ከዝነኛ ሰው ጋር የፍቅር ግንኙነት ኖሮኝ ያቃል.የአስር ሺህ ሰው ደም ተሰጥቶኛል ተወዳጇ ድምጻዊት ሃሊማ አብዱራህማን ና በላምባ ፊልም ያስለቀሰችን ሊዲያ ሞገስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • “የአስር ሺህ ሰው ደም ተሰጥቶኛል”… ተወዳጇ ድምጻዊት ሃሊማ አብዱራህማን እንዲሁም በላምባ ፊልም ያስለቀሰችን ሊዲያ ሞገስ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 587

  • @hadratube4986
    @hadratube4986 8 หลายเดือนก่อน +167

    ሀሊማየ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ግን ቶበት አድርጊ መች እምንሞት አይታወቅም አላህ ሁላችንንም ይምራን አላህ ያግራልን አሚን

    • @عذاالحارثي-ط1س
      @عذاالحارثي-ط1س 8 หลายเดือนก่อน

      አሚን ውዴ

    • @mamamin3122
      @mamamin3122 8 หลายเดือนก่อน +2

      ምክርሽ ደስ ይላል

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 8 หลายเดือนก่อน

    • @ayehuyebezaenat6818
      @ayehuyebezaenat6818 7 หลายเดือนก่อน

      እየሳቀች እድሜዋን ጨረሰችው

    • @mamamin3122
      @mamamin3122 7 หลายเดือนก่อน +1

      አትፍረጅ እህቴ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 8 หลายเดือนก่อน +29

    ሀሊማ አላህ ለተውባ ጊዜ እየሰጠሽ ነው ወደ አላህ ተመለሽ ሁላችንም ወንጀለኛ ነን ግን በቻልሽው አቅም ተሸፈኝ ፣ሶላት ስገጅ፣ሙዚቃሽን ተይ አላህ ይመልስሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @honeytube8922
    @honeytube8922 8 หลายเดือนก่อน +123

    ሀሊማየ ውዴ አላህ ሂድያ ይስጥሽ ይስጠን ወላሂ ከልቤ ነው ። ከሙዚቃ ርቀሽ አግብተሽ ወልደሽ ተረጋግተሽ ቤትሽን ይዘሽ ሂጃብሽን ለብሰሽ የምትኖሪበት ቀን ይናፉቀኛል አላህ ያቅርበው ያረብ!

    • @michaelmicky7865
      @michaelmicky7865 8 หลายเดือนก่อน +5

      ጭቆና ወደ ጭለማ ምንም ልዩነት የለውም ሂጃብም ጠመጠመች ዘፈንም ዘፈነች ያው ነው

    • @SeidMengstu
      @SeidMengstu 8 หลายเดือนก่อน +19

      ​@@michaelmicky7865 ስማ የተላጠ ሙዝ መሬት ወድቆ እና ያልተላጠ ሙዝ መሬት ወድቆ ብላ ብትባል የትኛውን መርጠህ ትበላለህ እብድ ካልሆንክ ማንኛም ሰው ያልተላጠውን ነው ሚመርጠው ሂጃብም ለሙስሊም እደአልተላጠው ሙዝ ነው ገባህ የተላጠው እንዳንተ ዘመዶች ማንም ያጨማለቀው የተረጋገጠ ብዙ በሽታ ያዘለ ቆሻሻ ነው አሁን ገባህ በዝሙት መጨማለቅ ብዙ ዲቃላ መውለድ በየቦታው መከፋፈት በመጠጥ መስከር ያገኙት ጋር መጋደም እሱ ለተና ለዘመዶችህ ነው ቢገባህ ሙስሊም ማለት ከጠቀስኩልህ ሁሉ የጠዳ የውስጥ ሰላም የሚሰጥ ከቆሻሻ ከእኩይ ተግባር የጠዳ ነው ክርስትናም ቢሆን በደንብ አስተምሮቱ የሚያቁ የተረዱ ከጠቀስኩልህ ነገሮች ሁሉ ይከለክላል መገላለጥን ጨምሮ ግን እንዳይተ አይነቱ ና መሰሎችህ ለምን እንደተፈጠራችሁ እንክዋ አታቁም መንዘላዘል መባለግ ነው ስራችሁ ክፍት ጭቅቅታም ይልቅ ወደተፈጠርክበት አላማ ተመለስ የሚሻልህ እሱ ነው

    • @Ivyblac
      @Ivyblac 8 หลายเดือนก่อน +1

      Halal police 😂

    • @solabebe1283
      @solabebe1283 8 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን እግዚአብሔር ይርዳት ይፍቀድላት

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@michaelmicky7865አንች ብሽቅ የዝሙትልጂ ስለ እስልምና ሳታውቂ አቀባጥሪ ግም

  • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
    @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 7 หลายเดือนก่อน +39

    ሃሊማ ልቧን የሰበረው የፍቅር ህይወት ያላት ይመስለኛል ተስፋዋን አሟጦት 😢የተዘጋ ጥልቅ ስሜት ህመም ይኖራታል።

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน +1

      😊ደምሬኝ ማሬ

    • @alemalempi6550
      @alemalempi6550 7 หลายเดือนก่อน +1

      አይ ሰይፉ የሰው የፍቅር ታሪክና እድሜ መጠየቅ ትወዳለህ ብዙ ልትጠይቃቸው የምትችለው ነገር አለ እኮ

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 7 หลายเดือนก่อน +1

      የልጅነት እድሜዋን የሰበረ ካለ እግዚያብሄር የስራዉን ይስጠዉ ይፋረደዉ። አሊማዬ እንወድሻለን

  • @የወሎልጅ-ጨ4ኸ
    @የወሎልጅ-ጨ4ኸ 8 หลายเดือนก่อน +55

    ሀሊምየ አሁን ላይ ግን በሳቅሽ ውስጥ ብዙ የተደበቀ ነገር ያለ ይመስለኛል እንደበፊቱ አልሆነልኝም ሳቅሽ የልብሽን መሻት አላህ ይፈፅምልሽ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤

    • @judi4073
      @judi4073 7 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊ደምሬኝ ውዴ

  • @gechotube3323
    @gechotube3323 8 หลายเดือนก่อน +83

    አንድ ቀን በ youtube አልፎልኝ😢 እናቴን ባስደስታት ደስ ባለኝ ነበር 😭😭🙏 አሁንጨ ተመስገን 500 ገብቻለሁ

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 8 หลายเดือนก่อน +6

      ዮቱብ አካውንትሽ ስሙ ምንድነው? ሰብስክራይብ እንዳደርግሽ ስለ እምዬ ስላነሳሻቸው😊

    • @DegieMekashaw
      @DegieMekashaw 8 หลายเดือนก่อน +4

      ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ያሰብሽው ይሟላልሽ ።እናትሽን እመቤቴ ረጅም እድሜ ትስጥልሽ

    • @kamellaseid6508
      @kamellaseid6508 8 หลายเดือนก่อน +2

      ስምሽን ተናገሪ ሽር ላድርግልሽ

    • @siltube2735
      @siltube2735 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@LoveAndPeace2424 እረ እኔንም አስቡኝ

    • @siltube2735
      @siltube2735 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔንስ???

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 7 หลายเดือนก่อน +11

    አስፊቲ ታሞ ቪዲዮውን ሳይ አይዝኜ😢😢😢ያስታወስኳት ሀሊማን አስቤ እሷን ያሻርካት አላህ አስፊቲንም አሽርልን በዬ ነበር ወላሂ ግን 😭😭😭😭አሎነም የአላህ ትዛዝ ቀደመ😭😭

  • @መሲ-ዠ9የ
    @መሲ-ዠ9የ 8 หลายเดือนก่อน +80

    ሃሊማን ስላየሁ ደስ ብሎኛል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @MA-zf3re
      @MA-zf3re 8 หลายเดือนก่อน

      ሰይፉ ባላገር መቼነው የምትሰለጥነው

  • @Erulov
    @Erulov 7 หลายเดือนก่อน +4

    አረ ሰዎች ግን ችግር ኣለባቹ ለምድነው ወለጂ ኣግቢ እያላቹ ሰው ምትጨቀጭቁ ኡፍ ማንም ሰው ጥሩ ማየት ይመኛል መሆን ይፈልጋል ግን ሁሉም ከፈጣሪ ነው።😢😢 ተው ሰው ኣታሻማቁ

  • @fikiretgetachew9249
    @fikiretgetachew9249 8 หลายเดือนก่อน +20

    ሊዲያ የኔን የተናገርሽልኝ የመሰለኝ ፈጣሪ ያላለው አይሆንም

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊😊ውዴ ደምሬኝ

  • @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
    @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ 7 หลายเดือนก่อน +14

    *አይ ሀሊማ😢 ብዙ የተታለሉ ሰወች ይኖራሉ ግን እንደ አንች የለም ሂወት አንደየነው እድል የምትሰጠው አንቺ ግን ሁለተኛ አላህ እድል ሰቶሺ ቶብተሺ ወደ አላህ በመመለሻሽ ግን አንች ወደነበርሺበት ሂወት ተመለሺ አላህ ያህድኪ በስ*

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 7 หลายเดือนก่อน +3

      አብዛህኛዉ እኮ ገንዘብ ስናገኚ አላህን እናምጣለን ስናጣ ወዴ አላህ እንመለሳን እድል ሲሠጠን እንመለሳለን የነበርንበት ይሄ ሙናፊቂነት ነዉ አላህ ይስቱር እኔ እርዕሡን አይቸ ነዉ የገባሁት አልከታተልም

    • @ራዝኤል
      @ራዝኤል 7 หลายเดือนก่อน +1

      ተፋቻት 😡

    • @abebekebede-i6v
      @abebekebede-i6v 7 หลายเดือนก่อน +1

      Allah katemashen yasamerelesh lehulachenem lela menem alelem

  • @SemereH
    @SemereH 8 หลายเดือนก่อน +42

    I am happy for Halima 🙏.
    Seifu, please don't ask disorganized and inappropriate questions please please men😢.
    We don't want to know there life status it's just meaningless for us.

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊ውዴ ደምሬኝ

    • @senaitkebede5194
      @senaitkebede5194 7 หลายเดือนก่อน +2

      Seifu if you knew how your questions are very degrading to a women ,you would not run your show.be sensitive towards your guests.

    • @efremsa
      @efremsa 7 หลายเดือนก่อน +1

      I AGREE with you Semere! ''Seifu please don't ask disorganized and inappropriate questions please please men''

    • @tigistaffine2546
      @tigistaffine2546 7 หลายเดือนก่อน +1

      I agree with you, too much, too private, too pushy

  • @solomonyalemzwede9480
    @solomonyalemzwede9480 8 หลายเดือนก่อน +14

    ሐሊማ ለአንቺ እግዚአብሔር የፈቀደው የሁሉም እናት እንድትሆኚ ነው። ለዚህ ነው ሁሉም ልጆችሽ ለአንቺ እንዲቆሙ አግዚብሔር የፈቀደው። አንቺ የሁሉም እናት ደስ ይበልሸ በልጆችሽ። አንቺ በኢትዮጵያ ሀገራችን የምንመስልል ደግና ፍልቅልቅ ሴት እንዳንቺ የታደለ የለምና ተጽናኚ።

  • @nawruzstephanos2132
    @nawruzstephanos2132 8 หลายเดือนก่อน +19

    Seifu, it's not right that you're asking too deep on someones private life.
    There are a lot common, funny and fundamental questions that you could've asked.

  • @alisultan3799
    @alisultan3799 8 หลายเดือนก่อน +8

    ሀሊማ የቅን ልቦና ባለቤት እንደሆንሽ ታስታውቂያለሽ የኢትዮዺያ ህዝብ ይወድሻል ፍቅሩንም በታመ‍ምሽ ጊዜ ገልጾልሻል ። አሁን ላይ ሙዚቃ በቃኝ ብለሽ ብታቆሚ ሰዉም ይረዳሻል እናም እባክሽ ህይወት አጭር ናት አላህ ስለሚወድሽ ወደሱ መንገድ እንድትመለሺ ሊያስታውሽ ፈልጎ በጤናሽ ፈትኖሻል ይህ ላንቺ ማንቂያ ደውል ነው።
    ርዝቅ እንደሆን በአላህ እጅ ነው በሱ ተማመኚና ከዚህ ህይወት ውጪ አላህ ያግዝሽይ።
    እባክሽ ስለራስሽ ጊዜ ወስደሽ አስቢ አላህ ያግዝሽ🤲🤲🤲

  • @bt5860
    @bt5860 7 หลายเดือนก่อน +15

    ሀሊማዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ሳቅሽ ተመለሰ እንኳን እግዚአብሄር ማረሽ ለምስጋና መመለስሽ ደስ ብሎኛል

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 8 หลายเดือนก่อน +16

    ሀሊማዬ እኳን ደስ አለሽ አላህ ወደራስሽ ይመልስሽ እድሜም ያስተምራል ❤

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 8 หลายเดือนก่อน +17

    የዛሬ ሰይፍሻ በሳቅ ገደላችውን በጣም ደስ ይል ነበር ሀሊማዬ ፈታ አደረግሽን እግዚአብሔር መልካም ትዳር የልብሽን። መሻት ያሳካልሽ።

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊ደምሬኝ እማ

  • @ethio-wolfmedia5802
    @ethio-wolfmedia5802 8 หลายเดือนก่อน +11

    Please, please….. Sefu, don’t ask private questions. If you have time, please others night shows. You will learn, learn……

  • @WubalemTilahun-q5m
    @WubalemTilahun-q5m 8 หลายเดือนก่อน +17

    ተስፋሽ ጌታ ኢየሱስ ሊሆን ይገባል የአለም ዝና ያልፋል ይህንን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ የእግዚያብሔር ልጅ ኢየሱስ የሒወት ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @wy2392
    @wy2392 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሰይፉ መቸ ነው ሰዎችን በቃላት መጉዳት የምታቆመው? ደሞ ተናግሮ ተናግሮ መልሶ የሚያድበሰብሰው ነገር sarcastic! ሰው በሳቅ በፈገግታ እየቻለ ኑሮ.. ሲጎዳ ሲታመም ወይ ሲሞት ነው እንዴ የምናዝነው? ሰው በስራው እንጂ በግል የሕይወት ምርጫ ጣልቃ መግባት እነሱን ደጋግሞ መጠየቅ ጭንቀት እንጂ ምን ያተርፍላቸዋል? በግል ሕይወታቸው የሚመክራቸው ብዙ የቅርብ ሰዎች አሏቸውኮ። ሚድያ ላይ ይሔን ጉዳይ ማንሳት ከማሳቀቅ ውጭ ጥቅሙ ምንድነው?

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 8 หลายเดือนก่อน +8

    ሃሊማዬ የኔ ፍልቅልቅ እንዴት እንደምወድሽ 😘 ዛሬ ደግሞ ፀጉርሽ በጣምምም ያምራል ( አርቴፊሻል ) ቢሆንም ያቀለማ ቀለም ምንም አያምርብሽም ነበር አለባበስሽ የሚያምር ከደረትሽ መገላለጡን ባልደግፍም ያምራል እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ቀስ ቀስ እያልሽ የውሸት የሆኑ ነገሮችሽን ቀስ ቀስ ቀስ በቀስስስስስስ እየቀነሽ ትተዊዋለሽ ብዬ አስባለሁ በተረፈ ሁሌምምምም ሳቂልኝ ደስ ይበልሽ 🥰😍😘

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ኮመንት በተለይ መጥፎ ኮመንት ለምትፅፉ ልቦና ይስጣችሁ ማንም የራሱ አይን ውስጥ ያለውን ጉድፍ ሳያወጣ የሰውን ሊያይ ይችላል??? ተው ሰው በለበሰው ብቻ አትፍረዱ ተባረኩ❤❤❤

  • @geteneshalayou1991
    @geteneshalayou1991 7 หลายเดือนก่อน +8

    💚💛❤ሀሊማ ቆንጆ በድጋሚ ስትስቂ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ ❤❤❤💓💞💕

  • @asresachyaso42
    @asresachyaso42 8 หลายเดือนก่อน +26

    ሀሊማዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ሳቅሽ ተመለሰ እንኳን እግዚአብሄር ማረሽ ለምስጋና መመለስሽ ደስ ብሎኛል ከዚህ በሁዋላ መዝሙር ስሪ በፈለግሽው ሀይማኖት 16:51

  • @halleymotek9961
    @halleymotek9961 8 หลายเดือนก่อน +14

    Thank you Lidiya!!! Great answer about marriage!!!!

  • @ועח
    @ועח 7 หลายเดือนก่อน +25

    ሀሊማየ እንደዚህ ደስ ብሎሽ ስላየንሽ ደስ ብሎኛል 🙏❤❤🇪🇷

  • @united6563
    @united6563 8 หลายเดือนก่อน +7

    ሀሊማ ልእልት እንኳን ለዚህ በቃሽ።
    ፈጣሪ ከአንቺጋ ይሁን

  • @shitureshad9861
    @shitureshad9861 8 หลายเดือนก่อน +9

    ሀሊማዬ አላህ ያቺያለው የትም አይሄድም አድቀን ይሳካልሻል

  • @ethio5184
    @ethio5184 8 หลายเดือนก่อน +3

    ይህን ሰው የሚመክረው የለም እንዴ የሰውን privacy መጋፉት ነው ለአፉ ገደብ የሌለው በአንተቤት አስቀህ ሞተሀል ጥያቄ ጥሩ ነው በአግባቡ ሲሆን

    • @hb6990
      @hb6990 7 หลายเดือนก่อน

      Ewnet abzaw ahuns

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሰይፉ እረ ሼም ነው ሴትን ደጋግመህ የምትጠይቀው አግቢ የሚለው ንግግርህ ይደብራል የፋራ ጥየቃህን አቁም

  • @azebe858
    @azebe858 8 หลายเดือนก่อน +21

    አሊማዬ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ስላበቃሽ ግን ድጋሚ የመኖር እድል የሰጠሽን ፈጣሪ ዘፍነሽ ባታሳዝኝው ጥሩ ነው

    • @samirauae-v9h
      @samirauae-v9h 8 หลายเดือนก่อน

      tadeleshi coment yestdhebet menged endet des endimel betam yegremeng neger yeslemena emnet teketay ayedileshem sedb yelew des emel asteyayet ❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊አዜብ ውዴ ደምሬኝ

  • @AliAhmed-u8o3i
    @AliAhmed-u8o3i 7 หลายเดือนก่อน +3

    እኛ ሰወች ስንባል ሱብሀን አላህ ስንያዝ አንችልም እንዴታመመች ምን እንዴመሰለች ነበር አላህ በልብሽ ውስጥ ተውበት ያስገባልሽ አላህየ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 8 หลายเดือนก่อน +5

    ከምር መሠረት መብራቴ እና ለሀሊማ ያለኝ ሀዘኔታ ።ሁለቱም ልጅ ቢወልዱ ።

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሀሊማ ግን መቼ ነው ተውበተኛዋን ሙስሊሟን ሀሊማ ሆነሽ የምናይሽ?? ከምር ከዚህ ራቁት ህይወት ከዚህ በየ ሚዲያው ከምታገጠዋ ሀሊማ ተላቀሽ ሙክታራሟን እረጋ ያለችዋንና ጭምተኘዋን ተወበት ያደረገችውን ማለትም ንሳሃ የገባችዋን ሀሊማን ማየት እንፈልጋለን።

  • @AbdulrezakKemal
    @AbdulrezakKemal 8 หลายเดือนก่อน +11

    አላህ ደግ ነው ሁለተኛ ዕድል ነው የሰጠሽ ግን እህቴ ተመለሽሸሸሸሸሸ

    • @Badema1991
      @Badema1991 8 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ ጥያቄ ብጠይቅህ አይከፋህም ?
      በእስልምና እምነት ዘፈን የተከለከለ ነው ? በቁርአንም ላይ ተፅፏል? አመሰግናለው

    • @HalimaAhmed-w8w
      @HalimaAhmed-w8w 8 หลายเดือนก่อน

      አወ የተከለከለ ነዉ

    • @Badema1991
      @Badema1991 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@HalimaAhmed-w8w አመሰግናለው በኛም እንደዛው በመፅሐፍ ቅድስ ዘፈን መጠጥ ዝሙት የተከለከለ ነው የሚከተለው ሰው የለም እንጂ

    • @HalimaAhmed-w8w
      @HalimaAhmed-w8w 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@Badema1991 ትክክል

    • @tayiba4872
      @tayiba4872 7 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክክ😅​@@Explorer_cities

  • @looniesey4428
    @looniesey4428 7 หลายเดือนก่อน +2

    እህታችን ሀሊማ መጀመሪያው ሁሌም ጤና እና ሰላም እመኝልሻለሁ
    ቀጥሎም ያየፈተና ግዜ ያጋጠመሽ መቼም አትረሽውም እና ፈጣሪ ምህረቱን ልኮ ኣገላገልሽ እና ህይወት ማለት መኖር ሳይሆን መሞት ማለት ነው እና የተረፉት ግዜ ከፈጣሪሽኝ ጋር ታርቀሽ አላህን እሚከብርልሽ ትዳር እና ህይወት መምራት ሲገብሽ እንዴት እንደገና ወደ ተጨማለቀ አለም ትመለስያለሽ
    እኔ ክርስትያን ነኝ ግን እንደወንድም ደግሞ ያንቺን አላህ እያከበርሺ ልትኖሪ እመኝልሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 7 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂😂ሀሊማ የኔ ቢጤ ናት ዝም ብላ ነው የምትስቀው ዝም ብየ የምስቀው ነገር እኮ ነው ደግነቱ ቆንጆ ጥርስ ሰቶኛል

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 8 หลายเดือนก่อน +27

    ሁለታቹውም ሰታምሩ እግዛብሔር ያሰባቹውትን ያሳካላቹ

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/users/clipUgkxJSClI0U_OGkqqYWh0-88pYkvUykccUoK?si=NqoA2s3JGfDHZCCJ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሰላም አሌይኩም ሀሊማዬ እንኳን አላህ ለዚህ አበቃሽ ።እህቴ ያሳለፍሽው ቀላል አይደለም አላህ ይፈትናል።አደራሽን በኢማንሽ በሰላትሽ ።ሁሉም ይቀርና ከኛ ጋር የሚሄደው እሱና እሱ ብቻ ነው እህት አላህ ከሁላችንም ይሁን።

  • @ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ወ4ዠ
    @ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ወ4ዠ 8 หลายเดือนก่อน +5

    አይ ሀሊማ ወደ አላህ ብትመለሺ ይሻልሻል ሁለተኛ እድል ተሰጦሻል ተጠቀሚበት ዱኒያ ጠፊናት 😢😢😢

    • @ሚስጥር-ጠ2ኘ
      @ሚስጥር-ጠ2ኘ 7 หลายเดือนก่อน +1

      ማሪያምዬን ልክ ብለሻል

  • @nejatawel4397
    @nejatawel4397 8 หลายเดือนก่อน +3

    Lidiya Mashallah betam konjo ena asteway set❤honeshal Allah anchi kasebshw belayy hiwotshn yasakalsh…

  • @makiabent7055
    @makiabent7055 7 หลายเดือนก่อน +4

    ሀሊማዬ እንዲ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል መድሀንየአለም እንደው የፈለግሽው አይነት ትዳር እና ልጆች ሰቶሽ ካሳየኝ ለመድዬ ጥላ አስገባለው እውነት በጣም እወድሻለው❤❤❤❤

    • @SumeyaAbduljelil
      @SumeyaAbduljelil 2 หลายเดือนก่อน

      @@makiabent7055 ewnet teseleshlat new

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 8 หลายเดือนก่อน +15

    ሀሊማዬ ስወድሽ የኔ ሳቂታ ደሞ የዋህ ትመስይኞለሽ እግዚአብሔር ለሁለታቹም የልባቹን መሻት አሳክቶ መልካሙን አዳም ይስጣቹ ሰይፍሻ መልካም ሰው አተም እድሜ ከጤና ከነቤተሰብክ ተመኝው

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊ውዴ ደምሬኝ

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 8 หลายเดือนก่อน +5

    ሴቶች ስለነበራችሁ የፆታዊ ግንኙነት በሚዲያ አታውሩ። ወንዶች ይህን በፍፁም አይወዱም። አግብቶ መፍታትና የፍቅር ግንኙነት ማቋረጥ ይለያያል ።

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊ኢትዮ ደምሬኝ

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 8 หลายเดือนก่อน +13

    ሀሊማዬ የኔ ምርጥ ስላየንሽ ደስ ብሎናል

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน +1

      😊😊ማሬ ደምሬኝ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 7 หลายเดือนก่อน +8

    አሊማ በጤንነትሺ ስላየውሺ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 8 หลายเดือนก่อน +33

    ሰይፋዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኑርልን ከሙሉ ቤተሰብህ ጋር
    ሀሊማዬ ሊዱዬ እወዳችሃለሁ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏❤😘

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሬኝ ውዴ

    • @milu-tube18
      @milu-tube18 7 หลายเดือนก่อน

      @@astertube5406 አንችንም ውውድድድ❤

    • @yenebichayemaryamlij4312
      @yenebichayemaryamlij4312 7 หลายเดือนก่อน

      Das yemil comment thank you maryamin ❤

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 8 หลายเดือนก่อน +13

    I think Halima's heart is sincere and gentle..የእውነት የዋህ ትመስለኛለች ሃሊማዬ ወይ ሳቋ ግን ያው ናት እኮ😁 የእኔ እናት እንኳን ደህና ሆንሽ❤ግን ታማ ስትነሳ ይበልጥ አርቲፊሻል ነገር አበዛሽ ጥፍሯ😳
    Elegant style is always beautiful በተቻለን አቅም ስንዋብ በልኩ natural look ቢሆን ይማርካል ለማለት ነው።።

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊😊ደምሬኝ ውዴ

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
    @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 8 หลายเดือนก่อน +14

    አላህ ሁለተኛ፠እድል ሰቶሺ፩ነበር፩ሀሊማ አልተጠቀምሺም አዝናለሁኝ አላህ፠መጨረሻችንን፠ዪሳምርልን ያረብ

    • @SeidMengstu
      @SeidMengstu 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@eyea7297መጀመሪያ በደንብ አንብቢ ወደፈጣሪሽ ተመለሺ ነው ያለቻት ሙስሊም ነኝ ስላለች አስተምሮቱ የሚያዘውን ተግብሪ ነው ያለቻት በምድር ላይ ያሉ አስተምሮቱን በደንብ የሚያቁ ኡስታዞች ለአላህ ታዛዦች ሙእሚኖች አስተማሪዎች ለሰው ዲንን የሚያስተምሩ ታላላቅ ሰዎች የሙስሊሙ ኡማ ወኪሎች ናቸው ገባሽ

    • @JgfShi-bl1cc
      @JgfShi-bl1cc 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@eyea7297 አንተ አያገባህም ሙስሊም እህቷ ናት ትምከራት እናንተኮ እስራኤል የኛ ነው እዳላችሁት ሀሊማንም የኛ ናት ልትሉ ይሆናል በአለባበስ በሙዚቃ አንድ ስለሆናቺሁ ስገርሙ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 8 หลายเดือนก่อน +3

    እልልልልልልስይ እንኳን ለዚአበቃሽ ሀሊማዬ❤❤❤ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገረ የለም ተመሰገን።

  • @belilgnesamuel9571
    @belilgnesamuel9571 7 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ፍልቅልቅ ,የኔ የዋህ, የሰወች ደስታን የምትወድ #ሀሊማዬዬ

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊😊ደምሬኝ

  • @abduselammaeruf100
    @abduselammaeruf100 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኢንጅነር ቢጃይ ናይከር ለወጣቶች በየሳምንቱ ለሁለት ግዜ መቶ መቶ ሺህ ብር በፌስቡክ እያወዳደረ ሀሳብ ላላቸው ወጣቶች እየሰጠ ይገኛል።
    ብዙ ብዙ ማህበራዊ ሀላፊነት እየተወጣ ይገኛል እና ቢቀርብ ለባለሀብቶች እና ለወጣቶች አርአያ መሆን የሚችል ድንቅ ሰው ነው።

  • @asmeromaru7122
    @asmeromaru7122 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሀሊማን አጋባኝ ሰይፍሻ

  • @alfiyatravel4111
    @alfiyatravel4111 8 หลายเดือนก่อน +6

    Lidiyaye wow betam tamriyalesh

  • @mulumeseleyalewmekonen3448
    @mulumeseleyalewmekonen3448 8 หลายเดือนก่อน +7

    ሃሊማየ ዛሬ ደግሞ ልዕልት መስለሽ ነው የመጣሽ 👌🥰 ማርያምን በጣም ነው የምወድሽ😍😍

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน +1

      😊ውዴ ደምሬኝ

    • @moryamabdul.g2415
      @moryamabdul.g2415 7 หลายเดือนก่อน

      ማርያም ን ራቁታን ትደግፋላቹ ማርያምኮ ሴት አይደለች ለምን ተሸፋፈነች ዝብሉ መውደዱ አይደለም የሳን አርያ መከተል ነው ማርያም ሙሰሊም ናት ክርሰታኖችን ትቆዎማለች ማርያም የሙሰሊም አለባበሳ😊

    • @JgfShi-bl1cc
      @JgfShi-bl1cc 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@moryamabdul.g2415 ማሪያም ሴት አይደለችም ማለት አልገባኝም?

    • @adanechmarthaberhanu1319
      @adanechmarthaberhanu1319 7 หลายเดือนก่อน

      @@moryamabdul.g2415 😆😆😆😆🤦‍♀

  • @addisneka4034
    @addisneka4034 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ውብ አድርጎ ፈጥሮሻል ሊድያ።ፈጣሪሽንም በአግባቡ ስታነሽ አየሁ።መልካም የትዳር አጋር እንዲሰጥሽ ተመኘሁ።❤❤

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 8 หลายเดือนก่อน +5

    ሀሊማየ ሁሌ ሳቂ እንኳን ለዚህ አበቃሺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @getachewzeru7569
    @getachewzeru7569 7 หลายเดือนก่อน +1

    Dear Seifu..It shame you are asking too much personal status again and again which is quite annoying and offending ..please remember ..don't ask too much and don't make a fun out of it regarding some concepts like wedding .you may not know but you may offend or hurt your respected guests

  • @bereketandebrhan7856
    @bereketandebrhan7856 7 หลายเดือนก่อน +3

    ማሲንቆ ያልጮከበት አሪፍ ሾዉ፡፡ የሰይፉ መጠየቅ ሳይሆን አሳሳቢዉ ነገር እኛ የሰማነዉን ነገር እምነተረጉምበት መንገድ የተሳሳተ ነዉ፡፡

  • @Nani-pq6ff
    @Nani-pq6ff 8 หลายเดือนก่อน +4

    Halima , one of the most beautiful person on earth ,Konjo lib

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 7 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ የዋህ እግዚአብሔር ሳቅሽን አይንሳሽ ❤

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሃሊማዬ እንኳን ደህና መጣሽ ጥቁር ፀጉር ያማርብሻል❤❤❤ሁሌም ሳቂ

  • @naaammmm225
    @naaammmm225 7 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭አላህ ሆይ አተ መጨረሻየን አሳምርልኝ 😢

    • @RitaRita-xh8li
      @RitaRita-xh8li 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንን

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
    @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 7 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም፣ነገር፣በሰአቱነው፣ስንቶች፣ሴቶች፣ቆንጆ፣ውብ፣ሆነን፣በቤተሰብም፣ሆነ፣በራሳችንን፣ምክንያት፣ጥሩ፣ወንዶች፣ባሎች፣አምልጠውን፣ባል፣አተን፣ተረስተን፣ሳናገባ፣ዛሬ፣እድሚያችን፣ያመለጠን፣እህቶች፣ስንቶች፣እንሆን????????????😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kaduti3235
    @kaduti3235 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሀሊማ አላህ ሂድያ ይስጥሽ
    ሊዱየ የኔ ቅመም አምሮብሻል
    ሀሊማ በባል ጉዳይ እኔም እንደ አንች ነኝ🤣🤣🤣መካሪ ነኝ እኔ ማግባት አልወድም

  • @MesiMesi-jy2rt
    @MesiMesi-jy2rt 8 หลายเดือนก่อน +3

    ስለፍቅር ግንኞነት ባታወሩ ጥሩ ነው የወደፌት ሂወትን ይጎዳል❤

  • @AyniKidane
    @AyniKidane 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሀሊማዬ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ ቀሪው ዘመንሽ ያማረ የሰመረ የተባረከ ይሁንልሽ❤❤❤❤❤

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 7 หลายเดือนก่อน +4

    Happy to see Halimas laughs again...she is so shiny. Lidiya God has plans for you girl...hang on to your faith.

  • @genetbelachew1267
    @genetbelachew1267 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሐሊማዬ ተሥፋ ሑሌ ጌታ እየሡሥ ብቻ ነው እባክሽ ልብሽን ሥጪው እድልን ለሠጠሽ ጌታታታ

  • @crown1428
    @crown1428 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሃሊማ ፍቅር ነሽ ሳቅሽ ተመልሶ በመምጣቱ ተደስቻለሁ።

  • @paulosnega9985
    @paulosnega9985 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሀኒማ በዚህ ልክ ግልፅ መሆንሽ አስገርሞኛል😂

  • @emanmohammed6085
    @emanmohammed6085 8 หลายเดือนก่อน +5

    ሀሊምየ የኔ ሳቂታ አልሀምዱሊላህ ለዚህ ያበቃሽ 🙏 ኢንሻ አላህ ደሞ መጨረሻሽን አላህ ያሳምርልሽ የኔ እህት❤

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 8 หลายเดือนก่อน

      ዝምብሎመሣቅብዙሳቅ
      ልብድርቀትነውአላህይጠብቀን
      እኔየማቀውንብታቁኖሮትንሽስቃችሁ
      ብዙባለቀሣችሁ
      ብለዋልየኛውድነብይስለላዋለሂወሰለም

    • @abdulhafizmeka
      @abdulhafizmeka 7 หลายเดือนก่อน

      Ameeen!

  • @jamilatub-tt1lp
    @jamilatub-tt1lp 7 หลายเดือนก่อน +1

    አየ ሀሊማ ጪራሺ ብሶብሺ መጣሺ እርቃትሺን አየ ከንቱ አለም

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሀሊማ ግን ጨርሰሽ ያወቅሽ እየመሰለሽ ነው ግን ነገ ይቆጭሻል።

  • @ልጄሆይስውሁን
    @ልጄሆይስውሁን 7 หลายเดือนก่อน +3

    😅😅የአሊማ የገንፎ ፍቅር በጣም ይገርማል እኔ ደሞ ገንፎ ሲሰለቸኝ

  • @MartaBekele-i3s
    @MartaBekele-i3s 8 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ሳቅሽ ተመለሰ❤❤❤❤❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሀሊማዬ ባሉ ይደርሳል እንኳንም አንቺ ተሽሎሽ ለዚህ በቃሽ የኔ ፍልቅልቅ ትዳር ከፈጣሪ ነው🎉

  • @nuriyaboqojji
    @nuriyaboqojji 8 หลายเดือนก่อน +2

    Inakewan danshi Alhamduliillah Halimaye wudishalewu Toybati argi woda Allah tamelashi duniya kantu nati habibat.❤❤😢😢

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ዴሥ አለሽ ሀሊማየ ግን ጥፍርሽ የጡርንባ ቀንድ አሥመሥለሽ ሢሠቀጥጥ ድሮም አሎድ እንድህ ሢሾል ዴሞ

  • @ZEMEDE1281
    @ZEMEDE1281 8 หลายเดือนก่อน +6

    Lidiya you’ve got such beautiful eyes.

  • @BettyHussen
    @BettyHussen 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሀሊማዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ተሽሎሽ አየን እግዛብሄር ይመስገን ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን የኔ ቆንጆ❤❤❤ ለመጀመርያ ግዜ ጥርት ያለ ሜካኘ ነው የሰሩሽ ሰዎች እጃቸው ይባረክ

  • @AmanuelTedla-mn2dw
    @AmanuelTedla-mn2dw 8 หลายเดือนก่อน +8

    Hailma one of the most beautiful .

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ክብሩን እሱ ይውሰድና ሀሊማዬ ድነሽ ቁመሽ ለመሄድሽ እግዚአብሔርን አመሰግኚ እንዲ ድነሽ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል እህቴ🙏🙏🙏

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ ጌታ መሀሪ ነው አችም ወደፈጣሪሽ ተመለሽ አላህን መፈራት አለብሽ

  • @ነጃትጀማልበሺር
    @ነጃትጀማልበሺር 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሊዲያ❤ቆንጆ ስወድሽ ይቅናሽ አሊማ አላህ ሀሂዳይ ይስጥሽ።

  • @Sarasarasar9
    @Sarasarasar9 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሀሊማዬ የሳቄ ምንጭ ማርያምን ስወድሽ ሁሌም ውስጥሽ ንፁህ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊ደምሬኝ እማ

  • @abdujemal347
    @abdujemal347 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሀሊማ ❤ አላህ ቀልብ❤ ይስጥሽ ❤ እስልምና ድንሽ በሚፈቅድልሽ መልኩ ሂጃብሽን ለብሰሽ እንድናይሽ አላህ ያርግሽ ❤። ወላሂ እንደዚህ ግልጥልጥ ብለሽ ስናይሽ በጣም ያሳዝናል ። አላህ ያግራልሽ

  • @misrakabebie5241
    @misrakabebie5241 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሄር ባለው ቀን ነዉ ሁሉነገር የሚሆነዉ ሀሊማዬ እኔ የምመክርሽ ነገር ከማደጎ ወሥደሽ ልጅ አሣድጌ እኛ ሀገር የግድ ማግባት መዉለድ ነዉ ወሬያችን የሚያፀድቀዉ እናትናአባት የሌላቸውን ልጆች ማሣደግ

  • @efremsa
    @efremsa 7 หลายเดือนก่อน

    ሃሊማዬ የኔ ፍቅር ሚልየን ኢትዮጵያውያን ባህሪሽንና ሳቅሽን እንወድልሻለን፣ እንኳን እንዳንቺ አይነት ቆንጆ ተራውም ሰው ትዳር አያጣም ብቻ አንቺ ፈጣሪሽን ከልብሽ ለምኚ።
    ሰይፍሻ አንተ ደሞ አንዳንዴ አሪፍ ት ሆለህ አንዳንዴ ደግሞ እንደ መላጣህ የሰውን ሞራል የሚነካና የማይነካ ዝርዝርና ግላዊ ሌጣ ጥያቄ ለይ፣ ያልተደራጀ ጥያቄም አትጠይቅ፣ አንተም በ45 አመት ህ እንዳገባህ ስለምናውቅ በሰው አለማግባትና አለመውለድ የደረቀ ሙድ ለመያዝ አትጋጋጥ።

  • @habtamabera1481
    @habtamabera1481 8 หลายเดือนก่อน +3

    Halimaye yene konjo hulem saki hulem tedesechi betam des belognal endi tenegna honesh selayehush temesgen fetari❤❤❤❤❤

  • @solomontibebu6653
    @solomontibebu6653 7 หลายเดือนก่อน

    ሰይፉ ለምን በተደጋጋሚ ሐሊማን በጉድለቷ እንደሚያሳቅቃት አይገባኝም። በትዳር ዙሪያ አልተሳካላትም አለቀ! የስራ ስኬቷ ላይ ማተኮር አይሻልም?
    ስራዋን ልታስተዋውቅ ቀርባ ሁሌ የግል ሕይወቷን ማንሳት ጥቅሙ አልታየኝም።
    የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አይደለም!! ሰይፉ ሆይ ተለወጥ!

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 7 หลายเดือนก่อน

    አረ በሜሪያም አለባበስ ቢስተካከል አበሻዊ ሀይማኖታዊ ያማከለ ቢሆን የሚሰካ ጥፍር ከኢትዮጵያ በጠፍ ታመን ስንድ እንኳ የፈጣሪ ጥበብ ቢገባን ትንሽ ብንገዛለት ከገጽታ ጄምሮ አርተፍሻል ነገር ብንቀንስ ለጤናም በተረፈ ሀን እየረዳን ቃሉን እንፈጽም እንኳን እግዚያብሔር ማረሽ አሊማ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሀሊማዬ በጣም ነው የምወድሽ ግልጽነትሽ ነጻነትሽ ሳቅሽ አንዴ እራዲዮ ላይ ቀርበሽ ስላቺ የተናገርኩት ነገር ነበር አና ለጋዜጠኛው ቁጥሯን ተቀበል እደውልላታለሁ ብለሽ ብዙ ጊዜጠብቄሽ ነበር አንድ ቀን እንደማገኝሽ ተስፋ አለኝ ሁለታችሁንም እወዳችኋለሁ በርቱ።

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 8 หลายเดือนก่อน +4

    Halimayyy yen fikre❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✅️✅️✅️✅️

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 7 หลายเดือนก่อน

    በሁለት ወር አንድ ጊዜ አንድ ሃሊማ ፡፡ ምን የሚሉት ነው ? ይብላኝ ለተመልካቹ ፣ አቅራቢውስ ተይዞ ነው፡፡ እህቴ እባክሽ ቢያንስ በዕድሜሽ ተማሪ እስቲ፡፡

  • @ephiraimtenagashwe8519
    @ephiraimtenagashwe8519 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ሁለተኛ የመኖር እድል ሰጥቶሽ አንደበትሽ ድምፅሽ ለዘፈን ሳይሆን ለፈጣሪ ምስጋና ቢዉል መልካም ነበር ግን ምን ያደርጋል ስንያዝ መፈራገጥ ስንለቀቅ ደሞ...

  • @dere7406
    @dere7406 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴ ሰይፉ ምነው ሾው ፍቅር ላይ ብቻ ተቸንክሮ ቀረ እኮ! የጋበዝካቸው ስለፍቅርና ሪሌሽን ሽፕ ልታወራቸው ነው?

  • @rh1660
    @rh1660 7 หลายเดือนก่อน +3

    She's so sweet and kind. May the Lord bless you and protect you 🙂

  • @Abawtes
    @Abawtes 7 หลายเดือนก่อน +2

    " Everyone you meet always asks if you have a career, are married or own a house; as if life was some kind of grocery list. But nobody ever asks if you are happy " Heath Ledger . So, as long as Halima is happy with all her life, that is perfect life. Keep on the lovely smile.