አጠገቧ እንዳልደርስ የ ሁለት መቶ ሺህ ብር ገደብ ተጥሎብኝ ነበር.Abbay TV - ዓባይ ቲቪ -

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 มิ.ย. 2024
  • "በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
    እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
    Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 (LT) on Abbay tv.
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram: t.me/AbbayNews
    Website: abbaytv.com/
    #Abbaytv #sekela #talkshow #couple #love #Ethiopia #habesha #infotainment
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

ความคิดเห็น • 805

  • @GggmshdSldcjdk-mk6pl
    @GggmshdSldcjdk-mk6pl 19 วันที่ผ่านมา +448

    እራያ ቆቦ አላችሁ ወይ እስኪ የሀገራቸው ልጆች የሆናችሁ ላይክ ደስ ብሎናን ቆቦ በቲቪ ታየን 😃

    • @user-xh5tn4tp5x
      @user-xh5tn4tp5x 19 วันที่ผ่านมา +5

      አለን 😂

    • @user-wc2cv4ol2b
      @user-wc2cv4ol2b 19 วันที่ผ่านมา +2

      አለን😂😂😂😂

    • @user-ms5vr7ut5p
      @user-ms5vr7ut5p 19 วันที่ผ่านมา +3

      አለን❤❤❤❤❤

    • @AhmedAhmed-sz7ss
      @AhmedAhmed-sz7ss 19 วันที่ผ่านมา

      አለን

    • @AsAs-ur9x
      @AsAs-ur9x 19 วันที่ผ่านมา +2

      አለን አለን❤❤

  • @asebegashaw4078
    @asebegashaw4078 19 วันที่ผ่านมา +128

    የኔባልም እዳተ ጀግናነው ሊላ እዳላገባ አጥፍተ ስደት መጥተን በምነታቺን ፀተን በቃላቺን ታምነን ተጋብተን ወልደን አሁን ሰባት አመታቺን ክብር ለድግል ማራምልጂ

    • @gdjgd9775
      @gdjgd9775 19 วันที่ผ่านมา +7

      ታድላችሁ የኔም ፍቅረኛ ጅግና ነበር ስንት አመት በኃላ ተጣላን አግብቶ ወለደ ግን 😢😢

    • @user-zx4mt8dx6o
      @user-zx4mt8dx6o 18 วันที่ผ่านมา +4

      የምርሽን ነው ታድለሽ የኔ ጀጃኝ አለልሽ ቅጡ እሚጠፋ አሁን አፈቅርሻለሁ ይለኝ እና ቆይቶ አልወድሽም ይለኛል 😂😂😂😂

    • @gdjgd9775
      @gdjgd9775 18 วันที่ผ่านมา

      @@user-zx4mt8dx6o 😁😁😁😁

    • @user-lz8ss6ko3i
      @user-lz8ss6ko3i 18 วันที่ผ่านมา

      😂😂​@@user-zx4mt8dx6o

    • @AmeenaImam-jh1pb
      @AmeenaImam-jh1pb 18 วันที่ผ่านมา +4

      ጀግና የወዶቹ በላይ የፍቅር ተምሳሊት ናችሁው

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 19 วันที่ผ่านมา +117

    ማሂየ አባትሺ መምህራችን ነበር ጀግና ያሳደገሺ መሆኑ አስመስክረሻል

    • @merhawitmuaz1619
      @merhawitmuaz1619 8 วันที่ผ่านมา

      ሳብሰክራይብ አድርግልኝ ማር❤

    • @zegyzegy856
      @zegyzegy856 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሽማግሌ ❤❤❤🎉🎉ናይስ ራያያ የኔ ልዪ

  • @user-wo5es6wi2f
    @user-wo5es6wi2f 19 วันที่ผ่านมา +63

    ማሂዬ የኔ ጨዋ የመምህሬ ልጅ ስለአባቷ ሲያወራ ደስ አለኝ አባቷ ይቅር ለልጁ ለኛ ለተማሪዎቹ እራሱ እንደ አባት ነበር ይመክረኝ ነበር ከምር ደስ ብሎኛል ማማዬ በደስታ ኑሩልኝ❤❤❤

    • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
      @WerkneshiznabuSs-qh9cv 19 วันที่ผ่านมา +3

      እኔም እመሰክራሁ በጣም ጎበዝ አባት ነው መምህራችን

  • @user-wz1mz1vq6f
    @user-wz1mz1vq6f 19 วันที่ผ่านมา +145

    ለኔ ወንድ ማለት እንዳተ አይነቱ ነው ስት ወንዶች የሴትን ልጅ ሂወት ሲያጨልሙ ሲያስለቅሱ ስለማይ አተ ትለያለህ ። እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ለሴት እህቶቸ ሁሉ እንዴሷ አይነች አፍቃሪ ይስጠን የሰው ልጅ ሁሉ ሙሉ ባይሆንም ግን ቢያስ እኛን እማይጎዳ ይስጠን

  • @Maryam-is9sj
    @Maryam-is9sj 19 วันที่ผ่านมา +103

    የምር ይሄልጅ ብሰማ ብሰማዉ የማልሰለቸዉ ልጅ የወድ መለኪያ ይገርማል ካደበቱ የሚወጣዉ ነገር ይለያል❤❤❤❤😍😍😍

    • @jhhfdhjrfhj
      @jhhfdhjrfhj 18 วันที่ผ่านมา +4

      እኔም እያወራ ውሉ ቢያድር አልሰለችው

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 18 วันที่ผ่านมา

      መሩዬ ደምሪኝ❤

    • @marBelay-cm2qx
      @marBelay-cm2qx 16 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-nv2tv5bc8t
      @user-nv2tv5bc8t 15 วันที่ผ่านมา +1

      ይለያል መገን ፍቅር በጊዜው ልዩደስታ አለው ወረበል ሁሉም ላፈቀረው ከልቡ አላህ ያገናኘዋል

    • @user-nv2tv5bc8t
      @user-nv2tv5bc8t 15 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@jhhfdhjrfhjእውነት ሲወራ ደስይላል

  • @Beteymak
    @Beteymak 19 วันที่ผ่านมา +76

    የወንድ መለኪያ የሆነ ልጅ

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 18 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @godanatube5013
    @godanatube5013 18 วันที่ผ่านมา +55

    ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን
    ለታመመ ጤንነትን
    ላላገባ ትዳርን
    ላልወለደ ልጅን
    የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራችው ያብቃልን።
    አገራችንን ሰላም ያድርግልን።
    አሜን🙏🙏🙏

    • @user-mv6pd5up2z
      @user-mv6pd5up2z 18 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @zamzamali8900
      @zamzamali8900 18 วันที่ผ่านมา

      አሚን አረ አሚን

    • @user-ie3mz9tf6r
      @user-ie3mz9tf6r 16 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @melkimelki1671
      @melkimelki1671 13 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜንንን

    • @tariku8486
      @tariku8486 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን

  • @user-vx1fy4cn5m
    @user-vx1fy4cn5m 19 วันที่ผ่านมา +64

    እኛ ወሎየዎች ለፍቅር ዋጋ መክፈል እናቅበታለን እኔም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ አለኝ በ14 አመቴ እና በ18 አመቱ የተጀመረ 11 አመት አስቆረጠ አብሮ መማር አብሮ መሰደድ በአንድ አይነት ሙያ መመረቅ መንታ መንታ ሁለት ጊዜ በትምርት ላይ እያለሁ መውለደ ደብተር ይዘን ተሰደድን አሁን ላይ ሁለታችንም በሪያድ ሆስፒታል የህክምና ባለሙያ ነን በዛ ላይ የ4 ወንድ ልጆች አፈራን በልጅነት የተጀመረ ፍቅር እንድህ ነው ፈትኖ ፍሬውን አጣፍጦ ይሰጥሀል

    • @SaraSara-uw5ow
      @SaraSara-uw5ow 18 วันที่ผ่านมา +1

      ሳድልብቻነዉ

    • @rablayesuf2629
      @rablayesuf2629 18 วันที่ผ่านมา +3

      ማሻአላህ ደስይላል አላሄ ይባርክላችሁ እነታደም ይዉለዱ ይክበዱ

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 18 วันที่ผ่านมา +4

      ዋውው ደስ ይላል የት ሆስፒታል ነው እምትሰሩት መምጣት እፈልግ ነበር ለምርመራ

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 18 วันที่ผ่านมา +2

      ታድለሽ ማሻ አላህ እኔስ የአብሮ አደጌ ከ6"አመት በኀላ እሱ ሌላ አግብቶ ወልዶ እኔ ግን ማንን መቅረብ ፈረቸ አለሁ ሂወት አንዳንዴ😥

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 18 วันที่ผ่านมา

      ​@@rablayesuf2629እሕቴደምሪኝ❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 19 วันที่ผ่านมา +42

    ማን ያዘዋል እሸቱ ዩቱዩብ ጋ ቀርበው አይቻቼዋለሁ የሚደንቅ ፍቅር አምላክ ለእናንተ ያለውን ማንም አይወስድም ማለት ኢሄ ነው እሱ ነበር ተማሪ እያሉ የሚወዳት በመሃል ቢጣሉም ከአመታት በኋላ ተገናኝተው እሷም ወዷው ለትዳር በቁ ተመስገን❤

  • @user-xj5tr2yd4t
    @user-xj5tr2yd4t 19 วันที่ผ่านมา +18

    ቲጂዬ የኔ ውብ በተፈጥሮ ውበትሽ ቆንጆ ነሽ ከምነግርሽ በላይ እባክሽን ይሄንን ዱቄት አትጠቀሚ ማሬ በተረፈ ታዴ እና ማሂ በጣም ነው ምወዳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @Tsionov1xs
    @Tsionov1xs 18 วันที่ผ่านมา +12

    ደስ እሚል ታሪክ ነዉ ድንግል ማርያም ከነ ልጆ መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-kr9cc3bh9h
    @user-kr9cc3bh9h 19 วันที่ผ่านมา +68

    ምናለ ወንዶች ሁሉ እንዳተ አይነት ወንድ ቢሆኑ ❤❤ በቀን 10 ሴት ከመጀንጀን ቢቆጠቡ😢😏😌😌

    • @menbiasalfa.a
      @menbiasalfa.a 19 วันที่ผ่านมา +1

      😅😅😅

    • @user-kr9cc3bh9h
      @user-kr9cc3bh9h 18 วันที่ผ่านมา +1

      @@menbiasalfa.a እውነቴን ነውኮ😄😄😄

    • @ganatali-fx2sx
      @ganatali-fx2sx 18 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-kr9cc3bh9hbetam getan areya imihon mert sew

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 18 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@user-kr9cc3bh9hሴቱስ 😄😄

    • @WaliyaAsfaw
      @WaliyaAsfaw 14 วันที่ผ่านมา

      ክሴቱ ሲህታት ናው

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 19 วันที่ผ่านมา +51

    ቲጅዬ በጣም ታምሪያለሽ የተፈጥሮ ውበት ስለእለሽ እባክሽ ሜክአፕ አታድርጊ ቆንጆ ቆንጆ ፕሮግራም ታቀርቢያልሽ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 18 วันที่ผ่านมา

      ውዴደሞሪኝ❤

  • @mekdimekdi-gs9je
    @mekdimekdi-gs9je 18 วันที่ผ่านมา +10

    እነዚህን ልጆቺ ሚዲያ በጣም ተቀባበላቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ሣሣሁላቸው እመብረሀንን

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 19 วันที่ผ่านมา +16

    ምርጥ ጥንዶች የስደት እህትወንድሞች ክፍ አይንካችሁ ❤

  • @user-ss5nw2bp7o
    @user-ss5nw2bp7o 18 วันที่ผ่านมา +11

    በረከታቸዉ ይደርብን አሜን አንድ ልብ ያለዉ ወንድ ማግኘት ከባድ ነዉ

  • @MHAYYoutube
    @MHAYYoutube 19 วันที่ผ่านมา +36

    ቲጂዬ ፀጉር እስታይልሺ ያምርብሻል💛❤️

    • @HiweyLove
      @HiweyLove 14 วันที่ผ่านมา

      አዎ የዛሬው ይለያል በጣም ያምራል ❤

  • @user-lz8ss6ko3i
    @user-lz8ss6ko3i 18 วันที่ผ่านมา +10

    በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው እግዚአብሄር በልጂ ይባርካችሁ🥰ቲጂየ ደሞ ዛሬ በጣም አምሮብሻል🥰🥰🥰

  • @user-ic1xc6yi4p
    @user-ic1xc6yi4p 19 วันที่ผ่านมา +24

    እኔም በ11አመት በሀአላ ትዳር መሰረትን በነገራችን ላይ እግዛብሄር ያጣመረውን መሸንም አይለይም🙏🙏🙏

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 18 วันที่ผ่านมา

      ውዴደምሪኝ❤

  • @b.6015
    @b.6015 11 วันที่ผ่านมา +3

    የማይጠገቡ ጥዶች እማን ያዘዋል ላይ አይቻቸዋለሁ ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ አለሀምዲሊላህ እኔም የሚወደኝ ባል አለኝ ትንሺ ይቀናልጂ አላህ ያስተካክልልኝ

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm 7 วันที่ผ่านมา +2

    ማነው እነዚህንልጆች በራሱ ቦታ ሆኖ በፍቅር አይኑ እያሠበ ያዳመጣቼው❤❤❤❤❤

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 19 วันที่ผ่านมา +8

    ውድ ባልና ሚስቶች ህይወታችሁን ፈጣሪ ከፐብሊክ ሚዲያ ይጠብቃችሁ። አሜን 🙏

  • @user-ng1om1tm5n
    @user-ng1om1tm5n 19 วันที่ผ่านมา +37

    ቲጂ እኔም ከእነሱ የበለጠ ታሪክ አለኝ አላህ በሰላም ሀገሬ ከገባሁ በአንች ሚድያ እማጋራው ከ1992እስከ አሁን ድረስ የምንፈቃቅር ልጆች ነን

    • @nas7117
      @nas7117 19 วันที่ผ่านมา +1

      🙄ገና እኔ ሳልወለድ😂

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c 19 วันที่ผ่านมา

      እኔ እኮ አልታሰብኩም ገና ታላቆቼ አልተወለዱም

    • @NassersalimNasser-yt5lf
      @NassersalimNasser-yt5lf 19 วันที่ผ่านมา

      እንድነዉ እሹሹሹሹ ሚጣዬ😂😂😂😂😂እና እዚህ ምን ትሰሪአለሽ እዛ ጭቃሽን አታቦኪም😂😂😂​@@user-um4kf8jz6c

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 19 วันที่ผ่านมา

      እኮ ከምር እኔም አልተወለድኩም​@@nas7117

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 19 วันที่ผ่านมา +2

      እህት ተጋቡና ዉለጂ ስደት እድሜ ጨራሽ ነዉ ሀገርሽ ግቢ

  • @mesiferede
    @mesiferede 18 วันที่ผ่านมา +10

    ደስ የሚል ታርክ ነው እግዚአብሔር የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን🙏🙏🙏

  • @sartt3754
    @sartt3754 19 วันที่ผ่านมา +5

    ደስ የሚሉ ጥዶቺ. ደስ የሚል ሰለ ፍቅር ህይወቱ በደም የሚያሰረዳ ጥሩ አፍቃሪ. ነዉ

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 19 วันที่ผ่านมา +18

    እቺ ጥያቄ ጠይቁልኝ ትግስ በርግጥ የእግዚአብሔር ፍቃድነው እደዛ በፍቅር እብ ብለሽው አንቺ ባፈቀርሽ ግዜ አግብቶ ብሆን ምን ታደርግውነበር

    • @user-wl6nh1tm4h
      @user-wl6nh1tm4h 19 วันที่ผ่านมา

      ፕ. ተመልሰዋል እኮ ልጀ ሮብ ለት ነው የተቀረፁት

  • @ethokelem23
    @ethokelem23 19 วันที่ผ่านมา +36

    ዛሬ ትግስት አምሮባታል ማሻ አላህ ቆጆ እስታይል

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 18 วันที่ผ่านมา

      እሕቴደምሪኝ በቅንነት❤

    • @HappyKettlebell-bj9gl
      @HappyKettlebell-bj9gl 18 วันที่ผ่านมา +1

      ፌቶ ራሱ ከስከዛሬው እምር ብሎባታል ቀለል ያለ ሜካፕ ሁሌም እንደዚህ ተጠቀሚ ቀለል ያለ

    • @infinitelove3840
      @infinitelove3840 7 วันที่ผ่านมา

      Betam make up alemebzatu ena xegur style yamrbatal

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz 15 วันที่ผ่านมา +4

    እዉነተኛ ፍቅር ፅናት እምነት ይጠይቃል በእዉነት በጣምደስትላላችሁ ❤❤❤❤ግን አሁንላይ ታማኝሰዉ የሚኖር አይመስለኝም ነበር😢

  • @ዘቢባ
    @ዘቢባ 19 วันที่ผ่านมา +9

    አይቸ ሰምቻቸው ያልጠገብኳቸው ጥንዶች እርጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጣቸሁ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 18 วันที่ผ่านมา +1

      እሕቴደምሪኝ❤

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r 19 วันที่ผ่านมา +35

    እነዚህ ልጆች ዩቱብ አላቸው ስብስክራይብ አድርጓቸው አባይ ቲቪ ሊንኩን አስቀምጡ

  • @EeeTtt-df1si
    @EeeTtt-df1si 19 วันที่ผ่านมา +14

    የኢትዮጵያ ደራሲ ፊልም ይሰሩባቸውል እናንተ ግን በየቦታው አትገኙ

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 18 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ ታሪክ ራሱ ቢተረክ ብዙ ሰው ይማርበታን ነገር ግን ምን ይደረጋል ❤❤❤

  • @Xcite-gi2bg
    @Xcite-gi2bg 18 วันที่ผ่านมา +17

    ወላይ ብሰማው ብሰማው ያልጠገብጉት የዚህ ልጅ ንግግር እህህ ያረቢ እደዚህ ያለ አፍቃሪ እንቁ ባል ስጠኝ አይሰለቹም ወላሂ

  • @user-ds2ri9qd2h
    @user-ds2ri9qd2h 19 วันที่ผ่านมา +5

    ፍቅር ከነዚህ ተማሩ❤❤🎉🎉🎉

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul 18 วันที่ผ่านมา +3

    እመቤቴን የፍቅር ታሪክ ሥሠማ ከመደሠትም አልፊ ጂላጂል ነዉ የምሆነዉ ትዝ ሢሉኝ መሣቅ ❤❤❤

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 19 วันที่ผ่านมา +3

    ደስ የሚል የፍቅር ህይወታችሁን ነው ያካፈላችሁን
    ደስ ትላላችሁ ፍቅር እከመቃብር ያድርግላችሁ ጀማሬችሁን ሳይሆን ምርጫ ጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @user-dm9py6fe4j
    @user-dm9py6fe4j 18 วันที่ผ่านมา +3

    ሁለየ ስሰማው የማይሰለቸኝ የፍቅር ታሪክ❤

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 19 วันที่ผ่านมา +6

    ደሥየሚል የፍቅር ታሪክ ማንያዘዋል አቅርቧችሁ አይቻችሁ ነበር አሁን ደግሞ በቲጅ ሥትቀርቡ በድጋሜ ሥላየሗችሁ ደሥብሎኛል የኔ ውዶች ፍቅር እሥከመቃብር ይሁንላችሁ ❤❤❤ውቦች ወሎዬወች ❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 18 วันที่ผ่านมา

      እሕቴደምሪኝ❤

    • @user-sm9ck4iy7z
      @user-sm9ck4iy7z 18 วันที่ผ่านมา

      ህህክሽን❤

  • @gxhx467
    @gxhx467 19 วันที่ผ่านมา +19

    አምላኬ የኔንም ፍቅርን ትዳሬን እሰተመጨረሻዉ ባርክልኝ ❤

  • @user-wg8iu9ef6h
    @user-wg8iu9ef6h 19 วันที่ผ่านมา +3

    አብሮ አደጌ ታዴ ጀግና እኮ ነህ ማሂየ በጣም ጠካራ ውብ ደርባባ የቆቦዋ ቆጆ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fcdf-jg5bv
    @Fcdf-jg5bv 15 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ የእውነት አፍቃሪ ነህ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ የሀገሬ ልጆች

  • @ollymjjj9591
    @ollymjjj9591 19 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን

  • @user-vx2lk2rh3o
    @user-vx2lk2rh3o 20 วันที่ผ่านมา +43

    አባይ ቲቪ በጣም የሚደብረኝ ቲቪ ኤጭ ቶለ አይለቁ😏 ዝብለው ይለጥፊ እኛ መዋል ማደር😏

    • @tamramohamed563
      @tamramohamed563 19 วันที่ผ่านมา +2

      ተጣደፍሽእደ😂😂😂

    • @user-ex8fq2jp9d
      @user-ex8fq2jp9d 19 วันที่ผ่านมา +11

      የወሬ ጥማት እድህ ያሰድባል😅😅😅

    • @user-lf5ni6kb9d
      @user-lf5ni6kb9d 19 วันที่ผ่านมา +2

      ክክክክክክክክእደትእደሚያስጠሉኝቶሎአይለቁም. እኔልልያልሽውነውየኮመሽው

    • @zina5085
      @zina5085 19 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂😂 አቤት አሜቤ እንደኔ ለወሬ ችኩል ነሽ ልበል❤

    • @user-yl1go9ug1s
      @user-yl1go9ug1s 19 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ብለሻታል የወሬ ሱስ አለባት ማለት ነው ​@@user-ex8fq2jp9d

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 19 วันที่ผ่านมา +15

    ሴቶችዬ ከዝች ቆራጥ ልጅ እንማር

    • @workitye539
      @workitye539 19 วันที่ผ่านมา

      ትከከከል❤

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 19 วันที่ผ่านมา +6

    እኳንም ጠበቅካት የተርጋጋችልጅ የቤትልጅናት ❤❤❤ወድሜእኳን ድስ አለህበጅህ በማድረግህ❤❤❤

  • @user-uw8ny3qk4d
    @user-uw8ny3qk4d 11 วันที่ผ่านมา

    ላላገባነው እንዳተ አይነት ጀግና መልካም ለሴት ልጅ ክብር ያለው ወንድ ይስጠን❤

  • @user-ix9ww4tv7w
    @user-ix9ww4tv7w 19 วันที่ผ่านมา +4

    ባያቸዉ የማይሰለቹኝ ዉብ ልጆች❤እግዚኣብሄር ትደራቹሁ ይባርክላቹሁ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቸሁ❤❤❤❤ዉድድድድድድድድድድድ

  • @Salamsalam-hj2po
    @Salamsalam-hj2po 18 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ጎበዞች ያብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 19 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ነው የምታምሩት ውድ የሀገሬ ልጆች ታዴ እና ማሂ እግዚአብሔር አምላት ፍፃሜአችሁን ያሳምርላችሁ አብራችሁ ጃጁ በጣም እወዳችሀለሁ❤❤❤❤❤💕🙏

  • @newharg5548
    @newharg5548 17 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ የምለው እግዚአብሔር ይባካችሁ ሁለታችሁም ቆንጆዎች ናችሁ ሽፍንፍን ብላችሁ አልፎ እልፎ ታዬ !!!! ተባረኩ በልጅዎች !!!!

  • @TTt-gt5eo
    @TTt-gt5eo 19 วันที่ผ่านมา +7

    የኔ ጀግና የሰፈሪ ልጅ ይመችክ

  • @tigistshiferaw9276
    @tigistshiferaw9276 18 วันที่ผ่านมา +3

    ቲጂዬ በጣም ነዉ ያማረብሽ ለእምነሽ ያለሽን ነገር ስለማይ ምናለ ሜካብ ባትቀባ ብዬ እመኝ ነበር

  • @user-jv3fz5yb7m
    @user-jv3fz5yb7m 17 วันที่ผ่านมา +1

    የእኔ ደርባባ የሴት በላይ ነሸ ይገባሻል የተከፈለዉ ሁሉ ዋጋ❤❤❤አንተም ልትመሰገን ይገባል በአሁኑ ሰአት ወንዶች ናቸዉ ዋጋ እያስከፈሉን ያሉት😢

  • @merihabesha8494
    @merihabesha8494 19 วันที่ผ่านมา +26

    ግን ልጁ ወሬ ያበዛል እዴ መለፍለፍ ከጀመረ አያቆምም እዴ ደከመን😂😂😂 ጥያቄ እስከሚጠየቅ እራሱ አይጠብቅም

    • @adenategene101
      @adenategene101 19 วันที่ผ่านมา

      🤔🙄

    • @U9h8gv-en1sd
      @U9h8gv-en1sd 19 วันที่ผ่านมา +3

      አረ አይባልም😊

    • @user-rr9rr9if1m
      @user-rr9rr9if1m 19 วันที่ผ่านมา +1

      ፍራ🙄

    • @eveali6794
      @eveali6794 19 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @SadieaSad
      @SadieaSad 19 วันที่ผ่านมา +10

      ክክክክ የተመታ ኮሜት እና ሊያወራ አይደል የመጣው

  • @sisaynesh1816
    @sisaynesh1816 13 วันที่ผ่านมา +1

    ብዙም የዪቲቢ ተከታታይ አይደለሁም የነዚህን ልጆች ታሪክ እኽው በዞሩበት እየዞርሁ እከታተላቻዋለሁ😂 አቤት መታደላቸው የሚወዱትን ሰው ማገኝት ❤በተለይ እሱ ተመልሳ ስትመጣ መቀበሉ ❤እኽው እኔ 10 አመት ሆነኝ የምወደውን ልጅ በመጠበቅ አሁን ላይ ግን ልቆርጥ ነው ሴት አይደለሁ😢

  • @SisayAchenef
    @SisayAchenef 18 วันที่ผ่านมา +4

    He is much much talkative

  • @user-bu5rh9bw4k
    @user-bu5rh9bw4k 17 วันที่ผ่านมา +3

    አለባበስሽ እጅግ በጣም ደስ ይላል ክብር ያለው ልብስ

  • @gxhx467
    @gxhx467 19 วันที่ผ่านมา +8

    ወይ ደሰ ሲል❤❤

  • @MsLemlem
    @MsLemlem 18 วันที่ผ่านมา +2

    ያገሬ ልጅ ስታምሩ🥰 እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @laykunphotolakkun8968
    @laykunphotolakkun8968 19 วันที่ผ่านมา +3

    አባቴ ታሪኮቹ ደስ ይላል ግን ስለቤተሰቦችዋ ራሷ እንድታወራ እድሉን ብትሠጣት ደስ ይል ነበር

  • @user-nq1ye7hd6h
    @user-nq1ye7hd6h 17 วันที่ผ่านมา +2

    ምንም አደበቱ አይጠገብም የማይሰለች የፀጋዉ ባለቤት እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ከፅናፍ እስከ አፅናፍ የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏🙏🙏

    • @tina-lv4pz
      @tina-lv4pz 13 วันที่ผ่านมา

      Ere desi ayilim

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 19 วันที่ผ่านมา +11

    አማራ ሲያፍቅር እስከጥግ ደረስ ነው

    • @hayateityo9941
      @hayateityo9941 19 วันที่ผ่านมา

      እሱን እክዋን ተይው ተረት መርቆ ይስጥ ነው የሚባለው

    • @hirutyilma3488
      @hirutyilma3488 15 วันที่ผ่านมา

      ደግሞ ፍቅርም ብሄር አለው አይ አለመታደል አቤቱ ይቅር በለን

    • @b.6015
      @b.6015 11 วันที่ผ่านมา

      ​@@hirutyilma3488😂😂😂😂😂😂 አወ አማራወች ፍቅር ነን

  • @almaz130
    @almaz130 19 วันที่ผ่านมา +6

    ጋዜጠኛዋ
    ቀሚስ ለብሰሽ ብተመጭ ሽጋ ነው😊 ካልሆነ አታምሪም።

  • @user-by6nc3yp4l
    @user-by6nc3yp4l 17 วันที่ผ่านมา +1

    ተሰምቶ የማይጠገብ የፍቅር ታሪክ❤❤🎉🎉

  • @ggghhhhk5163
    @ggghhhhk5163 17 วันที่ผ่านมา +5

    የኛወች ወሎየወች ከመርሳ❤❤❤ዉለዱ ክበዱ የኛወችደግሞ፡ወልዳችሁ፡በዝታችሁ፡እንያችሁየኛወች❤❤❤❤❤❤❤❤❤፡ዉድድ❤❤❤❤❤❤❤

    • @foziyayoutube5912
      @foziyayoutube5912 2 วันที่ผ่านมา

      ከመርሳ የኔን ልገርሽ😂😂😂

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmare 18 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ከሜካፕ የጸዱ የአመቱ ምርጥ ጥንዶች ❤❤❤❤

  • @TiruyeAlie
    @TiruyeAlie 18 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ እንቁ ወች ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤

  • @user-sz9qr5dn9q
    @user-sz9qr5dn9q 18 วันที่ผ่านมา +2

    እንደው የማይሰለች የፍቅር ሂዎት የነዚህ ልጆች ❤🎉

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 18 วันที่ผ่านมา

      ውዴደምሪኝ❤

  • @danielkassa9802
    @danielkassa9802 5 วันที่ผ่านมา +2

    That guy when he speak, he added English language in every sentence I don’t understand why ❓. If he speak English, he can continue in English‼️, but he make it like a salad‼️🤣🤣🤣🤣🤣

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 18 วันที่ผ่านมา +1

    ልጁ ጀግና ነው በጣም ጀግና ነው ከወዶች ልዩ ነው ወዶች ከዚህ ተማሩ እነ ገለቲ ሴት እምታስለቅሱ

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku 19 วันที่ผ่านมา +5

    ዋዉ ሳያቸው እሮጪ መጣሁ ስወዳቸው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 20 วันที่ผ่านมา +8

    ማሂ ታዴ😍🥰

  • @user-by9td8ok3i
    @user-by9td8ok3i 18 วันที่ผ่านมา +3

    ያምሽላችሁ!! ትንሽ እሷም እንድታወራ ቢደረግ መልካም ነዉ

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 17 วันที่ผ่านมา +2

    ቲጂዬ በራስሽ ብቻ ስትዋቢ ስታምሪ ዛሬ በጣም አምረሻል 😘

  • @rogiebongcalon7496
    @rogiebongcalon7496 วันที่ผ่านมา

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው አንተግን ጠንካራ አፍቃሪ ነሕ እንኳን እቅድሕ አልተበላሸ ብሕ ደስይላል ያጣምራችሁ

  • @user-le5hm1np7u
    @user-le5hm1np7u 17 วันที่ผ่านมา +2

    ወንዱ ብዙ ያወራል ጌታ ሆይ ሁሉ ቦታ ብዙ ሚያወራ ወንድ ደስ አይለኝም::በትረፈ መጨረሻቹህን ያሳምርላቹህ❤

    • @user-lr8xl7hk6x
      @user-lr8xl7hk6x 14 วันที่ผ่านมา

      የምቀኛ ኮሚንት

    • @hawaendris6772
      @hawaendris6772 6 วันที่ผ่านมา

      ምኝነት ሳይሆን እሱ ቸኮልልል ይላልል​@@user-lr8xl7hk6x

  • @bellotv27
    @bellotv27 17 วันที่ผ่านมา +2

    በቃ ራያናቆቦ ሄጄ ቆንጆ ፍለጋ ሱቅ ለሱቅ ልንከራተት እንደ ማሂ ቆንጆ ባገኝ?🤔 አዲስ እና አያል ይቅረቡልን የምትሉ?

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 18 วันที่ผ่านมา +2

    እሶም አተም ምርጥ ናችሁ በልጂ በሀብት በፍቅር እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 18 วันที่ผ่านมา

      ውዴደምሪኝ❤

  • @MeesiNebro
    @MeesiNebro 19 วันที่ผ่านมา +3

    የራያ ልጆች ❤🎉እወዳቹዃለሁ

  • @sabo8756
    @sabo8756 18 วันที่ผ่านมา +1

    ማርያምን እኛ የቆቦ ልጆችኮ ፍቅር ነነ😅😮❤❤❤❤

  • @Diborayemariam
    @Diborayemariam 18 วันที่ผ่านมา +1

    ቲጂዬ በጣምምምምምምም አምሮብሻል ሹሩባሽ በጣም ያምራል እስፖርቱን በደምብ ቀጥይበት እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤ የኛ ትሁት ❤

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h 11 วันที่ผ่านมา +1

    ቢያወራ ቢያወራ አይጠገብም

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 18 วันที่ผ่านมา

    እዉነት ነዉ እኔ ለፍቅሬ ብዙ ዋጋ ከፍየ አለሁ እሱ ብዙ አልነበር አሁን እሱ እኔ በነበርሁበት ነዉ ያለዉ እኔ ግን አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅር እስከ መቃብር ብየ አለሁ❤❤❤

  • @aynalemmoges2021
    @aynalemmoges2021 15 วันที่ผ่านมา

    ቲጂ ዛሬ አምሮብሻል
    So natural 💕💕💕

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy 18 วันที่ผ่านมา +2

    ስታምሩ ፈጣሪ የተባረከ ቲዲር ይሁን

  • @fahedali632
    @fahedali632 18 วันที่ผ่านมา +3

    ስጠብቅነበርእነዚህጥንዶች❤❤❤❤

  • @marysam9193
    @marysam9193 11 วันที่ผ่านมา

    ቲጂየ ላንች ያለኝ ክብር ቃላት የለኝም
    በማንነትሽ ባለሽ ኮንፊደስ ለሃይማኖትሽ ለሃገርሽ ያለሽ ክብር በተለይ ኑሪልን ዘላለም !!!!!!

  • @rukiamohammed3651
    @rukiamohammed3651 16 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ አንድ ያደረገዉን ማንም አይለየዉም

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 18 วันที่ผ่านมา +2

    ጀግና ሴት ነች ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HabtshKasse
    @HabtshKasse 18 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ በስተመጨረሻ የጅህ አረካት!!!!! እኔ ግን ያፈቀርኳት ልጅ 10 አመት ሁነኛል ግን እስካሁን አልተሳካም እባካቹሁ ፀልዩልኝ ማበዴ ነዉ:: ፈጣሪ እኔጋ እንዲሆን ፀሊዩልኝ

  • @TiGSTGUBSA
    @TiGSTGUBSA 19 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤በፍቅር ኑሩ💕💕

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 17 วันที่ผ่านมา

    ዋው ደስ የሚል ነገር ነው በሁሉም ሚድያ ታሪካችሁን ሰማሁ ምንም አልጠገብኩም ደስ እሚል ታሪክ ነው ያላችሁ እኔ በ7 ክፋል የሚያፈቅረኚ ልጅ ነበር እኔ ግን ስናድግ አልኩት አሁን ላይ እኔ ስደት ነኚ ግን የኛው መጨርሻ አላማረም ቤተሰቤ በጣም ነበር የሚቆጣጠሩኚ ስልክም እኔም ስጠፋበት አሁን ላይ አገባ አሉኚ መጨርሻችን ሳያምር ቀር 😢

  • @Xcite-gi2bg
    @Xcite-gi2bg 18 วันที่ผ่านมา +1

    አማረበት እኮ ማሻ አላህ አላህ ትዳራቸውን ይባርክላቸው

  • @sofihabesha2935
    @sofihabesha2935 18 วันที่ผ่านมา +2

    ትጂ ሜካፕ ስላላበዛሽ አምሮብሻል

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 19 วันที่ผ่านมา +3

    ሠርጋችሁን፡በደብ፡አይተነዋል፡❤❤❤❤

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 20 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤ወይኔ ደሥ ሢል❤❤❤

  • @sileshisidelele
    @sileshisidelele 13 วันที่ผ่านมา

    መሳጭ የፍቅር ታሪክና ትህምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @seasea3347
    @seasea3347 18 วันที่ผ่านมา +2

    ማሂ ቆጆ አብርን ተምርን ነበር ❤❤❤❤

  • @selamselam6256
    @selamselam6256 2 วันที่ผ่านมา

    ጀግኖች ምርጥ የፍቅር ታሪክ❤❤❤