ባሏ የፍቅር ጥያቄ ካቀረበ ከበርካታ አመት በኊላ እሺ ተባለ. "ዜሮ ፍቅር"…ተወዳጅዋ ተዋናይት ፌቨን ከተማ "አያዳላም" ድምፃዊ ፍፁም ቲ Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 พ.ย. 2024
  • አይቶ መገመት … "ዜሮ ፍቅር"…ተወዳጅዋ ተዋናይት ፌቨን ከተማ "አያዳላም" ድምፃዊ ፍፁም ቲ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

ความคิดเห็น • 116

  • @YabseraYared
    @YabseraYared หลายเดือนก่อน +24

    ፍፄ ምርጥ ስራ ነዉ በረታ የሻገር ልጅ

  • @ሰለሜ_Tube
    @ሰለሜ_Tube หลายเดือนก่อน +4

    ፍፄ የአዲስ አበባ ምርጥ ❤

  • @የሩቅyerukyoutube
    @የሩቅyerukyoutube หลายเดือนก่อน +10

    እርጋታዋ ስነስርአቷ❤ የሴትነትን ጥግ የተላበሰች ናት 🥰🥰

  • @dejen4336
    @dejen4336 หลายเดือนก่อน +51

    ፌቩ የአጣዬዋ ድንቅ ልጅ ኩራታችን ነሽ እህቴ። በርቺልን በስኬት ላይ ስኬት ይጨምርልሽ ምርጧ ❤❤❤

    • @Belete_Kassa
      @Belete_Kassa หลายเดือนก่อน +2

      ሸዋ- አጣዬ💪💪💪

    • @Ethiolover100
      @Ethiolover100 หลายเดือนก่อน

      የአጣዬ ልጅ ናት እንዴ? እንዲሁ ሳያት የክፍለሃገር ልጅ እንደሆነ አውቄአለሁ

  • @حياةنور-ظ3ت
    @حياةنور-ظ3ت หลายเดือนก่อน +6

    ፍፄ ተንከባከባትን በጣም ነው የምወደው❤❤

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 หลายเดือนก่อน +2

    እውነትም የአጣዬዋ እመቤት ቆንጆ ይረጋች ባልዋም እንበሳ ነው ተባረኩ. እግዚእብሄር ይጠብቃችሁ ጤና ፅጋ ያልብሳችሁ አንተ ደግሞ ተባረክ ዋናውን ይዘሃል ፊደሉን ቆንቆውን. መስረቱን ይዘሃል የእስራኤል እምላክ ሃሳብህን ያሳካልህ ጌታዬ. በርቱ የሀገሬ ልጆች እንኮራባችሆለን በርቱ ❤❤❤

  • @AbcdeFg-zd2hl
    @AbcdeFg-zd2hl หลายเดือนก่อน +7

    ደስ የሚሉ እንግዳች

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 หลายเดือนก่อน +23

    ፌቨንዬ ጨዋ የረጋሽ ውብ ሴት ነሽ❤ ፍፁሜ እንኳን ደህና መጣህ

  • @GetachewMoges-v2d
    @GetachewMoges-v2d หลายเดือนก่อน +9

    ፍፄ ጥሩ ስራ ነው በርታ

  • @HanaSeyfu-d4q
    @HanaSeyfu-d4q หลายเดือนก่อน +2

    ፌቨን ምርጥ የሀገራችን ልጅ ከዚህ በላይ ይገባሻል

  • @mekiyaseid6552
    @mekiyaseid6552 หลายเดือนก่อน +1

    ፍፄ ሁሉን አሟልቶ ነው የሠጠህ ስወድክ❤❤❤❤

  • @ሩዬ
    @ሩዬ หลายเดือนก่อน +2

    ፍፄ ምርጥ ሰው ያበርታክ👍❤💪

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm หลายเดือนก่อน +9

    ፌቩ ያጣየዋ ልዕልት የኔ ቆጅዬ❤🎉

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ቀንጆ❤❤❤❤❤

  • @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
    @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 หลายเดือนก่อน +9

    ሄቨንዬ የአጣዬዋ ንግስታችን ስላምነው ብለናል እኛም ሰይፍ❤❤❤❤

    • @Belete_Kassa
      @Belete_Kassa หลายเดือนก่อน

      አጣዬ የት ነው የሚገኘው?

    • @Belete_Kassa
      @Belete_Kassa หลายเดือนก่อน

      አጣዬ የት ነው የሚገኘው?

    • @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
      @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 หลายเดือนก่อน

      @@Belete_Kassa ሸዋ

    • @beedan865-zs3yw
      @beedan865-zs3yw หลายเดือนก่อน

      ​@@Belete_Kassaሸዋ ሸዋሮቢት አጠገብ ነው

  • @RobelYamin
    @RobelYamin หลายเดือนก่อน +3

    Ye senbete lij hogne Feven ye ataye lij mehonuan alawkim neber keep shining Ye hagere lij FEV!❤

  • @MeronDawit-lu4cm
    @MeronDawit-lu4cm หลายเดือนก่อน

    ፍፄ ስወድክ❤❤ መልካሙን ሁሉ ላንተ ይሁን

  • @1587-fazr
    @1587-fazr หลายเดือนก่อน +3

    ፌቨን መልክሽ. በጣም. ይለይብኛል. ዋው. 🎉🎉🎉🎉

  • @kerya649
    @kerya649 หลายเดือนก่อน

    ፌቪዬ ያገሬ ልጅ♥️♥️ፍፁም ቲ ምርጥ ሰዉ ♥️♥️ሰይፍሻ ሰላም ብለናል

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 หลายเดือนก่อน +3

    ስወድሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤

  • @kassahunyibeltal1677
    @kassahunyibeltal1677 หลายเดือนก่อน +4

    Bravo Fitse!!

  • @EtagegneuBelachew
    @EtagegneuBelachew หลายเดือนก่อน

    ሄለንየ እግዛብሄር አምላክ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ

  • @የእማዬልጅነኝደክማያሳደገ
    @የእማዬልጅነኝደክማያሳደገ 29 วันที่ผ่านมา

    Lula ስሜን እወዳታለሁ ፍፄ አመሰግናለሁ🥰

  • @SamuellAndebet
    @SamuellAndebet หลายเดือนก่อน +2

    ፍፄ ናፈቅን እኮ እንኮን ደህና መጣህ ደሞ አፍሰሃል ፌቩን እስካሁን አላቅም ነበር ኤክስህ እንደሆነች

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd หลายเดือนก่อน +4

    ፌቡ ስወድሽእኮ❤❤❤

  • @OsmanDembela
    @OsmanDembela หลายเดือนก่อน +1

    አጣዬ (ይፋት) ሸዋ i miss my beloved home town Ataye

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np หลายเดือนก่อน +3

    ስወድሽ አኮ

  • @AmuoriMd-hu2ip
    @AmuoriMd-hu2ip หลายเดือนก่อน +2

    የአጣዬዋ ምርጥ🎉🎉🎉

  • @abelabera1542
    @abelabera1542 หลายเดือนก่อน

    ፌቨን ሔለን ከተማ በርቺ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @ElisabeteAbebe
    @ElisabeteAbebe หลายเดือนก่อน

    የሀገሬ ልጅ ደና ሁኝልኝ ክፉ አይንካሽ

  • @banchicheru5337
    @banchicheru5337 หลายเดือนก่อน +2

    ፍፄ ሳቅክ ሲያምር

  • @MakeyaMakeya-u2s
    @MakeyaMakeya-u2s หลายเดือนก่อน

    ፍፄ በጣም ወፍረአል

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 หลายเดือนก่อน

    የኔ ደርባባ ❤😘

  • @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
    @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 หลายเดือนก่อน +6

    ፌቨንዬ አይ አለባብስ የአገሬልጅ ባኮኝነበር የሚቆጭኝ ተለያለሽ እኮ❤❤❤❤❤❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 หลายเดือนก่อน +1

    ፌቪ ቆንጆ😍😍😍

  • @saadsksa4339
    @saadsksa4339 หลายเดือนก่อน

    ፌቨንየ አሉላ❤❤ የአጣየ ፍሬወች እንወዳችኋለን

  • @ነጃት-ጨ4ዐ
    @ነጃት-ጨ4ዐ หลายเดือนก่อน

    عبد الله

  • @hayatadela
    @hayatadela หลายเดือนก่อน +3

    ፍጻ ስታምር የእኔ ሸባላ

  • @AmuoriMd-hu2ip
    @AmuoriMd-hu2ip หลายเดือนก่อน

    የአጣዬዋ ቆንጆ ❤❤❤

  • @MireButu
    @MireButu หลายเดือนก่อน

    አጣዬ ምሽን ትምህርትቤት ፖንሽነሪ በደንብ የተጫወተ ፌቡም በደንብ ለረፍት ስትጫወት አስታውሳለው አጣዬ ሰላምሽን እግዜር ይመልሰው😊😊❤❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 หลายเดือนก่อน +13

    ፌቨን በጣም የምወዳት አርቲስት ናት👍👍👌👌👌🎉🎉🎉🎉

  • @ሰለሜ_Tube
    @ሰለሜ_Tube หลายเดือนก่อน

    Fitsum congrats 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elmoabebe6214
    @elmoabebe6214 หลายเดือนก่อน

    ፌቨንዬ የኔ ቆንጆ ❤

  • @ayala1390
    @ayala1390 หลายเดือนก่อน +2

    ፌቪንየአጣዬዋ ሽቅርቅር 🙏

  • @yemisrachjenbere4932
    @yemisrachjenbere4932 หลายเดือนก่อน

    ከርከዲ ሰጠቀም የታይሮይድ መደሀኒት ስለምወስድ ችግርአለው ወይ?

  • @elmoabebe6214
    @elmoabebe6214 หลายเดือนก่อน

    ፍፄ እንዲ ቆንጅዬ ነህ ❤😂

  • @MesawitGetachew
    @MesawitGetachew หลายเดือนก่อน

    Fevu yene anbesa

  • @ShimelesSileshei
    @ShimelesSileshei หลายเดือนก่อน +2

    በዚህ አጋጣሜ ፌቨን black belt አላት

  • @MelatTesfa-iq4pk
    @MelatTesfa-iq4pk หลายเดือนก่อน

    አየ ሰይፉ የሳቄ ምንጭ ላግኝሽ ማታማታ 😂😂😂😂😂😂

  • @SirajAbdulkadir
    @SirajAbdulkadir หลายเดือนก่อน +1

    Seyfu❤

  • @zedj1456
    @zedj1456 หลายเดือนก่อน

    Seifu eko setaznana😅😅😅

  • @abeskesta278
    @abeskesta278 หลายเดือนก่อน

    ባማ😂😂 አይ ሰይፍ ትመቸኛለክ እኮ

  • @FantayeSahile
    @FantayeSahile หลายเดือนก่อน +3

    ፌቤን ያገሬ ልጅ

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 หลายเดือนก่อน

    ፍፄ ምን ላግዝህ ... ከ ዲሲ

  • @ktube8920
    @ktube8920 หลายเดือนก่อน +10

    ይሄ ልሄ ልጅ ስለ አዲስ አባ የዘፈነው ልጅ ነውዴ በጣም ተቀይሯል

    • @kerya649
      @kerya649 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ ነዉ አዲሳ አባ የሚል ሙዚቃ ያለዉ ልጅ ነዉ ፍፁም ቲ

  • @tamratdejene2992
    @tamratdejene2992 หลายเดือนก่อน

    Ataye Queen Feven!!!

  • @Semira-fz8fg
    @Semira-fz8fg หลายเดือนก่อน

    faven merte❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ElsaHailu-id3ub
    @ElsaHailu-id3ub หลายเดือนก่อน

    APP ያለው, what is the name? how do we down load

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mggg8841
    @mggg8841 หลายเดือนก่อน

    Miss Ataye hono yetigray bandira 😂min gud new

  • @EkramHassen-ep6dp
    @EkramHassen-ep6dp หลายเดือนก่อน

    አጣየና በጦረነቱና በፌበን ታዋቂ ሆናለች

  • @Belete_Kassa
    @Belete_Kassa หลายเดือนก่อน +1

    አባት ሀገር ሸዋ- አጣዬ= አማራ

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye หลายเดือนก่อน

    ፌቩ የሸዋ ሸበላ💝

  • @istme4224
    @istme4224 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @harinetjohannes7303
    @harinetjohannes7303 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @Fatima12-u6v
    @Fatima12-u6v หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉🎉

  • @selamawitm7933
    @selamawitm7933 หลายเดือนก่อน

    Fiste ❤❤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 หลายเดือนก่อน +7

    ሠይፋ ❤❤
    መቼ ነው ሰለ አገር ሰለ ሕዝብ ሰቃይ የምታወሩት
    ሕሊና ቢሶች 😭😭😭

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ หลายเดือนก่อน

    ፌቨን ማነዉስሞ ህንደኛ የምታወቅ አለች እሷን የምመስል አ

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @zeritu-k9b
    @zeritu-k9b หลายเดือนก่อน

    Seifu yimechik abate 😂

  • @حياةنور-ظ3ت
    @حياةنور-ظ3ت หลายเดือนก่อน +3

    ፍፁም ሸበላው ከአይን ያውጣክ

  • @طيبه-ب5ن
    @طيبه-ب5ن หลายเดือนก่อน

    Balna,,,mist,,,,nachew,,,ende?

  • @HayimiyouTube
    @HayimiyouTube หลายเดือนก่อน

    ታጋሽ ነኝ የት ነክ 🤭😂🤔

  • @melakuyosef8771
    @melakuyosef8771 หลายเดือนก่อน

    ከመፅሀፉስ ተጠንቀቁ

  • @neba1034
    @neba1034 หลายเดือนก่อน +8

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ😍😍😍😍😍

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 หลายเดือนก่อน

    ዘመን ላይ ምንግዜም የማረሳሽ ሰለሞን ቦጋለ ነበር የልብስ ዲዛይን ለሊቱን ሙሉ ሰርቼነው ብለሽ ከጉድ ያወጣሽው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ

  • @ggghhhhk5163
    @ggghhhhk5163 หลายเดือนก่อน +1

    ፌቢ ፌቢቆንጆኦ 🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @kebronkebi3857
    @kebronkebi3857 หลายเดือนก่อน

    ሰይፋ ባሁኑ ጦዘህ ነበር

    • @ሰለሜ_Tube
      @ሰለሜ_Tube หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @ኡሙአህላም-ወ5ዐ
    @ኡሙአህላም-ወ5ዐ หลายเดือนก่อน

    ባልነ ሚስት ነቸው እንዴ

  • @kebronkebi3857
    @kebronkebi3857 หลายเดือนก่อน

    አቤት መልክ ከአይን ያውጣህ

  • @abdiyassin364
    @abdiyassin364 หลายเดือนก่อน +2

    ልጁን በደንብ አውራው እንጂ ሰይፉ?

    • @amazingworld8175
      @amazingworld8175 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ተቀርፆ ነው የሚታየው የኔ ደደብ

  • @arditube7340
    @arditube7340 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ፍፁም የሚባለው ዝም ብሎ ቢቀመጥ ብትነግርልን እስከነ እህቱ ጥሩ ነበረ

    • @YabseraYared
      @YabseraYared หลายเดือนก่อน

      @@arditube7340 ምን ማለት ነዉ ምን አረገ

    • @danieltesfaye4508
      @danieltesfaye4508 หลายเดือนก่อน

      @arditube7340 እራስህ ችግርህን ፍታ

    • @meklitk.9703
      @meklitk.9703 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂

    • @mesafint44
      @mesafint44 หลายเดือนก่อน

      ​@@meklitk.9703ማን ነኝ አልሺ ?😮

  • @SisayHluf
    @SisayHluf หลายเดือนก่อน

    ወደ ጃፓን እንዴት መሄድ ይቻላል ጋይዝ? እባካችሁ መረጃችሁን ስጡኝ ፈጣሪ ከእናንተጋ ይሆን

    • @tigist9810
      @tigist9810 หลายเดือนก่อน

      በትዳር

    • @biniyam3972
      @biniyam3972 หลายเดือนก่อน

      በህልም መሄድ ይቻላል ወንድም እሱን ሞክር

    • @ktube8920
      @ktube8920 หลายเดือนก่อน

      ​@@biniyam3972😂😂😂😂

    • @SisayHluf
      @SisayHluf หลายเดือนก่อน

      ከህልምህ ቅር​@@biniyam3972

  • @birhanumuche-d6w
    @birhanumuche-d6w หลายเดือนก่อน

    ፊቢ ስፖርትማ እንዴት ሱስ ይሆናል አንቺን መለጥለጥ ነበር እንጂ ሱስ መሆን ያለበት

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 หลายเดือนก่อน

    አጣዬ ና ፌቨን ከየት ተገናኙ

    • @truworkwube5569
      @truworkwube5569 หลายเดือนก่อน

      ኬኛ ልትል ፈልገሕ ነው።

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ หลายเดือนก่อน +1

      የተወለደችበት ነዋ

  • @GenetWerkshet
    @GenetWerkshet หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Belete_Kassa
    @Belete_Kassa หลายเดือนก่อน +2

    አባት ሀገር ሸዋ- አጣዬ= አማራ

  • @kebronkebi3857
    @kebronkebi3857 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት መልክ ከአይን ያውጣህ