🛑ለቡርኬ ለማንም ተሰቶ የማያዉቅ ስጦታ ሰጠነዉ መልካም ልደት🤣

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 815

  • @BirukTube-
    @BirukTube- ปีที่แล้ว +859

    በጣም አመሰግናለው ወንድሞቼ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @absa7841
    @absa7841 10 หลายเดือนก่อน +58

    የኔ ባለማህተብች ውይ ደስ ስትሉ በእመቤቴ ፍቅራችሁን ያብዛው አይለያችሁ ❤❤❤❤

  • @Hayat-b5n
    @Hayat-b5n 6 หลายเดือนก่อน +8

    ማርክየ እደዉ ባይህ ባይህ አልጠግብህም ያጎቴም ልጅ ተመስለኝ አለህ ሁሌ ነዉ የማይህ መቸይ ናፍቆትን ታቁት አላችሁ አላህየ ቤተሰቦቸን ጠብቅልኝ

  • @ምየደሙፈሬነኝ
    @ምየደሙፈሬነኝ ปีที่แล้ว +43

    በመጀመሪያ ብሩኬ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት 🎂🎂🎂🎂ስቀጥል ሰታምሩ በጣም ተሰቀናለችሁ አያለየችሁ ❤️❤️😂😂😂😂

  • @FggyggtFyguu
    @FggyggtFyguu ปีที่แล้ว +37

    ኤፍሬምን አይቶ አለማሰቅ አይቻልም😂😂

  • @rozijibo-cq8hq
    @rozijibo-cq8hq ปีที่แล้ว +52

    ስትሮጡ የሄለን አባት ትዝ አለኝ ይሮጣቹት 😂😂😂😂😂

  • @ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ
    @ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ ปีที่แล้ว +14

    ብርኬ እንኳን ተወለድክ ቀሪውን ዘመን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @سارهمحمد-ط2ي2ي
    @سارهمحمد-ط2ي2ي ปีที่แล้ว +23

    ወይኔ ደስስሰ ስትሉ በመዳም ቤት ደብሮኝ ነበር ዘና አደረጋችሁኝ😂😂😂😂😂😂 አይለያችሁ ምርጦችዬ❤❤❤❤❤❤

  • @Sadasada-h3t
    @Sadasada-h3t 10 หลายเดือนก่อน +5

    ግን ስጦታዉ ምንድ ነዉ አላወኩትም ብሩኬ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ❤❤❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 11 หลายเดือนก่อน +3

    🎉🎉🎉 ብሩኬ በጣም ቆንጆ እውነተኛ ወንድም ነህ።።ተባረክ ታሞም ቢሆን ደንግጠህ መውጣትህ ወንድም ነህ።።መልካም ልደት 100 ዓመት ቆይ

  • @MeseretZeleke-d5d
    @MeseretZeleke-d5d ปีที่แล้ว +13

    አቦ ኑርልኝ እውነት ደስ የምትሉ ውንዴማመማቾች ነቸው ❤❤❤❤ በዚህ ጊዜ እንደዚህ ታፋቂረቹ ማያቴ ደስ ይለል❤❤❤

  • @vjhu8266
    @vjhu8266 ปีที่แล้ว +21

    ወይኔ ደስ ሥትሉ መልካም ልደት ቀሪዘመንክን እግዚአብሔር ይባክልህ እደኔ ማነው የሚወዳችው ልክ ወንድሞቸ ነው የሚመስሉኝ😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ታድለክ የማርያም ልጅ ነክ መልካም ልደት ቡሩኬ ቀሪ ዘመንክን እመ ብርሀን ትባርክልክ የምር ጓደኛ ማለት እደዚ ነው ፍቅራቹን ፈጣሪ ያብዛላቹ የኔ ውዶች 🙏🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኒ ባለ ማህተቦች እመብርሐን ትጠብቃችሁ😘😘😘😘😘ኤፍሬም ግን የስራህን በስጦታነገር እዳይፈነዳ እያልክ ታሥፈራራዋለህ ቡርኬን😁😁

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ ปีที่แล้ว +6

    ብሩኬ እንኳን ተወለድህ ስታምሩ ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy ปีที่แล้ว +63

    የተመታችሁ 😂❤❤❤ ደስ ስትሉ ብሩኬ እንኳን ተወለድክ 🎉🎉🎉

  • @Werkye-s3g
    @Werkye-s3g 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ተወለድክ ብሩኬ 🎉🎉መልካም ልዴት ❤❤❤❤❤ 💐🍁🌹🌹🥀🌻🌼🌺🎂🎂 በተረፈ እወዳችሁ አለሁ

  • @ooos7229
    @ooos7229 11 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ አምላኬ እኔ በናተ ሆዴ ይቁሰል ደስ ስትሉ አይለያችሁ😂

  • @bertukanyoutube4773
    @bertukanyoutube4773 ปีที่แล้ว +3

    ቡርከ ምርጥ ልጅ መልካም ልደት ብያለውሁ

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 ปีที่แล้ว +4

    ማርክ የሠጠው ምንድነው ያይጥ መዳኒትነውዲ😂😂😂😂
    አይለያችሁ ምርጥ ጎደኛሞች ❤

  • @alimaalima1988
    @alimaalima1988 ปีที่แล้ว +13

    ማሻአላህ ስታምሩ ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል ብርቱ ደግሞ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 11 หลายเดือนก่อน +4

    ዋዉ ትለያላቹ እኮ የዉነት አይለያቹ በጣም ደሰ የምትሉኝ ናቹ ወዳቹዋለዉ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @HdhdhddHsshss
    @HdhdhddHsshss 11 หลายเดือนก่อน +1

    En bante meknate k madem gar letal now😅😢

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh ปีที่แล้ว +8

    መልካም ልደት ስታምሩ ሠላማቹህ ይብዛልኝ አይለያችሁ

  • @ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ
    @ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ ปีที่แล้ว +9

    ማሻአላህ. አላህ ይጨምርላቺሁ. አቦ ምርጥ ናቺሁ ጉራጌዎች. ከሱስ የፅዳቺሁ.

  • @አግዚአብሔርአራኛዬነው
    @አግዚአብሔርአራኛዬነው ปีที่แล้ว +4

    HBD ብሩኬ የኔ ማልካም እግዚአብሔር ቃር ዛማንክን ይባርክልኪ ዉላቹንም ባጣም ነው የምዋዳችሁ የ ፍቅር በታሳብ❤❤

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 ปีที่แล้ว +8

    አቦ ትለያላችሁ❤❤❤ኤፍ ከሞተር አይሻልም ከ ባጃጅ😂😂

  • @BealaNaif
    @BealaNaif 3 หลายเดือนก่อน

    ብርኬ እንኳዕ ተወለድክ ቀሪውን ዘመን እግዚኣብሔር ይባርክልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👑👑👑👑👑👑👑🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @Semira.Hassen
    @Semira.Hassen ปีที่แล้ว +21

    መልካም ጓደኛሞች ናችሁ እስከመጨረሻ ያዝልቅላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሀብልተሻመ
      @ሀብልተሻመ 6 หลายเดือนก่อน

      ያክስትም ልጆች ናቸው በተሰብ ናቸው
      አብርሽ ኤፍረም የወድም እና ወድም ልጆች ናቸው
      ማርክ ደግሞ የእፍሬም እናት እህት ልጅ ነው ብዶ እስከመጨረሻው አታዩም እዴ በተሰብ እና ጓደኛ እደሆኑ
      እኔ አቃቸዋለሁ
      ለምለምን ስደት እያለች ገና ዩቱብ ስጀምር ጭምር አቃታለሁ ስለዚሂ እስከመጨረሻው ተከታተሏቸው በደብ ታቃቸዋላቹሁ

  • @rohimaup4666
    @rohimaup4666 ปีที่แล้ว +4

    ማሻላህ በርቱ ፍቅራችው ይብዛስወዳችው❤❤❤❤😂🎉🎉🎉

  • @የፍቅርህምርኮኛ-መ5ዘ
    @የፍቅርህምርኮኛ-መ5ዘ ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህን እግዚብሔር ይባርክልህየኔ ዉድ❤❤❤❤

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 ปีที่แล้ว +7

    ብሩኬ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን❤❤❤ ማርክና ኤፍሬም አሮጣችሁ 😂😂😂 ይመቻችሁ ለሁሉም

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha ปีที่แล้ว +2

    እኔ ይሄን ጀመአ ወላሂ በፎቃ ነዉ የምወደዉዉዉዉዉዉዉዉዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 4 หลายเดือนก่อน

    አቤት ማርክዬና ኤፏዬ ሁለት አዝጎች አይዞክ ቡራዬ❤❤❤❤

  • @qemerqemer2566
    @qemerqemer2566 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አዝጎች ሰወዳቹ ደስ ትሉኝ አላቹ ኤፍሬ ወንድሜ ነው ምትመስለው ነገር ስራህ ሁላ

  • @ዘምዘምወንድሞንናፍቂ
    @ዘምዘምወንድሞንናፍቂ ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ፍቅራችሁ ያስቀናል አላህ ይጨምርላችሁ❤

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ታወለድክ ብርክዬ በሰቅ ሞትኩ ደብሮኝ ነበር 🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂

  • @Zahra-eh6mu
    @Zahra-eh6mu ปีที่แล้ว +3

    እኳን ተወለድክ ብርኬ ቀሪ ዘመንክን እግዚያብሔር ይባርክልክ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @aooa7845
    @aooa7845 ปีที่แล้ว +26

    አቤት ማማር በየ ጎደነ ው ቃላ ማጣየቅ ቢሎ ዉሻት ካየሩት የነታ ጨዋታ በጣም የምርል❤❤❤❤❤❤❤

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ፣ቡሩኬኬ፣ሰሩል🤣🤣🤣❤❤እንኳን ተውለድክ🥰🥰🥰🥰

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ተወለከ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሁንለ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Jkeesum
    @Jkeesum ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ተወለድህ ብሩኬ ❤❤

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube ปีที่แล้ว +2

    ኤፍሬም ሲያስቀኝ ነገረ ስራው ግን ምን ይሁን ማርክ የሰጠው ለብሩክ ስጦታው ለኔ አልታየኝም😂😂😂😂😂😂😂

  • @nafiitube
    @nafiitube ปีที่แล้ว +2

    Be unte ke burk fkr Hizognani😢

  • @hfem3901
    @hfem3901 ปีที่แล้ว +9

    ማሻ አላህ ሰታምሩ ፍቅርችሁ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @ሀሊማወለየዋ-ከ6ጰ
    @ሀሊማወለየዋ-ከ6ጰ ปีที่แล้ว +6

    ጓደኝነት እድህ ነው አሯሯጡ

  • @RozaKasim-q9i
    @RozaKasim-q9i ปีที่แล้ว +14

    እናንቴ የተመታቹ እኳን ተዎለደክ በተርፈ ታምራላቹ ኢትዮጵያ ከመጣው ቡታጅራ መጣለው በወልቅጠ ጅማ ስለምሄድ

  • @adanishdhanhani7160
    @adanishdhanhani7160 ปีที่แล้ว +11

    አይለያቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ምርጦች❤❤❤

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
    @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ ปีที่แล้ว +21

    ሠታምሩ ማርያምን ሂሉየ ወይት ህዳ ነዉ❤❤❤

  • @HanaAtalew-h6i
    @HanaAtalew-h6i 5 หลายเดือนก่อน

    ብርኬ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ቀሪ ዘመናህ የተባረክ ይሁን 🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @ፀዲYouTube
    @ፀዲYouTube ปีที่แล้ว +25

    መልካም ልደት❤❤❤ወዶችየ አንድ አሳሳቢ ጉዳይ አለኝ😢😢😢😢ምድነው ካላችሁኝ የማዳም ልጆች ትምህርት ጀመሩ የጠዎት እቅልፉ😴😴😴😴የእሩጫው💃🏻💃🏻💃🏻💃🏻 ነገር በጣም አሳስቦኛል ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጠን አሜን በሉ🙏🙏🙏🙏🙏

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 ปีที่แล้ว

      Ayzoshe yene wudd hulachenem none ❤❤❤becha yalefale

    • @user-bz1wy3lu8v
      @user-bz1wy3lu8v 11 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ🤲🤲🤲

    • @LemmaKebede-k9w
      @LemmaKebede-k9w 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤

  • @astheertsfao8218
    @astheertsfao8218 ปีที่แล้ว +13

    ስታምሩ አይለያችሁ ሽአመት ኑሩ ፍቅራችሁን መከባበራችሁን አይቀንስባችሁ

  • @Asinaqeshi
    @Asinaqeshi ปีที่แล้ว +3

    Hapi biriday🎉🎉🎉🎉Wodime 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🌹🌹🌹🌹🎁🎁🎁🎁🎁🎁

  • @user-zh8ii7gcMa
    @user-zh8ii7gcMa 5 หลายเดือนก่อน

    አብሽር ማርክ ሁሉም ያልፋል ሂወት ይቀጥላል በርታ እኮን ደሥ አለህ

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 ปีที่แล้ว +6

    ማርክ ያክስቴን ልጅ ይመስለኛን ወላሂ የሰው መመሳሠል 😢♥♥

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 ปีที่แล้ว +13

    ኢየሱስ በብዙ ይባርካቹ
    ❤❤ውዶች❤❤❤❤❤❤ደስ❤ሰትሉ❤❤ፍቅር ይጨምርላቹ❤❤❤❤ክፉ አይካቹ❤❤❤❤❤

  • @SaddFasf
    @SaddFasf 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንካን ተወለድክ ቡሩኬ መልካም ልደት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዶሞ ብጣም ደስ ኔ የምትሉኝ😂😂😂😂

  • @astuyemaryamlji-vk3uz
    @astuyemaryamlji-vk3uz 8 หลายเดือนก่อน

    ኤፋና ማርክ ነፍሳችሁ አይማርም ወይኔ ሱሱ ሆናችሁብኛል ብራዬ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን እንወድሀለን ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ውድድድድድድ የማደርጋችሁ የኔ ነፍስ ነገሮች ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tube896
    @tube896 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ተወለድክ የሄሉ ጋሻ መከታ ወንድም

  • @user-qc1qn7gc8y
    @user-qc1qn7gc8y ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ አይለያችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት ከምንም በላይ እደው አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @phoneiphone4843
    @phoneiphone4843 ปีที่แล้ว +1

    ብሩኬ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመኒ የተባረከ ይሁን🎂🎂🎂🎂🎂ማርክ ና ኤፍ ይመቻችሁ ቡሩክ ና ኤፍ ናማርክ ውድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 11 หลายเดือนก่อน +1

    እኳን ተወለድክ ቡራ የፍቅር ጥጎች የሆናችሁ ጓደኛሞች

  • @EkirrameE
    @EkirrameE 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኧርቡርኬ፣አታስቀይሙትየምርመልካምሠው

  • @mamemame6-et9dj
    @mamemame6-et9dj 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ደጋግሜ ነው ያየሁ መጨረሻላ ያለውን😂😂😂

  • @meskeremfares8200
    @meskeremfares8200 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከዚህ ወንዶማሞች የሀሲን አድናቂ ነኝ ❤❤

  • @WrDttyyye3ygfd
    @WrDttyyye3ygfd 10 หลายเดือนก่อน +1

    ብሩኬ እንኮን ተወለድህ

  • @Jkeesum
    @Jkeesum ปีที่แล้ว +6

    የኔ ባል በጣም ደስ ብሎኛል ብሩኬ❤❤❤ከኔም በቅርቡ ጠብቅ አበባዬ

    • @kokomalaeb1551
      @kokomalaeb1551 ปีที่แล้ว

      Kkķ

    • @zainaba9775
      @zainaba9775 ปีที่แล้ว +1

      😂😂 ምኞት አይከለከልም

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት ปีที่แล้ว +1

      ክክክክ ጭራሽ

    • @nejatSai88
      @nejatSai88 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂ማነኝ አልሽ ደሞ አቺ አቺም ልታሥለቅሺው ነው😢😢😢😢😢😂😂😂😂

    • @Jkeesum
      @Jkeesum ปีที่แล้ว

      @@nejatSai88 ፍቅረኛዉ ነኝ ከሳኡዲ❤❤

  • @Ekram-tt5fl
    @Ekram-tt5fl 11 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ወየው በሳቅ አይ ብሩኬ የምር ሠሩለት🙆🙆🙆🤣🤣🤣

  • @MHAYYOUTUbe-n8z
    @MHAYYOUTUbe-n8z ปีที่แล้ว +1

    ብሩክ በጣም አሣዘነኝም አሣቀኝም😭😍❤

  • @batsaabatsaa3953
    @batsaabatsaa3953 3 หลายเดือนก่อน

    የአንገታች መሰቀል ፍቅር ያሰተምራል

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p 11 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ተንኮለቹ ነዉ 😂😂😂😂ሚየሲቀኝ😂😂😂

  • @Emanwwww
    @Emanwwww 6 หลายเดือนก่อน

    መሻአ አላህ ቡታጀራወች ግን ትለያላችሁ ዋለህ በጣአም ነው ምወዳችሁ

  • @hggfggbggh4789
    @hggfggbggh4789 11 หลายเดือนก่อน +1

    ማርክ አቀልድ ሀሪፍ ስጦታ ስጠው 😢

  • @yenenesh-in8pq
    @yenenesh-in8pq ปีที่แล้ว +1

    abet des setlu kerstos befker be tena yanurachu ayleyachu betam new yemtaskenut ❤❤❤❤❤

  • @Senayitmulugeta-x6j
    @Senayitmulugeta-x6j ปีที่แล้ว +2

    ደስ ስትሉ እግዚአብሄር ፍቅሩን ብዝት ያርግላቹ ውድ የአገሬ ልጆች ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AzeebAzeeb-o7w
    @AzeebAzeeb-o7w 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤Buruk end Hayimi Betam des telalachu

  • @eegg-ch4yc
    @eegg-ch4yc 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ቡራዬ🎂🎂🎂🎂🎂❤❤❤❤

  • @منتما-و5ق
    @منتما-و5ق 6 หลายเดือนก่อน

    እደናተየሚመቸይሰውየለምወላሂ😅😅በጣምነምወዳችሁ ብራኩደሞቀለልቀለልአርጉት የመዳምስራ ሳያሰንበሳቅልገሉነው

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምወዳችሁ አይለያያችሁ ማሮችዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ሄሎስ የታለይ❤❤❤❤❤❤

  • @ganatmugoro
    @ganatmugoro 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴ ዛሬ ስቄ አቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zuzu5484
    @zuzu5484 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ ስዉዲቹ

  • @FatyaAhmed-sg6oc
    @FatyaAhmed-sg6oc ปีที่แล้ว +4

    የጎደኛ ጠግ እናተ ናቹ ፈቅሩ ያበዛላቹ❤😊

  • @tsehaymelese9126
    @tsehaymelese9126 ปีที่แล้ว +1

    ብሩኬ እንኳን ተወለለድክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ኤፍሬም እና ሚርካ
    ጉዶችሁ አይለይም😂😂😂😂

  • @indujed3236
    @indujed3236 ปีที่แล้ว

    Buruke endte ende mewdkhe yamir setmur eko wow mindenw gn setotae nagru ende🤔😄😄😄😄

  • @JdtHdu
    @JdtHdu 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ተወለክ ብሩኬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @martamarat3786
    @martamarat3786 ปีที่แล้ว +4

    መልካም ልደት ቡርኬ 🎂🎂🎂🎉🎉❤❤

  • @ማራናታ-ከ5ጘ
    @ማራናታ-ከ5ጘ ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤በጣም ነው yemiwedachu🥰🥰🥰

  • @TigTig-um2vi
    @TigTig-um2vi ปีที่แล้ว +2

    ማርያምን ሰታሰቀኑ በእውነት የፍቅር አምላክ ፍቅራቹሕን ያብዛላቹሁ 🥰🥰❤️👈

  • @SadiyaDegene
    @SadiyaDegene 8 หลายเดือนก่อน

    ቡራዬ መልካም ልደት ❤ ፍቅራቹ እዴት እደሚያምር አይለያቹ

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 11 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ስታምሩ እመቤቴን

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ ስወዳቸው 😅😅😅♥♥

  • @SharaShara-c5f
    @SharaShara-c5f 11 หลายเดือนก่อน +2

    እናተ ፍቅር የሆነ ቺሁ ልጆች❤❤❤❤

  • @MAREPAY
    @MAREPAY ปีที่แล้ว

    በጣም ታስቃላችሁ የኔ ኢትዮጵያ ቆንጆቻ አይለያችሁ ዎንድሜቹ መልካም ልደት ቡሩክ Happy Berth 🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂🧁🧁🍰

    • @davitesfaye-ml6jo
      @davitesfaye-ml6jo ปีที่แล้ว

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉hbd

  • @susu_የመዳሟታክሲ
    @susu_የመዳሟታክሲ 6 หลายเดือนก่อน

    ቡራ እንኳን ተወለድክልን ❤❤🎉🎉ግን ማሻአሏህ ወንድመነታችሁ ሲያስቀና በተለይ ሰፈራችሁ ሲያምር❤❤❤❤

  • @GabiGabi-vc7ee
    @GabiGabi-vc7ee 5 หลายเดือนก่อน

    ኤፌሬምን ስየይ ሰልስቅ 😂😂😂😂😂አልችልም😂😂😂😂😂

  • @ازىان-ن4ه
    @ازىان-ن4ه 23 วันที่ผ่านมา

    የኒህ ልጆይጎደኝነት የለለነው❤❤❤

  • @EkramEk-p6m
    @EkramEk-p6m 3 หลายเดือนก่อน

    ብሩኬ♤መልካም ልደት ❤❤🎉🎉
    M😂ግን ግፍ ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @zinetahned
    @zinetahned ปีที่แล้ว +1

    ምድን ሁኖ ነው ያስሮጣቸው😅ሳይገባኝ መሣቄ

  • @amiyimamgo7198
    @amiyimamgo7198 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂ምን ይሆን

  • @AmreyaA-ie9ph
    @AmreyaA-ie9ph 10 หลายเดือนก่อน

    ቡሩዬ እንከን ታዎለድክልን መልከም ልደት 🎉🎉🎉🎉❤❤❤