ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሚኪ ይች ልጅ ተልካ ነዉ ተጠንቀቅ ራስህን ጠብቅ ስራዉ በጣም ጥንቃቄ ይፈልጋል
ደስ ይላል ደስ ይላል ብቻ ያውም የዘመኑ ልጅ ገና በተዋወቁበት እለት ፒክቸር መኖር ነበረበት ማስረጃ ያስፈልጋል አረ ይሄሰው ፈረደበት።
ሚኪ እንኳን ደና መጣህ ስለልጅቷ አጣራ ወንድም ነኝ ባይ ግን አሁን ኬየት መጣ እናቱ ስትቼገር የሞላው ቤታቼው ሲጎል የት ነበር አስገርሞኛል
አረ በትክክል🎉 በጣም ይገርማል😢
Oh my gosh is this a real story or not. How she could be a wife with a marriage certificate. She shouldn’t be allowed on the media.
ሚኪ ባዳንብ አጣራ የምትሉት 👍👍👍
ወንድሙ አይመስለኝም.ምናልባትም.ከሴቱቹ ጀረባ ያለው ሰው ሊሆን .ይችላል ሰለቤቱም እንዳታሳዬት.እንዳታምነው. ሰውየውን.ሱዲን ደግሞ.የሚያወራው ትክል አይደለም.
ወንድም ነኝ ያለውም ሰውዬ ከኤልያስ ጋር አታገኝ ምክንያቱም ሴራ ይዞ ልመጣ ይችላል ይህቺንም አትመናት የዱሮ ፍሬንዱ ከሆች አሁን ምምንም ልትጠይቀው አትችልም ምክንያቱም ህጋዊ ምስት አደለችም ብር ፍለጋ ነው የመጣች ስለዚህ ሁለቱንም አትመናቸው ሚኪ መጀመሪያ እንድህ አይነት ወንድም አለህ ወይ ብለህ ደውለህ ኤለያስን ጠይቀው
ሚኪ ቤቱን የገዛበትን አድራሻ ገልፆ መናገር ለምን አስፈለገ የጠላቶቹ ብዛት እዳሸዋ በዝተው እያለ መናገር አልነበረብክም
Batme tasasthal meky menager tagabe alnaberm yaljon aderasa
ሚኪ ልጁ ቤት የገዛበትን አድራሻ መናገር የለብህም ማንም ማወቅ የለበትም ይቺ ደሞ ድሮ የተዋት አሁን ምን ይጠበስ ነው የምትለው
Yegermal eko
እውነት ውንድሜ ስህተት ነው የሥርው
It's totally wrong you shouldn't tell
ትክክል❤
Wey gud Segete yawetahwe heg eko Ale Ka sewden selamtahe sew maseferarate
ሚኪ መጀመሪያ ደውልለትና አረጋግጥ ሳታረጋግጥ እዳታገናኘው ሁለቱም አላማሩኝም
ሚኪዬ የልጁ ቤት መናገር ተገቢ አይደለም ገና ብዙ ጉዶ ይመጣል ብለን እንጠብቃለን ሐብቱን ፍለጋ የማይመጣ ሴት ይኖራል ብዬ አላምንም እኔ እንዲያምው ቢችል ውጪ ሄዶ ቢኖር እመርጣለሁ የኛ ሀገር ሰው በተንኮልና በሴራ አልተቻለም እቺም ሴት አትመናት ተልኮ ያላት ትመስለኛለች
ወንድማችን ሚኪ ፈጣሪ ይጠብቅህ ልጅቷግን ከእውነት የራቀ ነው
METETWAN YEZA NEWE ATAGNAGNEAW EBAKEHEN
ሠላም ሚኪዬ ትዝ ካለክ የልጆቹ እናት እህት አላርፈም ብላ ነበር አሁንም ተልካ ሊሆን ይችላል ሰውዬውንም ከኤልያሴ ጋር አታገናኘው መጀመሪያ የኤልያስን እናቱን ጠይቅ አደራ🙏🙏🙏
Yes
ሚኪየ 100ሴት ቢመጣ ማስተናገድ የለብህም ለጥቃትም ሊሆን ይችላል
ትክክል❤❤
Tekikil
እራስህን ጠብቅህ ውንዳሜ
እንደዚህ ብሎ ነገር የለም ማንም እየተነሳ ሚስት ነኝ እያለ ሲመጣ ይገርማል የገንዘብ ጥማት ይሄን ያህል አይን ያወጣ ድፍረት ኧረ እግዚአብሔር ፍሩ ልጁ ይኑርበት ሚኪ ይቺ ልጅ ውሸት ይዛ ከመጣች ለህግ ቀርባ መቀጣጫ መሆን አለባት አለበለዚያ ነገም ሌላዋም ተነስታ ሚስት ነኝ ብላ ትመጣለች ስለዚህ ይሄ ነገር እዚህ ላይ መቆም አለበት
ሚኪዬ እንኳን ደህና መጣህ ኤልያስ ለሚኪ ባበረከተው ስጦታ ማነው የተደሰተው ይከ ነገር አውቀው ነው አፈር ይብሉ 😢😢😢ሴራ ነው በደንብ አጣራ ወሬዋ ሁሉ ያስታውቃል ዝም ብላ ነው የምትቀበጣጥረው ልጅ ናት የጅሽን ታገኛለሽ
ሚኪ 100 ያንስዋል
ወድም ነኝ የሚለው ግን ትክክለኛ ወድም ነው እናቲቱ ይጠየቁ
BETELKO YEMEXU SEWOCHE NACHEW BEDENBE AXARA BETUNEM ADRASHAWENEM BATEGLXE XRU NEW
ይሄ ነገር ድራማ ነው የሚሆነው አጠጣራ ሚኪየ ያች የባለፈዋ ልጅ ልካት ነው የሚሆነው
አይ የመጀመሪያ ሚስት የልጆቹ እናት እህት መሆን አለባት 😂😂😂
በትክክል ተልካ ነው
ሚኪ ይህን ነገር አጣራ ያንተም ይሁን የካፒቴኑ ህይወት አደጋ ላይ ነው 😊
MIKI YHCHI LEGE FEXEMO YETEDENEBABER WEREA NEWE YMETAWERAW DEGMO QEXTA TELEKO YALAT SEAT NATE SEWEYEWM XEMERE WESEDEHE ATASAYACHEWE PLEASE PLEASE PLEASE
አውቃ ነው ለሸር ነው የመጣችው።ሚኪ ተጠንቀቅ ሰው ከፍቶዋል
ሚኪ እንኳን ደህና መጣህ ግን ቤቱን መናገር የለብህም ታውቃለህ ቡዙ ጠላት እናዳለው አደራህ
እረ ሚኪው ደደብ ነው
ዛሬ 1 ነኝ ሚኪ ኣደንቃሃሎ❤❤❤ ምታደንቁት 👍
ልጅ ሚኪ ሰላምህ ይብዛ የኔ ወንድም ሁለቱም ቢሆኑ ምናልባት ድራማ እየሠሩ እንደሆነ ማን ያውቃል መጠርጠሩ አይከፋም💰
አንዮን ለመጉዳትም ይሆናል በተለይ ቦርሳም ፈትሽ ምን ይዘው እንደሚመጡ አታቅም
Tekikil belshali (bilahae)
ሚኪዬ እነዚህ ሁለቱን እንዳታገናኛቸው ከፓይለቱ ጋር ሴራ ሊሆን ይችላል 🙏🇪🇷
😂
Awu anggrcw yastwokale
ጀግና ወንድም ነው ይች ልሣሽ የልጆቹ እናት ሤራ ነው ይች ህፃን ልጅ ነች ሤራ ነው
Wenedemu aye.eselegem Tera Dureyea new
ሚኪ ደግሞ ሁለቱም የካፒቴኑን ቤት እንዳታሳያቸው ። የእሱባለው ታሪክ ትዝ ይበልህ። ማገናኘት ከፈለክ እንኳን ከመኖሪያ ቤቱ በራቀ ቦታ መሆን አለበት።
ትክክል ግን ካፒቴኑ ካገር ቢወጣ ከነቤተሠቡ ሀሪፍ ነበር ምክንያቱም ጥላቶቹ እሱን ለማጥፋት ተነሳስተዋል ብቻ ፈጣሪ ይርዳው
የዚህ ቤት ጉድ መቸ ነው እሚያልቀው ፈተና በዛበት
ሚኪጀግናችን ቶሎቶሎ ልቀቅየምትሉ ቢድዮ👍👍👍👍
ትክክለኛ ወንድም ነው ሳታረጋግጥ አታገናኘው
ሚኪ የካፕተን ኤልያስ ነገር ሁሉ ነገር ሚስጢር ብታደርግለት ለሕይወቱ ዋስትና ይሆነዋል እንጁ ቤቱንና እቅዱን ነግረህ እችግር ላይ እንዳታወድቅው። እባክህን።
ወይ ጉድ የማይሰማ ጉድ የለም ሚኪ ደግሞ ለምንድነው ቤት የገዛበትን ቦታ የምትጠቅስ ጥቃት ያደርሱበታልኮ ነው ማስታወቂያ እየሰራህ ነው
ይህ ሰውወንድሙ ለመሆኑ እናቱ ያውቃሉ ይተዋወቃሉወንድም ነኝየሚለውንታውቃለህሚኪ ተጠንቀቅ ሚኪ ተጠንቀቅ
አሁንም። መተት ይዛ። ይሆናል ያንዲቱ። ዘመድ። ትሆናለች። አባራት።
Ergaa daimitii boqatee malii barabaduu dhuftee reee 😢😢😢
ሚኪ ሲገባ ከኩቱ ስር የሆነ ነገር ይታይ ነበረ ግን እንዴት አገኘ መሳሪያውን እንዴት አገኘ ተልኮ ይመስለኛል ።።።።ሚኪ አንተ አምላክ ይጠብቅህ እግዚአብሄር ያውቃል
ትክክል እውነት እድ ምን ፈልጋ መጣች ይች ደሙ እዴ
ሚኪዬ ካፒቴኑ ከማንም ጋር አታገናኘው እባክህን ሰፈሩንም መናገር ጥሩ አይመስለኝም ሰዉክፉ ሆኗል ፈጣሪ ብድርህን ይክፈልህ እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ዋስ ጠበቃ ትሁንህ የልጅ አዋቂ
ወድማችን እንኳን ደህና መጣህ ሚኪፈጣሪ ይጠብቅህ በርታልን
😅
ሚኪ ይችንልጅ ተጠንቀቃት ምንምአላማራችኝም የሆነተልኮ ያላትነውየሚመስለኝ
ሚኪየ የኔጀግና እንኳንዴህናመጣህ ወንድሜንየምትመሥለኚ ነገርሥ አላህይጠብቅህ የምሣሣልህ
ሚኪ ተጠንቀቅ የት ነበረ ወድሙ ሞተ ከተባለ በሃላም እናቱ ልያፅናና አልመጣም ለምን
ሚኪየ የኛ ጀግና ሰላም ነህ አድናቂህ ነኝ ስራህን ፈጣሪ በሄድክበት ቦታ ይጠብቅህ በርታ❤❤❤❤
ሚኪ እራስህን ጠብቅ ግን ምን ፈልገው ነው ወንድም የሚለው የት ነበረ ሚስቱነኝ የምትለው የት ነበረች ።።።።።።።።።ሚኪዬ ልጅ መለአኩ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቅህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጎባዝ ባርታ 👍👍👍
ሚኪ ልችትዋ አትእመናት ወንድሙ እንደዛ ለመሆኑ የናቱ ነው ወይስ የአባቱ ወንድሜ የሚለው አያፍርም እንዴ የት ነበር እናት ሲያለቅሱ አዞሽ የማይል ወንድም ገደል ይግባ በእምባ አይናቸው ሲያጡ እንደዚ አይነት ወንድም ከሚኖረኝ ገደል ይግባ ሚኪ ተጠንቀቅ አላማረኝም
Raajii dhaUmmanni ni maraatee sila🤔🤔🤔🤔🤔🤕🤕🤕🤕safuuuuMiikiyaas jabaadhu obbolee keenya Waaqayyo sihaa eegu💞💞💞💞😘😘💕💕💕
Safuu bekkuu namaa bara kana😢😢
እረ ወድሙ አይመስለኝም ተልኮ ነው እሷም አላማረችኝም ሚኪ እራስህን ጠብቅ ❤❤❤
ባ ሰራ እንዴ ማጣቺ ያስ ታዉቃለህ የምትሉት 👍👍👍
Mikiyee waqayyoo sii haa eaguu Guruu iatalii kun ni sobdii waa barbadee dhuftte Of eagadhuu miki qalii namaa ❤❤
ሆስፒታሉ ነርሷ የምትሰራበት የነበረ መከሰስ አለበት እስካሁን ሳትታሰር እንዴት ዝም አለ
ልጅቷም ሚስት አይደለች ሰውየውም ወድም አይደለም ሚኪየ እባክሕን የሊያስ ከሐገር ይውጣ አመጣጣቸው በጣም ከባድ ነው
Hin Sobodee Ergamatee dhufteeee
ሚኪየ አይዞህ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጥሩ ስራ ነዉ
አህለን ሚኪ ጀግናው ❤❤❤❤❤ ምን ጉድ ነው ያአላህ 😢😢😢😢 አላህ ይጠብቅህ እራስህን እየጠበክ 😢😢😢😢
ሚኪ የልጁን የመኖሪያ አድራሻ መናገር አልነበረብህም ተሳስተሀል
ምኪየ የኔ ወድ ናፍቀሀን ነበረ እንኳን በሰላም መጣህ❤🥀
ሚኪ የአዞ እንባ ነው መርዟን ይዛ ነው የመጣችው እባክህን አትመን እመቤቴ ትቅደምልህ በዚህ ሰዉየም በጣም እያሰብኩኝ ነው ጥሩ መልክ አይታይበትም
ሚኪዬየኔልዩማር አላህይጠብቅህ ኢሻአላህ የኔምርጡዋ❤❤❤❤😊😊😊😊እራሥህጠብቅህ
😢😢😢😢😊😊😊
ሚኪ ቤት የገዛበትን ቦታ መናገር የለብህም አይነገርም
እነዚህ የተረገሙ ሴቶች ለገንዘብ ብለው ነው የእሱ ሚስት ነኝ የሚሉት😢
ጀግና ወድሜ ሚኪ ራስህን ጠብቅ❤❤🎉🎉🎉
እሽ ልጁ በህወት የለም አለች አሁን ምን ፈልጋ መጣችይቺማ ተልካ መሆን አለበት
እኔ ራሱ የገረመኝ እሱነው
ምክዬ እንኳን ደና መጠህ እራሥህን ጠብቅ ይች ደሞ ከት መጠች በደብ አጣራ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ሚኪ ተጠንቀቅ ሰው ከፍተዋል ሌላ ደግሞ ልጅ ከሌለ ምንፈልጋ ነው ብትሆንም በቃ አልፈዋል
ሚኪ እንኳን ሴቲቱ ወንድም ነይ ባዩም ወንድም አይመስለኝምእባክህ ካልተገናኙ አታሣየው እናቱንም እባክህ ትክክለኛ ወንድም መሆኑን ጠይቃቸው
ተልኮ ይዛ ይሆናል ልትበቀል ሚስቱም ብትሆን ከተለያዮ ምን አርግ ትለዋለች
ሚኪ እባክሕ ታገናኘሀቸዉ እንዳይነካኩመተት ይዛ ነዉ እሚሆነዉ ደጋሜ ሐይወቱን ልታበላሽ😢😢😢😢😢😢😢
ሁለቱ ሰወች ይተዋወቃሉ ተነጋግረው የመጡናቸው እዳታምነውወንድሙ አይደለም
ኢትዮጵያ በየመንገዱ ወደ ሲኦል እየገባች ነው። በጣም አስጸያፊ እና ክፉ ማህበረሰብ እየሆነ ነው።
ሚኪ ባርች እንካን ደህና መጣህ
ሚኪ ግን መጀመሪያ ለምን አታጣራም ቢያንስ ስለ ወንድም ተብዬውን!!!
እስይይይ ወንድም አለው እፍፍፍፍ ተመስገን አቅጥቅጣቸው እማ እየተቀያየሩ ሰው የሌለው መስሎችው
ሚኪ እግዚአብሔር ሰጠብቅህ እረስህ ጠብቅ👍👍
ሚኪ በካፒቴን ጉዳይ ከሌሎች ሰዎች በተመለከተ ባታስተናግድ ደስ ይለኛል ።በቃ ሰላሙን ይፍጠር የእረፍትና እራሱን የሚፈልግበት ሰአት ስለሆነ በሌላ መስመር እንጂ አንተ በግልህ ካልሆነ ለደህንነቱና ለሰላሙ ስትል እድል ባትሰጥ፣
እንኮንበሰላምመጣህ ጀግናውሚኪ ውሸቶንነው እይተረበተበተችነው ተልካነው ሚኪአትመናት ልጁከሞት ምንልታረግመጣች ደስምአላለይኝ ይችምልበላውነው ገንዘብፍለጋነውይኅሁሉ እውነቱንፈጣሪ ነውየሚያቀው ❤❤❤❤
ሚኪ እኔስ ጨንቆኝ ነበርስትጠፋ ያሰውየ የሆነ ነገር አድርጎት ይሆን ብየ ጠንቃይ መጠጋት ከባድነው አውቃነው የአንደኛዋ ዘመድ ነው ምትሆን
እህቴ ድሮ የቀረ አስተሳሰብ ይዘሺ ቃል ትያለሺ ትክክለኛ ቃልኪዳን እድርገው እንኳን እየተካካድ ነው እንቺ ግን ቃል ትያለሺ
ልጅታ የነሹ የቴላከት ናት ሚኪዬ የኛ ጅግና ወንድም መከታ ፈጣር ይጤበቅህ ❤❤
አንተ ያልመሰልክ ወጣት ጋዜጠኛ የኛ በበሳ። ራሰህን እየጠበቅ ነው አደራ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።❤❤❤❤❤❤
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ! እርስ ደጉን ጊዜ አምጣልን ሴት ማሰባያቸውን ምንድነው እንዲህ የደፈነው ። ምናልባት ከሁለቱ ሚስቶች ከአንዷ በጥቅም ትልቅ ይሁንልን ሚኪ ስለፈጣሪ ብለህ ይህችን ሴት በደንብ ወጥረህ ይዘት አጭበርባሪ ሴት ትመስላለች ጥቅም ፍለጋ የመጣች ትመስለኛለች። ይህች ቀባጣሪ ንግግር ነገር ነች። ሚኪ እግዚአብሔር ይጠበቅህ ።
ሚኪ ወንድም ተብዬውን በጣም ተጠንቀቀው በደንብ ምርመራ አድርግበት ልጅቷንም ሁለቱ ተሻጥረው ልጁን ሊገሉት ሊሆን ይችላልል በፍፁም የልጁን አድራሻ እንዳትገልፅላቸው
ይችኳን ውሸቷን ነው ያስታውቃን ተጠቀቅ ውድሜ ልትጎዳው ይሆናል
ሚኪ ባክህን ባለጉዳዮችን ስታቀርብ ፈትሽ እኔ ይሄን ሽጉጥ ማዬት እፈራለሁ እራሳችሁን ጠብቁ
ሚኪየእኮንደህናመጣህ🎉🎉❤❤
ሚኪ ማንንም ሰው ሰትቀጥር ፖርሳቸውን ፈትሺ አሲድ ሊደፉበት ይችላሉ ተጠንቀቅ ወንድምየው የተባለው እራሱ አነጋገሩ አልተዋጠልኝም እናትየው ተቸግረው የት ነበር እውነት ወንድሙ ነው
ዬ ሆኔ ሰራ እንዳሌ ያስ ታዉቃለህ የምትሉት 👍👍
ውሽታን ትመስላለች😂😂
አዎ ውሽታም መሆ ና ያስታውቃል😢
ውሽት ነው
ውሽታም መሆና ይስታውቃል😢
ተልእኮ አላት
ሚኪ አንበሳው ያንተ ጉድ አያልቅም አሁን ምን ይዘህልን መጣህ አንተ ድንቅ ጀግና!! ትንሹ ጥይት ብዬኋለሁ❤❤
እረ ሚኪበዙ አትዳፈሩ እራሳቸሁን እየጠበቃቸሁ❤😢😢
አይ ሚኪዬ አደራህን እራስህን ጠብቅ ሴቶቹ የጤንነት አይመስለኝም የእብደት ነዉ እንጅ በየቀኑ የካፕቴን ሚስቶች ከየት ነዉ የሚመጡት? ኧሬ! ሚኪ ዉሸቷ እንዳይሆን ጊዜህ አታባክን አንተ ጀግና ነህ ብዙ ጉዳይ ያለብህ ስለዝህ የተቀነባበረ እንዳይሆን እባክህን ተጠንቀቅ እኛ እንፈልግሃለን ለዘመናት የተደበቀዉ ምስጥር እያወጣህ የስንቱን እምባ ያበስክህ ስለሆንክ ለሥራ ፈቶች ቦታ አትስጥ ከበተጀርባቸዉ የያዙት ሴራ ልኖር ይችላል!!!
እኔ ያሰብኩት በዚህ ልጅ ጉዳይ የተረደውት የሁለታኛ ሚስቱ ጀርባ ጋር ነው የመጣች ሚመስለኝ አቤት ውሸት የሰው ብር ለምብላት እንደዚ ሰው ይሆናል እንዴ 😢
ሚኪዬ ሰላሙን እየተመኘሁልህ ልጅቱዋን ማመን ያስቸግራል ሁሉም እየመጡ....ወንድም ተብየው የት ነበር እሳቱ ከጠፋ በውሃላ ....ምን ጉድ ነው? ማነው የሚታመነው በዚህ ጊዜ?
የሆነ ሴራ ይዛ ነው የመጣችው
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ ሰውየውን ማጣራት ያስፈልጋል
የውሽት ጥግ በውለድኩ በሶስት ወሩ ነው የሞተው አላለችም አቤት የስው ልጅ ተንኮል
አስመሳይ ነው እንዳትምነው ሚኪየ ተጠንቀቅ የት ነበር ታሳፍራለህ የሚበላው አታሁት ሲሉ እናት የት ነበር ነው የሚለው
ተልካ እንዳይሆን ከሁለቱ ሴቶች ልከዋት ይሆናል ሚኪ እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ በታች
ሲቀጥል አንቺ የልጆቹ እናት አሁን የታሰረችው እህት ነሽ
ወንድምየዉ በትክክል የመለሰላት ልክ ነዉ ❤❤❤❤❤
አይ ሚኪ የማታየው ጉድ የለም ገና በልጅነትህ ታድለህ ሚኪሻ ❤❤❤❤❤❤❤ በርታ
ከውጭ ሀገር መጥቶ ሰው የሽጉጥ ፈቃድ፡እንዴት ሊያገኝ ቻለ?
እንዴ ማዳመጥማ አለብህ ሚኪሻ በርታ የኢትዮጵያ ትንሹ ጥይት ተንሹ ጀግና ❤❤🎉🎉
እር ካፕቴኑ እንደገና አደጋ ላይ እንዳይወድቅ
Ask where she was staying with him in which area in Addis Abeba or outside Addis.
ሚኪ ይች ልጅ ተልካ ነዉ ተጠንቀቅ ራስህን ጠብቅ ስራዉ በጣም ጥንቃቄ ይፈልጋል
ደስ ይላል ደስ ይላል ብቻ ያውም የዘመኑ ልጅ ገና በተዋወቁበት እለት ፒክቸር መኖር ነበረበት ማስረጃ ያስፈልጋል አረ ይሄሰው ፈረደበት።
ሚኪ እንኳን ደና መጣህ ስለልጅቷ አጣራ ወንድም ነኝ ባይ ግን አሁን ኬየት መጣ እናቱ ስትቼገር የሞላው ቤታቼው ሲጎል የት ነበር አስገርሞኛል
አረ በትክክል🎉 በጣም ይገርማል😢
Oh my gosh is this a real story or not. How she could be a wife with a marriage certificate. She shouldn’t be allowed on the media.
ሚኪ ባዳንብ አጣራ የምትሉት 👍👍👍
ወንድሙ አይመስለኝም.ምናልባትም.ከሴቱቹ ጀረባ ያለው ሰው ሊሆን .ይችላል ሰለቤቱም እንዳታሳዬት.
እንዳታምነው. ሰውየውን.ሱዲን ደግሞ.የሚያወራው ትክል አይደለም.
ወንድም ነኝ ያለውም ሰውዬ ከኤልያስ ጋር አታገኝ ምክንያቱም ሴራ ይዞ ልመጣ ይችላል ይህቺንም አትመናት የዱሮ ፍሬንዱ ከሆች አሁን ምምንም ልትጠይቀው አትችልም ምክንያቱም ህጋዊ ምስት አደለችም ብር ፍለጋ ነው የመጣች ስለዚህ ሁለቱንም አትመናቸው ሚኪ መጀመሪያ እንድህ አይነት ወንድም አለህ ወይ ብለህ ደውለህ ኤለያስን ጠይቀው
ሚኪ ቤቱን የገዛበትን አድራሻ ገልፆ መናገር ለምን አስፈለገ የጠላቶቹ ብዛት እዳሸዋ በዝተው እያለ መናገር አልነበረብክም
Batme tasasthal meky menager tagabe alnaberm yaljon aderasa
ሚኪ ልጁ ቤት የገዛበትን አድራሻ መናገር የለብህም ማንም ማወቅ የለበትም ይቺ ደሞ ድሮ የተዋት አሁን ምን ይጠበስ ነው የምትለው
Yegermal eko
እውነት ውንድሜ ስህተት ነው የሥርው
It's totally wrong you shouldn't tell
ትክክል❤
Wey gud Segete yawetahwe heg eko Ale Ka sewden selamtahe sew maseferarate
ሚኪ መጀመሪያ ደውልለትና አረጋግጥ ሳታረጋግጥ እዳታገናኘው ሁለቱም አላማሩኝም
ሚኪዬ የልጁ ቤት መናገር ተገቢ አይደለም ገና ብዙ ጉዶ ይመጣል ብለን እንጠብቃለን ሐብቱን ፍለጋ የማይመጣ ሴት ይኖራል ብዬ አላምንም እኔ እንዲያምው ቢችል ውጪ ሄዶ ቢኖር እመርጣለሁ የኛ ሀገር ሰው በተንኮልና በሴራ አልተቻለም እቺም ሴት አትመናት ተልኮ ያላት ትመስለኛለች
ወንድማችን ሚኪ ፈጣሪ ይጠብቅህ ልጅቷግን ከእውነት የራቀ ነው
METETWAN YEZA NEWE ATAGNAGNEAW EBAKEHEN
ሠላም ሚኪዬ ትዝ ካለክ የልጆቹ እናት እህት አላርፈም ብላ ነበር አሁንም ተልካ ሊሆን ይችላል ሰውዬውንም ከኤልያሴ ጋር አታገናኘው መጀመሪያ የኤልያስን እናቱን ጠይቅ አደራ🙏🙏🙏
Yes
ሚኪየ 100ሴት ቢመጣ ማስተናገድ የለብህም ለጥቃትም ሊሆን ይችላል
ትክክል❤❤
Tekikil
እራስህን ጠብቅህ ውንዳሜ
እንደዚህ ብሎ ነገር የለም ማንም እየተነሳ ሚስት ነኝ እያለ ሲመጣ ይገርማል የገንዘብ ጥማት ይሄን ያህል አይን ያወጣ ድፍረት ኧረ እግዚአብሔር ፍሩ ልጁ ይኑርበት ሚኪ ይቺ ልጅ ውሸት ይዛ ከመጣች ለህግ ቀርባ መቀጣጫ መሆን አለባት አለበለዚያ ነገም ሌላዋም ተነስታ ሚስት ነኝ ብላ ትመጣለች ስለዚህ ይሄ ነገር እዚህ ላይ መቆም አለበት
ሚኪዬ እንኳን ደህና መጣህ ኤልያስ ለሚኪ ባበረከተው ስጦታ ማነው የተደሰተው ይከ ነገር አውቀው ነው አፈር ይብሉ 😢😢😢ሴራ ነው በደንብ አጣራ ወሬዋ ሁሉ ያስታውቃል ዝም ብላ ነው የምትቀበጣጥረው ልጅ ናት የጅሽን ታገኛለሽ
ሚኪ 100 ያንስዋል
ወድም ነኝ የሚለው ግን ትክክለኛ ወድም ነው እናቲቱ ይጠየቁ
BETELKO YEMEXU SEWOCHE NACHEW BEDENBE AXARA BETUNEM ADRASHAWENEM BATEGLXE XRU NEW
ይሄ ነገር ድራማ ነው የሚሆነው አጠጣራ ሚኪየ ያች የባለፈዋ ልጅ ልካት ነው የሚሆነው
አይ የመጀመሪያ ሚስት የልጆቹ እናት እህት መሆን አለባት 😂😂😂
በትክክል ተልካ ነው
ሚኪ ይህን ነገር አጣራ ያንተም ይሁን የካፒቴኑ ህይወት አደጋ ላይ ነው 😊
MIKI YHCHI LEGE FEXEMO YETEDENEBABER WEREA NEWE YMETAWERAW DEGMO QEXTA TELEKO YALAT SEAT NATE SEWEYEWM XEMERE WESEDEHE ATASAYACHEWE PLEASE PLEASE PLEASE
አውቃ ነው ለሸር ነው የመጣችው።ሚኪ ተጠንቀቅ ሰው ከፍቶዋል
ሚኪ እንኳን ደህና መጣህ ግን ቤቱን መናገር የለብህም ታውቃለህ ቡዙ ጠላት እናዳለው አደራህ
እረ ሚኪው ደደብ ነው
ዛሬ 1 ነኝ ሚኪ ኣደንቃሃሎ❤❤❤ ምታደንቁት 👍
ልጅ ሚኪ ሰላምህ ይብዛ የኔ ወንድም ሁለቱም ቢሆኑ ምናልባት ድራማ እየሠሩ እንደሆነ ማን ያውቃል መጠርጠሩ አይከፋም💰
አንዮን ለመጉዳትም ይሆናል በተለይ ቦርሳም ፈትሽ ምን ይዘው እንደሚመጡ አታቅም
Tekikil belshali (bilahae)
ሚኪዬ እነዚህ ሁለቱን እንዳታገናኛቸው ከፓይለቱ ጋር ሴራ ሊሆን ይችላል 🙏🇪🇷
😂
Awu anggrcw yastwokale
ጀግና ወንድም ነው ይች ልሣሽ የልጆቹ እናት ሤራ ነው ይች ህፃን ልጅ ነች ሤራ ነው
Wenedemu aye.eselegem Tera Dureyea new
ሚኪ ደግሞ ሁለቱም የካፒቴኑን ቤት እንዳታሳያቸው ። የእሱባለው ታሪክ ትዝ ይበልህ። ማገናኘት ከፈለክ እንኳን ከመኖሪያ ቤቱ በራቀ ቦታ መሆን አለበት።
ትክክል ግን ካፒቴኑ ካገር ቢወጣ ከነቤተሠቡ ሀሪፍ ነበር ምክንያቱም ጥላቶቹ እሱን ለማጥፋት ተነሳስተዋል ብቻ ፈጣሪ ይርዳው
የዚህ ቤት ጉድ መቸ ነው እሚያልቀው ፈተና በዛበት
ሚኪጀግናችን ቶሎቶሎ ልቀቅየምትሉ ቢድዮ👍👍👍👍
ትክክለኛ ወንድም ነው ሳታረጋግጥ አታገናኘው
ሚኪ የካፕተን ኤልያስ ነገር ሁሉ ነገር ሚስጢር ብታደርግለት ለሕይወቱ ዋስትና ይሆነዋል እንጁ ቤቱንና እቅዱን ነግረህ እችግር ላይ እንዳታወድቅው። እባክህን።
ወይ ጉድ የማይሰማ ጉድ የለም ሚኪ ደግሞ ለምንድነው ቤት የገዛበትን ቦታ የምትጠቅስ ጥቃት ያደርሱበታልኮ ነው ማስታወቂያ እየሰራህ ነው
ይህ ሰውወንድሙ ለመሆኑ እናቱ ያውቃሉ ይተዋወቃሉወንድም ነኝየሚለውንታውቃለህሚኪ ተጠንቀቅ ሚኪ ተጠንቀቅ
አሁንም። መተት ይዛ። ይሆናል ያንዲቱ። ዘመድ። ትሆናለች። አባራት።
Ergaa daimitii boqatee malii barabaduu dhuftee reee 😢😢😢
ሚኪ ሲገባ ከኩቱ ስር የሆነ ነገር ይታይ ነበረ ግን እንዴት አገኘ መሳሪያውን እንዴት አገኘ
ተልኮ ይመስለኛል ።።።።ሚኪ አንተ አምላክ ይጠብቅህ እግዚአብሄር ያውቃል
ትክክል እውነት እድ ምን ፈልጋ መጣች ይች ደሙ እዴ
ሚኪዬ ካፒቴኑ ከማንም ጋር አታገናኘው እባክህን ሰፈሩንም መናገር ጥሩ አይመስለኝም ሰዉክፉ ሆኗል ፈጣሪ ብድርህን ይክፈልህ እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ዋስ ጠበቃ ትሁንህ የልጅ አዋቂ
ወድማችን እንኳን ደህና መጣህ ሚኪፈጣሪ ይጠብቅህ በርታልን
😅
ሚኪ ይችንልጅ ተጠንቀቃት ምንምአላማራችኝም የሆነተልኮ ያላትነውየሚመስለኝ
ሚኪየ የኔጀግና እንኳንዴህናመጣህ ወንድሜንየምትመሥለኚ ነገርሥ አላህይጠብቅህ የምሣሣልህ
ሚኪ ተጠንቀቅ የት ነበረ ወድሙ ሞተ ከተባለ በሃላም እናቱ ልያፅናና አልመጣም ለምን
ሚኪየ የኛ ጀግና ሰላም ነህ አድናቂህ ነኝ ስራህን ፈጣሪ በሄድክበት ቦታ ይጠብቅህ በርታ❤❤❤❤
ሚኪ እራስህን ጠብቅ ግን ምን ፈልገው ነው ወንድም የሚለው የት ነበረ ሚስቱነኝ የምትለው የት ነበረች ።።።።።።።።።ሚኪዬ ልጅ መለአኩ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቅህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጎባዝ ባርታ 👍👍👍
ሚኪ ልችትዋ አትእመናት ወንድሙ እንደዛ ለመሆኑ የናቱ ነው ወይስ የአባቱ ወንድሜ የሚለው አያፍርም እንዴ የት ነበር እናት ሲያለቅሱ አዞሽ የማይል ወንድም ገደል ይግባ በእምባ አይናቸው ሲያጡ እንደዚ አይነት ወንድም ከሚኖረኝ ገደል ይግባ ሚኪ ተጠንቀቅ አላማረኝም
Raajii dha
Ummanni ni maraatee sila🤔🤔🤔🤔🤔🤕🤕🤕🤕safuuuu
Miikiyaas jabaadhu obbolee keenya Waaqayyo sihaa eegu💞💞💞💞😘😘💕💕💕
Safuu bekkuu namaa bara kana😢😢
እረ ወድሙ አይመስለኝም ተልኮ ነው እሷም አላማረችኝም ሚኪ እራስህን ጠብቅ ❤❤❤
ባ ሰራ እንዴ ማጣቺ ያስ ታዉቃለህ የምትሉት 👍👍👍
Mikiyee waqayyoo sii haa eaguu
Guruu iatalii kun ni sobdii waa barbadee dhuftte
Of eagadhuu miki qalii namaa ❤❤
ሆስፒታሉ ነርሷ የምትሰራበት የነበረ መከሰስ አለበት እስካሁን ሳትታሰር እንዴት ዝም አለ
ልጅቷም ሚስት አይደለች ሰውየውም ወድም አይደለም ሚኪየ እባክሕን የሊያስ ከሐገር ይውጣ አመጣጣቸው በጣም ከባድ ነው
Hin Sobodee Ergamatee dhufteeee
ሚኪየ አይዞህ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጥሩ ስራ ነዉ
አህለን ሚኪ ጀግናው ❤❤❤❤❤ ምን ጉድ ነው ያአላህ 😢😢😢😢 አላህ ይጠብቅህ እራስህን እየጠበክ 😢😢😢😢
ሚኪ የልጁን የመኖሪያ አድራሻ መናገር አልነበረብህም ተሳስተሀል
ምኪየ የኔ ወድ ናፍቀሀን ነበረ እንኳን በሰላም መጣህ❤🥀
ሚኪ የአዞ እንባ ነው መርዟን ይዛ ነው የመጣችው እባክህን አትመን እመቤቴ ትቅደምልህ በዚህ ሰዉየም በጣም እያሰብኩኝ ነው ጥሩ መልክ አይታይበትም
ሚኪዬየኔልዩማር አላህይጠብቅህ ኢሻአላህ የኔምርጡዋ❤❤❤❤😊😊😊😊እራሥህጠብቅህ
😢😢😢😢😊😊😊
ሚኪ ቤት የገዛበትን ቦታ መናገር የለብህም አይነገርም
እነዚህ የተረገሙ ሴቶች ለገንዘብ ብለው ነው የእሱ ሚስት ነኝ የሚሉት😢
ጀግና ወድሜ ሚኪ ራስህን ጠብቅ❤❤🎉🎉🎉
እሽ ልጁ በህወት የለም አለች አሁን ምን ፈልጋ መጣችይቺማ ተልካ መሆን አለበት
እኔ ራሱ የገረመኝ እሱነው
ምክዬ እንኳን ደና መጠህ እራሥህን ጠብቅ ይች ደሞ ከት መጠች በደብ አጣራ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ሚኪ ተጠንቀቅ ሰው ከፍተዋል ሌላ ደግሞ ልጅ ከሌለ ምንፈልጋ ነው ብትሆንም በቃ አልፈዋል
ሚኪ እንኳን ሴቲቱ ወንድም ነይ ባዩም ወንድም አይመስለኝም
እባክህ ካልተገናኙ አታሣየው እናቱንም እባክህ ትክክለኛ ወንድም መሆኑን ጠይቃቸው