ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ሶስቱ ወገኖች -04 በ ወንድም ዳዊት ፋሲል /sostu wegenoch 04 by Brother Dawit Fasil

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 มิ.ย. 2018
  • ሶስቱ ወገኖች - በ ወንድም ዳዊት ፋሲል
    የወንጌል እውነት አለም አቀፍ ቤተ-ክርስቲያን -ጂማ
    ለ ማንኛውም መረጃ እና ጥያቄ /for more information and any questions
    -0917804407 - ወንድም ዳዊት
    -0917060078 - ወንድም ዳኜ
    ማግኘት ይችላሉ።

ความคิดเห็น • 83

  • @temesgenredi7279
    @temesgenredi7279 2 ปีที่แล้ว +16

    አንዳንተ ያሉትን አገልጋዮች ጠፍቶ ለሚንከራተተው ሀዝብ አግዚአብሔር ያብዛልን አሜን

  • @mimmisamu5085
    @mimmisamu5085 หลายเดือนก่อน

    Tsegawun yabezaleh endante ayenetun etef derb yaregelen! Getan bante ayechewalehu! Ye hiwet birhane ye zelalem hiwet wastenaye eyesus!❤❤❤❤

  • @aselefechwondmu7984
    @aselefechwondmu7984 4 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እንደ አንተ ያሉትንም ያብዛልን deviyee በጣም አስደንቄ ትምህርት ነዉ በጣም ተባርከወለው ዘመንህ ይለመልም !!

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 4 ปีที่แล้ว +4

    ለምልምልኝ ደቬ ፀጋው ይብዛልህ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebetyami2435
    @emebetyami2435 ปีที่แล้ว +1

    ብቸኛው የወንጌል እጥረት መፍትሔ ለአኢትዮጵያ : ተባረክ

  • @user-ye9tw9yc3e
    @user-ye9tw9yc3e 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባረክ

  • @easypc8806
    @easypc8806 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እና ፀጋው ይብዛልን ወንድምህ ❤❤❤❤❤
    እግዚአብሔር አምላክህ ይባረክ 🙏🙏

  • @girmaanbasieordolo5238
    @girmaanbasieordolo5238 5 หลายเดือนก่อน

    ይህን ባህላዊ እንጀራ ማስቀመጫ ትሪ ልልክልዎ ፈልጌ ነበር፣ ግን አልቻልኩም በአካል ይርቃሉ ። ዛሬ የሕይወት እንጀራ በዚህ ትሪ ውስጥ አስቀምጫለሁ። የሚያስደስት ወሳኝ እንጀራ . ይህንን የህይወት እንጀራ እንድንበላ በደንብ አዛገጅቶ እያቀረበ ያለ ወንድም፣ የሕይወታችን ዋስትና የሚሆን ሕይወት እንጀራ እንዴት ማብላት እንዳለብን ተረድቶ እያስተማረ ያለ ድንቅ ወንድም ! ይህን የበረከት እና የህይወት እንጀራ በሙሉ ሃይልህ የሚታከፍል ወንድም ለእናንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ። በዚህ ቀጥል!❤❤

  • @selamawitblessed7081
    @selamawitblessed7081 ปีที่แล้ว +2

    wow wonder full teaching .thank you Lord for this powerful message Pastor Dawit you are blessed.

  • @goldentestimonies4734
    @goldentestimonies4734 ปีที่แล้ว +1

    የጌታ ቃል ፍቺ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰቦችህንና አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ💐🌹🌻💖🌻🌹💐

  • @nigatuagize7595
    @nigatuagize7595 6 ปีที่แล้ว +5

    Wow Wonderful I missed you Daveye...Keep it up.

  • @buzaibro2554
    @buzaibro2554 6 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen ❤❤❤❤❤

  • @see12334
    @see12334 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ እንዳንተ ያሉ አገልጋዮችን ያብዛልን

  • @DulumeRobi
    @DulumeRobi 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርን ፡ይመስገን።

  • @goitomdicha2636
    @goitomdicha2636 2 ปีที่แล้ว +2

    Ewuunet yegeta sewu egiziabiher barkoholi
    Hulu astemar endateh bihonu minegna betelewustin!!
    Yegeta tsegana selam mehreti ybezalihe

  • @helenasfaw624
    @helenasfaw624 2 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋና ሰለም ምህረት ላንተ ይሁን

  • @user-pb9km8ql3t
    @user-pb9km8ql3t ปีที่แล้ว

    በእዉነት ስለ አንተ እግዚአብሔር በዙፋኑ ይባረክ ወድ ወንድማችን
    ዴቢ ፀጋ ይብዛልክ ሕይወትክ ይለምልሚ ብሩክ ነክ ቀጥልበት ጌታ ከአንተ ጋር ነው በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @eyasusisay5244
    @eyasusisay5244 ปีที่แล้ว +2

    ዴቪዬፀጋይብዛልህ♥♥♥

  • @bloomforevery8993
    @bloomforevery8993 11 หลายเดือนก่อน

    tebarek , tsega na selam yibzalih

  • @user-hd5mq7wc4p
    @user-hd5mq7wc4p 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በ ብዙ ፀጋውን ይጨምርልህ እንዴት አይነት ድንቅ ትምህረት ነው?ክብሩን ኢየሰ ስ ይውሰድ

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንህ ይባረክ

  • @relaxetube350
    @relaxetube350 7 หลายเดือนก่อน

    Very interesting teaching.

  • @ilubko8609
    @ilubko8609 5 หลายเดือนก่อน

    You are blessed brother

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 ปีที่แล้ว

    አሜን ።

  • @aklilutesfaye6390
    @aklilutesfaye6390 5 ปีที่แล้ว +5

    wonderful teaching keep it.

  • @elzaabebebeyene9308
    @elzaabebebeyene9308 8 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ዳዊት ፀጋው ይብዛልህ። ድንቅ መልዕክት

  • @Proquality69
    @Proquality69 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ያብዛልክ።የሚገርም መገለጥ ነው

  • @thiya5360
    @thiya5360 ปีที่แล้ว +1

    I thank God for Dawit Fasil! Geta tsegawen ena selamun yabzaleh! yabzalen! Amen!

  • @EmebetSitotaw-iw5gs
    @EmebetSitotaw-iw5gs ปีที่แล้ว

    ጌታ አበዝቶ ይበርክህ ጸጋ ይብዛልክ ጌታ እንዳተ የሚያስተምሩ አገለጋዮችን ያብዛልን

  • @savedbygrace3014
    @savedbygrace3014 ปีที่แล้ว

    ድል በትግል ተመችቶኛል!:: ሰማይን የሚያስናፍቅ ትምህርት ነው፡፡ ለዘመኗ ቤተክርስቲያን የማንቂያ ደወል ነው፡፡ ወንድም ዴቭ ብሩክ ነህ! ቅዱሳን ተባርካችኀል!!

  • @christineimhof8615
    @christineimhof8615 6 หลายเดือนก่อน

    Our father be praised by your teaching Davey you are blessed ❤️ thank you really thank you

  • @mulukengashela1615
    @mulukengashela1615 2 ปีที่แล้ว +1

    Ke Egziabiher Ab ye Eyesus kristos tsegana Selam yibzalik

  • @solomonnegede6544
    @solomonnegede6544 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጲያ ጴንጤ መስማት ያለበት መልክት ተምሬሀለሁ

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ተባረክ 🙏🙏🙏❤❤

  • @aselefecherimiyas8859
    @aselefecherimiyas8859 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @HirutWendemagng
    @HirutWendemagng 6 หลายเดือนก่อน

    የባረከህ አምላክ የተመሰገነ ይሁን እንዲህ አይነት ትምህርት ግን ቁጭ ብላችሁ የምትማሩ ባዶ እጃችሁን ያለመፅሀፍ ቅዱስ ያለ ማስታወሻ ባትቀመጡ ጥሩ ነው።በዚህ ጉባዔ የጅማ ታሪክ ይቀየራል

  • @SAM7X2
    @SAM7X2 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rozadadi9639
    @rozadadi9639 ปีที่แล้ว +1

    I am so amazed church must be teaching the truth. My dear brother you are blessed !!!

  • @fikrteayele4867
    @fikrteayele4867 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen God bless you

  • @aklilgeorge8670
    @aklilgeorge8670 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks God for his grace that revealed on you

  • @kidaneinsane2192
    @kidaneinsane2192 2 ปีที่แล้ว

    Pastor Dawit sle agelgloth geta ybarkh
    gn hg behulet new mikefelew

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 ปีที่แล้ว

    አሜን ፀጋና ሰላም ይብዛለህ።

  • @melakulemessa2925
    @melakulemessa2925 8 หลายเดือนก่อน

    god bless u

  • @yeshimebetkassa5181
    @yeshimebetkassa5181 2 ปีที่แล้ว +1

    Life change teaching wonderful

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow, what a great teacher. I'm blessed thanks God.

  • @marutilaye
    @marutilaye 2 ปีที่แล้ว +1

    Great teaching keep 👍 it up

  • @eyesusiyadinal2829
    @eyesusiyadinal2829 2 ปีที่แล้ว

    Waaaawu Desi yemil timirti new
    Yegeta sewu tebareki bebizu

  • @teresasouth1928
    @teresasouth1928 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen

  • @sarasara-xe1sp
    @sarasara-xe1sp 2 ปีที่แล้ว

    Amen Tebarek tsegaw Yibezaleh

  • @inspirationalwordbytezetat991
    @inspirationalwordbytezetat991 2 ปีที่แล้ว +1

    What an insight!

  • @miltotube5638
    @miltotube5638 6 ปีที่แล้ว +2

    You are blessed bro

  • @mitourago5814
    @mitourago5814 ปีที่แล้ว

    Aye deve min ale kerbi bota bethoni jema bayhoni 😮😮😮agelaleste belo zim💪💪

  • @rahelkalebtedla9136
    @rahelkalebtedla9136 2 ปีที่แล้ว

    Amezing teaching keep it

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 ปีที่แล้ว +1

    this truth is so entertaining.

  • @resurrectionwitnestube
    @resurrectionwitnestube 3 ปีที่แล้ว +1

    Much Grace

  • @ermiasbulbula4275
    @ermiasbulbula4275 4 ปีที่แล้ว +1

    Amazing teaching

  • @elisayegetalijinanihnono3197
    @elisayegetalijinanihnono3197 2 ปีที่แล้ว

    Ameeen Amen Ameeen Geta Egizabiher Tsagewun Yabizaliki Ba bizuuuu

  • @getamesayyeksme9717
    @getamesayyeksme9717 3 ปีที่แล้ว +2

    የምንወድህ

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 11 หลายเดือนก่อน

    You are Blessed Dave❤

  • @yasharggebreyesus820
    @yasharggebreyesus820 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam midenk astesasbin milewt aemiron yemiyadis timihirt new tsgaw ybzalih

  • @israelbelachew4360
    @israelbelachew4360 2 ปีที่แล้ว

    Div you are blessed brother

  • @borumidekso3449
    @borumidekso3449 3 ปีที่แล้ว

    Great

  • @samuelworku9223
    @samuelworku9223 4 ปีที่แล้ว +1

    WOW DAVE

  • @abebekebede3441
    @abebekebede3441 ปีที่แล้ว

    👏🙏

  • @zinashweldeyes6327
    @zinashweldeyes6327 ปีที่แล้ว

    Jegina ye igziabiher sew.

  • @kidaneinsane2192
    @kidaneinsane2192 2 ปีที่แล้ว +1

    Hg hulet aynet new
    1 be Egziabher ej be dngay yetetsafe
    2 be Musie ej bebrana yetetsafe
    bEgzher ej bedngay yetetsafew zelalemawi sihon
    be Musie ej be brana yetetsafew yalemetazez yetesetachew badis kidan mikeded new

  • @truestory3541
    @truestory3541 3 ปีที่แล้ว +2

    ድል በትግል😂😂😂😂 አይ ፓስተር ልቤን አሳረፍከኝ ጌታ ይባርክህ

  • @mulukennigatu4244
    @mulukennigatu4244 3 ปีที่แล้ว

    Jesus my lifal

  • @sarahkadr2089
    @sarahkadr2089 3 ปีที่แล้ว

    ❤🤗🤗🤗

  • @mesfintefera4436
    @mesfintefera4436 2 ปีที่แล้ว

    We r of course blessed in z heavenlies,but we don't c them revealed in our lives as obedience is z main prerequisite,hence we r in lack of health, happiness, satisfaction,finance!

  • @saroniymarki1622
    @saroniymarki1622 4 ปีที่แล้ว +2

    Sega yibzlik dev

  • @truestory3541
    @truestory3541 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት አቤት ጉድ እኮ ነው

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  3 ปีที่แล้ว

      Thanks for reaching us!

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 ปีที่แล้ว

      Lol it's more that " kegudem belay" dear lol

  • @mesfintefera4436
    @mesfintefera4436 2 ปีที่แล้ว

    Bold preacher U r ! Keep it up & cry for intercessors bcoz U need coverage as U r doing hell a great damage!

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 ปีที่แล้ว +1

      Lol Yes, he is indeed!! Will never listen any of those crazy pastors any more!! I don't even care how popular they're opening the heavens on TH-cam lol bye bye fake pastors!

  • @Haile-eo9wh
    @Haile-eo9wh 2 ปีที่แล้ว

    ደቪዩ እባክህን ስለሰው አታውራ፡ደህና ማረፊያ ሆነህ እየሰማንህ ነው ሰው ሆኗ የመጣውን እየሱስን አውሩን ።

    • @mesfintefera4436
      @mesfintefera4436 2 ปีที่แล้ว +2

      There is nothing wrong about it, when ppl walk astray!!