Dear Brother Bre, I always appreciate your efforts in sharing the grace of God and feeding us with His Word. Your teachings about the Bible, with a special focus on eternal life, are invaluable and deeply inspiring. This life, which never fails or misses its purpose, is a constant reminder of God’s faithfulness. Please continue the great work you are doing, as we are always eager to hear your lessons. I am writing from Mekelle, Tigray, Ethiopia, where we truly miss your guidance and wisdom. I thank God for blessing me with a brother like you, and I pray that He continues to use you mightily for His glory. With deep gratitude and respect, DAWIT MEKONENN
The decree by Cyrus in 538/7 allowed the Jews to return to Judea and to rebuild the temple, but it did not "restore" Jerusalem, for it did not allow the Jews to rule themselves. They were still under Persian rule. በተለያዩ ጊዜያቶች ወደ ሃገራቸው እንዲመለሱ እና እንዲሰሩ አዋጆች ቢወጡም ነገር ግን በፈርስ መንግስት ስር ሆነው ።በ 557 ግን ሙሉ በሙሉ ከፋርስ መንግስት እስራኤል በራሳቸው ህግ (TORAH) እንዲተዳደሩ የተፈቀደበት ዓመት ነው።ዕዝ 7:26
የምወድህ የአባቴ ልጀ ፀጋና ሰላም ብዙ ምህረትም ይብዛልህ❤❤🎉
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የምፅአቱን የገለጠል ጌታ መንፈስ ቅዱስ ከብር ለርሱ ይሆን ፀጋ ይበዛልህ መጣቱን ለምንጠብቅ ሁሉ ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ ሰባኛ ሱባኤ የተባለዉ ብዙዎች ሲያስተምሩ ተከታትዬ አልገባኝም ነበር አሁን ገብቶኛል፥ እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋዉን ያብዛልህ አብዝቶ ይባርክህ ኦ! በጣም ደስ ብሎኛል።
ጌታ አብዝቶ ይባርኮት እወዶታለሁ
Excellent explanation may God bless you for your effort.
ጌታ ይዬሱስ ፀጋሁን ጨምሮ ያብዛሊህ ተባርክ
በርታ
ውድድድ ያባቴ ልጅ ባንተ ብዙ ተጠቅሜለው ጌታ ይባርክህ::❤❤❤
WOW ከዚህ የበለጠ መተንተን የለም በደንብ ነው እንደሚጠጣ ውሃ ወደውስጤ የገባው የህይወት ውሃ ምንጭ ጌታ ኢየሱስ ክብሩን ይውሰድ ወንድሜ አውቀቱን ይጨምርልህ ተባርከሃል ለኛም በረከት ሆነሃል. ❤❤❤
እንድ አይነት አግላልፅ for the first time in my life wow wow amazing
ቃል የለኝም ያባቴ ልጅ ጥበብ አብዝቶቶቶቶቶቶቶቶቶቶቶቶ ይጨምርልክ❤❤❤❤❤❤
geta yesus yibarikh betam yemigerm timhirt nw
Tsegewun yabizalik
Brather የጌታ ሳላም እና ፀጋ ይብዛልክ እግዚአብሔር የምጋርም ፀጋ እና እዉቃት ቃሉን የምታራዳባት ጥበብ ታሳቶካል tikitak ላይ ብዙ ታካታይ ካላቻው ጋራ አብሬ ብታጋላግል ብዙ ትዉልድ ታተርፋለክ ካንተ ብዙ ታማርኩ ብዙ አታራፍኩ 🙏
አሜን ይሁን ያለዉ ሆነ።እየሱስ በቅርብ የመጣል።ሥለ ቃሉ እግዚአብሔርም የተመሠገነ ይሁን ።።።
ለይክ ሼር ሰብስክርይብ በመድራግ እንታበበር ይህን በርቱ ወንድማችንን🥰🥰🥰 ፀጋ ይብዘልህ ወንድማችን
Geta abzito barkohal.. yante firewoch yibareku
ዘመንህ ይለምልም❤
❤❤❤ተባረክ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤
ፀጋን ያብዛልክ bero🙏🙏🙏
ተባረክ ወንድምዬ ጸጋ ይብዛልህ!
ጌታ ለዘለዓለም ይባርክህ ወንድሜ 🙏
ጸጋውን እና ምህረቱን ያብዛልህ
Really የሆነው የእግዚአብሔር ቃል ብቻ እየጠቀስክህ ያለ ምንም ተረት ያለ ማንም ምሳሌ ስለሚትገለፀው የምር በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባረክህ ፀጋውን ያብዛልህ ደጋግሜ ነው ያዳመጡኩ መማር ደግሞ በጣም ነው ምወደው እና አይምሮህ ይባረክ ብሬ እግዚአብሔር ይመስገን ስለዚህ ፀጋ እንግዲህ ኢየሱስም ይምጣልን የቀርች 1ሱባኤም ትፈፅም ለዘላለም እንኖር ኢየሱስ ጋር!🙌🙌🥰🥰
ቀጣዩን ደግሞ በጉጉት🙏😊
@@BekiBereket-lc6xp Amen❤️🙏
❤❤❤❤ ሁሉም ሰው ትምህርትህን እንዲያዳምጥ እመኛለሁ።❤❤
God bells u ❤❤❤
ተባረክ ወንድም ትልቅ መገለጠ ነው እንዳንተ ያለነውን ጌታ ልጆቹን ያብዛ ይህንንም ዘመን በጸጋው ያሳልፍህ !ይጠብቅህም!
ጌታይባርክህ
Thank you dear brother. This should be preached in each and every congregations of Ethiopian Churches especially this time.
@@eyuelabel3362 yes I think so Brother. More Grace 🙏
Ameeen 🙏
Shalom
Semayina midirin yezerega Amilakih!! Amilake!! Amilakachin!! (Egizabiher) Chemiro ewuket tibeebi yisit
Ke Daniel tibebi ewuket 7* masitewal yisitik wondme❤❤❤
@@MinilikAyele-yu8yxoh amen amen 🙏more Grace
@@TheWordwasGod1❤❤❤
ተባረክ
You are blessed 🥰
Wendme,geta,brik,yargeh,tebarek,adrasha,lemin,yelehim,
Thank you!
ፀጋ ይብዛልክ🙏🙏
ጸጋና ሰላም ይብዛልሕ 🙏
ድንቅ ትምሕርት ::
ወንድም አለም የሚጣፍጥ ትምህርት ተስፋችን የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን በጉጉት እንጠብቃለን።
“ይህም የተባረከ ተስፋችን የሆነውን የታላቁን የአምላካችንንና የአዳኛችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ በመጠባበቅ ነው፤”
- ቲቶ 2፥13 (አዲሱ መ.ት)
Blessed
Geta yibarkih
Balaleke Eyaliku new begugut yesemahut I can’t wait Lemiketilew
ፀጋና ሰላም ብዙ ምህረትም ይብዛልህ
❤God God grace and the peace with you
ተባርክ
ማብራሪያውን በጣም ወደድኩ ት።ስለ ሱባኤ ግንዛቤ አገኘሁበት ።እስከ መጨረሻው በርታ ።ተባረክ።አመሰግናለሁ ።ወንድሜ።
.inate.tsaga.yemolachu.sawochi.tebareku.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤geta.bebuzu.sawochi.iyasitemarenewu
ተባረክ ለምልም ፀጋው ያብዛልህ
ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤
የጌታ ፀጋ ይብዛልክ❤❤❤❤❤
Wow Bire Tsega yibzalk ❤❤❤
የጌታ ጸጋ ይብዛልክ ተባረክ በብዙ ❤👏
ግን አናት ማስተዋል ነው ወንድም ጌታ አሁንም ጥብብ አብዝቶ ይጭራል ደግሞም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
alegebam bilogn asfaw ga dershe metahu tebereku 2 m
Ufffffffffffffffff ጸጋ ይብዛል ❤️❤️🙏
Thank you
You're welcome
Dear Brother Bre,
I always appreciate your efforts in sharing the grace of God and feeding us with His Word. Your teachings about the Bible, with a special focus on eternal life, are invaluable and deeply inspiring. This life, which never fails or misses its purpose, is a constant reminder of God’s faithfulness.
Please continue the great work you are doing, as we are always eager to hear your lessons. I am writing from Mekelle, Tigray, Ethiopia, where we truly miss your guidance and wisdom.
I thank God for blessing me with a brother like you, and I pray that He continues to use you mightily for His glory.
With deep gratitude and respect,
DAWIT MEKONENN
Tebarek bro
ጌተ ያብዛህ
egzaber yebarkh wendeme
ወንድሜ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ❤🙏🙏
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ!!!
የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
Berta Egziyabiher yibariki. ine anten yamawuqewu bemusiqa neber leka beqalim tsegawu bezitolihali. pleace timihirtun cerisewu
Wow yetsegaw balebet Geta ybareki Betam Dink new Kal yeleghi Geta Abzito ybarkih Tebareki
wow ጌታ አብዝቶ ይባረክ👏👏👏👏👏
Geta yibarkih, video sitjemir simikin tenagire jemir bossss
@@YilDem-w8o ብርሀን🙏
Wow
ተባረክ በርታ ለበረታ ህዝብ ያድርግህ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Geta abzito yibarkih wendime.
ተባረክ ወንድማችን ፀጋ ይብዛልህ!!
በጣምየሚገርምትምርትተባረክ
Tsga yebezalh berta kelale ayedlem
የጌ ፀጋ ይብዛልህ
ተበር ብሪሽ
Blessed my brother ❤❤
በርታ የኔ ወንድም❤😍
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
በጣም ነው የተማርኩት እና የተጠቀምኩት you are blessed
Very good introduction!
Wondem tebark
እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤
Good on you
stay blessed
bendezi ayneti timihirt yetetsafe arif metsihafi yemitawuqewu kale list arigilign gezten inanbibewu
Wow amazing ❤❤❤❤
Many many thanks
❤❤❤❤❤
Wey,eskezari,ameltg,tebrk
ወንድሜ አግዚአብሔር ይባረክ ትልቅ በረከት አግዚአብሔር በውስጥ አስቀምጦል ፕልስ ሰፍ የሚዲያ አግልግሎት ብትጀመር ብዙሆችን ከኮንፊዉዥን ነፃ ታወጣለህ ፕሊስ ፕሊስ ተልግራም ቻናል ካለክም?
@@Kingsolomon-4h Thanks You so much 🙏Well, I am thinking about it in a broader way in the future
ምን አይነት መገለጥ ነዉ ይሔ ለዚህ አምላኬን አመሰግነዋለሁ ቶሎ ቶሎ አስተምረን ❤
Ebakik attfabn tolo tolo naln
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ብርዬ የኔ ወንድም ዋጋህ በሰማይ ታላቅ ነው የመዳን ዋጋ ምን ያህል ውድ እንደሆነ አይታቿል እግዚአብሔር አንድያ ልጁን ለሀጥአታችን ስርየት ያደረገበት እንድንድን 😢❤❤🙌✝️እሺ ያለና የተቀበል የዘላለምን ህይወት በማግኘት ከቁጣ ያመለጠ ደግሞም ወራሽ ሲሆን ያመጸው ደግሞ በምድርም ቅጣቱን ይቀበላል በኋላም በእሳት ባህር ለዘላለም መቃጠል😢 ጌታ ይታደጋቸው ተባረክልኝ ግን ባለፈው የጠየኩህን በኮሜንት መልስልኝ 🙏
ፀጋ ይብዛልህ ይቅርታ የትኛው ጥያቄ ነበር please
You are so blessed dear brother thanks 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶
My pleasure
Bexam xefak errr tolotlo leqeqe please
እግዚአብሄር ይርዳህ በጣም ተምረንበታል በተረፈ ብዙ ጥያቄዎች አሉኝ አንዴት ላግኝህ ?
@@ZelalemTeshome-p7i እሺ አመሰግናለሁ። ነገር ግን ሌሎችም ሚማሩበት ዘንድ ጥያቄዎችህን በዚሁ ላይ ብታደርገው አጭር ከሆነ ለመመለስ እንሞክራለን። ፀጋ ይብዛለህ።
Min aynet megelex new be iyesusim cemiro cemiro yabzali
ይቅርታ ወንድም ኢየሱስ የተቀባው በዮርዳኖስ ነው ማለት ነው በአገልግሎትህ ተጠቅመናል ተባረክ
በጣም ደስ ይላል gn ጥያቄ አለኝ
. አዋጁ የዎጣበት ዘመን የት እናገኛለን?
ለመቁጠር መነሻ አስፈላጊ ስለሆነ
The decree by Cyrus in 538/7 allowed the Jews to return to Judea and to rebuild the temple, but it did not "restore" Jerusalem, for it did not allow the Jews to rule themselves. They were still under Persian rule. በተለያዩ ጊዜያቶች ወደ ሃገራቸው እንዲመለሱ እና እንዲሰሩ አዋጆች ቢወጡም ነገር ግን በፈርስ መንግስት ስር ሆነው ።በ 557 ግን ሙሉ በሙሉ ከፋርስ መንግስት እስራኤል በራሳቸው ህግ (TORAH) እንዲተዳደሩ የተፈቀደበት ዓመት ነው።ዕዝ 7:26
ተባረክ🙏 70ኛውሱባኤ ጀምሮአል ማለት ይቻላል?
@@DannyTadesse አሁን አይቻልም ምክንያቱም 70ኛውን ሱባኤ የቤተክርስቲያን ንጥቀት ይቀድማል ። ጸጋ ይብዛልህ
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ግን አሁን የቤተ መቅደሱ መሰራት የሚቀራል ማለት ነው? ለመንጠቅ?
የቤተ ክርስቲያንን መነጠቅ የቤተመቅደሱ መሰራት ሊቀድማትም ላይቀድማትም ይችላል ።
ወንድሜ የያዕቆብን ክፍል ብታስተምረን በጌታ ይሄ መል ነው ቻሌንጅ ያደረገኝ ያንተን መረዳት ማወቅ እፈልጋለሁ።
እሺ ወንድሜ
ኢየሱስ ክርስቶስ የሆንዉ መቼ ነዉ ?
👍እዚሁ ቪዲዮ ውስጥ አለ መልሱ
70 subae 490 amet nw