ከቡታጅራ አስከ ወሎ የሚገርም ፍቅር የኛ ተመልካች ከወሎ ነዉ ከወሎ ልጆች ጋር ጥሩ ቀረቤታ አለን - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 2.9K

  • @zainabmohamed5039
    @zainabmohamed5039 7 หลายเดือนก่อน +327

    የኢትዮጵያ ይቶበሮች እዚህ የመድረሳቸው ምክነያት የመዳም ቅመም ናት የኔ ጀግና ያረብ አገሯ ሴት ለሁሉ ደረሽ

    • @eyeruesalem4031
      @eyeruesalem4031 7 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

    • @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
      @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ 7 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው❤❤❤

    • @JamanishMohammad
      @JamanishMohammad 7 หลายเดือนก่อน

      100%❤❤❤

    • @Keirkm.
      @Keirkm. 7 หลายเดือนก่อน +2

      ደምረኝ😢

    • @ሠሠሠሠሠ
      @ሠሠሠሠሠ 7 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነትነዉ የኔ ቅመም

  • @Sariy177
    @Sariy177 7 หลายเดือนก่อน +831

    ያአረብ ሀገር ሴት ያልተዘመረላት ጀግና ናታ ክብር ይገባታል የምትሉ እስኪ ለራሳችሁ 👍👍

    • @kokobeqalam5493
      @kokobeqalam5493 7 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሤትዋየራያዋ-አ8ሐ
      @ሤትዋየራያዋ-አ8ሐ 7 หลายเดือนก่อน +4

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Nibe791
      @Nibe791 7 หลายเดือนก่อน +5

      ሳሪየ የምር ሳሪ ከሆንሽ እወድሻለሁ ወላሂ ኑሪልኝ

    • @zumra1836zumra
      @zumra1836zumra 7 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr 7 หลายเดือนก่อน +2

      አደለችም​

  • @abgrace7318
    @abgrace7318 7 หลายเดือนก่อน +204

    ወንድሜ እግዛብሄር እንኳን ለዚ ክብር አበቃቹ በጣም ደስ ብሎኛል❤️🙏🙏

    • @Hafaizah
      @Hafaizah 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኣብሩሽየ የሩታ ነገር ጨነቀኝ😢😢

    • @YalemseraMulat-zd9pl
      @YalemseraMulat-zd9pl 7 หลายเดือนก่อน +3

      @@FgFg-dg6ej በውስጥ ተደውሏል ፕራክነው ተብሏል

    • @GggmshdSldcjdk-mk6pl
      @GggmshdSldcjdk-mk6pl 7 หลายเดือนก่อน

      ይሄ ነው ትክክል ኮመንት

    • @HaiatLok
      @HaiatLok 7 หลายเดือนก่อน

      አብርሽ ዛሬኑጨቆናል ስለሩታ

  • @AloniAloni-si2lv
    @AloniAloni-si2lv 7 หลายเดือนก่อน +96

    እነዚህ ጥንዶች አለማድነቅ አይቻልም ምርጦች ናቸው እስኪ ላይክ አሳዩ በናታችሁ በተረፈ እወዳችኋለሁ ❤ማርክ ❤ሄሎ my love

  • @aminabintmehammed
    @aminabintmehammed 7 หลายเดือนก่อน +142

    😂😂ሳይሸለሙ መመለስ የለባቸውም ሄሉየ ውይ ስርአት አባቷንም መሸለም አለበት እደዚህ ያለች ጀግና ቅርብ ቆጅየልጅ ካለ ናት ማሳደግ ድንቅ አባት ናቸው ሄሉን ሳይ ሁሌም አባቷ ናቸው የዚህ ሁሉ ስርአት ውጤት ሄሉየ ❤🎉

    • @Sabit33
      @Sabit33 7 หลายเดือนก่อน +9

      ወላሂ ይህም የኔም ሀሳብ ነው አባታቸው ጠንካራ ነው. ያለናት በፍቅር ነው ያሳደጋቸው. ሂለን እና ዊና እኮ እህትና ወንድም አይመሉም በጣም ይወደዳሉ ለዚህም አባታቸው ትልቅ መሰዋት የከፈለው ዋጋ ነው ።

    • @aminabintmehammed
      @aminabintmehammed 7 หลายเดือนก่อน

      @@Sabit33 በጣም የኔውድ

    • @Amsale-z4c
      @Amsale-z4c 7 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነዉ❣️❣️❣️❣️

    • @RashedaNour-hh7mr
      @RashedaNour-hh7mr 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል😢❤

  • @ToybaSeid-w9p
    @ToybaSeid-w9p 7 หลายเดือนก่อน +312

    ሄሉና ማርክ እዩኝ እዩኝ የማይሉ በኡነተኛ ፍቅር የታነፁ ምርጥ ጥንዶች እወዳችኋለሁ እስኪ 200 k እናስገባቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Masarat-i3m
      @Masarat-i3m 7 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ከልብ ፍቅር ማስመሰል የለለው❤❤

    • @galzamgal7940
      @galzamgal7940 7 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ምርጥ ናቸው

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 7 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ምርጥ ጥዶች ነቸው M&H❤❤❤❤

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 7 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እርግት ያሉ ናቸው ማርያም በጣም ነው የምወዳቸው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺የምር ፍቅር ነው

    • @rtyuxcv7805
      @rtyuxcv7805 7 หลายเดือนก่อน

      በትክክል እኔመ ስወደቸው የኔ ምርጦች❤❤❤

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 7 หลายเดือนก่อน +69

    ሴት ልጅ እንደዚህ ለፍቶ ሲያገኟት ነዉ ጀግና ሴት የምትባለዉ ሄሉየ የሴት በላይ ትለያለሽ 💪💪❤️❤️🥰

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw 7 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ሄሉ ጀግና ናት❤❤❤❤❤❤

    • @AlfaAlf-h2f
      @AlfaAlf-h2f 7 หลายเดือนก่อน

      iko siraatu ehenew

    • @cgf8399
      @cgf8399 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክልሴትልጅእራሶንእምታስከብረዉለራሱ ነዉየሴትጀግናደስይለኛል🎉

  • @ladiesfrist7047
    @ladiesfrist7047 7 หลายเดือนก่อน +451

    የኔ ምርጦች H&M ስጠብቅ ምኞቴ ተሳካ የማርኬና የሄሉ መዳጆች መቶ ላይክ እፈልጋለሁ

    • @ኢክራም-ሐ9ቘ
      @ኢክራም-ሐ9ቘ 7 หลายเดือนก่อน +5

      እኔም ስጠብቅ ነበር

    • @rahima1683
      @rahima1683 7 หลายเดือนก่อน +1

      አረ እኔም እሺ መቸነዉ የሜለቀቀዉ ሳልፈነዳ ነገሩኝ❤❤❤

    • @gughg
      @gughg 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@rahima1683ነገ ነዉ እማ

    • @ladiesfrist7047
      @ladiesfrist7047 7 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ምርጦች❤❤

    • @ladiesfrist7047
      @ladiesfrist7047 7 หลายเดือนก่อน +2

      ሪከርድ እንደምሰብሩ አልጠራጠርም ሽልማቱን እንጠብቃለን የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤

  • @seadatefera3489
    @seadatefera3489 7 หลายเดือนก่อน +80

    የሄሉን አባት መሸለም አለበት የምትሉ በላይክ እንደዚህ ስርአት የመያዟ ምክንያት አባቷ ነው❤❤❤

  • @ዜዲነኚወለየዋ
    @ዜዲነኚወለየዋ 7 หลายเดือนก่อน +71

    ውበት ቁመና ፀባይ ስነስረአት አለባበስ ሁሉንአሞልቶ የሰጣት ሄሉየየኔቆንጆ❤❤🎉🎉🎉

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 7 หลายเดือนก่อน +304

    የሄሉን እና የማርኬን ሰርግ በጉጉት የሚጠብቅ በላይክ አሳዩኝ❤👍👍

    • @ashenafimosisa
      @ashenafimosisa 6 หลายเดือนก่อน

      Biruk ❤❤❤❤

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf 7 หลายเดือนก่อน +69

    ለፍቅሯ ስትል ሁሉን ነገር የተወች ሄሉየ የኔ ሴት የኸን ቀን ስጠብቀው ነበር ውይይይይ ስወዳችሁ ሄሉና ማርክ ውበት ከነፀባይ ያደላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yemariyam-l7g
    @Yemariyam-l7g 7 หลายเดือนก่อน +212

    አሁን ገና ትክክለኛ ሰው ያልተንቀለቀሉ ክብር ያላቸው ሰዎች ቀረቡ ሄሉዬ ቆንጅዬ ናት ከስርአት ጋር

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @meselechgugsa8141
      @meselechgugsa8141 7 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል ❤️

    • @medinaalimedina
      @medinaalimedina 7 หลายเดือนก่อน +8

      እርካታዋ ውይስወድላታ ግን ሰውድራማነው እሚወዴው

    • @Yemariyam-l7g
      @Yemariyam-l7g 7 หลายเดือนก่อน +2

      @@medinaalimedina ሰእውነተኛ ነገር አይወደድም አሽቃባጭ

    • @Nibe791
      @Nibe791 7 หลายเดือนก่อน +9

      በጣም የእውነት እኔ ከነ አብርሽ ማርኬና ሄለን ይመቹኛል እርጋታቸው ፍቅራቸውም የእውነት ነው ያዝልቃችሁ እኔንም አበረታቱኝ የስደት እህታችሁ ነኝ

  • @አብዱኢክሩይቱብ
    @አብዱኢክሩይቱብ 7 หลายเดือนก่อน +24

    አኛ ወሎየዎችሁ ከሁሉም ተግባቢ ነን
    ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን💚💛❤

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 7 หลายเดือนก่อน +12

    ሄሉ እና ማርኬ በጣም ነው የምንወዳችሁ ጥንዶች ናችሁ እራሳችሁን ሁናችሁ የምትቀርቡ ጉራ አታውቁ ዋዉ ፈጣሪ ያሰባችሁበት ያድርሳችሁ ሄሉዬ እርግት ያልሽ ማርኬ ደሞ ለእናትህ ያለህ ፍቅር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አትረፍርፎ ይስጥልህ

  • @SamsungA05-je6sw
    @SamsungA05-je6sw 7 หลายเดือนก่อน +204

    ሲጀመር የኛ ሰው የሚያሽቃብጠው ላስመሳይ ነው ።ሄሉ እና ማርክ ደግሞ ማስመሰል አያውቁም ግልፁን ነው የሚናገሩት የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bizuneshqatar146
      @bizuneshqatar146 7 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @ToybaSeid-w9p
      @ToybaSeid-w9p 7 หลายเดือนก่อน +2

      ሳህ❤❤

    • @rahima1683
      @rahima1683 7 หลายเดือนก่อน +1

      ስህ❤❤❤❤

    • @ghb8135
      @ghb8135 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ

    • @NiemaMohammed-o1e
      @NiemaMohammed-o1e 7 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክክል

  • @zeynebasnake8391
    @zeynebasnake8391 7 หลายเดือนก่อน +67

    እኔ የሄሉ እና የማርክ አድናቂነኝሲበዛ❤ ከወሎ

  • @ዜድየኡሚናፋቂ
    @ዜድየኡሚናፋቂ 7 หลายเดือนก่อน +44

    ሄሉዬ የኔ ሙሉ ሴት እወዳችዋለው በናተ እውነተኛ ፍቅርን አይቻለው ምንም አይነት ድራማ የሌለበት ፍቅር ፈጣሪ ይጠብቃቹ የኔ ውቦች💐💐😘😘😘

  • @fydur360
    @fydur360 7 หลายเดือนก่อน +17

    የኔወርቅ ሄሉየ ወላሂ አችኮ ክብርሽን ጠባቂ እቁ ሴትነሽ

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 7 หลายเดือนก่อน +9

    ወይ አለባበስ ❤ ሄሉየ❤ የሴቶች በላይ ስጦታው ደግሞ እማ ፍቅር ወላዲት አምላክ በቤቱ ታጸናችሁ ❤❤❤ የኔ ባለማህተቦች ❤🎉

  • @አሃሚድያAhaMideya
    @አሃሚድያAhaMideya 7 หลายเดือนก่อน +86

    በአባይ ቲቪ እንደምትመጡ ተስፋ አድርጌ ነበር ተሳክቷል እንዴት እንደምወዳችሁ ሄሉ የሴት ደርባባ❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 7 หลายเดือนก่อน +137

    የማርክ እና የሄሉ ወዳጆች እስኪ ዉዴታችሁን በላይክ ግለፁ👍

    • @Keirkm.
      @Keirkm. 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ

    • @NabeelaNabeela-v2p
      @NabeelaNabeela-v2p 7 หลายเดือนก่อน

      ሄሉዬ ማርክ የአመቱ ሚሪጥ ጥደች ናቻሁ እወደቹሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤H 💗 M❤❤❤❤

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl 7 หลายเดือนก่อน +155

    እኔግን የምወዳቸው ሄሉና ማርክ እረጋታቸው በጣም ይመቹኛል አይዛችሁ ማሻ አላህ እኳን ለዚህ አበቃችሁ

    • @muntehaawol1013
      @muntehaawol1013 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ እራሱ እዴት እደ ምወዳቸው❤❤

    • @Akeza-do5rs
      @Akeza-do5rs 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም ❤❤

    • @Masarat-i3m
      @Masarat-i3m 7 หลายเดือนก่อน +3

      እኔስ ብት የውነት ፍቅር ነው ያለው ማስመሰል የሌለው ❤❤

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 7 หลายเดือนก่อน +7

      ትክክል በተለይ ሤትልጅ ረጋ ሥትል ነዉ ሔሉ የሤቶችበላይ ደርባባ ቆንጆ ቤተሠቧን አክባሪነች🌹🌹🌹🌹

    • @Hawa-gc2pl
      @Hawa-gc2pl 7 หลายเดือนก่อน +3

      @@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ ሳህ

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 7 หลายเดือนก่อน +19

    እረ የኛ ቆንጆዎች መጡ ዳይመዶች የኛ ልእእቶች ሄሉ ማርክ❤❤❤❤❤ የት ናቹ ኮመታተሮች

  • @WAGAYEMESFLN
    @WAGAYEMESFLN 7 หลายเดือนก่อน +11

    ልክ ነህ እኛ አማራወች ነን. እምንከታተላችሁ ወሎ ቤተ አማራ💚💛❤

  • @AjmanAjman-b9p
    @AjmanAjman-b9p 7 หลายเดือนก่อน +73

    ወሎየወቺ ፍቅር ነን ወለየ በመሆኔ እኮራለሁ

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 7 หลายเดือนก่อน +88

    ከመልካም ስው ጋር ዋል መልካም ነገርን እንድትማር 🤗😇
    ከመጥፎ ስው እራቅ መጥፎ ነገርን እንዳያስለምድህ። ከራሴ ህይወት ከተረዳሁት!!

    • @AminatEbrahim-d2g
      @AminatEbrahim-d2g 7 หลายเดือนก่อน +1

      Tekkel❤❤❤❤❤

    • @abuyetube
      @abuyetube 7 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ውዴ የሁላችንም ህይወት ነው❤ እናመሰግናለን

    • @ሀኒደምሰው
      @ሀኒደምሰው 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክክክክል

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 7 หลายเดือนก่อน +46

    ወሎ የፍቅር አገር መሆኑን አለም።ያቃል ወሎየ በመሆኔ ሁሌም እኮራለሁ

  • @salamtasfay6115
    @salamtasfay6115 7 หลายเดือนก่อน +13

    እኔ የታየኝ ማህተባቸው ፈጣሪ ፍቅሩና ፀጋውን ያብዛላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Sisayneshi
      @Sisayneshi 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 7 หลายเดือนก่อน +3

    ማርክ ምርጥ አፍቃሪ ሔሉየ የኔ ደርባባባ በጣምነዉ የምታምሪዉ እግዚአብሔር ፍጻሜያችሁን ያሳምርላችሁ❤❤

  • @SelmSelm-zq4pq
    @SelmSelm-zq4pq 7 หลายเดือนก่อน +229

    እሪከርድ መስበር አለባቸዉ😊የምትሉ

    • @ghb8135
      @ghb8135 7 หลายเดือนก่อน

      ኢሻላህ

    • @raheldalecha9455
      @raheldalecha9455 7 หลายเดือนก่อน

      Enshall

    • @SriremKmal
      @SriremKmal 7 หลายเดือนก่อน

      አወ❤❤

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 7 หลายเดือนก่อน

      አዎ👍❤

    • @fdrd4798
      @fdrd4798 7 หลายเดือนก่อน

      አዎ❤

  • @gughg
    @gughg 7 หลายเดือนก่อน +47

    ስንቀብቅ ነበር ይሔንን ሪከርዱን ይሰብሩታል አኛ አድናቂዎቻቸዉ አለን❤❤❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 7 หลายเดือนก่อน +234

    ስጠብቅ ነበር በሉ የመዳም ቅመሞች ሸር እያረግን እደናብርሽ የ100ሺ ብሩን እድናሸልማቸው🎉🎉

    • @ኢክራም-ሐ9ቘ
      @ኢክራም-ሐ9ቘ 7 หลายเดือนก่อน +6

      አወ መሸለም አለባቸው በድጋሜ መቅረብአለባቸው

    • @ZUZUmidiy3714
      @ZUZUmidiy3714 7 หลายเดือนก่อน +8

      አወ ማር ብዙ መፀዋት የከፈለች ናት ሄሉ ሸርሸር አደርጉ❤

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 7 หลายเดือนก่อน +3

      እሺ ውዴ ይገባቸዋል

    • @Hawa-gc2pl
      @Hawa-gc2pl 7 หลายเดือนก่อน

      @@ZUZUmidiy3714 ሳህ❤❤❤

    • @عليعلي-و4ع9ض
      @عليعلي-و4ع9ض 7 หลายเดือนก่อน +2

      እሽ ዉደ

  • @gedam626
    @gedam626 7 หลายเดือนก่อน +35

    ወይኔ ማረክዬ ሄሉ የኔ ደረባባወች እረጋታችዉ በድንግል ወላዲት አምላክ ከፍ ታረጋችሁ❤❤❤ ይሽለሙ የምትሉ በላይክ አሳዮኝ❤❤❤❤❤

  • @Melishu-vm9lr
    @Melishu-vm9lr 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደሥየምትሉ ጥዶች ናችዉ ለዘመኑ ትዉልድ በጣምአሥ አሥተማሪ የችዉ ፈጣሪ መጨረሻችዉ ያሣምረዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 7 หลายเดือนก่อน +35

    ማርክ ወንድሜ ሄሉዬ የኔ ጣፍጭ አይለያችሁ አንች የሴት ተምሳሌት ነሽ ማርክም ንፁህ አፍቃሪ ነክ ከወረት የፀዳክ እመብርሀን ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @karimTyub
    @karimTyub 7 หลายเดือนก่อน +1001

    ሄሉንና መርክ ሩታንና አብርሽን የምዎድ ብቻ ለይክ 👍👍👍

  • @ወሎዬዋ-የ5ፀ
    @ወሎዬዋ-የ5ፀ 7 หลายเดือนก่อน +47

    የኔ ጀግኖች እንኳን ለዚህ አበቃችሁ❤❤

  • @SamsungA05-je6sw
    @SamsungA05-je6sw 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሄሉዬ እኔ ላንቺ ቃላት የለኝ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ልዩ የኔ ጀግና አቤት ውበት አቤት ስርአት ኩሩ የአባትሽ ልጅ የማርክ ንግስት የዊና እህት የነቡርኬ የኤፋ ድምቀት ትለያለሽ ሄሉዬ እንዴት እንደምሳሳልሽ ብታውቂ የኔ ጨዋ ማርያምን በጣምም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁሌም በደስታ ኑሪልኝ

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 7 หลายเดือนก่อน +7

    ሄሉዬ እና ማርክዬ ገና ብዙ ቦታ ትዳርለችሁ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ስጠብቀው የነበረቀን😘😘😘❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ስለሁሉነገርእግዚአብሔርኣ
    @ስለሁሉነገርእግዚአብሔርኣ 7 หลายเดือนก่อน +29

    ለፍቅር ስትል ሁሉን ነገር የተወች ሄሉየ የኔ ቆንጅ ስወዳችሁ እኮ M//H❤️🌹🌹🌹

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df 7 หลายเดือนก่อน +28

    ሄሉዬ ማርክ እርጋታቸዉ በቂ ነዉ በዛላይ እዉነተኛ ፍቅር አይለያቹ ምርጦች❤❤❤❤❤

  • @sojoo4461
    @sojoo4461 7 หลายเดือนก่อน +55

    አቤት አለባበሰ ሀሉየ የሴት በላይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ M&H በፈቅር ኑርልኝ የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GdbggGchy
    @GdbggGchy 7 หลายเดือนก่อน +10

    እኛ ወሎዎች ልዩኮነን❤❤❤❤❤❤❤አማራየ ሠላምሽ ይመለስልሽ❤❤❤❤❤ እውነት ❤❤❤❤😢ናሁሳናይ የመጀመሪያውን ደወል ደውሎልናል😢😢😢

    • @asri6330
      @asri6330 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @ZebibaAli-j9u
      @ZebibaAli-j9u 6 หลายเดือนก่อน

      Amin amin

  • @الحمدالله-ك5و6س
    @الحمدالله-ك5و6س 7 หลายเดือนก่อน +2

    ደስትላላላችሁ ሴት ልጅ ማለት ክብር ሲኖራት ነዉ ሁሉም የሚያከብራት ሄሉ ቆንጅ ነሽ ማሻአላህ

  • @RabeaNow
    @RabeaNow 7 หลายเดือนก่อน +52

    ሄሉናማርክ ትክክለኛፍቅርን ያሰተማሩን ምርጥ ጥዶች ናቸው❤❤❤❤❤❤❤

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 7 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ የምር ከነሱ ብዙ ነገር ተምረናል M&Hየኔማሮች❤❤💋

    • @muntehaawol1013
      @muntehaawol1013 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ እራሱ❤❤❤❤

    • @kidistdawit3114
      @kidistdawit3114 7 หลายเดือนก่อน +1

      Yes❤❤❤

    • @ghb8135
      @ghb8135 7 หลายเดือนก่อน

      በጠም በተበራከ ህዝቡኮ ጨለለ እሩታ እሩታ

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 7 หลายเดือนก่อน

      ሀቅ ነው

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 7 หลายเดือนก่อน +19

    ኡፎፎፎ እረጋታቸዉ ደሰ ሲል አይጦለጦሎም ሰለተሮጠ የትም አይደረሰ ሁሎም በግዜ ዉብ ይሆናል የረጋ ነገረ መጨረሻዉ ደሰ ይላል የማታ እጀራ ይሰጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl 7 หลายเดือนก่อน +61

    ወሎየዎች እኛ ወሎዬዎች እኮ በሁሉም ቦታ ፍቅራችም ልዬ ነው

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 7 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እናት አለም ወሎ ልዪ ነን ❤❤❤❤

    • @AminatMohammed-q9j
      @AminatMohammed-q9j 7 หลายเดือนก่อน

      ኢ ወላ My ወሎ❤❤

    • @genettecere8937
      @genettecere8937 7 หลายเดือนก่อน +1

      ፍቅር ውበት ወሎ ምን ይወጣልሻል ዘርሽ ይብዛ ወሎ

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 7 หลายเดือนก่อน

      @@genettecere8937 አሜን

    • @ZebibaAli-j9u
      @ZebibaAli-j9u 6 หลายเดือนก่อน

      Yes❤❤❤❤❤❤

  • @maa6428
    @maa6428 7 หลายเดือนก่อน +32

    የሄለንን እናት አባቷ እስከሚነግራት እደኔየጎጎ ብቻ በላይክ👍👍👍

  • @mesiqovine
    @mesiqovine 7 หลายเดือนก่อน +6

    ማርኪ ጀግናው በርታልን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ሌሎቹም ዩቱበሮች ካንተ የሚማሩት ነገር ቢኖር ባገኙት አጋጣሚ ስለከተማቸው ማስተዋወቅ አለበትና እስካሁን ያየናቸው ዩቱበሮች ብዙም ስለ ቡታጅራ ሲገልፁ አላየሁው በመጠኑም ቢሆን የፍቅር ከተማችን ቡታጅራ ገልፀሀታል በርታ ገና ብዙ ትራለህ 🙏🙏🙏

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 7 หลายเดือนก่อน +260

    አብርሽና ሩታ ማርክና ሄሉ ብአንድለይ ይቅረብልን ይምትሉ አጃቹ ወደ ላይ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @HayatHayattt-kq7hm
      @HayatHayattt-kq7hm 7 หลายเดือนก่อน

      ይቅረብ

    • @memomemorial2758
      @memomemorial2758 7 หลายเดือนก่อน

      ቆይ ምንድነው ተፈጠረው 🤔🤔

    • @medinaalimedina
      @medinaalimedina 7 หลายเดือนก่อน

      ያንችይሻላል

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 7 หลายเดือนก่อน +48

    ከስጦታ ሁሉ ልዩ ስጦታ ነው የሰጣችዋት
    የኔ እናት የኔ በረከት ምልጃዋ አይለየን❤

    • @bzu-dt1st2pf4k
      @bzu-dt1st2pf4k 7 หลายเดือนก่อน

      😍😍😍😍

  • @hanitube9872
    @hanitube9872 7 หลายเดือนก่อน +38

    ሄሉዬ የሴትእመቤት እርጋታዋ አለባበሷ ልዩነዉ ❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 7 หลายเดือนก่อน +4

    በጨዋነት ላሳደጓችሁ ቤተሰቦቻችሁ ምስጋናና ክብር ይገባቸዋል🙏ሴትልጅ ክብሯል ጠብቃ ስርአቷ ይዛ ለወግ ለማረግ ስትበቃ ደስ ይላል ሄሉ ስርአትሺ አለባበስሺ ክብርሺ👌ነገ የምትወልዶቸው ልጆች ይኮሩባችካል እንዲሁ በስርአታችሁ ኑሩ🙏ማርክም እደዛው ሁለታችሁም እርግት ያላችሁ ናችሁ👌❤

  • @ዘሀራዩቱቢ
    @ዘሀራዩቱቢ 7 หลายเดือนก่อน +6

    ማሽአላህ ማነዉ እደኔ ማርክና ሂለንን አበራሽና እሮታ አባይ ቲቪ መታያታቸዉ ያስደሠተዉ ዋው ውዶችየ ማሽአላህ ብያለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 7 หลายเดือนก่อน +164

    ሄሉ የሴት ልክ ሁሉ ነገርሽ በአደብ የሴት ማንነቷን ጠንቅቃ የምታውቅ ደርባባ እንቁ ነሽ H&M🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Hawa-gc2pl
      @Hawa-gc2pl 7 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg 7 หลายเดือนก่อน +1

      የምረ በጣም ነው ደስ ምትለው እረጋ ያለች

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 7 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ሄሉዬ የሴት ልክ❤🥰

    • @EmanMohammed-ps7gy
      @EmanMohammed-ps7gy 7 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ሄሉዬ የኔ ልዩ ሴት ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @ሀያትዩቱብ-ቸ2ዀ
      @ሀያትዩቱብ-ቸ2ዀ 7 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ትክክል አልሽ

  • @amutamut1
    @amutamut1 7 หลายเดือนก่อน +94

    የኔ ምርጦች የፍቅር ተምሳሌዎች ሄሉዬ እና መርክዬ ገና ቡዙ ቦታ ትዳርሳለችሁ የኔ አለሞች እወዳቹወላው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @rahima1683
      @rahima1683 7 หลายเดือนก่อน

      አረህት መቸነዉ እሚለቀቀዉ❤❤❤❤

    • @alemalex4454
      @alemalex4454 7 หลายเดือนก่อน

      ተለቋል❤😂😂

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 7 หลายเดือนก่อน +34

    የዉቦች ወሎ የወኔ ሀገሬ ❤❤❤😘💘ኑሩልን

  • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
    @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 7 หลายเดือนก่อน +4

    እኔግን አጀማመሩም አጨራረሡንም ቆራርጠዉታል በጣም አጠረ እንደጠበኩት አልሖነልኝም ታሪካቸዉንም በደንብ አላወሩም
    ብቻ እርጋታቸዉ ደሥ ይላል ሔሉና ማርክ እዩኝ እዩኝ ማለት አይወዱ አያሥመሥሉ አይለያችሑ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @UmuEmane
    @UmuEmane 7 หลายเดือนก่อน +6

    ሄሉ ቆጆ እኮናት በተለይ ቀሚሥ ሥትለብስ የሠላም❤❤❤ ቀሚሥ ትልበስ የምትሉ 👍አሳዩኝ

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl 7 หลายเดือนก่อน +34

    በባለፈዎቹ አበሳጭተሽኝ ነበር😩 ዛሬ ተካስኩ👏 በቃ ወንበሩ የሚገባው እንደ እነሱ ላሉ ብቻ ነው በጨዋ ቤተሰብ ያደጉ እውነተኛ ፍቅራቸው,ጨዋነታቸው,ሀይማኖታቸው ላይ ያላቸው አቋም የሚደነቅ ነው በጣም ነው የምወዳቸው😍👏

    • @ፍቅራዲስ
      @ፍቅራዲስ 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @muntehaawol1013
      @muntehaawol1013 7 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤አው ልክ ብለሻል

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 7 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክክ ሳህየአሠል

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤ኡናትናዉ

  • @Uicg-n2p
    @Uicg-n2p 7 หลายเดือนก่อน +32

    ከምር በቀረቡ እየልሁ ነበር እነማርክ ተመሥገን ደስ ሲል❤❤❤❤

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ
    @እናትአለሜእወድሻለሁ 7 หลายเดือนก่อน +18

    ሄሉ እኮ ፊዳውን አብልተዋለች ማርክን በጣም ነው የማደንቃት ለቤተሰብዋ ለወንድሙዋ ያላት ቦታ ድስ ትለኛለች አይለያቹሁ❤❤

  • @rfds7894
    @rfds7894 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሄሉዬ የሴት ድርብብ ያለች እርጋታዋ ጨዋነቷ በቃ ከልቧ ሴት ናት በጣም ነው የምወዳት ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛው የኔ ውዶች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Yif7g
    @Yif7g 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሄሉዬ የኔ የሴቶች በላይ የፈጣሪ ስጦታ ነች ከእርታ ጋር ማርኬ የኔ ጀግና ለእናትህ ያለክ ክብር እድሜ ከጤና ጋር እግዚ አብሔር አትረፍርፎ ይስጥልህ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ማርያምእናት-ቐ4በ
    @ማርያምእናት-ቐ4በ 7 หลายเดือนก่อน +18

    ምርጥ ስጦታ እመብርሃን እናቴ ስምሽን ስጠራው ማርያም ላደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም🙏🙏❤❤

  • @Mየኔውድ
    @Mየኔውድ 7 หลายเดือนก่อน +58

    ወላሂ እንደት ደስ እንዳለኝ ስጠብቅ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤ስወዳቸው

  • @fiki230
    @fiki230 7 หลายเดือนก่อน +22

    በስደት ያላቹ እህትቶቼ እደ አብርሽ እና ሩታ እደ ማርክ ና ሄሉ እውነተኛ አፍቃሪ ይስጣቹ አሜንን❤❤❤

  • @Bet9232
    @Bet9232 7 หลายเดือนก่อน +6

    ቲጂዬ መሸለግ አለባቸው ፍቅራቸው ጥግ ነው የኔ ጀግኖች ስወዳችሁ እወድሻለው ቲጂዬ ማርክና ሄሎ ማሸለማ አለባቸው ማርያምን love you❤❤❤❤❤❤

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 7 หลายเดือนก่อน +25

    እኔምለዉ ኮሜቱ ሩታ ነዉ የሚለዉ ሩታ የታለች እዚህ ሄሉየ የኔቆጆ ❤

    • @ሚጡየሩቲሙርከኝ
      @ሚጡየሩቲሙርከኝ 7 หลายเดือนก่อน

      💪💪💪💪💪❤❤

    • @WolloGondar
      @WolloGondar 6 หลายเดือนก่อน

      እኮ ሲያስጠሉ አሽቃባጮች😂😂😂

  • @HB-h7v
    @HB-h7v 7 หลายเดือนก่อน +40

    ማርክ እና ሄሉዬ አብርሽ እና ሩታዬ ስዎዳችሁ እኮ ❤❤❤❤

  • @SamrawitEndaleAsfaw
    @SamrawitEndaleAsfaw 7 หลายเดือนก่อน +71

    ማርክን እና ሄሉን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ

  • @martabekele4734
    @martabekele4734 7 หลายเดือนก่อน +24

    ሄሉ ማርክ የሚወድ ስጠብቅ ነበር ❤🎉🎉🎉

  • @tube-yx5uh
    @tube-yx5uh 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሴት የሆነች ሴት በጣም የተረጋጋች ታድላ ለቁም ነገር አላህ ያድርሳችሁ❤❤🎉🎉🎉

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 7 หลายเดือนก่อน +63

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብያችን ስለሏህ አለይ ወሰለም💐💐💐

    • @Hawa-gc2pl
      @Hawa-gc2pl 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሱለሏህ አለይ ወሠለም

    • @ሠሠሠሠሠ
      @ሠሠሠሠሠ 7 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል የሩታዬአድናቂ ክክክክ🎉🎉🎉

    • @madinamadina6467
      @madinamadina6467 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
      @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሱለላህ አለይሒወሰለም ትክክል

    • @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
      @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ 7 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@ሠሠሠሠሠጉድድድ አሁንእሩታን ማንአነሳ በውድነብያችላይ ሶለዋት ብታወርጂ

  • @amireyamirey9992
    @amireyamirey9992 7 หลายเดือนก่อน +25

    ምርጥ የፍቅር ጥዶች ወላሂ በጠም ነዉ ምወደቹ 2ቀን ረሱ ለኔ 2አመት ነዉ እካንም ቀረበቹ🥰🥰🥰

  • @SelmSelm-zq4pq
    @SelmSelm-zq4pq 7 หลายเดือนก่อน +20

    ወይኔ እስከሚለቀቅ ጎጎሁ የምር ሂሉዬ የኔ ንግስት❤❤❤

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 7 หลายเดือนก่อน +8

    ሔልዬ እና ማሪቆሰ የእኔ ዉቦች ሔልዬ የእኔ የሴት ልከ እርግት ያልሸ ❤❤❤ማሪቆሰ የእኔ ጀግና ለእናትህ ርጀም እደሜ እና ጤና ይሰጣት ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tseditsedi9936
    @tseditsedi9936 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስታምሩ በጣም ነዉ ደስ የሚሉኝ እርግት ያሉ ጥንዶች ናቸው ፍቅራቸዉን እስከመጨረሻ ያዝልቅላችሁ ከስጦታ ሁሉ በላይ እመብረሐንን ❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 7 หลายเดือนก่อน +141

    ማነወ እዳኔ ማርቆስን& ሄሉን ያምቶዱ ብች ላይክ ያሩታ ዋዳጆች 😢እዴት ነቹ አብርሽን ማቃማት ሴት ማታላች ሩታ እያላቃሳች ነው 😢😢😢ፍትህ ላሩታ

    • @እቴነሸሙላቱ
      @እቴነሸሙላቱ 7 หลายเดือนก่อน +6

      አወ ምን ውጧቸው ይሆን ተከታዩቹ😂😂😂😂😂😂😂ድራማው እደ ቀጠለነው😅😅😅😅ወይኔ😂

    • @ብንየጌታልጅ
      @ብንየጌታልጅ 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂🤣🤣🤣

    • @Aster-8he4xo5x
      @Aster-8he4xo5x 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @RabeaNow
      @RabeaNow 7 หลายเดือนก่อน +3

      ድራማው እደቀጠለነው ክፍል ሁለትን በጉጉት እየጠበኩነው😁😁😁😁😁

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@RabeaNow😂😂🥰

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 7 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ውዶች ሄሉዬ እርጋታዋ ዋውውው ሰወድላት እወዳቹ አለሁ ሲያገጣጥም እዲ ነው ፍቅር ብቻ❤❤❤❤❤❤

  • @sameeraahmad119
    @sameeraahmad119 7 หลายเดือนก่อน +11

    የኔ ምርጦች ይሄን ቀን ስጠብቅ ነበር
    የሚመሳሰሉብኝ ነገርስ ሄሉየ የኔ ፀባየ ሰናይ እርጋታሺን አትንኩኝ ባይነትሺን ስወድልሺ

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ 7 หลายเดือนก่อน +9

    ሴትልጂ ክብሯን መጠበቅአለባት ❤❤❤❤❤ትክክል ሄሉየ የሴትበላይ እርግትያልሽ አደብያለሽ ቀጥይበት ይሄንባህሪ ቆንጂየ እናይቺቃላት ለሴትልጂ ታስፈልጋለች ቆፈጠንበሉሴቶች አታሠዲብን 😂😂😂😂

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 7 หลายเดือนก่อน +8

    ጅልና ወረቀት የያዘዉን አይለቅ ነዉ የኛ ቆርጦ ቀጥል በመጥፎ እየተሮጎሙባችሁ ነዉ ቻሉት ሄሉ &ማርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesimesi5788
    @mesimesi5788 7 หลายเดือนก่อน +56

    እስኪ ፈጣሪ መኞታቸዉን እግዚአብሔር ያሳካላቸው የምትሉት ደስታቸው ማስደስታችሁ በ laki😄💗

    • @yuyt9947
      @yuyt9947 7 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

  • @እሙየFእናF
    @እሙየFእናF 7 หลายเดือนก่อน +49

    ይከን ቀን ነበር እምናፍቀው ሄሉየና ማርክ በእውነተኛ ፍቅር የተጣመራችሁ በጣም ነው እመወዳችሁ ውበታቼው ዴግሞ የለለ ነው 💋

  • @SlamahSalim-px4yv
    @SlamahSalim-px4yv 7 หลายเดือนก่อน +48

    ትግራወይቲ ነኝ ግን ብጣዕሚ እየ ዝፈትዎም ስጦታ ሃብዎም ይግቦኦም እዩ❤

    • @MerryKahsay-t1n
      @MerryKahsay-t1n 7 หลายเดือนก่อน

      ሩታ ትግራወይቲ እያ

    • @ሜር
      @ሜር 7 หลายเดือนก่อน

      እንየም❤

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@MerryKahsay-t1nብከመይ ፈሊጥኪ ትግራወይቲ ምኳና

    • @ዜድዕባይኣፅቢ
      @ዜድዕባይኣፅቢ 7 หลายเดือนก่อน

      ኝኝኝኝኝኝኝ😂😂😂😂😂​@@MerryKahsay-t1n

    • @salmevms5847
      @salmevms5847 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሄሉዬ ልዩኮ ነሽ የኔ ጣፋጭ የኔ ደርባባ ሳይከፋቹ ኑሩልን

  • @senightsenight3772
    @senightsenight3772 7 หลายเดือนก่อน +8

    ማርክ እና ሄሉ ከሁሉም ዩቱበሮች ለኔ አንደኛ ናቸው😘😍🌹

  • @ማማኢቱብ-ሐ8በ
    @ማማኢቱብ-ሐ8በ 7 หลายเดือนก่อน +30

    እጠብቃለን ሄሉና ማርክ አብርሽና እሩታዬ ሰርጋችሁን በጉጉት እየጠበቅሁ ነው ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ማየት እፈልጋለሁ

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 7 หลายเดือนก่อน +6

    ፍቅራችሁ ለዘላለም የጸና ይሁን እናንተ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ ሔሉዬ 👸👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ToybaSeid-w9p
    @ToybaSeid-w9p 7 หลายเดือนก่อน +38

    ሄሉየ እርጋታሽን ስወድልሽ ሁሉን አሟልቶ ሰቶሻል

    • @RabeaNow
      @RabeaNow 7 หลายเดือนก่อน

      አወ ይኸማ የሚታይነው ሄሉየኮ ውብነች የኔማር ሰለቀርብ ደሰብሎኛል

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 7 หลายเดือนก่อน

      አዎ ሄሉዬ እርጋታዋ አለባበሷ ሁሉ ነገሯ ውብ ነች ሥወዳት ❤❤

    • @kidistdawit3114
      @kidistdawit3114 7 หลายเดือนก่อน

      Betam❤❤❤

  • @merongm5989
    @merongm5989 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሄሉዬ የኔ ውብ ጨርቃ ስወድሽ ማርኬ ምርጥ አፍቃሪ ፈጣሪ ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ❤

  • @nabah8797
    @nabah8797 7 หลายเดือนก่อน +1

    የወዶች ፍቅር ብቻ ማርክየ የኔ የዋህ ሲከፋህ እራሡ በጣም ነው አብር የምከፋው የምር ትለያለሀ❤❤❤

  • @Mየኔውድ
    @Mየኔውድ 7 หลายเดือนก่อน +59

    እኔደኔ ቁጭ ብሎ ሲጠብቅ የቆየ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤

  • @Richo3250
    @Richo3250 7 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ ምርጦች የፍቅር ተምሳሌቶች አለሞቼ በፍቅር ኑሩልኝ በጣም ነው የምወዳችሁ ሄሉዬ የኔ አስተዋይ የኔ ሙሉ ሴት ማርክዬ የኔ መልካም ሰው የኔ ፀባዬ ሰናይእግዚአብሔር ለእናትህ እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልክ በጣም እወዳችሇለሁ አብባችሁ አፍሩ❤❤❤

    • @Reta-ct8fs
      @Reta-ct8fs 7 หลายเดือนก่อน +1

      👋😅🥰

  • @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ
    @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ 7 หลายเดือนก่อน +22

    የኔ ሴት አለባበሷ❤❤❤መጨረሻቹን እመቤቴ ታሳምራላቹ😍😍😍😍

  • @SamsungA05-je6sw
    @SamsungA05-je6sw 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂ ምንም አልጠየቅሻቸውም እኮ የፍቅራቸው ብዙ መሰዋት ከፍለዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lebabachannel
    @Lebabachannel 7 หลายเดือนก่อน +3

    እኔእራሱየዋህነኝየተሰጠተፈጥሮነው
    ምንምአናደርግም
    ሰወችንእደራሴነውየማያቸው
    አልሃምዱሊላህ አዳደየይጎዳኛል
    ብቻአልሀምዱሊላህ

  • @SofiaDubai-d8q
    @SofiaDubai-d8q 7 หลายเดือนก่อน +59

    አቤት አቤት የሩታ እህቶችኮ ትለያላችሁ ወላሂ ባገኛችሁ እቅፍ ባርጋችሁኮ ደስታየ ነበር ግን😢😢 ዛሬም በዚህ እሩታ አላችሁ ደግሞኮ እውነት እውነታውን ነው እምነግሩዋቸው ግን ተቀናናኝ ቡድን አያምኑም አባይ ቲቢኮ አሁንም እነሩታ ናቸው እሪከርድ የስበሩት ሁለተኛ በኮመትም በላይክም በቪውስም እድሁም በስስክራይብም የስው መውዴድ ይስጠኝ ነው ሁሉንም እውነት ለመናገር በሩታ ነው ያወኩዋቸው እሩታየ እምትወዴድ ናት እህቶቹዋም እደሱዋ ናችሁ ቅመሞች መልካም ስራ ሲስሩ እኩዋን ወድሁዋላ አትሉም እየርዳሁ ነው የመዳም ቅመሞች ወላሂ እወዳችሁዋለሁኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @የሩታዬናፋቂ
      @የሩታዬናፋቂ 7 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም❤❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 7 หลายเดือนก่อน +6

      ትክክል የኔ ውድ ሩታዬ እንኳን ለቡታ ጂራና ለአብርሽ ከዚህ መድረስ ዋናውን ሚና የተጫወተች የኔ ስቀቀን ይሷ ናት አሁንም ሪካርድ ሰብረዋን ይሸለማሉ የሩታዬ አድናቂኮ ሉዩ ነን ጥግ ድረስ

    • @ሠሠሠሠሠ
      @ሠሠሠሠሠ 7 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል እኔም እዉድሻልሁ የኔ ቅመም🎉🎉🎉🎉

    • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና
      @ህይወትበፈተናህይወትበፈና 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

    • @ሠሠሠሠሠ
      @ሠሠሠሠሠ 7 หลายเดือนก่อน +1

      አዉሩታዬ የአለምን እረከርድ የሠበርች ጀግና🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹