ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
🙏🙏 ፈጣሪ አትርፎናል መሳርያው እውነታ ይሁን የውሸት መለየት እንኳን ከብዶን ነበር ውድ ቤተሰቦች አሁን ሰላም ነኝ ። መጨረሻውን በድንጋጤ ቀረፃውን አቋርጠን ልናሳያችሁ አልቻልንም 🙏
ራሳህን ጠብቅ ወንድማችን
አረ እመቤቴ ደና ነህ ግን😢😢😢
እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋዩህን የኔ ማር የድሃ አቦት
ሚኪየ ከንተ ፍቅር ይዞኛል ተረዳኝ ወላሂ ሚኪየ❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ግርም የሚለኝ ኢትዮጵያ ዉስጥ ሁሉ ታጣቂ ነዉ።ማንኛዉም ባለታሪክ ሽጉጥ ሲመዝ ነዉ እምናየዉ።ሚኪየ እንኳን ኣተረፋቹህ።
ወንጀሎኞች ስለሆኑ እና መጥፎዎች ስለሆኑነው ሁሉም ባለመሳሪያ የሆኑት
አር ይህ ጥያቄ የኔም ነዉ
ገራሚ ነው ሴት ወንዱ ታጣቂ ነው !
እ ረ እኔም ግራ የገባኝ ነገር ነዉ መሳሪያ ታደለ እንዴ ለህብረተሰቡ?
@@senait2014ይገርማል እንዴ
ሚኪ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ
ምን ጉድ ነው 😭😭😭ጌታ ሆይ ሚኪዬ የኔ ጃግና ወንድሚ ❤️🥰እግዚአብሔር ካክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏🙇🙏
እች ጨካኝ ናት ሚኪ እራስህን ጠብቅ 😢😢😢 አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤
እረ ሚኪ እራስህን እየጠበክ 😢😢😢. ይቺ ባለጌ የሆነች ሴት 😢😢😢 ያአላህ ይጠብቅህ 😢😢❤❤❤
😢😢😢😢😢😢
ሚኪ በርታ እባክህን እራስህን እየጠበቅክ ያስፈራል ስብሃን አላህ ስንት አይነት ስው አለ
ክፉ ሴት እግዚአብሔር ይገስፅሽ 😢😢😢 ዳኔኤል እግዚአብሔር ይማርህ ሚኪ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ
ሚኪ፣ ደግሞ፣ ሁሌ፣በደንብ፣ ጠባቃ፣ ይኑርህ፣ እንጁ፣ ነብስ፣ እኮ፣ መቀየርያ፣ የላትንም፣ ስውን፣ ስታድን፣ ለአንተላንትሆን፣ ነው፣ ትክክል አይመስለኝም፣አምላክ፣ ጥላ፣ ከለላ፣ ይሁንህ፣፣❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉
yes😢😢😢😢😢😢😢
ነገረ ስራዋ መንፈስ እንዳለበት ሰው ነው አወራሯ አክቷ ሁለነገሯ,በስመአብ ወወልድ ወመንፈሰ ቅዱስ አሀዱአምላክ አሜን
ጠንቆይና ዛር አለባት ይች መተታም ነች
አወ አለባት ባይኖርባትማ እደዚህ አታደርግምፐነበር
አውቀነው እህትዋንም አግታትነው ይሆናል ቤተሠብዋ ይጠይቁ እህትዋ ትገኛለች
ባለጌ😢😢😢ነች ከእግዚአብሄር በታች እራስህን ጠብቅ ሚኪ😢😢😢😢 እንኳን እግዚአብሄር ያተረፈህ ያተረፋቹ ሚኪ ታደገው ፀበል ይሂድ ይፀልይ ድምፆ እንዴት ያስጠላል ምህረት እግዚአብሄር ይስጥሽ😢😢😢😢😢 ሚኪ ፀበል ነው መፍትሄው😢😢😢
ሚኪየ እመ አምላክ በአማላጅነቷ ሁሌ ትጠብቅህ የእኛ ጀግና
ሚኪዬ ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ባሌጌ ሴት ናት እደዚህ አይነቷችን ሰወች መግደል ሚኪዬ እመብራሃን ትጠብቅህ💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
ያርቢ ሰባት አርመኔ ሶቶች. አሉ. ያኢላሂ ለባሌ ታማኝ ሴት አድርገኝ😢😢😢
ልጁ ይታከም እርዱት ሚኪያስልጁ ሲያሳዝን የአላህ አላህ ይርዳው ላያነሳ አይጥልም ጠቋሚዋ ልጅ ተባረኪ እህቷንም እሷ እንዳትሆን ያጠፋቻት
ጎበዝ የምትቀርቡትን ሠው እወቁ ጊዜው በጣም በጣም ከፍቶል የእህቱዋን ፍቅረኛ አግብታ ወልዳለትም እበቀለዋለሁ ማለት ምን አይነት አዉሬነት ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ያሣዝናል ዳንኤል ህይወቱ ያሣዝናል ሠው ከፍቱዋል ሠው ሥትቀርቡ ማንነቱን እወቁ ጀርባውን አጥኑ ሤትም ሆነ ወንድ
ምርጥ ምክር ነው
@DejenTamiru ያለንበት ጊዜ በጣም አሥከፊ ነው ሠው አውሬ ሆኑዋል የምሬን ነው
ሚኪ አላህ ይጠብቅህ😢
ሚኪዬ አላህ ዬጠብቅ ደሞ ወኔክን በጣም ነዉ ደስ ሚለዉ
ሚኪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይች ሴት የደበቀችው ትልቅ ክፍት እንዳለ ከመጀመሪው ቪዲዮ ገምቸ ነበር ጥቆማ የሰጠችው ጎረቤት ስምን መላዐክ ያወጣዋል እውነትም ምህረት ፍጣሪ ባንች ላይ አድሮ ነው የደረሳችሁለት ክፏ የስራዋን ታግኝ
ይች ክፉ ምን አይነት ሴት ነች ሱበሀን አላህ ደሞም የልጇን አባት
ጎርቤቱ ግን እግዜብሔር ይሰጣት እግዜብሔር ፀበል ያድነዋል ውሰደው የልጆን አባት በጣም አርመኔ ነት
አቤት ምላስ ያገሩን ነዉ የሠጣት ወገን አላህ ይሠብስብልሽ ያረብ ሚኪዬ አላህ ይጠብቅህ ከእንደዚህ አይነት መርዝ የሆነች ሴት
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሚኪየይ🙏🥰ኢትዮጵያ የጉድ ሀገር ሆናለች የማይሰማ ነገር የለም በተለይ ሴቶች 😢😢
❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪዬ ጌታኢየሱስ ይጠብቅህ ፊቱን ያብራልህ
አሜን ያብራለት
ምክ ከእግዚአብሔር በታች እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ጠብቃችሁ 😢😢😢😢😢
ምን ዓይነት ባለጌ ሴት ናት ንግግሯ ሁላ ሲያስጠላ መተተኛ 😢😢ሚኪ ከፈጣሪ በታች እራስህን ጠብቅ😢😢
በጌታ በእየሱስም ምን አይነት ሰይጣን ነች ሚኪየ እግዛቢሔር ይጠብቅህ😮😮😮😮😢😢😢
ሰይጣን እኮ የሰዉ ስጋ ለብሶ እየተገለጠ ነዉ።
አሁንም ይድናል እግዚአብሔር ያቃል በስማአም 😢🙏✝️እባክህ ወደ ፀበል ይሂድ
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ ሜኪ አላህ ይጠብቅህ ወድሜዋ አላማድንቅ መንፍግንው ያርህማ 😢😢😢 ይሳዝናል ልጅ እፍፍፍሀቅ የበላይ ነው ውሽት የበታች ነው
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅቅ በጣም😢😢 ያሳዝናልልል አቤት ምንአይነት ጉድነውውው😢😢😢እቺ ቆሻሻ አፈርቢ በጣም ባሌጌነሽ አይዞህ ወድሜ ፈጣሪ ይማርህህህህ😢😢
ሚኪና የነስርአይንኮ. ጀግና ናቸው ሲስተማቸ ጎበዝ
ሚኪ እግዚአብሔር እንኳን አወጣችሁ እባክህ ተጠንቀቅ ለብዙሰው ነው የምታሰፈልገውእግዚአብሔር ይጠብቅ
ሚኪ ፈጣሪ ይጠብቅህ እራሥህን ጠብቅ እሱንም ፈጣሪ ይድረስለት😂😂
መጀመሪያም ስትጨረጨር ያደረገችዉ ነገር እዳለ ጠርጥሬ ነበር አቤት ይቅር በለን ስቱን ጉድ ነዉ ምሰማዉ😢😢
ሚኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እቺን ሀረመኔ ለህግ መቅረብ አለባት እሱንም እግዚአብሔር ይማረው 😭
ሜክዬ የኔ ወንድሜ እራስክን ጠብቅ በጣም ወድአለው አግዝአብሔር ካንተ ጋር ይውን ምን አይነት ሴት ናት በጌታ ሰም መግደል ነበር 😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም ታስፈራለች 😭😭😭😭ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔ የሚገርመኝ አለመጠባበቃችሑ ነዉ ለማንኛዉም ፈጣሪ ይጠብቃችሑ
ሚኪ አባክህ ልጂ ራሰህን ጠብቅ ከእግዛብሔር በታች እሷም በህግ ትጠየቅ
እግዚአብሔር አምላክ እዉነቱን ይፈርዳል
እዉነት ነዉ። እግዚአብሔር ብቻ ነዉ አዋቂ
ሚኪ ሠላምክ ይብዛ እባክክ እራስክን ጠብቅ
ወይኔ፣፣ሚኪ፣፣አላህ፣ይጠብቅህእቺ፣የተረገምሽ፣የሥራሽን፣ይሥጥሽ፣ባለጌ፣ነሽ፣😢😢😢😢😢😢😢ሚኪ፣፣ባአላህ፣፣ጥበቃ፣ያሥፈልግሀልታሥፈልገናለህ፣ጥበቃ፣ጥበቃ፣ያሦፈልገሀልእድሜሽ፣ይጠር፣፣ጉድጒድ፣ግቢ፣አላህ፣የሥራሽን፣ይሥጥሽ፣ፀበል፣ዉሠዱት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እንኳን ደህና መጣህ ጀግናው
እውነትኛ መንፈስ ነች።ይህችን አስሮ መግረፍ ነው።ይህች አጓጉል ፍጡር ነች
ሚኪ እቺ ልጅ ለአፏ እንኳ ልጓም የላትም ።እባክህ ሚኪ አድርስላት የአካል ሽባነት በእግዛአቢሄር ሀያልነት ይፈወሳል የአይሙሮ ሽባነት ግን ከፈጣሪ ያጣላልና መዳኛ የለውም ።ይልቅስ ሺ አመት አትኖሪምና ንሳሀ ገብተሽ ከሰውም ከፈጣሪሽም ታረቂ!!!!
Wayyoo 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢Mikiyee waqayyoo sii haa eaguu
Dhugaa baayee sodaadhafi Jira waqaayyoo isaa tiksuu 🙏
አራ ሚክዬ እራስህን ጣቢቅ ምን አይናት ሴጠን ነች በእየሱስ ስም ❤❤❤❤ሚኪ ጃግና 🥰🥰👌
ፈጣሪይጠብቅህ ሚኪጀግናችን
Great job Miki God bless you & your time
እራስን ጠብቅ ሚኪ ፈጣሪ ይጠብወቅ
ሚኪየ የኔ ጆግና እግዚብሔር ካክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏ትግራወይቲ ነኝ😢❤
ሚኪዬ የኔጀግና አንበሳ ፈጣሪ ከክፉነገር ይጠብቅህ🎉🎉🎉❤❤❤
ይህ ነው ሰውየው ምትቆፍረው ጉድጓድ አጥልቀህ አትቆፍረው ማን እንደሚገባበት አይታወቅም እንዲሉ ፣በቆፈረችው ጉድጓድ እራሷ ገባችበት ደባ እራሱን ስለት ድግሱን ።
ሚኪየ ጌታ ይጠብቅህ በኡነት ይሀ ሪስክ ጉዳቸው እነዚህ ኮ ከኣምላክ በላይ ሰይጣን የሚያከብሩ፡ጌታ ይገስጻቸው
ሚኪ እራስህን ጠብቅ ልጅቱ ጤነኛ አይደለችም ልጁግን እርዱት ወድሜ አላህ ይገዝህ ይጠብቅ
Allah hixbekchu
ሚኪ ወንድማችን ልደታ ማርያም ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ታዲያ እንዴት ነዉ ይሄ ሁሉ ተኮለኛ የሚጠፍው አቤቱ ማረን
ሚኪየ ጀግነዉ የዳሆች አባት
ሚኪዬ አላህ ይጠቡቅህ ወንድም😢😢😢
ሚኪዬ የኔ ጀግና እኳን አላህ አተረፈክ አባቴ
ሚኪ አመቤቴ ተጠብቃሕ እረሰሕነጠብቅ እሚያጋጠሙክ ሴቶች ሰጋየለበሱ ሴጣኖች ነቸዉ በርተልን ወንደማችን❤❤❤
ሚኪ ፊለፊት አትጋፈጥ ካሜራ አጥፍቻለው ካልክ መልስ መናገርክ ስተት እንደዚህ ያስከትላል አንድ ስው በንዴት ዞር ብሎ ሲመለስ ትልቅ ጥንቃቄ ማድረግ አለባችሁ ህይወት እንዳይጠፋ
ሺጉጥ እደሺኩርት መክቲፊያ ቢለዋ ቀላል ነው ማለት ነው በየቤቱ ነው እምናየው😮😮😮
የሰይጣን ስራ እኮ ነዉ።
አህለን ባርችየ
Mikii bak rasinn xabiq bexam enwodahalen❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪየ እንኮን ተረፍክ እራስህንጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በደንብ ጠይቅልኝ እሷንም የገደለቻት በቅናት እሷ ልትሆን ትችላለች ወደ እሱ እያሣበበች ነው
አታፍርም ታምኝ አቤቱ ጌታ ሆይ ትውልዱ እውቀትን እድገትን ሳይሆን ጥፉትን ውድቀትን ሌብነትን
Mikii ati bakka demtu hundati ofii egadhuu ❤❤❤❤
ምህረት ተባረኪ ህይወቱን አትረፈሽዋል ሚኪዬ የኔ ጀግና ልጅ ከፍ በልልኝ ምርመራህን አጠናክር እቺ እርኩስ ሴት ናት ልጁ ሽባ ያረገችው እሷ ናት እባክህ ህክምና ይደረግለት ፈጣሬ ሆን ምን አይነት ዘመን ደረስን እባክህ አምላኬ አንተው ጠብቀን
ፈጣሪ ይጠብቅክ
እግዚአብሔር ወደ ጤናህ ይመልስህ
ሚኪዬ ካሜራ አጥፍቻለሁ ብለህ ቡሇላ ላይ እንዳላጠፋህ አትገራቸው 😢😢😢አይ በቀል 😢😢እንደ በቀል መጥፎ ነገር የለም ኡፍፍፍፍፍ የእህትነት ሞት😢😢😢😢
ሚኪዬእራስክንጠብቅ
ያአላህ አተውጠብቀኝ ወላሂሰሞኑን እንደዚህአይነት ኬዝ እያዳመጥኩ ውስጤተረብሾ እራሴን ታመምኩ
ሚኪ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ ዘመኑ በጣም ኪፉ ነው 😢😢
ሚኪ ማንኛውም ወንጀል የሚሰራ ሰው ወንጀለኝነቱ ለመደበቅ ምንም ከማድረግ ወደኋላ አይልም ።ስቸዚ እናንተ ምርጥ የብዞች ተስፋ መፍትሄ የሆናቹ ወጣቶች በከንቱ ልናጣቹ አይገባም እናም ሚኪ እባክህ ተጠርጣሪዎች መሳርያ አለመያዛቸው ቅድምያ አረጋግጡ።ስለሁሉም ነገር ግን ሚኪየ እናከብረ
አቤት መሐረን አምላክ እስራኤል ሚኪ ከዝች ሰይጣን ሴረኛ እሴት እንኳን በሰላም አተረፈህ ጊዜው በጣም ያሳዝናል ለካ የሰው ሰይጣን አለ መስታውት በቅርብ ቀን እግዚአብሔር ይውሰድሽ አሜን ምህረት ግን ጥሩ መልካም ሰው ነሽ አምላክ የልብሽን መሻት ይስጥሽ:ሚኪ የጀግና ጀግና የወንዶች ወንዶ ለአለም ምሳሌ ነህ ተጠንቀቅ
በጣም ባለጌ ነሽ በቀል ምን ያደርጋል አንቺ ክፉ ሴት ነሽ ይቅር ይበልሽ ፈጣሪ እቺን ለሕግ አቅርባት
የሚገርም ነው የእህቴ በቀል ትላለች እሕትዎ ሞታ አቅፋ እያደረች የልጅዎን አባት እዴት ታስባለች ልጁም የሱ አይደለም ማለት ነው
ሚኪዬ እባክህን እራስህን ጠብቅየእውነት አባት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ኣረ በየሱስ እንደዚ ዓይነት የሰይጣን ስራ ጉድጋድዋን
ሚኪአላህይጠብቅህይንጀግና😭😭😢😢😢😢💔💔💔💔💔
ሚኪ እመቤቴይ ትጠብቃችው እንደዚ አይነት ሲትሰር በጣም ጢንቃቄ ማረግ አለባችው ሚኪ መልቀቅ አልነበረብህም መያዚ ነበረብህ እባካችው ራሳችው ጠብቅ እንደነዚ ተሲፋ የቀረጢ ሰውች ጠፍተ ላጠፍ እችላል ☝️🙏🙏🙏
ሚኪየ የኛ ጅግና በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚካ ሽኮር ጎበዝ ❤❤❤🎉🎉🎉
ወይኔ ሚኪ አላህ ይጠብቅህ 😢በተቻለህ እራስክን ጠብቅ ዉይ ምን አይነት ሴት ናት
ሚኪየ የኔወድም እንኳን ደሕናሄንክልን የኛጀግና ቅዱስሚካኤል በክንፍ ይከልልሕ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪ ጀግን❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪዬ የሰማይ አምላክ ይጠብቅህ
ይች ሴት ግን የሆነ ነገር ያለባት ትመስላለች ፈጣሪየ ሆይ እውነቱን ፈጣሪ ያውጣው
Miki gin sewoch sinadedu chila battle tiru nw mikniyatum mesariya simezuzibih lemejemeria gize aydelem silezih tetenkek erasihin tebik Allah yebarkih
🎉Miki, rasehn tebek Egziabeher kekefu yetebkeh ayezoh Ewenet hulegize Yashenefal ❤❤❤
O thank you God
ወይኔ ሚኪ እራሰህንጠበቅ ይቺ እበደናት ያበደቸ ቆሻሻ😢😢😢😢😢😢
የእናንተ ጠባቂ ፈጣሪ ብቻ ነዉ ሁሌም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ሴትየዋ ራሱ ሴተኛ አዳሪ ሳትሆን ስራዋ ሌላ ነገር ነው!!!!!!
እደት የልጂሽን አባት😢😢😢😢
ጌታ ካተይሁን❤❤❤❤እቺ አጋንንት
🙏🙏 ፈጣሪ አትርፎናል መሳርያው እውነታ ይሁን የውሸት መለየት እንኳን ከብዶን ነበር ውድ ቤተሰቦች አሁን ሰላም ነኝ ። መጨረሻውን በድንጋጤ ቀረፃውን አቋርጠን ልናሳያችሁ አልቻልንም 🙏
ራሳህን ጠብቅ ወንድማችን
አረ እመቤቴ ደና ነህ ግን😢😢😢
እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋዩህን የኔ ማር የድሃ አቦት
ሚኪየ ከንተ ፍቅር ይዞኛል ተረዳኝ ወላሂ ሚኪየ❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ግርም የሚለኝ ኢትዮጵያ ዉስጥ ሁሉ ታጣቂ ነዉ።ማንኛዉም ባለታሪክ ሽጉጥ ሲመዝ ነዉ እምናየዉ።ሚኪየ እንኳን ኣተረፋቹህ።
ወንጀሎኞች ስለሆኑ እና መጥፎዎች ስለሆኑነው ሁሉም ባለመሳሪያ የሆኑት
አር ይህ ጥያቄ የኔም ነዉ
ገራሚ ነው ሴት ወንዱ ታጣቂ ነው !
እ ረ እኔም ግራ የገባኝ ነገር ነዉ መሳሪያ ታደለ እንዴ ለህብረተሰቡ?
@@senait2014ይገርማል እንዴ
ሚኪ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ
ምን ጉድ ነው 😭😭😭ጌታ ሆይ
ሚኪዬ የኔ ጃግና ወንድሚ ❤️🥰እግዚአብሔር ካክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏🙇🙏
እች ጨካኝ ናት ሚኪ እራስህን ጠብቅ 😢😢😢 አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤
እረ ሚኪ እራስህን እየጠበክ 😢😢😢. ይቺ ባለጌ የሆነች ሴት 😢😢😢 ያአላህ ይጠብቅህ 😢😢❤❤❤
😢😢😢😢😢😢
ሚኪ በርታ እባክህን እራስህን እየጠበቅክ ያስፈራል ስብሃን አላህ ስንት አይነት ስው አለ
ክፉ ሴት እግዚአብሔር ይገስፅሽ 😢😢😢 ዳኔኤል እግዚአብሔር ይማርህ ሚኪ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ
ሚኪ፣ ደግሞ፣ ሁሌ፣በደንብ፣
ጠባቃ፣ ይኑርህ፣ እንጁ፣ ነብስ፣ እኮ፣ መቀየርያ፣ የላትንም፣ ስውን፣ ስታድን፣ ለአንተ
ላንትሆን፣ ነው፣ ትክክል አይመስለኝም፣
አምላክ፣ ጥላ፣ ከለላ፣ ይሁንህ፣፣❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉
yes😢😢😢😢😢😢😢
ነገረ ስራዋ መንፈስ እንዳለበት ሰው ነው አወራሯ አክቷ ሁለነገሯ,በስመአብ ወወልድ ወመንፈሰ ቅዱስ አሀዱአምላክ አሜን
ጠንቆይና ዛር አለባት ይች መተታም ነች
አወ አለባት ባይኖርባትማ እደዚህ አታደርግምፐነበር
አውቀነው እህትዋንም አግታትነው ይሆናል ቤተሠብዋ ይጠይቁ እህትዋ ትገኛለች
ባለጌ😢😢😢ነች ከእግዚአብሄር በታች እራስህን ጠብቅ ሚኪ😢😢😢😢 እንኳን እግዚአብሄር ያተረፈህ ያተረፋቹ ሚኪ ታደገው ፀበል ይሂድ ይፀልይ ድምፆ እንዴት ያስጠላል ምህረት እግዚአብሄር ይስጥሽ😢😢😢😢😢 ሚኪ ፀበል ነው መፍትሄው😢😢😢
ሚኪየ እመ አምላክ በአማላጅነቷ ሁሌ ትጠብቅህ የእኛ ጀግና
ሚኪዬ ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ባሌጌ ሴት ናት እደዚህ አይነቷችን ሰወች መግደል ሚኪዬ እመብራሃን ትጠብቅህ💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
ያርቢ ሰባት አርመኔ ሶቶች. አሉ. ያኢላሂ ለባሌ ታማኝ ሴት አድርገኝ😢😢😢
ልጁ ይታከም እርዱት ሚኪያስ
ልጁ ሲያሳዝን የአላህ አላህ ይርዳው
ላያነሳ አይጥልም ጠቋሚዋ ልጅ ተባረኪ እህቷንም እሷ እንዳትሆን ያጠፋቻት
ጎበዝ የምትቀርቡትን ሠው እወቁ ጊዜው በጣም በጣም ከፍቶል የእህቱዋን ፍቅረኛ አግብታ ወልዳለትም እበቀለዋለሁ ማለት ምን አይነት አዉሬነት ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ያሣዝናል ዳንኤል ህይወቱ ያሣዝናል ሠው ከፍቱዋል ሠው ሥትቀርቡ ማንነቱን እወቁ ጀርባውን አጥኑ ሤትም ሆነ ወንድ
ምርጥ ምክር ነው
@DejenTamiru ያለንበት ጊዜ በጣም አሥከፊ ነው ሠው አውሬ ሆኑዋል የምሬን ነው
ሚኪ አላህ ይጠብቅህ😢
ሚኪዬ አላህ ዬጠብቅ ደሞ ወኔክን በጣም ነዉ ደስ ሚለዉ
ሚኪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይች ሴት የደበቀችው ትልቅ ክፍት እንዳለ ከመጀመሪው ቪዲዮ ገምቸ ነበር ጥቆማ የሰጠችው ጎረቤት ስምን መላዐክ ያወጣዋል እውነትም ምህረት ፍጣሪ ባንች ላይ አድሮ ነው የደረሳችሁለት ክፏ የስራዋን ታግኝ
ይች ክፉ ምን አይነት ሴት ነች ሱበሀን አላህ ደሞም የልጇን አባት
ጎርቤቱ ግን እግዜብሔር ይሰጣት እግዜብሔር ፀበል ያድነዋል ውሰደው የልጆን አባት በጣም አርመኔ ነት
አቤት ምላስ ያገሩን ነዉ የሠጣት ወገን አላህ ይሠብስብልሽ ያረብ ሚኪዬ አላህ ይጠብቅህ ከእንደዚህ አይነት መርዝ የሆነች ሴት
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሚኪየይ🙏🥰
ኢትዮጵያ የጉድ ሀገር ሆናለች የማይሰማ ነገር የለም በተለይ ሴቶች 😢😢
❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪዬ ጌታኢየሱስ ይጠብቅህ ፊቱን ያብራልህ
አሜን ያብራለት
ምክ ከእግዚአብሔር በታች እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ጠብቃችሁ 😢😢😢😢😢
ምን ዓይነት ባለጌ ሴት ናት ንግግሯ ሁላ ሲያስጠላ መተተኛ 😢😢ሚኪ ከፈጣሪ በታች እራስህን ጠብቅ😢😢
በጌታ በእየሱስም ምን አይነት ሰይጣን ነች ሚኪየ እግዛቢሔር ይጠብቅህ😮😮😮😮😢😢😢
ሰይጣን እኮ የሰዉ ስጋ ለብሶ እየተገለጠ ነዉ።
አሁንም ይድናል እግዚአብሔር ያቃል በስማአም 😢🙏✝️እባክህ ወደ ፀበል ይሂድ
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ ሜኪ አላህ ይጠብቅህ ወድሜዋ አላማድንቅ መንፍግንው ያርህማ 😢😢😢 ይሳዝናል ልጅ እፍፍፍሀቅ የበላይ ነው ውሽት የበታች ነው
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅቅ በጣም😢😢 ያሳዝናልልል አቤት ምንአይነት ጉድነውውው😢😢😢እቺ ቆሻሻ አፈርቢ በጣም ባሌጌነሽ አይዞህ ወድሜ ፈጣሪ ይማርህህህህ😢😢
ሚኪና የነስርአይንኮ. ጀግና ናቸው ሲስተማቸ ጎበዝ
ሚኪ እግዚአብሔር እንኳን አወጣችሁ እባክህ ተጠንቀቅ ለብዙሰው ነው የምታሰፈልገውእግዚአብሔር ይጠብቅ
ሚኪ ፈጣሪ ይጠብቅህ እራሥህን ጠብቅ እሱንም ፈጣሪ ይድረስለት😂😂
መጀመሪያም ስትጨረጨር ያደረገችዉ ነገር እዳለ ጠርጥሬ ነበር አቤት ይቅር በለን ስቱን ጉድ ነዉ ምሰማዉ😢😢
ሚኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እቺን ሀረመኔ ለህግ መቅረብ አለባት እሱንም እግዚአብሔር ይማረው 😭
ሜክዬ የኔ ወንድሜ እራስክን ጠብቅ በጣም ወድአለው አግዝአብሔር ካንተ ጋር ይውን ምን አይነት ሴት ናት በጌታ ሰም መግደል ነበር 😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም ታስፈራለች 😭😭😭😭ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔ የሚገርመኝ አለመጠባበቃችሑ ነዉ ለማንኛዉም ፈጣሪ ይጠብቃችሑ
ሚኪ አባክህ ልጂ ራሰህን ጠብቅ ከእግዛብሔር በታች እሷም በህግ ትጠየቅ
እግዚአብሔር አምላክ
እዉነቱን ይፈርዳል
እዉነት ነዉ። እግዚአብሔር ብቻ ነዉ አዋቂ
ሚኪ ሠላምክ ይብዛ እባክክ እራስክን ጠብቅ
ወይኔ፣፣ሚኪ፣፣አላህ፣ይጠብቅህ
እቺ፣የተረገምሽ፣የሥራሽን፣ይሥጥሽ፣
ባለጌ፣ነሽ፣😢😢😢😢😢😢😢
ሚኪ፣፣ባአላህ፣፣ጥበቃ፣ያሥፈልግሀል
ታሥፈልገናለህ፣ጥበቃ፣ጥበቃ፣ያሦፈልገሀል
እድሜሽ፣ይጠር፣፣ጉድጒድ፣ግቢ፣
አላህ፣የሥራሽን፣ይሥጥሽ፣ፀበል፣ዉሠዱት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እንኳን ደህና መጣህ ጀግናው
እውነትኛ መንፈስ ነች።ይህችን አስሮ መግረፍ ነው።ይህች አጓጉል ፍጡር ነች
ሚኪ እቺ ልጅ ለአፏ እንኳ ልጓም የላትም ።እባክህ ሚኪ አድርስላት የአካል ሽባነት በእግዛአቢሄር ሀያልነት ይፈወሳል የአይሙሮ ሽባነት ግን ከፈጣሪ ያጣላልና መዳኛ የለውም ።ይልቅስ ሺ አመት አትኖሪምና ንሳሀ ገብተሽ ከሰውም ከፈጣሪሽም ታረቂ!!!!
Wayyoo 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Mikiyee waqayyoo sii haa eaguu
Dhugaa baayee sodaadhafi Jira waqaayyoo isaa tiksuu 🙏
አራ ሚክዬ እራስህን ጣቢቅ ምን አይናት ሴጠን ነች በእየሱስ ስም ❤❤❤❤ሚኪ ጃግና 🥰🥰👌
ፈጣሪይጠብቅህ ሚኪጀግናችን
Great job Miki God bless you & your time
እራስን ጠብቅ ሚኪ ፈጣሪ ይጠብወቅ
ሚኪየ የኔ ጆግና እግዚብሔር ካክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏ትግራወይቲ ነኝ😢❤
ሚኪዬ የኔጀግና አንበሳ ፈጣሪ ከክፉነገር ይጠብቅህ🎉🎉🎉❤❤❤
ይህ ነው ሰውየው ምትቆፍረው ጉድጓድ አጥልቀህ አትቆፍረው ማን እንደሚገባበት አይታወቅም እንዲሉ ፣በቆፈረችው ጉድጓድ እራሷ ገባችበት ደባ እራሱን ስለት ድግሱን ።
ሚኪየ ጌታ ይጠብቅህ በኡነት ይሀ ሪስክ ጉዳቸው እነዚህ ኮ ከኣምላክ በላይ ሰይጣን የሚያከብሩ፡ጌታ ይገስጻቸው
ሚኪ እራስህን ጠብቅ ልጅቱ ጤነኛ አይደለችም ልጁግን እርዱት ወድሜ አላህ ይገዝህ ይጠብቅ
Allah hixbekchu
ሚኪ ወንድማችን ልደታ ማርያም ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ታዲያ እንዴት ነዉ ይሄ ሁሉ ተኮለኛ የሚጠፍው አቤቱ ማረን
ሚኪየ ጀግነዉ የዳሆች አባት
ሚኪዬ አላህ ይጠቡቅህ ወንድም😢😢😢
ሚኪዬ የኔ ጀግና እኳን አላህ አተረፈክ አባቴ
ሚኪ አመቤቴ ተጠብቃሕ እረሰሕነጠብቅ እሚያጋጠሙክ ሴቶች ሰጋየለበሱ ሴጣኖች ነቸዉ በርተልን ወንደማችን❤❤❤
ሚኪ ፊለፊት አትጋፈጥ ካሜራ አጥፍቻለው ካልክ መልስ መናገርክ ስተት እንደዚህ ያስከትላል አንድ ስው በንዴት ዞር ብሎ ሲመለስ ትልቅ ጥንቃቄ ማድረግ አለባችሁ ህይወት እንዳይጠፋ
ሺጉጥ እደሺኩርት መክቲፊያ ቢለዋ ቀላል ነው ማለት ነው በየቤቱ ነው እምናየው😮😮😮
የሰይጣን ስራ እኮ ነዉ።
አህለን ባርችየ
Mikii bak rasinn xabiq bexam enwodahalen❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪየ እንኮን ተረፍክ እራስህንጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በደንብ ጠይቅልኝ እሷንም የገደለቻት በቅናት እሷ ልትሆን ትችላለች ወደ እሱ እያሣበበች ነው
አታፍርም ታምኝ አቤቱ ጌታ ሆይ ትውልዱ እውቀትን እድገትን ሳይሆን ጥፉትን ውድቀትን ሌብነትን
Mikii ati bakka demtu hundati ofii egadhuu ❤❤❤❤
ምህረት ተባረኪ ህይወቱን አትረፈሽዋል ሚኪዬ የኔ ጀግና ልጅ ከፍ በልልኝ ምርመራህን አጠናክር እቺ እርኩስ ሴት ናት ልጁ ሽባ ያረገችው እሷ ናት እባክህ ህክምና ይደረግለት ፈጣሬ ሆን ምን አይነት ዘመን ደረስን እባክህ አምላኬ አንተው ጠብቀን
ፈጣሪ ይጠብቅክ
እግዚአብሔር ወደ ጤናህ ይመልስህ
ሚኪዬ ካሜራ አጥፍቻለሁ ብለህ ቡሇላ ላይ እንዳላጠፋህ አትገራቸው 😢😢😢አይ በቀል 😢😢እንደ በቀል መጥፎ ነገር የለም ኡፍፍፍፍፍ የእህትነት ሞት😢😢😢😢
ሚኪዬእራስክንጠብቅ
ያአላህ አተውጠብቀኝ ወላሂሰሞኑን እንደዚህአይነት ኬዝ እያዳመጥኩ ውስጤተረብሾ እራሴን ታመምኩ
ሚኪ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ ዘመኑ በጣም ኪፉ ነው 😢😢
ሚኪ ማንኛውም ወንጀል የሚሰራ ሰው ወንጀለኝነቱ ለመደበቅ ምንም ከማድረግ ወደኋላ አይልም ።ስቸዚ እናንተ ምርጥ የብዞች ተስፋ መፍትሄ የሆናቹ ወጣቶች በከንቱ ልናጣቹ አይገባም እናም ሚኪ እባክህ ተጠርጣሪዎች መሳርያ አለመያዛቸው ቅድምያ አረጋግጡ።ስለሁሉም ነገር ግን ሚኪየ እናከብረ
አቤት መሐረን አምላክ እስራኤል ሚኪ ከዝች ሰይጣን ሴረኛ እሴት እንኳን በሰላም አተረፈህ ጊዜው በጣም ያሳዝናል ለካ የሰው ሰይጣን አለ መስታውት በቅርብ ቀን እግዚአብሔር ይውሰድሽ አሜን
ምህረት ግን ጥሩ መልካም ሰው ነሽ አምላክ የልብሽን መሻት ይስጥሽ:
ሚኪ የጀግና ጀግና የወንዶች ወንዶ ለአለም ምሳሌ ነህ ተጠንቀቅ
በጣም ባለጌ ነሽ በቀል ምን ያደርጋል አንቺ ክፉ ሴት ነሽ ይቅር ይበልሽ ፈጣሪ እቺን ለሕግ አቅርባት
የሚገርም ነው የእህቴ በቀል ትላለች እሕትዎ ሞታ አቅፋ እያደረች የልጅዎን አባት እዴት ታስባለች ልጁም የሱ አይደለም ማለት ነው
ሚኪዬ እባክህን እራስህን ጠብቅየእውነት አባት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ኣረ በየሱስ እንደዚ ዓይነት የሰይጣን ስራ ጉድጋድዋን
ሚኪአላህይጠብቅህይንጀግና😭😭😢😢😢😢💔💔💔💔💔
ሚኪ እመቤቴይ ትጠብቃችው እንደዚ አይነት ሲትሰር በጣም ጢንቃቄ ማረግ አለባችው ሚኪ መልቀቅ አልነበረብህም መያዚ ነበረብህ እባካችው ራሳችው ጠብቅ እንደነዚ ተሲፋ የቀረጢ ሰውች ጠፍተ ላጠፍ እችላል ☝️🙏🙏🙏
ሚኪየ የኛ ጅግና በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚካ ሽኮር ጎበዝ ❤❤❤🎉🎉🎉
ወይኔ ሚኪ አላህ ይጠብቅህ 😢
በተቻለህ እራስክን ጠብቅ ዉይ ምን አይነት ሴት ናት