🛑ዊና ለማንም ያልተናገረው ሚስጥሩ ተናገረ ስለ ፍቅረኛው እውነት 😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA ปีที่แล้ว +714

    አይዞ ምርጡ ወንድማችን አታልቅ ህይወት ይቀጥላል ዋናዉ ጤና ነው አይዞ በርታ😢😢❤❤❤❤❤

    • @rehima2839
      @rehima2839 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው ለሙየ ነገሌላ ቀንነው

    • @dasutomso6651
      @dasutomso6651 ปีที่แล้ว +3

      ዊናዬ ምሪጥ ልጅ ነው ❤❤

    • @bekelechasefa8723
      @bekelechasefa8723 ปีที่แล้ว

      አይዞህ ዊና እግዚአብሔር ሌላ አልው

    • @fafetub1120
      @fafetub1120 ปีที่แล้ว +6

      ደሞ የለሙ ፕሮፋይል አሺ ይሄ ሌብነት ነው በራስሽ ሥሪ

    • @tamerdubai9317
      @tamerdubai9317 ปีที่แล้ว +3

      ​@@fafetub1120ለሙ አይደለችምደ

  • @aberashyohans
    @aberashyohans ปีที่แล้ว +584

    የመጀመሪያ ኳሜት ነው እስቲ ዊናን የምትወዱት በላክ አግዙ

    • @rhkrt598
      @rhkrt598 ปีที่แล้ว +1

      አይዞህ ወንድም

    • @BahriaQadir
      @BahriaQadir ปีที่แล้ว +2

      አይዛክ ዊና

    • @dgdbf6423
      @dgdbf6423 ปีที่แล้ว +1

      ላንተ የተሻለ አለ ላለፈው ስለማይጠቅምህ ይሆናል

    • @ZahraZahra-lc5ws
      @ZahraZahra-lc5ws 11 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢❤❤❤❤ደስታቼ ውን ያሳዬን

  • @Enen550
    @Enen550 ปีที่แล้ว +107

    የፍቅርን ጎዳት ስላወክ ነው ማርክን የተረዳኸው ይውናየ አይዞክ አባቴ❤❤❤❤

    • @MisayeSindo
      @MisayeSindo ปีที่แล้ว +1

      እኔስወደናተሠፍርልምጣጅሌላውእኮንመቸምፍቅርአይዘኝቢይዘኝቶሎይለቀኛልየናተግንይለያልአላህይጨምርላችሁ

  • @hjgughkgkg1804
    @hjgughkgkg1804 ปีที่แล้ว +83

    ውይ አዛኑ ማነው እንደኔ አዛኑን ሲሰማ ሀገሩ የናፈቀው😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @zuleyha6990
      @zuleyha6990 ปีที่แล้ว +2

      እኔ😢

    • @mdenhr9158
      @mdenhr9158 ปีที่แล้ว +3

      እኔ ወላሂ 😢😢😢

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 ปีที่แล้ว +4

      አልሃምዱሊላህ አላኒዕመተልኢስላም

    • @shemima5580
      @shemima5580 ปีที่แล้ว +1

      አዛኑ መቅረጥ ሚያስቆማቸው መስሎኝ ነበር ግን አላቋረጡም ምርጦቼ ዊና እና ማርክ እወዳቹአለሁ

  • @amen8410
    @amen8410 ปีที่แล้ว +269

    ሁሉም ስው ሲታይ ደስተኛ ይመስላል ውስጡ የተደበቀ ስንት ነግር አለ 😢 ይገርማል :: በል ጥንከር በር ወንድሜ አይዞህ❤❤

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
    @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ ปีที่แล้ว +21

    *_አይ የሰውልጂ ሱብሃን አላህ በልብሱ እና በፈገግታው ሸፍኖ የሚኖረው ህመም ብዙ ነው ዊና ወንድሜ አይዞህ አተ ምረጥ ልጂ ነህ ቀረህባት እንጂ አልቀረችብህም እሶን የምታስረሳ ምርጥ የሂወት አጋር አላህ ይወፍቅህ አይዞን መንድሜ_*

  • @ZedZed-e9i
    @ZedZed-e9i ปีที่แล้ว +87

    😭😭😭😭😭አይዞህ የኔ አባት አንተ ጠንካራ ጎበዝ ልጅ ነህ ፈጣሪ ደሞ የወደቁትን ያነሳል

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit ปีที่แล้ว +26

    ይህ ፕሮግራም ይቀጥል እምትሉ ላይክ. ቤተሰቡን በተራ ይቅረቡልን የምር. ለሙም. ነፂም. ኤፊም. አብርሽም. ቡርኬም. ሄሉም. ወዘተ.

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ ปีที่แล้ว +67

    ኧረ ዊናታ አንገት ደፍተህ ሁለተኛ እንዳናይህ ፈገግታ ነዉ የምንፈልጋቸው አንገት እንዳትደፉ ህይወት ይቀጥላል አይዞህ

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 ปีที่แล้ว +58

    የደረሰበት ያውቃል የፍቅርን ሀያልነት ለከሀዲ ወንዶችም ሴቶችም ፈጣሪ የስራቹን ይስጣችሁ 😢😳😳

    • @FatemahFtema
      @FatemahFtema 5 หลายเดือนก่อน

      አይእህቴእኔ9ኛክፍልሁኜ2015የሆነልጅዝምብሎሁሌእየመጣለማውራትይፈራልከዛአድቀንየሤትጓደኛዬጋዘመድናቸውከሧጋፎቶስንነሣአብሮተነሣእቤትምበሡሥልክአብረንተነሣንእሡግንእሽያለችኝመሠለውፎቶስንነሣእኔግንለፍቅርአደለምየተነሣሁትከዛእኔናያችጓደኛዬየዛንቀንበብሀርመጣእኛከገባንቡሀላእሡበብሀርመጥቶስልኬንፈልጎአሽኝላችስልነውየመጣሁትብሎአለቀሰእኔግንቶሎስልኬንዘጋሁበት

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 ปีที่แล้ว +69

    እባካቹ ለዊና ቀርባቹ ትሪት አርጉት ቀረፃ ላይ ሳይሆን አንድ ላይ ያውራ ያልቅስ ችግር የለውም ይወጣለታል እውነት በጣም ከባድ ነው የምትወደውን ስው ሲከዳክ ከባድ ነው❤❤❤❤

  • @tsehaymelese9126
    @tsehaymelese9126 ปีที่แล้ว +28

    የእዉነት ይህ ለአንተ አይገባም
    ወንድም ዊናየ አይዛክ ህይወት ይቀጥላል❤❤😢😢

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 ปีที่แล้ว +36

    ዊናዬ ሳቅህን ብቻ ያሳየን ሂወት ይቀጥላል

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh ปีที่แล้ว +19

    የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አይደለም 😢😢😢 እፍ የኔ ሚስኪን አብሺር አይዞህልን 😢😢😢

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq ปีที่แล้ว +110

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @duniaalsham2610
      @duniaalsham2610 ปีที่แล้ว +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤

    • @MinaJemal-vc2ky
      @MinaJemal-vc2ky ปีที่แล้ว +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹🌹🌹🌹

    • @ሲታመሰቆዋ
      @ሲታመሰቆዋ ปีที่แล้ว +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @SriremKmal
      @SriremKmal ปีที่แล้ว

      s❤a❤wwww❤

    • @Semira945
      @Semira945 ปีที่แล้ว

      ሰለላሁ አለሂ ወሰለም

  • @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
    @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ ปีที่แล้ว +19

    ሰው እኮ ያልተነበበ መፀሀፍ ነው😢😢😢 አይዞህ የኔ መልከ መልካም 😢

  • @atklitemelkamu4735
    @atklitemelkamu4735 ปีที่แล้ว +25

    ዊና የኔ ውድ ወንድም 😢 አንተ ጀግና ነህ በጣም ፍቅር የሆንክ ልጅ ነህ 😢😢😢 አንተን ያገባች እድለኛ ናት አለመታደሏ ነው እንጂ አንተን የመሰለ ውብ ወንድ በዚች ምድር የለም ማርያምን ነው ምልህ እግዚአብሔር ከፍ ያለ ቦታ ያደርስሀል

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 ปีที่แล้ว +5

    አይዞህ ዊናችን አንተ በጠም ጥሩ ሰው ናክ ይብላኝ ለሱ ፋጠሪ ያመራጠትን ይሰጥሀል ጸሎት አድርግ አሰዘንከኝ በርታ አብሽር በጠም ናው ምኖደቹ ሁለቹንም🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ራህማወሎ
    @ራህማወሎ ปีที่แล้ว +39

    ለካ ሁሉም ሰው በውሰጡ ብዙ ህመም አለው አንድ . አንድ ሰውች ጥሩ መሰለው ይቀረቡን እና ልባችንን ሰብረው ይሄዳሉ ሰውቺን አትግፋቸው እንጅ አንተን ይግፉህ መገፊት ዋጋ አለው ነገ አንተ የበለጠ ጀርጃ ላይ ትደርሳለህወንድማችን ዊና አይዞክ ❤❤❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 ปีที่แล้ว +17

    🎉🎉🎉 ዊናየ ልጄ በጣም ፈረህ እግዚ አብሔር ያደረብህ ወጣት ነህ።።በጣም አደንቅሀለሁ በትሁትነትህ በታጋሽነትህ።🎉🎉 ፈጣሪ የምትደሰትበትን የምትመኘውን ሁሉ ይፈፅምልህ🎉🎉

  • @Betsi1292
    @Betsi1292 ปีที่แล้ว +47

    ሒወት ከባድ ነት እኛ በፈለግነው ሳይሆን እሷ በፈለገችሁ ነው ምትመራን 😢😢 ከእያንዳንዱ ሰው ጀርባ የሆነ የተደበቀ የሚያስጠል የሚያሳዝን ታሪክ አዪጠፍም😊ዊናዬ የኔ መልካም የማያልፍ ቀን የለም ሁሉም ያልፈል

    • @Fatiya-u4t
      @Fatiya-u4t ปีที่แล้ว +1

      ገን መናጋሩ በጠም አሪፍነዉ ❤❤❤❤❤❤❤ጀግን ስትናገር ዪቃለሀል አብሽረ

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq ปีที่แล้ว +12

    ለካ ለማሬኬ እንደዛ መፀዋት የከፈለከወ በፍቅርገተጎደትህ ነወ ይዊናዬ😢አተመልካምአሠረቸዋይ ልጀ ነህበዛላይወጣትነህ 😢ህይወትይቀጥላል❤አሏህየተሻለ አፈቃረ ፈጣረይሥጥህ😢ተገፋህ እንጂ አልተገፋህትም😢

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo ปีที่แล้ว +21

    ፍቅር እኩል ሲሆን ነው በአንድ ብቻ ዋጋ ያስከፍላል

  • @QwertyuiAsdfghjk-z5k
    @QwertyuiAsdfghjk-z5k 7 หลายเดือนก่อน +1

    ♥️🥰❤️❤️💕💕💕🥰🥰❤️❤️❤️❤️ፈጣሪ አሳብክን ያሳካል ዌና አግዚአብሔር እናትክን ሰላም አድርጎ ያገናኝ ❤️🥰🥰🥰አይዞህ ♥️🥰❤️🥰

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 ปีที่แล้ว +50

    እህህህ ከሀዲዎች የሰውን ልብ የምትሰብሩ ደስታ የሚባል አይቀርባችሁ። አይዞህ ወድማችን ዊና አንተ አስተዋይ ሰው አክባሪ ለእህቶችህ ምርጥ ወንድም እደጓደኛም ምርጥ ልጅ ነህ ሂዎት ይቀጥላል ያንተን መልካም አይቶ ፈጣሪ ይክስሀል

  • @Sadie665
    @Sadie665 ปีที่แล้ว +32

    ወይኔ የሳቀ ሁሉ ደስተኛ እንዳልሆነ በዚህ ልጅ ተረዱ😢😢😢

  • @nefisa70
    @nefisa70 ปีที่แล้ว +92

    አባትህ እድሜና ጤና ይሥጥላቹህ እናትም ሚሥትም የምትሆን ሚሥት ይሥጥህ

    • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
      @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ ปีที่แล้ว +1

      እናቱ የለችም ነዉ ኡፍፍፍ አሰዘነኝ የራሴን አስታወሰኝ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 ปีที่แล้ว

      ​@@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግአረ እናትየዋ ባለፈው አባትየው እኔ እደሰማሁ እናትሺ እዳትሰማ ስሉ ነብር ሂሉን

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 ปีที่แล้ว

      @@genetteshome3906 እኔም ገራ ገባኝ የሄሉና የሱ እናት የተለያዩ ናቸዉ መሰለኝ ሰጠይቀዉ ጥያቄም እናቴን አግቻት ዉዴታየን ብነግራት አለ🥺

  • @ababaabdallah3773
    @ababaabdallah3773 ปีที่แล้ว +9

    ፈጣሪ ያተያላትን እማምላክ ትስጥህ በጣም ከባድ ነዉ ልጀዋ እራስህን ጠብቅ ደሞም ወጣት ነህ❤❤❤❤አይዞህ ልቡን የሰበርሽልጅ 😢😢😢አ መቸም አይቀናሽም😢😢😢

  • @Rአደም
    @Rአደም ปีที่แล้ว +11

    እናቱ የለችም እደ??😢😢😢አዞን ዊናየ ወድሜ አይክፍህ

    • @alamgir481
      @alamgir481 ปีที่แล้ว

      ፍቅረኛውን ነው መሰል

  • @FfffGdft
    @FfffGdft ปีที่แล้ว +6

    ሰው መስላችሁ የሰውን ህይወት በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የሰውን ህይወት የምታመሰቃቅሉ ሴቶችም ወንዶችም የማትችሉትን ነገር አትጀምሩ።ዊናዬ አንተ መልካም ልጅ የዚህ ዘመን ወጣትነት ያላታለለክ ምርጥ ልጅ ነህ ቀረህባት ኪድዬንንንን

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy ปีที่แล้ว +21

    ቃለመጠይቁ አሪፍ ነው ግን ፅጥ ያለ ቦታ ጠይቃቸው ከጀርባ ያለው ድምፅ ይረብሻል ዊና በፍቅር ያልተኅዳ የለም ግን የሆነ ሰአት እንደ ኩፍኝ ይወጣል በሰአቱ መከዳት ስሜቱ ከባድ ነው ሲያልፍ ግን ለማይገባው ሰው ማንባታችን ይቆጨናል ህይወት ይቀጥላል ❤❤

  • @marufziyado
    @marufziyado 11 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞህ ወድሜ እነዚን የመሰሉ ጋደኞችህ ካጠገብህ አሉ እድለኛ ነህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 ปีที่แล้ว +20

    የኔ ወንድም ዋናዬ አይዘህ ህይወት ይቀጥላል አተ ንፀህ ልብ ሰጥታሃል እግዚአብሔር እይዘህ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @ሄለንያባቷብሌን
    @ሄለንያባቷብሌን ปีที่แล้ว +2

    ውይ አፈርይብላኝ ዊናዬ አዞን ለበጎነውኮ ቀረህባት ትሂድ በቃ ስሜትህን ተረድቸዋለሁ ግን አይዞህ ዉይይይ😢😢😢😢

  • @Laila-d3b
    @Laila-d3b ปีที่แล้ว +5

    ማሻላ አዛኑነው የተሰማኝ ዊናዬ አይዞኝ ወንድሜ ሴት ቢሄድ ሴት ይመጣል አይዞህ❤❤❤❤

  • @medinaali135
    @medinaali135 ปีที่แล้ว +5

    ላንተ ፈጣር ያሰበልህ አለ
    ዋናው ጤና ነው 😢አይዞህ ወንድማችን አይክፍህ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k ปีที่แล้ว +31

    የኔ ውድም እግዚአብሔር የተሻለችውን ፈሪሀ እግዚአብሔር ያደረባትን ፈጣሪ የመረጠልህን ይስጥህ አይዞህ ህይወት እድህ ናት😢

  • @ሞሚነኝየወለጋዋ
    @ሞሚነኝየወለጋዋ ปีที่แล้ว +16

    እኛ ሴቶች የሚወዱኑን አንወድም የማይወደንን ነው የምንወደው😢😢😢 አይዞንን

    • @quite701
      @quite701 ปีที่แล้ว

      😢በጣም

    • @enanu7590
      @enanu7590 ปีที่แล้ว

      ሚገርመው እሷ የፍቅር ጥያቄ ጠይቃ እሷ እራሷ ከዳችው

    • @ሞሚነኝየወለጋዋ
      @ሞሚነኝየወለጋዋ ปีที่แล้ว

      @@enanu7590 ያሳዝናል እኔም 9 አመት ባሌ ነው የከዳኝ 😥😥😥😥😥 ህመሙ ከባድ

  • @ekramali6409
    @ekramali6409 ปีที่แล้ว +23

    ❤️" ማሻአላህ የአዛን ድምፅ ደሥሢል" ወይና 🥰🥰 በጣም መልከ መልካም ልጅነህ ሣቅህን ብቻ ያሣየን ሂወት ይቀጥላል ወንድም🥰🥰😥😥😥😥

    • @ኮረቲቲዩብ
      @ኮረቲቲዩብ ปีที่แล้ว

      አወ ልኮምት ቀደምሺኝ አዛኑ ሱበሀን አላህ

  • @Trsittube
    @Trsittube ปีที่แล้ว +2

    እፍፍፍፍ እኔን ወንድሜ አይዞህ ላንተ ስለማትሆንህ ነው እግዚአብሔር በጊዜው ያራቀህ ማርቆሴ የእውነት ምርጥ እሩህሩህ ልብ ያለህ ልጅ ነህ አብረህው ስታለቅስ እኔም አለቀስኩኝ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 ปีที่แล้ว +81

    ያብለጨለጨ ሁሉ ወርቅ አይደለም !
    ሁሉ ቢስቅ ደስተኛ ነው ማለት አይደለንም... ሁላችንም.. ዳገት
    ቁልቁለት... እሳት... በረዶ አሳልፈናል.. እያስለፍንም ነው
    ዊና በድንግል ማርያም... ሂወት
    ይቀጥላል... እመነኝ መድሀንያለም አባቴ.. ላንተ ያላትን ይስጥሀል... በ ፈጠረህ
    ደስታህን እንጂ.. ለቅሶህን ማየት.. አንፈልግም.. መልካም
    ስዎች.. ሁሌም እንደተፈተንን ነው.. ግን አንወድቅም... ዊና እመነኝ... አብሽር 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻

    • @Ab2-tube
      @Ab2-tube ปีที่แล้ว

      ❤❤😢😢😢😢😢 በትክክል

    • @ቤዛ-አ6ኀ
      @ቤዛ-አ6ኀ ปีที่แล้ว +1

      በትክክል😢😢😢❤❤❤

    • @GfUb-n7i
      @GfUb-n7i 10 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል 😢😢

  • @HahaBabba
    @HahaBabba ปีที่แล้ว +1

    ሂወት ይቀጥላለ የኔ ውንድሜ አይዞህ ልኝ😢😢😢😢

  • @susuhabeshawit
    @susuhabeshawit ปีที่แล้ว +6

    መሻአሏህ የአዛን ድምፅ ደስሲል ያረቢ😍😍😍😍 ዘሩቀለጠ ጭራሽ ችት አዬ ሴቶች ዊና አይዞህ የተሻለውን ይስጥክ ጠካራሁን አተጎበዝልጅነህ

  • @ethiojole
    @ethiojole ปีที่แล้ว +6

    አይዞክ ዊና ብዙዎች በፍቅር ስም ልባችን ተሰብሮዋል በጊዜው ከባድ ቢሆንም ሲያልፍ ይቀላል ደሞ ከሄደችዋ የተሻለች ነው እምትመጣው አንተ ብቻ ጠንክር ❤😢🥰🥰

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 ปีที่แล้ว +34

    በፍቅር ስበብ የወንድ ልጅ ልብ ምትሰብሩወንድም የላችሁም ግን አባታችሁ ወንድ አደለም 😢😢😢😢😢😢😢😢ወይኔ አንጀቴ በላኝ አይዞክ አንተ ጥፋት የለብህም እየጸጸት ትትኖራለች

    • @ልጅኤምቾየናቷ
      @ልጅኤምቾየናቷ ปีที่แล้ว +6

      እነሱ እኛን ሲሰብሩ እናት ኣለን ብለዋ ተይ እንጂ እህ ት😢

    • @semutasew2244
      @semutasew2244 ปีที่แล้ว

      ​@@ልጅኤምቾየናቷእኮ ከቱ ወንዶችም አሉ

    • @asyአሲyuotube7338
      @asyአሲyuotube7338 ปีที่แล้ว +3

      የሴት ልጅ ልብ የውፍ እንቁላል ነው እንዴ😢

    • @ልጅኤምቾየናቷ
      @ልጅኤምቾየናቷ ปีที่แล้ว

      @@asyአሲyuotube7338 ለማለት 😳

    • @RahatulQelb
      @RahatulQelb ปีที่แล้ว

      ​@@asyአሲyuotube7338😂😂😂

  • @dgehjsxwgioey7712
    @dgehjsxwgioey7712 ปีที่แล้ว +1

    ዉናየ እናቴን ስትል እኔም እናቴን ስላጣሁ ከፍኝ💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @samprincess378
    @samprincess378 ปีที่แล้ว +8

    አይዞህ ወንድሜ ህይወት ይቀጥላል እሺ አንተ ንፁህ ልብ ሰታሀታል ደም እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SadaTesfaye-c8l
    @SadaTesfaye-c8l ปีที่แล้ว +8

    በዚህ እድሜ በፍቅር መጓዳት ከባድ ነዉ ገና ልጂ ነህ ከ20 ሣያልፉ ፍቅር ምናምን ከባድ ነዉ በዚህ እድሜ ሥራ ቤተሠብን ማገዝጂ ፍቅር ተዉት ትደርሣላችሁ

  • @saudi2023-ec8kj
    @saudi2023-ec8kj ปีที่แล้ว +27

    ኣይዞህ ወንድሜ ኣታልቅስ በማርያም ሁሉም ለቦጎ ነዉ ነገ ሌላ ቀን ነው ኣይዞህ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ከፍ ያለቦታ ያድርስክ 😢❤

  • @መዲእብራሂም
    @መዲእብራሂም ปีที่แล้ว +5

    ለካ ውና ለማርቆስ እደዛ መፀዎት ሲከፍል የነበረው ተሰብሮ ስላለፈ ነው😢😢

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +20

    ውይ ውናዬ እናቱ በህይወት የለችምዴ የኔ ጨዋ አይዞኝ አተ ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነህ አይዞኝ 😢😢😢ማርኬ እደዚህ አይነት ነገር አትጠይቅ 😢😢😢

    • @nefisa70
      @nefisa70 ปีที่แล้ว

      ወይኔ እኔ እራሡ ያለች ነው የሚመሥለኝ ሚሥኪን ኡፍፍፍፍፍ

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +2

      @@nefisa70ከባድ ነው የሳቀ ሁሉ ለካ ደስተኛ አደለም😢😢😢😢

    • @ZEBlDAR
      @ZEBlDAR ปีที่แล้ว +1

      አረ አለች ባለፈው የሄለን አባት እናትሽ ብትሰማ ምን እደምትሆን ታቃለሽ ብሎታል

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +3

      @@ZEBlDAR ግራ ያጋባል ምናልባት ወይ ተለያይተው ወይ በናት ይለያዩ ይሆናል ግን እዴት አለቀሰ ብቻ በማናቀው ነገር ብዙ ሳናወራ ዝም ግን አሳዘነኝ እኔጃ

    • @nefisa70
      @nefisa70 ปีที่แล้ว

      @@Aynalove3382 አዎ ወላሒ እኔም ከፊት ለፊት ያየኝ ደሥተኛ ፈገግታ የማይታጣብኝ ነኝ ግን ውሥጤ ቁሠለኛ ነው

  • @azakmashoiiir3413
    @azakmashoiiir3413 ปีที่แล้ว +3

    ዊና የኔ ወንድም አይዞህ ላንተ ያላት ነጌ ትመጣለች የትም አትሄድም ቁስሌ ነካሀኝ ኣባቴ😢😢 አይዞህ ምርጥ ጓደኞች አሉህ ምርጥ እህት አለችህ አይዞህ ጠንከር በል አባቴ ዊና

  • @makahm706
    @makahm706 ปีที่แล้ว +23

    ምስክን አተልቅስ ወንደምችን😢😢😢

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ የና ዊና እናት አብረቻው አደለች 😢😢😢 ኡፍፍፍፍ አይዞኝ ወድሜ ሁሉ ለበጎ ነው በርታ በል

  • @hfem3901
    @hfem3901 ปีที่แล้ว +13

    አይዞህ ወንድሜ አንተ ማለት መልካም ሰውነህ በአንተ በዝህ ትምህርት ውንጀላወ ሁሉም ነገር ያልፍል አይዞህ❤❤❤❤

    • @madinamadina4406
      @madinamadina4406 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @Mነኝየሶሊናፋቂ
    @Mነኝየሶሊናፋቂ 8 หลายเดือนก่อน +1

    የመቸ ቪድኦ ነው ገና ዛሬ እየመጣልኝ ነው ከትናትናው ወድህ እየጠበኮቸው ነበር የዛሬ ነው ወይስ በጣም ነው ያስለቀሰኝ ዊናዬ

  • @ጃማዩቱብ
    @ጃማዩቱብ ปีที่แล้ว +4

    አዳዴየ እደዚህ አውጥቶ ማውርት ቅልል ይላል 😢😢 የኔ አባት ፍጣሪ እዳት ትሁት የሆነችውን ይስጥህ የምር በጣምነው ያሥለ ቀሥከኝ😢

  • @fatemaAaaa-cl9vf
    @fatemaAaaa-cl9vf 11 หลายเดือนก่อน +1

    የሣቀ ሁሉ ደስተኛ አይደለም ወድሜ አይ ፍቅር የስራህን

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +13

    ዊናዬ ሳቅህን እንጂ አዝነህ ተከፍተህ እድናይህ አንፈልግም ለሁሉም ግዜ አለው አይዞኝ አብሬህ ነው ያለቀስኩት 😢😢😢😢😢😢😢እህህህህ የትግል ኑሮ

  • @zabibazabiba9384
    @zabibazabiba9384 8 หลายเดือนก่อน

    እኔም እድህ አዉሪቼ በወጠልኝ ምን ነበራ እህ ብሎ እምሰመኝ አግኝቼ😥ግን አሁን አልሀምዱሊላህ እያተሸለኝ ነዉ😌🤌🖤

  • @AbdiMude-n9n
    @AbdiMude-n9n ปีที่แล้ว +7

    እናትህ የት ናት❤❤❤

  • @roroathiopia3519
    @roroathiopia3519 ปีที่แล้ว +2

    በቃ ተስፉ አለኝ ዊናየን ከኔ ውጭ ማንም እዲያፈቅርብኝ አልፈልግ በቃ 😂 ይቅናሽ በሉኝ ጉዞ ወደዊና

  • @ayayoutube8466
    @ayayoutube8466 ปีที่แล้ว +25

    ወይኔ እናተ ልጆች በጠዋት አስለቀሳቹኝ😢 አይዞህ🙏💔😔

    • @HabibMohammed-fi5mk
      @HabibMohammed-fi5mk ปีที่แล้ว +1

      እ የት ነው አሁን ጧት

    • @LubababintHassen
      @LubababintHassen ปีที่แล้ว

      ​@@HabibMohammed-fi5mkይመስለኛል አሜሪካ ነው 🎉🎉🎉

    • @ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ
      @ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ ปีที่แล้ว

      ​@@HabibMohammed-fi5mk😅😅ተኝቶ የዋለ ሰው ኮሜት😅😅😅

    • @zuleyha6990
      @zuleyha6990 ปีที่แล้ว

      ​@@ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ😮😂😂😂

  • @Ggg-em2cw
    @Ggg-em2cw ปีที่แล้ว +3

    😢😢😢አይዞህ ዊናየ እግዚአብሔር ላተየተሻለነገር ይዞልህነዉ አይዞህ😢😢😢

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 ปีที่แล้ว +20

    ዮናየ ወንድሜ የልብህን መሻት አላህ ያድርግልህ

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔወድም በሪታልኝ ህይወት ይቀጥላል

  • @Ametu-p3u
    @Ametu-p3u ปีที่แล้ว +5

    አተን አገኘታነው ትሂዳ ጥርግ ትበል እናትህ አደለች አዱ ተጠርጎ ሲሂድ አዱ ተወልውሎ ይመጣል ደሞ ለሴት አተኮ ምርጥ ሰውነህ በቀላሉ ማትገኘ❤❤❤❤❤❤

  • @ammanjordan7506
    @ammanjordan7506 ปีที่แล้ว +2

    ዊናዬ አይዞህ ሕይውት ይቀጥላል የኔ ምርጦች ሰውዳችሁ አትግፋ እንጂ መገፋትን አትጥላ ሰውዳችሁ ለቤታችሁ አዲሰ ነኝ በርቱ❤❤❤

  • @neimak2207
    @neimak2207 ปีที่แล้ว +6

    ዊና አብሽር ሁሉም ለኸይር ነው ወንድምነት ሁላችንም ስለፍቅር የከፈልነው ዋጋ አለ ግን አላህ የተሻለ ነገር ስላለው ነው እንድንለያይ ሰበብ የሚፈጠረው❤አብሽር ሂና❤

  • @أمعسمان
    @أمعسمان ปีที่แล้ว

    ግን የኔአብሬው መልቀስ ከምን ይቆጠራል😢😢😢😢 ኡፍፍፍፍ እያፈቀሩ እያመኑ መከዳት በጣመሰ ከባድ ነው የደረሰበት ያቀዋል
    ዊናዬ አይዞህ አንተ ደግሞ ጀግናና መልካም ሰው ነህ በርታ አይዞህህ

  • @mekids7842
    @mekids7842 ปีที่แล้ว +8

    አይዞህ ዊናየ ወድሜ ❤❤❤❤ በርታ ❤❤❤❤ ሂወት ይቀጥላን 😢😢😢

  • @tezebet9417
    @tezebet9417 9 หลายเดือนก่อน

    አብሽር ወንድሜ ዊናያልፍል አትዘን ሁሉምበግዜው ይሆናል ፡፡ያለፍችውን እጥፍአድርጋእናት የሆነች ጓደኛ ፈጣሪይስጥህ እናትህንም እመቤቴቅድስ ኪዳነምህረት ታገናኝክ

  • @mayaahmad5982
    @mayaahmad5982 ปีที่แล้ว +4

    ዊናዬ ምርጥ ሰው አክባሪ አይዞኝ ወንድሜ ጥንቅር ትበል ላንተ የበለጠውን ይሰጥካል

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢አዞህልኝ😢😢😢😢የኔ ውዲ ኡፍፍፍ😢😢😢ፍቅር እሚሉት ነገር ወየው🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 ปีที่แล้ว +4

    አይዞክ ዊናዬ እውነት ይቀጥላል እሺ እግዚአብሔር በጤና ያኑርክ ❤❤❤❤

  • @MissZainab-yx6hx
    @MissZainab-yx6hx 7 หลายเดือนก่อน

    ወድምየ አይዞህ የሳቀ ሁሉ ደስተኛ እዳይመስልህ ጠካራ ሁን💐💐💐💐💐💐

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም ሰው ሲታይ ደስተኛ ይመስላል 😢😢😢😢 አይዞክ ዊናዬ በርታ ሁላችንም በፍቅር የተጎዳን ነን ጠካራ መሆን ነው ያለብክ ላተ የተሻለችውን ይሰጥካል ፈጣሪ 😢😢😢😢

  • @amiyimamgo7198
    @amiyimamgo7198 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እናቱ የለችም እንደ በሂይወት መልሱልኝ😢 አይዞህ

  • @AstetAstet-n9b
    @AstetAstet-n9b ปีที่แล้ว +11

    አይዞህ የተሻለ ነገር አለ😢

  • @ajman9189
    @ajman9189 ปีที่แล้ว +2

    ታማኝ ሰው ማግኘት ከባድ ነው በዚ ዘመን አይዞክ ዊናዬ ተማኝ አፍቃሪ እደምታገኝ እርግጠኛ ነኛ ላንተ ያላት የትም አቴድም❤❤❤

  • @WorkeneshAbebe
    @WorkeneshAbebe ปีที่แล้ว +7

    ለፍቅር የሚከፈለው ዋጋ ከባድ ነው አይዞህ ወንድሜ እኔ ለፍቅር ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ እድሜየን ልጂነቴን ገንበቤን ያሁሉ አለፈ እግዚ አብሔር ይመስገን በሁለት እግሬ ለመቆም ችያለሁ ዊናዬዬዬ አይዞን ህመሙ ይገባኝል😢😢😢😢😢😢

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ላንተ የተሻለ አስቦልህ ነው ልዑል እግዚአብሔር የኔ እንባ ይፍሰስ ጠንካራ ጎበዝ አስተዋይ ነህ እራስህን አትጉዳ ኡፍፍ እኔን እኔን ,,,,,❤❤🙏❤❤

  • @MixMix-tv7xe
    @MixMix-tv7xe ปีที่แล้ว +4

    ዊናዬ አይዞክ በሁሉም ሠው ይሄ ገጠመኝ ያለ ነው ዊናዬ አንተጋ ብቻ አይደለም ሁሉም ሠው በውስጡ ይዞ ነው ፈጣሪ ባርኮ ዬሰጠው ካልሆነ በስተቀር ፈጣሪ ላንተ ያለውን አዘጋጅቶልካል አይዞክ 😢😢😢

  • @amrimom11
    @amrimom11 11 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት ተመሳሳይ ታሪክ ነው ዊናዬ የምር ኡፍፍፍ ከባድ ነው ብቻ ሁሉም ያልፋል ጠንከር በል አይዞህ የእኔም በጣም ጓደኛዬ ከሆነች ልጅ ቺት አደረገብኝ ብቻ ስሜቱ ከባድ ነው ዊናዬ አይዞ ጠንከር በለህ ካሰብክበት ድረስ ወንድሜ 😭😭😭😭😭😭🙏

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 ปีที่แล้ว +4

    አይዞህ ዊና ጠንከር በል እኛ ሠዎች ስንባን የሚሞትልንን ትተን የሚገድለንን እንመርጣለን ፈጣሪ የተሻለዉን ይስጥህ❤❤❤ ግን አንድ ያልገባኝ ነገር በእናትህ አልቅስሐን በሂወት የለችም ነው አልገባኝም የገባችሁ ግልፅ አርጉልኝ በትህትና❤❤❤❤

  • @HN-rs9fv
    @HN-rs9fv ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ዎንድሜ እንዳንታ የምዎደት ሴት ከደቹ ከዛ በጣም ተማ አስታዎስከኝ አስለቃስከኝ ዊና አይዝክ 😂

    • @HN-rs9fv
      @HN-rs9fv ปีที่แล้ว +1

      እናም ዎንድ መቅርብ ፋረሁ እንደልጎዳ አለህሚድልላህ አሁን በለ ተዳር ነኝ

  • @hayuti4060
    @hayuti4060 ปีที่แล้ว +4

    አይዞክ ወንድም ሁሉም ነገር ለመልካም ነው 😢😢😢😢😢😢

  • @SebelyouTube-p8r
    @SebelyouTube-p8r ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ዊና እደዛሬው አስለቅሶኝ አያቅም እናቱ ሲያነሳ ካዛም በፍቅር የተጎዳው ብቻ እግዚአብሔር መልካም ነገር ይስጥህ የኔየዋህ ወንድም

  • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
    @ይማምሀሰን-ዠ8ደ ปีที่แล้ว +6

    አብሺር የኔወንድም የተሻለውን አላህ ይወፍቅህ😢😢እንደት እንዳሳዘነኛ።

  • @vfhfetgruthhgeffjgthhhgjjg2620
    @vfhfetgruthhgeffjgthhhgjjg2620 ปีที่แล้ว

    አብሪህ ያለቀስኩት እኔም ቁስል ስላለብኝ😢😢

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
    @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ ปีที่แล้ว +4

    በብፍቅር የያልተፈተነ የለም 😢😢😢ቁስለኛ ህመምተኛ ነን ብቻ ከባድ ነው ሴቶችም ወዶች ክፉ እንላለን ወዶችም ሴት ህመም ብቻ😢😢😢😢😢😢

  • @MixMix-tv7xe
    @MixMix-tv7xe ปีที่แล้ว +1

    ዊናዬ ስትናገረው ግን እኮ ይቀላል ዬኔ ወንድም

  • @ሐበሻዊትዩቱብTube
    @ሐበሻዊትዩቱብTube ปีที่แล้ว +8

    በስመአብ ዊናዬ እናታችሁ በሂይወት የሉም ማለት ነው ወይስ ከአባታችሁ ጋር ተለያይታለች ?😢

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 ปีที่แล้ว

      እኔምአልገባኝም ሚስኪን

  • @ወይኗወይኗ-አ3ጀ
    @ወይኗወይኗ-አ3ጀ ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ላተያለዉአለ ዝበላት🥰🥰🥰የኔ ጠንካራ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @aberashyohans
    @aberashyohans ปีที่แล้ว +7

    ዊና ስወድህ ምነው ከፈህ አይዞህ 😢😢😢

    • @j2dibaba380
      @j2dibaba380 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤝🤝🤝🤝🤝🤝💔💔💔💔💔💔♥️♥️💔💔💔💔💔💔💔💔💔😡

    • @fathifathi9214
      @fathifathi9214 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢ናስወድህምውከ

  • @Durjdhd
    @Durjdhd 7 หลายเดือนก่อน

    ኮሜት ፅፌአላዉቅም ዛሬ ዊና በጣም ነዉ ያሳዘነኝ😥😥

  • @نبنقن-ه8خ
    @نبنقن-ه8خ ปีที่แล้ว +5

    እናቴ ነዉ ያለዉ ልበል ግልፅ አድረጉልኝ😢

    • @መኪየሀርቡዋ
      @መኪየሀርቡዋ ปีที่แล้ว

      ነውመሰልእኔም ግር አለኝ እናት የለውምደ

    • @حايات
      @حايات 11 หลายเดือนก่อน

      እናቱ አላሳደገችውም

  • @EkirrameE
    @EkirrameE 10 หลายเดือนก่อน

    አይይይ፣እናት፣የኔምየወስጤ፣ቁስልነው፣የእናት፣ወለታ፣የደርሰበትነውሚያወቀው፣የምር፣ሁሌ፣ይከፍኛል፣እናቴሣሥታወስ፣የምር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TigisetGebremariam
    @TigisetGebremariam ปีที่แล้ว +4

    የደረሰበት ያቀዋል ህመሙን 😢😢ወንድሜ አይዞን ሂወት ይቀጥላል ጠንካራ ሁን ያለፈውን እርሳው ሁሉም ነገር ምክንያት አለው እግዚአብሔር ከኛ እማርቅልን ለኛ የማይሆን የማይጠቅመን እሚጎዳንን ነው እኛ በሰውኛ አስተሳሰብ ስለሆነ እምናስበው ያፈቀርንውን ማጣት ይከብዳል ግን እኛ ካሰብነው እግዚአብሔር ያዘጋጀልን ይበልጣል እናም እግዚአብሔር ላንተ ያዘጋጀልህን ሄዋን ስጥቶህ ደስታህን ያሳየን ሂወትህ ሁሉ በደስታ በፍቅር በጤና በበረከት የተሞላ ያርግልህ የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ

  • @zeminaydessy9531
    @zeminaydessy9531 ปีที่แล้ว

    የኔ ወድም የበፊቱን እርሳዉ ስለማጠቅምህ ነዉ እግዛብሄር ያራቀልህ አዴስ ህይወት ጀምር