የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ መ ቃ ምረቃ ቀጥታ ስርጭት፤ ሰኔ 15, 2016 Amharic Bible Dictionary Release Livestream June 22, 24

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 25

  • @ayansagiduma8752
    @ayansagiduma8752 4 หลายเดือนก่อน

    ውድ ወንድሜ ጌታ የሱስ አብዝተው ይበርክ፣ ለትውልድ ስለበራከትህ 🌷🌹🌾🌾

  • @ejigayehuasfaw2855
    @ejigayehuasfaw2855 4 หลายเดือนก่อน

    በጌታ ወንድሜ ጋሽ ዘሌ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ እንኳንም እንኳን ለዚህ አበቃህ አንተ ከነመላው ቤተስብህ ጌታ ይባርክህ።

  • @mosessolomon6889
    @mosessolomon6889 4 หลายเดือนก่อน

    Brother Zelalem, your dedication has blossomed and the church would use this book for generations to come. Praise be to God, and may the Lord bless you.

  • @TarikuLemessa-dc9ge
    @TarikuLemessa-dc9ge 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ለቤተክርስቲያን አንተን ስጦታ አድርጎ ስለሰጠ ስሙ የተባረከ ይሁን። እንኳን ደስ አለህ!

  • @amhabekele1939
    @amhabekele1939 4 หลายเดือนก่อน

    May God bless you more and be pleased with your work!

  • @keberemengesha3947
    @keberemengesha3947 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ዘላለም እግዚአብሔር በህይወት ዘመን የሰጠህን ህልምህን ራዕይህን ትፈጽመው ዘንድ ጉልበትና ሀይል ስለሆነህ ትእግስትና ጽናት ሆኖህ እንዲከናወንልህ ስለረዳህ ደስታዬ እጅጉን ከፍ ያለ ነው ፣ዘመንህ የተባረከ ይሁን ባለቤትህ ልጆችህ የተባረኩ ይሁኑ

  • @helenyegeta9265
    @helenyegeta9265 4 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ ዘሌ ጌታ ኢየሱስ ዘመንክን ይባርክ❤❤❤❤❤❤

  • @TsiYon-h1q
    @TsiYon-h1q 3 หลายเดือนก่อน

    የተባርክ ጌታ እድሜ ይጨምርል ለሁሉም ክርስትያን ስጦታችን ነክ እንኳን ጌታ እርዳክ ብዙ እንጠብቃለን በርታልን ጋሽ ዘሌ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 3 หลายเดือนก่อน

      He doesn't represent everyone speak your self.

  • @Biblicalquzi
    @Biblicalquzi 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ዘላለም ዘመን ይባረክ ይህንን መጸሐፍ ስላበረከትክልን ጌታ ይባርክ እንወዳሃለን ዕድሜ ይስጥህ።

  • @yisehakkebede5400
    @yisehakkebede5400 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ዘላለም እግዚአብሔርን ስላንተ በጣም አመሰግናለሁ ። አንተንና በዚህ ስራህ የረዱህን ሁሉ እንዲሁም መላው የወንጌላውያን አማኞችን እንኳን ደስ አላችሁ። መፅሐፉን እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ በቅርብ እንደምናገኘው ተስፋ አደርጋለሁ ። ከመላ ቤተሰብህ የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ።

  • @birhanualemu
    @birhanualemu 4 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ስለሁሉ የተመሰገነ ይሁን ዘሌ በዚህ ዘመን በአንተ ዉስጥ ስላለው ፀጋ አሁንም እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @seyumabire2247
    @seyumabire2247 4 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ ዛሌ እንኳን እግዚአብሔር ረደህ ።ለረጅም ዘመን የሚያውቅህ ሁሌም ለእውናትና በእውናት የሚትኖር የእግዚአብሔር አገልጋይ ነህ ፣እግዚአብሔር ዛመንህን ሁሉ ይባርክ።

  • @AmanuelEmmanuel-n3s
    @AmanuelEmmanuel-n3s 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድሞች ተስማምተው በአንድነት ሲኖሩ፣
    እንዴት መልካም ነው! ምንኛስ ደስ ያሰኛል!
    2 በራስ ላይ ፈሶ፣
    እስከ ጢም እንደሚዘልቅ፣
    እስከ አሮን ጢም እንደሚወርድ፣
    እስከ ልብሱም ዐንገትጌ እንደሚደርስ ውድ ሽቱ ነው።
    3 ደግሞም በጽዮን ተራራ ላይ እንደሚወርድ፣
    እንደ አርሞንዔም ጠል ነው፤
    በዚያ እግዚአብሔር በረከቱን፣
    ሕይወትንም እስከ ዘላለም አዞአልና።🙏🙏🙏❤

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 4 หลายเดือนก่อน

    ወድ ወንድሜ ዘሌ እንኳን ደስ አለህ ደስ አለን።እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ💖🌻🌹💚🌺💖

  • @haniregasa1188
    @haniregasa1188 4 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ ይባርክህ ጋሽ ዘሌ!

  • @tolosadabidinagde3556
    @tolosadabidinagde3556 4 หลายเดือนก่อน

    may God bless you abundantly 🥰🥰🥰

  • @Evngelist828
    @Evngelist828 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ፓስተር ዘላለም እግዚአብሔር ይባርክህ ።

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 3 หลายเดือนก่อน

      He is not pastor " he is dictator new

  • @haileyesusbebysolomon6771
    @haileyesusbebysolomon6771 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ BEGETA WENDME zele lememtat asbe menged lay znab yazegnna slerefede temelesku bayk des ylegn neber metshafun yet new mnagegnew gn ?

  • @liazekiros6382
    @liazekiros6382 4 หลายเดือนก่อน

    በውነት የልቤ ደረሰ።ትንሽ ቅር ያለኝ ባለቤትህና ልጆችህ ባለመገኘታቸው ። ብዙ ሊደረግለት የሚገባው ቤተሰብ ነበር።አስተባባሪዎቹ ቢያስቡበት አልኩ።ቀላል ሥራ አይደለም።ምናልባትም አይደገምም ተባረክ ውድ ባለቤትህንና ልጆችህም ይባረኩልን

  • @lulitkemba6471
    @lulitkemba6471 4 หลายเดือนก่อน

    Gashi Zelalem geta abizito yibarkihi endet magignet yichalal metsafun?

  • @Dr.TekalignTesfaye
    @Dr.TekalignTesfaye 4 หลายเดือนก่อน

    💝💝💝👌

  • @zm645
    @zm645 4 หลายเดือนก่อน

    Ene milew amargna lay eyetetebebk lijochihn afrehbet nw yalastemarkachew

  • @solomon3046
    @solomon3046 4 หลายเดือนก่อน

    Where can we buy ? either online or in Addis ?