ሙሽራዋበአጎቷ ለቅሶ ላይ ከድሮ ባሏ ጋር ተፋጠጠች ። የድሮ ባሏ ያልታሰበ ጉድ ይዞ መጣ ። የ10 አመት ሚስጥሩን ዘረገፈው !!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1K

  • @HayatKassaw-v3b
    @HayatKassaw-v3b หลายเดือนก่อน +73

    የአባትዬውን ንግግር እንደኔ ሲሰማ ደስ የሚለው ማነው

  • @ermysmese9404
    @ermysmese9404 หลายเดือนก่อน +72

    የልጅቱ አጎት የሞቱ አይመስለኝም እዴት ሆስፒታል ብቻቸውን ሄዱ ? ቤተሰብ የሌለበት ሐኪሙስ እዴት ይፅፉል ሴራ ሣይሆን አይቀርም ጋዜጠኛው ተከታተል

    • @ብንየጌታልጅ
      @ብንየጌታልጅ หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ????????

    • @alemyoutube3955
      @alemyoutube3955 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም 😂😂😂ተሞተም ሚስቱ ነች ገዳዩ ይቅር ይበለኝ

  • @yeabebaye9942
    @yeabebaye9942 หลายเดือนก่อน +86

    ወይኔ ወላጆችዋ ያሳዝናሉ ምን አይነት መርዝ የሆነች ልጅ ናት በፈጣሪ

    • @tigrayadijeganu2983
      @tigrayadijeganu2983 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢

    • @sameketemabacha419
      @sameketemabacha419 หลายเดือนก่อน

      ምን ታድርግ ይህች ልጅ ይህም የባጃጅ ሹፌር የዩኒቨርሲቲ ትምህርቷን በሚገባ እንዳትማር እንቅፋት የሆነባት ሰው ነው ። አጎትዬውም ሆን ብሎ ነው የተበቀላት ።

    • @sarakebede3234
      @sarakebede3234 หลายเดือนก่อน

      በጣም ማርያምን😢😢😢😢😢

  • @MaryaMaryaa123
    @MaryaMaryaa123 หลายเดือนก่อน +13

    አባቷ በጣም ገራም አባት ነዉ ደሥ ሥሉ❤❤❤❤

  • @shibcrypto45
    @shibcrypto45 หลายเดือนก่อน +66

    በጣም የሚያዛዙኑት እናትና አባቷ ናቸው ይህቺ ለምንም አትመለስም ሰለዚህ በአቶ ደረጄ አማሟት ላይ ማጣራት በታደረግ ሚኪ።

    • @QtrDoha-u9g
      @QtrDoha-u9g หลายเดือนก่อน

      አሁንም እቺ መዝለል ያምራታል

    • @Bojaethiopia-rk8tq
      @Bojaethiopia-rk8tq หลายเดือนก่อน

      አቶ ደረጀ ሞት በሐኪም የተረጋገጠ ነው ሴጣን ሴጣን ነው በአፉቸው ወንድማቸውን ተበቀልኩህ ብለሕመድፈራቸውን ተናግረዋል ።አጎት እንዴት እንዲህ ያደርጋል ልጁን ሰውይደፍርል

  • @user-umukewesar
    @user-umukewesar หลายเดือนก่อน +15

    አባትዮዋ በጣም ያስቁኛል ቃላቶቻቸዉ የኔ አባት ሚስኪንየ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv หลายเดือนก่อน +19

    የሚገርመኝ ብትሳል ብትለምን እንኳን እንደእሱ አይነት ወንድ አታገኝም የመልካም ወንዶች ተምሳሌት ነው። ያልወለደውንም ልጅ አብረን እናሳድግ እያላት ነው ፈጣሪ የባረከው እሱ ይጠብቅህ ወንድማችን።

  • @SaadaBahrain-gm1yq
    @SaadaBahrain-gm1yq หลายเดือนก่อน +31

    አባቷ ንግግሩ ያስቃል ሀሀሀሀሀ በፊት አሳዝናኝ ነበር አሁን ግን ኤጭ,,, ሚኪ ጀግናችን ኑርልን❤❤❤❤❤

  • @אמבטאטנאו
    @אמבטאטנאו หลายเดือนก่อน +15

    አባትየው ሚስታቸውን ንጋቷ ሲሉ ደስስስስስ ሲሉ የኔ ደግ❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 หลายเดือนก่อน +13

    ወደው አይስቁ አለ የሀገሪ ስው
    ቅቅቅቅቅ... የአባትዬው አነጋገር ያዝናናው በላይክ ያሳየኝ በተለይ ..
    ተውሳክ እምትለው ቃል 🤣🤣🤣

  • @fanusmariam-wj3kb
    @fanusmariam-wj3kb หลายเดือนก่อน +24

    ሚኪዬ እባክህ አስማማቸው ይህ ልጅ የእውነተኝ አፍቃሪዋ ነው ግን እኔ እንደሚመስለኝ ታስሮ ይሆናል ግዳጅ 10 አመት የለም ከሷ የደበቀው ነገር አለ

  • @adanebabyloriso
    @adanebabyloriso หลายเดือนก่อน +49

    ወይ ዘንድሮ!!! እኔ ግን ድራማ ነው?? ወይስ እውነተኛ ታሪክ????? ግራ ገብቶኛል!!! አሁንስ የዘላለም (ዱካ ሾው)ንግግር,,,ያልሰማነው እንጂ ያልተደረገ የለም!!!!!!!

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 หลายเดือนก่อน +31

    ምን አይነት የተርገሜች ልጅ ናት እሬ እሷን እች ለወደፊቱም ለውንድ ልጅ ክብር የለትም

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d หลายเดือนก่อน +2

      ሊያገባትየነበረውና ባለባጃጁ ፈጣሪ እርዳቸው😂

  • @ebatiyo-g7b
    @ebatiyo-g7b หลายเดือนก่อน +21

    እነዚህን ሚስኪን እናት ና አባት በስተእርጅና አዋረደቻቸው!!!

  • @ZeynebaMohammed-z9h
    @ZeynebaMohammed-z9h หลายเดือนก่อน +6

    አባትሽ ልክ ናቸዉ ገናሌላም ጉድ ይናሪሻል ያለአባት ጋብቻ ወቸጉድ አሉ አባትሽ

  • @antenehayele5533
    @antenehayele5533 หลายเดือนก่อน +34

    አባትየው ጥሩ ድራማ ሰሪ ቢሆኑ ያዋጣቸዋል በጣም ያሰቃል

    • @HINHH-qj5lc
      @HINHH-qj5lc หลายเดือนก่อน

      ማለት

    • @YoditDegefa-j9g
      @YoditDegefa-j9g หลายเดือนก่อน

      ልመንህን ይመስላል ልበል? ሚኪዬ ትንሽ ገለጥ አርገህ ብታሳየኝ

    • @HappyCroquet-xx4rn
      @HappyCroquet-xx4rn หลายเดือนก่อน

      ቤቶች ጋሽ ጥለሁን ጉግሳ ባሳተፋቸው ያረብደስየሚሉ ሰውናቸው​@@YoditDegefa-j9g

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 หลายเดือนก่อน +27

    ልጁቱ ዋሽታለች መጀመሪያም ድንግል ነበርኩ ፍቅረኛየ እጮኛየን እየጠበኩ ነው እያለች ካጎቴ አረገዝኩ አለች አይን ደግሞ ሌላ ጉድ ልጁ ሚስኪን ነው ልጂቱ ግን ትቅርብህ ጉደኛ ናት ልጁ ግን ታማኝ ነው ይህን ሁሉ ጊዜ እስዋን መፈለጉ

  • @srms7403
    @srms7403 หลายเดือนก่อน +30

    አንገት ደፊ ሀገር አጥፊ!
    ጨዋ አጎቴ ነው ያበላሸኝ ብላ ነበርኮ😮
    ቤተሰቦቿ ን አዋረደች😊

    • @HaimanotBrhane
      @HaimanotBrhane หลายเดือนก่อน

      አረ ምንዋ ወራዳ ናት

  • @NawalKedir
    @NawalKedir หลายเดือนก่อน +16

    ፋዘር ግን ይመችዎት❤️😂😂

  • @wendemuhabesha
    @wendemuhabesha หลายเดือนก่อน +24

    እረ ሚኪ ይኸ ባል ነኝ ባይ ሠዉዬ ግጀዳጅ ቆይቼ ነዉ የሚለዉ ዋሽቶ ነዉ ምክንያቱም በአኛ ሀገር 10 ዓመት የሚያቆይ ግደጅ የለም ግደጅም ቢኖር ደብዳቤ መጻፍ ካምፕ ወጣ ሲልም ስልክ መደወል ይችል ነበርና ባየጃጅለን ጥሩ ነበር።የሚሆነው ወንጀል ፈጽሞ ተፈሮዶበት ወህኒ የቆየ ይመሰለኛልና ትዳሬ የሚለዉ አልተዋጠልኝምና ለጅቷን በዚህ ጉዳይ ባታስጨንቋት ጥሩ ሆኖ አጎትየዉ ከወንድማቸው ቤት ወጥተው እንደሔዱ ታምመዉ ሆ/ል በዕለቱ ገብተዉ በዕለቱ ደግሞ ሐኪሙ ሙያዉን ትቶ አናዛዥ ሆኖ የኑዛዜ ቀለቸዉን ተቀብሎ የመሞታቸዉ ነገር በደንብ ቢጣራ መለካም ነዉና በርታ።

  • @بيزه
    @بيزه หลายเดือนก่อน +25

    እውነትም ወረንጦ ምን ጉድ ናት

  • @Aminat725
    @Aminat725 หลายเดือนก่อน +24

    አቤት የዚችልጂጉድ አያልቅም ቤተሠቦቿን አዋረዴቻቸው በጣም ባለጌናት

  • @f-io7sj
    @f-io7sj หลายเดือนก่อน +17

    ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን እትጅግና አላማድንቅ መንፍግንው ያርህማ ን

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764 หลายเดือนก่อน +10

    አቤት የሴት ልጅ መከራ ምን ጉድ ናት አይ ወላጅ ስንቱን ቻላችሁ እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @astergebrehiwot1150
    @astergebrehiwot1150 หลายเดือนก่อน +23

    እናትና ልጅ አንድ ናቸው

    • @BeleyKassa-og3xr
      @BeleyKassa-og3xr หลายเดือนก่อน

      awo..elabn..nahew

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot หลายเดือนก่อน

      እናትየው ምንያድርጉ ይች እርሱም ይች ቆሻሻ እኔ ይህንን ማውራትም ማንም መሳቅም አልችልም ይች ቆሻሻ ባልም ነበራት

  • @ወንጌል.አሽናፊ
    @ወንጌል.አሽናፊ หลายเดือนก่อน +18

    አቤት ኢትዪጵያ ይቺ ልጅ የደረስባት ቁስል ሳያንስ ክሽማግሌ እጎት ጋር ትማግጣለች ማለት ደስ አይልም ጋዜጠኛ እባክህን ተጠንቀቅ በስው ቁስል እንጨት ስደድበት ይሆናል ።ይቺ ልጅ ህይወት ተበላሽቶል 😢 ትክክል አይደለም ።

  • @medinaabdurahman7653
    @medinaabdurahman7653 หลายเดือนก่อน +40

    አሁንስ ድራመሰ እየመሰለኝ ነው ምን አይነት ጉድ ነው

  • @wina-663
    @wina-663 หลายเดือนก่อน +46

    ያባትየው ንግግር ሲያሰቅ 😂😂😂❤የጉድ ሀገር ይች ጉደኛ ሴት ሌላም ጉድ ይኖራታል 😂የሞተች

    • @BeleyKassa-og3xr
      @BeleyKassa-og3xr หลายเดือนก่อน

      sdibahewu..tewusk😂

    • @Madina-t5i5z
      @Madina-t5i5z หลายเดือนก่อน

      ፍሮፋይልሽ😢

    • @wina-663
      @wina-663 หลายเดือนก่อน

      @@Madina-t5i5z ምን ሆነ

    • @emdatemdat8657
      @emdatemdat8657 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @AminaMolaw-bt1it
      @AminaMolaw-bt1it 21 วันที่ผ่านมา

      ላባትዮው ረጂም እዲሚ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d หลายเดือนก่อน +16

    አቤት የዚች ልጂ ማለቂያው መቸ ነው እፍ ይብላኝ ለወላጆችሽ ሚኪየ የኔ ጀግና 😮😮😮😮😮😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @Meeri-v2v
    @Meeri-v2v หลายเดือนก่อน +6

    ወይ ዘድሮ አለ ኤፍሪም ሰሆች ግን ከባድ ነኝ እግዝያብሔር ቸር ስለሆነ እጂ እኛማ ብቻ አባትይው ይመቻቸው

    • @BeleyKassa-og3xr
      @BeleyKassa-og3xr หลายเดือนก่อน

      sewu..eko...bemedir lay betam..kebad ftiret.nen..yezih.kefa

  • @bellatesema9808
    @bellatesema9808 หลายเดือนก่อน +43

    ውይ አባቷ ሲያሳዝኑ ውይ ውይ

    • @susunegiselemtiwa
      @susunegiselemtiwa หลายเดือนก่อน

      ውይ አባቷ ሲያሳዝኑ

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አምላክሆይወዳንተአመጣጤን
    @አምላክሆይወዳንተአመጣጤን หลายเดือนก่อน +11

    እስካሁን ምንም ኮምንቼ አላቅም ይች ልጂ ብዙ ታሪክ አላት

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ หลายเดือนก่อน +13

    የዚች ልጅ አባት አንደብት አነጋገራቸው ስወደው

    • @Turung0Getu
      @Turung0Getu หลายเดือนก่อน

      Enem yasiqallu

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 หลายเดือนก่อน +1

    የአባትየዉ ሰድብ በጣም ያሰቃል አፈ ሹል ሜንጦ

  • @genetberihun-h4d
    @genetberihun-h4d หลายเดือนก่อน +13

    እግዚኦ እረ አሁንስ መልካም ነገር መስማት ናፈቀኝ

  • @BeminetTeklu
    @BeminetTeklu หลายเดือนก่อน +2

    ምን አይነት ባለጌ ጋጥ ወጥ ልጆ ናት የተረገመች ሹል አፍ
    በዚህ አይነት አጎትየውን እራሷ ናት ያሳሳተችው
    አባትየው በጣም ያሳዝናሉ ያስቃሉም
    ሚኪ በእውነት ለእናት እና ለአባቷ ስትል ወደ ፀበል ወሰዳት እላይዋላይ ትልቅ ዲያቢሎስ ሰፎሮባታል

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 หลายเดือนก่อน +7

    ከየት ነው የምትፈለፍያቸው አሉ አባትየው

  • @brookstsegaye7894
    @brookstsegaye7894 หลายเดือนก่อน

    እባትዬውና እናዬው ባጣም
    ያሳዝናሉ ሚክዬ ላንተ ቃላት
    ያጥረኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ ጀግናዬ

  • @AbdulhakimAdera
    @AbdulhakimAdera หลายเดือนก่อน +20

    ይሄ ሰውየ አባትየው ወግ አጥባቂ ስለሆኑ ተቃጠሉ ሚስኪን ሰብር ይስጣችሁ።😅😅😅😅 ያሳዝናል።

  • @Neima-j3h
    @Neima-j3h หลายเดือนก่อน +9

    የዚህች ልጅ ታሪክ መቸ ነዉ እሚፈጠመዉ የጠጠት ሂወት 😢😢😢😢😢😢😢

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 หลายเดือนก่อน +6

    ጉዷ አያልቅም አቤት አቤት ያራቢ አደራህን ምህረትህን አውርድልን

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 หลายเดือนก่อน +2

    አባትየው በጣም ያስቁኛል ልጅትዋ ምላስዋ ስታሞጦምጥ አልንበረችም ከአጎትሽ እንኳን ወልደሻል ሲሰማ ምን ይላል

  • @NigatuKifle-z3n
    @NigatuKifle-z3n หลายเดือนก่อน +4

    የድሯ ባሏን በአግባቡ በአባቶች ፊት ተነጋግራ እሽ ብትለውና አብረው ቢኖሩ የተሻለ ይመስለኛል

  • @AbdulhakimAdera
    @AbdulhakimAdera หลายเดือนก่อน +7

    በሰላም ግባ ሚኩ ለሷ ግን ሁለነገሯን የሚያውቀው እሱ የይሻላታል

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 หลายเดือนก่อน +20

    ሚኪዬ ውዳችንንንንንን እራስክን ጠብቅ ቅድሳን መላእክቶች ቀድመው ከፊታቹሁ ይሂድ መላው ጋዜጠኞቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 หลายเดือนก่อน +6

    እቺ ጉደኛ ነች በግዳጅ ብትቀር ትላለች ክፉ አጎትዎን እራስዎ ናት ያሳሳተችው

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 หลายเดือนก่อน +124

    😂😂😂😂የአባትየው ንግግር ያሥቃል ❤❤❤

    • @ብርሀንየአባትልጅ
      @ብርሀንየአባትልጅ หลายเดือนก่อน +4

      አባትየዋ እኮ በላይ በላይ ጉድ ስለ መጣዋ ነው አይ ምን ይሆን እኮ ወላጅ አይጥልም እህ😢😢😢

    • @رهوه-ت9ت
      @رهوه-ت9ت หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ኡፉፉፉ ሕመማቸውም ደብቀው😢

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 หลายเดือนก่อน +1

      betam 😂😂😂😂😂😂

    • @Semir5654
      @Semir5654 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @ሊዲያአለሙ
      @ሊዲያአለሙ หลายเดือนก่อน

      በጣም 😂😂😂😂

  • @ልራመድበተስፋየጊራና-ተ3ፐ
    @ልራመድበተስፋየጊራና-ተ3ፐ หลายเดือนก่อน +2

    ማነውእዴኔ አባትዮው ያስቁኛል የምትሉ😅😅

    • @nazrettekle885
      @nazrettekle885 หลายเดือนก่อน

      Enem😂😂😂😂😂😂😂

  • @abrhamaregawi7599
    @abrhamaregawi7599 หลายเดือนก่อน +20

    እቺ ጉደኛ ኣጎቷም ያሳሳተችው ራሷ ናት

    • @GFg-uj2gv
      @GFg-uj2gv หลายเดือนก่อน

      በጣም ወላሂ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 หลายเดือนก่อน +4

    ልጅቷ በጣም ታስቃለች።አባቷም እነጋገሩ ያስቃል።ወይ ጉድ ዘንድሮ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ግን ልጂቱ ምንም አላመኳትም ግን ብቻ ይገርማል ጉድ ጉዶ ምን አይነት ሰላቢ ናት አባትዮዉ ግን ሲያስቅ ንግግሮቹ ደስ ሲሉ❤

  • @MesiTesfu
    @MesiTesfu หลายเดือนก่อน +13

    እቺ ምን አለሌ ናት ባለጌ ገና ሌላ ሰውም አለ አጎትየው አሳስታቸው ነው

  • @MariaDebs-cq2rv
    @MariaDebs-cq2rv หลายเดือนก่อน +7

    ምን ጉድ ናት ይቺስ ከሁሉም ጋር መጋለብ

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 หลายเดือนก่อน +10

    ሐሐሐ አባታዬዉ አባቴን አስታወሱኝ !!❤️❤️

  • @Edlawit-k4u
    @Edlawit-k4u หลายเดือนก่อน +10

    አባት እየዉ በጣም ያስቃል

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin หลายเดือนก่อน +12

    ኣሁንስ በዛ ወላጆችዋ በስተእርጅናቸዉ ተዋረዱ ምን ኣይነትዋ ጉድ ናት ማፈርያ።

  • @NeimaAhmed-u4r
    @NeimaAhmed-u4r หลายเดือนก่อน +8

    ሚኪ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንዲሜ የየሡፍ ነገር ነበር ያስጨነቀኝ አሁን እንደፈለገች ትሁን ገና ጉዲ ይመጣል

  • @leylasuleymansuleyman2076
    @leylasuleymansuleyman2076 หลายเดือนก่อน +2

    አባትየው ግን የዎህ ናቸው ወሬያቸው ሁሉ ያስቃል አዲስ ነገር በሰሙ ቁጥር የሚናገሩት ቃላት የሳዝኑኛል ግን በጣም እስቃለሁ ሚስኪን አባት አና አስተዎይ እናት አሏት ልጅቱ ግን አድሜ አሳጣሪ ናት የናተን ሁኔታ አይቶ አላህ ይርዳችሁ

  • @FgDf-lr5rr
    @FgDf-lr5rr หลายเดือนก่อน +3

    ሚኪየ የኚ በጎ ሠው ከክፊ ነገር አሏህ ይጠብቅህ

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ หลายเดือนก่อน +26

    አቤት የዚቺ ልጅ ጉድ በዛ አሁንስ ወላጆችዋ አሳዝኑኝ ሚኪ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዞኦ ማሀረና ክርስቶስ😢

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂wey good

    • @hjdhdhhjrjie259
      @hjdhdhhjrjie259 หลายเดือนก่อน

      @@ብርሀንየአባትልጅ ምንም ጉድ የለውም የወጣትነት ዘመን እንዲነው

    • @ብርሀንየአባትልጅ
      @ብርሀንየአባትልጅ หลายเดือนก่อน

      @@hjdhdhhjrjie259 ብለሺ ነው ከፋ እኮ እኛን አሳልፈናል ግን ይህ ያህል አይደለም

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz หลายเดือนก่อน +15

    የኒህ ሰወች መከራ መች ነዉ የሚያልቀዉ😢

  • @JamilaJamila-uo1lb
    @JamilaJamila-uo1lb หลายเดือนก่อน +58

    Anatu dura ilaalee mee warri gojo tube jaallattan like godhaa

    • @RaajiiGammachuu
      @RaajiiGammachuu หลายเดือนก่อน

      Mikii lubbuu 🥰

    • @Gaani7244
      @Gaani7244 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰

  • @hekemetmekonnentegegn7144
    @hekemetmekonnentegegn7144 หลายเดือนก่อน +4

    እረ ፋዘር ደስ ሲሉ ንግግራቸው ዩኒቨርስቲ ለማለት እበርስቲ

  • @mbd8317
    @mbd8317 หลายเดือนก่อน +2

    እኚህ አባት በጣም ነው የሚመቹኝ ንግግራቸው በጣም ነው የሚያስቀው ኮሜዲ መሆን ነው ያለባቸው

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ หลายเดือนก่อน +6

    ይቺ የለየላት ዱርዬ ናት! አጎትየውን አሳስታው ይሆናል! ሀዘን እንዘንበት አለች😂😂😂በሞተ ስትለው እንዳልነበር! ይቺ አትጠቅምህም ትቅርብህ! እናትና አባቷን የማታፍር አይን የበላች! እውነትም ስንክልክል ያለች ! ዱርዬ! ደሞ ጥቁር መልበሷ!!

  • @melesedarge2427
    @melesedarge2427 หลายเดือนก่อน +6

    ወቸው ጉድ አሉ አባቷ ::
    እና አጀብ አጀብ አጀብ አሉ ::😮

  • @SabaOkubamicael
    @SabaOkubamicael หลายเดือนก่อน +5

    እረ እች ባለጌ ገና ነው መዝእዝዋ ገና ብዙ ጉድ ይናራታል

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 หลายเดือนก่อน +21

    ይቺ ባለጌ አጎቷንም የደፈረቻቸዉ እራሷ ናት ማለት ነዉ ከሀዲ የጇን ነዉ ያገኘችዉ ማለት ነዉ

    • @aduadu3685
      @aduadu3685 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂የደፈረችው? አረ ሰዉ እንዴት ከፍቷል?
      በአሏህ

    • @Tmesgne
      @Tmesgne หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @meretechwolda-v1j
      @meretechwolda-v1j หลายเดือนก่อน

      @@aduadu3685😂😂😂

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 หลายเดือนก่อน +4

    ሚኪየ በሰላምግቡ መልካም መንገድ እግዚአብሔር ይቅደምላችሁ አሜን ፫ ❤❤❤

  • @ZZZ-xz9tp
    @ZZZ-xz9tp หลายเดือนก่อน +1

    ወቸውድ ምንጉድነው ልጂቱ ስድ ናት ባለጌ እደት እናትና አባታን ሳታናግር ማግባታ ለዛውም አንድልጃቸው እናትና አባታ አላህ ያፅናናቸሁ 😢😢😢

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n หลายเดือนก่อน +11

    ሞኝና ደብዳቤ የያዘወን አይለቅ ይዞት ከችአለ ጀግናው ሚኪ እግዝብሔር ይጠብቅሕ በርታልን ወንድሜ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MelaakuFentaw
    @MelaakuFentaw หลายเดือนก่อน +1

    የጉድ ቀንቶሎ አይመሽ ልጅ አባትና እናቱን ይጦራል እንጅ በስተርጅና ነገር ያመጣል እዴ

  • @YtayewZeleke
    @YtayewZeleke หลายเดือนก่อน +7

    አባትየውን በየሳመሰንቱ ቢቀርቡ ወይም ኮሜዲ ከሚሰሩ ሠወች ጋር ቢሰሩ በእውነት የማይጠገቡ ይሖናሉ ወይ ድምጻቸው ሲያምር

  • @ZebibahuseinOseman
    @ZebibahuseinOseman หลายเดือนก่อน +3

    ወድል አላዉቅም የመጀመሪያዬ አጎቴ ነዉ ሰትይ አልነበረም በጣም ከባድ ነሽ

  • @Abbaakoo-bq5sk
    @Abbaakoo-bq5sk หลายเดือนก่อน +7

    ምን አይነት ግዳጅ ነው ፲ ዓመት ያለ ስልክ ያስቆየው ምን አይነት ግዳጅ ? ሱማሊያ ያሉት ወታደሮች እንኳን ከቤተሰብ ጋር እገናኛሉ እሱም የእሱዋን አይነት ይወት አሳልፎ መጥቶ ይሆናል እስከ እሱንም በደንብ ጠይቁት❤❤❤

  • @رهوه-ت9ت
    @رهوه-ت9ت หลายเดือนก่อน +13

    ኣምላኬ ሆይ ድራማ ነው ግን እውነት ነው ጌታየ ሆይ ኡኡኡኡኡ ማለት ኣሁን ነው😢💔

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 หลายเดือนก่อน +7

    በለው .......🤣😂🤣😂🤣😂 አሁንስ አደበላለቃችሁብን ምነው ሸዋ 😂🤣አሉ ወይዘሮ ሸዋዬ😘

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa หลายเดือนก่อน +3

    አጎቷን አዉቃነዉ እንዲተኟት ያረገችዉ ሊያገባት የነበረዉን ልጅ ልጃገረድ ነኝ ብላ ስለዋሸች መሀልላይ አጎቷን አስገባች

  • @ApostleTeddyTsegay
    @ApostleTeddyTsegay หลายเดือนก่อน +8

    እቺ ጉደኛ ልጅ ትገርማለች

  • @shettaethiopia2382
    @shettaethiopia2382 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሄር ከእናተጋርይሁን በመገዳችሁ ሚኪ

  • @ኑራነስሩኑራ
    @ኑራነስሩኑራ หลายเดือนก่อน +14

    ተበርቼ ሰላም አላይም አልሰማም😮😮😮 ገና ያልሰማነው ብዙ ጉድ አለ

    • @HiwetGrma-k5n
      @HiwetGrma-k5n หลายเดือนก่อน

      እኔ እራሴ ተስፍ ቆረጥኩ...

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ እኮ ልጅቷ የተደበቀ ሚስጥር እንዳላት ኮሜንት አድርጌ ነበር

  • @ZabibaNaima
    @ZabibaNaima หลายเดือนก่อน +3

    በተሳቦቹ ያሳዝናሉ ልጅቱሃ አንጋታቼን አስዳፋቹ 💔

  • @احمدالمهيري-ت3ت
    @احمدالمهيري-ت3ت หลายเดือนก่อน +5

    ወይነቤተሰባ ትግስታቸው ሲጀመርም ልጅቱን ማንነትን አያቃትም

  • @Kalidesmael
    @Kalidesmael หลายเดือนก่อน +8

    ቤተሠቦቾ ሣይሠሙ እንዴት ተጋቡ ኧረ ጉድ ነው

  • @messir363
    @messir363 หลายเดือนก่อน

    ሲትልጂ እኮ ሳታስበው ስንትችግር ነው የሚያጋጥማት እንደናት የዋህ ነች ለዚነው የምትጎዳዉ አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ❤🇪🇷

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ግን በጣም ራስህን ጠብቅቅቅ😂😂😂😢😢 በጣም ይገርማልልልል አይ አባታችን አሳቁኝኝኝ😅😅

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 หลายเดือนก่อน +9

    ምን ጉድ ናት እቺ ልጅ ? ገና ሌላ መዘዝ ታመጣለች ።

  • @user-km8tm8ig3o
    @user-km8tm8ig3o หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን በሰላምመጣህ ወንድማችን ሚኪ አረይች ጉድ ነትገናብዙታመጣባቸዋልች ሴት ያሳደጋት ባለጌናት ያልተገረፈች አሳዳጊሺ አይደግ

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw หลายเดือนก่อน

      AYBLUM.ASDGY..AYSDBUM.BLUGNA.NAWE

  • @Yeneneshdjsvhaykxud
    @Yeneneshdjsvhaykxud หลายเดือนก่อน +3

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እችልጂ ያለካችዉ የለም ከሼባዉ ሌላ ወድ አላወቅም ስትል አልነበርም

  • @ananiyadambu
    @ananiyadambu หลายเดือนก่อน +9

    ሜኬ ጀግናቸ በርታልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hcchhcg8979
    @hcchhcg8979 หลายเดือนก่อน +9

    ሚኬየኔማር እውነትም ወድ አላምንም አላለችም እሱናት ያልታመነች ብባልላይ ባል ውሽታም ናት

  • @yetemegenali-9074
    @yetemegenali-9074 หลายเดือนก่อน +5

    ይች ሴረኛ ነች ይህ ሁሉ ነገር የደረሰባት ግፈኛ ስለሆነች ነው የጇን ያገኘችው አጎቷንም አማላቸው ነው የሚሆነው ግን አባቷ በሳቅ ገደሉኝ

  • @ShewayeAyanew-ku4wb
    @ShewayeAyanew-ku4wb หลายเดือนก่อน +3

    ውይ እሕቴ ልፈርድብሽ ፈልጌ ግን አይደለም ቤተሠቦችዋ ግን የምር አሳዘኑኝ 😭😭

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ หลายเดือนก่อน +4

    ሰማኔያ ባልነኝ የምትሉት ማንእያጋባቺሁነው እናት አታቅ አባት አያቅ በየስርፍው መፈራረም የዚችስ ከፋ ያድጥፉ የኔአባት ወዢ የሚሉትነገርስ

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv หลายเดือนก่อน +2

    እኳን ደህና መጣህ ሚኪ ፕሮግራምህ በጣም ደስይላል በርታልን ወይ ፅጌረዳ ጉድሽ አላለቀም ኧረ ኡኡኡ

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 หลายเดือนก่อน +5

    ሚኪየ ምንድነው የጉድአገር ገንፎ አድሮይፋጃል አሉ ሆሆሆ ይገርማል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን አሜን ፫

  • @MaskaramCholko
    @MaskaramCholko หลายเดือนก่อน +8

    ወይ ጉድ ሌላ ጉድ መጣ ወቸውጉድ

  • @AzebTessema-w8x
    @AzebTessema-w8x หลายเดือนก่อน +7

    የአባትየው ማጋነን በሳቅ ገደለኝ😂😂

  • @TiblesHewiki
    @TiblesHewiki หลายเดือนก่อน +6

    ወይ ጉድ አጎትዋን በራስዋ ነሽ የደፈራቸው ሚኪ ልጄ አንተጅግና ነህ ጥር ጥያቄ ተየቃት ላንቺ ለልጂሽ ጥሩ ነው