Ethiopia - አጣብቂኝ ውስጥ የገባችው አዲስ አበባና መፍትሄው!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 225

  • @dawitegedile3141
    @dawitegedile3141 2 หลายเดือนก่อน +45

    የአህያና የፈረስ ጋሪ ምን ማለት ነው እንደገና ወደኋላ ስልጣኔ እንደዚህ ነውን ?

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 2 หลายเดือนก่อน +29

    ኢትዮጵያ ዋና ከተማ እንደ ደቡብ አፍሪቃ መጨመር አለበት። ባሕር ዳር፣ መቀለ፣ አዋሳ፣ ጅጅጋ ስልጣኑ በደነዚህ ከተሞች መስራጨት አለበት። ምክንያቱም ሕዝቡ ስራ ፍለጋ እያለ ወደ አ/አ Over population እየሆነች ስለሆነ ለማመጣጠን ይረዳል ።

    • @tedrosbelay9216
      @tedrosbelay9216 2 หลายเดือนก่อน +5

      Smart iq that is the only key for to solve our conflicts

    • @daniiiiiiiiiiiiiiiii455
      @daniiiiiiiiiiiiiiiii455 2 หลายเดือนก่อน

      @@tedrosbelay9216 not just that the geographical location of addis even though ayeru arif bihonim is on the edge of the rift valley which makes it vulnerable to earthquake and because of that disasters could occur due to weak infrastructure

  • @ashenafime
    @ashenafime 2 หลายเดือนก่อน +14

    መንግሰት የኤሌትትሪክ መኪና መጭጭ የሚለው ዶላር ጠሮበት እንጂ ለአካባቢ ጠበቃ አሰቦ አይደለም

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 2 หลายเดือนก่อน +3

    The poll. The ethiopian people deserve respect and justice !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!!

  • @AdaneJabamo
    @AdaneJabamo 2 หลายเดือนก่อน +8

    ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር እጅ ላይ ነች እግዚአብሔር እራሱ በራሱ ጊዜ ያስተካክላል በትክክል ሁሉም ሰው እንድ ሃይማኖቱ መጸለይ አለበት ምክንያቱም ኢትዮጵያ የውስጥና የውጭህ ችግር እየበዘባት ነው

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለኢትዮጵያ ስታንዳርድ አልተሰራም ብዙ መስፈርቶች ሳያሟላ ነው ብልፅግና ያስገባው

  • @KedrSeyd-u6w
    @KedrSeyd-u6w 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ለሀገራችን

  • @Steven.24
    @Steven.24 2 หลายเดือนก่อน +1

    "ቼ በል ጋሜ አለ " አለሙ ስሜ😂 አንተ ሰው ግን ትንታኔህ ውስጤ ነው ይቻምክ አቦ ❤🙏

  • @ZEMZEMALI12
    @ZEMZEMALI12 2 หลายเดือนก่อน +7

    ለውጥ ማለት እንድህ ነው እንጂ ከመኪና ወደአህያ እና ወደፈረስ 😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ እናት አለም ኢትዮጲያ ሌሎች ሀገራት ስልጣኔ ወደፊት ይላል እኛ ወደኋላ 😢😢😢

    • @ErmiSmsmoney
      @ErmiSmsmoney 2 หลายเดือนก่อน

    • @setegn1000
      @setegn1000 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅

  • @mathyasglinde-jo8rf
    @mathyasglinde-jo8rf 2 หลายเดือนก่อน

    መልካም ሰው ሁኑ አገራችንን በጋራ እናፅናት።

  • @metsihetfikre
    @metsihetfikre 2 หลายเดือนก่อน +3

    ከአቢቹ ጋር ወደፊት💪💪💪💪💪💪💪

  • @ዳዳ
    @ዳዳ 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሀገር መምራት ሲያቅታቸው አህያ እና ፈረስ ስንት ዓመት ወደሁላ ሀገርን አበልፅጎ ነዳጅ ማቅረብ የመንግስት ሀላፊነት እንጂ የህዝብ አይደል

    • @be-liever
      @be-liever 2 หลายเดือนก่อน

      አማራጭ ነው የሸጠህ አንተ ካህ በV8 መኪና መጓዝ መብትህ የነዳጁን ዋጋ እያየህ

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 2 หลายเดือนก่อน

    መንግሥት የረጅምና የአጭር ጊዜያት እቅዶችን በአግባብ አስቀምጦ ሊተገብር ባለመቻሉ የተቆለለውን ችግር ሊአሸክመን ችሏል። የውስጥ ችግሮችና ትልቁን የጎሳ የበላይነት ማካሄድ የእድገት ቀንደኛ ጠላትን ማራመድ የትም እንደማይደርሰን ከወያኔ ትእቢተ ውጤት ለመማር ብቁ መሆን ግድ ነው።
    ኢትዮጵያ ከመላው ተቆርቋሪ ልጆቿ ጋር ለዘላለም ትኑር።

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወዳጄ የኤሌትሪክ መኪና ጎበዝ ተጠቀሙ ይገርማል ለመሆኑ ለሊት እየተነሳን እንጀራ እና ዳቦ ለመጋገር ይገርማል በዚሁ በአዲሱ ገበዬ ወደሩፍኤል ተዳፍት የተወሰኑ ባለሐብትና ለመንግሰት ፖለቲካ የቀረቡ ከዋና መሰመር እየተሐገሰ ቀሪው ኡኡ ብለን ያበሩታል ሳምንት ሳይሞላ ይጠፍል በዚህ ይዘት ነው የኤሌትሪክ መኪና ዋአ ቀልድ ነው

  • @ዳዳ
    @ዳዳ 2 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ስድኮም ነው በመንግሥት እና በህዝቦች መካከል 🫣🫣🫣🫣🫣

  • @ashenafime
    @ashenafime 2 หลายเดือนก่อน +15

    የኦሮሞ መንግሰት ዓለማ ህግ የማሰከር ሳይሆን የአማራ ህዝብን ሌሎችን ረግጦና ባሪያ አድረጎ የኦሮሙማን መንግሰት ዘላለም በሰልጣን የማቆየት ቅዥትና የማይሳካ ሃሳብ ነው ‼️‼️

    • @be-liever
      @be-liever 2 หลายเดือนก่อน +3

      አማራ ክልል እንዋጋ ናግጠመን ፣ መንግስትን በ24 ሰአት እነገለብጣለን ብለው በጀመሩት አመፅ ነው አሁን እራሳቸው ወጋ እየከፈሉ ያሉት🤔 አይ እነ እንዋጋ እነዋጋ በለው 😂😂😂

    • @ashenafime
      @ashenafime 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@be-lieverበሶሰት ቀን ትጥቅ አሰፈታለው ብሎ የገባው የብርሃኑ ጁላ ጦር ነበር 😂😂😂

    • @be-liever
      @be-liever 2 หลายเดือนก่อน

      @@ashenafime አላለም እሱ የናነተ ቀልድ ነው🤣 ሲጀምር ትጥቅ አሰፈታለው ያለው ልዩ ሃይልን ነው ፅንፈኛ ፋኖ ሳይጠራ ነው አቤት ያለው አሁን ክልልን ወደ አዘቅት እየከተተ ነው። ሌሎች ክልሎች ሲለሙ የፅነፈኞች ክልል እነ እንዋጋ በለው ክልል እየወደመ ነው። እንዋጋ እንዋጋ በለው🤣🤣🤣🤣😂😂🤔

    • @ashenafime
      @ashenafime 2 หลายเดือนก่อน

      @@be-liever የአንተ ድንቁረና ደግሞ ይለያል😂

    • @ED-vm5oy
      @ED-vm5oy 2 หลายเดือนก่อน

      ምን አገባህ በሰው ሀገር ......አይሁዳዊ አይደለህ

  • @WendyAsh-rm5le
    @WendyAsh-rm5le 2 หลายเดือนก่อน

    Waw ❤amesegenalehu bro

  • @UsearUsear-r3f
    @UsearUsear-r3f 2 หลายเดือนก่อน +10

    አብይ ይዉደም የምትሉ ላይክ

  • @yenusahmed7892
    @yenusahmed7892 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኤሌክትሪክ መኪናን ለመጠቀም የነዳጅ መኪናን ከመጠቀም ሊከለከል አይገባም!!

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 2 หลายเดือนก่อน

    አይ አገራችን ያአሳዝናአል

  • @natiman6156
    @natiman6156 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኤሌክትሪክ መኪናን ለመጠቀም የነዳጅ መኪናን ከመጠቀም ሊከለከል አይገባም

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፅድቁ ቀርቶብኝ አለ ያገሬ ሰዉ መኪና በመብራ ትበላዉ የላት ትከናነበዉ አማራት ይልሃል ይሄ ነዉ...ይሄ ሰዉዬ ለይቶለታል😢

  • @Aschenakii
    @Aschenakii 2 หลายเดือนก่อน +11

    Feta የት ሀገር ሆነክ ነው የምዘግበው ብዙ ሀገር እንዞራለን ቤንዚል ከሌላው ሀገር አንፃር የኛ ሀገር እርካሽ ነው እሮሮ ማውራት ትወዳለክ 😮😮😮

    • @iwashere3832
      @iwashere3832 2 หลายเดือนก่อน +1

      የኛ ብር የወደቀ ነው እኮ ያንን አትርሳ በዛ ላይ የህዝቡን ነሮ ከግምት ውስጥ አስገባ እንጂ

    • @Aschenakii
      @Aschenakii 2 หลายเดือนก่อน

      @@iwashere3832 ልክ ነክ ወንድም ግን ነዳጀ አምራች ሀገሮች እንኩዋን በውድ ለህዝባቸው እየሸጡ ነው

    • @ElasNegash-yi7tb
      @ElasNegash-yi7tb 2 หลายเดือนก่อน +1

      ይህ መእት ነው ሚያወራው

    • @bisratgirma6964
      @bisratgirma6964 2 หลายเดือนก่อน +3

      እንደስምህ ኮመንትህ ያስጨንቃል

    • @sebqiya5131
      @sebqiya5131 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ እምክህ፣ ስምህን " አለቅላቂ" ብትለውስ?

  • @Guebre-t8m
    @Guebre-t8m 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኤሌክትሪክ ብስኪሌት ቢሠራ ምን ይመሥልዎታል ?

  • @FAFENET
    @FAFENET 2 หลายเดือนก่อน +13

    አመራሩን አልቻሉበትም😢😢😢😢

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 2 หลายเดือนก่อน +1

    የእውር ድንብር ጉዞ መጨረሻው ይህ ነው ።

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ሰለሁሉም ነገር❤😢

  • @zinatrashad-px9ym
    @zinatrashad-px9ym 2 หลายเดือนก่อน +2

    24 ስሀት ማብራት የማይጥፋባችው አገራትም እንደዚህ አላሉም በቀ አስር ግዜ ማብራት ይዘው እንዲህ መጎረር ምን የሚሉት

  • @yenusahmed7892
    @yenusahmed7892 2 หลายเดือนก่อน +8

    መፍትሄዉ ይህ አይደለም መፍትሄዉ ማንም ያዉቀዋል ጦርነቱን ማቆም ነዉ!! ቆይ ግን ሰዎች ነዳጅ የሚቀዱት በነፃ ይመስል ነዳጅ ነዳጅ ማለት ምንድን ነዉ???

  • @behayilumeshesha3874
    @behayilumeshesha3874 2 หลายเดือนก่อน

    የፋኖ ቃል አቀባይ

  • @muhudinarusi
    @muhudinarusi 2 หลายเดือนก่อน +1

    ባለሙያ ሆነው እንዴት የመንገድ ሁኔታ የባትሪውን እድሜ እንደሚቀንስ አይጠቅሱም

  • @FilimonAregay-k4r
    @FilimonAregay-k4r 2 หลายเดือนก่อน +1

    Fetare hagerachinin be mihiretu yigobign🙏🙏🙏

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 2 หลายเดือนก่อน +1

    😅😅አይ እግዚአብሔር ለሀገራችን በቂ መብራቶች የኤሌትሪክ የላችሁም እንኳን ለመኪና !!

  • @johnnyhussenyoussof3361
    @johnnyhussenyoussof3361 2 หลายเดือนก่อน

    My best ❤

  • @TofikHassen-oe7th
    @TofikHassen-oe7th 2 หลายเดือนก่อน +3

    ችግር ኢትዮጵያ ብቻ ኣይደለችም

  • @Ethio.Reshad
    @Ethio.Reshad 2 หลายเดือนก่อน +3

    ከስልጠኔ ዘመን ወደ አህያ ገሪ እየመለሱነው አይ ብልግና

  • @mllm3621
    @mllm3621 2 หลายเดือนก่อน

    ይህነውሀገርየሚመራው ወደጋርዮሽተመለሱየሚልገልቱመሪ

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 2 หลายเดือนก่อน +1

    ህፆኑ ንጉስ ካልተነሳ እንኳን አዲስ አበባ ገና ኢትዮጵያ የምትባለው ሀገር ከጠላት ጋር እርስ በርሳቸው ይጣበቃል ።

  • @negattibulla215
    @negattibulla215 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ለቤት ኡሌክትሪክ ሳይኖር ለመኪና ሪቻርጅ ለማድረጊያ ተጠቀሙ ይባላል ምን ዓይነት ድነዛ ነው? ለህዝብ አለማሰብ ነው::

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 2 หลายเดือนก่อน

    አ አ መላው ሀገራችን ያለ እሱና ደቀመዝሙ
    ራኑ 🎉ታብባለች,,ዓለም ያየው እውነት ነው ።

  • @Yesufhsssn
    @Yesufhsssn 2 หลายเดือนก่อน

    ወርኛ ማድያ

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ አላህዋ ሀገራችንን መልስልንሰላሟን ያረብ🎉🎉🎉❤❤❤ሱበሀን አላህ እድህነው እድገት ጋሪ ነገሩ በሌሎቹ ዘመን መኪናና ሰላምነበር በአብይጊዜ አህያ ጋሪ ኧረጉድነው 😢😢😢😢

    • @yaraMOHAMMAD-v9p
      @yaraMOHAMMAD-v9p 2 หลายเดือนก่อน

      ወሏሂ ግራ ገብቷቸዋል ሙስሊም እስካልተረከባት ድረስ ሠላም አይኖርም እንደው አብይን በተገላገልነው

    • @sikosilo1727
      @sikosilo1727 2 หลายเดือนก่อน

      @@yaraMOHAMMAD-v9p ወላሂ ይገርማል እስኪ በያለንበት አላህ እዱሜና ጤና ይስጠን

  • @Keriya-gr3ny
    @Keriya-gr3ny 2 หลายเดือนก่อน

    አቦየሚያጣብቅ ነገር ያጣብቅህ ተወን እሰኪ ሰላምአዉራ በቃ ማልቀስ ማሰለቀስ ማለቃቀስ እዬዬን ሰራዬ ብለህ ተያይዘኸዋል ግንምንም አታመጣም

  • @HussainHussain-gj2gt
    @HussainHussain-gj2gt 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ብልፅግና ወደ ኋላ የሚጎተት ድርጅት😂😂😂😂😂

  • @hailumulat276
    @hailumulat276 2 หลายเดือนก่อน

    ህዝብህንና ያለህን አቅምና እድገት ያልገባቸዉ ወሳኞች ህልምን የኑሮ ዘይቤ የሚያደርጉ ሀላፊዎች አገራቸዉን አያቋትም

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @ኑሩሁሴን-ደ9ሠ
    @ኑሩሁሴን-ደ9ሠ 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሀገር ወደፊት ያድጋል እንጂ ወደኃላ ያድጋል ወይ ድሮ የቀረውን መልሶ ለመጠቀም ይገርማል

    • @yaraMOHAMMAD-v9p
      @yaraMOHAMMAD-v9p 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @MohamedZeynu-v7p
      @MohamedZeynu-v7p 2 หลายเดือนก่อน

      ተሸከመው እሺ

    • @ZEMZEMALI12
      @ZEMZEMALI12 2 หลายเดือนก่อน

      ለመሆኑ እነሱስ አሉ ወይ ነው የኔጥያቄ አህያናፈረሶቹ😂😂😂😂😂

  • @Abelachento
    @Abelachento 2 หลายเดือนก่อน +2

    120 ሚልዮን ያላት ሃገር እንዴት ለ1 ሰው ሞሆን ያቅተዋል ምን ኣይነት ኣዚምና ድንዛዜ ነው ።

  • @olivedemeke5123
    @olivedemeke5123 2 หลายเดือนก่อน

    እባክህን ፀሀፊው ባትሪው ረዘም ላለ ጊዜ ያገለግለል የባትሪ መኪና ጎማው ተንሸራታች ነው እንደሌሎቹ እይሽከረከርም በአግባቡ ውቀስ አስተያየቴ መኪናውን በተመለከተ ብቻ ነው በአፄ ሚኒሊክ ዘመን እንደነበሩት አትሁን

  • @tedlagualu
    @tedlagualu 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይኸ አለሙ ስሜ የሚባል ሰው ለካ ኮሚክ ነው።

  • @MMm-i9r
    @MMm-i9r 2 หลายเดือนก่อน +1

    በኦረሞ መንግስትነት ገና ብዙ እናያለን

  • @abonehteka3781
    @abonehteka3781 2 หลายเดือนก่อน

    ርእስ ብቻ እና መፍትሔው የታለ

  • @Habibi-p4i
    @Habibi-p4i 2 หลายเดือนก่อน +1

    ገሬሚ ሀገሬ

  • @MesfinmarkosMarekos
    @MesfinmarkosMarekos 2 หลายเดือนก่อน +3

    አኔ ምንም ኮሜንት አለሰጢም ጊን አንተ ሰዉ ኢሰት ጦረነቱን አቁምና ለአገሬ ሣላምን አምጠ

  • @ED-vm5oy
    @ED-vm5oy 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም አካበድከው እንጂ ..........የኤሌክትሪክ መኪና extra load ወይም ለዚሁ አገልግሎት የተሰራ ጎማ መግጠም ነው ወሬ ለማሳመር ጎማ ይጨርሳሉ ብሎ መደጋገም ተገቢ አይመስለኝም

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 2 หลายเดือนก่อน +1

    የንተን ሚድያ መስማት ይደብረል ሁሌም የሀገረችን ችግር አከብደህ ነው የምተቀርበው በጠም ተዝበነህል

  • @AsayeAmenu
    @AsayeAmenu 2 หลายเดือนก่อน

    አጣብቅኝ ውስጥ የገባችው ባህርዳር 😂😂😂😂😂

  • @amannahi3669
    @amannahi3669 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመዶቻቸውን ሊጠገርሩ ???

  • @daniiiiiiiiiiiiiiiii455
    @daniiiiiiiiiiiiiiiii455 2 หลายเดือนก่อน +2

    bahiya😂😂😂😂 yasazinal

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 หลายเดือนก่อน +1

      ጽንፈኛ ፋንዶ መቼም ድል አያገኝም ለምን ቢባል ተነኮል ምቀኝነት ቅናት ስድብ መተት ሟርት ብሄር ብሄረሰብን በመሳድብ የተደራጀ ግድንግድ መስቀል አንገቱ ላይ አድርጎ ፈጣሪን የሚያሳዝን ስለሆነ መቼም ድል አያደርግም ይልቅ ሰላማዊው ሰው ከሚጎዳ የሰላም ድርድሩን ተቀብለው ወደ ሰላም ቢመጡ ይሻላል

  • @enochhdz1331
    @enochhdz1331 2 หลายเดือนก่อน +4

    የአህያ ጋሪ ትራንስፖርት ለመጠቀም እነሱ አራያ ሊሆኑን ይገባል🙄😜🙄
    ዶ/ር በአህያ ጋሪ ስንት ስዓት ቢሮ ሊደርሱ ይሆን😂😂😅

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 2 หลายเดือนก่อน +1

    እያደር ቁልቁል አይ ብልፅግና😅😅😅

  • @Abu-lj4jx
    @Abu-lj4jx 2 หลายเดือนก่อน

    አነባብህ ደባረ ደረቅ አስተካክል

  • @sishugirma1770
    @sishugirma1770 2 หลายเดือนก่อน +2

    Full time warrior

  • @amalmansour6055
    @amalmansour6055 2 หลายเดือนก่อน

    አስተሳሰብህ እንደመልክህ የነተበ እንከፍ

  • @meketeassosa1204
    @meketeassosa1204 2 หลายเดือนก่อน

    በጎ አትመኙም ፣ በጎም አታወሩም

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks feta daily 🙏🙏🙏

  • @yetikebede4705
    @yetikebede4705 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይይይይ ኢትዮጵያ የትራንስፖርት ሚንስትሩ እየሸበረቀች ባለችው አዲስ አበባ የአህያ እና የፈረስ ጋሪዎችን እያዘመንን መጠቀም ነው ብሎ ቁጭ
    ለመሆኑ እንዴት ነው የሚዘምኑት ? በቃ ወሬ ጠፍባችሁ

  • @HussinSaide
    @HussinSaide 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እምለዉ ከአሮጌ መኪናና ከአህያ ከፈረስ ማንኞቹ ከተማ ገፅታን ቆሻሽነትን ለእይታ ማንኞቹ ያስጠላሉ

  • @ShimeliszegeyeZewdie
    @ShimeliszegeyeZewdie 2 หลายเดือนก่อน

    Wend yetefabet- Ere Shibet

  • @yenusgaga5934
    @yenusgaga5934 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ብልፅግና ጉዞ ወደ አህያ ጋሪ ሽግግር

  • @yaraMOHAMMAD-v9p
    @yaraMOHAMMAD-v9p 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ይሄ አብይ የሚባል ሰውዬ መቸ ነው ስልጣኑን የሚለቀው ዘሎ ገባ ሳይመረጥ ዘቅጦ ቀረ😂😂😂😂

  • @masterseattlea
    @masterseattlea 2 หลายเดือนก่อน

    Aye yegud hager, ye ensesate ahya syhone yesew ahya yebsabate mengesti bemnorua betam yasazinal.

  • @FekeFeke-mo7lr
    @FekeFeke-mo7lr 2 หลายเดือนก่อน +2

    መንግስት ጦርነት በዚህ ከቀጠለ የኢትዮጺያ ህዝብ ነዳጅ አያሳስበውም ህዝቡ እንዳለ በዊልቸር ይሄዳል መንግስትም በየቦታው ጦርነት የሚያካሂደውም ለዚህ ይመስለኛል

  • @fikiresketsela
    @fikiresketsela 2 หลายเดือนก่อน

    መሠረተ ልማቶቹ ሣይቀድሙ እና አገልግሎቶቹ በበቂ ሁኔታ በሌሉበት መመራመሪያና አገሪቱን የሚያሾቅ ሥራ ውሥጥ ሲገባ ጋራንቲ እንኳን በሌለው አገርን ኪሣራ ውሥጥ የሚጥል ሌሎች አገራት ፈጥነው ያልሞከሩት ነው ።

  • @DemisTefrra
    @DemisTefrra 2 หลายเดือนก่อน

    T bed for everything Des care

  • @user-fo2ep1fy8i
    @user-fo2ep1fy8i 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሰውየው እራሱ አህያ ነው አስተሳሰቡ😂😂😂

  • @abdilheyarebo6357
    @abdilheyarebo6357 2 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekedesberhanu4811
    @mekedesberhanu4811 2 หลายเดือนก่อน

    I am the 1st yeeeeeee

  • @HalimaHelima-rm8bk
    @HalimaHelima-rm8bk 2 หลายเดือนก่อน

    እንደሞባይ አይደለም እኮ መኪያ መብራት የሙሞላው። ሳያስብበት ይሄን አያደርግም መግስታችን

  • @Abadi2015
    @Abadi2015 2 หลายเดือนก่อน

    Yemetegermu nachuh Abiy sehtet new egna Lek nen ayamachum

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 2 หลายเดือนก่อน

    ጦርነት የሚጠፋውሂትለሩ ራሱንሲያጠፋነው
    እንደ ጀርመን,ሥርአት ሲደመሰስ ብቻነው

  • @TccTcc-b6d
    @TccTcc-b6d 2 หลายเดือนก่อน

    ግን ሰዎቹ አብዴዋል ነውየሚባሉት

  • @ladyamaki4333
    @ladyamaki4333 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጋሪ😂😂😂

  • @kadrakadra3981
    @kadrakadra3981 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ይሄ ግራየገባው መንግስት ሃገሪቱን ዘበራረቃት😢

  • @AbebaHabte-p4k
    @AbebaHabte-p4k 2 หลายเดือนก่อน

    Awey Addis Abeba 😭😂

  • @Ethiopiandaily-t6w
    @Ethiopiandaily-t6w 2 หลายเดือนก่อน

    First 🥇

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 2 หลายเดือนก่อน

    ከእንጭጭ መሪ የሚጠበቅ ነው አይገርምም እንደሁሌውም 🤮

  • @setegn1000
    @setegn1000 2 หลายเดือนก่อน

    አስቡት በአህያ ተሳፍረን ከ አአ ወደ መቀሌ

  • @SenyaNuru
    @SenyaNuru 2 หลายเดือนก่อน

    አታስቀኝ😅😅😅😅

  • @AboAleath
    @AboAleath 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይ አብይ ጤፍ አትብሉ ብሎ ጋዝ አትጠቀሙ ብሎ መኪናም አይቻልም ካለ ሊሆን ነው ያንተ ባመጣኸው ጣጣ ሀገራችን እንዳልሆነች ሆነች መሬቱ ተሰንጥቆ ይዋጥህ

    • @yaraMOHAMMAD-v9p
      @yaraMOHAMMAD-v9p 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንን ያረብ

  • @meketeassosa1204
    @meketeassosa1204 2 หลายเดือนก่อน

    ነዳጅ በኢህአዴግ ነው ድጎማ ው የተነሣው

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 2 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ መንግስት ነዳጅን በድጎማ ከሚያስገባ የሰውን ልጅ በድጎማ xxxx ይመርጣል።

  • @Greatethi
    @Greatethi 2 หลายเดือนก่อน

    Feta daily fano new ende?

  • @Danielaragaw-ru7oh
    @Danielaragaw-ru7oh 2 หลายเดือนก่อน

    What about if I drive out of the city????

  • @yonathanseyoum392
    @yonathanseyoum392 2 หลายเดือนก่อน

    የምን ጦርነት ነው ምታወራው? ደነዝ

  • @Matiyasalula
    @Matiyasalula 2 หลายเดือนก่อน

    ባለቤት አልባ ከተማ የተባለችው ብሎ የታዘባት ኤርሚያስ ለገሠ እውነት ነበር ለካ

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 2 หลายเดือนก่อน +1

    🇪🇹🇪🇹🤲🤲☝️☝️☝️🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭

  • @EchelonOmega
    @EchelonOmega 2 หลายเดือนก่อน

    ደረጀዉን የጠበቀ አስፋልት አለመኖሩን እነዴት ረሰህ???

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 2 หลายเดือนก่อน

    ኤ ,አውቶሞቢሎች ለጊዜው ጥሩ ይምሰሉ እንጅ የወደፊት እጣቸው ኢት/ያ አደጋው
    ብዙ ነው,1,በቂ መሙያ ቦታዎች የሉም,
    2.በየጊዜው ኃይል መቆራረጥ,ወዘተ,
    ግን,ጥሩ ፎሲል,ሞተሮችን,የሚተውየለም