🛑በጨዋታ መሀል አይኔን አጠፋኝ🥲

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 834

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem ปีที่แล้ว +107

    ምንድነዉ ግን ምንመስለዉ😂😂

    • @JsAh-c7p
      @JsAh-c7p 10 หลายเดือนก่อน +1

      ዱቄት የቃመይ ጦጣ

    • @منارمحمد-و7ح
      @منارمحمد-و7ح 10 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ደስ ትላላችሁ ኤፊ ❤❤❤❤❤❤

    • @ggfrtg
      @ggfrtg 8 หลายเดือนก่อน

      ኤፊ ቆንጆ❤❤❤❤❤

    • @mulu_muleta
      @mulu_muleta 8 หลายเดือนก่อน

      ኤፋየ ማርያምን ስወድህ ሀገራችሁ መምጣቴ አይቀርም

    • @FfFf-sz2dr
      @FfFf-sz2dr 8 หลายเดือนก่อน

      ደስ ትላላችሁ❤❤❤

  • @hiii48pw51
    @hiii48pw51 ปีที่แล้ว +105

    እንደኔ በሳቅ ልብ ውልቅ የለው በላይክ አሰዩኝ 😂😂😂❤❤❤

  • @sujshshsjsjgvs1629
    @sujshshsjsjgvs1629 ปีที่แล้ว +153

    ማርያምን ስወዳችሁ ❤❤❤ በጉጉት የምጠብቃችሁ ነገርስ😂😂😂

    • @hayat227
      @hayat227 ปีที่แล้ว

      እኔእራሡ 😂

    • @MatomahEdrse
      @MatomahEdrse ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ እኔ እራሱ😂😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @Edeneye21
      @Edeneye21 ปีที่แล้ว +1

      እኔም❤❤❤😂😂

    • @bizuyekassew8256
      @bizuyekassew8256 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ስወዳቸዉ❤❤❤

    • @abdulwahabalyaqoubi893
      @abdulwahabalyaqoubi893 ปีที่แล้ว +1

      ማሪክ ጀግና❤❤❤❤❤😂

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 ปีที่แล้ว +22

    የዛሬው ይለያል ደስ ትላላቹ ፍቅራቹ እግዚአብሔር ያብዛው

  • @heesan7389
    @heesan7389 ปีที่แล้ว +7

    እቁላሉ እዳያመልጠኝ ጌታዬ ይላል ቡርኬ ሆዳም 😅😅😅😂😂😂😂

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ ปีที่แล้ว +30

    እረ ማርክና ኤፍሬም ግን ለምንድነው የአጎታችሁ ልጅ አብራችሁ ማናያችሁ ሩትንና እሱን አካቷቸው አንድም ቀን ቢሆን ❤አብርሽ ፍቅር የሆነ ልጅ ነው

  • @kasech3492
    @kasech3492 ปีที่แล้ว +80

    እደት እደምወዳችሁ❤❤ የዊና ፍቅረኛ ትተዋወቀን የምትሉ በላይክ አሳዩ👍🙏

    • @kalkidan7912
      @kalkidan7912 ปีที่แล้ว +7

      ምን የሱ ብቻ የቡራ የኤፍሳ እ

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 ปีที่แล้ว +2

      አለዉዴ?

    • @MilonBd-b8i
      @MilonBd-b8i ปีที่แล้ว +1

      😊😊😊😊😊እንደትእንደትእንደምወዳቸሁ

    • @nefisa70
      @nefisa70 ปีที่แล้ว

      ​@@twinklestar2448አዎዎዎ

    • @kasech3492
      @kasech3492 ปีที่แล้ว

      @@twinklestar2448 አችነሽ አብረሺው ብቅ በይ❤😂

  • @susuhabeshawit
    @susuhabeshawit 11 หลายเดือนก่อน +4

    ኤፊሲሮጥ እኔበሳቅ አዬ ኤፊ ተበላህ ያጋጥማል 😂😂😂😂

  • @tigistnegash2455
    @tigistnegash2455 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነዉ የምወዳችዉ ሁሌ ግን ጨዋታና ፕራንክ ብቻ ሳይሆን እንደ አብርሽና ቤተስቦቹ ቁም ነገር ሰሩ የተቸገረን እርዱ

  • @basamatbasamat6026
    @basamatbasamat6026 ปีที่แล้ว +10

    ግን እናተ ሁሌ ጨዋታ ሁሌ ፕራክ 😢 እስኪ አብርሽንም አግዙት በመልካም ስራ ተባበሩ ባድ

    • @zahrahmohemd3204
      @zahrahmohemd3204 ปีที่แล้ว

      የምን በጣም እኔ እራሱ እያልኩ ነበር አብርሽ በጣም ጎበዝ ልጂ

    • @basamatbasamat6026
      @basamatbasamat6026 ปีที่แล้ว

      በጣም የልጅ አዋቂ ነዉ እነዚህ ግን ከፕራክ ዉጭ ሌላ አያዉቁም

    • @Rahmaየቦረናዋ
      @Rahmaየቦረናዋ 9 หลายเดือนก่อน +1

      ብርላኪናአድሠውእርዳልኝበይውከዛይረዳል😢😢😢😢😢

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba1827 ปีที่แล้ว +20

    😂😂😂😂❤❤ምንም ሰትሆኑ ስለመጣቹ ደስ ብሎኛል ፕራካቹ ሠው ይገለል

    • @Camila-ex5pw
      @Camila-ex5pw ปีที่แล้ว

      ሥወዳችሁ😂😂😂😂😂❤😂❤😂😂😂😂

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 7 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉🎉🎉 ልጆቼ ይሄን ሳቅና ደስታ ፈጣሪ ሔሉ ሳትለይ ድጋሚ ያሳየን።። ሔሉ የኔ ደርባባ ጨዋ የሴት ወግ ያላት እመሀላችሁ ስትኖር ግርማ ሞገስ አላችሁ ።። ፀልዩ እሷ እንድትመለስ።።።

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ዉዶች ስወዳቹ❤❤❤በሳቅ ገደላችሁኝ😂 ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ😂

  • @waltmakedi8201
    @waltmakedi8201 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ዉዶች ❤❤❤❤❤ በጣም ነዉ የምወዳቹ ፈጣሪ አይለያቸዉ 😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @ምየደሙፈሬነኝ
    @ምየደሙፈሬነኝ ปีที่แล้ว +3

    የምሬን ነው ፈታ አደረገችኝ 😂😂😂😂ሰታምሩ አያለየችሁ ሰወደችሁ

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነዉ እምታምሩት ቶሎቶሎ ልቀቁ በጣም ነዉ እምወዳችሁ የፍቅር ጥግ የሆናችሁ ፋሚሊዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @Hayreiyamoges-bb6bh
    @Hayreiyamoges-bb6bh 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሄሉ ነት ድምቀታችሁ እሲ ማነው እደኔ ቢዶወቻቸውን እየተመለሠ እሚያይ

  • @ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ
    @ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ ปีที่แล้ว +1

    😂😂ወላሂ በሳቅ ሆደን አመመኝ ብሩኬ እቁላሉን እደተመኘህ ልትቀር ነው ብየ😅😅ሰርቸ ላመጣልህ ነበር😅😅

  • @aalam1856
    @aalam1856 ปีที่แล้ว +2

    yne wubchi brke gni amrbtli❤❤❤❤❤

  • @misrach2350
    @misrach2350 ปีที่แล้ว +2

    የኔማሮችስውዳችሁ❤❤❤❤❤
    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @ዜድነኝወሎየዋያላህባያአላ

    እረ ሂሉ ሁድ አበዛሺ በተረፈ በጣም ታምራላችሁ ሂሉ እና ማርክ ኢፍሪም ውይና ብሩክ በጣም አድኒቃችሁ ነኝ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @hyati6334
    @hyati6334 2 หลายเดือนก่อน

    እነዚህ ልጆች ባይለያዪ በጣም ነበረ ፈታ የሚያደረጉት😂😂😂😂😂

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 ปีที่แล้ว +2

    አረ በማርያም ሆዴቆሰለ😂😂😂😂😂😂 እንደዝህ ጫወታ አምጡልን። ሁሩብየ ተጫወቱልን ለእኛ ለስደተኞች እህቶቻችሁ😢❤❤❤❤

  • @henaa3965
    @henaa3965 ปีที่แล้ว +11

    የኔ፡ማሮች፡ስወደችሁ፡የእማብርሃን፡የእማብርሃን፡ወዳጆች፡የተዋህዶ፡ፍሬዎች፡እማብርሃን፡ትጠብቀቹ፡አሜን፡አምስተቹንም፡በጠም፡ነው፡እምወደችሁ፡በርቱ፡ጠንክሩ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢፡ውይ፡ማርክ፡የሥራህን፡ይሥጥህ፡እንደዘሬ፡ስቄ፡አለቅም፡❤❤❤፡ስለም፡ለሀጋሬ፡ስለም፡ለህዝባችን፡አሜን፡ከዱባይ

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ስወዳችሁ እኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤የኔዎቹ

  • @ቀብራራዋነኝያያቶቸልጅ
    @ቀብራራዋነኝያያቶቸልጅ 11 หลายเดือนก่อน

    ደስስትሉ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ 😂😅 ብሩኬ እኳን እቁላሉን ደረሰህ 🥰😂

  • @Meelaal567
    @Meelaal567 ปีที่แล้ว +1

    Qimemi yehonu lijochii desisitilu🙆‍♀️🤣🤣🤣🤣🤣😀😀😄👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semu639
    @semu639 11 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ሡሥ ነገር ናቹ ተናፋቂ የለምለምዬ ፍሬ ለምለምዬ ተባረኪ ኮሜዲያን ወንድሞች ስላስተዋወቅሺን🎉🎉🎉😂😂😂

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 11 หลายเดือนก่อน

    አረ እኔ እናንተን በማየት እንቅልፌን አጣዉ 😂😂😂😂😂😂😂ጌታን ማዳም ካላባረረችኝ ኘዉ ሰራ መሰራት አልቻልኩም የኔ ምረጦች በጣምምምምምምምምምምም ነዉ የምወዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @naeemahameed
    @naeemahameed ปีที่แล้ว +46

    የምወዳቹ በፍቅርና በናፍቆት ነዉ የምጠብቃቹ❤❤❤❤❤

    • @aynalemgadesha
      @aynalemgadesha ปีที่แล้ว

      ስወዳቹ የምር አይለያቹ ውዶቼ

    • @BriknichSy
      @BriknichSy ปีที่แล้ว

      ❤mariksalamn😂

  • @riponRana-x8k
    @riponRana-x8k 5 หลายเดือนก่อน

    ሄሎዬየእኔቆንጆየሁሉምድምቀትናትእኮ❤❤❤❤

  • @HxhxhdbBxnn
    @HxhxhdbBxnn 3 หลายเดือนก่อน

    mark ka Helen gar talayitachuali woy❤❤❤❤❤

  • @AsnidebelaAsnide-px3go
    @AsnidebelaAsnide-px3go ปีที่แล้ว +23

    ደስ እኮ እንደምትሉ ሰብሰብ ስትሉ ደሞ ያምርባቹአል ይመቻቹ!!!

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei ปีที่แล้ว +4

    ከመዳም ስራ በሩጫ 14ተኛ ኮማች 😂
    ሄሉየየየየ የየየየየኔ ደርባባ❤❤❤❤

  • @ekrammohamad-lm6iq
    @ekrammohamad-lm6iq ปีที่แล้ว

    አይይይ ማርክ ሠሩልህ ወላሂ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ከማዳም ጉሽና ድክም ብሎኝ ነበር አዝናናችሁኝ

  • @Selwa-q2s
    @Selwa-q2s 5 หลายเดือนก่อน

    ብሩኬ አጠቃሀው ይመችህ እንዳነረተ የበላ የለም በእውነት

  • @እሙኢማን-ዠ2መ
    @እሙኢማን-ዠ2መ ปีที่แล้ว +2

    ጨወታዉ ደሥ ቢልም ናእማ ማባከናቹ ሥተት ነዉ ያጣ ሠዉ ያንድ ግገ ዜ ቁርሡ ይሆናል ዱቄቱ ምናለ ሢሚንቶ ብታረጉ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂 እደዛሬ አስቃቹኝ አታቁም ስታምሩ ደሞ ፍቅሩን ይጨምርላቹ እደዚ ሰብሰብ ብላቹ ሳያቹ እንዴት ደስ እደሚለኝ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 ปีที่แล้ว

    አየ ኤፋ😂😂😂😂😂ቡራ አደየ አልተቀባም አልፎታን ወየው ሞትኩ 😂😂😂😂😂 በተረፈ እወዳቹህ አለሁ

  • @HayatMaid
    @HayatMaid 11 หลายเดือนก่อน

    ወየሁ😂😂😂😂😂😂 ሆደነፈረ ወዶች ፈታ አረጋችሁኝ❤❤❤❤❤

  • @HtveFet
    @HtveFet 4 หลายเดือนก่อน

    እረ ወይኔ እንዴት ደስ እንደምትሉ 😁😁💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹

  • @gjgfug7060
    @gjgfug7060 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤😂😂😂😂ስወዳችሁ ይበልጥ እረጅሙን ልጅ ስወደው

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 ปีที่แล้ว

    ኤፊና ማርቆስ ተረፋቹ ባለፈው ስትሮጡ ወድቃቹ የተሰበራቹነበር የመሰለኝክክክክክክክ ማን አስገደዳቹ የሰው ቤት በር እንኳኩታቹ መጣብን ብላቹ ነብሳቹ እስኪወጣ ድንጋጤ

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta 8 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ኤፋ ዝርያ ዝርያ እንዴት እንደምትመቸኝ እኮ❤❤❤😂😂ብሩኬ ዘናጩ

  • @SebleSeble-hm6pe
    @SebleSeble-hm6pe 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዶች በጣም ነው የምወዳች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ፈጣሪ አይለያችሁ 🙏🥰

  • @ameenahali1891
    @ameenahali1891 ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣🤣🤣😢😢እምዋ የመጨረሻዉ ነገር🤣🤣🤣🤣

  • @tizitabusiness6
    @tizitabusiness6 ปีที่แล้ว +2

    ስታምሩ ምርጦች❤ኤፊ ግን😂😂😂

  • @ghg3551
    @ghg3551 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zientahmed8116
    @zientahmed8116 ปีที่แล้ว

    ሄሉ በቃ ወንዶቹ ናቸው ጓዴኞችሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @maregemengistu2954
    @maregemengistu2954 ปีที่แล้ว

    ማርክ ግን ግፈኛ ነክ ሀይላንዱ የማይቆምላቸው እኮ ውሀው ስለበዛ ነው

  • @ahlamahlam6251
    @ahlamahlam6251 ปีที่แล้ว +2

    ማነው እደኔ ዊናንየሚወድ👍👍👍👍

  • @ሀያት-ዸ9ሠ
    @ሀያት-ዸ9ሠ ปีที่แล้ว

    ውይ ደሥ ሥትሉ ❤❤❤አይለያችሁ😂😂😂እነሻጮ

  • @Kidi-tube2e
    @Kidi-tube2e 7 หลายเดือนก่อน

    ዊናየ ዛሬ ቤትህ ገብቸ በሳቅ😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas ปีที่แล้ว

    የዛሬዉ የተለዬ ጪዋታ በሳቅ ገደላችሁኝ ስታምሩ መስቀላችሁ እንዴት ነዉ እሚምር

  • @deiebemnaiche7246
    @deiebemnaiche7246 7 หลายเดือนก่อน

    መጨረሸለይ መሰቅ እሱ እንደይ ቀረ መለት ነው😂😂😂😂

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአብሄር
    @ስለሁሉምነገርእግዚአብሄር 11 หลายเดือนก่อน +1

    Wuy swedachhu❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fነኝየረሱልወዳጅ-d7y
    @Fነኝየረሱልወዳጅ-d7y 11 หลายเดือนก่อน +1

    በሳቅ ማርቆስ ቢዚ ሆነ በመቀባት ናና ክክክክክ

  • @alemendres
    @alemendres 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂ማርክሻዬ ወየዉ😂😂😂😂

  • @tegeset-ik1oz
    @tegeset-ik1oz ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ዘና አርጋቹኝ ይመቻቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesyfeker8682
    @mesyfeker8682 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤ስታምሩ የኔ ዉቦች

  • @HabtamMarseel
    @HabtamMarseel 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @samprincess378
    @samprincess378 ปีที่แล้ว +1

    ሰታምሩ ሰወዳቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistfentayeyoutube417
    @tigistfentayeyoutube417 ปีที่แล้ว

    ውይኔ ማርክ ለህሉ ሲሳሳላት መስኪን ዱከቱን ሲቀባት❤❤❤❤

  • @SsSs-jr4eo
    @SsSs-jr4eo 8 หลายเดือนก่อน

    ማነዉ እድኔ በሳቅ አሚሞተዉ የኔምጦች እድኔ እምትወዳቸዉ ላይክ 👍👍👍

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi ปีที่แล้ว

    ዎይኔ ኤፍረም ባግድ ነው ይቆማዉ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hfsfjd3085
    @hfsfjd3085 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ማርያምን በጣም ነዉ የሳቅኩት 😂😂😂

  • @Yif7g
    @Yif7g 11 หลายเดือนก่อน

    እረ ወይኔ በሳቅ ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zahra-z4y6h
    @Zahra-z4y6h 9 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ማሪያምን ሆዴ ቆሰለ በሣቅ😂😂😂😂😂😂😂

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ ปีที่แล้ว

    ወይኔ መጨረሻለይ ሆዴ በሣቅ አመመኝ እናንተ ባትኖሩ ብቾኝነት ይውጠኝ ነበር እኮ የኔ ፈገግታዎች ❤❤🥰🥰🥰👌👌👌

  • @comcell1549
    @comcell1549 ปีที่แล้ว

    እውነት እናንተ ልጆጅ 🥰🥰🥰bexam ነው ምዎዳችሁ 🥰🥰🥰🥰ደስ ትሉታላችሁ 🥰🥰🥰

  • @አሃሚድያAhaMideya
    @አሃሚድያAhaMideya 11 หลายเดือนก่อน

    🤣🤣🤣🤣ሆዴ ቆሰለ የዳንሷ እስታይል

  • @rahma6779
    @rahma6779 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 yebelawuma efa nw des yemel chewata nw ke pirank yeshalal

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 ปีที่แล้ว +11

    እንዴት እንደምወዳችሁ የዛሬው የሌለ ነው ውርዬን መስላችኋል😂😂😂😂 ፍቅር የሆናችሁ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i 9 หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ በጣም ነው ፈታ ያረጋቺሁኝ ሁሌም ሳቁልኝ ወዳቺኋለሁ❤❤❤❤

  • @faisalglgf29
    @faisalglgf29 6 หลายเดือนก่อน

    መስቀላቸው ሲያምር ማርያምን ❤❤❤❤

  • @سارهمحمد-ط2ي2ي
    @سارهمحمد-ط2ي2ي ปีที่แล้ว

    ወይኔ አብሶ ኤፍሬም ዱቄቱ ያስቃል 😂😂😂😂😂ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @Medhanititesfaye
    @Medhanititesfaye ปีที่แล้ว

    Hayi efiremi biti bela yishali neberee iyorexekinawu ye qeraki😂😂😂😂

  • @jeritube9079
    @jeritube9079 ปีที่แล้ว

    Inanite fiker yehonachi likoc siwedachi 😂🎉🎉😂😂😂

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo ปีที่แล้ว

    😅😅😅😅😅😅😅😅እፍሬም ፈጥዞ ፈጥዞ ሄለን ቀደመይው😂😂😂😂😂😂😂

  • @HayaHaya-ht7gl
    @HayaHaya-ht7gl 5 หลายเดือนก่อน

    አረወይኔ..የኔዉዶች❤❤❤😂😂😂

  • @ባላገራአYouTube
    @ባላገራአYouTube ปีที่แล้ว

    ኧረ ምን ጉድ ነው አበዳችሁ😅😅😅

  • @ansha-b8y
    @ansha-b8y ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂የሣቄ ምንጭ ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sulihenur8784
    @sulihenur8784 ปีที่แล้ว

    አረ ወይኔ የዛሬው የለያል 😂😂😂😂

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين 7 หลายเดือนก่อน

    ሜካብነዉ😂😂😂😂

  • @HAYAT-t7s
    @HAYAT-t7s 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Fire-qz9hy
    @Fire-qz9hy ปีที่แล้ว

    Wayne besak motkugn😂😂😂😂 siwedachu wudoche❤❤❤

  • @ለይላሰይድ-ደ9ጘ
    @ለይላሰይድ-ደ9ጘ ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤ማአሻላህ አላህ ይጠብቃቹሁ❤❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 7 หลายเดือนก่อน +1

    ።።።።። የማትረሱት ጨዋታ ነው።።።

  • @عليمحمد-ه5ص6ش
    @عليمحمد-ه5ص6ش ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሳምሩ ኡፉፉፉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤

  • @ChxGux
    @ChxGux 8 หลายเดือนก่อน

    ማርያምን ሥወዳችሁ ዛሬ በሣቅ ገደላችሁኝ ደሞ የዘፈኑ ነገር😂😂😂

  • @marti5961
    @marti5961 8 หลายเดือนก่อน

    እዳዉ ወይኒ ስወዳችሁ ዉዶቸ እግዚ አቤሔር ይጠብቃችሁ

  • @zinetmuhamedimam222
    @zinetmuhamedimam222 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ኤፋ ሲሮጥ ተበላ😂😂😂😂

  • @zamzammuhammad8449
    @zamzammuhammad8449 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስትላላችሁ አላህ አይለያችሁ

  • @Fhr-vk1sf
    @Fhr-vk1sf 6 หลายเดือนก่อน

    ሚስቱንበቅጠአልቀባትም😂😂😂😂😂😂

  • @aishShagh
    @aishShagh 7 หลายเดือนก่อน

    እኔራሱመቼነሚመሸውእያልኩ ነምውለውእነሱንለማየት ወላሂሱስሆኑብኝ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 ปีที่แล้ว

    ዋው የዛሬዉ ይለያል በሳቅ😂😂😂እንኳን ደና መጣችሁ ዉዶቼ ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @ሠላምወንዱ
    @ሠላምወንዱ ปีที่แล้ว +2

    ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @nardos125
    @nardos125 10 หลายเดือนก่อน

    ውይ ደስ ስትሉ አይለያችሁ😂😂😂😂😂

  • @EmuyeEmuye-l5f
    @EmuyeEmuye-l5f ปีที่แล้ว

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂

  • @MkMk-py8hg
    @MkMk-py8hg 7 หลายเดือนก่อน

    ረበሳቅ ፈነዳሁ ክርስቶስን ወየው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤የኔውዶች በፍቅር ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤