የምትደንቅ ልጅ!!!! YEMa የደጋ ሰው Live Performance

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
  • YEMa የደጋ ሰው Live Performance
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

ความคิดเห็น • 175

  • @solosolo2358
    @solosolo2358 7 หลายเดือนก่อน +46

    Wow, she has a beautiful voice I can see GIGI influence in her music style that is a plus .the bands and clothing perfect you guys can tour the world.

    • @user-we8je5jb4d
      @user-we8je5jb4d 7 หลายเดือนก่อน +3

      Imagine, I didn't read your message, but I was thinking the same and wrote in Amharice ጂጂን አይባታለሁ፣ I can see JIJI IN HERE😊. I THINK MORE PPL THINK THAT WAY😊

    • @belaygebre
      @belaygebre 7 หลายเดือนก่อน

      That’s True

  • @SebleGizachew
    @SebleGizachew 7 หลายเดือนก่อน +59

    የሆነ ድባቡ ጂጂን ይመስላል 🥰🥰🥰🥰

    • @abduendris2046
      @abduendris2046 7 หลายเดือนก่อน

      ጂጂ ስታይል

  • @tkxviwes5322
    @tkxviwes5322 7 หลายเดือนก่อน +18

    ሙዚቃ ከነሙሉ ክብሩ ። ድንቅ ድምፅ ድንቅ ቅንብር ድንቅ ግጥም በስማም 👌👌👌

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 7 หลายเดือนก่อน +16

    የሚጥም ዜማ በርችልን ጅማሬሽ እዳማረ መጨረሻሽም ያማረ ይሁንልሽ😍😘

  • @elizabethgezahegne9997
    @elizabethgezahegne9997 7 หลายเดือนก่อน +16

    ማን ነው እንደኔ ጂጂን ያስታወሰ በጣም ትችያለሽ ቆለኛ ነኝ❤

  • @teddyorthodox
    @teddyorthodox 10 วันที่ผ่านมา

    እንደዚ አይነት ድምፅ የሰጠሽ አምላክ ይመስገን የሚገርም ስጦታ ተዳልቶ ተሰቶሻል ሳትኮፈሺ በጥንቃቄ ተጠቀሚበት እድለኛነሽ ምርጥ የጂጂ ምትክ ነሽ

  • @user-vf5jk4vs8w
    @user-vf5jk4vs8w 7 หลายเดือนก่อน +5

    የሚገርም ችሎታ ምርጥ ዘመን አሻጋሪ ሙዚቃ ተደጋግሞ የሚሰማ በርቺ

  • @GraceTube
    @GraceTube 7 หลายเดือนก่อน +5

    ያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት ከብዙ ጊዜ በኋላ ተአምር እያሳየን ነው 👏🙏

  • @khalidabraha9877
    @khalidabraha9877 7 หลายเดือนก่อน +11

    ❤ No words to say any thing simply watch and lisen ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @BerhaneGZ-ol4rf
    @BerhaneGZ-ol4rf 7 หลายเดือนก่อน +62

    አንቺ ምርጥ ነሽ በድንገት ሠምቼሽ በድንገት ነው የተማረኩትና ngstive የሆኑ ኮሜንቶችን እንዳትቀበይ አንቺ አዲስ ክስተት ነሽ ዛሬ ማንንም ትመስያለሽ ቢሉሽም አንቺ ግን የነገዋ ኢትዮጵያ ድንቅ ዜመኛ ነሽ!!!!!

    • @destayimam4920
      @destayimam4920 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኮመንትማ ትስማ ጥሩ ነው እንድታሻሽል ይጠቅማታል የራሷን አይደንቲቲ ይዛ መምጣት አለባት አለዚያ በዚኛው ጅጅ ሙዚቃን ላይ ስለሰቀለችው ማይሆን ነገር ነው ከወዲሁ ራሷን ፈልጋ ትጫወት ለማዝናናት ይሆናል ግን ለወደፊቱ ለልጅቱ ሚጠቅማት ይህ ስለሆነ በጅጅ ተወሰደች

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 7 หลายเดือนก่อน +2

      ኮሜንት እንዳትቀበይማ አይባልም የሚጠቅማትን ወስዳ ተምራበት የማይጠቅማትን ኢግኖር ማድረግ ነው።

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 7 หลายเดือนก่อน

      ኮሜንት እንዳትቀበይማ አይባልም የሚጠቅማትን ወስዳ ተምራበት የማይጠቅማትን ኢግኖር ማድረግ ነው።

    • @shegerpost6553
      @shegerpost6553 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@destayimam4920 Gigim be Oumou sangare n yeteketelechiw.

    • @abduendris2046
      @abduendris2046 7 หลายเดือนก่อน

      ምነዉ ፈራህ 😂 የተመሳሰለብህ ካለ ተንፍሰዉ

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 7 หลายเดือนก่อน +8

    What a phenomenal woman you are to come as shooting star or fresh of breath air 🌠🌌🌬️ Keep shining our Ethiopian Beautiful Starlet Miss Yema 💖✨💖✨💖✨

  • @mekuriyademise7151
    @mekuriyademise7151 7 หลายเดือนก่อน +8

    ዋው ከጂጂ ድምፃችሁ በጣም ይመሳሰላል ጥሩ ነው keep it up on❤❤❤❤❤

  • @adisadis8054
    @adisadis8054 7 หลายเดือนก่อน +4

    ድንቅ ችሎታ
    ፈጣሪ ክ Gildo kassa ይጠብቅሽ

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 7 หลายเดือนก่อน +15

    WOW ክሥተት ነሽ መልካም እድል❤❤❤

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 7 หลายเดือนก่อน +7

    Wow what a beautiful voice.❤❤❤❤

  • @e4p226
    @e4p226 7 หลายเดือนก่อน +3

    Magnificent voice and calm personality

  • @mesfinbelay7117
    @mesfinbelay7117 7 หลายเดือนก่อน +9

    WoW 👌 another GG ❤really impressive

  • @danieldamtew2595
    @danieldamtew2595 7 หลายเดือนก่อน +6

    JiJi influenced the singer and composer. period.

  • @philemoncaleb5197
    @philemoncaleb5197 7 หลายเดือนก่อน +5

    C'est magnifique

  • @betshaaa1117
    @betshaaa1117 7 หลายเดือนก่อน +4

    You are amazing yema…I am so proud of you ❤❤❤

  • @maysami6014
    @maysami6014 7 หลายเดือนก่อน +4

    አድናቂሺ ነኝ መጨረሻሺን ያሳምርልሺ ጅጅን አስታወስሺኝ ይመችሺ ❤🎉

  • @GetuAsseffa
    @GetuAsseffa 7 หลายเดือนก่อน +4

    ከጂጂ የሚመሳስል ነገር ❤❤

  • @Learnchineseinamharic
    @Learnchineseinamharic 7 หลายเดือนก่อน +10

    ጎበዝ ነች ድምጿ የጂጂን የቤቲ ጂን እና የማሊ ሙዚቀኛ ኦሞ ሳንጋሬ ይመሳሰላል ተመችታኛለች ከአልበሟ ላይ አንድ የሚያስጠላ ሙዚቃ የለውም ፅድት ተደርጎ የተሰራ ነው። ጂጂን ስለምወዳት ነው መሠለኝ ተመችቶኛል በተለይ ስንት ነው የሚለውና ፖስተኛው መጣ የሚሉት ደስ ይላሉ ትወዱታላችሁ

    • @ሳቤላሳቢና
      @ሳቤላሳቢና 7 หลายเดือนก่อน +1

      በረካ ሁኒ ሀሳብን ነው የተናገርሽው በተለይ ቤቲ ጂን ይቀራረባል ድምፅዋ ከጂጂ ጋር ደግሞ የሙዚቃ ሪቲሙ እና ስልቱ

    • @abduendris2046
      @abduendris2046 7 หลายเดือนก่อน

      ጐበዝ

  • @firezewdgebremedhin6045
    @firezewdgebremedhin6045 7 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው ልዩ የሆንሽ በጣም ደስ ይላል።

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 7 หลายเดือนก่อน +4

    you are the sister of ጂጂ ኢ i admire you you are tuned with professional music instrument players

  • @abrehamt-tx8dw
    @abrehamt-tx8dw 7 หลายเดือนก่อน +2

    አደራ ምርጥ ግጥም ምረጭ

  • @gebruabera9599
    @gebruabera9599 7 หลายเดือนก่อน +8

    I wanna say Just thank you Yema and the director.

  • @Bezi-gz7ei
    @Bezi-gz7ei 7 หลายเดือนก่อน +3

    አለባበስሽ በጣም ያምራል

  • @fafawsol3884
    @fafawsol3884 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ትንሿ ድምጽሽ በጣም ያምራል። የሰጠውን ገናናው እግዚአብሔርን ማመስገኛ ያድርገው።

  • @eyobyirgu4003
    @eyobyirgu4003 7 หลายเดือนก่อน +2

    Yema" re- birth gigi ❤❤ i love it

  • @bekelechalemu4566
    @bekelechalemu4566 6 หลายเดือนก่อน

    ቃላት ስመርጥ ስመርጥ አንቺን መግለፅ አልቻልኩም !ብቻ የምርጦች ምርጥ!!

  • @denk_tube2292
    @denk_tube2292 7 หลายเดือนก่อน +4

    የሚገርም ድምፅ ነው

  • @ethio640
    @ethio640 7 หลายเดือนก่อน +7

    Next gg

  • @yonaskiros2409
    @yonaskiros2409 7 หลายเดือนก่อน

    Excellent plus job!

  • @noyatube2020
    @noyatube2020 7 หลายเดือนก่อน +2

    Tnx Eyuel mengistu

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 7 หลายเดือนก่อน +3

    Her performance some like #GIGI_SHIBABAW 🎶 my generation god bless you ❤❤❤

  • @mesfinbelay7117
    @mesfinbelay7117 7 หลายเดือนก่อน +2

    Yet Neberesh gin eske zare Beautiful 😍💖

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
      ☝🏾☝🏾

  • @tellthetruthandsleepinpeac4913
    @tellthetruthandsleepinpeac4913 7 หลายเดือนก่อน

    Way to go girl!…thats all what we need !..that’s what I need !…and that’s what they need to listen too!…This just a pice of art!🎉

  • @ArefatUmi
    @ArefatUmi 7 หลายเดือนก่อน +1

    የጅጅ ድምጽ የመምሰል ነገር አለው

  • @selamawitgebreselassie-gp7ec
    @selamawitgebreselassie-gp7ec 7 หลายเดือนก่อน +1

    Good one feel like I am listening GG

  • @eskedarshibru6627
    @eskedarshibru6627 7 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም ብቃት እና ድምፅ ነው ያለሽ ጂጂን የሚመስልም ነገር አለው

  • @Ibert299
    @Ibert299 7 หลายเดือนก่อน +4

    GiG style

  • @user-vq6pj2hl2e
    @user-vq6pj2hl2e 7 หลายเดือนก่อน +1

    wow yene konjo wednewal❤❤berchi

  • @AsnakeWorku-pt1qv
    @AsnakeWorku-pt1qv 7 หลายเดือนก่อน

    seyfu ebakh 1 bewust mesmer agenagnegn slk alfelgm bcha behone menged yemtseralgn sira le zema listat

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 7 หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉ ከአለባበስ ጋር ክብር ያለው

  • @filmonmeshesha117
    @filmonmeshesha117 7 หลายเดือนก่อน

    She have smiler voice with Betty G

  • @user-tz5td1kr4b
    @user-tz5td1kr4b 7 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ድምፅ በርቺልኝ

  • @bizuyeabey2368
    @bizuyeabey2368 7 หลายเดือนก่อน

    I can feel Gigi shibabaw here. What a voice!

  • @fetenewedago6320
    @fetenewedago6320 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ የምር እጅግ ማራኪ የሚስቡ ድምፅ አለሽ ትለያለሽ።

  • @Fafi26
    @Fafi26 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ድምፅ👌

  • @saramamo7850
    @saramamo7850 7 หลายเดือนก่อน +4

    Yes she next gg

  • @user-co5io4ib4x
    @user-co5io4ib4x 7 หลายเดือนก่อน

    እርጋታሽ ወድጄዋለሁ ድምፅሽም ያምራል

  • @kidistfikre2600
    @kidistfikre2600 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጂጂዬ ቁጥር ሁለት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meronzegeye6275
    @meronzegeye6275 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጂጂ ምን አለች
    ሸማ ነጠላውን ለብሰው 2x
    አይሞቃቸው አይበርዳቸ ሀገሩ ወይናደጋ ነው🎼🎺🎷

  • @noveltechnologies2913
    @noveltechnologies2913 7 หลายเดือนก่อน +1

    I hope ጂጂ listen to this and enjoys it

  • @kidisttadese1139
    @kidisttadese1139 7 หลายเดือนก่อน +12

    ማራምን ቃላት የለኝም ምትገርሚ ነሽ

  • @sofiamengesha1375
    @sofiamengesha1375 7 หลายเดือนก่อน +2

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidiEndale-vn4xl
    @KidiEndale-vn4xl 7 หลายเดือนก่อน

    Tleyaleshi eredawu yachis legodnewu yemaye ❤❤❤

  • @atakltigebreegziabher9301
    @atakltigebreegziabher9301 7 หลายเดือนก่อน

    Tanashwa GG 👍👍

  • @Fantishproduction
    @Fantishproduction 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ብቻ ነኝ ስሰማት ጂጂን የመሰለችኝ

  • @tibebualemu2340
    @tibebualemu2340 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @ibexproduction1
    @ibexproduction1 7 หลายเดือนก่อน

    Queen ❤! Unique Unique 😍😍

  • @user-jm2mv7qe6z
    @user-jm2mv7qe6z 7 หลายเดือนก่อน +8

    ትንሿ ጂጂ

  • @htwy52
    @htwy52 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል የሙዚቃ ባንድ። የት ሀገር ናችሁ?

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 7 หลายเดือนก่อน

    Wow. Amazing. Keep it up. Alebabesachihum wow new. Keep it up please. Dint change your style.

  • @shimelisabebaw951
    @shimelisabebaw951 7 หลายเดือนก่อน +1

    ትንሿ #Gigi wonderful musical sound❤❤❤

  • @mesfinbelay7117
    @mesfinbelay7117 7 หลายเดือนก่อน

    For me you're No. 1

  • @tub8577
    @tub8577 7 หลายเดือนก่อน +4

    Waw ቲንሿ ጂጂ

  • @mengistumin6247
    @mengistumin6247 7 หลายเดือนก่อน

    Wow anothr gigi born again for this generatiom

  • @siumshewit6663
    @siumshewit6663 7 หลายเดือนก่อน +2

    Wwww Shkorr ❤❤❤❤🎉🥰🙏🙏🙏

  • @tsegabgetachew1600
    @tsegabgetachew1600 7 หลายเดือนก่อน

    this is live performance what is happening she is so perfect 👏👏👏

  • @yimenu_ethio
    @yimenu_ethio 6 หลายเดือนก่อน

    number 2 GiGi

  • @ShewaFano544
    @ShewaFano544 7 หลายเดือนก่อน

    ጂጂዬ ዳግም ተወልደሻል ✌✌✌✌
    የmaye keep it up yehe Smart 👌

  • @ermiasgetenet6311
    @ermiasgetenet6311 7 หลายเดือนก่อน

    ልዪ ነሽ

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው።።።። ❤ጂጂ እንደገና ተወዋዳ መጤች እንበል❤ ??? የተወስነ መልክና ደምግባትዋ ደሞ ሶፍያ ሽባባውን ቁጭ።።።

  • @LS-oi1nc
    @LS-oi1nc 7 หลายเดือนก่อน +2

    you have to collaborate with Rophnan 😍

  • @entisardin5783
    @entisardin5783 7 หลายเดือนก่อน

    Waw jiji tetkachiln 🎉🎉 kuch ji ji👌🤝🤝

  • @حليمةاسفااموخليد
    @حليمةاسفااموخليد 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጅጅ ትንሿ

  • @ሳቤላሳቢና
    @ሳቤላሳቢና 7 หลายเดือนก่อน +4

    ጂጂ ትመስላለች ለምትሉ አልበሞን በደንብ ስሙት ቤቲ ጂ ጋር ነው ድምፅዋ ሚቀራረበው በተረፈ የጂጂን የሙዚቃ ሪትምና ስልት ይዞል ሙዚቃ መሳሪያ እንጂ ከጂጂ ሽባባው ማንም የሚደርስ የለም

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 7 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነሽ gg መቼም ማንም አይደግማትም በቃ እሷ ብቻ ናት

  • @natinationgebru2265
    @natinationgebru2265 7 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ

  • @samualgetachew5303
    @samualgetachew5303 7 หลายเดือนก่อน +1

    wow🎉

  • @yarredlegesse902
    @yarredlegesse902 7 หลายเดือนก่อน

    Bravo

  • @salemgemechu5891
    @salemgemechu5891 7 หลายเดือนก่อน

    Wow 😮 ❤

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 7 หลายเดือนก่อน

    wow 👍👍👌

  • @alainfef176
    @alainfef176 7 หลายเดือนก่อน

    ጂጂ. ትዝ. አለችኝ❤❤❤❤❤

  • @tmarcel1594
    @tmarcel1594 7 หลายเดือนก่อน

    Two for one, Gigi and Betty G in one person.

  • @abrhambelu1345
    @abrhambelu1345 7 หลายเดือนก่อน +1

    Gigi ❤❤❤

  • @mohammedjemal9059
    @mohammedjemal9059 7 หลายเดือนก่อน

    Ejegayehu stayle

  • @user-md5lf7ex2q
    @user-md5lf7ex2q 7 หลายเดือนก่อน

    😮😮😮😮😮😮 አንቺ እውነትም ድንቅ ነሽ!!!

  • @amanuelbedelu2348
    @amanuelbedelu2348 7 หลายเดือนก่อน

    2nd GiGi

  • @Rose-xh6bk
    @Rose-xh6bk 7 หลายเดือนก่อน +2

    እጂጋየሁ ሽባባው ጂጂየ አስታወሰቺኝ ምናለበት ለ5 ሰአት የሚሆን ኢንተርቪው ባየሁላት

  • @AsnakeWorku-pt1qv
    @AsnakeWorku-pt1qv 7 หลายเดือนก่อน

    wow qonjo sira

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 7 หลายเดือนก่อน

    ጂጂን ዋውውው

  • @Purplepla
    @Purplepla 7 หลายเดือนก่อน

    Another G.G

  • @setinadawit4329
    @setinadawit4329 7 หลายเดือนก่อน

    Wow wow

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 7 หลายเดือนก่อน +3

    ጂጂዬን አይበታለሁ❤❤❤

  • @metekelbizamo
    @metekelbizamo 7 หลายเดือนก่อน +11

    ዳግማዊት ጂጂ

  • @shawaliyaaa
    @shawaliyaaa 7 หลายเดือนก่อน

    GiGi come back again 👌

  • @abubekeressa755
    @abubekeressa755 7 หลายเดือนก่อน

    Ye Gigi music
    Amora wodje ymeslal.....specialy yehone bota lay

  • @CcCc-co2ki
    @CcCc-co2ki 7 หลายเดือนก่อน

    ትንሻ ጂጂ❤❤