EOTC TV : የኢትዮጵያዊው የዘመን አቆጣጠር (ባሕረ ሐሳብ) ሥርዓትና ልዩነቱ : ክፍል ሁለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 18

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 6 ปีที่แล้ว +3

    ምድረ እውነትና ምድረ ጻድቃን ሀገረ ኢትዮጵያ/ ሀገረ እግዚኣቢሔር

    • @kaisonsamson3480
      @kaisonsamson3480 3 ปีที่แล้ว

      I guess it's quite randomly asking but do anyone know of a good site to watch new movies online ?

    • @dawsonthiago8776
      @dawsonthiago8776 3 ปีที่แล้ว

      @Kaison Samson Flixportal :P

    • @kaisonsamson3480
      @kaisonsamson3480 3 ปีที่แล้ว

      @Dawson Thiago Thank you, I went there and it seems to work :) I really appreciate it!

    • @dawsonthiago8776
      @dawsonthiago8776 3 ปีที่แล้ว

      @Kaison Samson No problem :)

  • @kulkoal
    @kulkoal 9 ปีที่แล้ว

    It might be true or it might be wrong.This is his opinion please put other Ethiopian Orthodox Church Scholars about this issue.
    I

    • @naodmulatu6764
      @naodmulatu6764 8 ปีที่แล้ว

      +ዮናስ ፀጋይ why u r looking for other scholar?

  • @tarikuzkebede3361
    @tarikuzkebede3361 8 ปีที่แล้ว +1

    ቆይ ቆይ እዚህ ጋር ኦሪት የተጻፈው በኢብራይስጥ ነው። የግዕዙም መ.ቅዱስ የተተረጎመው ከዚሁ ከዕብራይስጥ ቋንቋ ነው። እና ልዩነት እንዴት ተፈጠረ ?ኢብራይስጡ 5776 ሲል ግዕዙ 7508 በተጨማሪ አዳም ሴትን የወለደው 232 ዓመቱ ነው ይላል የግዕዙ (እንደ ባሕረ ሐሳዊው) የዕብራይስጡ ደግሞ 132 እና ማነው የተሳሳተው ግዕዙ ወይስ ዕብራይስጡ? ዕብራይስጡ ካላችሁኝ የግዕዙ ትርጉም ከየት አምጥቶ ተረጎመው።ግልጽ ቢደረግልኝ።

    • @መደምደሚያበቀለ
      @መደምደሚያበቀለ 7 ปีที่แล้ว

      ETHIOPA SEHETET YELATEM GETAN TEWLDEWALE BELA YETQBLCHENA ALETWELDEM BELA METETBQ YESMAYENA YE MEDER LEYONET ALEN 4 NETEB::

    • @tarikuzkebede3361
      @tarikuzkebede3361 7 ปีที่แล้ว

      Rahel Bekele ...ራሔል ምንድ ነው ምትዘባርቂው የተጻፈውን በደንብ አንብቢው።

    • @መደምደሚያበቀለ
      @መደምደሚያበቀለ 7 ปีที่แล้ว

      kaku kak አንተ ነህ ምትዘባርቀው ስውዬውን ንግግር1አድምጥ ለጠየከው ጥያቄ!

    • @tarikuzkebede3361
      @tarikuzkebede3361 7 ปีที่แล้ว

      Rahel Bekele .....ሰማሁት በድጋሚ አሁንም ያው ጥርሰት እንዳለ ነው..ዕብራይስጡና አማረኛው....መልስ ካለሽ መልሺ አልያ ደግመሽ ደጋግመሽ አድምጭው ራስሽ።

    • @መደምደሚያበቀለ
      @መደምደሚያበቀለ 7 ปีที่แล้ว +1

      kaku kak እንደገና ደጋግም ይቀርሀል!

  • @bbhhgghh2797
    @bbhhgghh2797 9 ปีที่แล้ว

    drma

  • @kebededawit108
    @kebededawit108 5 ปีที่แล้ว

    ባህር ሀሳብ ኢትዮጵያዊ ዘመን አቆጣጠር አይደለም አልነበረም። ቅዱሣን አባቶቻችን ሁሉ በ ሡባኤ ( በሄኖክ ቀመር ) ነው ሢቆጥሩ የኖሩት ። ሠወየው የሚናገረው የ አህዛብን ታሪክ ነው ። ለ እኛ ከ አምላክ፣ በ ሄኖክ በኩል፣የ አህዛብን ቀመር እንዳንከተል የሄኖክ ቀመር ተሠጥቶናል ። ያውም የሡባኤ አቆጣጠር ነው ። በባህር ሀሣብ ሡባኤ የለም። የ አውሬው ቀመር ነው ። አለም የተፈጠረችው መጋቢት ሆኖ ሣለ ፣ ከመሥከረም እንድንጀምር ተደርገናል፣ ቀናት የጀመሩት እሁድ ሆኖ ሣለ ከ ሠኞ እንድንጀምር ተደርገናል። th-cam.com/video/ZG_wAq7Du34/w-d-xo.html