ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መውደድ ያራዳ ልጅ ይመችህ ገራሚ ፕሮግራም ነው በጣም ያሳለፍኩትን ህይወት ነው ማስታውሰው በፕሮራሞችክ ቀጥይበት ተመችቶናል።
መውዲ በጣም የሚገርም show ነው:: Thanks.
DJ kin one of my favorites DJ of all the time ❤ዲጄ ወሰን,ኑር ነፍሱን ይማረው Z, ከለደን ዲጄ ፍሌር )የድሬዳዋው ዲጄ ኢሳያስ እና ጓደኛው ዲጄ ዘላለም ዴቭ ጁሴፔ , ነፍሱን ይማረው ዲጄ ኢብራሂም ቡፌ ደላጋር ያጫውት የነበረው። አይሬ ነፍሱን ይማረው አስፋው እንዴት ይረሳል። ዊሽ እኛ ከአገር ልንወጣ ስንል ነው የመጣኸው ❤️🙏ብቻ 90ዎቹ በዴይ ፓርቲ እንኳን በጣም የሚታበድበት። በተረፈ በርታ የአራዳ ልጅ መውደዳችን 🙏
Dj kin is he still living in Addis or where
Thank you guys! ❤ You've brought back such wonderful childhood memories!😂😂
Ahoiiy!! I love the show Mewded and WishThanks!Irie
You guys have amazing energy and real bond
መውደድ የሚገርም ትዝታ የሚቀሰቅስ አሪፍ ጊዜ ከመስጠት ባለፈ የሚገርም ሆስቲንግ ብቃት ነው ያየሁብህ !! ዲጄ ዊሽ በሚገርም ትህትና በፕሮግራሙ ቁመት ልክ ወርቃማ ዘመናችን ላይ መልሳችሁ አቁማችሁናልና ባላለቀ እያሉ የሚታይ ነው ለፕሮግራም በምን ይለቅ እንደሚባል አላውቅም ሪስፔክት ብያለሁ ቀጥሉበት !!!
ማነው እንደ እኔ አይሬ ሲጀምር ወደ ጫት ቤት እየሮጠ የሚሄድ አዳሜ በላይክ አሳውቂ ✌️✌️
ተጠራሁ እንዴ 😂😂
90ዎች አራዶች። ጠፈፈ ያለ ጀኔሬሽን። ቢጫዎት ሳቅበስቅ ሲሰራ ሰቅስቆ ሞትን የደፈረ ታንክ 97 ላይ በደረቱ ያቆመ። ወይን ትውልድ ነው።
Guys both of love u❤ childhood memories keep it! Mewuded i like ur program
በናፍቆት ነው ምጠብቀው ግን 90ዎቹ ጊዜ ቢመለሥ ሠላም ባይጠፋ መውደድ ክብሩ እንደሥምህ መውደድ የሆነ ፕሮግራም ነው
እናመሰግናለን ልጅነታችንን ስለመለሳችሁልን 🙏🙏🙏
መውደድ በጣም አሪፍ ጅምር ነው። ስለ ኤፍ ኤም 97.1 ስለ 90ዎቹ ትዝታ በቃላት ለመግለጽ ይከብደኛል ከአንተ ብዙ ፕሮግራም እንጠብቃለን በትዝታ እንደምታዝናናን ተስፋ አለኝ።
አይ ወንዶችዬ ሴትል ልጅ አሮጊት ትላላቹሁ የናንተም ቆለጥ ታፋቹሁ ላይ ይደርሳል ፀጉራቹሁም እርግብግቢታቹሁ ጋር ፈቀቅ ይላል ለማንኛውም ፀጉራቹህ ወድውስጥ ገባ ማለት ሲጀመር ተላጩትና በመላጣ ዘንጡ መላጣ በፂም በጣም ያምራል ፍልፍሉን ጌዲዩን ዲጄ ዊሽ your hair is giving up on you fam, give it up
መውደድየ ያራዳ ልጅ❤❤❤❤❤
Thank You for the best childhood you gave us !!!!! Respect to the OGs
መውደድ ተወዳጅ ፕሮግራም ጀምረሃል...ነገር ግን 90ዎቹ ፕሮግራም ላይ የ80ዎቹ ሰዎችን አታምጣብን ። back yo me 90s !! Dj wish 90s icon !!!
በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው:: ዊሽ 10 ዘፈኖች እኔ የምወዳቸውን አጫውትልኝ ብለው ከ 10 አስሩንም በትክክል እንደሚያጫውት እርግጠኛ ነኝ😊
ወይ ምኝዬ የልጅነትህ ትዝ አለኝ የላሊ እህት ነኝ አስታወስከኝ የኩኪ አክስት ደናነህ ትልቅ ሰው ሆንክ ስለ አየሁ ደስ ብሎኛል ኢትዮጲያ ብሆን አገኝህ ነበር ተንቀባሮ ያደገልጅ ነው ምኝዬ የብርቅ ልጅ ነበር
መውዲ ይሄን ስታይል እዳትቀይረው ያምራል
I love this program ❤️Meweded Keep it on fire🔥🔥
መውደድ ምን እረሳ? ምኞት ከ ቴዲዮ ጋር የተጫወታትን "አለ" የተሰኝ ቅንብራቸውን ነው :: ምኞት በጣም አድናቂህ ነኝ ስለ ሃገርህ ያለህ ፍቅር የብዙ የዛ ዘመን ልጆች ያላቸው ባሕሪ ይመስለኛል። Mewded kudos for your excellent presentation.
Well Come OG's 🔥🔥
እናንተን በያነበት አይን የዚህን ዘመን ወጠጤ ማየት ይከብዳል
ምኞትዬ በርታ ወንድማችን እሽ መልካሙን ሁሉ እንመኝልሀለን እሽ እሹሹ ነኝ እሽ🎉❤🎉❤🎉🎉
መውደድ እና ዲጄ Wish🙌❣🙏🙏🙏
ምኞት አብሮ አደጌ ጓደኛዬን ስላስታወስከው ደስ ብሎኛል ቴዲ ወይም ሁለተኛ ስሙ አብዬት የኔን ስም ትጠራለህ ብዬ ጠብቄ ነበር ሙሴ እባላለሁ ይመችህ የቁጠባው ልጅ
It is true 1990 lot of memories ya Man yarda Lege great time memories thank you for share wonderful guys
O Guys thanks, but why you are not remembered DJ Z, Zelalem/ Zele? You brought me back 90s
ጮርናቄው አስቀናኝ❤
Big respect🙏🙏🙏
በጣም ደስ ይላል መውደድ ዊሽ
መውደድ የተንቢ ያራዳ ልጅ ትዝ አይበልህና ሜሪ ቤት ካሰንቺሰ አዝማረ ቤት ከመሰለሚ ሄደን ለሊት 9 ሰዓት በእግር እንሄዳን ነበር አሜሪካ 20 አመት ግን ይህ ትዝታ ነው ጉልቤ ብራ ሰለሞን ሾክሼ ውሰጤ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ መውደድ ሰብሰክረብ
This was my time men!❤
Nice energy by host and guest
Wuyna mewdedeya bezu ameltogale program mjemerhen alyihutem nber 😢yemer tenadedeko lngeru edme le TH-cam kemjemerya jmera ayalhu yimcheh my favorite man
ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል ምችት ይበላቹ
መውደድ በርታ
እባካችው አይሬን ጀምሩልን በጣም ምወደው ፕሮግራም ነው አዲስ አበባን አዲስ አበባያረጋት ያህል ይሰማኛል አላቅም ብቻ ትልቅ ትርጉም አለው ለኔ አይሬ pls ጀምሩት❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
አይ ሬ እኮ አለ የሆነ ኤፍ ኤም ላይ
ይመቻችሁ የአራድየ ልጆች😍
ይመቻችሁ 💚💛❤🙏
Happy to see u guys mewdedye and wisho
I like this program 90 ዎቹ ይለያል እኮ በጣም ሚገርመኝ ደሞ መውደድ ሚጠይቃቸው ጥያቄዎች ዎው
Nostalgic means this. Thank you guyd.
Meweded RESPECT man👊
Yarda lejie gedele yaregaje❤❤❤❤
Fabulous Program, what a show
90ዎቹ እንኳን ደና መጣችሁ ።
I know all name you called,I’m your neighbor too , i was living Ato Asefa house.
One love ❤️
Superb!!!
ዋው ተመቻችሁኝ
big up....ዲጄ ዊሽ
I love 90's 👌
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
why tho?
My home boy happy to see man
Dj Wish in the building
ልጅ ሚካኤል ይቅረብልን የምትሉ Please mewded
Big up mewded bro
where is dj ኪን?
አቦ ያራዳልጅ ይመችህ ትዝታ ቀስቀስብኝ፣፣
wow thank you betam mewededeye
Where is Dj Kin
dj wish is the most funniest person OG
Dj wish ጥሩ ልብ ያለው ሰው ነው
አባቴ ድሮ ጎረቤት ይደርስልህ የነበረው ወላጆችህ በደህና ሁኔታ ካሉ ነው ከሌላቸው ከሌላቸው ዞር ብሎ ሚያይህ የለም የሙት ልጅ ከሆንክ ደሞ ብትሰበር ሚያነሳህ አነበረም።
ምንድነው የምትለው??በዛን ሰዓት ሁሉም የለውም ተመሳሳይ ነው በአብዛኛው።ሰው የሚያዝንበት የሙት ልጆችን ና ብሎ የሚያበላየልጁን ልብስ የሚሰጥ ትውልድ ነበር።
everything is good..gen its not nineteens mewded its nineties
የሚገርም ነው ዊሽ
👌❤
dj wish ምርጥ
How about DJ FATSU???
😊
What about DJ Zi?
I think , he passed away 😢
The rap music was on 80s
dj wish ye "berger king " ye stadum..arada ...yi mechish...
Dj fatsu yetaal banatachu?
❤❤❤
ሀይሬ 😂😂
መስፍን ጎራው
Ende Tewewekachwe Bezou Kefle Yewetawe Neber Desse Telalachwe Bertou
Yes I Mewded yemeche
እሱ በቸኮሌትና በኤሊፖፕ ነዉ ያደገው ሌላዉ ቀርቶ ምን ይሰራልህ ምን ትበላለህ ነው የሚባለው ጮርናቄ ከመቼ ጀምሮ ነው የበላው እሺ በቡርትካን ጭማቂ ነው ያደገው ምኞት ሀይሉ
Addis alalkegm😢😢
Dj z አይረሳም
OG"s tileyalachu
4 Fok😂😂😂😂 Wishooo
Gunefan,tetere,menta, coffee, desta, ke mastika banana,pola,tore, turbo, football, ke chawet Suzi,Kati,tibatibe,kare,wedeme,comepase,abrosi,tetere weyeme temich, bezu bezu tezeta ale ....meweded betam neber yemewedeh yezane geze dancehen be fesium aresawemi .....beteref begodelwe yehen comment yemitanebu mulubet amsegenalhugi sele astawesachwen
Andualem dejene ke piazza yekereb
Mawdad Dj Milan Akerbawo Plse Bro
I suggest you to do interview Dj ኑር He was one of the most talented DJ I ever seen Ethiopia, I think he’s living in Washington DC, He has most video footage inside Queens day club & imperial day club. Try reaching out.
mewded zem lebel temchkgne , abenet ,,
የሀብታም ልጅ ነበረ ጮርናቄም አልበላም
ዘመኑን ለማስታወስ ነው ቀጥታ ጮርናቄ በላ ማለቴ አይደለም 😅
@@hermelam.tefera4103ጮርናቄ በዛን ሰዓት መገናኛ በጣም ይሸጥ ነበር።ሽታው አይረሳኝም።በየ ትምህርት ቤቱ ነበር።ያልበላ የለም ሀብታም ደሀ ሁሉ።ልዩነቱ ሀብታም ተማሪዎች በየ ቀኑ ይበላሉ ብር ስለሚሰጣቸው።
መውደድ ያራዳ ልጅ ይመችህ ገራሚ ፕሮግራም ነው በጣም ያሳለፍኩትን ህይወት ነው ማስታውሰው በፕሮራሞችክ ቀጥይበት ተመችቶናል።
መውዲ በጣም የሚገርም show ነው:: Thanks.
DJ kin one of my favorites DJ of all the time ❤ዲጄ ወሰን,ኑር ነፍሱን ይማረው Z, ከለደን ዲጄ ፍሌር )የድሬዳዋው ዲጄ ኢሳያስ እና ጓደኛው ዲጄ ዘላለም ዴቭ ጁሴፔ , ነፍሱን ይማረው ዲጄ ኢብራሂም ቡፌ ደላጋር ያጫውት የነበረው። አይሬ ነፍሱን ይማረው አስፋው እንዴት ይረሳል። ዊሽ እኛ ከአገር ልንወጣ ስንል ነው የመጣኸው ❤️🙏ብቻ 90ዎቹ በዴይ ፓርቲ እንኳን በጣም የሚታበድበት። በተረፈ በርታ የአራዳ ልጅ መውደዳችን 🙏
Dj kin is he still living in Addis or where
Thank you guys! ❤ You've brought back such wonderful childhood memories!😂😂
Ahoiiy!!
I love the show
Mewded and Wish
Thanks!
Irie
You guys have amazing energy and real bond
መውደድ የሚገርም ትዝታ የሚቀሰቅስ አሪፍ ጊዜ ከመስጠት ባለፈ የሚገርም ሆስቲንግ ብቃት ነው ያየሁብህ !! ዲጄ ዊሽ በሚገርም ትህትና በፕሮግራሙ ቁመት ልክ ወርቃማ ዘመናችን ላይ መልሳችሁ አቁማችሁናልና ባላለቀ እያሉ የሚታይ ነው ለፕሮግራም በምን ይለቅ እንደሚባል አላውቅም ሪስፔክት ብያለሁ ቀጥሉበት !!!
ማነው እንደ እኔ አይሬ ሲጀምር ወደ ጫት ቤት እየሮጠ የሚሄድ አዳሜ በላይክ አሳውቂ ✌️✌️
ተጠራሁ እንዴ 😂😂
90ዎች አራዶች። ጠፈፈ ያለ ጀኔሬሽን። ቢጫዎት ሳቅበስቅ ሲሰራ ሰቅስቆ ሞትን የደፈረ ታንክ 97 ላይ በደረቱ ያቆመ። ወይን ትውልድ ነው።
Guys both of love u❤ childhood memories keep it! Mewuded i like ur program
በናፍቆት ነው ምጠብቀው ግን 90ዎቹ ጊዜ ቢመለሥ ሠላም ባይጠፋ መውደድ ክብሩ እንደሥምህ መውደድ የሆነ ፕሮግራም ነው
እናመሰግናለን ልጅነታችንን ስለመለሳችሁልን 🙏🙏🙏
መውደድ በጣም አሪፍ ጅምር ነው። ስለ ኤፍ ኤም 97.1 ስለ 90ዎቹ ትዝታ በቃላት ለመግለጽ ይከብደኛል ከአንተ ብዙ ፕሮግራም እንጠብቃለን በትዝታ እንደምታዝናናን ተስፋ አለኝ።
አይ ወንዶችዬ ሴትል ልጅ አሮጊት ትላላቹሁ የናንተም ቆለጥ ታፋቹሁ ላይ ይደርሳል ፀጉራቹሁም እርግብግቢታቹሁ ጋር ፈቀቅ ይላል
ለማንኛውም ፀጉራቹህ ወድውስጥ ገባ ማለት ሲጀመር ተላጩትና በመላጣ ዘንጡ መላጣ በፂም በጣም ያምራል ፍልፍሉን ጌዲዩን ዲጄ ዊሽ your hair is giving up on you fam, give it up
መውደድየ ያራዳ ልጅ❤❤❤❤❤
Thank You for the best childhood you gave us !!!!! Respect to the OGs
መውደድ ተወዳጅ ፕሮግራም ጀምረሃል...ነገር ግን 90ዎቹ ፕሮግራም ላይ የ80ዎቹ ሰዎችን አታምጣብን ። back yo me 90s !! Dj wish 90s icon !!!
በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው:: ዊሽ 10 ዘፈኖች እኔ የምወዳቸውን አጫውትልኝ ብለው ከ 10 አስሩንም በትክክል እንደሚያጫውት እርግጠኛ ነኝ😊
ወይ ምኝዬ የልጅነትህ ትዝ አለኝ የላሊ እህት ነኝ አስታወስከኝ የኩኪ አክስት ደናነህ ትልቅ ሰው ሆንክ ስለ አየሁ ደስ ብሎኛል ኢትዮጲያ ብሆን አገኝህ ነበር ተንቀባሮ ያደገልጅ ነው ምኝዬ የብርቅ ልጅ ነበር
መውዲ ይሄን ስታይል እዳትቀይረው ያምራል
I love this program ❤️
Meweded Keep it on fire🔥🔥
መውደድ ምን እረሳ? ምኞት ከ ቴዲዮ ጋር የተጫወታትን "አለ" የተሰኝ ቅንብራቸውን ነው :: ምኞት በጣም አድናቂህ ነኝ ስለ ሃገርህ ያለህ ፍቅር የብዙ የዛ ዘመን ልጆች ያላቸው ባሕሪ ይመስለኛል። Mewded kudos for your excellent presentation.
Well Come OG's 🔥🔥
እናንተን በያነበት አይን የዚህን ዘመን ወጠጤ ማየት ይከብዳል
ምኞትዬ በርታ ወንድማችን እሽ መልካሙን ሁሉ እንመኝልሀለን እሽ እሹሹ ነኝ እሽ🎉❤🎉❤🎉🎉
መውደድ እና ዲጄ Wish🙌❣🙏🙏🙏
ምኞት አብሮ አደጌ ጓደኛዬን ስላስታወስከው ደስ ብሎኛል ቴዲ ወይም ሁለተኛ ስሙ አብዬት የኔን ስም ትጠራለህ ብዬ ጠብቄ ነበር ሙሴ እባላለሁ ይመችህ የቁጠባው ልጅ
It is true 1990 lot of memories ya Man yarda Lege great time memories thank you for share wonderful guys
O Guys thanks, but why you are not remembered DJ Z, Zelalem/ Zele? You brought me back 90s
ጮርናቄው አስቀናኝ❤
Big respect🙏🙏🙏
በጣም ደስ ይላል መውደድ ዊሽ
መውደድ የተንቢ ያራዳ ልጅ ትዝ አይበልህና ሜሪ ቤት ካሰንቺሰ አዝማረ ቤት ከመሰለሚ ሄደን ለሊት 9 ሰዓት በእግር እንሄዳን ነበር አሜሪካ 20 አመት ግን ይህ ትዝታ ነው ጉልቤ ብራ ሰለሞን ሾክሼ ውሰጤ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ መውደድ ሰብሰክረብ
This was my time men!❤
Nice energy by host and guest
Wuyna mewdedeya bezu ameltogale program mjemerhen alyihutem nber 😢yemer tenadedeko lngeru edme le TH-cam kemjemerya jmera ayalhu yimcheh my favorite man
ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል ምችት ይበላቹ
መውደድ በርታ
እባካችው አይሬን ጀምሩልን በጣም ምወደው ፕሮግራም ነው አዲስ አበባን አዲስ አበባያረጋት ያህል ይሰማኛል አላቅም ብቻ ትልቅ ትርጉም አለው ለኔ አይሬ pls ጀምሩት❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
አይ ሬ እኮ አለ የሆነ ኤፍ ኤም ላይ
ይመቻችሁ የአራድየ ልጆች😍
ይመቻችሁ 💚💛❤🙏
Happy to see u guys mewdedye and wisho
I like this program 90 ዎቹ ይለያል እኮ በጣም ሚገርመኝ ደሞ መውደድ ሚጠይቃቸው ጥያቄዎች ዎው
Nostalgic means this. Thank you guyd.
Meweded RESPECT man👊
Yarda lejie gedele yaregaje❤❤❤❤
Fabulous Program, what a show
90ዎቹ እንኳን ደና መጣችሁ ።
I know all name you called,I’m your neighbor too , i was living Ato Asefa house.
One love ❤️
Superb!!!
ዋው ተመቻችሁኝ
big up....ዲጄ ዊሽ
I love 90's 👌
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
why tho?
My home boy happy to see man
Dj Wish in the building
ልጅ ሚካኤል ይቅረብልን የምትሉ Please mewded
Big up mewded bro
where is dj ኪን?
አቦ ያራዳልጅ ይመችህ ትዝታ ቀስቀስብኝ፣፣
wow thank you betam mewededeye
Where is Dj Kin
dj wish is the most funniest person OG
Dj wish
ጥሩ ልብ ያለው ሰው ነው