳት የለበትም። አገር በጦርነት ስትጠቃ ሠራዊቱን በማነቃቃትና ሞራል በመገንባት የሚሰጡት አገልግሎት ቀላል አይደለም በዚህም በርካቶች ግንባር ድረስ በመሄድ መስዋዕትነት የከፈሉ ብዙ ወንድም አህቶቻችን እንዳሉ ማስታወስ ይገባል። ታዲያ እንህን ቅንና ደግ የአገሪቱን እንቁ በአጠቃላይ መፈረጅ ሊያሳዝንና ተስፋ ሊያስቆርጥ አይችልም ወይ? 🇪🇹ተዋህዶ ናት እስላሙንም፣ካቶሊኩንም፣ ፕሮቴስታኑንም ወዘተ ሃይማኖት አቅፋ የያዘች ሲሆን ከዚህ ማህበረሰብ የሚገኙትን የባሰ ማስከፋት አይሆንም ወይ❓እኔ እድገቴም እምነቴም ከናት አባቴ የተረከብኩት ኦርቶዶክስ ሲሆን ኦርቶዶክስ ሲነካ ያመኛል ምንም እንኳ ዳቆን ወይ ቄስ ባልሆንም እንደ አንድ ሃይማኖተኛ ስርዓቱን እካፈላለሁ ግን እንደገለጽኩት ሁኔታዎች ደስ ካላሉኝ የመሰለኝን እውነት ለመግለፅ እገደዳለሁ። ሰላም ለአገራችን መልካም አዲስ አመት💚💛❤👏

  • @MotumaDoe
    @MotumaDoe 10 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት!!! ....ትንታኔ ....!!!
    በቃ እኛ እትዮጵያውያንን እንደዚህ በየጊዜው ማንም ተንታኝ ነኝ ባይ እየመጣ እንደፈለገ የሚነዳን ከብቶች ሆነን እንቅር !!??!!??
    ።።።።።
    ።።።።።
    በመጀመርያ አብይ ባንተ ማፈሬን ልነግርህ እወዳለሁ !!
    ሲቀጥል ኮሜንቴሮች ደግሞ አስታየት ከመስጠታቹ በፍት አይምሮዋቹን ወይንም ጀግሞ የማመዛዘን ችሎትችሁን እንድትጠቀሙ እመክራቹዋለው ።

    እናም ሀሳቤ ምንድነው .......
    እናንተ ሰዎች ምኑን ከምኑ ነው የምታገናኙት ??
    ። በተለይ ደግሞ ስነፅሁፍን አውቃለው ብሎ ከሚያስብ ሰው የማይጠበቅ ጭፍን ትንታኔ በመስማቴ እንደግል አዝኛለውም አፍርያለውም !!
    ።።።
    ክርስቲያን እንደመሆኔ መጠን ዘፈን እንደ አጠቃላይ አጥአት መሆኑን አልክድም። ነገር ግን ስለ ፍቅራድስ ዘፈን የሰጣችሁትን ትንታኔ ስመለከት የገረመኝና የታዘብኩት ነገር ምንድነዉ ....
    ። እንደሱ አይነት ሀሳብ የያዙ ብዙ ዘፈኖችን አውቃለው ለአብነትም...
    ።።።
    1።። ሙሀመድ አህሙድ
    ወይ ፍቅር እያለ ሰው ያወጋል ግን ማንም ሰው አላየዉ ቆሞ ባካል .....

    2።። አብነት ግርማ .....
    ፍቅር ማለት ምንድነው ??
    መውደድ ማለት ምንድነው ???
    3 ።። ጥላሁን ገሰሰ......
    በየት ነው መንገዱ የፍቅር ሀገሩ ???
    ። ከብዙ በጥቅት ናቸዉ .....
    ይዘታቸወን ስናይም ስለፍቅር ከዝ ቀደም የተወራውንና የተዘመረውን እያመጡ የመሞገት አይነት ሀሳብና ዘይቤ ያላቸው ናቸዉ ። ሌላዉ ትንታኔዉ ለይ የታዘብኩት ደግሞ እንደዝህ አይነት የሰው ስራ ለይ ያጠነጠኑ ውይይቶች እናንተ ባቀረባችሁት መልኩ አይቀርብም ። ቢያንስ ለሶስተኛ ወገን ሀሳብ ቦታ መስጠት ሲኖርባቹ እናንተ ግን በማስረጃ የተደገፈ ጉዳይ አስመስላቹ ማቅረባቹ ነው ።
    ።እናም ነገሩ ለይ የምሰጠዉ አስታየት ምንድነው .....
    ። አመክንዮ የልታከለበት ደመነፍሳዊ እና ስነምግባር የጎደለው እንድሁም የእውቀት ማነስ የተስተዋለበት ትንታኔ ነው ።
    ። እናም ነገሮችንና ሁኔቶችን ስትተነትኑ .....
    1- ስነምግባር ቢኖራቹ......
    2- ማስረጃ ቢኖራቹ.......
    3- ሚዛናዊ ብትሆኑ.......
    4- እውቀት ለይ መሰረት ያደረገ ቢሆን ቢየ የተሰማኝን የግል አስታየቴን ለመስጠት ነው!!

  • @asterDessalegn
    @asterDessalegn 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን በርቱልን እግዛብሄር ይጠብቃችሁ

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 ปีที่แล้ว +39

    አብይን ስወደው ሐቀኛ ጅግና ነው አቦ ❤❤❤። እድሜ ከጤና ጋ እመኝልሐለሑ

  • @messymessy5966
    @messymessy5966 ปีที่แล้ว +34

    ይሂ ዘፈን ግራ ገብቶኝ ነበር ዛሬ መልስ አገኘሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እናንተንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @SalamSalam-iv4cy
      @SalamSalam-iv4cy ปีที่แล้ว +4

      በጣም ያሳዝናል ልብ ብዬ ሰምቸው አላውቅም አሁን ስሰማው ለካስ ጉድ ይዟል😢😢😢😢

    • @aelamabbg3541
      @aelamabbg3541 ปีที่แล้ว +2

      አትኛውንም ሙዚቃ አታዳምጪ መንፈስ የለለበት ሙዚቃ የለም

    • @SalamSalam-iv4cy
      @SalamSalam-iv4cy ปีที่แล้ว

      @@aelamabbg3541
      እውነት ነው እግዚአብሔር ይገስፀው!!!

    • @selamgemechu4787
      @selamgemechu4787 ปีที่แล้ว +1

      ምን ግራ ያጋባል የዘፈን ጵድቅ አለው እንዴ

  • @amaamm-o3d
    @amaamm-o3d ปีที่แล้ว +28

    አቢዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ይሔን ዘፈን መቼ ነበር የምወደው በፍፅም አልተረዳሁትም ነበር እግዚአብሔር ይስጣቹ ተባረኩ ነፍሴን ነው ያዳናችሁልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @dubaiuae1908
    @dubaiuae1908 ปีที่แล้ว +10

    ❤እግዚአብሔር ይስጥልን ውዲ ወንዲሞቻችን ❤በውነት የተኛነውን ነው ያነቃችሁን 😢😢😢😢😢

  • @meriarif1833
    @meriarif1833 ปีที่แล้ว +11

    This is an eye-opening revelation. I never liked her songs, but my husband used to like this particular song, and there will be days we play it all day long. After this podcast, we have decided not to listen to songs anymore. Thanks for opening up our eyes and ears.

  • @bezak9464
    @bezak9464 ปีที่แล้ว +37

    በርቱ ወንድሞች! እግዚአብሔር ይርዳቹ !

  • @hamedkader4979
    @hamedkader4979 ปีที่แล้ว +46

    እበካችሁን የሀሙሱ ፈረስ የሚለውን በፍጥነት መርምሩልኝ

    • @የኢትዮጵያገጽ
      @የኢትዮጵያገጽ ปีที่แล้ว

      የሀሙሱ ፈረስ እዳል ሞቴ ለተባለ ኣጋንንት የተዘፈነ ነው

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx ปีที่แล้ว +5

      ምን ምርመራ ያስፈልገዋል ዘፈን የተባለ ሁሉ የሰይጣን ነው:: ሙዚቃ የተፈጠረው እግዚአብሔርን ለማመስገን ብቻ ነው:: ያንን ቀይሮ ዘፈንን ለሌሎች ፍጡራንና ለራሱ ማወደሻ ያደረገው በሰማይ ሙዚቀኛ የነበረው ሳጥናኤል ነው:: ዘፈን መስማት ብታቆሙ ነው የሚሻለው:: አለዛ ከተጠያቂነት አታመልጡም ::

  • @andualemayalew2748
    @andualemayalew2748 ปีที่แล้ว +4

    አዝናናለሁ። እስከዛሬ በዚህ ቻናል የቀረበውን ጥሩ ስራ የመሰለኝን ስራ ሁሉ እንድጠራጠር አደረጋችሁኝ። ዘፋኟ ሙዚቃ እንጅ መዝሙር አላቀረበችም እኮ። በዚህ ደረጃ ከታየ የትኛውም ሙዚቃ ከሃይማኖታዊ አስተምህሮት የራቀ መሆኑ ግልፅ ነው። ትንሽ ግብዝነት የታየባችሁ ይመስለኛል። በግሌ ትንታኔእችሁ አላሳመነኝም።

  • @MozarteKing
    @MozarteKing 6 หลายเดือนก่อน +5

    እንደዛሬ ተደሥቼ አላቅም እጅግ ከምወዳቸውእና ከማደንቃቸው ሠወች መካከል አብይ ይልማና ክብሮምን በማግኜቴ በጣም ደሥተኛነኝ ።የዘመናችን ምርጦች አብይየኔጀግና ምንእንደምል አላቅም ብቻ እድሜና ጤና አብዝቶይስጥልኝ ።አብይጀግናዬ በመፅሀፍቶችህም በጣም ተመሥጬነው ያነበብኳቸው።ሣድስ የሬድዮ ፕሮግራምህንም በጉጉት ነው የምከታተል የነበረው።በተለይ ፀረ 666 ሀሣቦችህን እጅግ በጣም ነበር የምታሥደንቀኝ ያለህጥልቅ የአተያይና የአረዳድ ብቃትህ ።በጣምነበር የሚያሥደንቀኝ ለዚህ ትውልድ ቀላል የማይባል ጥረትእያደረክእንደሆነና ትውልድን የማትረፍ አሥተዋፆህን የሚያቅ ብቻነው የሚያቀው።ፈጣሪ ይጠብቅህ።ከሁሉም በላይ ለሀገራችን እና ለዚህትውልድ ያበረከትከውን እውቀት ሠሚጆሮ ማገናዘቢያ አእምሮ ያለው ይሥማ ይረዳ ይማር ካንተየሚ ።ከሠይጣናቱ ሀያላንሀገራት ሤራም ሀገርና ራሡን ይጠብቅዘንድ ከበቂበላይ እየታገልነው ኑርልን እንቁነህ አብይ ይልማ❤

  • @eleni9688
    @eleni9688 ปีที่แล้ว +24

    ዘንድሮ ሰይጣን ጉድ ፈላበት ጉዱ እየወጣ ነው የትአባቱ ጌታ እየሱስ ይገስጸው!!!! ወንድሞቼ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ህዝቡን እያነቃችሁ ስለሆነ ተባረኩ🙏

  • @Mimi-be1cw
    @Mimi-be1cw ปีที่แล้ว +15

    እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ዘፍን አልስማማም ግን በጣም ነው የደነገጥኩት እናንተ ስተነትኑት ስስማ ጌታ ሆይ ትውልድህን አስመልጥ😢እናንተ ግን ተባርኩ።

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว +23

    እግዚአብሔር ፣ለንሰሐ ፣ሞት፣ያብቃን ፣ዘመኑ ፣በጣም ከባድ ነው ፣ዘፈን ፣የምትዘፍኑ፣ልቦና ፣ይስጣችሁ 😢😢😢

  • @ermiasestifanos2519
    @ermiasestifanos2519 ปีที่แล้ว +26

    ትንታኔው ግሩም እና ድንቅ ነው በወጣትነት ግንዛቤው ሳይኖረን ብዙዎቻችን አብረን አዚመናል አሁን በጥልቅ መልእክቱ ገብቶኛል አልገባኝም አልልም ክብር ይግባችሁ

  • @tsitsi8906
    @tsitsi8906 ปีที่แล้ว +8

    ዘፈን ከጠላሁ 3 አመት ሆኖኛል። ይሄን ዘፈን ደሞ እዚ ላይ አየሁት እንጂ ጭራሽ አላውቀውም። እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅሩ ልቤን መቶት አምላኬን ደስ ሚያሰኘውን እያደረኩኝ እየኖርኩኝ ነው ።ክብር ለእናቱ የልጇን ፍቅር እንዳውቅ መንገድ ለሆነቺኝ❤❤❤ እባካቹ ንሰሀ ግቡ ወደ አምላካቹ ወደ ሰላማቹ ተመለሱ 😢

  • @fitsumzara4861
    @fitsumzara4861 ปีที่แล้ว +16

    ወየሁልሽ ነፍሴ😢😢😢

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 ปีที่แล้ว +16

    ወይኔ ጉድ ጉድ ተበልተናል ባለማወቅ ሥዘፋነው ኑሬአለው ንሥሀ መግባት አለብኝ

    • @mtem.e5442
      @mtem.e5442 ปีที่แล้ว

      Ahune nesha gebe balsebete bota geze atetebke nege kefatu yebekawale nege yeneche aydeleme.

    • @yonasarefaine6117
      @yonasarefaine6117 ปีที่แล้ว

      ለዚህ ዘፈን ብቻ ነው ንስሀ ምትገቢው ወይስ ንስሀ ከገባሽ በኋላ ሁሉንም ዘፈን እርግፍ አድርገሽ ትተዊያለሽ።

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 ปีที่แล้ว

      @@yonasarefaine6117 በተቻለኝ መጠን ዘፈን ለመተው እጥራለው ዘፈን የሀጢያት መንገድ ነው

  • @rahelfekade2762
    @rahelfekade2762 ปีที่แล้ว +10

    አብይ ይሄ ልጅ በጣም ደስ ይላል ደግመህ አቅርበው አገላለፁ በጣም ቀጥ ያለ ነው ይመቻል

  • @elsaasgedom6959
    @elsaasgedom6959 ปีที่แล้ว +8

    ይሁሉ የመጣብን ባለማስተዋላችን ነው አምላክ ማስተዋሉን ያድለን

  • @Xillophone
    @Xillophone ปีที่แล้ว +1

    አርቲኝስቷ በዘፈነችበት ዘመን ምን ታስብ እንደነበር ብትጠይቋት ግን ግልፅ ይሆንልን ነበር🤔🤔🤔

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo ปีที่แล้ว +26

    አጋልጥ መምህርዬ አባቴ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @FatySam
    @FatySam ปีที่แล้ว +7

    ይህን ሚዲያ ካወኩት ሁለት ወር ሆነኝ በጣም ተመችቶኛል ዲቅ ሀሳብ ይነሳበታል ወላሂ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 ปีที่แล้ว +14

    ለመሆኑ ደራሲው ማን ነው? ፍቅረአዲስስ በእውን ይሄ ጉዳይ ተገልፆላት ይሆን የዘፈነችው ? ፈቃደኛ ከሆነች መልስ እንድትሰጥበት ብትጋብዟት እጅግ መልካም ይመስለኛል።
    እኛ ኢትዬጲያውያን እጅግ ሲበዛ የዋሆች ነን።
    ለነገሩ ዘንድሮ እራሳችንንን የምንጠራጠርበት ጊዜ ላይ ደርሰናል። ብቻ እግዚአብሄር ይሁነን።

    • @kasaneshzegeye2051
      @kasaneshzegeye2051 ปีที่แล้ว +3

      Balwa nawe dereswe

    • @selamleethiopia3423
      @selamleethiopia3423 ปีที่แล้ว +2

      @@kasaneshzegeye2051 እንደሱ ከሆነ ሁለቱም መልስ ሊሰጡበት ይገባል።

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 ปีที่แล้ว

      ባሏ 😢

    • @yonasarefaine6117
      @yonasarefaine6117 ปีที่แล้ว +1

      ​@@selamleethiopia3423መልስ ሰጠች አልሰጠች ምን የሚቀየር ነገር አለ ዘፈን እንደሆነ ሀጢያት እንደሆነ የእግዚአብሔር ቃል ይናገራል ንስሀ ገብታ ለእግዚአብሔር ካልዘመረች እንደዚህ ለማለት ፈልጌ ነው ብትል ምንም ጥቅም የለውም።

    • @YeababaT
      @YeababaT ปีที่แล้ว

      Exactly

  • @xjttube5875
    @xjttube5875 ปีที่แล้ว +1

    አብይ ይልማ! ነገሮችን እያገናኛህ! የሰውን ህይወት አትበጥብጥ ፈጣሪን ፍራ! በሰው ስራ አትግባ ከአምላኩ ጋር ይወራረድ! ያንተንስ ማን ይናገር? በረከት ገበሬዋ? ልክ ልክህን ነግረሃለች ቲክ ቶክ ላይ"! ስለ አንተ

  • @MesaiEthopia
    @MesaiEthopia 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር አዲስ ጠንቋይ ትጠቀማለች የሚል አሉባልታ ሰምቻለሁ

  • @alemayehumekuria
    @alemayehumekuria ปีที่แล้ว +6

    አይ ድንቁርና ምኑን ከምኑ ነዉ ምታገናኙት ደግሞ

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 ปีที่แล้ว +37

    የሚገርም መርዳት እና እዉነትነት ያለዉ ትንተና አጋልጡልን ከማይርባ ከታሰርንበት የዘፈን እስራት እንደዚህ ታደጉን በርቱልን

  • @merrymegra
    @merrymegra ปีที่แล้ว +23

    ተመስገን👐👐ዘፈን ካቆምኩ ሁለት ዓመት አለፈኝ። ዘፈን ባይኖር የማብድ እስከሚመስለኝ ነበር የምወደው የማይቻል የለም እግዚአብሄር ረዳኝ እና እርግፍ አርጌ ተውኩት

    • @netsaneta9349
      @netsaneta9349 ปีที่แล้ว

      Metadel new bewenet ignanm fatari yeqeyren 🤲

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ ปีที่แล้ว +1

    አሁን እኮ ዘሪቱ እየቀባጠረች ነው ውንብድና ከጀመረች ቆይታለች። እሷ የዘፈነችውንም ዘፈን ቼክ አድርጉት።

  • @samrawitworkneh4535
    @samrawitworkneh4535 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ሆይ ማረን አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ሆይ ማረን

  • @marhaile4701
    @marhaile4701 ปีที่แล้ว +27

    ለካ ይህን ዘፈን የማልወደው ለዚህ ነው? አቅራቢዎች እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ። ለተሳሳቱትም እግዚአብሔር አይነልቦናቸውን ያብራላቸው

    • @darekyibeltal5903
      @darekyibeltal5903 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ታሳፍራላችሁ፡፡ መንጋውም ዝም ብሎ ይነዳል፡፡ ስም በማጥፋት ክስ በጣምታሳፍራላችሁ፡፡መንጋውምዝምብሎይነዳል፡፡ስምበማጥፋትክስያስፈልጋል

  • @AberaAshengo
    @AberaAshengo ปีที่แล้ว +13

    የአሙሱን ፈረስ እራሱ ይመሬመሬ

  • @mesame6668
    @mesame6668 ปีที่แล้ว +38

    ስለፀደኒያ ስለሰራችሁት አንቂ ፕሮግራም ተባረኩ ሌላው አብዬ መ/ር ተስፋዬ ላይ ወደክርስትና የተመለሰ ዘፋኝ ወንድማችን ለመናፍስቱ አለም የሚሰሩ የዘፈን ግጥሞችን ዘርዝሮ ነበር እሱ ትዝ አለኝ በእውነት ተባረኩ ሌላ ምን እላለሁ

  • @TareTare.
    @TareTare. ปีที่แล้ว +1

    ስም አጥፉ! ምንም የምታወሩትና የምትተነትኑት ቅንነት የጎደለው እሷ ከምትዘፍንበት መልእክት ውጪ ትርጉም የተሰጠው ከራሳችሁ ካላችሁ ወይም ከነበራችሁ ልምምድ አንፃር እይታችሁን ያዛመዳችሁበት እንደ እናንተ ጉድፍ እንድንፈልግ ሀሳባችሁን የጫናችሁበት የማያስተምር ከሀሜት የዘለለ ስም የማይሰጠው ወረድ ያለ ትንተና ነው!

  • @netsanetshibaw
    @netsanetshibaw ปีที่แล้ว +1

    መምህር በነካ እጃችሁ ሳብ በለው የሀሙሱን ፈረስ ሚለውን ብትፈትሹት

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 ปีที่แล้ว +28

    በስላሴ ስም የሚገርም ነው በዚህ ዘመን ይሄን ሴራ እድታጋልጡ ያስነሳችሁ እግዚአብሔር ነው ባለ ማወቅ ጠፍተናል 😢 ለንሰሀ ያብቃን

    • @selamgemechu4787
      @selamgemechu4787 ปีที่แล้ว

      ዘፈንና ስላሴ ምን ህብረት አለው ሁሉም ዘፋኝ መንግስተ ሰማያትን አይወርሱም

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 ปีที่แล้ว +21

    Oh Jesus Christ give us your mercy I used to listen to this music when I was stupid I mean when I don’t understand my beautiful religion/life/

  • @hruyan-e1g
    @hruyan-e1g ปีที่แล้ว +48

    KB ዳግም ስላየሁ ደስ ብሎኛል፤ ያነሳችሁት ዘፈን ደግሞ ለብዙ ጊዜ ጥያቄ ሆኖብኝ የቆየ ነው እና ፈጣሪ ገልጦላችሁ ስላሳወቃችሁን ከመምህር ጋር እግዚአብሔር ያክብርልን።በርታልኝ ወንድሜ

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 ปีที่แล้ว

      Ke alebabsewa jemerl yesegur qelemewa hulu gera eyagabage yenorree neber yehhe qelem yenesu newu

    • @FortyfourMertule-iv4gu
      @FortyfourMertule-iv4gu 4 หลายเดือนก่อน

      kB በትግረኛ ሌላ ዘፈን በተመሣሣይ ይዘት ቢዘፈን የሚተች ይመስልሃል

  • @MesaiEthopia
    @MesaiEthopia 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንግዳ ፣ጠጅሣር ፣ደጅክ፣ማጨስ ወዘተ የጠንቋይ ቤት ስርኣት ነው።

  • @rahelzewde7625
    @rahelzewde7625 ปีที่แล้ว +4

    እኔም ሳላቀው በጣም ይመቸኝ ነበረ ግን አሁን ((ለ አማልክት የተዘፈነ እንደሆነ)) ሳቅ ጭራሽ በደንብ መስማት ጀመርኩ አረ ጌታ ሁይ አውጣኝ 🤯🤯🤯😔😔😔

  • @tsehaytsedu4744
    @tsehaytsedu4744 ปีที่แล้ว +9

    አሷም ሀሳቡ ሳይገባት አይደለም የዘፈነችዉ አነ የሀሙሱ ፈረስን ጨምሮ በወቅቱም ብዙ ተብላለች ትውልድ ንቃ ማስተዋልን ያድለን

  • @YergalemYirefun-eq9uk
    @YergalemYirefun-eq9uk ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🙏🙏እናመሰግናለን በርቱልን ❤️❤️❤️

  • @tewodroshunachew5671
    @tewodroshunachew5671 ปีที่แล้ว +80

    ጋዜጠኛ ክብሮም ወርቁ እንኳን ወደ ፀረ ሳጥናኤል ቡድኑን ተቀላቀልክ❤❤❤

  • @SweetTilahun-hr2cq
    @SweetTilahun-hr2cq ปีที่แล้ว +1

    ስለthe Weeknd የሆነ ነገር በለን የገና ዋዜማ concrete አለው እየተባለ ነው እባክህ

  • @kalisto-l8w
    @kalisto-l8w ปีที่แล้ว +1

    የፍቅርአዲስ ቢቻ ሳይሆን ዘፈን ሁሉ ሀጥያት ነው ::

  • @mekdasmekdas7425
    @mekdasmekdas7425 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር በደሙ ይሽፍናቹ!!!
    ከዚህም የበለጠ መገለጡን ይጨምርላቹ ።
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 ปีที่แล้ว +40

    ❤❤❤
    ግሩም ድንቅ እይታ ነው ሲጀመር ዘፈኑንም ስምቼው አላውቅም እኔ ሃገራዊና ስለኢትዮጵያ ደስ ይለኛል ከዛ ውጭ የለሁበትም

    • @muhammed-p6r1n
      @muhammed-p6r1n ปีที่แล้ว +1

      ዘፈን የሰይጣን መዝሙር ነዉ አህቴ ይቅርብሽ

    • @hirutmodenese9606
      @hirutmodenese9606 ปีที่แล้ว

      አዎዎዎዎዎዎ እኔም እንደዛው እንዳልዋሽ በፊት ዘፈን አዳምጥ ነበር

    • @hirutmodenese9606
      @hirutmodenese9606 ปีที่แล้ว +1

      ዘመዶቼ መዝሙርም እንደዛው መለት መዝሙር ማዳመጥ ከጀመርን ቀኑን ሙሉ ለሊትም ጭምር እንቅልፍ ካልወሠደን በስተቀር የመናዳምጠው መዝሙር ነው ስለዚህ በሠላም በሠላም ይነጋል እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜሜሜሜሜን!!!!!

  • @fissehagkidan5837
    @fissehagkidan5837 ปีที่แล้ว +10

    እናንተ ዛሬ እንኳን አጋለጣችኋት እኔ ከባለቤትዋ ጋር ቀጨኔ መድሀኒዓለም አካባቢ ጥንቁልና እንደሚከተሉ አቅ ነበር በርቱ ሌሎችም አሉ ይጋለጡ

    • @kind788
      @kind788 ปีที่แล้ว +1

      ለምን ለአትነግራቸውም ነበር እውነተኛ ስው ከሆንክ

  • @mafiman7418
    @mafiman7418 ปีที่แล้ว +1

    ከእናንተ መሀል ንፁህ የሆነ የመጀመሪያውን ድንጋይ ይወርውር ይላል ክርስቶስ
    እናንተ የምን ፈራጆች ናችሁ ?
    ማን ፈራጅ አደረጋችሁ

  • @genetbelachew1267
    @genetbelachew1267 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅረአዲሥ ድሮም የዳብሎሥ የሠይጣን ናት ያነገሣት እራሡ ነው ምን የሐሙሡ ፈረሥ ለጠቃይ የተዘፈነ አይደል እራሡ አባባ ገለታ ተናግሮ የለ::

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 ปีที่แล้ว +56

    እንደ እናንተ ያለውን ያብዛልት ለኢትዮጵያ በርቱ!!

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ ሆይ የልቤን መሻት ፈፅም 🙏🙏🙏ያሰብክብኝን በህይወቴ ጨርስ እኔ ያንተ ነኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏የዳዊት ልጅ መደሐኒተ አለም

  • @beshewagurmu2200
    @beshewagurmu2200 ปีที่แล้ว +5

    ማወቅም መረዳትም አስፈላጊ አይደለም ባጠቃላይ ዘፈን ሀጢያት ነው

  • @selamselam3539
    @selamselam3539 8 หลายเดือนก่อน +1

    ይቺ ፍቅረ እዲስ የምትባል ሴት በፊት ግዜም ጠንቋይ ቤት ባለውቃቢ ቤት እንደምትሄድ ሲነገር ነበር። ይቅር ይበላት። አይ የመጨረሻው ዘመን አውጣን ነው የሚባለው እግዚአብሔር ይጠብቀን።

  • @getahunjifara5943
    @getahunjifara5943 ปีที่แล้ว +1

    ክብሮም ይገርማል እኔ ድምፁን እየሰማው የምስለው ሰው ሌላ ያየውት ሰው ሌላ እና እያወራ እያየውት ራሱ lip sink እየመሰለኝ ነው

  • @NebiyuCherenet
    @NebiyuCherenet ปีที่แล้ว +43

    መምህራችን አብይ ጀግና ባለ እውቀት ሰው ነው የጋበዝክልን ፀጋቹ ይብዛ መምህራችን