እየከፋ ለመጣው ኑፋቄ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልስ ክፍል 2/ ያቆብ ምዕራፍ 2 , ሮሜ ምዕራፍ 4 ይጋጫሉ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 71

  • @dawitnigatu1407
    @dawitnigatu1407 วันที่ผ่านมา +9

    የተወደድክ ወንድማችን ፀጋው ይብዛልህ

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ሆይ ስም ይባረክ❤❤ አሜን አሜን በኢየሱስ ስም ብዙ ፀጋ ብዙ ምህረት ብዙ ሠላም ይብዛልህ ወንድሜ ብሬ ዘመንህ ይባረክ አሜን🫱🏾‍🫲🏿🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @AyalkibetTamratGeleta9988-j9h
    @AyalkibetTamratGeleta9988-j9h 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በክርስቶስ ስራ መፅደቄ ከገባኝ ቆየ ጌታ ይመስገን .... ፀጋ ይብዛልህ

  • @Sool-yq4us
    @Sool-yq4us วันที่ผ่านมา +4

    በአንተ ትምህርት ምን ኃይል እንዴታቃያርኩ እግዚአብሔር እንዲመህን ያርዝም ❤️

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፀጋ ይብዛልህ ብሬ ❤❤

  • @fikre21
    @fikre21 วันที่ผ่านมา +4

    ቡሩኽ ኢኻ !!!

  • @mititakassahun4723
    @mititakassahun4723 วันที่ผ่านมา +2

    የተባርክህ ወንድማችን ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ እውነት መናገርህን ቀጥል❤❤❤

  • @King-tm9yu
    @King-tm9yu วันที่ผ่านมา +5

    አዎ ብራዘር ልክ ነህ ሁለት ኢንተርቪው አይቻለሁ ጌታ ድሆችን የመርዳት ሸክም በውስጤ አስቀምጧል በዚህም ምክንያት ጎረቤትህን ውደድ የሚባል የተራድኦ ድርጅት ተከፍቷል ብሏል። LOVE YOUR NEIGHBOR. ጎግል ሰርች አድርገህ ልትገባ ትችላለህ። ኢንተርቪው ያደረገው የዛሬ ሁለት ዓመትና የዛሬ ዓመት ነው በዚሁ ሚዲያ ላይ ነው።

    • @frehiwotteshome1333
      @frehiwotteshome1333 วันที่ผ่านมา +2

      So doing things is one our being our personality but it is not righousness in God our in our lord Jesus.period.

    • @King-tm9yu
      @King-tm9yu วันที่ผ่านมา

      @frehiwotteshome1333 “ሁላችን እንደ ርኩስ ሰው ሆነናል፥ ጽድቃችንም ሁሉ እንደ መርገም ጨርቅ ነው፤ ሁላችንም እንደ ቅጠል ረግፈናል፥ በደላችንም እንደ ነፋስ ወስዶናል።”
      - ኢሳይያስ 64፥6
      ለምንድን ነው ተስፋ የማንቆርጠው ግን?? የተወደደ መልካም ጻድቅ ሰው ለመሆንና ለመባል በሚለቅ በሚገረጣ ቀለማቀለም ራሳችንን እንቀባለን። እየሱስ አንድ በጣም የደነቀው ነገር ለልጆቻችን የምናሳየው መልካምነት!!! "እናንተ እንደዚህ አይደላችሁም ግን እንዴት ለልጆቻችሁ መልካምን ነገር አስባችሁ አደረጋችሁ??!!" የሆነ አውሬ ሰብዓዊነትን ተላብሶ ሲታይ ማለት ነው። ጽድቅም ሆነ ሃጥያት ለማድረግ ራሳችንን ከጥረትና መንጠራራት ነጻ ማድረግ አለብን። የምነታችንና የዕውቀታችን መሠረት በጥልቁ ከተተከለ አንወድቅም።
      በደላችን እንደ ነፋስ እንደወሰደን ሁሉ ጽድቃችን የሆነው የእየሱስ ህይወትም እንደ ነፋስ ይውሰደን። እስኪሞቀንና እስኪበርደን መጠበቅ የለብንም እየሱስ ጽድቃችን ነው።

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበር ከልብ እናመሰግናለን

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 วันที่ผ่านมา

    ተበርክ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 วันที่ผ่านมา

    የተወደድክ ወንማችን ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ዋው በጣምይገርማል

  • @malimali1337
    @malimali1337 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wendime tebarek
    Bizuwochin k Religion Spirit eyasmeletk new.

  • @MinilikAyele-yu8yx
    @MinilikAyele-yu8yx 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ
    እኔን በጣም ደስ የምለኝ ነገር ካለ በተናገሩት ነገር መልሰ መስቀለኛ ጥያቄ ምትጠይቀው እንዴት ደስ እንደምለኝ!

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 วันที่ผ่านมา +2

    ለደሀ ለመርዳትማ ከኛ የበለጠ የራሳቸውን ህይወት ትተው የምረዱ አሉ እርሱ እያስተማረ ያለው ለስጋ እና ለአጋንንት
    የሚመች ነው አጥብቄ እቃወማለሁ
    የክርስቶስን የማዳን ስራ የሚያቃልል ነው

  • @solomongtachew
    @solomongtachew วันที่ผ่านมา +1

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ይርዳን ከባድ ዘመን ነዉ

  • @thechoosen8653
    @thechoosen8653 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በግድ አጋጭተኸው እንጂ አይጋጭም ቃሉ ,,, አዎ በስራ አይፀደቅም ግን በፀደቅንበት እና አዲስን ህይወት በተካፈልንበት በመንፈስ ቅዱስ ከሞት እና ከሀጢአት ባርነት ነፃ በወጣው አዲስ ማንነት ልንኖር ታዘናል አዎ ትእዛዝ ነው ። ይህን አዲስ ህይወት በማይገባው ወይም ጥሎት በመጣው አሮጌ ማንነት እንዲመላለስ መፍቀድ በምድርም ሲከፋም ድህነትን እስከማሳጣት ይደርሳል ሙሉ የመፅሐፍ ቅዱስን አውድ እናንብብ ጥቅስ አንልቀም 🙏

    • @Sool-yq4us
      @Sool-yq4us 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@thechoosen8653 ማጃማሪያ ሳውየው የታናጋራዉን በዳንብ ስማ ካዛ አሁን ወንድማችን ላሳጣው አስታሀት አንተም ሀሳብህን ግላፅ ጫርሰ ስማ 🙄

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu วันที่ผ่านมา

    በናት ጌታ. ውስጥ አይናችን ይፈተን እጅ ማፃሐፍ ድናል ሲል አልዳነንም እን ላለን ጌታ. ሆይ ኤራስክን አበራራይን ❤❤❤❤

  • @HagosGoitom-v9l
    @HagosGoitom-v9l วันที่ผ่านมา +3

    ነፍሴ በኣንተ ትምህርት ዕልልልልልልልልል እርርርርርርርርፍ ኣለች፡ ዘመንህን ይባርኽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ብሩኽ ወንድሜ።

  • @alebeworku
    @alebeworku วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ !!!

  • @jamilajamila2091
    @jamilajamila2091 วันที่ผ่านมา

    Tebarek🙏

  • @Zenebechgoa
    @Zenebechgoa วันที่ผ่านมา +2

    Wogaw be geta be yesusim

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 วันที่ผ่านมา +2

    ማህተም እኮ ተቀባይነትን እርግጠኝነትን ያሳያል የሰው ስራ ደግሞ ለመዳን ማረጋገጫ ሊሆን አይችልም ይህን ፁሁፍ ሳይ እኔ በግሌ በቁጭት ነው የፃፍኩት ባጠቃላይ ይህ አስተምሮ ከአጋንንትና ከስጋ የሆነ ሲሆን አላማው ደግሞ ሰዎች ስለመዳናቸው እርግጠኛ እንዳይሆኑና ስራ ላይ እንዲያትኩሩ ነው ሲጀመር የዳነ ሰው መልካምን ነገር ማድረግ ይሳነዋልን?

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 วันที่ผ่านมา

    If he want he can open birik new ende sew merdat yemin yerasin thidik siyakomu keegiziabire thega wedikual.Tilik nufake aweku awuku malet new.Tebarekilign bro God bless you.

  • @samuelmegerssa7817
    @samuelmegerssa7817 วันที่ผ่านมา

    Perfect❤

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc วันที่ผ่านมา +2

    ቀላል ግራ ያጋባል አጥራን ነው የሚያስብለው

  • @Azeb987
    @Azeb987 วันที่ผ่านมา +2

    አራ ጌታ ይጋፅፃዉ ይሄ ጤናማ ትምህርት አይደለም!

  • @ydmlkts1622
    @ydmlkts1622 วันที่ผ่านมา +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እኔ እስካሁን ጥያቄ የሆነብኝ ራእይ 11 ነው እና ቪደኦ ስራልን ደግሞ ማቅ ለብሰው ሲል ምን ለማለት ፈልጎ ነው ።

    • @KidaneHaile-s3w
      @KidaneHaile-s3w วันที่ผ่านมา

      በራኢ ዮሃንስ 11: 3 የተጻፈው ማቅ ስለሚለው ከሆነ : እሱ ስለ ብሉይና አዲስ ኪዳን መትጽሓፍ ቅዱስ ነው ምያወራው
      ሁለቱ ምስክሮች ማለት ብሉይና አዲስ ኪዳን (መጽሃፍ ቅዱስ) ማለት ነው

    • @ydmlkts1622
      @ydmlkts1622 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@KidaneHaile-s3w ታዲያ ሁለቱ ምስክሮች አዲስ እና ብሉይ ኪዳን መጻህፍት ከሆኑ 42 ወር ምድር ላይ ይመስክራሉ ማለት እና አውሬው ይገድላቸዋል እንዲሁም ከ እግዚአብሔር የወታ የሕይወት መንፈስ ገባባቸው በበእግራቸውም ቆሙ ለሚለው ቃል መልስ ንገረኝ

    • @chernetayelelole2794
      @chernetayelelole2794 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      The two witnesses are Moses and Elijah representing the law and the prophets who also appeared on the mountain with Jesus.

  • @dawitnigatu1407
    @dawitnigatu1407 วันที่ผ่านมา +5

    ለራሱ የሚበላው የሌለው ደሀ አማኝ ውሀ በላው በጣም ያሳዝናል

  • @Adisstimes
    @Adisstimes วันที่ผ่านมา +1

    Ante yetebark nh
    ine rasen betam ikes nbr ahun gn be kirstos yehonlign ngr silegebagn ke bizu hatiyat rikealw..sitaglw yalchalkutin ye geta sira sigbagn alasfelagi negrochin akumealw..Biblem ayanebku nw
    God bless you

  • @TinaTesfaye-dd2me
    @TinaTesfaye-dd2me วันที่ผ่านมา

    እኔ በኢየሱስ የመስቀል ሥራ ያምንም ሥራ በክርስቶስ በማመን ድኛለሁ በእምነት ብቻ ድኛለሁ

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለራሱ የሚበላው የሌለው ድሃ ውሃ በላው ዋው በጣም የሳዝናል

  • @MussieLight
    @MussieLight วันที่ผ่านมา

    ድሆችን በመርዳት ከሆነ... እነ ኳቶሊክ ሞስሊም የተሻለ ተድህንነት ፍሬ ኣላቸው ማለት ነው 😢 ኬት ኣምጥቶ ነው እየሰበከ ያለው ይህ ውንጌል ብገላትያ 1፥6፥ 10ኣናቴማ ተብሎ የተወገዘ ወንጌል ነው ወንድማችን ራሱ በኑፋቄ ገብተዋል ጌታ ይርዳው እንጂ ምን ይባላል። ኣንተ ግን ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ❤

  • @TesfuT-j9v
    @TesfuT-j9v 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ere bakeh amarigna stlekem ....
    Yetenegerebeten hasab meredat aktohal

  • @meaza5096
    @meaza5096 วันที่ผ่านมา

    አሁን ከጴንጤ በጣም መጠበቅ አለብን

  • @abelo6917
    @abelo6917 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይገርምሃል ወደ ውስጤ የመጣው ጥያቄ ልክ እንዳንተ ነው።የዳኑት ድሆችስ በምን ደህንነታቸውን ይጠብቁ? ምክንያቱም ድሆችን በመርዳት "ብቻ" ብሎናል

  • @SamuelHusen-iz7yr
    @SamuelHusen-iz7yr วันที่ผ่านมา +1

    ያዕቆብ ምዕራፍ 2 ከጰውሎስ መልዕክቶች ጋር ስያነብ ሚያገጭ ይመስለኛል ያዕቆብ 2 አብራራልኝ

  • @WitnNess
    @WitnNess 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በቀኝም በግራም የቆሙት ሁለቱም አማኞች ናቸው !!! እናስተውል

  • @NegatNegat-te4lx
    @NegatNegat-te4lx วันที่ผ่านมา +3

    እሺ ድነናል ብለን ወጣን እዚ ቤት ደግሞ አልዳንም🤔🙄🙄የት እንሂድ መቼም እነሱን አይተን የወጣን ቢሆን ከስረን ነበር ግን እየሱስን አይተን እንጂ🙏🙏🙏

  • @GideonR-yl9tn
    @GideonR-yl9tn วันที่ผ่านมา +1

    ስለ ስህተት ትምህርት መስፋፋት ሲነገር ቤ/ክ አካባቢ የነበረው ትልቁ ችግር "ወገኖቼ እንዲህና እንዲያ ዓይነት ዘመን ደረስን'ኮ!" ከማለት ውጪ የስህተት ትምህርት የሚያስተምረውን ሰው በስም መጥቀስ አይፈልጉም። የቤ/ክርስቲያኑንም ስም መጥቀስ ይፈራሉ። ስም ጠቅሼ ስናገርም ከአንዳንዶች ጋር በዚህ ነገር የተጋጨሁበት ጊዜ ብዙ ነው።
    አሁን ወንድሜ በድፍረትና በቃሉ ሃይል መጥተሃል - ጌታ ይባርክህ! በርታ! ብቻ ግን ንግግሮችህን እየቆራረጡ ግራ ለሚያጋቡ ሰዎች በር እንዳይከፍት ሃሳብህን በግልጽ ማስቀመጥ አለብህ - በዝርዝር መግለጽ መልካም ነው።
    ተባረክ!!!

  • @bitsuedereje6821
    @bitsuedereje6821 วันที่ผ่านมา

    Already alew organization
    Love your neighbor yemel leza new

  • @SintayehuGetnet-i8o
    @SintayehuGetnet-i8o 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሜ የያዕቆብን ክፍል ብታስተምረን በጌታ ይሄ መል ነው ቻሌንጅ ያደረገኝ ያንተን መረዳት ማወቅ እፈልጋለሁ።

  • @birhantaye6408
    @birhantaye6408 วันที่ผ่านมา

    አው ሊከፍት ነው በዚህ ጥቅስ መሰረት ለዛ ነው እሚዘላብደው“ድሆችን እናስብ ዘንድ ብቻ ለመኑን፥ ይህንም ደግሞ ላደርግ ተጋሁ።”
    - ገላትያ 2፥10

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 วันที่ผ่านมา +2

    ብዙ ትምህርቶችህ መልካም ሆነው ሳሉ ዋንጌላዊ ቤተክርስቲያንን በጣም በነቄፋታ ትሞላለህ በመቀጠል ወንጌላዊ አማኝ ሰባኪን ነቅፈህ የ ኦርቶ ወንድሞችን ኮት ታደርጋለህ በደህና ነው ? ማረምህ ማስተማርህ ጥሩ ሆኖ ሳለ በ ክርስቶስ አምነው ያልዳኑትን እንዴት ለምሳሌ ትጠቀማለህ ? ለምሳሌ አኬን 9 ጊዜ ስትጠራው ሰማሁ ሲጀመር መንቀፍ ማረም መልካም ነው ግን ሌላው ቤት ምስክር ማስቀመጥ ትክክል አይደለም።

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  วันที่ผ่านมา +2

      እሺ ኮሜንትህን አከብራለሁ ነገር ግን በደንብ አልሰማሀኝም ይሆናል እንጂ ከኦርቶዶክስ ቤት ኮት ያደረኳቸውን ሰዎች ያደረኩት እነሱ ከዚህ ስህተት የበለጠ ሌላ ምን ስህተት ተናገሩ? ብዬ ነበር እንጂ እነሱ ልክ ናቸው እያልኩ አልነበረም በደምብ ከሰማኽው።እንደውም ዛ
      እዛ ቤት ያሉ አስተማሪዎች ትውልዱን ወደ ሲኦል የሚነዱ ናቸው ብዬም ተናግሬያለሁ እኮ ወንድሜ። ግን በራሳችን ቤት ውስጥ እንደዚህ አይነቱ ኑፋቄ ሳንቃወም ሌላ ቦታ ሄደን ሌሎችም መንቀፍ ጥቅም የለውም። ፀጋይ ይብዛልህ።

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 วันที่ผ่านมา

      @TheWordwasGod1 አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳልከው በደንብ አልተረዳሁሁ ይሆናል ይቅርታ

  • @saday1261
    @saday1261 วันที่ผ่านมา

    እባክህን ለራሱ ያሬድ ጥላሁን ንገረው ይህንን መዳን አለበት

  • @WitnNess
    @WitnNess 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንድ ሰው አመነ ዳነ አዎ የዳነ ሰው ደግሞ ጌታ ያለውን ትህዛዛት መፈጸም ግን ግድ ነው ! ለምን እንደምንደነቋቆር አላውቅም!!

  • @balagertube
    @balagertube วันที่ผ่านมา +1

    ድሆች ራሳቸውስ? አይድኑም ማለት ነው? ምክንያቱም የሚያበሉት የላቸውም

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂 so funny thank you so much

  • @abrahamermias3854
    @abrahamermias3854 วันที่ผ่านมา

    ere enezi sewoch metaser alebachew be ewinet be ewinet yedane kehone geta yiqetewal egz/r be liju ayideraderim i don't know feraji ayidelehum gin kalu endimil lemalet yahil nw erisun ye matisema nefis eswa temotalech yilalina

  • @Zerihun1
    @Zerihun1 วันที่ผ่านมา

    Please Andi tiyake neberegn comment lay demo meteyek des alalegnim.how I can ask you please

  • @tsegayemengesha-lk1un
    @tsegayemengesha-lk1un วันที่ผ่านมา

    WEngelawi ke33 amet jemro awkihalehu ahun min nekah?

  • @fikirloveadero8149
    @fikirloveadero8149 วันที่ผ่านมา

    እረ በእምነት በክርስቶስ ፀድቄያለሁ

  • @AddisuBikila
    @AddisuBikila วันที่ผ่านมา

    አቤት ሞገስ ቶሎ ቶሎ እንደዚህ ልቀቅልን

  • @BrukElsa
    @BrukElsa วันที่ผ่านมา

    god Bells U አንድ ጥያቄ ሰው ድነቱን አያጣም ነው ድኖ ፍሬያማ ሕይወት የሌለውስ????
    “ፍሬ የማያፈራውን በእኔ ያለውን ቅርንጫፍ ሁሉ ያስወግደዋል፤ ፍሬ የሚያፈራውንም ሁሉ አብዝቶ እንዲያፈራ ያጠራዋል።”
    - ዮሐንስ 15፥2

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      vm.tiktok.com/ZMkkpTMjN/

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls วันที่ผ่านมา

    Tell me the salvation work I want to work on.??
    By themselves what kind of work do they have??
    If it is by work why Jesus died on the cross??

  • @israelgeremew-bx4ok
    @israelgeremew-bx4ok วันที่ผ่านมา

    ማቲዎስ 25 :1÷46

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማቲዎስ 25 በ7 ዓመት የመከራ ዘመን ውስጥ ቤተክርስቲያን ስትነት ጠቅ በማይነጠቁ በክርስቶስ ስለማያምኑ ሰዎች የሚናገረው። ከሰኞ ቶፒክ ጋር አይገናኝም።

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 วันที่ผ่านมา

    በነካ እጅህ ህልዋርያ ዮሃንስ ተብየውንም በ ደሃ የተሳለቀውን ምከረው

  • @Sool-yq4us
    @Sool-yq4us วันที่ผ่านมา

    ላራሱ ምባላ የላለ አማኝ ያልካው ቦታ ታማቻኝ 😂😂
    እውነትም ምን ይሆናል ዳሃ 🥹

  • @genettekle4477
    @genettekle4477 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ካሜሪካን ሀገር የተመለው የተራድኦ ድርጅት ከፍቷል