/ልጆች ምን ይላሉ?/ "የኔ እትብት የተቀበረው የት መሰለህ ... ሻይ ቤት ነው😂😂 ከቱርክ ድረስ እና የተለያየ ሀገር የመጡ ዲያስፓራዎች /በእሁድን በኢቢኤስ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 พ.ย. 2024
  • ድንቅ የሆኑ ልጆች ከአቅራቢዎቹ ጋር ቆንጆ ቆይታ እንዲሁም ያላቸወን ድንቅ ተሰጦኦ አቅረበዋል፡፡
    In this episode of Lijoch Min Yilalu, watch our wonderful children enjoy their time with the presenters and receive a delightful gift.
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

ความคิดเห็น • 276

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha6531 หลายเดือนก่อน +61

    ምን አይነት ስነምግባር፣ አስተዳደግ፣ ጨዋነት፣ የአስተሳሰብ ልቀት እንዲሁም ውበት የታደሉ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቾሁ

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r หลายเดือนก่อน +114

    የልጆች ምን ይላሉ program ሲያይ ማነው አስፍትን እንዳኔ ምያስታውስ 🥹🥹💔💔

  • @MahletGiday
    @MahletGiday หลายเดือนก่อน +15

    ልጆች የእግዝያብሔር ስጦታዎች ናቸው ፈጣሪ ያሳድጋችሁ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉

  • @ekru-s3h
    @ekru-s3h หลายเดือนก่อน +23

    በቃ ልጅ እንደዚህ ነው የጠየቁትን ትቶ የተሰማውን የሚያወራ😂😂😂 ሲያምሩ❤❤❤❤

  • @hayuhabesha3908
    @hayuhabesha3908 หลายเดือนก่อน +14

    ወንዱ ልጅ ግን እንዴት አንዳሳቀኝ በራሱ ዓለም ነዉ እየተንሳፈፈ ያለው 😄

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 หลายเดือนก่อน +4

    እባካችሁ ebs ዎች በጣም ነው ፕሮግራሞችን የምወዳቸው የምከታተለው ምንም አያመልጠኝም ግን በልጆች ላይ በደንብ ስሩ ያማያቁትን የሚሳሳቱን ንገሯቸው ፕሮግራሙ አስተማሪ መሆን አለበት ፍቅር የሐገር የቤተሰብ እንዲያቁ አድርጉ ቀልድ አታብዙ ቀልድ ሳቅ ታበዛላችሁ ስተታቸውን አትለፉ እባካችሁ የሚያጓጓ አድርጉት ከይቅርታ ጋር

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 หลายเดือนก่อน +6

    የሚያምሩ ልጆች ወላጆቻችሁ እንዴት ይደሰቱ። እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ።❤❤❤❤

  • @belenafework7285
    @belenafework7285 หลายเดือนก่อน +4

    Hey EBS, I really want you guys to invite and help kids who live on the street of Addis. They have nobody out there but this show may have a power to change their life!

  • @GenetTayu
    @GenetTayu หลายเดือนก่อน +7

    እግዚያቤሔር ያሳድጋችሁ የኛ የነገ ተስፋዎች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sariy191-w8f
    @Sariy191-w8f หลายเดือนก่อน +51

    ይህንን comment የምታነቡ ፈጣሪ በል በትዳር ይሸልማችሁ🥰

    • @DegineshSisay-ci4ge
      @DegineshSisay-ci4ge หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ❤❤

    • @fatumemohmmedaa3902
      @fatumemohmmedaa3902 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንንን ይረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SihanS-ln2vm
      @SihanS-ln2vm หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን

    • @blenbbbb3090
      @blenbbbb3090 หลายเดือนก่อน

      አሜን 😢❤❤❤

  • @zeyadakulu1902
    @zeyadakulu1902 หลายเดือนก่อน +5

    ወንዱ ልጅ ደስ ሲል እሰይ ቆንጆ ወሬው ይጣፍጣል❤❤❤❤

  • @tiz59905
    @tiz59905 หลายเดือนก่อน +8

    ወንዱ ግን የ ዱሮ ልጅ ነው🤗 በ አሁን ግዜ እንደ አንተ ልጅ በማግኘታችን ደስ ብሎኛል 😂❤ እግዚአብሔር ያሳድግ🙏

  • @RozaTek
    @RozaTek หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ማር አፍ ሻሮን ስወድህ .ውሻው እኔ ሳልወለድ እኮ ነው የጠፉው 😂 ሁላቸውም ማር ናቸው ፈጣሪ ያሳድጋችው !

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ ረጅም እድሜን ለልጆች ከክፉ ወራሪ ይጠብቃቹ የኛ ልዮ ታዳጊዎች

  • @nafisadawood6895
    @nafisadawood6895 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስትሉ ሁላችሁም አላህ ያሳድጋችሁ በተለይ ወዱ ቅልጥፍናው በቻ ቆጆ ናችሁ የልጂ ብስል

  • @AishaSeid-ix2gh
    @AishaSeid-ix2gh หลายเดือนก่อน +19

    የእዉነት ልጆች ምን ይላሉ ማለት ዛሬ ነዉ ልጁ ያወራዉ አንዱንም ሳይዘዉ 😂😂😂😂 በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
    @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ หลายเดือนก่อน +1

    በስም ሥላሴ የሚደንቁ ልጆች እግዚአብሔር ትልልቅ ቦታ ያድርሳችሁ ነጌ በእናት ነው የምናደርገው የጥሩ ቤተስብ አስተዋፆ ነው

  • @meseretmalekamu5786
    @meseretmalekamu5786 หลายเดือนก่อน +6

    ፈጣሪ በዚህ ስዓት ለተጨነቃቹሁ ለተቸገራቹሁ ሁሉ አለሁ ይበላቹሁ አሜን❤❤❤

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen ❤❤

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen

  • @merryarega6149
    @merryarega6149 หลายเดือนก่อน

    ሁላችሁም ደስስስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ 🥰😍♥️

  • @EmuYehya-z9i
    @EmuYehya-z9i หลายเดือนก่อน +18

    እኛስ የወንዝ ዉሃ ነዉ ያሳደገን የታመምንዉ የተጣራ ዉሃ ከጀመርን ነዉ😂😂😂

    • @hayatabebe4471
      @hayatabebe4471 หลายเดือนก่อน

      Kkkkkkk

    • @hallowiyatube575
      @hallowiyatube575 หลายเดือนก่อน

      እኮ😂😂😂😂😂😂😂

    • @Dodi-q4o
      @Dodi-q4o หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @Halima-dq8lr
      @Halima-dq8lr หลายเดือนก่อน

      ,እኮ

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hau427
    @hau427 หลายเดือนก่อน +6

    የኔማር ብሉ ጠጡ ተብለናል አለ😅 የልጅ አዎቂ እድግ በሉ❤❤❤

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ማሮች ❤❤❤❤❤❤❤ትንሺ እረፎቶች የትጠፋ ትንሱና ጃፒ❤❤❤❤❤

  • @TsigardaYednglmaryam
    @TsigardaYednglmaryam หลายเดือนก่อน +8

    ኧረ ማርኮን ሳይንስና ፍልስፍና ሲያድግ ታላቅ ሙህር ነው ሚሆነው🥰

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ หลายเดือนก่อน +1

    ሲያምሩ ፈጣሪ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድጋችሁ
    አስፊት ነፍስህን ይማረው

  • @HikmaHikma-gm9mb
    @HikmaHikma-gm9mb หลายเดือนก่อน +11

    የቱርኪቱ ስታምር በጀሊሉ ማሻ አላህ😮❤

    • @tiz59905
      @tiz59905 หลายเดือนก่อน +2

      ታምራለች ግን ደግሞ ንፁ ሀበሻ አይደለችም ከሁላቸዉም ክርስቲያን ትበልጣለች❤ያልተደቀለች ንፁ ሀበሻ 💪

    • @nunu7353
      @nunu7353 หลายเดือนก่อน

      @@tiz59905ቆሻሻ ልጅ ልጅ ነው ሲቀጥል ሁሉም ኢትዮጵያን ሀበሻ አይደለም አንቺ ሀበሻ ምትያት የኩሽ ልጅ ናት ኦሮሞ::
      የሀበሻማ መልክማ ወዝ የት ያቅና

    • @tiz59905
      @tiz59905 หลายเดือนก่อน +3

      @@nunu7353 ከ ሁለቱ ዲቃላ አንዱ ያንቺ መሆናቸው አይቀርም ለዛም ነው የተቃጠልሽው 😂 ክርስቲያን ንፁ የ ሀበሻ ቆንጆ ናት ❤

    • @nunu7353
      @nunu7353 หลายเดือนก่อน

      @@tiz59905 ኦሮሞ ሀበሻ አይደለም ዲቃላም የኦሮሞ ልጅ ስራ አይደለም እሱ እሱ የቆምጬወች ስራ ነው::
      Know yourself first የለማኝ ዘር

    • @nunu7353
      @nunu7353 หลายเดือนก่อน

      @@tiz59905ዲቃላ የናንተው የቆምጪ ሞያ ነው:: ሲቀጥል የአማራ ልጅ ወዝ የለውም

  • @Marcy-77999
    @Marcy-77999 หลายเดือนก่อน

    ምናለ እኛም እንደሕፃናት ንፁህ ልብ ቢኖረን 🥰🥰🥰እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ!

  • @roozhroozh
    @roozhroozh หลายเดือนก่อน +1

    ሁላቸው ያምራሉ ፈጣሪ ያሳድጋቹሁ🎉🎉❤❤

  • @MekiyaBedru-d5i
    @MekiyaBedru-d5i หลายเดือนก่อน

    ማሻ አሏህ የቱርኳ ውበት ደፍቶባታል ሁሉንም አሏህ ያሳድጋችሁ❤❤

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 หลายเดือนก่อน +5

    ማርኮንዬ የኔ ቆንጆ😂😂😂😂

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውዶች የሚወርድ ውሃ ጠጥተን ነው ያደግነው የምንኖረውም ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጤኖኞች ነን😂😂😂

  • @jituLgs
    @jituLgs หลายเดือนก่อน +3

    ልጆች ሲሳሳቱ ማስተማር አስፈላጊ ነው

  • @Ruhma-e2d
    @Ruhma-e2d หลายเดือนก่อน +3

    አንደኛ ልጆቺ ጌታን ❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
    @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ หลายเดือนก่อน +15

    ማሻአላህ ከአይን ያውጣችሁ 🎉🎉🎉

    • @Somayube
      @Somayube หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj หลายเดือนก่อน

      አሚን ያርብ❤❤❤❤

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 หลายเดือนก่อน +3

    ሰታምሩ,,አድግ,በሉ🎉🎉የነገ,ፍሬዋች,,የዛሬ,አቦች,,ይህ,ዘመን,ያላስጋት,,ልጆቻችንን,,የምናሳድግበት,ያርግልን,,

  • @TTr-fz5lm
    @TTr-fz5lm หลายเดือนก่อน +6

    እረበአላህ አተልጂ የማዳምን ስራ አረሣሀኝ ወይኔ በሣቅ 😂😂😂😂😂😂

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 หลายเดือนก่อน

    ለልጆቹ እኮ እድል አልተሰጣቸውም በጣም ጥሩ ለሚናገሩት እባካችሁ ሁሉንም አኩል ግዜ ስጧቸው ከይቅርታ ጋር

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 หลายเดือนก่อน +2

    እውነትህን ነው አሏህ ብሉ ጠጡ ነገር ግን አታባክኑ ነው ያለው

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 หลายเดือนก่อน +3

    መኪናወቹ።ስም።ግን።ሲወለዱ።እኛ።እንቅልፉ።ላይ።ነበርን።

  • @shetaydana8694
    @shetaydana8694 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂 ሁል ጌዜ የልጆቾ በኖረ❤❤❤😂😂😂

  • @Nuriye-uq3im
    @Nuriye-uq3im หลายเดือนก่อน +2

    እረ የቱርኪቱ ሥታምር

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 หลายเดือนก่อน +2

    ያልጅነት በጊዜያቱ ደስ ማለቱ የማን ዘፈን ነበር?

  • @ሚጣወሎነዋ
    @ሚጣወሎነዋ หลายเดือนก่อน +1

    ሀበሻ ጀርመን አይገለውም ዝብላችሁ ደምሩኝ ኮሜቶች

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu หลายเดือนก่อน +2

    ክርስቲያን የ የኔ አንበሳ ሌሎች አንድዉን ከአንድ አደበላለቁት ቱርኪቱማ ከፀጉር ሌላአታቅም😂😂😂😂😂

  • @Kukiid1549
    @Kukiid1549 หลายเดือนก่อน +3

    ከልጆችጋ መዋልኮ ንፁህ ናቸዉ

  • @TTr-fz5lm
    @TTr-fz5lm หลายเดือนก่อน +3

    አተልጃ አደራ መኪናውን ለኔም እድሠጠኝ እዳረሣኝ😂😂

  • @samueldemtse601
    @samueldemtse601 29 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ልጁን ልጁን ደግማቹ አቅርቡልን ❤❤❤😂😂😂

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 หลายเดือนก่อน +1

    Yezarewochu lejoch dess yelalu

  • @fbd1446
    @fbd1446 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጣፋጮች አሏህ ያሣድጋችሁ የኔ ማሮች

  • @saraha5240
    @saraha5240 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል እወዳችሆለዉ❤❤❤❤🎉

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅ ከጠራቸው መኪኖች ውስጥ ቶዮታ፣ ኒሳንና ሆንዳን ያልጠራው አዲሳባን ሲያጨናንቁት እስከመፈጠራቸው ዞርብሎም አያያቸውም ማለት ነው😂

  • @Halima-dq8lr
    @Halima-dq8lr หลายเดือนก่อน +1

    ,መሻአሏህ አላሕ ያሣዲጋቺሁ❤❤❤❤

  • @tttt-m9l2z
    @tttt-m9l2z หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ምርጦች እድግ በሉልኝ 🎉🎉🎉🎉

  • @zulfa6303
    @zulfa6303 หลายเดือนก่อน

    ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤

  • @zdanatube7145
    @zdanatube7145 หลายเดือนก่อน

    ከጀርባ የምትቆሙት ነገር ቢቀር መልካም ነዉ

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 หลายเดือนก่อน +3

    እደጉልኝ ደስ ሲሉ ጃፒ የት ጠፋ

  • @mahilovly
    @mahilovly หลายเดือนก่อน +1

    Markonn eyaye yeteznana manew 🤣🤣

  • @Tsehay-c2b
    @Tsehay-c2b หลายเดือนก่อน +3

    ጃፓን የት አደረሳችሁት 😮😮😮

  • @DULADua-y4o
    @DULADua-y4o หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ይላሉ ❤

  • @AmesalAsefawe
    @AmesalAsefawe หลายเดือนก่อน

    ደስይላሉ❤❤

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 หลายเดือนก่อน +3

    የቱርኳ ቆንጆ ለልጄ ልዳርሽ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤

    • @mahilovly
      @mahilovly หลายเดือนก่อน

      Yenem hasab neber beka yekedeme😁😁🎉

  • @Shiatey
    @Shiatey หลายเดือนก่อน +1

    Wow amazing!and l loves ❤❤❤

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 หลายเดือนก่อน

    ደስስስስስ ስሉ በማርያም ❤❤❤

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ገደለኝ ዛሬ አይባቢየ

  • @BuEr-s9g
    @BuEr-s9g หลายเดือนก่อน +2

    እውይ ደስ ሲሉ ማሮች🥰🥰🥰

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi หลายเดือนก่อน

    ስርአታቸው ማሻአሏህ

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq หลายเดือนก่อน

    በስማምየዛሬዎችሜይጉረማሉደስሲሉ❤❤❤

  • @retasa7652
    @retasa7652 หลายเดือนก่อน

    Ene mwnem Yehe program Ayegwbajnm beljociaciw atciawtu befisum lijocin aytekimm 😢 ljocinabusi eyadergaciw new

  • @TezerashKB
    @TezerashKB หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ምን አይነት ልጀ ነው

  • @gjryftyftdenaytgalgeriye5603
    @gjryftyftdenaytgalgeriye5603 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ ሲሉ😂😂❤

  • @EskenderGMedhen
    @EskenderGMedhen หลายเดือนก่อน +1

    አንተማ የኔ ልጅ ነህ

  • @munaahmed5876
    @munaahmed5876 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቼህ

  • @yfemuhikmanegnaellahmdulil6029
    @yfemuhikmanegnaellahmdulil6029 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ምለው ታብሌት ምድነው የምታውቁ ንገሩኝ ሁል ጊዜ ምንድነው እያልኩ ከምወዛገብ

    • @ZaTube-g7o
      @ZaTube-g7o หลายเดือนก่อน +2

      እደ አይባድነው የልጆች መፈረጃ

  • @Umuhanifa5
    @Umuhanifa5 หลายเดือนก่อน +2

    የዛሬዎቹ ማሻአላህ 😂

  • @EtafearahuFonja
    @EtafearahuFonja หลายเดือนก่อน +3

    ዛሬ ልጆች ቀርበዋል ደስ ሲሉ

  • @wellotube2
    @wellotube2 หลายเดือนก่อน +2

    ቱርኳን ለልጄ እጩልኝ ስታምር❤🎉

  • @amanisaaed318
    @amanisaaed318 หลายเดือนก่อน +1

    የዛሬወቹ ልዩ እድግ በሉ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SenafichHajir
    @SenafichHajir หลายเดือนก่อน

    እድግበሉ ቅድስ ሚካኤል ያሳድጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 หลายเดือนก่อน

    አይይ የኢትዮጵያ የልጆች ፕሮግራም ሁሉ አቅራቢዎች አጠያየቅ እና የልጆች ጥያቄዎች ለልጆች ምንም አያስተምርም ከዘመኑ ጋ ዘምኑ እዉቀት አቀፍ ጥያቄዎች ጠይቁ ጠያቂዎች እዉቀት ጋ ተራመዱ እነ እስጢፍ ሾ እዩ እና ልምድ ዉሰዱ

  • @fasikasisay7300
    @fasikasisay7300 หลายเดือนก่อน +2

    በአል ያለምግብ ሲከበር አስባችሁታል

  • @Somayube
    @Somayube หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ደስ ሲሉ 💋💞💞💞

  • @rahwastella9352
    @rahwastella9352 หลายเดือนก่อน +1

    so adorable❤

  • @JamieGregory-k7k
    @JamieGregory-k7k หลายเดือนก่อน

    Monahan Valley

  • @TabithaBowden-o8q
    @TabithaBowden-o8q หลายเดือนก่อน

    Janick Springs

  • @zenebechdulla4794
    @zenebechdulla4794 หลายเดือนก่อน

    ደሥሢሉ❤❤❤❤

  • @HabtamuAbera-p6p
    @HabtamuAbera-p6p หลายเดือนก่อน

    ወንዱ ልጅ አንደኛ

  • @JerryCarrillo-s3d
    @JerryCarrillo-s3d หลายเดือนก่อน

    Bayer Highway

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk หลายเดือนก่อน

    Wow yne konjoch lejoch bewn edge belo ❤❤❤❤

  • @EeEe-ri1wl
    @EeEe-ri1wl หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክክክክወንዱ ልጅ አፍ ስጣፍጥ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ጃፒ ዬት ጠፋ 🙄🙄🙄 ለቀቀ እንዴ አይቼዉ አላቅም

  • @ድንቄምብልጽግና
    @ድንቄምብልጽግና หลายเดือนก่อน +1

    ልጅቹ እድግ በሉ መቅዲ 😂በእውር ቤት አንድ አይና ብርቅ ነው አሉ😂

  • @LisaRogers-k5r
    @LisaRogers-k5r หลายเดือนก่อน

    O'Keefe Centers

  • @BetsenatTizazu-pl5fo
    @BetsenatTizazu-pl5fo หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ የኛ አስተዳደግ😂

  • @CherryCloutier-u9j
    @CherryCloutier-u9j หลายเดือนก่อน

    Woodrow Square

  • @mimimama2065
    @mimimama2065 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂love this kids program

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 หลายเดือนก่อน

      Me too so funny 😁 😂 😀 🤣 😆 😄 😁 😂 😀 🤣 😆 😄

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 หลายเดือนก่อน +1

    ልጁም አንተም አትችሉም😂😂😂😂

  • @AmandaKniss-e3k
    @AmandaKniss-e3k หลายเดือนก่อน

    Kreiger Mountains

  • @TitusMaxine-z7g
    @TitusMaxine-z7g หลายเดือนก่อน

    Rachelle Green

  • @taibaashkan9065
    @taibaashkan9065 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አሏህ ሲያምሩ ግን ቱርካዊቷ አማረኛ እንደት ቻለች ያልገባኝ

  • @DillonFrancis-h6j
    @DillonFrancis-h6j หลายเดือนก่อน

    Justyn Way

  • @CommonsElvira-v4z
    @CommonsElvira-v4z หลายเดือนก่อน

    Windler Shore