ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በእውነት በጣም አደገኛ ና ታማኝ አፍቃሪ ነው ነብሱን በአፀነ ገነት ያኑራት❤❤❤❤
ሲያሳዝን😢😢😢😢😢 አምላክ ነፍሷን በገነት ያኑራት🙏🙏🙏
ሀሀሀሀሀሀሀ🤣🤣🤣🤣
ድንቅ ታሪክ ነው ፈጣሪ እንደዚህ አይነቶችን ሰዎች ያብዛልን
አሳዛኝ ታሪክነው እንዴዚህ እውነተኛ ሰው የለምኮ በጣም እሚገርምነው እውነተኛ ሰወች ያድርገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰዎች ያልፋሉ ታሪካቸው ግን ህያው ነው የሚባለው ይሄው ነው❤❤❤❤
በጣም ሚገርም ታሪክ ነው እናመሰግናለን
ጥሩ ምሳሌ ነው
አንጄቴን በላኝ ሲያሳዝን ግን ሞት አይቀር አለፈ ነብሱን ፈጣሪ ያሳርፋት አቤላ አሪፍ ታሪክ ነው ያቀረብከው ፍቅር ሰላም ያድለን
Really it’s real love ❤️ and love can what ever what thanks 🙏
Abel zare betam azenku yemir tekekelgna manenet
ፍቅር እስከ መቃብር❤❤❤
ፍቅር ማለት እየሱስ ክርስቶስ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
ፊልሙን ስለተረጎምክልን እናመሠግናለን
ሚገርም ታሪክ ነው እናመሰግናለን
ጀግና ነው ምርጥ ታሪክ ነው🥰🥰_🙏
ፅኑ አላማ።ፁኑ ፅናት ያበቃል ለውጤት
አቤል የጋብቻ ቀለበት እዴት እደተጀመረ በማን እደተጀመረ ትርጉምን እስኪ ስራልን😅
እናመሰግናለን አቤላ!
ሠላም ለኢትዮጵያ ድል ለፋኖ
Firfir bel/ beyi
🙃😏😂😂
ቀልደኛ ነህ ለ ሽፍታ ድል ኣገባውም
እባክሽ ይህ የፖለቲካ ኣይደለም ጆራችን ጦርነት ሰለቸው
U wish
ሚገርም ነው እንዴት ተራራውን ተጠያቂ ያደርጋል ተራራውን የሚቆጣጠር አምላክ አይደለምን? ከአምላክ ፍቃድ ውጪ ምንም ነገር ሊሆን አይችልም ስለዚህ ይህን ማወቅ ነበረበት
እጅግ በጣም ልብ ይነካል😢😢
እድህ አፍቃሪ ባል ስጠኝ ያረብ❤😢
❤dasharat was hero man respect for 🙏 Dasharat
በጣም ሚገርም ታሪክ😮😮😮
እንደዚህ እውነተኛ አፍቃሬ ለምን ጠፍ አሁን ህይወት እኮ አጭር ነች :: ለምን የእውነት አንኖረም ?
ህንድአፍቃሪ ናቸው
Ewnet betam jegna nek fkir eske mekabr lbelehu lemn bibal mistu bemotechibet menged esum erasun asalfo setebet ❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ነው
ይውነት አፍቃሪ😢😢
Mashalah. Alahendzihaynet. Akari. Tamaggbalysten
እጅግ ያሣዝናል
በአሁኑ ጊዜ ዕዉነተኛ አፍቃሪ ማፊ😐
ትልቅ ትምህርት ነው
ደስ የሚል አሳዛኝ ታርክ😢😢😢😢
በፊልምተሰርቶለታል በጣም ድንቅ አፍቃሪ
Thanks for sharing
He deserve honur and Respect❤he is atrue lover
ሀገር እንዲህ አይነት ሠዉ ሲኖራት ደስ ይላል።
ፊልሙን አይቼዋለሁ በጣም ያሳዚናል
እሚገርም ሰው ነው ያለ እርዳት ቁፍሮ ሀያ ሁለት አመት ሙሉ አለመድክሙ
ጀግና
ፍቅር ፍቅር ፍቅር እውነተኛ ፍቅር ወደ ኣገራችን እትጵያ ኣንዳትገባ ማነው የገዘተህ( የከለከለህ)??አር በፈጣሪ ስም ልለምነህ እውነተኛ ፈቅር ❤❤❤❤ ና ና ና ወይስ ኣበሻ ኣትወድም ልበልህ😅😅😅
የለለዉን ከየት ያምጣ ሆሆሆ😂😂😂😂
😂😂😂
😅😅😅😥😄😥😥😄
ልብ እሚነካ ታሪክ ነው 😢😢😢😢😢😢
Very interesting and blessed person.
ልብ ይነካል ደግሞም በጣም ጀግና ነው 😢
መጀመሪያ ግራ ገብቶኝ ነበር መጨረሻም አደነኩት💪
Yigrmal❤ድንቅ fker 🌹
ከአመታት በፊት እሄን ታሪክ ኢትዮፒካሊክ ላይ ሰምቼዋለሁ አሰገራሚ ታሪክ ነው! የወይኗ ልጅ 🙏🙏
❤ጀግና
😢😢😢😢😢 በጣም ልብ ያማል
አሣዛኝ ነው 😭😭😭
አይይይይይይይይይ😢😢😢😢
ድል ለፋኖ
kezi gar min agenagnew???
አበት የአላማ ፅናት!
ይኸ ጀግና ሰው ነው፡ የሌለው ሕዝብ አለመተባበር ግን ይገርማል፡፡
ይህ ነው ፍቅር💔😭😭
Meskin weye betam yasazenal
ይገርማል😢
አቤሎ እንኳን ደህና መጣህ ክፉ አይንካህ
Fikir yalew eza New hind abireachew nurealehu ye ewunet tamang nachew 😢
Wow yemigerm nw
ወይ ለሱ እኔ ልቤ ተሰበረ እውነታኛ ፍቅር ምንም አይገድበውም
ለራሱ እየሞተ ለሰው መኖር ማሰብ እንዲህ ያሉትን ሀገራችን ያብቅልልን😢😢😢
❤❤❤❤❤❤😊😊😊👍👍
በጣም ያሳዝናል😢
Teamr neu kudus azgabiher ye fkr amlak yetmesegene yhun.
Wow jegna new
Wow tesfa alemekuret
የጽናት ምሳሌ
ያሳዝናል😢
የአላማ ፅናት
ያሳዝናል መመለስ ባይችልም ለለሎችም ለጥ ያለ መዳ ይሆናል 😢😢😢😢😢😢
አቤል ብርሐኑ የወይኔትዎ እንዲህ አይነቱ ዝግጂትህ ያምርባሐል ፖለቲካን በትነካው ጥሩ ነው
አቀራረብህ ደስ ይላል ግን ሰውየው እኮ ገጠራማ ኣከባቢ ነው የሚኖረ እና እዛ መንገድ ስለሌለ ሴቶች በእርግዝና : በሕመም እና ሌሎች የመሳሰሉ ምክንያት ስለሚሞቱ ለዛ ነው ብቻውን መንገዱን የሰራው::በተዘዋዋሪ ለሚያፈቅራት ሴት ሳይሆን ለደቡብ ህንድ ውስጥ ለምትገኝ ትንሽየ መንደር ነው መንገዱ የሰራው::
😢😢😢😢😢😢
ፅናት ፍቅር እውነት
እህ😢
😢😢😢❤
ምስኪን ነፈር😂😂
የኔ ድሃ አሳመመኝ አቦ አቤሎ!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
በስራቸው ተስፍ ለወደቁ ሰዎች ትምህርት ይሆናል
እውነተኛ ታሪክነው
ትክክለኛ ፍቅር ፆታ ዘር ሠማይ ምድር አይልም
😢😢😢😢😢😢😢😢😢hurt me
ያ አላህ
🙏🙏🙏
Jagan nwo 🎉
I saw this movie
ገና ጹሑፉ አንድ ሳትል በውሸት ጀመርከው
❤❤❤❤
👌👌💪🙏🙏
😭😭😭😭😭😭😢
አረ ህንድ ፊልም 😂😁😁
አይ የሰው ልጅ 22ዓመት ሙሉ ከባድ ነው😮😮
❤❤❤❤❤😢😢😢
😢😢
አቤል ያንቱኝ ፕሮግራም ባለኝ ስልክ እና ላፕቶብ እስማርት ቲቪ ሁሉ ሰብስክራይብ አድርጌ ነው የማይህ አውን ግን ምን መሰለህ ያለንበት ሰሀት እደዚ አይነት ነገር ማየት አያስፈልገንም እና ከቻልክ የአማራ መሀበረሰብ ጆኖሳይድ እየተፈፀመበት መሆኑን የሚያሳይ የመግስትን ጭካኔ ለአለም አሳይልን ካልቻልክ ደሞ እረፍት ውሰድ በዚ ሰሀት ምንም አይነት ሌላ ቪዲዮ ማየት አፈልግም ።
ኣብይ አያለ ሰለሀገር ማውራት ኣይቻልም ህዝብ ያልቃል ኣብይና ብችላው የምሰታላለፉ ግን ኣገራችን ሰላም ናት ነው የምሉ አናም ስለሀገራችን የምፈታው ፈጣሪ ብቻ ነው
አቤሎን አከብረዋለሁ ነገር ግን መንግስትን መቃወም አይፈልግም በሌላኛዉ ቻናሉኳን ስለጦርነቱ ሲናገር ታጣቂ እያለ ነዉ ዉዱን ፋኖን የሚጠራዉ እናማ የኛ ትግል መልሱ ከፈጣሪጂ ከሚዲያ ሰዉ ወይም ከአለም አይደለም
የፋኖ የድል ዜና ነው የምንፈልገው
የገባህን ብቻ እየተረጎምክ ብዙ የሚገርሙ ታሪኮችን ዘለልካቸውና ታሪኩን ጎደሎ አደረከው
Respect Dashirat❤

አቤል ያንቱኝ ፕሮግራም ባለኝ ስልክ እና ላፕቶብ እስማርት ቲቪ ሁሉ ሰብስክራይብ አድርጌ ነው የማይህ አውን ግን ምን መሰለህ ያለንበት ሰሀት እደዚ አይነት ነገር ማየት አያስፈልገንም እና ከቻልክ የአማራ መሀበረሰ
ብ ጆኖሳይድ እየተፈፀመበ
ት መ
ሆኑን የሚያሳይ የመግስትን ጭካኔ ለአለም አሳይልን ካልቻልክ ደሞ እረፍት ውሰድ በዚ ሰሀት ምንም አይነት ሌላ ቪዲዮ ማየት አፈልግም ።