#ከባድ_ረብሻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 669

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 7 หลายเดือนก่อน +34

    ዘንድሮ ያላበደ የለም ነጋሽ ወንድሜ መጨረሻችን አሳምርልን መዳኒአለም ማረን

    • @homnat4756
      @homnat4756 7 หลายเดือนก่อน +1

      ❤Alene
      Yemansemaw yelem.

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 6 หลายเดือนก่อน

      Megmrja temar alawku

    • @alexalem-nt5sv
      @alexalem-nt5sv 6 หลายเดือนก่อน

      ግ❤❤​@@homnat4756

  • @b21e19
    @b21e19 7 หลายเดือนก่อน +29

    በትክክል ብለሃል ወንድሜ ነጋሽ በጣም ጋጠወጦች በዝተዋል ፈጣሪ ይማራቸው አሰቃዮን እኮ😢

  • @abatemengistu9153
    @abatemengistu9153 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጎዳናው እየሰፋ ስለሆነ ሰፋ አድርገን የእየሱስን ጌትነት እንሰብካለን። ተባረክ

  • @wedewede1844
    @wedewede1844 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይገስጾቸው እናንተን ያበርታችሁ ነጋሺ በርቱ

  • @zuzususu964
    @zuzususu964 7 หลายเดือนก่อน +14

    አይ መጨረሻው ዘመን የእግዚአብሔር ቃል ሊፈጸም ግድ ነው ነጋሽዬ ለኦርቶክስ አንተን አዘጋጅቶልናል አይኑን ያልገለጠቢኖር ዛሬ ይግለጥ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 6 หลายเดือนก่อน +5

    ትንቢቱ ሲፈፀም እናንተ አመፀኞች አላውቃችሁም የሚለው አክር ዘመን ብዙ ሐሰተኞች የበግ ለምድ የለበሱ ጳጳሳት ጭምር እያየን ነው እና እግዚአብሔር በራሱ ፀበል አፍልቆ በኦርቶዶክስ እየመሰከረ ነው ስጋ የለበሱ አጋንንት ስለ በዙ❤❤❤

    • @ezanaakalu
      @ezanaakalu 6 หลายเดือนก่อน +1

      ar sew hulu abedale amlake adenane😵‍💫😵‍💫

  • @YabiserAbi
    @YabiserAbi 7 หลายเดือนก่อน +121

    ፈጣሪ ጴንጤ ከመሆን ይሠውረን አሜን

    • @kaludesalegn175
      @kaludesalegn175 7 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን🙏

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 7 หลายเดือนก่อน +4

      😂😂😂መሀይም ከመሆን በሚለው ይስተካከል

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd 7 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን፫❤❤❤❤

  • @Addis-d4h
    @Addis-d4h 7 หลายเดือนก่อน +14

    ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ❤❤❤❤❤❤❤❤ መድሀኒ አለም የአለም ቤዛ የአለም መድሀኒት

    • @yetbarek63
      @yetbarek63 7 หลายเดือนก่อน +1

      ይህንን ለእስልምና ተከታይ ሰዎች ንገራቸው፣አፍህ ስላለ አይደለም የሚያድነን።

  • @shimelesabebe2nd146
    @shimelesabebe2nd146 7 หลายเดือนก่อน +7

    የወንጌልን እውነት የመናገርን መብት ከሰው ሳይሆን ከጌታ የተቀበልነው ስለሆነ እስከ አለም ፍፃሜ ድረሰ እንሰብካለን እንናገራለን

    • @መቅዲየማርያምልጅ-ነ3ዘ
      @መቅዲየማርያምልጅ-ነ3ዘ 6 หลายเดือนก่อน

      ነገ 1👈 ሚሊዬን ብር በአንካዉትሽ ይገባል አሜን በይ የኛ ወንጌል ሰባካ ምድረ መናፍቅ ሌባ😂😂😂😂😂😂

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 6 หลายเดือนก่อน

      "ያ በላይ ከኢ"😂😂😂😂😂😂

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደሕና መጣሕ ጌታ መምጫው ደረሰ ለዚሕነው የሚጫጩት ክብር ምሥጋና ለሠማዩና እምድርን ለፈጠረ ጌታ

  • @TamrateAdd
    @TamrateAdd 7 หลายเดือนก่อน +1

    ገነ ስለ መደን መንገድ ያልሰሙ ብዙዎች ስላሉ መመስከሪ አለበት እንደ ኖህ ዘመንም ለሰዉ ልጆች የጥፈቱ ዓለም ነገር ክርስን እንደይሰሙ ልበቸዉን አደዝዞተልና አንተም መስክር ዋጋህ ተለቅ ነዉና ማር 16:16 ምስክራነተችን ሰዉ ሁሉ ብቻ በክርስቶስ በማማን መሠረት የዘለለምን ሕይዎት እድያገኝ ነዉ

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሁላችንም ቦታችንን ልናውቅ ነው የሚገባን በሚያገባንም በማያገባንም ሁሉ አማርሽን ገበያ አታውጦት አንደሚባለው ሁሉንም የምናዝ የሚመስለን አለን !

  • @coolheadism
    @coolheadism 7 หลายเดือนก่อน +71

    ነጋሽ በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በጭራሽ በጭራሽ የሴት አጥማቂ የለም። ይታረም እባክህ። 😢

    • @areyamezethiopia1216
      @areyamezethiopia1216 7 หลายเดือนก่อน +5

      ልክ ነው የለም ፤ እርሱም እኮ ያለው ''ሀሰተኛ ሴት አጥማቂ'' መጣለች ነው ያለን!
      እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በእውነት እኛ ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያን ማንነቷን ለመቀየር እብደት ላይ ነን ሀገራችንን የማንመጥን ትውልዶች ሆነናል እመብርሃን የአስራት ሀገሯን የኢትዮጵያን ልጆች እኛል ትመልከተን ።
      ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ በርታልን የሀገር ፍቅርክ እጅግ በጣም ደስ ይላል ።ተባረክ ወንድማችን

    • @yordeyorde2794
      @yordeyorde2794 7 หลายเดือนก่อน

      ebakke ngashe echi bakala kadrche atkortmme endmibalwo echi ste bgza mla mbale albate zme tatblu bftari bhege tykuate😅

    • @fmaryammitiku6790
      @fmaryammitiku6790 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኢየሱስ ያድናል ማለት ለአንተ ወንጀል ነው ለኢየሱስ ልጆች ግን የጌታችን ትእዛዝ"ወደ አለም ሁሉ ሂዱ ለፍጥረትም ወንጌልን ስበኩ" ነው ያለው ኢየሱስ ጌታ ነው ሲባል የሚቃጠል ዲያብሎስ ብቻ ነው ።ወንጌል ለኦርቶዶክሱም ለሁሉም ያስፈልገዋል እኔም ኦርቶዶክስ ነበርሁ ።ያለ ኢየሱስ መዳን የለም አንተ እራስህ ኢየሱስ ያስፈልግሀል ና ወደ ኢየሱስ ስማ ሙስሊሙ ኢየሱስ አያስፈልገውም የራሱ ሀይማኖት አለው አልክ ሀይማኖት አያድንም ኢየሱስ ነው አዳኝ "ልጁ ያለው የዘለአለም ሕይወት አለው "ነው የሚለው ቃሉ ኢየሱስ አምላክ አይደለም ለሚለው ሰው ሕይወት እንዲያገኝ ሲመሰከርለት ለምን ትመሰክራላችሁ ስትል የወንጌሉ ጠላት የዲያቢሎስ አገልጋይ እየሆንክ ነው ሐዋርያት ወደ አለም ሁሉ ሔደው ለአሕዛብ ወንጌል መስበካቸው እንዳንተ አባባል ስሕተት ነው እያልክ ነው ።በሌላው እምነት ላይም ጣልቃ እየገባህ ነው ከዚህ ክፉ ሐሳብህ እግዚአብሔር ያውጣህ።

    • @ZenbeSetotaw
      @ZenbeSetotaw 7 หลายเดือนก่อน

      ሐይማኖትአያድንም እምነትያድናል ትላላችሁ እምነትናሐይማኖት ምድነዉልዩነቱ ? ሲቀጥል ወንጌል በፍቅርእኔጂ እዲሕሰዉንበየምገዱ እየረበሹ አይደለም ደግሞከመቸነዉ እዲሕበመዝለል የሚመለከዉ የሚሰቀከዉ ዳሱጭፈራዉ ልክነዉ እያልሽነዉ እዲ? ​@@fmaryammitiku6790

    • @united_Tube1445
      @united_Tube1445 7 หลายเดือนก่อน

      pls yelem atbelu alayenm new mibalew eskigetmachu atebku ene ke 5 amet befit getmognal

  • @SAds-r6c
    @SAds-r6c 6 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ነጋሽ ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በአህዛ አገር ላለነው በፀሎታችሁ አስቡን በሰላም ወደ ተቀደሰችው ምድር ኢትዮጵያ ይመልሰን

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 7 หลายเดือนก่อน +20

    ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ኦርቶዶክስ አድርግ ስለ ፈጠረንከን. እናመሰግናለን

    • @chakisukoteklle
      @chakisukoteklle 7 หลายเดือนก่อน

      ኦርቶዶክስ ሆኖ የተፈጠረ ማንም የለምና አትሳቱ፣ ማዳን የእግዚአብሔር ነው ተብሎ ተጽፏልና የሚመካ ሁሉ በእግዚአብሔር ይመካ፣

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 7 หลายเดือนก่อน

      ካህኑ ጴንጤ ነው አንዴ?

    • @ketojara4909
      @ketojara4909 7 หลายเดือนก่อน

      @@chakisukoteklle የሚናገረውን የማያውቅ ሕዝብ እጁን ለመጻፍ ብቻ ያሾለ እንደዚህ ዓይነት መናፍቃዊ ንግግር ያሰማናል። ኦርቶዶክስ ያልሆነን ሕዝብ እግዚአብሔር ሙስሊም ዋቀፌታ ወንጌል አማኝ አድርጎ ፈጥሮታል ነው የሚሉን። አሳዛኝ

    • @chakisukoteklle
      @chakisukoteklle 7 หลายเดือนก่อน

      እኛ አላልንም ። ይህ ያንተ ደካማ መረዳት ነው፣ዋናው ነገር ሌሎች ኦርቶዶክሳዊያን እንዳንተ አለመሆናቸው ነው፣

  • @asnakuworku2549
    @asnakuworku2549 7 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድማችን ነጋሽ እንኳን ደህና መጣህ አሜን እየሱስ ያድናል ኦኦኦኦ ማራናታ ጌታሆይ ቶሎ ና ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ይጠብቅልን አሜን

  • @Israel9563
    @Israel9563 7 หลายเดือนก่อน +1

    ይማረን እነዚህን ከእግዚአብሔር ሌላ የሚያጠፋልን ሌላ አይደለም 😢😢😢😢😢

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 6 หลายเดือนก่อน

    Thank You ነጋሽ

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 7 หลายเดือนก่อน +20

    ጌታሆይይይ ታረቀንንን🤲🤲🤲

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ይታረቀን

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 7 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen🙏🙏🙏

  • @Ttkertatawa
    @Ttkertatawa 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቆይ እዚች የኛ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ይሄ ሁሉ መዓት እግዚኦኦኦኦኦኦ የድንግል ማርያም ልጅ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

    • @MaryEthyoupia
      @MaryEthyoupia 7 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔 tadiyaaa😢😢😢

  • @NatnaelDanielRitamo
    @NatnaelDanielRitamo 4 หลายเดือนก่อน

    የሚያድንም የሚገድልም እየሱስ ነው❤

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 7 หลายเดือนก่อน +1

    የባንክ ቡካቸውን ሰብስበው ገንዘባቸውን ሲሰልቧቸው አሜን እያሉ ይጩሁ የለም የማይነቁ የተማረው ቡኩን ይዘው መሄዳቸው ይገርማል

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 7 หลายเดือนก่อน +8

    ፈጣሪ የጴንጤ የኦን ላይን ጥንቆላንና የገስት ሀውዝ ዝሙትን ይስበርልን።አሜሜሜሜሜን

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @ZbahStrawberry
    @ZbahStrawberry 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናት ቤተክርስቲያን ብሎ ነገር የለም በእግዚአብሄርኛ።አረባክህ መስበክ ግዴታ ነው ቃሉ ያዛል ። ተቃጠል።

  • @Misneb
    @Misneb 7 หลายเดือนก่อน

    ጥንት የእግዚአብሔር ሰዎች የሚኖሩበትን ዘመን በእግዚአብሔር ቃል ይመረምሩ ነበር። የሚያዩትን ሁሉ በቃሉ መነፅር ስለሚያዩ በሚነፍስ ነፋስ ሁሉ አይነዱም። እንግዲህ እንክርዳዱ እስከ መኸር ድረስ ያድግና በመጨረሻ ባለቤቱ ያበራየዋል፣ ከዝያም ገላባውን ለእሳት መልካሙን ዘር ወደጎተራው ይከተዋል። ገና ብዙ ነገር ይሆናል።

  • @abdoebrahim9959
    @abdoebrahim9959 7 หลายเดือนก่อน

    ነገሽ በእዉነቱ በጣም አስተማሪ ዝግጅት ነዉ ግን አንድ ነገር ልንገርህ እኔ ሙስሊም ነኝ በፃበል ብጠመቅ መስቀሉን ብሳላም ለዘላለም ተከባብሮ ተቻችሎ አብሮ የኖረ ሀይማኖት ነዉ ሰላም ያጣነዉ መጀመሪያም መጨረሻም የሌለዉ የእምነት ቦታቻዉ የደንስ ትርኢት ወይም ዳንኪራ ቤት የሚመስል ቸርች ተብለዉ የተጠሩ የዛሬ ጥዋት የተፈበረኩ ሀይማኖቶች ከመጡ ቡሃላ ነዉ ሰዉ በማሳመን ሳይሆን ከካማ ጎን በመፈለግ የኢኮኖሚ ችግር ያለባቸዉን ምንም የእምነት እዉቀት የሌለዉን ወጣቶች በገንዘብ በመደለል እየደነዘዙ ይገኛሉ ከፈለክ በመረጃ ልሰጥህ እችላለሁ። በርታ ቀጥልበት❤❤

  • @מרו-פ9צ
    @מרו-פ9צ 7 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ ሰው በፈለገው ማመን ይችላል ግን እምነት በልብ ነው እንጅ ሜዳላይ በመስበክ አይድለም ይቅር ይበለን አማንኤል

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 3 หลายเดือนก่อน

    እየሱስያድናልእየሱስጌታነውየጌቶችሁሉጌታነው፡የሚያሰድቡንክርስቲያኖችይቅርይበላቸው፡እናወንድሜበጣምበሁሉምሃይማኖትላይስህተትአይጠፋውምእግዚሃብሄርይቅርይበላቸውልክነህይቅርይበለን

  • @b21e19
    @b21e19 7 หลายเดือนก่อน +6

    ቱ የመጨረሻዉ ዘመን ላይ ነው ያለነው ኧረ ንቁ ወገን😢😢😢 ደሞ ሴት አጥማቂ መጣች እግዚኦ

  • @Jojo45A
    @Jojo45A 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምስጋና ይግባው ጠቅላይ ሚኒስትር😏 አይ ነጋሽ ያው ለመኖር ስትል ነው ይህችን ቃል ያልካት።

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 7 หลายเดือนก่อน

    ነጋሽ ሚዲያ እውነት ተነናግረሃል ጌታ ኣይሽወድም እርሱ ሁሉን ያዉቃል መጨረሻ ምርቱን ከግርዱ ይለያል ሁሉ ገለባ ።

  • @temesgenmoges889
    @temesgenmoges889 3 หลายเดือนก่อน

    ከጴንጤ ቤተሰብ ያልፈጠርከኝ ፈጣሪየ ሆይ ተመስገንልኝ
    በዚህ ምድር ላይ እንደ ጴንጤ የከሰረ ማህበረሰብ የለም

  • @BayushZe
    @BayushZe 7 หลายเดือนก่อน +1

    እባክችሁ እንደነዚህ አይነቶችን ትኩረት አለመስጠት ነው ሁለቱም ካንድ ቦታ ሕዝቡን ለማሳሳትና ለማስጨነቅ የተላኩ ናቸው

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 7 หลายเดือนก่อน +1

    ውይይይ ነጋሽ በጣም አዝነን ለእግዚአብሔር ሰጠነው

  • @bikiladinegde2029
    @bikiladinegde2029 7 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ አቀራረብ እናመሰግናለን

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 6 หลายเดือนก่อน

    በመጨረሻ ዘመን በየመንገዱ ቆሞ ቃለን ከሚሸቃቅጡ ተጠንቀቁ ቅዱስ ቃል!!!

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd 7 หลายเดือนก่อน +5

    wow🎉🎉🎉🎉100k ልንገባ ነዉwow wow wow🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እልልል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @temewolde365
    @temewolde365 6 หลายเดือนก่อน

    ወንጌል ጊዜ እና ቦታ አይገድበውም ኢየሱስ በሁሉም ቦታ ይሰበካል።

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 7 หลายเดือนก่อน +2

    Correct brother

  • @jdcell63
    @jdcell63 7 หลายเดือนก่อน +7

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን🤲😭😭

  • @meselechmereta8124
    @meselechmereta8124 7 หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሄር ልብን ያያል ዳዊት እርቃኑ እስክታይ ለእግዝአብሄር ዘምሩዋል ዋናዉ አምልኮዉ ለማነዉ እግዝአብሄር የትኛዉንም ቁዋንቁዋ ይሰማል

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 7 หลายเดือนก่อน +1

    በስመአብ ይገርማል , እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እኔ የሚመስለኝ ስንት እብድ አለ ጤና የነሳቸው የሚገርመኝ ተከታዪቹስ ምን ይሏችዋል ከብድ ጋር ማበድ እግዚአብሔር ይማራቸው 😢 በመጨረሻም አለመሳቅም 😂😂😂😂

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 7 หลายเดือนก่อน

      Kkkkk ኧር ምን ጉድ ነው እራሱ ጠይቃት ካናዳ ላካት እኔ ጣልያን አይቼሻለው 😂😂አቦ ሆዴን አመመኝ ጅላንፍ አሚን ሰትዩ አታፍሪም ቀዳዳ በቃ ውጪ ለመሄድ ነው እየሱሰን የያሸው የአባትሸ ቤት መሰለሸ የምትሄጂው አሚን ኧር ልሳንሸን ይዝጋው ይሄ ደግሞ ገመዳፍ አንተ ለምን አትሄድም ሴቱን ታምታለህ ምድር ልባ በቃ ጴንጤ ቆርቆሮ ሆነ 😂😂😂😂

  • @YeMareamLij
    @YeMareamLij 7 หลายเดือนก่อน

    የሚገርመኝ ኢየሱስ ያድናል የሚሉት እኮ በፍቅር ቢሆን❤ አሜን ያድናል ባለ ህዝብ ሁሉ ! እየተከተሉ ህዝቡን ማናደድ ነዉ የያዙት ፀብ እኮ አደረጉት 😂ፈጣሪ በቃ ይበለን🙏🙏🙏

  • @amwolde2619
    @amwolde2619 7 หลายเดือนก่อน

    በትክክል ብለሃል ወንድሜ ነጋሽ በጣም ጋጠወጦች በዝተዋል ፈጣሪ ይማራቸው

  • @thomasberha4150
    @thomasberha4150 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርን የሚፈራ በስሙ እንዴት ይነግዳል ? እምነት ስለሌለው ብቻ ነው .ሁሉም እንደስራው ይከፈለዋል .

  • @mechaldssie
    @mechaldssie 7 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ ልብ ስጠን ቤተክርስቲያን ለምን ልንጠቀምብት ነው ታድያ ስብከት በየጎዳና ከሆነ ?ስብከት በቤተ ክርስቲያናችን ይሁን ።

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ምን የሚሉት ነዉ እግዚኦ እነሱ ናቸዉ በሀገራችን ላይ መአት ያመጡብን

  • @Fano316
    @Fano316 7 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ አባቶች ፊት እንደዚ መደነስ የኛ ደሞ ተልየ ወይ ፈረንጅ አልሆንን ወይም አበሻ ግራ የገባው ተስፋ የሌለው ትውልድ እንዲፈጠር. ግብግብ ላይ ያለን ይመስላል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የኖህ ዘመን ከመጣቱ ከ 1-2 አመት በፊት እዚ ደረጃ አልደረሱ ይሆናል ለንስሀ ግዜ ተሰቶን እንጂ!!

  • @meselechmereta8124
    @meselechmereta8124 7 หลายเดือนก่อน

    እምነት የሌለዉ ሰዉ እንደዝህ ነዉ እግዝአብሄር በአንድም በሌላም ይናገራል አንቴ ሥጋዊ ስለሆንክ የመንፈስ ቅዱስ ሥራ አይገባህም ታሳዝናለህ

  • @ZinuTub
    @ZinuTub 7 หลายเดือนก่อน

    😮የዛሬ ደሞ ለየት ይላል እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠን😢

  • @Amanawit58
    @Amanawit58 7 หลายเดือนก่อน

    ኸረ ምን እየሆነ ነው አሁንስ በዚህ ዘመን መኖሬ ቀፈፈኝ ነውር ክብር የሆነበት፣ እፍረት የጠፋበት ያሳፍራል እኔ ካህናቶቹን ብሆን ወጥቼ እሔዳለሁ እንጂ ይህን ነውረኛ ጭፈራ ቁጭ ብዬ አላይም።

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ አስበን. እብዶችን በስተዋል ጌታ ሆይ ማረን ማረን 😢😢😢😢😢

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ መናፍቃን no comments ወይኔ ዱላ ቀረሽ ዳንስ በከበሮ በዱላ ወይኔ😢🤔🤔🤔🤔

  • @ayalewhamusa5855
    @ayalewhamusa5855 7 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ነገር ከልክ ካለፈ እብደትን ያመጣል
    ሀይማኖት ከወጉ ካለፈ ጣኦታትን እንደ ማምለክ ይቆጠራ
    የጣኦቱ አምላካቸዉ ነብዩ ይሆናል

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks very much brother information

  • @tttbbb6633
    @tttbbb6633 7 หลายเดือนก่อน

    መድአንተችን ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ማርያምን ፡ አንጠለትም ፡ ከሴቶች ፡ ሁሉ ፡ የተለየች ፡ ነችና ፡ ኢየሱስን ፡ የዓለም ፡ አዳኝ ፡ ወልዳለች ፡

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 7 หลายเดือนก่อน +1

    በእርግጥ የአለም መድሀኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል

  • @senaytdana4707
    @senaytdana4707 7 หลายเดือนก่อน +1

    ትባርከ ወንድም ❤

  • @MastewalMolla-w3g
    @MastewalMolla-w3g 6 หลายเดือนก่อน

    አዎ ያድናል! የሚያድናዉ ግን ግብራችን፣ ስራችን እና ምግባራችን የሚያድነን ከሆነ ብቻ ነዉ፡፡

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 6 หลายเดือนก่อน

      አንተስ እራስህን ታውቃለህ መጀመርያ?

  • @MyLoveMyLove-v1x
    @MyLoveMyLove-v1x 7 หลายเดือนก่อน

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይማረን ተው ግን እግዚአብሔር ይበቀላችሃል

  • @bethelhemsolomon6233
    @bethelhemsolomon6233 7 หลายเดือนก่อน +1

    እየሱስ ያድናል

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 7 หลายเดือนก่อน

    በፊት እየሱስ ጌታ ነው ይሉን ነበር የኛ መልስ ማነው ባሪያ ያላችሁ? ሲባሉ ደግሞ እየሱስ ያድናል ይሉን ጀመር ምጥ ለናቷ አስተማረች ትክክለኛና በቂ መልስ ነው ይገርማል የሚሰብከው ከነቁመቱ ምን ያህላል እንኳን መስበክ የሚያገናዝብ አይምሮም ያለው አይመስልም ያኛው ጤነኛ እንኳ እይመስልም በጣም የገረመኝ በዙሪያው ከነ ዩኒፎርማቸው ደንብ አስከባሪ የሚባሉት ቆመው መሳቃቸውም ነው ይሄኔ ከኑሮ ውድነትና ውጣ ውረድጋ የተገኘችውን በላቡ ደክሞ ለማግኘት የሚጥረውን ቢያዩ እንዴት ያሰቃዩት ነበር አይ ሀገሬ እንዲ ድራማ የሚሰሩባት ትሁን አይ እምዬ

  • @temewolde365
    @temewolde365 6 หลายเดือนก่อน

    ለኢትዮጵያ ተስፋ ወንጌል(ኢየሱስ) ነው።

  • @EthiopiaDubai
    @EthiopiaDubai 7 หลายเดือนก่อน

    Ewnet tebarekelen yengaa wendem be tikikil bilehal❤❤ egzaber yetebekek yetebiken

  • @meaziethio991
    @meaziethio991 7 หลายเดือนก่อน

    ትልቁ ጥያቄ የሚሰበከው ማነው? የሚሰብከውስ ነው
    ተባረክ ወንድሜ

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 7 หลายเดือนก่อน

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እግዚሆ ማርነክርስቶስ😢

  • @ንጋት-ከ2ጀ
    @ንጋት-ከ2ጀ 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለህወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይታደጋት

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ነጋሽ እንደምን ከረሙ❤❤❤

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 7 หลายเดือนก่อน

    በአልም ሁሉ ሒዱ ወንጌልን ለአለም ሁሉ ስበኩ ተብሎ ተፅፋል ኢየሱስ ሲያስተምር ወንጌልን ሲሰብክ አንድ ቦታ አልተወስነም ኢየሱስ እየዞረ ነው የሰበከው

  • @hevenbirhanu7842
    @hevenbirhanu7842 7 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ልጄ አስተማሪ ነው ፕሮግራምህ

  • @YeshiharegHilu
    @YeshiharegHilu 6 หลายเดือนก่อน

    ሸክበጌታ ልቦና ይስጣቸው

  • @baysuhbirhanu7983
    @baysuhbirhanu7983 7 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ይቅር ይበለን ኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ቤተክሪስቲያን ውስጥ እንኳን እስከ አሁን ሴት አጥማቂ ብላ የመጣች የለችም ይህች ግን ሌላ ተልኮ ኖሯት እንዳይሆን ወንዶች እንኳን አጥማቂ ነን ብለው ክህነት ሳይኖራቸው ሊኖሩ ይችላሉ ነገር ግን ባልተሰጣቸው መክሊት እዝቡን የሴጣን መጫወቻ ነው የሚሆኑት እና የቤተክሪስቲያኗን ቀኖና ስርዓት የሚጥሱ በቤተክርስቲያንም በህግም ሊጠየቁ ይገባል ብዙ የጨነቀው ህዝብ እና በደንብ በወንጌል ያልበረታውን ህዝብ እያታለሉ ነው አቤቱ ቃችሁ ይበለን

  • @eyuman3710
    @eyuman3710 7 หลายเดือนก่อน +8

    ነጋሽ ሰላምህ ይብዛ

  • @enatshanko106
    @enatshanko106 7 หลายเดือนก่อน

    ነጋሽ እ ግዚሐብሔር ሰላምህን ያብዛልክ🙏🙏🙏

  • @Meseret-w2o
    @Meseret-w2o 7 หลายเดือนก่อน

    ነጋሽ ወንድሜ ጆሮአችን ደነቆረ አይናችን ጠፋ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ታረቀን ጌታ ሆይ😂

  • @tenesituale24
    @tenesituale24 7 หลายเดือนก่อน +2

    ነጋሽ ቪድዮ አቀነባበር ተዋቶልሃል የት ነው የተማርከው እባክህ? አስመስለህ ቁጭ አደረገው አይደል? ይገርማል! ወደ እውነት ልትመራን ከሆነ አስመሰለህ የማይሆን ወይም የማይመስል ነገር ከምታሳየን የእግዚአብሔርን ቃል ከመጽሐፍ ቅዱስ አስተምረን አርሱ ነው ወደ አውነት የሚመራን አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @tigaethio
    @tigaethio 7 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ የሚያደረጉት አያቁም እቅረ በላቸው የእኛ አምላክ ትሁት ልቦና ነው የሚፈልጉ በጭሆት አይሰበክም መጀመሪያ እራሰህ ሰብክ

  • @felekuteka-tulu517
    @felekuteka-tulu517 7 หลายเดือนก่อน

    እየሱሥ ፣ያድናል ፣ከሰማያት ፣ሰማያት ፣ወርዶ ፣ከድንግል ፣ማርያም ፣ተወልዶ ፣በመሥቀልላይ ፣ተሠቅሎ ፣አዳምን ፣ከነልጆቹ ፣ከሲኦል ያወጣዉ ፣እየሱስ ፣ያድናል።

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያድናል አምላኬ

  • @ZaharaShumi-ty3li
    @ZaharaShumi-ty3li 7 หลายเดือนก่อน

    በትክክል ነጋሽዬ ተባረክልን ግራ ገባንኮ

  • @jdcell63
    @jdcell63 7 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ ጻድቅ ጳጳስ ደግ ንጉሥ ስጠን🤲😭😭😭😭😭

  • @melkamubogale5269
    @melkamubogale5269 7 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ሰው በትግሬው ያሬድ ፅበሐ ሽብሸባ ማመስገን አይጠበቅበትም ቅዱስ ያሬድ አምላኩን ፈልጓል የሚደነቅ ሰው ነው።
    ግን ደግሞ የዛሬ 500 አመት እሱ ከመወለዱ በፊትም ሰዎች አምላካቸውን አመስግነዋል።
    ሁሉም ሰው በባህሉ እና ባለው መሳሪያ ያመሰግናል ።

  • @SabelaEphrem-u8g
    @SabelaEphrem-u8g 7 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ልቦና ይስጣቸው

  • @jdcell63
    @jdcell63 7 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ግን ይቅርታ አድርጉልኝ እንደዚህ አላስኬድ ቢሎን በድንጋይ ፈንክቼ ነው የምጥለው😢

  • @enkenyelesh5332
    @enkenyelesh5332 7 หลายเดือนก่อน

    Yene konjoch hulachum tebareku bemecheresha zimarew asdesetegn

  • @belachewbelayneh1242
    @belachewbelayneh1242 7 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜ የሰጠኸው ትምህርት ልብ ያለው ልብ ይበል ወድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ፣

  • @amwolde2619
    @amwolde2619 7 หลายเดือนก่อน

    ጋሽዬ በርታልን እናመሰግንሀለን 🙏🙏🙏🙏

  • @מרו-פ9צ
    @מרו-פ9צ 7 หลายเดือนก่อน

    ግን ነጋሽ ሚዲያ በርቱ ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 7 หลายเดือนก่อน

    አይ ነጋሽ ወድሜ የሰፈሬ ልጅ እንደው ጨጓራቹ ይለቅ ብለክ ካሎነ በቀር እየበዙ እጂ የመጡት ከለት እለት መቼም አይጠፉም ሕግነመ ስርአታችን ካልተስተካከለ በቀር💔💔💔💔የምታነቡ እኛንም አበረታቱን ከስደት አውጡን ጀክሞኛለረ በግሌ 😭😭😭💔💔

  • @EphraimGrace-yx3bo
    @EphraimGrace-yx3bo 6 หลายเดือนก่อน

    የአሁኗ ኦሮቶዶክስ ቤተክርስቲያን ወንጌል ያስፈልጋታል።

  • @DestaObe
    @DestaObe 7 หลายเดือนก่อน

    .በስደትያለነዉጌታይጠብቀንነጋሽ❤❤❤❤

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ አንድ ወቅት ለ4 አመት ጴንጤ ነበርኩኝ አንድ ፖስተር አንቺን እንዳገባ ጌታ ነግሮኛል አለኝ እኔም እውነተኛው ጌታ ከሆነ ለኔም ያናገረኝ እኔም እፀልያለሁ ስለው ድጋሚ ተናግሮኝ አያውቅም እኔመዝሙራቸውን ብቻ እንጂ ስብከታቸውን በፈት ለፈት እቃወማቸው ነበረ፡፡በተለይ አማላጅ እና ቅዱሳንን አልካድኩም ነበረ ምክንያቱም የፈውስ ቀን አላቸው በዚያን ጊዜ ዳኑ ተብሎ እልል ይባላል እኔ ከጉባኤ ስንወጣ ፖስተሩን አንተ በአለም እያለህ እያማረጥክ እየበላህ እየተዝናናህ ሌላም ነገር እያደረግህ በአንተ እጅ ፈውስ ከሆነ በቅዱሳኖች በመላእክት እጅ የሚሆነውን ለምን ትቃወማላችሁ አለኩት

  • @MeseretGudetta
    @MeseretGudetta 7 หลายเดือนก่อน

    Matthew 21 አማ - ማቴዎስ
    13: “ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች ተብሎ ተጽፎአል፥ እናንተ ግን የወንበዶች ዋሻ አደረጋችኋት፡” አላቸው።
    ለሁሉም ቤተክርስቲያን የሚሆን ይመስለኛል

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 7 หลายเดือนก่อน

    Bless you brother

  • @alemayehuhagosbeyene1100
    @alemayehuhagosbeyene1100 7 หลายเดือนก่อน

    የሌላውን እምነት እየሰደብ ፣ እራስህን እያጸደቅህ ብትመጻደቅ፣ አላማህ የሃይማኖት ግጭት ለመፍጠር ካልሆነ በቀር እንዲህ ያለ ሁዋላ ቀር ፍጡር በዚህ ዘመን ይኖራል ተብሎ አይገመትም፡፡ የተበላ ስልት ስለ ሆነ ሌላ ቀይር ህዝቡ አይጋጭም በቅቶታል ግጭት አንገሽግሾታል ከግጭት ኪሳራ እንጂ ትርፍ ስለሌለ ድኩማኑና ድንክዬው ወንድሜ ብትታረም ጥሩ ነው፡፡

  • @AshanafiAshanafi-x4e
    @AshanafiAshanafi-x4e 7 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ፡አነዚአስመሳዮች፡በሰሙ፡እደሚመጡ፡ተናግሯል፡ከእነዚ፡አሰመሳዮች፡እድንጠነቀቅም፡ነግሮናል፡፡አየሱስ፡ለመንግስተሰማይ፡እጂ፡ሰለአለማዋ፡አልሰበከም፡ሰለአለማዋ፡የሰበከው፡ጠንቋይነው፡።

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 7 หลายเดือนก่อน

    ቢሰሙዋችሁም ባይስሙዋችሁም ወንጌልን ንገሩ ተብሎ ተፅፋል

  • @demissiekesewanchetadesse7701
    @demissiekesewanchetadesse7701 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሠውን ወከባ አድርጎ.ለሌባ.እንዲሠረቁ.ያደርጋል.ለህዝቡ ምከራቸው

  • @wotaf
    @wotaf 7 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል ተናግረሀል ልጄ ይህ ሥርዓት አልበኝነት ነው ለሁሉ ነገር ሕግና ሥርዓት አለውና መንግሥት ሥረዓትን ሊያስከብር ይገባል!!!

  • @Muluneshwyohanis
    @Muluneshwyohanis 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ የራሱ የሆነ የአምልኮ ሥፍራ አለው አስፋልት ላይ ስለተጮኸ አይደለም የሰው ልጅ እምነቱን የምቀበለው። በልብ እና በልክ ነው ድፍረታቸው በኦርቶዶክሳዊያን አንገት ላይ ማህተብ ስያዩ የእኔን ተቀበሉ የምሉት ነው