አለምን ጉድ ያስባለ ድንጋይ በራሱ የሚንቀሳቀስበት ሚስጥራዊ ቦታ ተገኘ Abel Birhanu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 91

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ ปีที่แล้ว +22

    ብቻ የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው ተፈጥሮን እንደፋለገ ያዘዋልና እጅግ ድንቅ ነው።

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ ปีที่แล้ว +27

    አንደኛ ነኝ አቤሎን የምትወዱ 👍 ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለታላቁ ረመዷን በሰላም አደረሰን አልሀምዱሊላህ

    • @tomrelaxing8667
      @tomrelaxing8667 ปีที่แล้ว

      ኢየሱስ ይባረክ።

    • @remdan-ct9st
      @remdan-ct9st ปีที่แล้ว

      Mende new yaltesafe metanebew

    • @Peace-r4t
      @Peace-r4t ปีที่แล้ว +2

      ​@@tomrelaxing8667በምርጡ የአላህ ነብይ እየሱስ ላይ የአላህ ሰላም በርሱ ላይ ይሁን ❤❤❤

    • @salimmohammed1396
      @salimmohammed1396 ปีที่แล้ว

      Abela Best 😍

  • @muleman6328
    @muleman6328 ปีที่แล้ว +7

    እናንተ ባታመሰግኑኝ ድንጋዮች ያመሰግኑኛል ይላል የጌቶች ጌታ እየሱስ ክርስቶስ

  • @TsehayAbebaw1216
    @TsehayAbebaw1216 ปีที่แล้ว +9

    የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው!!!!!!

  • @susuyefetariagelgay-et7tx
    @susuyefetariagelgay-et7tx ปีที่แล้ว +3

    የእግዚአብሔር ስራው ብዙ ነው ከቃል በላይ ሀሌሉያ

  • @afransistub7854
    @afransistub7854 ปีที่แล้ว +3

    የአላህ ስራ ድንቅ ነው ሃስቡናላህ ወኒዕማል ወኪል

  • @mekdesmolla4500
    @mekdesmolla4500 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔርን አመስግኑ
    ሥራህ ብዙ ድንቅ ነው በሉ

  • @fetiyajemal4910
    @fetiyajemal4910 ปีที่แล้ว +23

    አላህ አንድ ነው አልወለደም አልተወለደም አንድም ቢጢ አምሳያም የለውም ።

    • @ቅዱስገብርኤልአተጠብቀኝ
      @ቅዱስገብርኤልአተጠብቀኝ ปีที่แล้ว +1

      አላህ ማነው ግን የሙሀመድ ገፀ ባህሪ ቢሆንስ

    • @yop2523
      @yop2523 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር እና አላህ ምትሉት እኛ ማናውቀው መቼም አንድ አይደሉም።ክርስቶስ ፈጣሪ ክበር ተመስገን።

    • @abuabdulnur1163
      @abuabdulnur1163 ปีที่แล้ว +3

      አይደለም አላህ ማንም ሳይፈጠር የነበረ ሰማይንና ምድርን ፍጥረታትን በሙሉ ያስገኘ ነብያቶችን ኢየሱስን ጨምሮ (የአላህ ሰላትና እዝነት በነርሱ ላይ ይስፈን) ብቻዉን ሊመለክ የሚገባዉ መሆኑን ሊያስተምሩ የላከ የሆነ አምላክ ነዉ

    • @ቅዱስገብርኤልአተጠብቀኝ
      @ቅዱስገብርኤልአተጠብቀኝ ปีที่แล้ว

      @@abuabdulnur1163 እስልምና የመጣው ከእየሱስ ክርስቶስ መወለድ በኋላ መሆኑን እረስተሻል

    • @ቅዱስገብርኤልአተጠብቀኝ
      @ቅዱስገብርኤልአተጠብቀኝ ปีที่แล้ว +1

      @@yop2523 እየሱስ እና እግዚያብሔር ምንም ልዩነት የላቸውም ክርስቶስ እኮ እግዚያብሔር ነው

  • @leuldesta8806
    @leuldesta8806 ปีที่แล้ว +2

    You are very brave man
    Am really proud of you keep your Excellency all the time GOD BLESS Abel

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ዉስጥ አኮ ቡዙ አስገራሚ ነገሮች አሉ abel አንዳንዴ የኛንም ብትቀላቅል አሪፍ ነው

  • @tomiblackstar8740
    @tomiblackstar8740 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው

  • @Hanna80331
    @Hanna80331 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለሀገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያብዛልን ❤አሜንን🙏

    • @TsehayAbebaw1216
      @TsehayAbebaw1216 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ❤❤❤

  • @nahommiki12
    @nahommiki12 ปีที่แล้ว +4

    ሁሌም ይገርማል

  • @Zufanatliezufanatli
    @Zufanatliezufanatli 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው

  • @sudden2463
    @sudden2463 ปีที่แล้ว +2

    Remedan mubarek🎉🎉

  • @tsegasamuel5523
    @tsegasamuel5523 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም ታሪክ

  • @kidusberihu6371
    @kidusberihu6371 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ነው ብዪ ተስፋ አረጋለሁ

  • @wamanuel5741
    @wamanuel5741 ปีที่แล้ว +2

    Abelo you are Amazing 😱😱😍

  • @sechime2501
    @sechime2501 ปีที่แล้ว +1

    Zare 1 negi abela

  • @NebyuErmiyas-up5ql
    @NebyuErmiyas-up5ql ปีที่แล้ว

    በጣምእወድሀለው❤❤❤

  • @desu.egelawi
    @desu.egelawi ปีที่แล้ว

    tankyou ኣቤላ

  • @kidist1955
    @kidist1955 ปีที่แล้ว +1

    😯 ይገርማል

  • @ma9546
    @ma9546 ปีที่แล้ว

    Able my best TH-camr

  • @kongitkongit7659
    @kongitkongit7659 ปีที่แล้ว +2

    የመጀመሪያ ለይክ

  • @hawihussein6155
    @hawihussein6155 ปีที่แล้ว +1

    Subhan Allah

  • @liambiniyan6065
    @liambiniyan6065 ปีที่แล้ว +1

    Wow!!!!

  • @mebtuberhanu
    @mebtuberhanu ปีที่แล้ว +1

    እኔ ባለኝ መረጃ መሰረት የዲንጋዮቹ መንቀሳቀሻ ምክንያት ተረጋግጧል ። በንፋስ ተንሳፈው የሚመጡ የበረዶ ልፋጮች ናቸው ። ይህም በ 2014 በተደረገ የካሜራ ፍተሻ ነው የተረጋገጠው ። አቀራረብህ ግን ልብ ሰቃይ ነው ። ግን መረጃዎችህ የይድረስ ይድረስ ባይሆኑ ደስ ይለኛል ። ሳይንስን ተዓምር ማስመሰል ሰውን ማደንዘዣ ከመውጋት አይተናነስም ።

    • @tomk5529
      @tomk5529 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @elduersumo3938
    @elduersumo3938 ปีที่แล้ว

    Yigerimaali 🙆🙆🙆

  • @ااا-م8ي6ر
    @ااا-م8ي6ر 6 หลายเดือนก่อน

    ያላህ ስራ አይገርምም

  • @abamar1107
    @abamar1107 ปีที่แล้ว

    ከ 1443 አመት በቁርአን ላይ ተገልፆዎል አልሀምዱሊላህ

  • @nebah_media
    @nebah_media ปีที่แล้ว

    ወይ ድንጋይ🤔

  • @mahaammedsaid9815
    @mahaammedsaid9815 ปีที่แล้ว +1

    Hi

  • @masreshagetachew9518
    @masreshagetachew9518 ปีที่แล้ว +1

    አቤላ ከሌላ ቦታ ድንጋይ አምጥተው አስቀምጠው ቻሌንቹን ማየት ነበር

  • @MandefiroMola-qj3jh
    @MandefiroMola-qj3jh ปีที่แล้ว

    ምን አልባት የማግኔት ግፊት ሊሆን ይችላል

  • @asaw1499
    @asaw1499 ปีที่แล้ว

    Ba're waledaa

  • @kikahumed2392
    @kikahumed2392 ปีที่แล้ว

    ለአላህ ሁሉም ቀላል ነዉ እንኳን ትንንሽ ድንጋይ ተራራዉን እሚነዳ ያልነበረን ያሰገኘ ጌታችንን አላህን ቢያዉቁት ባልደከሙ ነበር

  • @hulegebtube6146
    @hulegebtube6146 ปีที่แล้ว +3

    ይሄኮ ምንም ምርምር አያስፈልገውም የፈጣሪ ተዓምር ነው መቼም በዚህ ዘመን መፈላሰፍ በዝቶ የፈጣሪ ተዓምራቶች ተረስተዋል!

  • @chaltuaga8761
    @chaltuaga8761 ปีที่แล้ว

    Sowu wode dingay likeyeri newu?

  • @samuelgirma4260
    @samuelgirma4260 ปีที่แล้ว

    ከአባቶቻችን መፅሐፍ ከአመታት በፌት አንብቤዋለዉ ለምን አጭር እውቀት ብቻ ታምናላችሁ እኛ ብንሆን የተናገርን ለእናንተ ጥንቆላ ነው😢

  • @ephremmahari5888
    @ephremmahari5888 ปีที่แล้ว

    Le sew yemaychal le Egzabher kelal nw!

  • @comacchu
    @comacchu 2 หลายเดือนก่อน

    ድንጋይ ሲንቃሳቀስ እኛ ኢቲዮጵያኖች እዛው ነን

  • @מיסרקמזפן
    @מיסרקמזפן ปีที่แล้ว

    አቤት የእስራኤል አምላክ ሆይ ስራህ ድቅ ነው

  • @fisshahaile747
    @fisshahaile747 ปีที่แล้ว +1

    ምንዋጋ አለው ሲቀሳቀስ መች አሳየህን

  • @htwy52
    @htwy52 ปีที่แล้ว

    “Yemushiraw dinghy” yemibal Dessie ategeb bota ale. Teret teret yimeslegn neber. These stones stand still as bunch . Though I am not sure,some elders told me they were cursed mushiras. Who knows if they were like yechewu amd.

  • @mcmenordoalvorada02ofc
    @mcmenordoalvorada02ofc ปีที่แล้ว +1

    Iam first😂😂

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 ปีที่แล้ว

    ሴጣኖች እየተቦቀሱ ይሆን ወይስ የነሱ አለም ዎንጫ ነው እረ ጉድ ናት አለማችን

  • @kindperson3550
    @kindperson3550 ปีที่แล้ว +3

    በ2060 ለይ በVilantine Day ወደ ምድር ይወርዳል ስለተባለው ድንጋይስ ምን ምን ታውቃለህ?

  • @NesMarley-yy9ox
    @NesMarley-yy9ox ปีที่แล้ว

    Dengayun lela bota askameto mayet nawe maletem lela ager mawesad ?

    • @mebtuberhanu
      @mebtuberhanu ปีที่แล้ว

      ሲጀመር ድንጋዮቹ ብቻቸውን አይንቀሳቀሱም

    • @NesMarley-yy9ox
      @NesMarley-yy9ox ปีที่แล้ว

      @@mebtuberhanu maragagecha alehe

  • @Fthforammedia
    @Fthforammedia ปีที่แล้ว

    በከንቱ የተፈጠረ አንድም ነገር የለም ።

  • @abdulfetajemal8299
    @abdulfetajemal8299 ปีที่แล้ว

    ሲንቀሳቀስ የሚያሳይ ቪዲዮ ልታሳየን ይገባ ነበረ

  • @MemeMeme-ng3ml
    @MemeMeme-ng3ml ปีที่แล้ว +1

    1

  • @ambachewbeyene-ix5mx
    @ambachewbeyene-ix5mx ปีที่แล้ว

    ዛሬ ወሬ አጣህና ስለድንጋይ አወራህ😅😅

  • @abduhussen2402
    @abduhussen2402 ปีที่แล้ว +1

    Ajab

  • @ሮማንሮም
    @ሮማንሮም ปีที่แล้ว

    ርእሱን ሳይ ደንግጬ ነው የገባሁት ድንገት ተነስቶ የሚፈነክተኝ ድንጋይ ቢሆንስ ብዬ

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 ปีที่แล้ว

    😂 ምናልባት ፒራሚድ የተሰራው እደዚህ በሚንቀሳቀሱ ድንጋዮች ይሆናል ደግሞም
    በኛ መንቀሳቀስ ይገረሙ ይሆናል ድንጋዮቹ

  • @kidusberihu6371
    @kidusberihu6371 ปีที่แล้ว +1

    😂😂

  • @yoftaetalemahutewabe1671
    @yoftaetalemahutewabe1671 ปีที่แล้ว

    ምን ይገርማል እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ ስራ የሚገቡ አገር የሚመሩ ሁላ አሉ እድል እዴ

    • @gezhagne408
      @gezhagne408 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @bezaseleshi
      @bezaseleshi ปีที่แล้ว

      😆😆😆

  • @WsemanWseman
    @WsemanWseman 4 หลายเดือนก่อน

    አተስምንትለህ

  • @እስልምናህይወቴነውአልሀም

    Allah and new eslam tkklegna heymanot new 100%

  • @derejeeyalewuu1569
    @derejeeyalewuu1569 ปีที่แล้ว

    𝐘𝐞𝐠𝐚𝐫𝐦𝐚𝐧𝐢🤭

  • @gezhagne408
    @gezhagne408 ปีที่แล้ว

    STOP TELLING WHITE MAN TULTULA. KKKK MOVEMENT OF DINGAYE. ERASEH DINGAYE ERAS
    NEH. 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mebtuberhanu
      @mebtuberhanu ปีที่แล้ว

      ይድረስ ይድረስ ለዩትዩብ ግብዓት ። እኔ ባለኝ መረጃ መሰረት የዲንጋዮቹ መንቀሳቀሻ ምክንያት በረዶ ያዘለ ንፋስ ነው

  • @yop2523
    @yop2523 ปีที่แล้ว

    ተረተረት

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 ปีที่แล้ว +1

    እኛ አገር ቢሆን ቤ/ክ ተስርቶ የተክልዬ ተአምር
    ተብሎ ይመለክ ነበር በቃ የምን ምርምር