Yefeker Mirchaye Season 1 Ep 3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @helenabebe2251
    @helenabebe2251 8 ปีที่แล้ว +12

    ከምንም በላይ ቁጭ ብለው የሚያጨበጭቡት የሚገርሙት ይሄን ፕሮግራም የምታዘጋጀው ሰው እግዛብሄር ልቦና ይስጥህ

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 2 ปีที่แล้ว

      እኳንም።ቀር ይሄነገር።በጐች

  • @temam82
    @temam82 8 ปีที่แล้ว +175

    ልጆቹ ወላጅ የላቸውም እንዴ? በግ እንኳ ሲያጠፋ ሃይ ይባላል።የሰው ልጅ እንደከብት ሲነገድ እንዴት ዝም ይባላል።

  • @የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል
    @የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል 5 ปีที่แล้ว +128

    ይህን ሳያዩ የሞቱት ታድለው
    ያረብ ሙስሊም እህቶቼን ጠብቅልኝ የረህማን የከሪም

  • @አለለኔየተሻለነገርእግዚአ
    @አለለኔየተሻለነገርእግዚአ 6 ปีที่แล้ว +195

    ለኔ መዝናኝ ለእናንተ ማፈረያ እኔ እምለው ቤተስብ የላቸዉም እዴ እረ ሽም ነው

  • @እኔማርያምንእወዳታለሁጌታ
    @እኔማርያምንእወዳታለሁጌታ 6 ปีที่แล้ว +18

    ካፍጫዬ ይውጣ በዚህ የመጣ ባል ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እናስተውል።

  • @etsegismart9175
    @etsegismart9175 8 ปีที่แล้ว +4

    የመድረክ መሪው አነጋገርክ ስታይልክ በጣም ደስ ትላለ♥
    ትዳር ከፈጣሪ ሲሆን።ነው ደስ የሚለው. ፍቅር ከእግዚአብሄር የሚሰጥ ፀጋ እንጂ በምርጫ የሚገኝ አደለም.ቆሞ መቅረት ይሻላል!!

  • @elshadayararsa6546
    @elshadayararsa6546 8 ปีที่แล้ว +140

    ምን አይነት የወረደ አስተሳሰብ እንዳላቸው ምታውቁት ልጅታን ከመረጣት በሃላ ባዶዬን ከመሄድ ብዬ ነው የሆነ ገበያ በግ ሊገዛ ወቶ የያዘው ብር አንሶት ባዶጁን ከሚመለስ ያገኘውን ገዝቶ ሚገባ አባዎራ መሰለ ደሞ እስኳሁን አንዳቸውም ተዋደናል ልንጋባ ነው አላሉም ዝም ብለው የኛን አንጀት ያሳርራሉ በጣም ያሳዝናል እንደዚ አይነት ጊዜ ላይ መደረሳችን አሁን እነሱም ከእኛ ጋ ተቆጥረው ነው 80 ሚሊየን የገባነው

    • @helensweet1878
      @helensweet1878 8 ปีที่แล้ว

      really big shame

    • @beselfgetachew3753
      @beselfgetachew3753 8 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkk ewunetshin new yene konjo

    • @honeylove6285
      @honeylove6285 8 ปีที่แล้ว

      እንዴ እውነት እኮ ነው የተናገረው ግዴታ ማስመሰል ነበረበት?? የሆነ ነገር እኮ እንደተሰማው ከፊቱ ያስታውቃል በበኩሌ እውነት መናገሩን አልጠላሁትም

    • @gselassie1563
      @gselassie1563 8 ปีที่แล้ว

      it's 90 million now 😊

    • @elshadayararsa6546
      @elshadayararsa6546 8 ปีที่แล้ว

      G Selassie​ ወኬ ቁጥር አያጣላንም😜😜

  • @እግዚአብሔርይጠብቀኛልየሚ
    @እግዚአብሔርይጠብቀኛልየሚ 5 ปีที่แล้ว +10

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ምናይነት ጊዜ ላይ ደረስን 😢😢😢😢😥

  • @melatasrat5499
    @melatasrat5499 8 ปีที่แล้ว +18

    በግ ነገር ነው በእውነት ባዶዬን ከምሄድ ብዬ ነው ይላል እንዴ ቢቀርብሽ ይሻላል የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዶ ያስታውቃል አይደል የሚባለው ቀሽም ሼባ ነው

  • @መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ
    @መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ 8 ปีที่แล้ว +40

    ኪኪኪኪ እንደው በጣም ነው የሳኩት ባዶ እጀን ከምሄድ ብየ ነው ብሎ ተርቦባት አይሆንሽም ወላሂ

  • @genetalex3998
    @genetalex3998 8 ปีที่แล้ว +70

    በጣም ማፈሪያ የሆነ ፕሮግራም ነው የውነት እነዚ ቤተሰብ የላቸውም እንዴ ማፈሪያ ሁላ ለማንኛውም እኔን እያሳቀኝ ነው እዝናናበታለው እነሱ ለክብራቸው ካልተጨነቁ ምናገባኝ

  • @እኔስአልፈራምድንግል-ፈ7ጐ
    @እኔስአልፈራምድንግል-ፈ7ጐ 8 ปีที่แล้ว +2

    ሃሃሃሃሃ ክክክክ የምር በጣም ምርጥ መደበሪያ ነው ወይ ፍቅር እያ ሰው ያወራል,,,,,, አለ ዘፋኙ ጉድ ዘንድሮ አይታይ አይሰማ የለም እድሜ ይስጠን እንጂ ሆሆሆሆሆሆ

    • @yeshiayanaw3399
      @yeshiayanaw3399 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ የምር ያስቃሉ

  • @ትዜየናዝሬትልጅ
    @ትዜየናዝሬትልጅ 8 ปีที่แล้ว +36

    ፍቅርን መግዛት የሚችለው እራሡ ፍቅር ብቻነው ትዳር ከእግዚአብሔር ነው ሴቶች እራሣችንን ባናቀል ጥሩነው ትዳር ከመድረክ ወይም ከመገድ አይገኝም

  • @አለለኔየተሻለነገርእግዚአ
    @አለለኔየተሻለነገርእግዚአ 6 ปีที่แล้ว +92

    ስጀመር ሜስት ስጦታ እጅ ምርጫ አይደለችም

  • @asmanurunuru6641
    @asmanurunuru6641 8 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ግዜ ወይኔ እድሜ ገና ስንት ይመጣል ይታያል
    ምነው እንደዚክ በጥያቄ መዳረቄ ለምን ቁሜ አልቀርም
    ብቻ ያስቃል ደብሮኝ ነበር

  • @nardoslove9418
    @nardoslove9418 8 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጉድ የሰው ልጅ እንደ ሸቀጥ እቃ ገበያ ላይ የሚውልበት ዘመን የፍቅር ትርጉሙ ያልገባችሁ ደነዞች ይህ ፕሮግራም ከተጀመረ 3 ክፍል ግን አንዱም የተሳካ የለም ውይ ውርደት

    • @teshomegebre4075
      @teshomegebre4075 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ያሳዝናል በጣም ያሳፍራል የሰው ልጅ ከገቢያ የሚሸጥ ሸቀጥ ያክል እንዲህ በወረደ ቦታና ኢትዮጵያነት ገደል የከተተ ፕሮግራም ነው ?

  • @eteneshbirubiru4684
    @eteneshbirubiru4684 8 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ያልታከለበት ትዳር አያዋጣም ሰለዚህ ቆም ብሎ ማሰብ ይሻላል ስልጣኔ መስሎን ገደል እየገባን ነው

    • @አድስሚድያ-ከ3ኰ
      @አድስሚድያ-ከ3ኰ 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን ወዴየት እያመራን ነው

  • @HanaHana-ck6cm
    @HanaHana-ck6cm 6 ปีที่แล้ว

    እሄን ፕሮግራም ይንቀልልን በእውነት እንዴት ያስጠላል አሁን እሄ ተገቢ ነው እግዚአብሔር ያዘጋጀልንን መጠበቅ ሲገባ ግን በተቃራኒው ሰው ያዘጋጀውን እነኚ ሰወች ፈጣሪን የካዱ ሰውን ያመኑ ናቸው ግን እሚገርመው አንድም ደስተኛ ሆኖ የተጋባ የለም ምን አይነት አስጠሊታ ናችሁ ምን አለበት የተራበ የተጠማ የተቸገረ ብትረዱበት አረ እባካችሁ ከፈጣሪ ጋር አትጣሉ

  • @hananyelfgnhanan6397
    @hananyelfgnhanan6397 8 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ግን ያልገባኝ ነገር ፍቅር ማለት እንደኔ አስተሳሰብ የግዛቤር ስጦታ ነው

  • @ثمبانيناجا
    @ثمبانيناجا 3 ปีที่แล้ว

    እኔምለው ባህሪ ብለው ሲጠይቁ ግን ትንሽ አይከብድ ለማንቻውም ባህላችንን አታበላሹት ፈጣሪ የሚበጀንንያውቃ እኛ የመርጥነው ለኛ አይበጅንም እና አርፋችሁ ፈጣሪን ለምሉ ትዳር ከፈጣሪ የመጣ ይበልጣልና

  • @tigistb3350
    @tigistb3350 8 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ምን እንደምል አላውቅም ቃል የለኝም ብቻ እዛው በተቀመጣችሁበት ሙትት በሉ አቃጠላችሁኝ ውይይይይይይ

  • @yetnayetgassa5758
    @yetnayetgassa5758 6 ปีที่แล้ว +35

    እግዝዪ ማርነ ክርስቶስ አቤቱ አድነን ከዚህ ማህት

  • @semirmar7872
    @semirmar7872 8 ปีที่แล้ว +6

    ዉይ በጣም ሚደብር ነገር ነው፡ግን ባደባባይ ባል(ሚስት) ፍለጋ ግን አያሳፍርም!!በኡነት አይነጥላ የሌላቸው ሰዎች ናቸው።

  • @ኤዱኤዱ-ፀ9ዀ
    @ኤዱኤዱ-ፀ9ዀ 3 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ይስጠኝ እንጂ ባደባባይ አልወጣም ግን ዘና አረጉኝ በመዳም ኪችን kkkkkkkkkkkiki

  • @mule-ethiopia8497
    @mule-ethiopia8497 6 ปีที่แล้ว +11

    ከጥያቄው ጀምሮ አስተሳሰቡ ችግር እዳለበት ያሳያል።……ለነገሩ እዚህ እንደ ሸቀጥ የቀረባቹትም ጤናማ መሆናቹ በራሱ ያጠራጠራል።

    • @hindahmed4583
      @hindahmed4583 6 ปีที่แล้ว

      እር ሸም ሴት ልጂ ክብር ሲኖራት ነው የሜምርው ጪራሺ አደባባይ አይ ዘመን

    • @eneyefiqrtwilidnegni9874
      @eneyefiqrtwilidnegni9874 5 ปีที่แล้ว

      በትክክል ልክ ብላሻል አስተሳሰብ ምንም አይነፋም ቤተሰቤ ጋ ምን ይዘሽ ትሄጃለሽ 🙄🙄🙄😂😂😂😂😂😂

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 3 ปีที่แล้ว

      የጤናቸው ነገር ያሳስበኛል አጨብጫቦቹ ወይት ተገኙ

  • @tigsetshumetyoutube
    @tigsetshumetyoutube 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ምኑን ነዉ የማሳየኝ ፍቅር በምርጫ ሆነ እኛ ከመረጥነዉ ይልቅ እግዚአብሔር አምላክ የሚሰጠነ ይበልጣልና ማስተዋልን ያድለን

  • @zinetmollazinetmolla591
    @zinetmollazinetmolla591 6 ปีที่แล้ว +6

    ቀጥሉበት በጣም ዘናአረጋችሁኝ እናተን የወለደ ያልታደለ ቱቱቱ

  • @አስቴርነኝየፍቅርእህትእና
    @አስቴርነኝየፍቅርእህትእና 6 ปีที่แล้ว

    እኔ በራሴ በጣም ነው ያፈርኩት ፈጣሪ ለሁላችንም ልብና ይስጠን ሴት ልጅ የተከበረች የሄን ናት ፈጣሪ ካልፈቀደው ሁሉም ነገር ከይቱ ነው ፈጣሪ ይቅር ይበላቹ ሴት በመሆኔ በጣም ነው ያፈርኩት

  • @ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ
    @ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ 7 ปีที่แล้ว +56

    እደው የእውነት ከሆነ በጣም በጣም ትቀፍላችሁ

  • @sis83
    @sis83 3 ปีที่แล้ว

    minew genzeb lay ere lash bel bakh....#2 best

  • @abebr69
    @abebr69 8 ปีที่แล้ว +14

    Hahahaha i loved how the couple on episode 2 were talking about each other in the beginning of this video , that shit was funny as hell.

    • @zemzem1019
      @zemzem1019 6 ปีที่แล้ว

      abebr69. ጥብስ ፊት ነህ እጭ

    • @abebr69
      @abebr69 6 ปีที่แล้ว

      ሱለላሁአለሂወሰለም Zemzem
      Thank you yene konjo

  • @ያአላህየኔነገርአደራ1919
    @ያአላህየኔነገርአደራ1919 6 ปีที่แล้ว +1

    1አንደኛዋ ጎበዝ ናት

  • @zedgeremew9266
    @zedgeremew9266 8 ปีที่แล้ว +40

    መራጩ ራሱ እኮ ገና እንጭጭ እርጥብ ነው።ውስጡ ሳይበስል ቀድሞ ፊቱ በሰለ ጥብስ ፊት.....ሃሃሃ.....ደሞ ተኮፍሶ ጀርባውን ሲሰጣት ለነገሩ ደግ አደረገ ክብር ለሌላት ሴት እንዴት ክብር ይሰጣታል? ግን ፕሮግራሙ ቢያበሳጭም ዘና ያደርጋል ሃሃሃ በአንድ እራት ነቆራ ይህ ፕሮግራም ትርፋ ኪሳራ ነው ሴቶች አታሰድቡንንንንንንንንንን

    • @helensweet1878
      @helensweet1878 8 ปีที่แล้ว

      hahahahahahahewnte new

    • @waynshet561
      @waynshet561 8 ปีที่แล้ว

      ትክክክል zed ልጁ ገና አልበሰለም በርካሽ ያገኘ እቃ ይመስ እንዴት ባዶእጄን እመለሳለሁ ጥያቄው እራሱ ደባሪ ነው ይላል እንዴ ትገርማለህ ጌቱ

    • @saraslmfacebookmcfantadasf8365
      @saraslmfacebookmcfantadasf8365 8 ปีที่แล้ว

      +helen sweet sarh

    • @helensweet1878
      @helensweet1878 8 ปีที่แล้ว

      Saraslm Facebook mcfan tadas Facebook Atieh​ what??

    • @engidatekaye9681
      @engidatekaye9681 8 ปีที่แล้ว

      አቦ ዜድ ይመችህ ስድቦችህ ሁሉ በጣም ነው ያሳቀኝ በተለይ ጥብስ ፊት ያልከው

  • @wagayemesel7510
    @wagayemesel7510 5 ปีที่แล้ว

    ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ አሉ ትዳር የእግዚያብሔር ስጦታ እጅ ምርጫ ሊሆን አይችልም የምፈልገውና የምወደውን ሰው ብመኝም እግዚያብሔር ፈቃዱ ከሆነ ነው ለትዳር የሚሆነኝ ግን እናንተ በድለላ አደረጋችሁት ኧረ ልብ ይስጣችሁ በተለይ ሴቶች ትንሽ እፈሩ ወንድ ጠፍቶ በሚድያ መፈለግ ጀመራችሁ ውይ ኧረ ምን ጉድ ነው።

  • @bezacss2015
    @bezacss2015 4 ปีที่แล้ว +4

    እድሜ ይስጥልን እንጅ ገና ቡዙ እናያለን

  • @sitotaababa8654
    @sitotaababa8654 7 ปีที่แล้ว

    እኔ የምሰጠው አስታየት በመራጭና በተመራጭ ሳይሆን እሄ ፕሮግራም የምያዘጋጁት ሰዎች ላይ ነው ሲጀመር አፍቃሪና ተፈቃሪ የሚያገናኝና የሚሰጠው አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው በፈጣሪ ስራ ለምን ትገባላቹ ወይስ አዳራሹ የምትሰሩበት ሌላ ስራ ከሌላቹ እኔ የስራ ዘርፍ ልጥቀስላቹ ከምሪ ነው ለምሳሌ ያሁኑ ትውልድ ስለፍቅር ቢጠየቅ ፍቅር ድሮ በሀያቶቻችን ዘመን ግዜ ቀረ ይላሉ እውነት ነው ያሁኑ ትውልድ ስለፍቅር ስጠየቅ ስለኑሮ ውድነት ነው የምያወራው ቀስ በቀስ ፍቅር የሚባለው ቃል እራሱ ሳይረሳ አይቀርም ከምር ፍቅር ማለት አው ልክ ነው ድሮ በሀያቶቻችን ዘመን ቀረ እንዴት ብትሉኝ በነሱ ሳት ያላዩት ወድ ነበር የሚዳሩት የነበረው እዳም ሆኖም ፍቅራው በጣም የጦፈ ነበር ሲከባበሩ ሲዋደዱ ብዙ ችግ አብሮ አሳልፈው ወፍጮ በሌለበት ሳት በጃቸው ፈጭተው በባዶ እግራቸው ዳገት ቁቁለት እሾክ እየዋጋቸው ውሀ ከወዝ ቀተው በጨት ተጨናብሰው ምግባቸው ሰርተው ደሳሳ የፍቅር ጎጆ ቤታቸው አሙቀው ነበር ከማሳ ባለቸው ጠርተው የምያበሉትና የሚከባከቡት የነበረው የዛሬ አያገውና እስኪ ለድውልና ለወጣቱ ካሰባቹ ምንም ብቀጥን ጠጅ ነኝ እዳለው ሰዉዬው ምንም እርጅና ኩርምት ብያደርጋቸውም እንካል በየቤቱ አሉ የድሜ ባለፀጋ የሆኑት ሀያቶቻችን ለፍቅር ምናይነት መሰዋት እንደሚከፈል ላሁኑ ትውልድ ትልቅ ትምርትና ምቅር እንዲሆን በመድረኩላይ የድሜ ባለፀጋ የሆኑት ሰዎች እያፈላለጋቹ ብትጠይቃቸው ትልቅ ስራ ነበር ከምሬ ነው እስኪ አስቡት የናተ ስራ ፍቅር ካላየዘው ሰውጋ ታገናኛለች በድሜ ከበናለጡ ወይም ከተፈላለኩ ሚድያላይ የብዙ ሰዎች መሳቃ መሆን ማለት ምድነው እሄ ስራ ማለት ትገርማለቹ እና እኔ በፈጠኩላቹ የስራ ዘርፍ ተስማሙ አስቡበት ከምር ማንም ያልባነነበት ስራ ነው እስኪ ለምሳሌ አንድ በድሜ ባለዘጋ የሆነች ወይም የሆነ አነረድ ወስ ሚድያ ላይ ቀርቦ ያውቃል አያውቅም ግን ለምን ከነሱ እኮ ብዙ ትምርት ንንወስድ እንችላለን ከምር ነው እሄን ፁፍ አንብቦ ለተረዳው ሰው ምንም እድትሉኝ አልፈልግም ግን ያስተላለፍኩት እሄ ፕሮግራም ለምያስተላልፍ ሰው ብቻ ነው መልክቴ አው በክፉ አትዩት ለመካም ነው ተፈቃሪና አፍቃሪ ሊሰጥ የሚችለው አንድ ፈጣሪ ብቻ መሆኑን አትርሱት እሺ

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 3 ปีที่แล้ว +3

    ስታስቡት ባልናሚስት ይሆናሉ እዴ ለኛ ለሸቃሊት መዝናኛ😜😜😜

  • @salams4912
    @salams4912 2 ปีที่แล้ว

    ልቦና ይሥጣችሁ ልጅ ናችሁ ገና ምን አሥቸኮላችሁ እ/ር ለናተ ያለዉን አሥቀምጦላችሗል እድሜ ይሥጠን ገና ብዙ እናያለን አቤቱ ማረን እግዚኦ ማህርነክርሥቶሥ

  • @ኢስላምሠላምነው
    @ኢስላምሠላምነው 5 ปีที่แล้ว +12

    ትዳር የአላሕ ሱበሀኑ ወተአላ ስጦታ ነው

  • @semirasemira8115
    @semirasemira8115 5 ปีที่แล้ว +1

    አለሀምዱ ሊላሂ ምርጥ እናት አባት ስላሳደገኝ ክብሬን አስጠብቀዉኛል እነዚህ አሳዳጊ አሠዳቢዎ ኤጭ

  • @jajsjwwjj30
    @jajsjwwjj30 6 ปีที่แล้ว +211

    ሙስሊም በመሆኔ እኮራለሁ
    አድ ሙስሊም እደዚህ አይነት ተራ
    ቦታ አይገኝም

    • @jajsjwwjj30
      @jajsjwwjj30 6 ปีที่แล้ว

      ፍቅር ሸመታና ንግድ ወይኔ አያሳፍርም ግን
      በሚድያ ወቶ ፍቅረኛ መፈለግ

    • @mazagella766
      @mazagella766 6 ปีที่แล้ว +14

      ዜድ የብታጅራ ልኝ Jajsjwwjj ነፈስ የማንም ሀይማኖት አይፈቅድም እነዝህ ዘላኖች ናቸው አሳዳጊ የበደላቸው ማለት ነው

    • @mariyamusen6902
      @mariyamusen6902 6 ปีที่แล้ว +2

      ዜድ የብታጅራ ልኝ Jajsjwwjj betikikl Alhmdulillah

    • @ማሽቃበጥአሎድማደስአይለኝ
      @ማሽቃበጥአሎድማደስአይለኝ 6 ปีที่แล้ว +5

      ዜድ የብታጅራ ልኝ Jajsjwwjj ሙስሊም ሲጀመር ባል አያጣም ልያውም ደስተኛ እሚያረገውን በልጅነቱ ያገኛል. ሙስሊም በመሆኔ አልሀምዱሊላህ

    • @beirutlebanon4730
      @beirutlebanon4730 6 ปีที่แล้ว +2

      ዜድ የብታጅራ ልኝ Jajsjwwjj hazeb bemehonesh kahadi sewen yemtmelki yemuhamed ahyaaaa hhhhh

  • @tsionsiamregn2918
    @tsionsiamregn2918 8 ปีที่แล้ว

    bemejemereya fiker malet men malet endehone yegebachahu alemeselegnam ....fiker malet bemefelalege enje yemalakewe sew meretogn yefiker agare yemaregewe ayedelem

  • @teybategenge8507
    @teybategenge8507 6 ปีที่แล้ว +10

    ሁለተኛ አባቶን አገኘች ይሄን ጋርድ ሰዉዬ ምን ልታረገዉ ነዉ ሚስኪን ራሳችሁን አዋረዳችሁ ወላሂ

  • @samiraabegaz6818
    @samiraabegaz6818 8 ปีที่แล้ว

    በለው በለው እኔ እምገግርሙኝ ቁጭ ብላችሁ የምታጨበጭቡት ናችሁ ስራ ፈት ግን የሚገርመው አባት ልጁን መምረጡ ሀሪፍ መዝናኛነው እራታቸውን በልተው ባይ ባይ ደህና ሁኝነው ክክክክክክክ ግን ለማጋባት ዝሙት ለማሰራት እድህ የምታደርጉት በጣም ያስቃል ሞራል ስጡልኛ ሀሀሀሀ አረ እኔንም አድቀን ጋብዙኝ

  • @ዘረኝነትአልወድምዘረኝነት
    @ዘረኝነትአልወድምዘረኝነት 6 ปีที่แล้ว +15

    ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል ይባላል እውነት ነው መራጩም ተመራችም አቅራቢውም ባታው ላይ የተቀመጣችሁትም ቱመልካቾች አገር አስዳቢ በሀል አጥፊ ናችሁ ምድረ ቆሻሻ ናችሁ

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 8 ปีที่แล้ว

    jil yewerede dedeb she so young and beautful abet lene beyaregat

  • @ስደተኛዋአልማዝ
    @ስደተኛዋአልማዝ 8 ปีที่แล้ว +17

    ስታስጠሉ ሲጀመር ፍቅር በምርጫና በግብይይት ይሆናል እዴ ስራ ፈቶች የእውነት የፍቅርን ዋጋ እያሳነሳችሁት ነው ግርድ ሁሉ

    • @malisyahas6454
      @malisyahas6454 8 ปีที่แล้ว +1

      አባትሽነውአይመጥንሽም

    • @malisyahas6454
      @malisyahas6454 8 ปีที่แล้ว +1

      ግንእኔየመድረክመሪውንወድደዋለሁ

    • @adhchsfdhhh4795
      @adhchsfdhhh4795 8 ปีที่แล้ว

      Malisya Has
      መጣም ያስጠላል

    • @waw301
      @waw301 7 ปีที่แล้ว

      malisya ... lastewawikish ewnet

  • @lovehhartt1855
    @lovehhartt1855 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ስምተኛው ሺ ምኑን አሳየኸኝ አላህ ሙስሊም መሆን መታደል ነው አልሀምዱሊላ ከዚህ ሁሉ አንድ የሙስሊም ልጂ የለም አልሀምዱሊላ

  • @ኤልሻዳይyoutubeቻናል
    @ኤልሻዳይyoutubeቻናል 6 ปีที่แล้ว +65

    አስር ግዜ ሞራል ሞራን ይላል እር ሞራልክን ይድፍህ

  • @foozihmohamd5437
    @foozihmohamd5437 5 ปีที่แล้ว +2

    ቅድሙንስ ባድሰአት ውስጥ የተገኝ ትዳር ዘላቂነት የለውም ትዳር የግዛብሔር ስጦታነው እናተ አሳዳጊ የበደላችሁ ናችሁ

  • @Al-zo2ft
    @Al-zo2ft 4 ปีที่แล้ว +3

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኚ ያረብ

  • @uehudh6134
    @uehudh6134 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ኮ ሚገርመኝ የኢትዮጵያ ሚድያ ነው ብዙ የታመመ እና የተማረ ወደ ሚድያ ኣታወጡም ግን ፈጣሪ ረስተን እኮ በምርጫ ባል ፍለጋ ሆነ ለፈጣሪ ፍሩ

  • @SalamSalam-mr6wy
    @SalamSalam-mr6wy 6 ปีที่แล้ว +14

    ከሱም ብሶ ይቀባረሪባታል ስያስጠላ እኛ ዘና እያልንበትነው

  • @setete676
    @setete676 5 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱልላህ ሙስሊም በመሆኔ እኮራለሁ ሱብሃናሏህ ኣላህ እድያ ይስጠቹ ጭረስ ሴቶች በመጋድ በጨረች ወገ መሻጠት ተጀመረቹ ኣረ እረሰቹን አተዋርዱ

  • @hajss2029
    @hajss2029 8 ปีที่แล้ว +8

    ካካካካካካ በሳቅ ፍርፍር ፍርፍር አዝዤ በላው ስገርም የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል
    የሳምንቱ ውነትም ልጅቷ ወልተመቸችኝም ነበር የሆነች ወንድ አገረድ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
    የውነት ፕሮግራሙ ሰውን ለማዝናናት ብላችሁ ይሆናል እንጂ ለትዳር አብሮ ለመኖር ብላችሁ አይደለም ወይ ቅሌት የዛሬዋ ግን ሴቷ ተመችታኛለች ፋዘር ግን ይደብርቦታል የፍቅር ምርጫዬ ላይ መወዳደር የለቦትም

  • @selamumarkos4662
    @selamumarkos4662 5 ปีที่แล้ว

    wooow yemir gerami nachew

  • @remadodi4982
    @remadodi4982 8 ปีที่แล้ว +5

    እኔ የሚገርመኝ አጨብጫቢው እና አስጨብጫቢው ሞራል ስጡልኝ ካካካካካ አራ ይደብራል ወይ በፉጨት ቢያደርጉት አልደምቅ ካላቸው ግን ውርደታችን ኡፍፍፍፍፍፍፍ አቃጠሉንኮ

  • @meriyamamar1968
    @meriyamamar1968 8 ปีที่แล้ว

    yemechershew zemen tilalachi Ayate

  • @ኢማንሙሀመዲ
    @ኢማንሙሀመዲ 6 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ገሏቷን እስካሁን ካየሁት ምርጫ ያሁኑ ዝም ብሎ ነው እኔ ቢሆን ገልመጨው ነበር ትቸው የሚሄደው ምን አይቱ ነው

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 3 ปีที่แล้ว +2

    የባሌ ሰጦታው ነኝ ደሞወንዶች አግቡኝ ብሎ መንከራተት እኔ እኮ ባል እያለኝ ካላገባሸኝ የሚሉ እራሰወዳዶች ገጥመውኛል ባሌ የአምላክ ሰጦታዬ ነው

  • @አባቴስወድህየኔኩሩ
    @አባቴስወድህየኔኩሩ 6 ปีที่แล้ว +38

    የኤች አይቪ መናህሪያ አርጉት አገራችንን

  • @የጌታየእናትድግልእናቴ
    @የጌታየእናትድግልእናቴ 3 ปีที่แล้ว

    እምር እግዚአብሄር ያልፈቀደው ተለያየን ምናምን እግዞ ምሀረነክርስቶስ

  • @eyorkafikr3188
    @eyorkafikr3188 6 ปีที่แล้ว +4

    ውይ በጣም ያሳዝናል ጥንቅር ቢል በዚህ መልኩ የሚገባ ባል ጦሴ ምን ብላችሁነው ያዘጋጃጅሁት ደሞ መራጩ ምድር ፊት ይንቀባረራል እንዴ

  • @tesa1962
    @tesa1962 8 ปีที่แล้ว

    ሁላችንም እግዚአብሄር ማስታዋሉን ይስጠን ትእዳር የእግዚአብሄር ነው እግዚአብሄር የሌለበት ትእዳር የሴጣን ሜዳ መጫወቻ ነው እግዚአብሄር ያለበት ግን ሁልጊዜም ፍቅር ነው እኔ እሄን ፕሮግራም አይቼዋለሁ ግን ተመራርጠው ሄደው ማንም የተስማማ የለም ካያችሁት እናም ሁሉን ሰጪው እግዚአብሄር ነው ለኛ ያለው የትም አሄድም

  • @fawziaali299
    @fawziaali299 4 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ ባህላችን እና ወጋችን የትሄዴ ወላጅስ የለም ያሳዝናል

  • @ጣይቱዩቱብ-ቀ4ኸ
    @ጣይቱዩቱብ-ቀ4ኸ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቀብራራ ነው አላለችም😂😂😂😂😂2 ቁጥር አመለጠሽ እናቱ የራት ግብዣወቹ😂😂

  • @ameleworklove6481
    @ameleworklove6481 7 ปีที่แล้ว +30

    እኔ የምለው ግን በማሪያም እውነት ነው ግን ይህ ውይስ እንድድራማ ነው እስኪ ንገሩኝ በናታችሁ

  • @saragirma2590
    @saragirma2590 5 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሲል እኔም ልመዝገብ ቁጥራችሁን ላኩልኝ

  • @DagemSuper
    @DagemSuper 8 ปีที่แล้ว +88

    ተመስገን ነው.... የጠፋውን አባትዋን አገኘችው LOL

  • @yohannsol290
    @yohannsol290 6 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ 24 ?

  • @lamrof
    @lamrof 8 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ኣጓጓጉል ትርዒት ይታቀብ የምትሉ ኣቃኑ ኣስኪ ለዚህ ለእኔ ትችት። (ኣውራ ጣት ወደላይ)

  • @mamilove3908
    @mamilove3908 6 ปีที่แล้ว +2

    ለመጀመሪያ ግዜ ይህን የፍቅር ምርጫ የሚለው የቀልድ ነገር ነበር የመሰለኝ እናም ሳየው ምንድነው ነገሩ እያልኩ እየሳኩ ነበር ያየሁት ግርምትጋ ግን የውነት ሁኖ ሳገኘው በጣም ነው ያሳዘነኝ ምን አይነት ጉድ ነው የመጣብን በእግዚአብሔር እና ደግሞ እናንተ ሙስሊሞች በየ ሚለቀቀው ነገር እና በምታዩት መጥፎ ነገሮች ላይ ሙስሊም በመሆኔ ኮራሁ ምናምን እያላችሁ የምትጎሩት ግን ሁላችሁንም አይደለም ያው ያለበት ያውቀዋል እራሱን ማለት እናም አትጎሩ በናታችሁ ማንኛውም ሀይማኖት መጥፎ ነገር አይመክርም እሽ እናም ሙስሊም በመሆኔ ምናምን አትበሉ ።

    • @mesudmohmmed7183
      @mesudmohmmed7183 5 ปีที่แล้ว

      ሙሰሊም በመሆኔ አሁን እኮራለሁ

  • @hermelayifrusaudi6276
    @hermelayifrusaudi6276 8 ปีที่แล้ว +18

    ufffffffff, ሥትደብሩ የእምር አሁንስ ሴትነቴን ጠላሁት, 1 ወንድ እንዴት ለ3 ሴት ይቀርባል??

    • @zedgeremew9266
      @zedgeremew9266 8 ปีที่แล้ว +2

      ሴትነትሽን አትጥይው ሴትነት ላከበሩት ክቡር ደስስስ የሚል ተፈጥሮ ነው።ምንም ነገር ብታይ በራስሽ የምትተማመኝ እና የሴትነት ክብርሽን ጠብቀሽ ከኖርሽ ሴትነት ደስስስ ይላል።አዳሜ ለምን ራቁትዋን አትሄድም አንቺ አንቺ ብቻ ነሽ።እኔ እንደዚህ አይነት ነገር ባየሁ ቁጥር ነው ሴትነቴን የምወደው። ማንነታችን በሌሎች ውስጥ ሳይሆን በራሳችን ውስጥ ነው ያለው ስለዚህ ሴትነትሽን ውደጅው።

    • @myLove-wn7sc
      @myLove-wn7sc 8 ปีที่แล้ว

      +Zed Geremew በጣም የኔ ቆንጆ እንዳችም አይነት ሴት አለ ስለዚህ እነሱ ምንም ጥያቄ የለዉም በጣም ያሳዝናሉ ደግሞ እኮ እንዴት እንደሚያምሩ ብቻ ይህ ስልጣኔ አደለም የራሳችን የሆነ ማንነት አለን ፡፡ ለምን እስከዚህ ድረስ ለምን ለምን ? ልብ ይስጣችሁ ሌላ ምን ይባላል ወደድንም ጠላንም በዚህ የመጣ ትዳርም ጋደኝነት እመኑኝ አይሰምርም በጭራሽ ሰዉ ግን እንዴት ነዉ የሚያስበዉ እንኳን ያላየኃትን ያላየችኝን ቀርቶ በፍቅር ድብን ብየለት / ብሎልኝ ሞትኩ እያለ የነበረዉ ነገ መች ይገኛል ኧረ በራሳችን ላይ ጌም አንጫወት ለመሆኑ ፍቅር ቀመር ነዉ እንዴ ? መልሱን ለናንተ

    • @rayatube3770
      @rayatube3770 8 ปีที่แล้ว

      hahahaha

    • @SnmsuNGNEscAFE
      @SnmsuNGNEscAFE 6 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላ ሙሥሊም መሆን መታደልነዉ

    • @ፉኖያባቱልጅ
      @ፉኖያባቱልጅ 6 ปีที่แล้ว

      ውይይይይይይይይገበያነበርባዶየንከምመልስእሚባለውረበሴትልጅአምላክእዴ

  • @bruktesfa2466
    @bruktesfa2466 5 ปีที่แล้ว

    Benatachihu America new Mnorew Atlanta ketema 2mistoch alugn ethiopia 3rd magbat efelgalew pls felgulgn?

  • @hilaneshet7684
    @hilaneshet7684 8 ปีที่แล้ว +6

    እረ ሰውየው እንካን ለማግባት ለማየትም ይከብዳል እፍፍፍፍፍፍ

  • @seniyetwahdoleji2821
    @seniyetwahdoleji2821 4 ปีที่แล้ว

    Wayi geza tamer ahuni enzehi min albati fetaryachew lemnaw zemi aylum

  • @samuelzewengel9515
    @samuelzewengel9515 7 ปีที่แล้ว +6

    ጌቱ ላንተ እኔ ልፍርልህ። ያሳዝናል በጣም ይግርማል ውርበላ ንህ የት ገባ ያማትልህ እኔ ባገኛት እኔው እራሴ አገባት ነበር

  • @asasutola9141
    @asasutola9141 4 ปีที่แล้ว

    Wowwww perogeramu betam dese yelale leka ehimi ale enda letedari felagi wowww temichinge

  • @etehidemuzayen2184
    @etehidemuzayen2184 7 ปีที่แล้ว +8

    አብት ሙስልም በመሆኔ አለሀምዱልለህ ምን አይነት ጌዜ ነው ገነ በልጅነት አብብብብትትትትት አረ ምን ጉድ ነው እህን ቦረግረም ቤት ሰብ አየየውም ወይ ለበት ለነተቸው መቸሉን ይስጠቸው አቤት ውሪደት ድፍት የሪገቹ በደበበይ ከመፈለግ በከወትሽ ኦፍብ ለይ ስት ወድ አለ እዘ ፈልጉ

  • @gizakiya9470
    @gizakiya9470 2 ปีที่แล้ว

    Ene yemigermegn,fikir abro bemekerereb yemiyeyut enji be andi ken yemmimeseret hiwot yehonal enda.

  • @dagemds8826
    @dagemds8826 7 ปีที่แล้ว +31

    ወይ.ሴቱ.ትንሽ.እፍረት.ጠፋ

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 3 ปีที่แล้ว

      ጠፍ ከምር

  • @yemariyamliji9999
    @yemariyamliji9999 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማረን በውነት በቁማችሁ ሞታችኋል እግዚኦ አቤቱ ማረን ትዳር ከእግዚአብሔር ነው

  • @حنانحبشيه
    @حنانحبشيه 8 ปีที่แล้ว +7

    ኩንታል ከሡ ብሶ ሠው

  • @ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል
    @ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል 4 ปีที่แล้ว

    ቱ ወይኔ ያ ባል አባቴ እንኳንም እረግጠክ ቁንጥጠክ ያሳደከም
    እር ተዋረድነ እሴቶችዬ
    እርግጥ ፍቅር ገጠመኝ ነው
    ግን ንዲህ መድረክላይ ወጥቶ ገበያ ሲሆን እጅግ ያሳፍራል
    ባሌንስ ወስድሽው ግን በጉልቻዬ ታውቂበትናለሽ አለች ሴቲየቱ
    እድሉ ተሰጣችሁ እነበል ከዛስ ምን እንደምትሆኑ ፈጣሪ ይወቀው

  • @hany9320
    @hany9320 8 ปีที่แล้ว +5

    ክፍቶች ይህ ትውልድ ከዚህ ምን ይማሩ ይወን ።ወይ ግዜ

  • @fernusmaritu3837
    @fernusmaritu3837 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጫ ግን ፕሮግራም መሪውን ነው እራሱን በስ ፈቃድን እና ጠይቀኝ ልመልስ እና እድሌን ልሞክር ? ከአልተያዝክ

  • @የሚመካብእግዝብሄርይመካየ
    @የሚመካብእግዝብሄርይመካየ 8 ปีที่แล้ว +6

    ወየኔ ጉድ ነው ዘንደሮ አለ ኤፍሬም

  • @selamyeysuslejevsh1107
    @selamyeysuslejevsh1107 6 ปีที่แล้ว

    Ere yedebra geta mastewalun yestachu ende demo Kant bso takabdalk Ababa Dubai stastela shuger Dadi 👊👊

  • @princessprincess5675
    @princessprincess5675 7 ปีที่แล้ว +38

    ዥልጥ እኔ አንቺን ብሆን እዛው ትቼው እሄድ ነበር

    • @brtukangubsa3655
      @brtukangubsa3655 7 ปีที่แล้ว

      Princess Princess kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @ragafnina7618
      @ragafnina7618 6 ปีที่แล้ว +1

      Princess Princess ክክክክ እራት በልታ ትተወዋለች

    • @የጉራጌልጅነኝአከተመ
      @የጉራጌልጅነኝአከተመ 6 ปีที่แล้ว

      Princess Princess። ክክክክክክክ

    • @yeyetasama5361
      @yeyetasama5361 5 ปีที่แล้ว

      @@ragafnina7618 הכרויות לסוגיות אמיתיות של חיים לעתיד הקרוב בשעה טובה

    • @shibirukasahun6294
      @shibirukasahun6294 4 ปีที่แล้ว

      ወንድ ልጅ በጣም እየጠፋ ያሌ ፍጥረት ስለሆነ እንደምንም ብላ መጣበቅ ነው እንጂ!😛😂😂

  • @miramira4102
    @miramira4102 4 ปีที่แล้ว +1

    ደሞኮ ቆንጆወች ናቸው ሴቶቹ ግን የምር የሚሆናቸው አተውነው ሰው አይን ውስጥ ሳይገቡ ለማንኛውም አትፍረድ ይፈረድብሀል ነው ኮሜታተሮች ባትሳደቡስ ስድብን ምን አመጣው ተመስጣችሁ እያያችሁ እደግፈዋለሁ ማለቴ አይደለም።

  • @frehiwotethiolove838
    @frehiwotethiolove838 8 ปีที่แล้ว +28

    ቤተሠብ የላችሁም ዘልዛሎች

  • @ማሜላውከሳውዲ
    @ማሜላውከሳውዲ 5 ปีที่แล้ว

    እድሉ ጠማማ ነው ቆንጆቹ እያሉ ፉንጋይቱ ደረሰችው

  • @ጦይባየወሎልጅT
    @ጦይባየወሎልጅT 7 ปีที่แล้ว +8

    ኤጭ ወድዮው ወይ ጥያቄ አያውቅ ወይ ምርጫ አያውቅ ሲያስጠላ

  • @saadafadel657
    @saadafadel657 5 ปีที่แล้ว

    Sw ewinat naw yigabalw?????

  • @sooodisaarif5062
    @sooodisaarif5062 8 ปีที่แล้ว +16

    ሠውየው ሴት አይቶ አያቅም እንደ ተቅበዘበዘ😏

    • @lolman5764
      @lolman5764 4 ปีที่แล้ว

      sooodi saarif እንደነዚ አይነት ወንዱች ትዳር ላይ አርፈው አይቀመጡም

    • @dollasemer532
      @dollasemer532 4 ปีที่แล้ว

      @@lolman5764 you are right

    • @kamilahassen1203
      @kamilahassen1203 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

  • @martiyedezelej5587
    @martiyedezelej5587 3 ปีที่แล้ว

    Ene yemigermegn menew beteseb yelachum ahun endew yihen feker nw belew nw yimeyagenagnut kome beker yishalegnal 🤣🤣🤣🏌️🏌️😤😤😤

  • @foozihabeshawet7974
    @foozihabeshawet7974 6 ปีที่แล้ว +5

    ተገርሜ ልሞት ነው እውነት ፕሮግራሙ እዳለቀ የኡነት እየተገናኙ ነው

    • @fafibintseidkeasossa3091
      @fafibintseidkeasossa3091 5 ปีที่แล้ว

      የሁሉም ጥያቄ ነው እህት

    • @kamilahassen1203
      @kamilahassen1203 4 ปีที่แล้ว

      የእኔምጥያቄነው??
      የአላሕበጣምይገርማል

  • @kiduwedi38
    @kiduwedi38 4 ปีที่แล้ว

    Meseret zewdie betam des yemtbl set kenie gar endtewawek betam des blonal

  • @makdesworku1178
    @makdesworku1178 8 ปีที่แล้ว +4

    ሃሃሃ አሪፍ ነው ዘና እያልኩበት ነው
    ግን የዛሬ መራጭ የሆነ ቁሳቁስ ይወዳል ኩስ የሆነ መራጭ

  • @slamachuyibizatashatasha2679
    @slamachuyibizatashatasha2679 4 ปีที่แล้ว

    Hi besu fiqadu ibakhi lenam idli sixani iji??