THE WORD  ቃሉ
THE WORD  ቃሉ
  • 33
  • 187 180

วีดีโอ

የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት እና ብሉይ ኪዳን የተለያዩ ናቸው? አዲሱ ምንፍቅና! Answer On The Book Of Romans Deep Explanation!
มุมมอง 7K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አዲሱ ምንፍቅና! ⚠️⚠️ አሁን ደሞ የህግ አስተማሪዎች የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት እና ብሉይ ኪዳን የተለያዩ ናቸው? እያሉን ነው ። 👉መልስ! depends on The Book Of Romans Deep Explanation!
ድነናል! ከምን? / የህግ ሰባኪዎች አማኙ ሊሰማው የማይፈልጉት እውነታ! Finally Deep Explanation!
มุมมอง 6Kวันที่ผ่านมา
ድነናል! ከምን? / የህግ ሰባኪዎች አማኙ ሊሰማው የማይፈልጉት እውነታ! Finally Deep Explanation! ሰላም ቅዱሳን ድነናል እየዳን ነው እንድናለን የሚል ነገር ግን ሲጀመርም ካልዳኑ ቤተ እምነቶች የተወረወረ ኢመፃፍ ቅዱሳዊ በሆነ መልኩ የሚተረጎም፥ የወንጌል አማኞችን እያናወጠ ያለ፥ ሙሉ የሆነውንና የተፈጸመውን የክርስቶስን የማዳን ስራ በሙሉም ካልቻለ በከፊል ከንቱ የሚያደርግ ነገር ግን ለፅድቅ ጠበቃ የቆመ የሚመስል የክርስቶስ ተቃዋሚ ትምህርት በየሚዲያው ይለቀቃል። የዚህ video አላማ ይሄንን አባባል በትክክል መጽሐፍ ቅዱሳዊ በሆነ መልኩ መተርጎምና የህግ አስተማሪዎች አፋቸውን ሞልተው የማይናገሩት ወይም ከአ...
እየከፋ ለመጣው ኑፋቄ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልስ ክፍል 2/ ያቆብ ምዕራፍ 2 , ሮሜ ምዕራፍ 4 ይጋጫሉ?
มุมมอง 3.8K21 วันที่ผ่านมา
እየከፋ ለመጣው ኑፋቄ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልስ ክፍል 2/ ያቆብ ምዕራፍ 2 , ሮሜ ምዕራፍ 4 ይጋጫሉ? ሰላም ቅዱሳን በዚህኛው ቪዲዮ ላይ ደግሞ በክፍል አንድ ላይ ለተነሱት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ለሆኑ ሐሳቦች መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ መልስ ተመልሷል ።በዚህ video ውስጥ የብዙዎች ጥያቄ ያዕቆብ ምራፍ ሁለት እንዲሁም ሮሚ ምዕራፍ 4 በህግ ስራና በጸጋ ላይ በሚነሱ አከራካሪ ነጥቦች ላይ ትንተና ተሰጥቶበታል።ጸጋ ይብዛላችሁ
እየከፋ የመጣው የወንጌል አገልጋዮች ኑፋቄ! Absolutely False Teaching / ያሬድ ጥላሁን
มุมมอง 16K28 วันที่ผ่านมา
እየከፋ የመጣው የወንጌል አገልጋዮች ኑፋቄ! Absolutely False Teaching ቅዱሳን ወንድሞችና እህቶች በዚህ video ውስጥ ማንንም አገልጋይ የማሳጣት ዓላማ የለኝም። ነገር ግን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየከፋ እየመጣውን በወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ውስጥ ቁጭ ያሉ አንጋፋ አገልጋዮች የገቡበት ያለ እና የገቡበት ፍፁም ኢመጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ ፥ሐዋርያቱም ሆነ የመጀመሪያይቱ ቤተክርስቲያን ያላስተማሩት፥ ለጽድቅ የወገነ የሚመስል ነገር ግን ፍጹም ከክርስቶስ የተለየና ከጸጋየ የወደቀ አስተምሮቶች እየተበራከቱ መምጣታቸውን በማየቴ ነው። ችግሩ በአስተምሮ ላይ ብቻ የማይበቃ አልፎ ተርፎም ቅዱሳንን ሐዋርያቱ በማያውቁት አስተምሮ...
Daniel 8 The Four HORNS & The Little HORN/ ትንሹ ቀንድ ማን ነው?
มุมมอง 4.9Kหลายเดือนก่อน
Daniel 8 The Four HORNS & The Little HORN/ ትንሹ ቀንድ ማን ነው? ይህ ትምህርትን በ ዳንኤል 8 ላይ ያለውን ሰለ ትንሹ ቀንድ ትክክለኛ ማንነት መፅሀፍ ቅዱስን ከእውነተኛ የታሪክ ምንጮች እያጣቀሰ በጥልቀትና በስፍት ይተነትናል ። ፀጋ ይብዛላችሁ
Who is Antichrist? ዳንኤል 7 / 8 A Little Horn የመጨረሻው ሐሰተኛው መሲህ ማን ነው?
มุมมอง 9K2 หลายเดือนก่อน
The Antichrist will rise during 7 Years Tribulation but who is the Antichrist describe in Daniel 7/8? This presentation takes a deep dive into revealing the identity of The Antichrist based upon scripture, history,and scholarly research.We will explore not only who The Antichrist is,but also how he will arrive into our world. የክርስቶስ ተቃዋሚ የሚነሳው በ7 አመት መከራ ነው ነገር ግን በዳንኤል 7/8 ላይ የተገለጸው የክርስቶስ ተቃዋ...
GOG & MAGOG Israel War / ሕዝቅኤል 38/ ኢትዮጵያስ አለችበት? Deep Explanation!
มุมมอง 25K3 หลายเดือนก่อน
GOG & MAGOG Israel War / ሕዝቅኤል 38/ ኢትዮጵያስ አለችበት? ሁሉም ሰው ማወቅ ያለበት እጅግ ወሳኝ የሆነ የመጨረሻው መጨረሻው ዘመን ላይ ደርሰናል በዚህ video ውስጥ ቤተክርስቲያን ከመነጠቁ በፊት የተጀመረ የሚመስለው በ ሕዝቅኤል 38 ላይ የተነገረው አይቀርም የጎግ ማጎግ ጦርነት እና ሌሎችም ከመጨረሻው ዘመን ግንኙነት ስላላቸው መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነታዎች በጥልቀትና በእውቀት እናያለን። በዚህ ጦርነቱ ውስጥ ኢትዮጵያ አለችበትን ? የሚለውንም ሃሳብ እናያለን።
አስደናቂው የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት ሁሉ ሰው ሊያየው የሚገባ! ( የዳንኤል የሰባው ሱባኤ ትንቢት) /Daniel's 70 Weeks
มุมมอง 15K4 หลายเดือนก่อน
አስደናቂው የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት ሁሉ ሰው ሊያየው የሚገባ! ( የዳንኤል የሰባው ሱባኤ ትንቢት) በዚህ አስደናቂ በሆነ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት ውስጥ የእስራኤል ልጆች ከሰባው ዓመት የባቢሎን የምርኮ በኋላ እስከመሲሁ እስከ እየሱስ ክርስቶስ መገለጥ አልፎም ስለ 7 አመቱ የመከራ ዘመን ፥የሰባት አመቱንም መከራ ለምን እንዳስፈለገ በጥልቀት የሚተነትን ቪዲዮ ነው። ወጥና ጥልቅ የሆነ እውቀት እንደምትጨብጡበት አምናለሁ ጸጋ ይብዛላችሁ። ብርሀን
ክርስትያኖች በስባት ዓመቱ መከራ ውስጥ ያልፋሉ? Will Christians Go Through Tribulations?
มุมมอง 16K4 หลายเดือนก่อน
ክርስትያኖች በስባት ዓመቱ መከራ ውስጥ ያልፋሉ? Will Christians Go Through Tribulations? እንኳን ወደ እዚህ (THE WORD) አዲስ ቻናል በሰላም መጣችሁ የዚህ ቻናል ዓላማ ክርስትያኖች ለተጠሩበት ዓላማ በእውነት እንዲኖሩና ፤ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያለ አውዳቸው እየተጠቀሱ ለዘመናት የተማርናቸውን፥የሰበክናቸውን፥ያስተማርናቸውን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች በአውዳቸው መሰረት ቅዱሳኖች ትክክለኛ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ማስቻል ነው ። ብርሃን ፀጋዬ
ጳውሎስ በጉዞ ላይ እያሉ ያጋጠመው የማዕበል ቦታውን አየሁት/ቀርጤስ( CRETE)
มุมมอง 2.7K5 หลายเดือนก่อน
ጳውሎስ በጉዞ ላይ እያሉ ያጋጠመው የማዕበል ቦታውን አየሁት/ቀርጤስ( CRETE) ይህ ቦታ ጳውሎስ ከ ሌሎች እስረኞች ጋር ታስሮ ወደ ሮም በሚያደርገው ጉዞ ባህር ላይ እያሉ ያጋጠማቸው ታላቅ ማእበል የነበረበት ቦታ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ቀርጤስ( Crete) በምትባልዋ ደሴት ላይ ጳውሎስ እና ቲቶ ለብዙ ጊዜ አገልግለዋል። ይህ ቪዲዮ በ ሐዋ. 27:1-44 እና ቲቶ 1:5 ያለውን ታሪክ ቦታው ላይ በመገኘት ታሪኩንና ቦታውን በማገናኘት ለመተረክ ሞክሬያለሁ። ጸጋ ይብዛላችሁ
የቤተክርስቲያን ንጥቀት በድንገትና በሃይል ይሆናል| The Rapture Will Be Sudden And Forceful
มุมมอง 4.6K5 หลายเดือนก่อน
የቤተክርስቲያን ንጥቀት በድንገትና በሃይል ይሆናል| The Rapture Will Be Sudden And Forceful do you want support this channel? you can support via PayPal www.paypal.me/BirhanGutema እንኳን ወደ እዚህ (THE WORD) አዲስ ቻናል በሰላም መጣችሁ የዚህ ቻናል ዓላማ ክርስትያኖች ለተጠሩበት ዓላማ በእውነት እንዲኖሩና ፤ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያለ አውዳቸው እየተጠቀሱ ለዘመናት የተማርናቸውን፥የሰበክናቸውን፥ያስተማርናቸውን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች በአውዳቸው መሰረት ቅዱሳኖች ትክክለኛ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ማስቻል ነው ። ብርሃን ፀጋዬ
End times timeline/ የመጨረሻው ዘመን ቅደም ተከተሎች ክፍል አንድ የቤተ ክርስቲያን መነጠቅ እና..
มุมมอง 6K5 หลายเดือนก่อน
End times timeline/ የመጨረሻው ዘመን ቅደም ተከተሎች ክፍል አንድ የቤተ ክርስቲያን መነጠቅ እና.. አሁን በጀመርነው End time timeline / የመጨረሻው ዘመን ቅደም ተከተሎች በተሰኘው ትምህርታችን ውስጥ ስለ መጨረሻው ዘመን ስለ ቤተ ክርስቲያን ንጥቀት፥ ሰባት አመቱ መከራ ፥ስለ አስርቱ ቆነጃጅቶች ፥በበግና በፍየል የተመሰሉት ምሳሌ ፥ስለ ግንዱና ቅርንጫፎቹ፥ የመሳሰሉትን ነገሮች ቤተመለከተ ለብዙ ዘመን በብዙ ክርስቲያኖች ላይ እና አገልጋዮች ላይ የሚስተዋለውን የአውድ መሳሳት ችግር ከስር ከመሰረቱ ይቅርፈዋል ብዬ አስባለሁ በዚህ በክፍል አንድና ቀጥሎ በሚመጡት ክፍል ሁለት እና ክፍል ሶስት ውስጥ አንጨርሰዋ...
ደህንነት ( Salvation) - ግንዱና ቅርንጫፎቹ - በመንፈስ ቅዱስ መታተም እስከ መቼ? How long will the Holy Spirit Sealed us?
มุมมอง 4.2K6 หลายเดือนก่อน
ደህንነት ( Salvation) - ግንዱና ቅርንጫፎቹ - በመንፈስ ቅዱስ መታተም እስከ መቼ? How long will the Holy Spirit Sealed us? በዚህ ቪድዮ ውስጥ Santification Justification Glorification ከ ደህንነት ( SALVATION) ጋር ያላቸውን ግንኙነት ስለ ግንድና ቅርንጫፎች እንዲሁም በመንፈስ ቅዱስ መታተም (Sealed) መሆን እስከ መቼ ? የሚሉ ሃሳቦች ተካትተውበታል። ለሌሎች ሼር ማድረግ አትርሱ ጸጋ ይብዛdo you want support this channel with money? the you can support via PayPal. more Grace www.paypal.me/Birha...
የገሃነም ደጆች አይቋቋሟትም ማለት ምን ማለት ነው? / The GATES of HELL Shall not prevail
มุมมอง 3.4K6 หลายเดือนก่อน
የገሃነም ደጆች አይቋቋሟትም ማለት ምን ማለት ነው? / The GATES of HELL Shall not prevail
አስርቱ ቆነጃጅት እነማን ናቸው? የዘላለም ህይወት ዋስትና አንሰጥም እያሉን ነው
มุมมอง 3.5K6 หลายเดือนก่อน
አስርቱ ቆነጃጅት እነማን ናቸው? የዘላለም ህይወት ዋስትና አንሰጥም እያሉን ነው
የሰከረው ቴዎሎጂ / ድነናል ፥እየዳንን ነው፥ እንድናለን የመጨረሻው ክፍል 3
มุมมอง 6K6 หลายเดือนก่อน
የሰከረው ቴዎሎጂ / ድነናል ፥እየዳንን ነው፥ እንድናለን የመጨረሻው ክፍል 3
one saved always saved!
มุมมอง 3.5K6 หลายเดือนก่อน
one saved always saved!
እብራውያን 10:26 ይሄ ክፍል ከገባን ሙሉ እብራውያን ይገባናል /Deep Explanation ክፍል 3
มุมมอง 9K6 หลายเดือนก่อน
እብራውያን 10:26 ይሄ ክፍል ከገባን ሙሉ እብራውያን ይገባናል /Deep Explanation ክፍል 3
Can we Lose Our Salvation? ደህንነታችንን ልናጣው እንችላለን ክፍል 2
มุมมอง 2.9K7 หลายเดือนก่อน
Can we Lose Our Salvation? ደህንነታችንን ልናጣው እንችላለን ክፍል 2
ደህንነታችንን ልናጣ እንችላለን? ክፍል አንድ Can we Lose Our Salvation? ወንጌላውያን አማኝ አገልጋዮች ምን ይላሉ?
มุมมอง 3.8K7 หลายเดือนก่อน
ደህንነታችንን ልናጣ እንችላለን? ክፍል አንድ Can we Lose Our Salvation? ወንጌላውያን አማኝ አገልጋዮች ምን ይላሉ?
ደህንነት በስራ ይታጣል? Can I lose my Salvation?
มุมมอง 2K7 หลายเดือนก่อน
ደህንነት በስራ ይታጣል? Can I lose my Salvation?
የሃብታሙ ሰው እና የአልአዛር ምሳሌ : The Parable of the Rich Man & Lazarus
มุมมอง 2K7 หลายเดือนก่อน
የሃብታሙ ሰው እና የአልአዛር ምሳሌ : The Parable of the Rich Man & Lazarus
እየሱስ ምልጃውን አቁሞአል ለሚሉ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
มุมมอง 5K7 หลายเดือนก่อน
እየሱስ ምልጃውን አቁሞአል ለሚሉ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
The Best Thing about Denominations | መጤው ሀይማኖት ማን ነው?
มุมมอง 1.4K7 หลายเดือนก่อน
The Best Thing about Denominations | መጤው ሀይማኖት ማን ነው?
በኩሩ ተነስቷል! ቀጣዮቹ እኛ ነን! He is Risen!
มุมมอง 2.2K8 หลายเดือนก่อน
በኩሩ ተነስቷል! ቀጣዮቹ እኛ ነን! He is Risen!
The Judgment Of Sheep and Goats| Deep Explanation| የበጎችና የፍየሎች ፍርድ እስካሁን ያልታየ
มุมมอง 8K8 หลายเดือนก่อน
The Judgment Of Sheep and Goats| Deep Explanation| የበጎችና የፍየሎች ፍርድ እስካሁን ያልታየ
On What day did Jesus die _ When did He Resurrect ? አርብ ሞተ እሁድ ተነሳ?
มุมมอง 2.2K8 หลายเดือนก่อน
On What day did Jesus die _ When did He Resurrect ? አርብ ሞተ እሁድ ተነሳ?
Faith Vs Work ደህንነት በእምነት ወይስ በስራ? የአማኞች እምነትና እና ስራ ዉጤት
มุมมอง 2.4K9 หลายเดือนก่อน
Faith Vs Work ደህንነት በእምነት ወይስ በስራ? የአማኞች እምነትና እና ስራ ዉጤት
የዕብራውያን መጻፍ ዳሰሳ ( SALVATION by Faith+ Work?
มุมมอง 1.8K9 หลายเดือนก่อน
የዕብራውያን መጻፍ ዳሰሳ ( SALVATION by Faith Work?

ความคิดเห็น

  • @mersimedia
    @mersimedia 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tadiya Israelawuyan eko 12 neged nachew, bezi yetetekesew 10 bicha

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኦ ምጋርም ነው ብዙ ፀጋ ይብዛልህ ብሬ❤❤❤❤❤❤

  • @Yushurun
    @Yushurun 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስለ ምፅአት ወይ አልገባኝም ወይም አልገባህም!! እስከመጨረሻ የፀና የሚለው ቃል ከአዲስ ኪዳን አስነስተህ ወደሌላ ለመውሰድ ከየት ነው ያገኘሀው:: በእየሱስ አምነው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አምነው በዛው ልክ የካዱ ሰዎች ምን ትላቿለህ:: ያልካዱ ነገር ግን ጳውለስ ጴጥሮስ እና ያዕቆብ ላመኑ ያስተላለፉት መልዕክት ወይም ትእዛዝ ከዛ ወድቀው የተገኙ ምን ልታደርጋቸው:: የመጨረሻ ጥያቄዬ ስንት አይነት ፍርድ አለ?ምን ምን ናቸው::

  • @SelamTemu
    @SelamTemu 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተ ተባርከሃል ጌታ መገለጡን ያብዛልህ

  • @Lemlem_kifle
    @Lemlem_kifle 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሙዚቃውን ብቻ ብታስተምር ይሻላል ይእንን ተወዉ

  • @BereketBachoro
    @BereketBachoro 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረክ❤❤

  • @AbushyeEyesusliji
    @AbushyeEyesusliji 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amezing weyin geta oyi min ayinet megleti new geta zemenin yibarik tebarikali migrminew

  • @AmexDend
    @AmexDend วันที่ผ่านมา

    😮 አንተም የማቴዎስ 19 ጥያቄ መጨረሻው ድረስ አላቀረብክልንም እኮ! የሰውዬውን ጥያቄ ከወኅኒ ኃላፊው ጥያቄ ጋር አነጻጸርክና፤ ኢየሱስ ለሰውዬው የሰጠውን የመጨረሻ መልስ ተውከው። ጥቅስና ጥቅስ ብቻ በማነጻጸርህ ልዩ አደረካቸው። እውነቱ ግን ኢየሱስ ሰውዬውን ሕግን ከልጅነትህ ጀምረህ ስለጠበቅህ የዘላለም ሕይወትን ታገኛለህ ብሎ ደመደመ እንዴ? -- የዘላለም ሕይወትን መውረስ በብሉይ ሆነ ኢየሱስ በምድር ላይ በነበረበትና ከሞቱ በኋላ ተለዋውጧል የምትል ከሆነ ስሕተት ነው። ከመጀመሪያው መዳን በእምነት እና በአምላክ ጸጋ ጸጋ ብቻ ነው ወዳጄ። ሰላም ሁን!

  • @NebiyuMagala
    @NebiyuMagala วันที่ผ่านมา

    ስለ እነዚህ ጥቅሶች (ማቴዎስ 25፥14-30) ማብራሪያ ቢሰጥ ❤❤

  • @NebiyuMagala
    @NebiyuMagala วันที่ผ่านมา

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ❤❤

  • @FarmerTK
    @FarmerTK วันที่ผ่านมา

    ማጋለጥ የሚባል ነገር አለ መጋለጥም አለ ስለዝህ ... 😢😭

  • @zenebewesena3433
    @zenebewesena3433 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነው የ

    • @zenebewesena3433
      @zenebewesena3433 วันที่ผ่านมา

      በጣም ነው የሚወድህ ቶሎቶሎ ብታቀርብ ከእኛም የምቀር ነገር አለ ላይክ

  • @birhanuteka868
    @birhanuteka868 วันที่ผ่านมา

    እባክህን 1ተሰ 1:9-10ን ደጋግመህ አንበው፤ የጥቅሱን ደረጃ ዝቅ አድርገህ አወረድከው፤ ጌታ ያስመለጠን ከዘላለም ሞት እና ፍርድ መሆኑን እሚናገር ነው እንጂ ከዚህ መከራ ስለማስመለጥ አይደለም። መጽሐፉን ለማብራራት ስንሞክር በፍጹም ትህትናና ሃላፊነት በሚሰማው መንገድ መሆን አለበት። ". . . እግዚአብሔር ድነትን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አማካይነት ድነትን እንድናገኝ ነው እንጂ ለቍጣ ወስኖ አላስቀመጠንምና። " ይህም ቁጣ የዘላለም ፍርድ ቁጣ ነው። ኖኅ የዳነው በመነጠቅ አይደለም፤ በምድር ውኃ ላይ ነው እንጂ። 1 ተሰሎንቄ 5:9

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 วันที่ผ่านมา

    Yes I do agree.

  • @tsheytakley5757
    @tsheytakley5757 วันที่ผ่านมา

    ዘመንህ ይለምልም በርታ ወንድሜ

  • @BirhaneTesfamarym
    @BirhaneTesfamarym วันที่ผ่านมา

    አንተ ራስህ ትክክል አይደለህም

  • @Weyneshet1222
    @Weyneshet1222 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GeexeeDu9-lm5ni
    @GeexeeDu9-lm5ni วันที่ผ่านมา

    Wow wow wow wow Tabarakii geta 🥰

  • @yohanneshalikeyo2749
    @yohanneshalikeyo2749 วันที่ผ่านมา

    ንስሐ ግባ

  • @amslosany6153
    @amslosany6153 วันที่ผ่านมา

    ዘመንህ ይባረክ ወተት ነው ትምህርቱ❤❤❤

  • @TsegredaEshetu
    @TsegredaEshetu วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @BirukBelay-i3v
    @BirukBelay-i3v วันที่ผ่านมา

    ወንድም ኪዳኑ በአምስቱ ሙሴ ጽፏቸዋል ብለን በምናምናቸው መጻህፍት የተወሰኑ አይደሉም እንዴ??

  • @abenezert51gmail
    @abenezert51gmail วันที่ผ่านมา

    ስብከቱን በቅንነት ስማው ። ለማለት የፈለከውን እያሰብክ አትስማው። አንት የምትለው ከሰባኪው የተሰወረ ይመስልሃል. ሰውንም አታደናግር። በመቃወም ብዙ ተመልካች ለማግኘት ይመስላል ።

  • @asayewcochoba674
    @asayewcochoba674 วันที่ผ่านมา

    አባቴ እኔም ልዘይርሽ ነበር የ144ሺው ሰዎች መሆኑን ባታቅ ኖሮ። እኔም በፔንጤ ቤት 12 ኣአመት ሁሉ የሚሰበከው በህግ/ስራ የተመረዘ የጸጋ ትምህርት ነው። እድሜ ለወንድም ዳዊት ፋሲል አበራልኝ. God bless you

  • @TsionHabte-iv7sz
    @TsionHabte-iv7sz วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አባት ይመስገን ይህንን የእውነት ወንጌል እነድሰማ እድሉን ሰለ ሰጠኝ ብዙ ጸጋ ይጨመርልህ በ ፍጹም ቅንነት የተገለጠልህን ወነጌል ስላካፈልከን በርታ አንተ የተባረከ ነህ እኛም እድለኞች ነን እዉነትን በመረዳታችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @oreoqueen6025
    @oreoqueen6025 วันที่ผ่านมา

    I think this is wrong interpretation the bible doesn't say the 10 virgins were bridesmaid .and you said that tha church is one not 10 but this is example showing half is ready half is not. he could have said it 50 or 2 what ever the number the main point is that half is not ready to go to the wedding. And where in the Bible did you get that the bride was at home? The you don't need to be a virgin to be bridesmaid maid. But you need to be virgin to get married. Even apostle paul use this word to the church in 2 Corinthians 11/3.and last you said about the oil is not representing the beloved holyspirit is also wrong You're argument is that because they were told to buy that means he is not for sale i get it you are right he is a free gift and there is no such thing buying the spirit I agree .but we also don't take it as in straight translation this is a kind of saying in revelation 3 :18 to buy from him does it mean we buy from him in a sanse we understand in this word. Also in Isaiah 55 verse 1 used the same saying also .please examine your teaching because if you get it wrong you will lead others to wrong interpretation and because of that teaching some people wond think they will rupture by living worldly life. Other than that I love your teaching and also one of your subscribers may the lord bless you more.

  • @pawlosworku
    @pawlosworku วันที่ผ่านมา

    ትንሽ ሰማውህና ሃሳብ ቁንጽል ነው የእውቀት ማነስ አለብ ታሳዝናለህ በየትኛውም ጉዳይ ማውራት ከፈለክ ዝግጁ ነኝ ሐሰተኛው ሐሰተኛ እያለ ሲከስ ያሳዝና። ሐሰተኛ መምህር መሆንህን አንዱ ማስረጃ ትህትና የለህም

  • @CharrG-m6q
    @CharrG-m6q วันที่ผ่านมา

    ፍሬ ያሌ ትምህርት ተባረክ ወንድሜ

  • @elilitaredae1514
    @elilitaredae1514 2 วันที่ผ่านมา

    Blessed bro

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt 2 วันที่ผ่านมา

    ግሩም አስፈላጊ ትምህርት አግኝቼያለሁ ! ይህ እውቀት ይብዛልህ ተባረክ ተባረክ !!

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 วันที่ผ่านมา

    ዋው ወንድማችን በጣም ነው የሚገርመው ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ እንደተ ያሎት አገልጋይ ያብዛልን!!❤

  • @Hani-v9h
    @Hani-v9h 2 วันที่ผ่านมา

    Echi kurit eryargachu mitakrbut neger tikikil adelem 1 seat sibket 3 dekika mAtmola kuntsl bemasmat sew atikoninu. Sijmer siteht lenayet sibket Autismu

  • @HenokAssefa-zp2cq
    @HenokAssefa-zp2cq 2 วันที่ผ่านมา

    ይሔን አይነ ስዉር የሆነ ትምህርታቸዉን ተሎ ተሎ እያስተካከልህ ልቀቅልን...... አይዞህ በርታ God belss u bro

  • @fantahungudeta3339
    @fantahungudeta3339 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ እውቀት ማስተማር ካለባቸው ሰዎች ውስጥ ስለሆንክ ይህን ጸጋ ቸል አትበል ለወገኖች የተስተካከለ ህይወት እንዲኖረን ዘመኑ በሰጠን ቴክኖሎጂ መድረስ ስለሚቻል በርታልን ጌታ አብዝቶ ጤናህ ህይወትን ይባርክ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 2 วันที่ผ่านมา

    ገብቶኛል ግን አጋንንትንም ለማውጣትም ሌላ ታምርንም ለነ ፈውስ ለማድረግ የልጅነት ስልጣንን ማግኘት አያስፈልግም ወይ ለምሳሌ የአቄዋ ልጆች ጳውሎስ በሚያመልከው በኢየሱስ ስም እያሉ አጋንንትን ለማስወጣት ሲሞክሩ ደብድቦ እራቂታቸውን እንዳባረራቸው እናውቃለን ያ ሁሉ የሆነው የልጅነት ስልጣን ስለሌላቸው እንዲያውም በረታባቸው ለምን ልጆች ስላልሆኑ ጥያቄዬ ያለ እውቀት መዳንን ያላገኘ ሰው ማውጣት ይችላሉ ወይ ነው ይህንን ብታብራራልኝ ማወቅ ስለፈለኩ ነው 😊

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1 2 วันที่ผ่านมา

      - ራእይ20 10: ያሳታቸውም ዲያብሎስ አውሬውና ሐሰተኛው ነቢይ ወዳሉበት ወደ እሳቱና ወደ ዲኑ ባሕር ተጣለ፥ ሀሰተኛው ነቢይ ነብይ እኮ ነው ማለቴ ይተነብያል ውሸትም አይደለም ።የፈሮን ጠንቋዮች ልክ እንደ ሙሴ በትራቸውን ወደ እባብ ቀይረዋል።ሰይጣን ራሱን የብርሃን መልአክ እንኪመስል ይቀይራል። በየገዳማቱ ሰዎች በጨሌ እየደበደቡ ያስጮሃሉ።በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ነው የሚሉት።ሰይጣን ሰዎች ይሳቱለት እንጂ የውሸትም ቢሆን ያንን ሐሰተኛ ጠንቋይ ሃሰተኛ ነብይ እንድትከተለው ሰይጣን ከስሩ ያሉ ጭፍሮችን ማስለፍለፍ አያቅተውም። ይህ ለሱ በጣም ቀላሉ ስራ ነው። ለዚህ እኮ ነው እየሱስ I never knew you ያላቸው።

    • @Menchgrotbatsub
      @Menchgrotbatsub 2 วันที่ผ่านมา

      @TheWordwasGod1 እሺ ተባረክልኝ እስከዛሬ የልጅነት ስልጣን ያላቸው ብቻ ሰይጣንን ማውጣትና ልላውንም ማድረግ የሚችሉ ይመስለኝ ነበር አይምሮዬ እንዲሰፋ ስለረዳኸኝ አመሰግናለሁ

  • @bereketmengesha-x7m
    @bereketmengesha-x7m 2 วันที่ผ่านมา

    Getaaa mastewalun ystik wendme ,,ewur eworn yzu gedel ygbl ,,,

  • @bereketmengesha-x7m
    @bereketmengesha-x7m 2 วันที่ผ่านมา

    Protestant betamm graa miyagaba tekuwmnew,, hulum berasuu aredad ytregumal yifetal ,,,,ychmr yknese wede mngste seamy aygbm ,,,,,beacerful all of you please my generation ,,,,

  • @biruknetsanet6637
    @biruknetsanet6637 2 วันที่ผ่านมา

    God bless you my brother ❤

  • @DagmawiDaniel-s1k
    @DagmawiDaniel-s1k 2 วันที่ผ่านมา

    አማኝ እዴት ነው የሚክደው?

  • @yohanneswkidan6094
    @yohanneswkidan6094 2 วันที่ผ่านมา

    ይገርማል ጌታ ይባርክህ ወንድም

  • @MulugetaAmsalu-e1n
    @MulugetaAmsalu-e1n 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ ሚገርም እይታ ስለ አንተ ጌታ ይመስገን ሁሌ ትምህርታቸው እውነት ይመስላል ግን የህግ አስተማሪዎች ቀላጭ ናቸው ህግና ፀጋ የደባለቁ የልዩ ወንጌል ሰባኪ ናቸው

  • @malimali1337
    @malimali1337 2 วันที่ผ่านมา

    Geta yibarek ❤❤❤ Wendime zemenih yibarek

  • @DawitAsefa-k2z
    @DawitAsefa-k2z 2 วันที่ผ่านมา

    ፀጋ ይብዛልህ የአበቴ ብሩክ

  • @markosbeza120
    @markosbeza120 2 วันที่ผ่านมา

    እኔ እውነት ለመናገር በተለያዩ ትምህርቶች ተወዛግብያለሁ የቱ አስተምሮ ትክክል ይሁን?

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1 2 วันที่ผ่านมา

      በየትኛውም ዘመን ወንጌል ያልተወዛገበበት ዘመን የለም ምክንያቱም ጦርነቱ በወደቀው መልአክትና በእግዚአብሔር ልጅ መካከል ነው ።የወደቀው መልአክ ደሞ የሚጠቀሙ ሀይማኖተኞችን ነው ።መወዛገብ መጀመሪያ ላይ ያለ ነገር ቢሆንም ውዝግብ ጥያቄን ይፈጥራል ጥያቄ ደግሞ ለማወቅ ጉጉትን ይፈጥራል ከዛ ወደ መጽሐፍ ቅዱስን በጥልቀት ማጥናት ይመጣል ።ወንጌሉ ቀላልና ግልጽ ነው።

    • @asayewcochoba674
      @asayewcochoba674 วันที่ผ่านมา

      Search Dawit Fasil Heg Enna Tsega. Its a long 12 hr series. He clarifily a lot of things brother. Good luck

  • @BrukSisay-tx4pq
    @BrukSisay-tx4pq 2 วันที่ผ่านมา

    ከዚ የበለጠ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ❤

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን🙏🙏

  • @sababb4841
    @sababb4841 2 วันที่ผ่านมา

    ማቴ 5:20-24 ያለውን ቃል እንዴት ታየዋለህ? ትምህርትህን ግን ሙሉ በሙሉ እቀበለዋሁ::

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1 2 วันที่ผ่านมา

      ጥቅሱን ትንሽ ከፍ ብለሽ ካነበብሽው ማቴዎስ5 17: “እኔ ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም። እየሱስ ክርስቶስ በብሉይ ኪዳን ዘመን እንደመኖሩ አንዱ የመጣበት አላማ ህግን ለመፈፀም ነው ።ስለዚህ የሚያስተምራቸው ትምህርቶች ሁሉ ከህጉ ጋራ የተያያዙ ናቸው አንድ ሰው በብሉይ ኪዳን መጽደቅ ከፈለገ ህግጋትን መጠበቅ አለበት ያንን ያስተማረው።ነገር ግን ከሞትና ትንሣኤ በኋላ ወደ አዲስ ኪዳን ላይ ስትመጪ ግን ለመጽደቅ ህግጋትን ጠብቁ የሚል አስተምሮ አለማግኘትሽ ብቻ ሳይሆን እንዲህ ብለው የሚያስቡ የሚያስተምሩ ከክርስቶስ የተለዩ ከጸጋ የወደቁ እንደሚሆኑ ይናገራል። ነገር ግን ኢየሱስ የተናገራቸው መልካም ነገሮች ሁሉ አንድ በትክክል የዳነ አማኝ ጋራ የመንፈስ ፍሬዎች ይነስም ይብዛም ይገኛሉ።ምክንያቱም ጸጋው አዳኝ ም አስተማሪም ስለሆነ (ቲቶ2)

    • @sababb4841
      @sababb4841 2 วันที่ผ่านมา

      @ ስለመልስህ አመስግናለሁ: በሀበሻ ህብረት ይህን ሳወራ ሀጢአት ለመስራት ለራሴ ሰበብ እያበጀሁ ስለመሰለ የወንጌል አማኝ የሆኑ ጀርመን ፓስተሮች ጋር ሄጄ ለመረዳት እያስብኩኝ ዛሬ በማላውቀው ሁኔታ ያንተ ትምህርት መጣልኝ: ሁሉንም ከሰማሁ በህዋላ በደንብ ግልፅ ይሆንልኛል ብዬ አምናለሁ:: የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @Yonos-z3f
    @Yonos-z3f 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤😍😍😘

  • @Therssa-og2gm
    @Therssa-og2gm 2 วันที่ผ่านมา

    Bless you

  • @merry8649
    @merry8649 2 วันที่ผ่านมา

    ሉቃስ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³² አንተ ታናሽ መንጋ፥ መንግሥትን ሊሰጣችሁ የአባታችሁ በጎ ፈቃድ ነውና አትፍሩ። ³³ ያላችሁን ሽጡ ምጽዋትም ስጡ፤ ሌባ በማይቀርብበት ብልም በማያጠፋበት በሰማያት የማያልቅ መዝገብ የሚሆኑትን የማያረጁትንም ኮረጆዎች ለራሳችሁ አድርጉ፤

    • @merry8649
      @merry8649 2 วันที่ผ่านมา

      አብራራልኝ ወንድሜ