የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና ... መስከረም 12/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ก.ย. 2024
  • የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና ... መስከረም 12/2017 ዓ.ም #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
    #የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia

ความคิดเห็น • 24

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
    @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ከድሮ ጀምሬ የምወደዉ ጋዜጠኛ😍🥰🥰🥰

  • @የሕይወትገፅ
    @የሕይወትገፅ ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም ውዶችዬ ❤❤❤❤ከያላችበት ሰላማቼሁን ብዝዝት ያድረግልኝ

  • @haimanotbanti6507
    @haimanotbanti6507 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በርቱ

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤

  • @BetigilNetsanet
    @BetigilNetsanet ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ስለናዝሬቱ (የብልግና) የብልጽግና ፓርቲ ስልጠና፡፡ የስልጠናቸው ጭብጥ "በኦሮሙማ መመሪያ አገርን በኢኮኖሚ ማሳደግ ማለት ብዙ መዝረፍና ብዙ መቅጠፍ ማለት ነው"" ይላል የስልጠናቸው መጽሀፍ !!! አዬ የሁሉ ኬኛወች ነገር!!! አልቆላችኋል!!!!
    (reference) ምስክር፡ ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ፡፡

  • @BetigilNetsanet
    @BetigilNetsanet ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ስለናዝሬቱ (የብልግና) የብልጽግና ፓርቲ ስልጠና፡፡ የስልጠናቸው ጭብጥ "በኦሮሙማ መመሪያ አገርን በኢኮኖሚ ማሳደግ ማለት ብዙ መዝረፍና ብዙ መቅጠፍ ማለት ነው"" ይላል የስልጠናቸው መጽሀፍ !!! አዬ የሁሉ ኬኛወች ነገር!!! አልቆላችኋል!!!!

  • @WukawGobezu
    @WukawGobezu ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሶስት እውነቶች፦
    1ኛ) ለአገሪቱ ችግሮች ትክክለኛው መፍትሄ የብልጽግና ፓርቲ የተገለለና በወንጀል የሚፈለግ ተደርጎ አገር አቀፍ የሽግግር መንግስት ምስረታ ብቻ ነው፡፡
    2ኛ) በካንሰር የተያዘ ሰው ካንሰሩ ካልተነቀለ አይድንም፡፤ የኢትዮጵያ ካንሰር የሆነባት አብይ አህመድ ካልተነቀለላት የታመመችው ኢትዮጵያም አትድንም፡፡
    3ኛ) ከግብጽም ከሶማሌም ከሌላም የውጭ ሀይል በፊት ለህዝቡ የቅድሚያ ቅድሚያ አብይ አህመድን ማስወገድ ነው፡፤ ከዚያ በኋላ ህዝቡ አገሩን በአስተማማኝ ይከላከላል፡፡

  • @tigistkassa610
    @tigistkassa610 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሁን ኢትዮጵያ ውሰጥ መቀየር ያለመት መቀነስ ወይም ታስቦ በሰራ መዋል ያለበት የበዐል ብዛት ነው ።ፎክክርም ይመሰላል ምናሐ አገርን ለመለወጥ ብንፍኮካከር ከደህነት እንወጣ በር

  • @BuzayewTadele-wu9yt
    @BuzayewTadele-wu9yt 23 นาทีที่ผ่านมา

    Kaffa ❤❤❤

  • @AremeniewAbiy
    @AremeniewAbiy ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኦቦ (ሚንስትር) ቀጀላ መርዳሳ በዚህችው መስከረም ወር ውስጥ ልጥቀስ" ኢትዮጵያ የተፈጠረችው ከ150 አመት ወዲህ ነው"" ብሏል፡፡ የኢቲቪ ቪድዮ አለ፡፡ አብይ ደግሞ እንዴ አሁኑ ማጣፊያው ሲያጥረው ተነስቶ "ጥንታዊቷ አገራችን ኢትዮጵያ' ይላል፡፡ የኢቲቪ ቪድዮ አለ፡፡ እነዚህ ታዲያ እንሰሶች ናቸው ወይንስ ሰዎች???

  • @YoriMaay
    @YoriMaay 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት

  • @asratabebe-tw7ep
    @asratabebe-tw7ep 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኮንደሚኒየም የምንጠብቀውንም አትርሱን ስንት ተአምር የሰራችሁ አሁን ለ97እናየ2005ተመዝጋቢዎች ቤት መስጠት ያቅታችኋል ማለት ቀልድ ነው ።አሁን ከናንተ ህዝቡ የሚጠብቀው የእናንተን ቀናነትን ብቻ ነው።በአዲሱ አመት ይህ ቀናነት ከመንግስት ይጠበቃል

  • @eagle4452
    @eagle4452 15 นาทีที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ የ 83 ብሂር ሀገር መሆኖን እያሳያቾ ነው በዚሆ ቀጥሉ ።

  • @Asege-t8n
    @Asege-t8n 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ygeb men

  • @ShewaZeminilik
    @ShewaZeminilik ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንጭጩ አብይ አህመድ አሰልጣኝ የሆነበት የናዝሬቱ የብልጽግና ፓርቲ ስልጠና አንዱ ድንጋይ ሌሎች ብዙ ድንጋዮች ላይ ዉሀ ማፍሰስ ማለት ነው፡፡
    ሰውየው የህዝቡን እምነት በልቷል!! ስለሆነም ከዚህ በኋላ ምንም ማድረግ አይችልም፡፡ እውነታው ይህ ነው!!

    • @BetigilNetsanet
      @BetigilNetsanet ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የስልጠናቸው ጭብጥ "በኦሮሙማ መመሪያ አገርን በኢኮኖሚ ማሳደግ ማለት ብዙ መዝረፍና ብዙ መቅጠፍ ማለት ነው"" ይላል የስልጠናቸው መጽሀፍ !!! አዬ የሁሉ ኬኛወች ነገር!!! አልቆላችኋል!!!!