የማ እና እዬኤል ስለ “የደጋ ሰው”

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024
  • ድምጻዊት የማርያም ቸርነት በምድረክ ስሟ ‘የማ’ በድምጽ፣ የያሬድ ሙዚቃ ትምሕርት ቤት መምሕሩ እዮኤል መንግሥቱ ደግሞ በዝግጅት እና በቅንብር ያዋሃዱት የ ‘ደጋ ሰው’ የሙዚቃ አልበም፣የተለያዩ የሙዚቃ ባሕሎችን ያዛመደ አዲስ ሥራ ነው።
    ኤደን ገረመው ሁለቱን ባለሞያዎች አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ አሰናድታለች።

ความคิดเห็น • 45

  • @FtsumTeweldebrhan-un2kz
    @FtsumTeweldebrhan-un2kz หลายเดือนก่อน

    እረ ድምጻ ኮ ዋውው መድሃኒት ነው❤❤❤❤i love this music 🇪🇷🇪🇷🇪🇷💯💯💯

  • @Tsegamlak834
    @Tsegamlak834 7 หลายเดือนก่อน +25

    በ 10 አመት ውስጥ የዚህ አይነት አልበም አልተሰራም።

    • @jonytesfaye723
      @jonytesfaye723 7 หลายเดือนก่อน

      What do you mean?

    • @HABESHA_WIT
      @HABESHA_WIT 7 หลายเดือนก่อน +1

      Ere ke GiGi buhala taytom, tesemtom aytwekm Muzikan Yatanat meslong neber Thank God Jorwachen arefe❤

    • @Zolverien-wx9we
      @Zolverien-wx9we 7 หลายเดือนก่อน

      አሽቄ

    • @user-zu9bh6uk2n
      @user-zu9bh6uk2n 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@Zolverien-wx9we ELIAS MELIKA YA BERRY MUSIKA LAY YESREWN ALSMKIM MESLG BRO

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 6 หลายเดือนก่อน +3

    እዩኤል በጣም ጎበዝ የሙዚቃ ባለሙያ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @surafelfikru2061
    @surafelfikru2061 7 หลายเดือนก่อน +7

    ይሄ ድምፅ የጂጂና የ ቤቲጂ ድምፅ 🥰🥰🥰

  • @alazarseyoum7359
    @alazarseyoum7359 7 หลายเดือนก่อน +11

    ታሪክ የተሰራበት፣ትውልድ የሚዘክረው ድንቅ አልበም!

    • @alazarseyoum7359
      @alazarseyoum7359 7 หลายเดือนก่อน +2

      @@abduendris2046 ታሪክ ለመስራት 10 አልበም የግድ መሰራት የለበትም።የጂጂን ጉደፈላ ብታይ አንድ አልበም ነው።ግን ታሪክ ሰርቶ በአለም እስካሁን ይደመጣል።ዋናው አዲስ ሳውንድ ይዞ መምጣቱ ነው።ይህም አልበም በአለም ለረጅም ጊዜ መደመጡ አያጠራጥርም።ገና በደንብ እናሟሙቀዋለን!

  • @Damu6.
    @Damu6. 7 หลายเดือนก่อน +3

    የዘመን ጠብታ ነሽ ❤❤❤

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 7 หลายเดือนก่อน +7

    Thank you for introducing us to her, she sounds like Gigi especially the wax and Gold touch

  • @freedom-fp2ox
    @freedom-fp2ox 7 หลายเดือนก่อน +1

    she is one of a kind! she have her own voice. young, beautiful and the music composition is exceptional!! go Girlllllll

  • @tube-lb8mc
    @tube-lb8mc 7 หลายเดือนก่อน +5

    the best album i have heard for so long. such composed music that will surely Transend time.

  • @adbarmedia
    @adbarmedia 7 หลายเดือนก่อน +4

    Shout out to Eyu'el!!

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 7 หลายเดือนก่อน +4

    Eyueal take a credit

  • @GreyTube
    @GreyTube 5 หลายเดือนก่อน

    እዩኤል በጣም የሚገርም ስራ ነው የሰራኸው። በርታ!

  • @nakfabrave
    @nakfabrave 3 หลายเดือนก่อน

    What a humble sweetheart ❤️

  • @gigialemu18
    @gigialemu18 5 หลายเดือนก่อน

    በርቺ በጣም ደስ ይላል በርቺ ላይ ላአገራችን ዕንቁ ነሽ ::

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 7 หลายเดือนก่อน +2

    She is amazing. What an album. Dagamawit GG

  • @kirubelkebedegebreselassie4579
    @kirubelkebedegebreselassie4579 7 หลายเดือนก่อน

    The more you listening it the more you like it. I even couldn’t tell which one is better than the others. Almost all are so wonderful!

  • @IkonWood
    @IkonWood 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ... ብሎ ማሰብን ወደ ጎን ትተን ስንጠይቅ..የደጋ ሰው አልበም ቅርስ ነው። የማም ከሰማይ ባሻገር ንጋትን ልታበስር በዘመን መካከል ብቅ የምትል እጹብ ድንቅ ወፍ ናት። ይህን አልበም ወደ መሆን ያበቃችሁ በሙሉ ምስጋናየ ላቅ ያለ ነው።

  • @adbarmedia
    @adbarmedia 7 หลายเดือนก่อน +1

    She's amazing.

  • @tadiwosfantahun6119
    @tadiwosfantahun6119 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow! This is absolutely amazing! The music, the wisdom, and the beauty that this album brings are simply breathtaking. In the midst of all the political turmoil in Ethiopia, finding an album that can satisfy our hunger for hope is truly exhilarating. We Ethiopians always strive for the best and this album is a testament to that. I have hope for everything and I wish all those who created this masterpiece a long and fulfilling life.

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 7 หลายเดือนก่อน

    In love with her voice 🙏🙏🙏💜💜💜

  • @kirubelkebedegebreselassie4579
    @kirubelkebedegebreselassie4579 7 หลายเดือนก่อน

    It’s so wonderful!!

  • @user-yb5ir2fr1m
    @user-yb5ir2fr1m 7 หลายเดือนก่อน +1

    Good job sis keep it up 💯 WOW

  • @user-mr1bh1ox9y
    @user-mr1bh1ox9y 7 หลายเดือนก่อน

    GG+Betty g+tsedenya....all in one#1🔥🔥🔥

  • @mekdessahle
    @mekdessahle 7 หลายเดือนก่อน

    Teceyalesh

  • @selaletube7121
    @selaletube7121 7 หลายเดือนก่อน

    Kudos To Eyuel

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 25 วันที่ผ่านมา

    ልዩ እና የሙዚቃ ልክ!!
    ተሰምታ የማትጠገብ ጥም ቆራጭ የሙዚቃ!!
    ፕሮዲውሰሩን ማድነቅም እፈልጋለሁ።።
    አስገራሚ ውህደት ነው።።።

  • @setinadawit4329
    @setinadawit4329 7 หลายเดือนก่อน

    👌 👏

  • @RelatorinAddis
    @RelatorinAddis 7 หลายเดือนก่อน +1

    Shut out to Both Eyuel and YEma

  • @onelove9263
    @onelove9263 7 หลายเดือนก่อน

    Yemgerm sera new bezu entbkalen

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 7 หลายเดือนก่อน

    Jesus even setawara erasu erasuwan Gigi

  • @mohammedalbushera2196
    @mohammedalbushera2196 7 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ በጣም በጥራት የተሰራ አልበም ነው የጅጅ የድምፅ ከለር አላት ሥለዚህ ጥሩ ገጣሚ እና ዜማ ፕሮዱሰር ካገኘች ሀገርን ማስጠራቷ አይቀርም። ለምሳሌ ጅጅ በመጀመሪያ ስራዎቿ አትታወቅም ነበር በሁለት አልበም ነው እምትታወቀው ጀጅ ለሙዙቃ ህይወቷን ሰጥታለች ፈረንጅም ከማግባት ደርሳለች ። የማ አሪፍ ለስለሰ ያለ ካፍ ያለ ቶን አላት ።

  • @user-ew7jt9sr7z
    @user-ew7jt9sr7z 7 หลายเดือนก่อน +1

    ከለደን አሳበድሽኝ

  • @user-fp5th1hw3j
    @user-fp5th1hw3j 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ቪኦኤዎች በነካ እጃቹ አሰቻለሁንም አቅረብልን

  • @user-qd3fc5oc4v
    @user-qd3fc5oc4v 6 หลายเดือนก่อน

    Benatk enenem agegnegn sew ateche new eyuel peless

  • @user-to9uq2ht1d
    @user-to9uq2ht1d 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጂጂን ብቻ ሳይሆን ቤቲ ጂንም ትመስላለች guys

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 7 หลายเดือนก่อน

    ግጥሙም አስተዋጾ አርጎልስታል

  • @meeyaad12
    @meeyaad12 5 หลายเดือนก่อน

    ኢዩኤል እየበዳህ ጭምር በደንብ አዘፍናት እባክህ

  • @tafessetadesse4037
    @tafessetadesse4037 6 หลายเดือนก่อน

    ከጂጂ ጋር የመደቡሽ ሰዎች በጣም ተሳስተዋል ጂጂ ማለት የግጥም የዜማ ደራሲ ነች ድምፅ ብቻ አይደለም በተጨማሪ ደግሞ ከጂጂ የተኮረጀ ካልሆነ እንደ ጂጂ እሷን ማሰብ ከዕውቀት ማነስ የተነሳ ይመስለኛል

  • @nishan2121
    @nishan2121 7 หลายเดือนก่อน

    th-cam.com/video/PYw8ayr-qhk/w-d-xo.html