Finote Democracy ፍኖተ ርዕይ
Finote Democracy ፍኖተ ርዕይ
  • 1 129
  • 715 146
Dembidolo በአሸባሪዎች የታፈኑት የአማራ ተወላጅ ተማሪዎችከታገቱ 4ዓመት 11 ወር 5 ቀን ሞላቸው። #Fano #eprp #ኢትዮጵያ #amhara
ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬድዮ ከተመሰረተ ጀምሮ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሚዛናዊ የሆነ መረጃ በመስጠትና የፖለቲካ ትንታኔዎችን በማቅረብ የሕዝብን ንቃተ ሕሊናን ለማሳደግ ከፍተኛ ጥረት አድርጓል ያደርጋልም። እባክዎ ነጻነት ፍትህና እውነተኛ መረጃ የተጠማውን ሕዝባችንን ለመርዳት በምናደርገው ጥረት የሚቻሎትን የገንዘብ አስተዋጽዖ ያደርጉ ዘንድ በትሕትና እንጠይቃለን።
Finote Democracy the Voice of Ethiopian Unity has been providing timely and reliable information as well as objective political analysis to its listeners since its inception. To expand our services and improve the qualities of our programs we need your assistance and your contributions. Please join us in our struggle for the establishment of a democratic and unified Ethiopia by helping our media.
Finote Democracy P.O.Box 653 Springfield VA 22150
Web site: www.fenote.org
Email:
Phone: 1-703-592-3002
Adwa Victory Celebration | Ethiopia Independence day in England, UK
Guma Award 2023
#fano #EPRP #amhara #ፋኖ #ethiopian #ዴሞክራሲያ
Gabon
majete
Andargachew Tsige Anchor Media
Bezawit Mesfin
Finote Selam
Bure
Abiy Ahmed in Tigray
Zebiba Girma
Ethiopian Music
Ethiopian News
Israel and Hamas
Palestine and Israel
Abiy Ahmed today
Fidel Lounge
Dembecha
Temesgen Tiruneh
EOTC Synod
Yohannes Buyalew
TSFNA
alula Solomon
lidetu ayalew
Daniel Kibret
injera
Dembecha
debre Tabor
Rofnan America Tour
ማህሌት አለምሸት
Mahlet Alemshet
Ethiopian Soccer Europe
Mesfin Aman
Doctor ejegayehu shibabw gigi
Isaias Afewerki with Gigi
Aster Aweke
Tigray Synod Axum
Meskerem Abera
Mulualem Tadesse
Asab port
mehari Degefaw
Shimelis Abdisa
Eritrea Festival
serekebirhan
Abrham belay
Amhara South Africa
Berhanu Jula ENDF
Aba Zeradawit
Aster Aweke Dallas
Teddy Afro ESFNA 2023
ESFNA Dallas 2023
Getachew Reda Bahir Dar
Israel Ethiopia Community
Abrham Gebremedhin
Kibebew Geda Comedian Wife
Wolkait
Abenet Geberemeskel
Alamudi
Teddy afro
Zare Min Ale Ethio 360
Abel Birhanu
Julie Mebrahtu
Jule Mebratu
Birhanu Jula
Zehabesha
Feta Daily
Nisrochu
Tesfahun Gebeze
Teyeba Hassen
ደሳለኝ በላቸው Desalegn Belachew
Fana bC
Selamawit
Merhabete
Mamo Meheretu
Anchor Mesay mekonnen today
Abenet Gebremeskel
Tsadkan Gebretensae
Tsedenya Gebremarkos
Alem gebrewahid
ethio Zemene kassie
Agegnehu teshager
Getachew reda
Gedu andargachew
Ethiopia Muslim
Isias Afeworki Interview with Sputnic
Eden Gebresilase
Anchor Media Ethiopia Today news
Anchor Media Ethiopia Today
Anchor Ethiopia Media
Ukrain
jaal Marro
tadese worde
Sofia
eleni gebremedhin
Doka
Demeke Mekonnen
aba serekebirhan
Kobi
FANO
Tsadkan gebretensae
Keria Ibrahim
ESAT
Mahder assefa doka Film
Ephrem Tamiru
Sawa Eritrea
Fana bc
eden gebresilase
abbay tv
ETV
Challa Bultum
Andualem Gosa
Ewedishalew Addis
yaya ze lideta
Purpose black Fisseha Eshetu
OBN
ambachew mekonnen
Temesgen Tiruneh
አረጋ ከበደ Arega kebede
OMN
OBS
Abune sawiros
Tigray Synod
Tsefaye Sima Hahu weyem Pe Pu
emebet woldegebriel
Selam tesfaye
Mesay Mekonenn
Monjorino
ambassador wondimu
Oromo Liberation Army
Firash Adash
Arts Tv
Kassahun Misganew
Belayneh Kinde
demeke mekonnen
haile silase
Anchor Media
Abebaw Desta
Biniam Girmay Eritrea
asab port
Natnael Tesfatsion
Merhawi Kudus
Amanuel Ghebreigzabhier
Nestanet workneh
Abune mAtias
teff
Yohannes Buayalew
Yonathan Bit
Nadia Kassa
Bekele Gerba
Ensaro Cement factory
Ethiopian New year Sheraton addis
Fikru Regasa
Lij Yared
Adanech Abebe
getachew reda
#habesha #africa #ethiopian #addisababa #ethiopianwomen #eritrea #habeshabeauty #ethio #ethiopianfood #habeshawedding #habeshastyle #habeshakemis #habeshafashion #eritrean #habeshadress #ethiopians #amharic #rastafari #habeshaqueens #ethiopiancoffee #ethiopianmusic #addisabeba #habeshagirl #love #oromo #reviewethio #habeshamemes #african #rasta
#ethiopian #ethiopianfood #ethiopianwomen #ethiopiancoffee #ethiopianopal #ethiopianairlines #ethiopians #ethiopianmusic #ethiopianwedding #ethiopianbeauty #ethiopianorthodox #ethiopiangirl #ethiopiantravel #ethiopianculture #ethiopiangirls #ethiopianorthodoxtewahedochurch #ethiopianart #ethiopiancuisine #flyethiopian #ethiopianfashion #ethiopianrestaurant #ethiopiannewyear #ethiopianstyle #ethiopianartist #ethiopianlove #ethiopianopals #ethiopiantradition #ethiopianbraids #ethiopianmodel #ethiopianchurch #weloethiopianopal #ethiopiandress #ethiopianbride #ethiopianorthodoxchurch #ethiopianhistory #ethiopianqueen #ethiopiancross #proudethiopian #ethiopianwoman #ethiopianphotographer
มุมมอง: 171

วีดีโอ

EPRP ወያኔነት ፀረ አማራነት፦ ፍኖተ ዴሞክራሲ ሬዲዮ 2005 ዓ/ም #ፋኖ #Fano #eprp #ዴሞክራሲያ #ኢሕአፓ #ኢትዮጵያ #amhara
มุมมอง 3343 หลายเดือนก่อน
ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬድዮ ከተመሰረተ ጀምሮ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሚዛናዊ የሆነ መረጃ በመስጠትና የፖለቲካ ትንታኔዎችን በማቅረብ የሕዝብን ንቃተ ሕሊናን ለማሳደግ ከፍተኛ ጥረት አድርጓል ያደርጋልም። እባክዎ ነጻነት ፍትህና እውነተኛ መረጃ የተጠማውን ሕዝባችንን ለመርዳት በምናደርገው ጥረት የሚቻሎትን የገንዘብ አስተዋጽ ያደርጉ ዘንድ በትሕትና እንጠይቃለን። Finote Democracy the Voice of Ethiopian Unity has been providing timely and reliable information as well as objective political analysis to its listeners s...
EPRP ከኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ:-#ፋኖ #Fano #eprp #ዴሞክራሲያ #ኢሕአፓ #ኢትዮጵያ #amhara
มุมมอง 4893 หลายเดือนก่อน
ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬድዮ ከተመሰረተ ጀምሮ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሚዛናዊ የሆነ መረጃ በመስጠትና የፖለቲካ ትንታኔዎችን በማቅረብ የሕዝብን ንቃተ ሕሊናን ለማሳደግ ከፍተኛ ጥረት አድርጓል ያደርጋልም። እባክዎ ነጻነት ፍትህና እውነተኛ መረጃ የተጠማውን ሕዝባችንን ለመርዳት በምናደርገው ጥረት የሚቻሎትን የገንዘብ አስተዋጽ ያደርጉ ዘንድ በትሕትና እንጠይቃለን። Finote Democracy the Voice of Ethiopian Unity has been providing timely and reliable information as well as objective political analysis to its listeners s...
ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድኅን፤ በ1996 ዓ/ም የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ኅብረት ሲመሰረት የደረጉት ንግግር። #eprp #ዴሞክራሲያ ##ኢትዮጵያ #amhara
มุมมอง 2623 หลายเดือนก่อน
ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድኅን፤ በ1996 ዓ/ም የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ኅብረት ሲመሰረት የደረጉት ንግግር። #eprp #ዴሞክራሲያ ኢትዮጵያ #amhara
#ፋኖ #Fano #eprp #ዴሞክራሲያ #ኢሕአፓ #ኢትዮጵያ #amhara
มุมมอง 3863 หลายเดือนก่อน
#ፋ #Fano #eprp #ዴሞክራሲያ #ኢሕአፓ #ኢትዮጵያ #amhara
ዴሞክራሲያ፦ ቅጽ 49 ቁ.3 መስከረም 2017 ዓ/ም#ፋኖ #Fano #eprp #ዴሞክራሲያ #ኢሕአፓ #ኢትዮጵያ #amhara
มุมมอง 7573 หลายเดือนก่อน
ዴሞክራሲያ፦ ቅጽ 49 ቁ.3 መስከረም 2017 ዓ/ም#ፋ #Fano #eprp #ዴሞክራሲያ #ኢሕአፓ #ኢትዮጵያ #amhara
በአንድ ራስ ሁለት ምላስ፦ አበበ በለው #ፋኖ #Fano #eprp #ዴሞክራሲያ #ኢሕአፓ #ኢትዮጵያ #amhara#OPDO
มุมมอง 1.5K3 หลายเดือนก่อน
በአንድ ራስ ሁለት ምላስ፦ አበበ በለው #ፋ #Fano #eprp #ዴሞክራሲያ #ኢሕአፓ #ኢትዮጵያ #amhara#OPDO
ከኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ መጋቢት 28 ቀን 2016 ዓ/ም#ፋኖ #Fano #eprp #ዴሞክራሲያ #ኢሕአፓ #ኢትዮጵያ #amhara
มุมมอง 6498 หลายเดือนก่อน
ከኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ መጋቢት 28 ቀን 2016 ዓ/ም#ፋ #Fano #eprp #ዴሞክራሲያ #ኢሕአፓ #ኢትዮጵያ #amhara
Ethiopia Wedet: ክፍል 2፡ ኢትዮጵያና የአካባቢው ፓለቲካዊ እንቅስቃሴ / አዲስ አበባንና ታሪኳን የማጥፋት ዘመቻ
มุมมอง 4109 หลายเดือนก่อน
Ethiopia Wedet: ክፍል 2፡ ኢትዮጵያና የአካባቢው ፓለቲካዊ እንቅስቃሴ / አዲስ አበባንና ታሪኳን የማጥፋት ዘመቻ
Ethiopia Wedet: ክፍል 3፡ ኢትዮጵያና የአካባቢው ፓለቲካዊ እንቅስቃሴ / አዲስ አበባንና ታሪኳን የማጥፋት ዘመቻ
มุมมอง 2799 หลายเดือนก่อน
Ethiopia Wedet: ክፍል 3፡ ኢትዮጵያና የአካባቢው ፓለቲካዊ እንቅስቃሴ / አዲስ አበባንና ታሪኳን የማጥፋት ዘመቻ
The Devastating Effects of Abiy Ahmed’s Senseless War on the Amhara People #amhara #amhararegion
มุมมอง 9099 หลายเดือนก่อน
The Devastating Effects of Abiy Ahmed’s Senseless War on the Amhara People #amhara #amhararegion
ከፋኖ ጦር ግንባር የቀድሞ ኢሕአፓ/ኢሕአሰ ታጋይናየአሁኑ የፋኖ ሻለቃ ጋር ቆይታ #ፋኖ #Fano #eprp #ዴሞክራሲያ #ኢሕአፓ #ኢትዮጵያ #amhara
มุมมอง 7K10 หลายเดือนก่อน
ከፋ ጦር ግንባር የቀድሞ ኢሕአፓ/ኢሕአሰ ታጋይናየአሁኑ የፋ ሻለቃ ጋር ቆይታ #ፋ #Fano #eprp #ዴሞክራሲያ #ኢሕአፓ #ኢትዮጵያ #amhara
የኢሕአፓ 7ኛ መደበኛ ጉባዔ ውሳኔ የካቲት 2016 ዓ.ም.
มุมมอง 73210 หลายเดือนก่อน
የኢሕአፓ 7ኛ መደበኛ ጉባዔ ውሳኔ የካቲት 2016 ዓ.ም.
#Finote_Hateta: አሜሪካ ለየላት!! አዲስ አበባን ፊንፊኔ ማለት ለምን ? @finotedemocracy
มุมมอง 389ปีที่แล้ว
#Finote_Hateta: አሜሪካ ለየላት!! አዲስ አበባን ፊንፊኔ ማለት ለምን ? @finotedemocracy
Finote Hateta: ላይቀር ውድቀት የደደቦች መንፈራገጥ!! የፋኖ ትግል በድርድር አይኮላሽም!! @finotedemocracy
มุมมอง 581ปีที่แล้ว
Finote Hateta: ላይቀር ውድቀት የደደቦች መንፈራገጥ!! የፋ ትግል በድርድር አይኮላሽም!! @finotedemocracy
Finote Hateta: ክፍፍላቸው ይጠናከር አሜን!! የጠላት መፈራረቅ ለሕዝባችን ጮማ ነው! #ፋኖ #Fano #eprp #ዴሞክራሲያ #ኢሕአፓ #amhara
มุมมอง 1.7Kปีที่แล้ว
Finote Hateta: ክፍፍላቸው ይጠናከር አሜን!! የጠላት መፈራረቅ ለሕዝባችን ጮማ ነው! #ፋ #Fano #eprp #ዴሞክራሲያ #ኢሕአፓ #amhara
Finote Hateta: ወግድ! ፋኖ ከእቡይ አይገጥምም በክላሽ ያንቆራጥተዋል እንጂ! ፌዴሬሽን ሲሉ ፌዴሬሽን ስንል ! @finotedemocracy
มุมมอง 692ปีที่แล้ว
Finote Hateta: ወግድ! ፋ ከእቡይ አይገጥምም በክላሽ ያንቆራጥተዋል እንጂ! ፌዴሬሽን ሲሉ ፌዴሬሽን ስንል ! @finotedemocracy
Ethiopia Wedet: ዘወትር ቅዳሜ 2PM የኢሕአፓ ልሳን በሆነው ፍኖተ ዴሞክራሲ የሚቀርብ ዝግጅት ነው። @finotedemocracy
มุมมอง 182ปีที่แล้ว
Ethiopia Wedet: ዘወትር ቅዳሜ 2PM የኢሕአፓ ልሳን በሆነው ፍኖተ ዴሞክራሲ የሚቀርብ ዝግጅት ነው። @finotedemocracy
Finote Hateta: መካሪ ያጣው ግብዙ ኮለኔል ! እጅ እጅ ያለው ቧልት @finotedemocracy
มุมมอง 533ปีที่แล้ว
Finote Hateta: መካሪ ያጣው ግብዙ ኮለኔል ! እጅ እጅ ያለው ቧልት @finotedemocracy
Finote Hateta: በአስቸኳይ ሊፈጸም የሚገባው የፋኖን ትግል ለማገዝ የቀረበ የማዕቀብ ጥሪ! @finotedemocracy
มุมมอง 999ปีที่แล้ว
Finote Hateta: በአስቸኳይ ሊፈጸም የሚገባው የፋኖን ትግል ለማገዝ የቀረበ የማዕቀብ ጥሪ! @finotedemocracy
Finote Hateta: ሐጢያት ሲደጋገም ጽድቅ ይመስላል! /ዳግም ለመታለል አንፈቅድምና እንጠንቀቅ! @finotedemocracy
มุมมอง 2.1Kปีที่แล้ว
Finote Hateta: ሐጢያት ሲደጋገም ጽድቅ ይመስላል! /ዳግም ለመታለል አንፈቅድምና እንጠንቀቅ! @finotedemocracy
Finote News: የአብይ ሰላይ በደብረ ማርቆስ ተያዘ / የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት ሁኔታ / የድሮን ጥቃቶች በጎጃም ከተሞች ተባቦ ቀጥሏል።
มุมมอง 1.8Kปีที่แล้ว
Finote News: የአብይ ሰላይ በደብረ ማርቆስ ተያዘ / የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት ሁኔታ / የድሮን ጥቃቶች በጎጃም ከተሞች ተባቦ ቀጥሏል።
Finote Hateta: ጸበሌን ጠጡ ፡ ታሽጎ የቀረበ ነው ግዙ! በሰፈሩት ቁና ሳይሰፈሩ አይቀርም!! #ፋኖ #Fano #eprp #ዴሞክራሲያ #ኢሕአፓ#amhara
มุมมอง 451ปีที่แล้ว
Finote Hateta: ጸበሌን ጠጡ ፡ ታሽጎ የቀረበ ነው ግዙ! በሰፈሩት ቁና ሳይሰፈሩ አይቀርም!! #ፋ #Fano #eprp #ዴሞክራሲያ #ኢሕአፓ#amhara
Finote News: በቋሪት ታንክ ተማርኳል !! ጸረ ሕዝቡ በንጹሐን ላይ የአየር ጥቃት አድርሷል #ፋኖ #Fano #ዴሞክራሲ #ኢሕአፓ #eprp #amhara
มุมมอง 311ปีที่แล้ว
Finote News: በቋሪት ታንክ ተማርኳል !! ጸረ ሕዝቡ በንጹሐን ላይ የአየር ጥቃት አድርሷል #ፋ #Fano #ዴሞክራሲ #ኢሕአፓ #eprp #amhara
Finote Democracy: ግብር ለነፍሰ ገዳይ አንከፍልም!! ቦይኮቱን ትቀላቀል!#ፋኖ #Fano #ዴሞክራሲ #ኢሕአፓ #ኢትዮጵያ #eprp #amhara
มุมมอง 287ปีที่แล้ว
Finote Democracy: ግብር ለነፍሰ ገዳይ አንከፍልም!! ቦይኮቱን ትቀላቀል!#ፋ #Fano #ዴሞክራሲ #ኢሕአፓ #ኢትዮጵያ #eprp #amhara
Finote News: ሻለቃው ምን እያሉ ነው ? ስር ነቀል ለውጥ መቼ ? አሜሪካና ፋኖ #Fano #ዴሞክራሲያ #ኢሕአፓ #eprp #amhara
มุมมอง 774ปีที่แล้ว
Finote News: ሻለቃው ምን እያሉ ነው ? ስር ነቀል ለውጥ መቼ ? አሜሪካና ፋ #Fano #ዴሞክራሲያ #ኢሕአፓ #eprp #amhara
Finote Democracy: ፋሽስቱን ከስልጣን ለማውረድ ኦፕሬሽን በአዲስ አበባ እንዴት ተካሄደ ? #ፋኖ #Fano #eprp #ዴሞክራሲያ #ኢሕአፓ 🔥 🔥 🔥 🔥
มุมมอง 360ปีที่แล้ว
Finote Democracy: ፋሽስቱን ከስልጣን ለማውረድ ኦፕሬሽን በአዲስ አበባ እንዴት ተካሄደ ? #ፋ #Fano #eprp #ዴሞክራሲያ #ኢሕአፓ 🔥 🔥 🔥 🔥
Finote Democracy: ዘረኛና አምባገነንን አስወግደን በሽግግር ሂደት ዴሞክራሲያዊ መንግስትን እንመስርት #ፋኖ #eprp #ዴሞክራሲያ #ኢሕአፓ #eprp
มุมมอง 7Kปีที่แล้ว
Finote Democracy: ዘረኛና አምባገነንን አስወግደን በሽግግር ሂደት ዴሞክራሲያዊ መንግስትን እንመስርት #ፋ #eprp #ዴሞክራሲያ #ኢሕአፓ #eprp
Finote Democracy: ሁለቱ መርህ አልባ ወፎች የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ #ፋኖ #Fano #eprp #ዴሞክራሲያ #ኢሕአፓ #ኢትዮጵያ #eprp #amhara
มุมมอง 814ปีที่แล้ว
Finote Democracy: ሁለቱ መርህ አልባ ወፎች የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ #ፋ #Fano #eprp #ዴሞክራሲያ #ኢሕአፓ #ኢትዮጵያ #eprp #amhara
Finote Hateta: ታሪክ ቅሚያ የጅሎች እንቅስቃሴ ነው! #ፋኖ #Fano #eprp #ዴሞክራሲያ #ኢሕአፓ #ኢትዮጵያ #eprp #amhara
มุมมอง 604ปีที่แล้ว
Finote Hateta: ታሪክ ቅሚያ የጅሎች እንቅስቃሴ ነው! #ፋ #Fano #eprp #ዴሞክራሲያ #ኢሕአፓ #ኢትዮጵያ #eprp #amhara

ความคิดเห็น

  • @NolawiWeldeabe-hm7qr
    @NolawiWeldeabe-hm7qr 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርቱ እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል" ጽኑ ሰውች"።

  • @Shemeles-b9o
    @Shemeles-b9o วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @anthenehBerhanie
    @anthenehBerhanie วันที่ผ่านมา

    ኢህአፖ በወገኖቹ ላይ የሚደርሰዉን ግፍ የሚረሳ ድርጅት አይደለም።

  • @alexsahile1250
    @alexsahile1250 วันที่ผ่านมา

    Ato Azale...Kale Hiywet Yasemalin.....

  • @AndshetZerihun
    @AndshetZerihun 5 วันที่ผ่านมา

    ያሳዝናል

  • @anthenehBerhanie
    @anthenehBerhanie 7 วันที่ผ่านมา

    የዚህ ፕሮግራም እዉነታ እና ጠቀሜታ አገሩን ለሚወድ ሁሉ ነዉ።በርቱ እንበርታ።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 7 วันที่ผ่านมา

    4ኪሎ የተሰየመዉ ፀረ አገርና ህዝብ ለምን አደዋ ላይ ተቸንፈን ባርነትን አልተቀበልንም ብለዉ ምድራዊ ነዉረኞች ናቸዉ ባጭሩ።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 8 วันที่ผ่านมา

    50ሚሊዮን ብር እከ ጁሀር መራራን የገዛው።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 8 วันที่ผ่านมา

    አቶ አዛለ በጣም ግልፅ ቋንቋ ነው ጁሀርና ሌሎችንመሠሪዎችን ያጋለጥከውና የገለፅካቸው።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 8 วันที่ผ่านมา

    እስክንድር አውነተኛ ኢትዮጵያዊ ከሆነ ከፋኖ ትግል ዞር ማለት ወይም በሰፊው ማጋለጥ ማውገዝ ያስፈልጋል።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 8 วันที่ผ่านมา

    ጁሀር እንዴት ያንን ሁሉ ህዝብ አስጨርሶ ይቅርታ አልጠየቀ መሠሪ ለፍርድ መቅረብ አለበት።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 8 วันที่ผ่านมา

    360ዎችማ ፀረ ኢህአፓ ፀረ አማራ ፀረ ፋኖዎችና ፀረ ኢህአፓዎች ናቸው። ከማንም በፊት እስክንድር ሀብታሙ አያሌው አበበ በለው እና ሳያውቁ ደጋፊዎቻቸው ዋና የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው። አብይ ጁሀር እስክንድር ወዘተ ይውደሙ። ሥር ነቀል ለውጥ ብቻ ነው ለእኛ መፍትሔ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ ሽንፈትና ውድቀት ለፋሽስቱ አገዛዝ ተብዬ ብልግና። እኔ እኮ የሚገርመኝ እነዚህ ከገዱ ከጁሀር ጋር ሆነን አብይን እናቆይ ባዮች ምን ዓይነት ደደቦች ሆዳም ካድሬዎች ናቸው።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 8 วันที่ผ่านมา

    በርቱ ፍኖተዎች። እንኳን ደህና መጣችሁ። ስትጠፉ በጣም ቅር እንሰኛለን። ሁሉም ኢትዮጵያዊ በገንዘብ ቢረዳችሁ ፕሮግራማችሁ እንደሚሰፋና በትግርኛም በኦሮምኛ ቋንቋ እንደምታቀርቡ ይገባኛል። የፋኖ ትግል የመላ ኢትዮጵያ የነፃነት ትግል ነው። የነጁሀርም መራራ በቀለ ሺመልስ ለማ ሌንጮ ወዘተ ፅንፈኞች አንድ ናቸው። የኢህአፓን ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም አባባል አስታወሰኝ። ስለዚህ ከነዚህ ዘረኞች ሀገር ከማፍረሰ ውጭ ምንም የምናገኘው ነገር ስለሌለ ፋኖ ለስርነቀል ለውጥ ውጭ ለአማራውም ለኢትዮጵያ ሌላ መፍትሔ የለውም። አብይ የኢትዮጵያን ህዝብ ትግል እንደቀማ ጁሀርም እንደዚያው ነው።

  • @girmaguttabeerew5004
    @girmaguttabeerew5004 8 วันที่ผ่านมา

    በተቃዋሚነት ያሉ የኦሮምኛ ስርጭት ወይም የትግርኛ ስርጭት በፍፁም የሉም ሁሉም የዘረኛው አጋሮች የወያኔና የኦነግ ሚዲያዎች ናቸው

  • @Shemeles-b9o
    @Shemeles-b9o 8 วันที่ผ่านมา

    የአገዛዙን ምሰጢር በአደባባይ ማዉጣታችሁ ትክክለኛ የኢትዮጽያ የድምፅ ናችሁ በርቱ

  • @girmaguttabeerew5004
    @girmaguttabeerew5004 8 วันที่ผ่านมา

    ፍኖተዲሞክራሲ በኦሮምኛና በትግረኛ ቋንቋ ለተወሰኑ ቀናት ቢያቀርብ የዘረኛና የፋሽት መንደሮች ፍርስርሱ ይወጣል ብለን እናምናለን ተስፋቸውም መንምኖ ከመንጋው የሚያመልጡ ብዙዎች ይሆናሉ በዲያስፖራ ሚዲያ ሲደናቆር የኖረው ወጣትና ሕዝብ ፖለቲካን ተረድቶ ያለፈውን ዘመን በመንጋ መነዳቱን ትቶ እራሱን ከሕዝባዊ ትግሉ ሊቀላቀል ያግዛል

  • @NolawiWeldeabe-hm7qr
    @NolawiWeldeabe-hm7qr 8 วันที่ผ่านมา

    የእውነት የኢትዮጵያ ተቆርቋሪዎች ድምፅ።በርቱልን።ከብዛት ጥራት!

  • @girmaguttabeerew5004
    @girmaguttabeerew5004 8 วันที่ผ่านมา

    ፀረ ሕዝቦች በኢሕአፓ ላይ ዘመቻ ማካሄድማ ካልቻሉ ሕይወታቸው አጭር ናት እውነትን እንዲህ እያቀረባችሁ ፀረ ሕዝቦችን ከማጋለጥ የኢትዮጵያ ሕዝብ በአንድነት ቆሞ እነዚህን ነፍሰገዳይ ፋሽሽቶች ለሕዝባዊ አመፅ መነሳሳት የናንተ አስተዋፅዖ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት

  • @josua8667
    @josua8667 8 วันที่ผ่านมา

    Eyassu Alwmayehu js a useless AHYA

  • @girmaguttabeerew5004
    @girmaguttabeerew5004 8 วันที่ผ่านมา

    ኮንዲየም የዶሮ ቤቶች ናቸው

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 20 วันที่ผ่านมา

    ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ነውና ከፋኖ ጎን ተሰልፎ መታገል አለበት። ለሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚበጀው በይበልጥ ለአብዛኛው የኦሮሞ ወገናችን የሚጠቅመው የኢትየጰጵያ አንድነት በመሆኑ ከፋኖ ጎን ተሰልፈን መታገል አለብን። የፋኖ ትግል በመላው ኢትዮጵያ ተስ 1:03:47 ፋፍቶ መቀጠል አለበት።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 20 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያን የነፃነት ቀን ያራዘሙት ሆዳሞች ታሪክ የማየውቁ ደደቦች ፅንፈኞችና ሰርጎገቦች ወዘተ ስለበዙ ነውና በዚህ በኩል ኢህአፓ ጥርት ያለ አቋምና እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ድርጅትና ከፍተኛ መስዋዕትነት የከፈለ እየከፈለና የሚከፍል ድርጅት ነው።

  • @anthenehBerhanie
    @anthenehBerhanie 21 วันที่ผ่านมา

    እናቸንፉለን።

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 21 วันที่ผ่านมา

    Bitter ortho Neftena, don’t worry once this Assimilado is gone you will learn how to behave like humans.

  • @BerhanAyele-h4x
    @BerhanAyele-h4x 22 วันที่ผ่านมา

    አሁን ባለዉ የመጨረሻው ደረጃ ደርሰዋል 2tplf እራሷን በጣም እያጠናከረች ነው / ኦሮምዎቹ ብዙ ማደናገሪያዎች የኢትዮጵያን መበተን እውን የሚያደርጉ ዕርምጃዎች አመቺ በሆነበት ጊዜ አዲስ አ በባን ዋና ከተማቸው አድርገው አገር መሆናቸውን ሲያዉጁ ያገር መበተን ይሉሀል የኸይመሰለኛል:: ኢሕአፓ አርቆ አስተዋይ ነበር ምን ነካችሁ? አገራችን ወደ ማትዎጣው አዘቅጥ እየከተቷት ነው: :

    • @GovernmenMagnitude
      @GovernmenMagnitude 21 วันที่ผ่านมา

      ኢሕአፓ? የትኛው? ራሱ በብዙ አንጃነት ተሰነጣጥቆ እንደድመት እናት ራሱን በልቶ አዘቅት ገብቶ አበሳጭቶናል። ከዶክተር ሰለሞን ጋር ስንጫወት "ኢሕአፓ ማን ነው" ያለኝ ትዝ ይለኛል። ይህ በፈረንጆች በ1980 ሱዳን በደረስንበት ጊዜ ነበር። ብዙ ሳላወራ ያነ ጊዜ አይረሳኝም። ከነእኝህ ተንታኞችም ከአንደኛው ጋር በደልጊው ወረራ በአጋጣሚ አብረን ነበርን።

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 22 วันที่ผ่านมา

    Like like Share

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 28 วันที่ผ่านมา

    ኢህአፓም ሆነ አባሎቹ አንድም ቀን ገንዘብ በማጭበርበርም ሆነ በማታለል አይታወቅም።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 28 วันที่ผ่านมา

    እኔም የምለው ይኸው ነው። አስክንድር እንኳን ፋኖን አማራን ኢትዮጵያን ሊመራ ራሱን መምራት አይችሉም። እነዚህም ነገ ከብልፅግና እኩል በወንጀል ተጠያቂዎች ናቸው። ብራቮ ፍኖተዎች መጋለጡን ትንተናውን በሠፊው ቀጥሉበት።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 28 วันที่ผ่านมา

    ሀብታሙም እስክንድርም ደጋፊዎችም ፀረኢህአፓ ኢትዮጵያ አማራዎች ናቸውና ይውደሙ። ፋኖ እኮ ከእስክንድር በፊት የነበረ ነው። እስክንድር መቼ ያቋቋሙት። ፋኖ እኮ ገበያ ወጥተህ በገንዘብ የምትገዛው ሸቀጥ አይደለም።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 28 วันที่ผ่านมา

    ሀብታሙ ተብዬ አበበ በለው ፀረ አህአፓ ፀረ ፋኖ አንድነትና አማራና አትዮጵያ ናቸው። ለምን እስክንድርን ለማንገስ መላው አማራና ኢትዮጵያ የሚያስጨርሱ አማራ ተብዬ እሰኳዶች ናቸውና። ለማንገስ ለማንገሰ እስክንድር ከማንገስ አብይ ማንገስ አይቀልም ወይ?በዚህ አይነት እስክንድር ካብይ ተብዬ በምን ይለያል። ሁለቱም ኢትዮጵያ ህዝብና በፋኖ በተባበረ ክንድ ማሰወገድ ያስፈልጋል ።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 28 วันที่ผ่านมา

    አቦ ምናለበት እውነተኛወ እየምተ እየተሰዋ ያለው በድሮን ከብቱ እህሉ የሚያልቀው አማራው ፋኖው ዲያስፖራው የኢትዮጵያ ህዝብ ግለስብ አምላኪወ አክቲቪስት እሰኳድ ተብዬና አነእስክንድርና ደጋፊዎችን ከትግሉ መማስወገድና ማጋለጥና ራቁቱን ማስቀረት ያስፈልጋል ። እስክንድር ተብሎ ታላቅ። ባዩም ተብዬውም አንድ ስለሆኑ መወገዝ ይገባቸዋል።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 28 วันที่ผ่านมา

    ማንም ቢሆን ማንም አንድ ሠው ራሱን መሪ ካደረገና ካልሆንክ ካለ ሊወገዝ ይገባል። እነዚህ መሠሪዎችን ማጋለጥና ማውገዝ እንዲሁም ከትግሉ መወገድ አለበት።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 28 วันที่ผ่านมา

    የሁላችንም እምነት ነው አሁን አቶ አዛለ ያስቀመጠው የኢትዮጵያ አንድነትና ዲሞክራሳዊነት ከማንኛውም ኢትዮጵያዊ በተሻለ ሁኔታ ተጠቃሚ ነው። ከዚያ ውጭ ግን በሁሉም ኬኛ የተለከፉ ፅንፈኞች ግን ኢትዮጵያንም የኦሮሞ ወገናችን የሲኦል ምድር ከማድረግና ለራሳቸውና ለግል ቤተስባቸው ሀብት ከማሸሽና ከማካበት ውጭ ሌላ ምንም የሚፈይዱት የለም።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 28 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የሆናችሁ ሀገራችሁና ህዝባችሁን የምትወዱ የኦሮሞ የአማራ የትግራይ የጉራጌ የሲዳማ የወላይታ ወዘተ የሆናችሁ የፍኖተን ራድዮ ፕሮግራም ትንተና አዳምጡ። ፍኖተን አግዙ ደግፉ። ፍኖተዎች በርቱልን።

  • @desalegnetefera1964
    @desalegnetefera1964 28 วันที่ผ่านมา

    Thank you for giving us awake up information and discussion. Keep up it from Ethiopia

  • @danielnegussie4894
    @danielnegussie4894 28 วันที่ผ่านมา

    የዚህ ወንድም ድምፅ እንዴት እንደሚማርክ የሚገርም ነው። ረዘም ያለር መጣጥፍ በሬድዮ ማዳመጥ በጣም ደስ ይለኛል በጣም እናመሰግናለን።

  • @Gebravsk
    @Gebravsk 28 วันที่ผ่านมา

    Garbage

  • @dt3629
    @dt3629 29 วันที่ผ่านมา

    As a neutral observer, I think Eskender is a power-hungry individual. I do not dispute it but push it further by saying that he is anti- fano & anti-amhara is too extreme. It doesn't help the Amhara people struggle & in general Ethiopians. Please tone it down whether you like it or not. Eskender is Amhara like he may have the wrong vision.

  • @zerai1229
    @zerai1229 29 วันที่ผ่านมา

    እዉነተኛና ሐቀኛ ኢትዮጲያውያን ብዙዉ ዝም ያለዉ ኢትዮጵያዊ ሐሳቡና ፍላጎቱ ኢትዮጲያዊነት ነዉ እናንተን የሚከተልበት ሩቅ አይደለም በርቱ ኢትዮጲያዊነት ያሸንፋል 💪💪💪

  • @leya8572
    @leya8572 29 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ አንድ system ላይ ብዙ ብዙ መድከም አለበት ካልሆነ ሆነ አያ በሬ ሳሩን እንጂ ገደሉን ይሆናል

  • @anthenehBerhanie
    @anthenehBerhanie 29 วันที่ผ่านมา

    እጅግ ሊደመጥ የሚገባዉ ወቅታዊና ሀቀኛ ፕሮግራም ነዉ።ድል የህዝብ ነዉ።በርቱ እንበርታ።

  • @-voiceofamaradistribution-2124
    @-voiceofamaradistribution-2124 หลายเดือนก่อน

    በጣም እጅግ አሳዛኝ ትንታኔ። እስክንድር ነጋን በአሉባልታና "በሊሆን የሚችለው' ከመጨፍጨፍ ባሻገር የፋኖን ቀጣይ አንድነት አፍራሽ prescription . ይልቁን እነኚህ የ ኢሕ አፓ ትርፎች ስለሚያውቁት ነገር እንዴት አድርገው ብርሃነመስቀል ረዳን እና ጌታቸው ማሩን፣የኢሕአፓ መስራቾች፣ በአንጃነት ፈርጀው ከገደሏቸው ወዲያ ካገር ፈርጥጠው በውጭ ህይወታቸውን እንዳመቻቹ ቢያጫውቱን፣ ማለት ስለሚያውቁት ነገር። በጣም ታሳዝናላችሁ ታሪክን ለመድገም እንጂ ያስተማራችሁ ነገር የለም።

  • @zanafila5264
    @zanafila5264 หลายเดือนก่อน

    ብራቮ አዜ!!! የአማራ ፋኖ ማእከላዊነት እንዲኖረው የሚደረገው ትግል፣ ያቀረብኸው ሃሳብ፣ ሃቅ ነው።

  • @abdellaali2580
    @abdellaali2580 หลายเดือนก่อน

    Coment lay yalacuhut Hulu Enatacuhun lebdat Aram shetata

  • @alexz4231
    @alexz4231 หลายเดือนก่อน

    እስክንድር ያደረገውን ዕሩቧን ማድረግ ተስኗቹህ ቁጭ ብሎ ማውራት የስገምቷቹሀል !!! አቦ መጨረሻቹህን ብታሳምሩት ይሻላቹሀል ።

  • @anthenehBerhanie
    @anthenehBerhanie หลายเดือนก่อน

    I was not attending the programm diretly because of electric hnterepution in Addis Abeba. You have raised very Interesting Issue on Weyane biazeri Federation. Starting from Westphalia peace accord of 1648, sovereigniety has been the highst and uncompromised status of state. When Weyanie/TPLF hegemony start in 1991, it organized all nation, nationalities and in biazeri combination to state sovereignity. This deliberate act was nothing than undermining the sovereign status of ethiopia. So, nation and nationality relation is the relation among sovereignity states. When the fasciest regime came to power in 2018 no effort has been done, but continue the old order.

  • @እከሌእከሌ
    @እከሌእከሌ หลายเดือนก่อน

    ከ66 ወዲህ መንግሥት ቀርቶ በድርጅቶች ተተክቷል ። መንግሥት በሌለበት መሬት 'ለመንግሥት' ሆኖ ታወጀ። መጀመሪያ መሬቱን ነጠቁት ። ለብዙ ሺህ ዓመታት በሕዝብ አብሮ መኖር ተመሥርቶ የነበረው ራሱን የቻለ ጥንታዊ ረቂቅ ሥልጣኔ በፖለቲካዊ ውሳኔ ተዳክሞ እንዲጠፋ ተደርጎ፣ ዛሬ የውጭ ፍላጎት በግልጽ ማስፈጸም ዋና የሥልጣን ዋስትና ያደረጉ ድርጅቶች፣ ሃገሪቱን ወደ ዓረቦችና ምዕራባውያን፣ ምሥራቃውያን የፖለቲካ ገበያነት ቀይረዋታል። እነዚህ ድርጅቶች በኢትዮጵያ ሕዝብ ስም በተቆጣጠሩት ሥልጣን ሕዝቡን እርስ በርሱ እየለዩ በሚያደርሱበት ይሉንታ የሌለው ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ በደል፣ በተለይ የከተማ ነዋሪው ዝምታን መምረጡ ግራ የሚያጋባ ነው ። ስለ ኢትዮጵያዊነት ስታነሳ ለድርጅቱ ተሽጧል ይልሃል ጨዋው የኢትዮጵያ ሕዝብ ። በመተት ደንዝዘው ወኔያቸው የተሰለበ እንጂ፣ በልጆቻቸውና የልጅ ልጆቻቸው ዕጣ ፈንታ ላይ እየሚወስኑ እንደሆነ በፍጹም አይመስሉም። በድርጅት ስም፣ በመንግሥት ሥልጣን፣ በሕዝብና በሃገር ላይ ከተፈጸሙ ወንጀሎች፣ ጊዜው ሲደርስ ያለ ፍርድ የሚቀር የለም።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r หลายเดือนก่อน

    ፕሮፌሰርና ዶክተር ተብዬዎች ድ ዶክተሮች ናቸው

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r หลายเดือนก่อน

    ናሁም ሚዲያ በለው ሌላው ሁልጊዜ ስለዋለልኝና ኢህአፓን ከመውቀስ ይልቅ አሁን ሀገሪቱ ከገባችበት አዘቅት የሚወጣበት መንገድ ህዝቡ ከችግር የምትወጣበት መንገድ ለህዝቡ በማሳየት ማታገል ሲገባቸው አሁን ይበልጥ ታጋዩን የከፋፍላሉ። አነዚህ ለአገዛዙ ጥይት አቀባይ ሆነዋል። እነዚህ በሙሉ አስመሳይና ሆድ አደሮችና የንፁሃን ደም ጠጪዎች ናቸው።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r หลายเดือนก่อน

    እነ ዶር ዮሴፍ ደበሳይ ፀጋዬ ገመ/ደብተራውና ጋይም ሳሙኤልና ጌታቸው አበራሽ በርታ ወዘተናሌሎች እንቁና ጀግና የህዝብና የሀገር ብርቅዬ ወገኖቻችን በተሰውላት ሀገር እነብርሃኑ ታምራት ላይኔ ዳኛቸው ኦነግ ወያኔ እስክንድር ሀብታሙ አያሌው ኤርምያስ የመሰሉ እንከፎች ሆድ አደር ካድሬ አሳማ ዜጎች ናቸው። ማንም ኢህአፓንም ሆነ አባሎቹንና ደጋፊዎችን ሊተችና ሊዘልፍ አይችልም።