Ethiopia Wedet:- ድሉ ለምን ዘገየ? ክፍል 2 ሰኔ 22/ 2016

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬድዮ ከተመሰረተ ጀምሮ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሚዛናዊ የሆነ መረጃ በመስጠትና የፖለቲካ ትንታኔዎችን በማቅረብ የሕዝብን ንቃተ ሕሊናን ለማሳደግ ከፍተኛ ጥረት አድርጓል ያደርጋልም። እባክዎ ነጻነት ፍትህና እውነተኛ መረጃ የተጠማውን ሕዝባችንን ለመርዳት በምናደርገው ጥረት የሚቻሎትን የገንዘብ አስተዋጽዖ ያደርጉ ዘንድ በትሕትና እንጠይቃለን።
    Finote Democracy the Voice of Ethiopian Unity has been providing timely and reliable information as well as objective political analysis to its listeners since its inception. To expand our services and improve the qualities of our programs we need your assistance and your contributions. Please join us in our struggle for the establishment of a democratic and unified Ethiopia by helping our media.
    Finote Democracy P.O.Box 73337 Washington DC 20056, USA
    Web site: www.finote.org
    Email: efdpu@aol.com
    Phone: 1-202-291-4217
    Adwa Victory Celebration | Ethiopia Independence day in England, UK
    Guma Award 2023
    #fano #EPRP #amhara #ፋኖ #ethiopian #ዴሞክራሲያ
    Gabon
    majete
    Andargachew Tsige Anchor Media
    Bezawit Mesfin
    Finote Selam
    Bure
    Abiy Ahmed in Tigray
    Zebiba Girma
    Ethiopian Music
    Ethiopian News
    Israel and Hamas
    Palestine and Israel
    Abiy Ahmed today
    Fidel Lounge
    Dembecha
    Temesgen Tiruneh
    EOTC Synod
    Yohannes Buyalew
    TSFNA
    alula Solomon
    lidetu ayalew
    Daniel Kibret
    injera
    Dembecha
    debre Tabor
    Rofnan America Tour
    ማህሌት አለምሸት
    Mahlet Alemshet
    Ethiopian Soccer Europe
    Mesfin Aman
    Doctor ejegayehu shibabw gigi
    Isaias Afewerki with Gigi
    Aster Aweke
    Tigray Synod Axum
    Meskerem Abera
    Mulualem Tadesse
    Asab port
    mehari Degefaw
    Shimelis Abdisa
    Eritrea Festival
    serekebirhan
    Abrham belay
    Amhara South Africa
    Berhanu Jula ENDF
    Aba Zeradawit
    Aster Aweke Dallas
    Teddy Afro ESFNA 2023
    ESFNA Dallas 2023
    Getachew Reda Bahir Dar
    Israel Ethiopia Community
    Abrham Gebremedhin
    Kibebew Geda Comedian Wife
    Wolkait
    Abenet Geberemeskel
    Alamudi
    Teddy afro
    Zare Min Ale Ethio 360
    Abel Birhanu
    Julie Mebrahtu
    Jule Mebratu
    Birhanu Jula
    Zehabesha
    Feta Daily
    Nisrochu
    Tesfahun Gebeze
    Teyeba Hassen
    ደሳለኝ በላቸው Desalegn Belachew
    Fana bC
    Selamawit
    Merhabete
    Mamo Meheretu
    Anchor Mesay mekonnen today
    Abenet Gebremeskel
    Tsadkan Gebretensae
    Tsedenya Gebremarkos
    Alem gebrewahid
    ethio Zemene kassie
    Agegnehu teshager
    Getachew reda
    Gedu andargachew
    Ethiopia Muslim
    Isias Afeworki Interview with Sputnic
    Eden Gebresilase
    Anchor Media Ethiopia Today news
    Anchor Media Ethiopia Today
    Anchor Ethiopia Media
    Ukrain
    jaal Marro
    tadese worde
    Sofia
    eleni gebremedhin
    Doka
    Demeke Mekonnen
    aba serekebirhan
    Kobi
    FANO
    Tsadkan gebretensae
    Keria Ibrahim
    ESAT
    Mahder assefa doka Film
    Ephrem Tamiru
    Sawa Eritrea
    Fana bc
    eden gebresilase
    abbay tv
    ETV
    Challa Bultum
    Andualem Gosa
    Ewedishalew Addis
    yaya ze lideta
    Purpose black Fisseha Eshetu
    OBN
    ambachew mekonnen
    Temesgen Tiruneh
    አረጋ ከበደ Arega kebede
    OMN
    OBS
    Abune sawiros
    Tigray Synod
    Tsefaye Sima Hahu weyem Pe Pu
    emebet woldegebriel
    Selam tesfaye
    Mesay Mekonenn
    Monjorino
    ambassador wondimu
    Oromo Liberation Army
    Firash Adash
    Arts Tv
    Kassahun Misganew
    Belayneh Kinde
    demeke mekonnen
    haile silase
    Anchor Media
    Abebaw Desta
    Biniam Girmay Eritrea
    asab port
    Natnael Tesfatsion
    Merhawi Kudus
    Amanuel Ghebreigzabhier
    Nestanet workneh
    Abune mAtias
    teff
    Yohannes Buayalew
    Yonathan Bit
    Nadia Kassa
    Bekele Gerba
    Ensaro Cement factory
    Ethiopian New year Sheraton addis
    Fikru Regasa
    Lij Yared
    Adanech Abebe
    getachew reda
    #habesha #africa #ethiopian #addisababa #ethiopianwomen #eritrea #habeshabeauty #ethio #ethiopianfood #habeshawedding #habeshastyle #habeshakemis #habeshafashion #eritrean #habeshadress #ethiopians #amharic #rastafari #habeshaqueens #ethiopiancoffee #ethiopianmusic #addisabeba #habeshagirl #love #oromo #reviewethio #habeshamemes #african #rasta
    #ethiopian #ethiopianfood #ethiopianwomen #ethiopiancoffee #ethiopianopal #ethiopianairlines #ethiopians #ethiopianmusic #ethiopianwedding #ethiopianbeauty #ethiopianorthodox #ethiopiangirl #ethiopiantravel #ethiopianculture #ethiopiangirls #ethiopianorthodoxtewahedochurch #ethiopianart #ethiopiancuisine #flyethiopian #ethiopianfashion #ethiopianrestaurant #ethiopiannewyear #ethiopianstyle #ethiopianartist #ethiopianlove #ethiopianopals #ethiopiantradition #ethiopianbraids #ethiopianmodel #ethiopianchurch #weloethiopianopal #ethiopiandress #ethiopianbride #ethiopianorthodoxchurch #ethiopianhistory #ethiopianqueen #ethiopiancross #proudethiopian #ethiopianwoman #ethiopianphotographer

ความคิดเห็น • 17

  • @amsaluzelele8494
    @amsaluzelele8494 3 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia wedet discussion group panelist please answer the questions from observers...

  • @feedelband205
    @feedelband205 3 หลายเดือนก่อน +1

    ድሉ ዘገዬ ለምትሉ ምን አይነት ድል እንደምትጠብቁ አላቅም የእማራን ጠቅላይ ግዛት በአንድ እመት ውስጥ 90% ቱን መቆጣጠርና መምራት ድል ካልሆነ ሌላ ምን አይነት ተአምር እንደምትጠብቁ አላቅም
    እኔ እስከሚገባኝ ድረስ በአለም ታርክ እንደ አሚራ ፋኖ በአጭር ጊዜ ውስጥ አለምን ጉድ ያሰኘ ድል ታይቶ አይታወቅም : መቼ ነው ሌላው
    ኢትዬጵያዊ የአማራን ፋኖ ትግል በብዛት ያልተቀልቀለው ማለት አንድ ነገር ነው ነገር ግን ፋኖ በየጊዜው ድል እየተጎናፀፈ ነው የሚገኘው
    አዲስ አበባ መቼ እንደሚገባ እራሱ ፋኖ ባሰበው ቀን ይሆናል

  • @feredenegash7976
    @feredenegash7976 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም አላለሁ ሰላማችህ ይብዛ ፈረደ ነኝ ካለሁበት

  • @tilahunbalkam5517
    @tilahunbalkam5517 3 หลายเดือนก่อน

    Niguse ,I am deeply disappointed,depressed and left floating every where because I have been the member of EPRP since I was fifteen years old.I was a member of EPRA too though for me I have not find any organization or group that attracted me than EPRP hence please would you Guys get together and get bring back bring back EPRP .

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 3 หลายเดือนก่อน

    እውነተኛው ኢህአፓ ካገዛዙ ያልወገነው ማለቴ ነው የፋኖን ትግል ይደግፋል። ካገዛዙ ጋር የወገነው አንጃው ግን የፋኖን ትግል የሚደግፍ አይመስለኝም።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 3 หลายเดือนก่อน

    ትክክልኛ ሀሳብ ነው። እህታችን ደስታና መሠሎቻቸው ካነበቡትና ከሰሙት ተነስተው አባል ከሆኑና በቅንነት ከሆነ ስለእውነተኛው ኢህአፓ ተገንዝባ አቋሟን እንድታስተካክል እንመክራታለን። አገዛዙን ተጠግተው በኢህአፓ ስም ወጣቱንም እንዳያስጨርሱ የእውነተኛ ኢህአፓን ስም ባያጠለሹ እላለሁ ።

  • @feedelband205
    @feedelband205 3 หลายเดือนก่อน

    መወያየት ካለብህሀ እንዴት ይህን አስደናቂ የፋኖን ድል በገንዘብ እና በቁሳቁስ እናግዛቸው
    ነው መሆን ያለበት የተቀጣጠለውን ድል በማጣጣም ተጨማሪ ድጋፍ በማድረግ ተባበሩ እንጂ እንዴት ዘገዬ ተጎተተ እያላችሁ አታምታቱን አንድ ሰው 100 ብር ከኪሱ ሌባ ቢሰርቀውና 90 ብሩን ካስመለሰ በጣም ትልቅ ደስታ ነው የሚሰማውና የሚጨፍረው ታዲያ ፋኖ 90% ቱን የአማራ ግዛት ሲቆጣጠር ከዚህ በላይ ምን ደስታና ድል አለ::የቀረውን 10% ለማስመለስ እናግዛቸው ነው መባል ያለበት እንጂ ልክ ምንም አይነት ድል እንዳልተገኘ ዘገዬ
    እያሉ ማጭበርበር ሌላ ድብቅ ሴራ እንዳለው ነው የሚያሳየው ነገር ግን በቅንነት ከሆነም በግዚ ይቅርታ ጠይቃችሁ ስለ ፋኖ አስገራሚ ድሎች በትክክል ማውራት እለባችሁ ባንዳ ካልሆኒችሁ

  • @tewodorabrhambruk1161
    @tewodorabrhambruk1161 3 หลายเดือนก่อน

    በተለይ እስክንድር ነጋን አሰልጣኝ መልክቶ የሰጣችሁት አስተያየት ከውነት የራቀ ይመስላል ሰውየው የሚችለውን ሁሉ አርጓል ከዚህ በላይ ምን እንዲያረግ ነው የምትፈልጉት

  • @feredenegash7976
    @feredenegash7976 3 หลายเดือนก่อน

    ተጨማሪ ሐሣብ ባነሣችሁት ሰለ ገዱ ወልቃይትና ጠገዴ ለወያኔ ፈርሞ ያስረከበ የወያኔ ፈረስ ነው አሁን ደግሞ መልኩን ለውጦ የሽግግር መንግስት ብሎ ብቅ ብሏል ጥንቃቄ ይደረግ

  • @amsaluzelele8494
    @amsaluzelele8494 3 หลายเดือนก่อน

    ሽም ግን ሪዮት ዓለሙ

  • @feedelband205
    @feedelband205 3 หลายเดือนก่อน +1

    35አመት ሙሉ አማራው ጫንቃ ላይ ተቀምጦ
    ለሆዱና ስልጣን ሲል ለወያኔ ና ኦነግ ባንዳ ሆኖ የራሱን ዘር ሲያስጨፈጭፍ የነበረውን በአደን የሚባልን ወራዳ ባንዳ በአንድ ሳምንት ውስጥ ከአማርው ጫንቃ ላይ አንስቶ ዳግም እንደገና እንዳያንሰራራ አርጎ የደመሰሰን የፋኖዎች አስደናቂ ድልን በናንተ ትንሽ ፊደል ቆጥረናል በምትሉ መሆይሞች አይን አሁንም ድል እንዴልሆነ ተደርጎ መቅረቡ የአማራውን አስደናቂ ትግል በናንተ ተማርን ባይ መሀይሞች ሳህኮሎጂ እንደማይ ቀለበስ ግን አስረግጪ መናገር ፈልጋለው የዝትህ አይነቱ ድልን ማንቋሸሽ ሌላ ተልኮ ከአራተኛ ክፍል ወቶ PhD
    ከሞለጨፈው አለቃችሁ ለሆዳችሁ ስትሉ ይዛችሁት የመጣችሁት አዲስ የአማራው ወጣት ሞራል ለማንኳልሸትና አይ ፋኖ ድል አላረገም ብሎ እንዲዘናጋ የማድረግ የመሰሪዌች ሳይኮሎጂን በጥንቃቂ ሁሉም አማራ ሊያየው ይገባል :: ፋኖ በየቀኑ ድል እየተቀዳጀ ይገኛል የአብይን ኮልኮሌ 200ሺ በላይ ወታደር በአንድ እመት ውስጥ አፈር ድሜ ያስገባን ድል ድሉ ለምን ዘገዬ ማለት የመሀይሞችና ባዳዎች ብሎም የአብይ ተላላኪ ምሁር ነን ባዬች ስውር
    ደባን ማንም የእማራ ፍኖ አይሰማችሁም ::

    • @finotedemocracy
      @finotedemocracy  2 หลายเดือนก่อน

      ማለት የምትፈልገውን መግለጽ ስለፈራህ ዝም ብለህ ትንጣጣለህ…. ሦስት ረጃጅም ቀፎ፣ ባዶ አስተያየቶች።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 3 หลายเดือนก่อน

    ስለማን ነው አስተያየት ሰጪ ሰለየትኛው እህአፓ ነው የምታወሩት ከአብይ ጋር የሚሠራው አንጀኛው ኢህአፓ ነው የፋኖን ትግል የማይደግፈው። እውነተኛው ኢህአፓ አብይን ያልተቀላቀለው የፋኖን ትግል ይደግፋል።

  • @mulugetaalem9970
    @mulugetaalem9970 3 หลายเดือนก่อน

    Are you kidding? U are 55 years behind schedule.

    • @finotedemocracy
      @finotedemocracy  2 หลายเดือนก่อน

      You are?? Why 55? R U kidding?