ወርቅ ከሆነ ቦታ የተፈጠርክ ወርቅ ነህ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024
- "በ ኮሜዲያን መካከል የሚደረግ ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ!
ዋሸሁ እንዴ? ዘወትር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ
One of the shows of Abbay Agelgil washehu ende, a humorous game show held between comedians. Every Sunday at 7:00 (LT) only on Abbay Tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#AbbayTv #geteaneleye #TewodrosMosisa #melke #washewende #filfilu #comedianzedo #filfilu #comedy
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
#BewuketuSewmehonGusimGusim #በእውቀቱሰውመሆን #washewende #comedyshow #filfilu #comedianzedo #funtime
"
ጥሌ ትለያለህ በጣም ነው እምወድህ በተለይ የዋህነትህ ❤❤ i have full respect for you God bless you 🙏
የፍልፍሉ ኣድናቂዎች የት ኣላቹ❤❤❤❤❤❤
ዋሸሁ እንዴን ፍልፍሉ ይጫዉታ የምር❤❤❤😂😂
ሳቅን ደግሞ አንቺ የምር 😂😂😂
ብቴ የሚገርም ባለሞያና ተጫዋች(ሁላችሁም ተጫዋች ናቸሁ) የሚገርመው የሚችለው የቋንቋ ብዛትና ሲያዜምበትም በጣም ኢትዮጵያዊነት ደምቆ የሚታይበት፤የሚያኮራ፡ደስ የሚል፤ብሎኛል፡ኮራሁብህ፡፡
እንኳንአደረሳችሁ ዛሬበጣም ደስብሎኛን ❤❤❤❤❤ ውዶቸ እናቴን በስልክ አውርቸ በስደት ለአመታት ከፍቶኝነበር ምንያህል የውስጥደስታ እንዳለው የናትንድምፅና ሳቅመስማት 😂😂😂😂የውም በስደትሁነንእፍፍፍፍ እናቶች ለዘላለም ኑሩልን
ጥሌ አጨብጭቡ እያለ ያማረራችሁ ኮሜንት ሰጪዎች አይዟችሁ 😂 በነገራችን ላይ ምስኪንነቱ ነው አትፍረዱበት 😁
ዜዶ የአራዳ ልጅ እወድሃለሁ
Waw ytipe lej bemoan Koraw ❤❤❤❤❤❤❤❤ washewdaen Bergerac ulachuenem ewdachuwalew❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥሌ እባክህን በመሀል በመሀል አጨብጭቡለት እያልክ ሆዳችን አታባባው😂😂❤
Teppi ምርጥ ሀገር❤😂
ምርጦች ናቹ ❤❤❤❤
የእነ ጥሌ እንግዳ ፈታ ያለ ነው ይመቸው 😂
ሳቋ ደስስስ ሲል በማርያም🥰
Mite betam gerami sew nek bertalin abate❤
ምቴ።።። ይመችህ። በጣም ጎበች ነህ❤❤❤
They are so cute ❤
በጣም ደስ ይላል ወንድሜ ተባረክ
እውነት ነው የፍልፍሉ ከሆነ❤❤❤
ፍልፍሉ ሁሌም ይመችክ
It is good Telahune nice person
እኔ ጥሌ በጣም ነዉ የሚመቸኝ❤❤❤❤❤❤❤
የሳቅ ኮኮቦች ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ
አሌክሶ የት ሄዶ ነው አቤት ሲችልበት
ምትኩ ዘመድ ያጣ ጎቤዝነዉ
በእንግድነት የጋበዛችኋቸው ድምፃዊው እና ጋዜጠኛዋ የልብ አድርስ ናቸው። ሁለቱም ተመችተውኛል።
ጥላሁን ሳይካትሪስት ብታማክር መልካም ነው 🤔🤔 በጣም ታወራለህ የጤና አይመስለኝም 😂😂😂
ጥሌ ግን ምትኩን በጣም ወዶታል ምቴ 👑
ያገሬ ልጅ ማርያምን አዲሳለም😅
😂😂😂አይ ፈልፍሉ
washew ende betam miwedew program new beteley filfilu betam yimechegnal gin ydemsena yetile chibcheba bikenese bay negn
ጥላሁን ጨዋታውን ያደምቃል
ጥሌ ቆይታውን ሲናገር ደምስ ለምን እንደሚናደድ አላውቅም 😂
በቃ የፍልፍሉ ጥያቄዎች ከባድ ናቸወ 😂😂😂 ደሞ በ3 ነጥብ
ድምፅ ዋው
ጥሌ የprogram ድምቀት ነዉ ❤ but ትንሽ የምታወራዉን ቀነስ አድርግ
mitiku bekela
አሌክስ የት ሄደ በሰላም ነው
Alexso 😂😂😂
Him nice
18:45
❤❤❤❤እናተ ጌታቹ እየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ ቀርቧል ጭራሽ ያለፈን የዳንኪራን ዘመን ተመልሶ በመጣ ትላላቹ
Wow ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
Hulgze sayew betam yemiyaznanagh program
ሁሌም ሰላም ሁኑ እኔ ከሀገር ውጪ ነኝ ፕሮግራማችው አንፎኝ አያቅም የኔ ሀሳብ ሰአት ቢጨመር ባይ ነኝ የፍልፍሉ አድናቂ ነኝ❤
ESKI FIFLUN MITWEDU
BE LIKE GLETSU👍👍
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
✍🏾✍🏾✍🏾
@ቤዛዊትጌቱ
@@TruthEz OK SIR🙏🙏
ይችላል
አረ ይህ ኘሮግራም ይታሰብበት የጩሀት ጉባኤ እንይ
የሰዉንሞራል ከመንካት አለማየት
አረ ደምስ አትቀልዱበት የህዝቡን ጆሮ።ያቀረባቹት ልጅ ገጣሚም ዘፋኝመ ለመሆን ገና ይቀረዋል።ፈልጉ real talent
ቤተሰብ❤
ኧረ ጥሌ""ገና ብዙ በብዙ ያልተነካበት የሀብት ክምችትና ውብ ባህል፣ የተፈጥሮ መስህቦች መኖሪያ ናት ቴፒና አካባቢዋ💓 ምትኩ በቀሌ(ቼውሲ) ምርጥዬ እንቁ የቴፒ ልጅ ገና በብዙ እንጠብቃለን፨ #ዋሸሁ_እንደ አዘጋጆቹንም በሙሉ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ🙏።#visitteppi
የጥላሁን ወሬና ጭብጨባ በጣም ይበዛል። በጣም አሰልቺ ነው
ኧረ እንደውም ከጥሌ ይልቅ ደምስ ነው አስር ጊዜ ያለምክንያት እያጨበጨበ የፕሮግራሙን ለዛ ያሳጣው ....ፍልፍሉ የደስታችን ምንጭ እንደ እኔ የፍልፍሉን ዋሸው እንዴን(ታሪክ)ለመስማት የሚጓጓ
ጥሌ ማስጨብጨቡን ትተህ ጥያቄውን መልስ ስራህ አሙቁልኝ ሆነኮ
@ Ayalnesh..........Abo yemyamok yamukish. 😂😂😂😂😂😂 Besak motku alchalkum. 😂😂😂😂
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
# ቢኒቀውጢ
@@Bini_eye
@@TruthEz Hahahah TruthEz minigna new? Lemanignawum yhun esti
ጥላሁን እባክህ ጭብጨባ ከወደድክ ይህን ፕሮግራም ትተህ KG አስተምር ። አቦ ተወው ለእንግዶችህ ክብር ይኑርህ !!
ስራ ሰርቶ ነው እሚያጨበጭብ ክብር ይገባዋል ጥሌ👏👏👏👏
TILE EKO YEWAH NEW
እስኪ ደራሲ ደግሞ ጋብዙለን
Ke mini yahil dekika bewuhala?
ዋሸው እንዴዎች በፍፁም በፍፁም የካሜራ ኣማኑን ካሴቱን ያዳነበትን ጥበብ ለህዝብም ይሁን ለራሳቹም እንኳን ቢሆን በእርግጠኝነት በሚስጥር ልትይዙት ካልሆነ በቀር በፍፁም የልጁን ጥበብ ማጋለጥ የለባቹም ።❗❗❗❗❗❗❗❗❗
ምንች ግር አለው ቢዎድ ፣ አይ በቃ መተቸት ብቻ ። እስኪ እንተዋቸው ሰራ ይስሩበት
ibakachu tilahun yih mederk ayimetenwum mela belu........hon below lemabelashet new inde migebaw ire bekeh demes be telahun tekatelkugne.....ibakeh keyirut beka keyirut
Exactly
ኦነጎቹ ደግሞ ብና አንጠጣም እንዳይሉ የኢትዮጵያ ባንዲራ ነው ብለሃቸው😂
ዜና አንባቢውን ተመስገን በየነን አቅርቡት
😂😂😂❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጥሌ ምክንያት ፕሮግራሙ አስጠላ
Mete gobez neh betam
Men eyalachu new
ነገልቅረብ
😢
እሷ
ጥላሁን አትንቀል
ደምስ " ሣምራዊት"ወይ"ሳልሳዊ" ?
abye arfe nawe Katya siltm gora balu
በጣም. ታሽቃብጣለህ. ጥላሁን በልክ. አድርገዉ. ምነዉ ጎደኞችህ ቢመክሩህ ነው
ሠላማችሁ ይብዛልኝ ስብስክራይብ
[ጄ ቦልት] ማለት የ J ቅርፅ ያለው ብሎን [ስክሩ] ነው ፤ ማርክ ፦
ገበረ ጋብዙልልን
ጥላሁንበጭብጨባጨረስውፍልፍሉይጫወት❤❤❤❤❤❤❤ጥላሁንይስተካከል
እባካችሁ ጭብጨባ የሚወደውን ጥላሁንን በስተመጨረሻ የሚናገረውን አስቁሙት ጭብጨባ በጣም ይወዳል አስቁሙልን
Keldum ayamrm
ስንት አይነት በሽተኛ አላቾ ። ኖሮ የላችሆም እንዴ ሰውን እየተከታተላቾ የምትቃወሙት
@@aben3645 ቆሻሻ ዝንብን እንደሚሰበስብ ክፍት ሀበሻን ይሰበስባል
Leke neh. Yabezawal. Demo leyet lemalet yefelegal gen des ayelem
የጥሌን ያህል እውቀትና ልምድ ቢኖራችሁ እንዲህ አትሆኑም 🫡🫡🫡🫡
እረ ጥላሁንን አስወጡልን እባካችሁ ጨዋታውን እያበላሸው ነው
አርፈ
This comment is written alx
Ere tilahun edit not right he is doing
❤❤❤🥰🥰🥰🤔🤔🤔🤔🎆🎆🎆
CHIBCHEBAW GIN BEZA
ይቅርታ እኔ ሁለችሁንም እኸደቹኋለሁ ነገር ግን ጥለሁንን ወሬ እና ጭብጨባ ቀንስ በሉት በተደገገሚ አጨብጭቡ እየላ የሰርግ ጭፈረ ቤት አስመሰለዉ አረ እስኪ አይተነቹ ፈታ እንበልበት
bina woyayote
ጥላሁን በማታውቀው ውስጥ ገብተህ በአደባባይ ለዛውም ለጋዜጠኛ ሙገሳ ባትሰጥ ጥሩ ነው
በጣም ብዙ ብር ነዉ ብለህ 10 ሺ ብር በአመት ???? በሀይለስላሴ ዘመን ነዉ የሰጡህ
ስርአት የለውም ጥሌ ዝምብሎ በመሀል ሚገባ
ጥላሁን ዝም በል እስቲ ኤጭ
Yezarew engida Mite 11111111111111111111111111111111111111111111111111
ከፋ መወለድህ ጥሩ ነው:: ግን የአሸብር ወ/ር አይነቱም ከከፋ ተወልዷል:: ያሳዝናል::
ጥላሁንን በሌላ ሰው ቀይሩት በጣም ያስጠላል
Mte dmket nebere
ጥላሁን የምባሎ ሰውዬ አሳሪፍት
አገር አታዉቁም አልፈርድባቹህም
ከኢትዮጰያ ወጪ ነው
ይሄን አጨብጫቢ ጥላሁንን አንሱልን አሁንስ እጅ እጅ አለ
ይሄ የ ዋሸው እንዴ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ህዝብ አይመጥንም !! ድንቁርና ው በዛ!!
አንተየተማርከው አዲስ ሀሳብ አአምጣ
Aw edate ayintone denkoro aymetenewme ega gn tmchetone woden fekdene eyayenew new
Kalwedadekaw ateyaw@@fiyametalovefiyametalove8690
የሚመጥን ሀሳብ ካለ እንቀበለህ
የሚመጥን ሀሳብ ካለ እንቀበለህ
ውሸት
ከፋ እና ቆርቆሮ ጩኸታቸው ጆሮ ያደነቁራል
መጀመሪያም ዶንቆሮ የሆኔ ሰው ነው እዲ የምል 👎👎👎👎👎
@@badrudin7674 ይሄው በተግባር ጮህክ
This show is become boring because of #Tilahun please replace him with another comedian🙏🙏🙏🙏
Otherwise we’re going to unsubscribe this TH-cam channel😭 🤦♀️
የእነ ጥሌ እንግዳ ፈታ ያለ ነው ይመቸው 😂