ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ተባረክ በእውነት እየተጠቀምንብህ ነው ወንድማችን። ጌታ ፀጋ ይብዛልህ
ፈጽሞ የተማረ እንደ መምህሩ ይሆናል እንደሚል የእ/ር ቃል ግሩም መገለጥ ነው ተባረክ!!!.
10q you are blessed !!
ብሬ በእውነት ስለ አንተ አበበን አመሰግናለሁ የኔ ዉዲ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ አትገደብ ተበርካሃሎ
ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤
ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ❤❤❤❤❤
የሚጌርም መገለጥ ነዉ ጌታ የሱስ ዪበርክ በርታ ፀጋሁን እሱ ያብዛሊ
ምናለ ይሄንን ሰምቶ እንኳን ቢመለስ አንተን ጌታ ይባርክህ
ብሩክ ነህ ጌታ ፀጋውን አብዞትልሀል ወድሜ ጌታ በድሙ ይሸፍንህ❤
እየሱስ የዘላለም ሊቀ ካህን ነው፡፡
ቪዲዮችህ ለኛ ለወጌል አማኞች እራሱ ብዙ መልስ እያገኘን ነው ዘመንህ ይባረክ❤
ተባረክልኝ ጥሩ መልስ አገኘው 👏
ተባረክ ወንድሜ ጸጋው ይብዛልህ
አሜን አሜን😭😭ውድሜ እግዚአብሔር ይባረኪህ ዛማንህ ይባርኪ እኔ በጣሚነው የተባርኩት ❤📖📖📖📚📚📚
የምታነሳቸው እርእሶች በጣም ጠቃሚ እና የሚያስተምሩ ናቸው በርታ ወንድሜ
ተባረክ እንዴት ምርጥ አማኝ እንደሆንኩ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ የጌታ ፀጋው እጅግ ይብዛልህ
በጣም አድናቂህ ነኝ ❤
berta Bero❤❤❤❤ፀጋና ሰላም ይብዛ🙏🙏🙏🙏
የኔ ፅያቀ መለስ ዉደ መስ ይገደላል ማለቱ አልባኝም ባላፈዉ የተማረነም የሱባኤ
69ኛው ሱባኤ ላይ መሲሁ የሚለው እየሱስን ነው
በብዙ ተባረክ
Tebarek
Be you tube bizum silemayigegn astemiren wendimachn betam des yemil timirt nw geta eyesus yibarkhi
tebarek bre
Amazing
አቦ ይመችህ
ዋጋ እጅግ ታላቅነው በርታ
ወንዲሜ ተባረክ
Stay blessed ❤❤❤
ይብዛልህ!🙏🏽
አምላክሆኖእንዴትይማልዳልነውየሚሉትእኔግንበይባኝምቃሉልክነውነውየምለው
ሰው የሆነውን እየሱስን ስለሚረሱት እኮ ነው ሊቀ ካህናት የሆነው ሰውየው ( ኢየሱስ ነው) ክርስቶስ ግን አምላክ ነው ነገር ግን ይህ ውህደት ማለትም እየሱስ ክርስቶስ የሁለቱ ጥምረት ትላንትናም ዛሬም ለዘለዓለም ያው ሆኖ ይቀጥላል ስለዚህ በሰውነቱ የዘላለም ካህን እንደመሆኑም ያማልዳል ባምላክነቱ ደግሞ ገና በምድር ላይ (በነጩ ዙፋን) ላይ ቁጭ ብሎ ይፈርዳል።
Egzabhier abzto ybarkhh
ተባረክ፣ ጸጋ ይብዛልህ፤ ግን ሙሉ ለሙሉ መንፈሳሚ ቃላትን ብትጠቀም የበለጠ ጥሩ ነው። ለምሳሌ ጓ የሚለውን ቃል፣ በቁጣ ብትለውጠው ለማለት ነወ።
@@tadedesalegn691 እሺ 🙏
ፀጋ ይብዛልህ ተባረክልን
ዋው ይገርማል
ተባረክ
Tekefele.edawu.haleluya amalaje eyesus❤❤❤❤❤❤temesigen
❤❤❤🙏🙏
ሜገርመኝ መንፈሳዊ ነገር እውቀት ሳይሆን መገለጥ ነው
THANK YOU .
አማላጅ ቅዱሳንና ድንግል ማርያም ናቸው ወደድክም ጠላህም *,
😅😅😅
@@AbrehamTesfaw-b5r ወዳጄ መፈክር እኮ አይደለም እያወራን ያለነው መጽሃፍ ቅዱስ ላይ የተጻፈ እውነታ ነው እያወራን ያለነው ።መሬት የነበሩት ሃዋርያት ሰማይ ያለው እየሱስ ያማልዳል ሮሜ 8:34 ብለው በግልጽ ከጻፉ በኋላ አንተም መሬት ላይ ሆነህ ሰማይ ያለው ኢየሱስ አያማልድም ማለት መብትህ ቢሆንም ያለ እርሱ ምልጃ የዘላለም ህይወት አታገኝም ሀቁ ይህ ነው ። ሌላው ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ ቅዱሳኖች የሚላቸው በኢየሱስ ክርስቶስ ያመኑ አማኞችን ሁሉ ነው እንጂ በፊት የሞቱ ሰዎችን ብቻ አይደለም።ሁሉም ቅዱሳኖች እኛንም ጨምሮ መጽሐፍ ቅዱስ እኛንም ቅዱሳኖች ስለሚለን፡ ስለዚህ በህይወት እስካለን ድረስ እርስ በርሳችን እንመላለዳለን። ከሞትን በኋላ ግን መሬት ያለውን ሰው እላይ ያለው ሰው አይሰማውም። እንኳን ሞተንና አሁን ራሱ አንተ ካለህበት ቦታ ብትጠራኝ አልሰማህም። እስቲ ጥራኝ በእውነት አልሰማህም🤷 ታዲያ እንዴት በህይወት እያለው ሳልሳማህ ሞቼ ለሰማህ እችላለሁ? የትስ ቦታ ነው በህይወት ያሉ ሰዎች ወደ ሞቱ ሰዎች ጸሎት ያቀረቡት?
ዕብ7:23--25
#ዕብራውያን መልዕክት ። *እርሱም በስጋ ወራት ከሞት ሊያድነን ወደ ሚችል ከብርቱ ጩኀትና እምባ ጋር አቀረበ* መቼ?በስጋ ወራት ብቻ# ዩሀኒስ ወንጌል ም.16ቁ.26*በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ እኔም አብን የምለምንላችሁ አይደለሁም* ምክንያቱም እርሱ ተማላጅ እንጂ አማላጅ አይደለም#ሮሜ መልዕክት ቁ6 *እርሱ ለእያንዳንዱ እንደስራው ያስረክባል* ማን ስለሆነ ? አምላክ ስለሆነ#ቶማስ *ጌታየ አምላኬ* አለ እየሱስን አምላኬ ለአማላጅ የሚሰጥ ክብር ነው? አይደለም አምላክ እንደሆነ ስላወቀ ነው#ቆረንጦስ *ስለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ ማንም በስጋ እንደሚሆን አናውቅም ክርስቶስም በስጋ እንደሆነ እንዳወቅነው አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲያ አናውቀውም* ለምን?እርሱ እኛን ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ካዳነን በኅላ ወደ አምላክነቱ ተመልሷል በርግጥ በስጋ ወራት አማልዷል ግን ከሞት ከተነሳ በኋላ ማማለዱን አቁሟል ስለዚህ እየሱስ አማላጅ ሳይሆን ተማላጅ ነው ወንድሜ ተረዳኀኘ?
እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቁጣው እንድናለን ሮሜ 5፣9
አባቴቴቴቴ በጣም ነው የምትመቸኝኝኝኝ በረሮ አይፈቀድም
ante biruk neh berta bizu kante intebikalen
አክሊለ እና ዘበነ መቼ ነው ጌታን ተቀብለው ለሆዳቸው ብለው ከጌታ የለዩትን ህዝብ ይቅርታ ጠይቀው ወደ ጌታ የሚጠሩት? በተለይ አክሊለ በቅርቡ ጌታን እንደሚቀበል እርግጠኛ ነኝ።አሁን ባለበት ሁኔታ ጌታን ቢቀበል ደሞዝና ዘኬ ይቀርብኛል ብሎ እንደሆነ ግልጽ ነው ።ዘበነም አውቆ ነው ህዝቡን የሚያደናቁረው።የእንጀራ እና የክብር ጉዳይ ሆኖበት ነው።እኔን የሚገርመኝ ህዝቡ ምን ሆኖ ነው እንዲህ የአጋንንት ትምህርት አድናቂና ተከታይ የሆነው ?ቢያንስ እነ1መሪጌታ ቀጸላ መንግስቱን2መሪጌታ ሙሴ መንበሩን3መሪጌታ ጽጌ ስጦታን4አባ ዮናስን5ትዝታው ሳሙኤልን6ኤርሚያስ አበበን7አሰግድ ሳህሉ እና ሌሎችን በ you tube በመከታተል ከነዚህ ሐሰተኛ መምህራን ማለትም ከነ አክሊለ እና ዘበነ ሐሰተኛ ከሆነውን የሞት ትምህርት ማምለጥ ይቻላል እኮ።እኔም ቀንደኛ እና አክራሪ የጸረ ክርስቶስ ትምህርት ተከታይ የኦርቶዶክስ አባል ነበርኩ።ጌታ ከላይ በጠቀስኳቸው ከተራ ቁጥር 1_7 በሉት ጻድቃን በኩል ነው ያገኘኝ።ጥያቄ የሚጠይቅ ሰው ወደ ጌታ መምጣቱ አይቀርም።ምንጊዜም ያልገባችሁን ጠይቁ።መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ ።መልሱ ያለው መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ነው ።የዚህ ፕሮግራም አቅራቢም ጌታ ይባርክህ ።በዚህ ቀጥል።ልዩ አቀራረብ ስለሆነ ለተከታዮችህ ይመቻል።ተባረክ።።።።።።
Tsega ybzalh
ዝም ብለህ አይደለም አይደለም ጭራሽ ስራው ዘላለማዊ አይደለም ትላለህ ይህ ትልቅ ክህደት ነው ደሞ እስቲ ቆሟል የሚል ከመፅሐፍ አውጣ ንግግርህ ስርዓት ዬለህም
አንተ ከመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ በየም ነህ
ተባረክ በእውነት እየተጠቀምንብህ ነው ወንድማችን። ጌታ ፀጋ ይብዛልህ
ፈጽሞ የተማረ እንደ መምህሩ ይሆናል እንደሚል የእ/ር ቃል ግሩም መገለጥ ነው ተባረክ!!!.
10q you are blessed !!
ብሬ በእውነት ስለ አንተ አበበን አመሰግናለሁ የኔ ዉዲ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ አትገደብ ተበርካሃሎ
ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤
ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ❤❤❤❤❤
የሚጌርም መገለጥ ነዉ ጌታ የሱስ ዪበርክ በርታ ፀጋሁን እሱ ያብዛሊ
ምናለ ይሄንን ሰምቶ እንኳን ቢመለስ አንተን ጌታ ይባርክህ
ብሩክ ነህ ጌታ ፀጋውን አብዞትልሀል ወድሜ ጌታ በድሙ ይሸፍንህ❤
እየሱስ የዘላለም ሊቀ ካህን ነው፡፡
ቪዲዮችህ ለኛ ለወጌል አማኞች እራሱ ብዙ መልስ እያገኘን ነው ዘመንህ ይባረክ❤
ተባረክልኝ ጥሩ መልስ አገኘው 👏
ተባረክ ወንድሜ ጸጋው ይብዛልህ
አሜን አሜን😭😭ውድሜ እግዚአብሔር ይባረኪህ ዛማንህ ይባርኪ እኔ በጣሚነው የተባርኩት ❤📖📖📖📚📚📚
የምታነሳቸው እርእሶች በጣም ጠቃሚ እና የሚያስተምሩ ናቸው በርታ ወንድሜ
ተባረክ እንዴት ምርጥ አማኝ እንደሆንኩ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ የጌታ ፀጋው እጅግ ይብዛልህ
በጣም አድናቂህ ነኝ ❤
berta Bero❤❤❤❤
ፀጋና ሰላም ይብዛ🙏🙏🙏🙏
የኔ ፅያቀ መለስ ዉደ መስ ይገደላል ማለቱ አልባኝም ባላፈዉ የተማረነም የሱባኤ
69ኛው ሱባኤ ላይ መሲሁ የሚለው እየሱስን ነው
በብዙ ተባረክ
Tebarek
Be you tube bizum silemayigegn astemiren wendimachn betam des yemil timirt nw geta eyesus yibarkhi
tebarek bre
Amazing
አቦ ይመችህ
ዋጋ እጅግ ታላቅነው በርታ
ወንዲሜ ተባረክ
Stay blessed ❤❤❤
ይብዛልህ!🙏🏽
አምላክሆኖእንዴትይማልዳልነውየሚሉትእኔግንበይባኝምቃሉልክነውነውየምለው
ሰው የሆነውን እየሱስን ስለሚረሱት እኮ ነው ሊቀ ካህናት የሆነው ሰውየው ( ኢየሱስ ነው) ክርስቶስ ግን አምላክ ነው ነገር ግን ይህ ውህደት ማለትም እየሱስ ክርስቶስ የሁለቱ ጥምረት ትላንትናም ዛሬም ለዘለዓለም ያው ሆኖ ይቀጥላል ስለዚህ በሰውነቱ የዘላለም ካህን እንደመሆኑም ያማልዳል ባምላክነቱ ደግሞ ገና በምድር ላይ (በነጩ ዙፋን) ላይ ቁጭ ብሎ ይፈርዳል።
Egzabhier abzto ybarkhh
ተባረክ፣ ጸጋ ይብዛልህ፤ ግን ሙሉ ለሙሉ መንፈሳሚ ቃላትን ብትጠቀም የበለጠ ጥሩ ነው። ለምሳሌ ጓ የሚለውን ቃል፣ በቁጣ ብትለውጠው ለማለት ነወ።
@@tadedesalegn691 እሺ 🙏
ፀጋ ይብዛልህ ተባረክልን
ዋው ይገርማል
ተባረክ
Tekefele.edawu.haleluya amalaje eyesus❤❤❤❤❤❤temesigen
❤❤❤🙏🙏
ሜገርመኝ መንፈሳዊ ነገር እውቀት ሳይሆን መገለጥ ነው
THANK YOU .
አማላጅ ቅዱሳንና ድንግል ማርያም ናቸው ወደድክም ጠላህም *,
😅😅😅
@@AbrehamTesfaw-b5r ወዳጄ መፈክር እኮ አይደለም እያወራን ያለነው መጽሃፍ ቅዱስ ላይ የተጻፈ እውነታ ነው እያወራን ያለነው ።መሬት የነበሩት ሃዋርያት ሰማይ ያለው እየሱስ ያማልዳል ሮሜ 8:34 ብለው በግልጽ ከጻፉ በኋላ አንተም መሬት ላይ ሆነህ ሰማይ ያለው ኢየሱስ አያማልድም ማለት መብትህ ቢሆንም ያለ እርሱ ምልጃ የዘላለም ህይወት አታገኝም ሀቁ ይህ ነው ። ሌላው ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ ቅዱሳኖች የሚላቸው በኢየሱስ ክርስቶስ ያመኑ አማኞችን ሁሉ ነው እንጂ በፊት የሞቱ ሰዎችን ብቻ አይደለም።ሁሉም ቅዱሳኖች እኛንም ጨምሮ መጽሐፍ ቅዱስ እኛንም ቅዱሳኖች ስለሚለን፡ ስለዚህ በህይወት እስካለን ድረስ እርስ በርሳችን እንመላለዳለን። ከሞትን በኋላ ግን መሬት ያለውን ሰው እላይ ያለው ሰው አይሰማውም። እንኳን ሞተንና አሁን ራሱ አንተ ካለህበት ቦታ ብትጠራኝ አልሰማህም። እስቲ ጥራኝ በእውነት አልሰማህም🤷 ታዲያ እንዴት በህይወት እያለው ሳልሳማህ ሞቼ ለሰማህ እችላለሁ? የትስ ቦታ ነው በህይወት ያሉ ሰዎች ወደ ሞቱ ሰዎች ጸሎት ያቀረቡት?
ዕብ7:23--25
#ዕብራውያን መልዕክት ። *እርሱም በስጋ ወራት ከሞት ሊያድነን ወደ ሚችል ከብርቱ ጩኀትና እምባ ጋር አቀረበ* መቼ?በስጋ ወራት ብቻ
# ዩሀኒስ ወንጌል ም.16ቁ.26*በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ እኔም አብን የምለምንላችሁ አይደለሁም* ምክንያቱም እርሱ ተማላጅ እንጂ አማላጅ አይደለም
#ሮሜ መልዕክት ቁ6 *እርሱ ለእያንዳንዱ እንደስራው ያስረክባል* ማን ስለሆነ ? አምላክ ስለሆነ
#ቶማስ *ጌታየ አምላኬ* አለ እየሱስን አምላኬ ለአማላጅ የሚሰጥ ክብር ነው? አይደለም አምላክ እንደሆነ ስላወቀ ነው
#ቆረንጦስ *ስለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ ማንም በስጋ እንደሚሆን አናውቅም ክርስቶስም በስጋ እንደሆነ እንዳወቅነው አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲያ አናውቀውም*
ለምን?እርሱ እኛን ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ካዳነን በኅላ ወደ አምላክነቱ ተመልሷል በርግጥ በስጋ ወራት አማልዷል ግን ከሞት ከተነሳ በኋላ ማማለዱን አቁሟል ስለዚህ እየሱስ አማላጅ ሳይሆን ተማላጅ ነው ወንድሜ ተረዳኀኘ?
እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቁጣው እንድናለን ሮሜ 5፣9
አባቴቴቴቴ በጣም ነው የምትመቸኝኝኝኝ በረሮ አይፈቀድም
ante biruk neh berta bizu kante intebikalen
አክሊለ እና ዘበነ መቼ ነው ጌታን ተቀብለው ለሆዳቸው ብለው ከጌታ የለዩትን ህዝብ ይቅርታ ጠይቀው ወደ ጌታ የሚጠሩት? በተለይ አክሊለ በቅርቡ ጌታን እንደሚቀበል እርግጠኛ ነኝ።አሁን ባለበት ሁኔታ ጌታን ቢቀበል ደሞዝና ዘኬ ይቀርብኛል ብሎ እንደሆነ ግልጽ ነው ።ዘበነም አውቆ ነው ህዝቡን የሚያደናቁረው።የእንጀራ እና የክብር ጉዳይ ሆኖበት ነው።እኔን የሚገርመኝ ህዝቡ ምን ሆኖ ነው እንዲህ የአጋንንት ትምህርት አድናቂና ተከታይ የሆነው ?ቢያንስ እነ
1መሪጌታ ቀጸላ መንግስቱን
2መሪጌታ ሙሴ መንበሩን
3መሪጌታ ጽጌ ስጦታን
4አባ ዮናስን
5ትዝታው ሳሙኤልን
6ኤርሚያስ አበበን
7አሰግድ ሳህሉ እና ሌሎችን በ
you tube በመከታተል ከነዚህ ሐሰተኛ መምህራን ማለትም ከነ አክሊለ እና ዘበነ ሐሰተኛ ከሆነውን የሞት ትምህርት ማምለጥ ይቻላል እኮ።እኔም ቀንደኛ እና አክራሪ የጸረ ክርስቶስ ትምህርት ተከታይ የኦርቶዶክስ አባል ነበርኩ።ጌታ ከላይ በጠቀስኳቸው ከተራ ቁጥር
1_7 በሉት ጻድቃን በኩል ነው ያገኘኝ።ጥያቄ የሚጠይቅ ሰው ወደ ጌታ መምጣቱ አይቀርም።ምንጊዜም ያልገባችሁን ጠይቁ።መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ ።መልሱ ያለው መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ነው ።የዚህ ፕሮግራም አቅራቢም ጌታ ይባርክህ ።በዚህ ቀጥል።ልዩ አቀራረብ ስለሆነ ለተከታዮችህ ይመቻል።ተባረክ።።።።።።
Tsega ybzalh
ዝም ብለህ አይደለም አይደለም ጭራሽ ስራው ዘላለማዊ አይደለም ትላለህ ይህ ትልቅ ክህደት ነው ደሞ እስቲ ቆሟል የሚል ከመፅሐፍ አውጣ ንግግርህ ስርዓት ዬለህም
አንተ ከመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ በየም ነህ
ተባረክ