🛎️መመለስ አልፈልግም እዚ አብረን እንኑር😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 4.7K

  • @ሀብልተሻመ
    @ሀብልተሻመ หลายเดือนก่อน +1955

    ዛሬ የደስታዬ ቀን ነውቁርአንን አክቲሜ የምርቃኔ ቀን ነው እኳን ደስ አለሽ በሉኝ

    • @جيناتالعلي
      @جيناتالعلي หลายเดือนก่อน +17

      ማሻአላህ ❤❤❤

    • @ferutube-e6k
      @ferutube-e6k หลายเดือนก่อน +12

      Congratulations 🎊 👏 💐

    • @SemiraSemira-g8l
      @SemiraSemira-g8l หลายเดือนก่อน +8

      ማሻ አላህ♥♥♥

    • @zeyneblo4704
      @zeyneblo4704 หลายเดือนก่อน +9

      ማሻ አላህ እኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤

    • @ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ
      @ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ หลายเดือนก่อน +12

      بسم الله ما شاء الله الله اكبر الف مبروك يا اختي🥀📚🦋

  • @MerhawitKhase-pk9vq
    @MerhawitKhase-pk9vq หลายเดือนก่อน +1718

    ባል እና ሚስት ቢሆኑ ደስ የሚለው እስቲ ❤❤❤❤❤❤

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl หลายเดือนก่อน +17

      መሆናቸው አይቀረም እኛን ያመስግኑ

    • @Hay-bv4dp
      @Hay-bv4dp หลายเดือนก่อน +9

      ይዘገያልጂ ያሠቡት አይቀርም❤❤

    • @AawyaAadr-vs8ev
      @AawyaAadr-vs8ev หลายเดือนก่อน +2

      አይቀርም

    • @FatimaA-hx2cv
      @FatimaA-hx2cv หลายเดือนก่อน +17

      እና ምንድ ናችዉ አሁንስ ልሆኑ ትንሽ ቀርቶቸዋል❤😂😂😂😂😂😂

    • @SemuSm-uy8vg
      @SemuSm-uy8vg หลายเดือนก่อน +3

      ይሆናሉ መለያየት አይችሉም

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 หลายเดือนก่อน +635

    እዚህ ቤት ፍቅር ፍቅር ይሸታል 🥰🥰

    • @اممحمد-ظ2ت4ث
      @اممحمد-ظ2ت4ث หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤👍👍

    • @BIRKE-01የናቷ
      @BIRKE-01የናቷ หลายเดือนก่อน

      @@hayatuaeamar7538 ቆየ እኮ🙈💝💝

    • @UserCcss-ek9bd
      @UserCcss-ek9bd หลายเดือนก่อน +1

      ❤️❤️❤️🫰🫰🫰

    • @Nesrya.NasirNasir
      @Nesrya.NasirNasir หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ😂😂😂😂😂

    • @kalkidanalebachew
      @kalkidanalebachew หลายเดือนก่อน +1

      ዉዴ ዛሬ ነዉ የታየሽ

  • @mamemame6-et9dj
    @mamemame6-et9dj หลายเดือนก่อน +129

    የታፈነው ፍቅር ዛሬ🙆‍♀️😂ፈዲቷል ፈጣሪ ብሎ ካገባሁሽ ደስ ሲል አላህ ያጣምራች ❤❤❤

    • @ሀሚ..2
      @ሀሚ..2 หลายเดือนก่อน

      አሚን❤

    • @Sma-c1c
      @Sma-c1c หลายเดือนก่อน

      አላህያጣምራቹህ የኔውዳች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @راشدالغيثي-ش1ط
      @راشدالغيثي-ش1ط หลายเดือนก่อน

      😁😁😁😁😁😁😁

    • @AmarechiWomase-u7z
      @AmarechiWomase-u7z หลายเดือนก่อน

      Awo

    • @Happygetachew
      @Happygetachew หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e หลายเดือนก่อน +2033

    አብረው ሊኖሩ ምትመኙላቸው ብቻ ላይክ 😂 ዋ እዳታልፉ😂

    • @makii1286
      @makii1286 หลายเดือนก่อน +29

      አረ አላለፍኩም ሆ እሱን አይዴል የምፈልገው ❤❤❤😂

    • @sisaytalbachew
      @sisaytalbachew หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤

    • @Zadነኝተስፈኘዋ
      @Zadነኝተስፈኘዋ หลายเดือนก่อน +11

      እኔ አለው

    • @SaadaSaada-d7n
      @SaadaSaada-d7n หลายเดือนก่อน +6

      እኔ አለው

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg หลายเดือนก่อน +2

      እ😂😂😂

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w หลายเดือนก่อน +1046

    ብሩክ ፍቅሩን ይግለፅላት ለሀይሚ የምትሉ ላይክ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG หลายเดือนก่อน +5

      Keza bohale mina tifeligachu gideta mida maxati alebini

    • @YewhinVlogs21
      @YewhinVlogs21 หลายเดือนก่อน +4

      ደምሪኝ

    • @FatumaEdirss-do3fb
      @FatumaEdirss-do3fb หลายเดือนก่อน +11

      እስኪ ዝም በሉ ስለ ሂወታቸው ራሳቸው ያውቃሉ

    • @gdhfteucdgb8388
      @gdhfteucdgb8388 หลายเดือนก่อน +4

      እኔ ምገርመኝ በግድ የፍቅር ጥያቄ አቅርብ አይባልም

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa หลายเดือนก่อน +5

      እስኪ ዝምበሉ😮

  • @natanBeltw
    @natanBeltw หลายเดือนก่อน +248

    ማነው የዛሬው ቪድዮ እንደኔ የተመቸው ፈጣሪ ብሎ ካገባሁሽ ሲል ደስ አለኝ😂❤❤

    • @طيبه-ح5ن
      @طيبه-ح5ن หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂አቺን ነዉ የሚገባዉ😂😂😂🎉🎉🎉

    • @natanBeltw
      @natanBeltw หลายเดือนก่อน +3

      @@طيبه-ح5ن እኔ ሀይሚን ስለምወዳት ነውጂ እንዲያገባኝ ፈልጌ አይደለም እዲጣመሩ ስለምፈልግ ብቻ ነው

    • @Sameerah-g2x
      @Sameerah-g2x หลายเดือนก่อน +2

      ኑፁህ ልቢ ያለሸ ልጅ ይመችሸ ❤❤❤😂

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg หลายเดือนก่อน

      ደስአለኝ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @EgigeTube
    @EgigeTube หลายเดือนก่อน +13

    እንኳን ደህና መጣችሁ ልኡልና ልእልት የዛሬው ደሞ ለየት ያለ ነው የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ይገርማችዃል በይቱብ ሁለት ሶስት ጊዜ አይቻችሁ ቲክቶክ ላይ አዲስ ነው የምትሆኑብኝ ብቻ የኔ የተለየ ይመስለኛል

  • @habhandhi8875
    @habhandhi8875 หลายเดือนก่อน +147

    ፈጣሪ ብሎ ካገባሁሽ አለ ብራው እንግዲህ ፈጣሪ ያሳካላችሁ እና አንድ ያድርጋችሁ

    • @makii1286
      @makii1286 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንንን

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk หลายเดือนก่อน

      አሚን❤

  • @SelamawitRobi
    @SelamawitRobi หลายเดือนก่อน +123

    ድንግል ማርያም ይህን ፍቅራቸውን እስከ ህይወታቸው ፍፃሜ ድረስ አዝልቂላቸው በመሀላችሁ ንፋስ አይግባ

  • @krmmeskeremeyasu
    @krmmeskeremeyasu หลายเดือนก่อน +187

    ቀይ አበባ ስለሰጣት ደስ ብሎይናል ደሞ ፅፌ ነበረ ❤❤❤😂😂

    • @Naima13Naima13
      @Naima13Naima13 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂእኔእራሡብዙጊዜነበርየፃፍኩት ክክክክክ ተሣካ

    • @Rukiya-g3d
      @Rukiya-g3d หลายเดือนก่อน

      😅😅😅

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj หลายเดือนก่อน +97

    ፈጣሪ ብሎ ካገባውሽ አላለም😂😂
    እረ የታፈነውን ፍቅር አፈንዱት እና😂እንገላገል😂 ናታንዬ ተባረክ ❤አሁን ግልፅ ሊያደርግ የፈለገ ይመስለኛል ቡራ😂🎉መልካም የፍቅር ጉዞ😂😂😂

    • @hayatkamal6441
      @hayatkamal6441 หลายเดือนก่อน +1

      ሰህ😂😂

    • @ልበ
      @ልበ หลายเดือนก่อน +6

      ናታን የሚባል ልጂ በጣም ነው የተመቸኝ እሱ ሲመጣ ሁሌም አድስ ነገር ይታያል የባለፈዋ አበባ አስማ ነበር ያሁኑ ንግግር ደሞ ፈጣሪ ብሎ ካገባሁሺ አሰበለ ❤❤አልፎም ባሌ ሚስቴ 🎉🎉🎉ተመችቶኛል ❤❤❤❤❤❤

    • @DekenshLamore
      @DekenshLamore หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

    • @zed1964
      @zed1964 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂

    • @SaraAla-xg5fj
      @SaraAla-xg5fj หลายเดือนก่อน

      @@ልበ 😂😂❤

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 หลายเดือนก่อน +648

    ሀይሚ እና ቡራ እዉነተኛ ቀለበት ይሰሩ የምትሉ እስኪ

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa หลายเดือนก่อน +1

      ቀለበትሽ ይጥፋ😂😂😂

    • @Mmlk-wy3so
      @Mmlk-wy3so หลายเดือนก่อน

      ያችስ ከፍ😂😂😂😂

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት หลายเดือนก่อน +3

      ለማኝ ሁላ😂😂

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 หลายเดือนก่อน +1

      በጎች ስታስጠሉ

    • @Firiyeethiopan
      @Firiyeethiopan หลายเดือนก่อน +1

      ዋናው የልብ ትስስር እሺ እነሱ ያቁበታል ጣልቃ አትግቡ ውይ

  • @ብቸኛሴት
    @ብቸኛሴት หลายเดือนก่อน +249

    ባልና ሚስት ያድርጋችሁ ፈጣሪ ምኞቴ ነው በጣም ታምራላችሁ ከአይን ያውጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeroneMerone-n9b
    @MeroneMerone-n9b หลายเดือนก่อน +74

    ውይ ወይ ዛሪ የስንቱ አይን በእንባ እራሰ ደስ ሲል ፋቅር እኮ ከአይን ያውጣችው የኔ ዉዶች😍😍😍👑🙈🙏

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ หลายเดือนก่อน +17

    ሁሉ ነገርህ ጥሩ ሆኖ ጭቅጭቅህ ግን አይጣል ነው ሀይሚዬ ቆንጆ ይመችሽ ዘና በይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahiFkr-xp7uo
    @MahiFkr-xp7uo หลายเดือนก่อน +157

    የናታን ዉጤት ነዉ ከቅልፍህ ቀሰቀሰህ 😂😂😂❤❤❤ ይመቻችሁ እንዲህ ነዉ የሚምረዉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @merd24
      @merd24 หลายเดือนก่อน

      ጂሎች
      እርሷ ሁሌም የብሩኬ ናት
      ናታን ገና ጥሬ ነው

    • @merd24
      @merd24 หลายเดือนก่อน +1

      ስታጠይ
      የእነሱ ፍቅር ዛሬ የጀመረ አታስመስይው። እንደዚህ እያላችሁ ልጁን እልህ አስይዛችሁ ከልጅቷ እንዳይርቅ እንዳታደርጉት

    • @MahiFkr-xp7uo
      @MahiFkr-xp7uo หลายเดือนก่อน

      @@merd24 ዉይ አንች ስታምሪ kkkkk በሠዉ ነዉ እንዴ የሚመራዉ የሚርቀዉ ሆ በይ ክፉ አታናግሪኝ

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa หลายเดือนก่อน +2

      ​@@merd24ኧረባክሽ ምን ይቀርባታል ሲፈልግ እንጅ❤

    • @HtckYcihis5n
      @HtckYcihis5n หลายเดือนก่อน

      ከከከከከ

  • @kubsadanbala1705
    @kubsadanbala1705 หลายเดือนก่อน +118

    ፍቅራችሁን እስከ መቃብር ያድርግላቸው 🙏🙏🙏🙏

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 หลายเดือนก่อน +400

    _ሰሀት ይከበረልን😮የኔ አበባዎችዬ🎉🎉❤_

    • @Almanalldue
      @Almanalldue หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😂😂😂😂

    • @Hay-bv4dp
      @Hay-bv4dp หลายเดือนก่อน +1

      ሣህ😢😢😢

    • @MeryMerrymerr
      @MeryMerrymerr หลายเดือนก่อน +1

      እወ😢😢

    • @MaMa-zc6iv
      @MaMa-zc6iv หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @Eden-e3w
      @Eden-e3w หลายเดือนก่อน

      Sai❤

  • @medinahasen-c3o
    @medinahasen-c3o หลายเดือนก่อน +35

    መሸአላ ከሰው አይን ይጠብቃቹህ ቡራ ሀይምየ የዛሬው ይለያል እደኔ ፈታ ያለ ❤️❤️❤️❤️

  • @hanichotube
    @hanichotube หลายเดือนก่อน +283

    😢ዛሬ ብሩክ ለሀይሚ የምትወደውን አበባ🌹🙏 ስለጣት ደስተታዬ ወደር የለውም ፍቅራችሁ🥰 ፍቅር እስከ መቃብር እንዲሆን ጾለቴ ነው💝 🤲

    • @adnchkasa8555
      @adnchkasa8555 หลายเดือนก่อน

      😢እኔም እንዳች ምኞቴ ተሳካ

    • @SeadaAbdu-m4s
      @SeadaAbdu-m4s หลายเดือนก่อน

      ​@@adnchkasa8555በጣም ነው ደስ የሚለው ተስፋ አለን በቃ ሀኒዬ😂

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 หลายเดือนก่อน

      ስጀምር ለሱ ሌላ ፍቅራኛ አለው 😢😂😂😂😂

    • @SeadaAbdu-m4s
      @SeadaAbdu-m4s หลายเดือนก่อน

      @@ayishaatisha8475 ማነች አያልቅብሽ🤔😂

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ หลายเดือนก่อน +78

    ቡርኬ እና ሀይሚ አላህ የእውነት ፍቅር ይስጣቹ የኛ የቡትዬ አማላዮች ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nomore8101
    @nomore8101 หลายเดือนก่อน +40

    ሐይሚዬ በአለም ላይ ስትኖሪ ደስ ብሎሽ እንድትኖሪ እግዚአብሔር ይከተልሽ ደህና ቦታ ላይ ደርሰሽ ቤተሰቦችሽን እንድታኮሪ እመብርሐን ትከተልሽ ብሩኬ አንተም የምትፈልገውን አገኝተህ በሰላም በጤና በፍቅር የምትኖሩበት ይሁንላችሁ ሐይሚዬ የኔ ናፍቆት የኔ ረቂቅ የኔ ልባም ሴት እወድሻለሁ 😘😍❤😍😘😍❤😍❤😍😘

  • @Meron374
    @Meron374 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ምንም አልልም ፈጣሪ ከምቀኛ ና ከክፋ ሁሉ ይሰውራችው ንገሱልን ሁሌም 😍😍🙏

  • @kiddist2235
    @kiddist2235 หลายเดือนก่อน +116

    ተመስገን😭😭 መጣችቱልኝ ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤❤

    • @Fyhig-f4y
      @Fyhig-f4y หลายเดือนก่อน

      አሽቃባጭ

  • @hayemi02
    @hayemi02 หลายเดือนก่อน +51

    ቡራው ዛሬ ያበደ ነው እናመሠግናለን በጣም እንዴት እንደምታምሩ አኛ አበባ ሥትሠጣት ይሄን ያህል ከተደሠትን የሀይሚ ልብ እንዴት ሆኖ ይሆን ደግመህም ሥጣት ፈጣሪ ደሞ ምሥክር ነው ለሁለታችሁ መልካም ሤት ነች ምን ያህል እንደምትወድህ በተለያየ ነገር እየገለዐች ነው እየተረዳሀት ይመሥላል ደሥ ብሎናል አሁን ባለፈው የተሠጣት ቀለበት ሠፋኝ በሌላ ቢቀየርልኝ ብላለች ፕራንክ ያረገችህ ቀን ቀይርላት ያበጠው ይፈንዳ ከራሥህ ጋር ተማክረህ ለምን ብትል ካሁን ወዲያ ለሚመጣው ቻሌንጅ በየትኛውም መንገድ መልሥ ነው ጀምረሀል ሞር አድንቅላት ያላትን ነገር በምታደርገው ነገር ተጠንቀቅላት ትዘንጥ መንገዱን ጠቁማት ያንተው ናት በቃ ዛሬ በጣም ደሥ ብሎናል ሀሠንም እንኳን ደሥ አለህ እንወዳቹሀለን

  • @AaA-kb8zt
    @AaA-kb8zt หลายเดือนก่อน +250

    ባሌ ሚስቴ ደስሲሉ ደስ አለኝ የምር😂😂😂❤❤ውዶቸ❤❤

    • @HadiyaHadiya-v5d
      @HadiyaHadiya-v5d หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እኔም😂😂

    • @Meo-p3d
      @Meo-p3d หลายเดือนก่อน

      እኔም😂

    • @kshuohffhj8420
      @kshuohffhj8420 หลายเดือนก่อน

      ወይ ማሽቃበጥ ኮሜቶችግን ፈታነዉ የምታረጉትእኮ😅😅😅

    • @ሂክማ-y6q
      @ሂክማ-y6q หลายเดือนก่อน

      ከምንም በላይ ደሥይላሉ

  • @AsrebebFkade
    @AsrebebFkade หลายเดือนก่อน +38

    እረ የዛሬው ስጦታ ደስ ሚል ነው ስለ ባል ሚስት ሲወሩ ማነው እደኔ ደስ ያለው

  • @ሂክማነኝወሎዬዋ
    @ሂክማነኝወሎዬዋ หลายเดือนก่อน +216

    ናታን እጀራ ይውጣልክ አቦ የተኛን ሰው ቀሰቀስክልን እኛማ ጉሮሮችን ደርቆ ነበር🤣🤣🤣🤣🤣 B&H ❤ይመቻችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @تبلو-ن1ج
      @تبلو-ن1ج หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @ዜድነኝየናቴናፋቂ-ተ5ጸ
      @ዜድነኝየናቴናፋቂ-ተ5ጸ หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂አወ

    • @HaykelMuhamed-c7f
      @HaykelMuhamed-c7f หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂😂አወ ባለፈውም ቀስቅሶልን ነበረ ያሁኑይባስ😂👌

    • @AskwalGebre
      @AskwalGebre หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

    • @mekiyamohamned915
      @mekiyamohamned915 หลายเดือนก่อน

      ወይ ቅመ ሞች ወሬ ስታቁኮእኔማ የናተ ኮመት ፈታ ያረገኛል😂😂😂

  • @BealaNaif
    @BealaNaif หลายเดือนก่อน +186

    ብሩክ ፍቅሩን ይግለፅላት ለሀይሚ የምትሉ ላይክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🤲👏👏👏👏

    • @aass5403
      @aass5403 หลายเดือนก่อน

      ስራ ፍች ህላ😂😂😂

    • @GsfDds-zg8wu
      @GsfDds-zg8wu หลายเดือนก่อน

      የኔ አንጀት አርስ​@@aass5403

  • @Tigisthabeshawit
    @Tigisthabeshawit หลายเดือนก่อน +379

    የዛሬው ጨዋታ ተመቸኝ ወደ ፊት ስንጋባ የምትለው ቃል ተስፍ ሰጠችኝ ❤❤❤❤

    • @zadeayale8799
      @zadeayale8799 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @Fatima-cl7yb
      @Fatima-cl7yb หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂❤❤❤

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np หลายเดือนก่อน +5

      ጆሮ ሠጥታችሁ ነው እኮ የምታዳምጡት 😂😂😂 አልሠማሁም ነበር እኔ

    • @KalkidanAvinod
      @KalkidanAvinod หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 me to endete des endalegi

  • @TinurCherie
    @TinurCherie หลายเดือนก่อน +15

    ሀይምዬ የኔ ወርቅ አበባዬ እኮ ነሽ እራሥሽ❤🎉 ዘና በይልኝ ፈገግታሽ ሁሌም አይለይሽ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 หลายเดือนก่อน +128

    ብሩኬን እና ሀይሚን የሚወድ እስኪ በጉጉት የጠበቀ ማነዉ

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 หลายเดือนก่อน +71

    በዛሬው ቮዶ ማነው እደኔ በጣም ደሥሥሥሥሥሥሥሥ ያለው ወላሂ እኔጃ በጣም ነው ደሥ ያለኝ የኔ አበሶች ሁሌም ደሥተኛ ሁኑ ቡራየ ዛሬ በምን ቋቋ እደምገልፅህ አላቅም ብቻ በጣም አስደስተኸኛል ፈጣሪ ያሥደሳህ ወድም ምኞቴን ፈጣሪ ያሣካው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከናተጋ ይሁን ጨረቆቸ

  • @wsf7216
    @wsf7216 หลายเดือนก่อน +69

    የኔ ጣፋጭ ሀይሚ የብሩክ ቻኮሌት B H ወዳፊት ከስመሳይ ወዳጅ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ግን ሰአት ይከበር በጣም ደስ ብሎኛል አንች ደስ ስላለሽ

    • @zabibaz346
      @zabibaz346 หลายเดือนก่อน

      😅

    • @wsf7216
      @wsf7216 หลายเดือนก่อน

      ለምን ሰቅሽ አቆመሰሽናን ወይ ​@@zabibaz346

  • @AsdfZxcv-w8z
    @AsdfZxcv-w8z หลายเดือนก่อน +9

    አይ ብሩኪ እኔ ብቻ ነኝ የነቃሁት ልበል ፍቅርህን በስበብ አጣጣምካት ይመችህ❤❤❤❤

  • @የየየ-ኘ9ጰ
    @የየየ-ኘ9ጰ หลายเดือนก่อน +78

    ቀለበት አድርግላት ደስ አለ ቦታ ወስደህ ቅመም የሆነች ልጂ ሰቶሀል

  • @AgerSileshi
    @AgerSileshi หลายเดือนก่อน +29

    ዋው የኔ እንቁወች የዛሬው ይለያል ፍቅር ፍቅር ይሸታል ቤቱ ፈጣሪ ብሎ ካገባሁሽ የሚል ቃል ወጣ በጣም ደስ ይላል ይቀጥል የሚል❤❤🎉🎉

  • @Salima-q5d
    @Salima-q5d หลายเดือนก่อน +202

    ዛሬ በጣም ነው ደስ ያለኝ በደስታ ብዛት አለቀስኩ 😢😢😢😢😢 እናንተ ያወራቸው ሁሉ የኔ ምኞት ነው ፈጣሪ ወደፊት ያሳካላችሁ የኔ ውዶች በናንተ መሃል የሚገባ ሰይጣን የተወጋ የሆነ እናንተ የተለይታችሁ ማያት አልፈልግም ቡሩኬ በጣም አስተዋይ ልጅ ነው ለሃይሚ በጣም ታስፈልጋታለህ ደግሞ አምነሃለሁ ሃይሚ የራሴ እንደምታረግ አልጠራጠርም ለሁሉም ጊዜ አለው 😢😢😢😢 በጣም ነው የምወዳችሁ ።❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mahder-k8k
      @Mahder-k8k หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Bzu632
      @Bzu632 หลายเดือนก่อน

      😁😁😁🙊🙊😌😌​@@Mahder-k8k

    • @FatumaFatunalove
      @FatumaFatunalove หลายเดือนก่อน

      😁😁😁😁😁

    • @hayatHayat-bz2cq
      @hayatHayat-bz2cq หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @ToibahSayeed
      @ToibahSayeed หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @KALEYE_BELETE
    @KALEYE_BELETE หลายเดือนก่อน +4

    ናታ ተባረክ የታፈነውን ፍቅር ስላወጣሀው ያው ያተ ያላት ደሞ ሰለማትቀረ አብሺር ብሩኬ ዛሬ ፍቅሩን ገለፀላት ለሀይሜ ፈጣሪ ብሎ ከተጋባን አላለም ተጋቡ

  • @HAYATMame-d7s
    @HAYATMame-d7s หลายเดือนก่อน +92

    ቀጣይ ደግሞ እደምታፈቅራት እደምትገልፅ እተማመንብሀለሁ ጀግና የናቱ ልጂ ነክ በዚህ ሰአት ሰው በቀዳዳ ለመግባት ነው የሚፈጥነው ምቀኛው ብዙ ነው❤❤

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa หลายเดือนก่อน

      🤫🤫🤫🤫🤫🤫

    • @fatmaendis356
      @fatmaendis356 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 หลายเดือนก่อน +39

    ምርጦችየ አቤት ስታምሩ ባል እና ሚስት ብትሆኑ በእውነት ደስታየ ወደር የለውም ብቻ እግዚአብሔር ያውቃል ❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-የ9ለ
    @ፍቅርፍቅር-የ9ለ หลายเดือนก่อน +39

    አቤት ደስ ስትሉ አግዚአብሔር ከ ክፉ ሁሉ እታብካችሁ❤🥀🥀😘😘😘

  • @fjfvmvmj4762
    @fjfvmvmj4762 หลายเดือนก่อน +7

    ግን እነዝህን ልጆች ሳይ ማነው ደስ የሚለው ዋው❤❤

  • @Lubaba-z5v
    @Lubaba-z5v หลายเดือนก่อน +74

    እዚህ ቤት ፍቅር ፍቅር ይሸታል አሯ❤❤❤ የዛሬው ዴሞ ይለያል ባሌ ሜስቴ😂😂😂

  • @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
    @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ หลายเดือนก่อน +96

    ያሰላም ልዩ ቀን ነው ዛሬ ቡራ የእናቱ ልዑል ሙያ በልብ ነው የማንንም ወሬ እዳሰማ ቅመሟና አንተ ትተዋወቃላችሁ ቀጥሉበት ብቻ ሀይሚን እዳይከፋት የሴት ልጅ ፈተና ብዙ ነዉ አደራህን በአንዳንድ ተራ ወሬ ክፍተት እዳይፈጠር ለቤተሰብ የምሰጠው ክብር ትለያለህ ጀግና ነህ ላመንክበት የማትደራደር የቅመሟ ንጉስ ሁለት ቀበጦች አሏህ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ አስተዋይ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደጋችሁ ሁሉም ነገር አሏህ በፈቀዴ ጊዜ ይሆናል ዛሬን ሳይሆን ነገን እያሰባችሁ መሆኑ ግልፅ ነው ሀይሚዬም ትምህርቷን ጠንክራ ለቁም ነገር ያድርሳት አንተም ለእናቴ ማድረግ ያለብኝ ነገር አለ ብለሀል አሏህ ያሳካልህ ና አንድ ያድርጋችሁ ከሰሞኑ ግርግር የተነሳ አንዳንድ ነገሮችን ብቅ ማረግ ጀምራችኋል ግን የኛ ህዝብ ግደታ ወተት ነጭ ነዉ መባል አለበት ስለሚል እጅ ለሰሞኑ ጉዳይ የዛሬዉ ቪድወ በአጭሩ መልስ ነዉ የ4ቱ ልጆች አባትና እናት አይለያችሁ ደስ ትላላችሁ

    • @MesfinBekele-kj3ob
      @MesfinBekele-kj3ob หลายเดือนก่อน

      ኧረ ደብዳቤ ነው ወይ

    • @dfghxvbb4310
      @dfghxvbb4310 หลายเดือนก่อน

      😂​@@MesfinBekele-kj3ob

    • @wsf7216
      @wsf7216 หลายเดือนก่อน

      ትክክል የኔ ውዴ

  • @shitatarekegn3878
    @shitatarekegn3878 หลายเดือนก่อน +35

    ዛሬ ደስ ብሎኛል በጣም ቡራዩ የማ ሁሌ እንደዛ አርጋት ቅመማን መሃላችሁ ሰው እንዳታስገቡ ቪድዮ ራሱ አያምርም ስትሆኑ በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aleemaaleema6984
    @aleemaaleema6984 หลายเดือนก่อน +15

    እዉይይይይይ😂😂በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት😌❤❤ብትጋቡ😢😊❤❤❤

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 หลายเดือนก่อน +39

    ብሩኬኮ እድለኛ ነህ ለሜካብ ወጭ የለብህም ሀይሚን እድህ አሰማምሮ የሰጠህን እግዚአብሔር አመስግን

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን หลายเดือนก่อน +37

    የዛሬዉ ያበደ ነዉ ዋውውውውው አይለያችሂ በፍቅር በጤና ያኑራችሁ ከምቀኛ ከሸርኛ ፍጣሪ ይጠብቃችሁ የኛ እቁወች ጨርቃወች❤❤❤❤❤

  • @TiTiYou-r5j
    @TiTiYou-r5j หลายเดือนก่อน +23

    ናታን አፈቅርሻለሁ ስላላት ብሩኬ ቃይ አበባ🌹መስጠት ጃመር😁😁😂😂😂

  • @almazzeme1888
    @almazzeme1888 หลายเดือนก่อน +28

    ጀልባ ያለው ፍቅር ሃይቅ ጋ ነው ዓሣ የሚበላበት ብሩኬ እዛውም ተዝናኑ በጣም አምሮባችኋል

  • @biaynshbiaynsh1089
    @biaynshbiaynsh1089 หลายเดือนก่อน +26

    ዋው በጣም ታምራላችሁ በጣም እወዳችው አለሁ ስአት ይከበርልን መልካም የረፍት ግዜ በሰላም ተመለሱ

  • @HicChx
    @HicChx หลายเดือนก่อน +235

    የኔ አለሞች በናፍቆት ልሞት 😢 ማነው እንደኔ ሲጠብቅ የዋለ 😢 🖐አንደኛ ነኝ 😊

    • @AmenaA-xsቡታጀራ
      @AmenaA-xsቡታጀራ หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂ጨራሸ አረ

    • @Madinah77
      @Madinah77 หลายเดือนก่อน +1

      ​@AmenaAራ

    • @SahaySahay-wj9og
      @SahaySahay-wj9og หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 หลายเดือนก่อน +7

    ናታን ተባርክ ወንዶች ኡኮ ለላ ሰው አንዳያት አይፈልጉም😂 አንካን ነቃህ ካልሆነ የማፈቅራት ሰው አለ አሰብበት እንዳታመልጥህ❤ መልሰ ነው መሰለኝ አይለያቹ

  • @ethiomamatube3772
    @ethiomamatube3772 หลายเดือนก่อน +83

    ባልና ሚስት ስአት ይከበር😍😍

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂አሜን ይከበር 👌👌

    • @Madena-c8u
      @Madena-c8u หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንንን እሻአላህ አደቀን አቀረም አዉን ይከበረ እዳ ሰራየተቸ ሱጠበቅ ሰጠበቅ በመጨረሻ ሱለቀቀ መዳሜ ጠረቸኝ እደተ እደተናደደኩ የናተ ጡፈት ነው ቡሩ እና ሀይሚ😍😍😍😍

  • @Etutube22
    @Etutube22 หลายเดือนก่อน +414

    የዛሬው ቪዶ ተስፋ ሰጥቶኛል❤በቃ ተገላለፁና ፕሮሚስ እሰርላት❤

    • @murshidahaumad863
      @murshidahaumad863 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ እቱዬ

    • @SeadaAbdu-m4s
      @SeadaAbdu-m4s หลายเดือนก่อน

      አዎ ይሻለናል ተሰቃየን እኮ😂​@@murshidahaumad863

    • @Gdhct
      @Gdhct หลายเดือนก่อน +7

      አው የኒ ውድ እዲህ ስትይ ነው እሚምርብሽ

    • @taibaalfoah8483
      @taibaalfoah8483 หลายเดือนก่อน +1

      የኔማር ❤❤❤ጀግናችን

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa หลายเดือนก่อน +8

      መነጸሬን አቀብሉኚ ኢቱነችወይስ አይኔነው😎😎😎

  • @ጦይ
    @ጦይ หลายเดือนก่อน +31

    ብሩኬየ እና ሀይሜየ ደስታችሁ እሰተጥጋ ያዲርጋላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም ነወ የምወዳቺሁ❤❤❤

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 หลายเดือนก่อน +11

    ዋውው ብሩኬ እና ሀይሚዬ❤❤የዛሬው ይለያል እረ አቦ በአንድፊቱ ፕሮሚስ እሠርላት እና እኛም ተመልካቾች ቶለ እርፍ እንበል

  • @tigist6595
    @tigist6595 หลายเดือนก่อน +46

    ነቃ በል ቡራው ተንከባከባት ከሌሎች ሴቶች ጋር አትጨመላለቅ ሀይሜ አሰተዋይና ቅመም ነገን የምታሰብ ልጅ ናት እንዳታመልጥህ ።❤❤

  • @FggRy-x2n
    @FggRy-x2n หลายเดือนก่อน +23

    ምቀኛ ተቃጠይ ብሩክ ሀይሚ ጉዞ ወደፊት የኛ አንደኟች እወዳችሁለው ❤❤❤❤❤❤🙏

  • @AlemGebeyehu-t5b
    @AlemGebeyehu-t5b หลายเดือนก่อน +26

    በቃ ተጋቡ ውዶቼ ዛሬ ባልና ሚስት ነው የምትመስሉት በጣም ደስስስስስስስስ ይላል የኔ እንቁዎች ሀይሚዬ የኔ ልዕልት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahi-t7x9y
    @mahi-t7x9y หลายเดือนก่อน +13

    ኤሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የማታ እጀራ ይስጣቹ🎉🎉🎉🎉

  • @ATSEDAMARy
    @ATSEDAMARy หลายเดือนก่อน +29

    ተጋሩዋይ አብዚ ገዛ ዞሎኩም እናደሞሩኩምኒ ሕሎፉኡ❤ክብራተይ

    • @lemlem2014
      @lemlem2014 หลายเดือนก่อน

      ኢለኪ ማዓረይ ብቅድምያ አሕዋትና ነበራታትዕ ተጋሩዋኒ❤❤❤❤❤

  • @MdHhhh-rd4di
    @MdHhhh-rd4di หลายเดือนก่อน +47

    መጨረሻችሁን ያሳምረው የምር በጣምነው እምወዳችሁ h/b❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 หลายเดือนก่อน +93

    የገባው ይግባው ዛሬ ፍቅረኛሞች አደለንም ለሚሉት ቃላት😂😂❤❤
    እግዚአብሔር ያጣምራችሁ❤❤❤

    • @Shwey-ui8wo
      @Shwey-ui8wo หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @ZewedineshTadesse
    @ZewedineshTadesse หลายเดือนก่อน +1

    ቡራ ተስፋ ሰጭ ነገር አምጥቷል እ/ር ያዉቃል እንኳንም ለመዝናናት ሐዋሳ መጣችሁ ሐዋሳ የፍቅር አገር ናት ተመስገን እኛ ልጆች ነን አትበሉ አብሮ ማደግ አለ መጠባበቅ እ/ር ግዜዉን ያመቻቻል አይዠአቹ እጅ ለእጅ ተያያዙ ምንም ክፍተት አያስፈልግም አደራ

  • @MilonBd-gs8xv
    @MilonBd-gs8xv หลายเดือนก่อน +44

    ባልና ምስት ስትሆኑ
    ደስ ይለኛል ነበር 🎉ግን
    ወደፊቱ እግዚአብሄር ያውቃል

  • @AlfaTamart
    @AlfaTamart หลายเดือนก่อน +346

    ቡሩክ ፍቅርና ግለጽላት የሚችሉ 👍👍😜

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa หลายเดือนก่อน +6

      ፍቅር ፍቅር እስኪ አትበሉ😮

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 หลายเดือนก่อน

      አልያዘውም😢😂😂

    • @YoiPpk
      @YoiPpk หลายเดือนก่อน

      ይያዘው አይያዘው ሳታውቁምድነው ጉድ😮😮😮😫😫😊

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 หลายเดือนก่อน +1

      @@YoiPpk ከማርክ እና ከሄሉም ወዳ ፍቅር እነዚህ ደግሞ በጣም ብዙ ጊዜ ተናግረዋል በአንደበታቸዋ እህት እና ወንድም ነህ ብለው ይገርማል

    • @fskghksv7956
      @fskghksv7956 หลายเดือนก่อน +2

      ዉጡ ከዚህ ነገር አትብሉ

  • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
    @ሀዩነኝ-ቨ4ተ หลายเดือนก่อน +248

    እህ ተለቀቀ ፍትህ ለሳአት🏌😁😁😁

  • @OmanOman-uj8xe
    @OmanOman-uj8xe หลายเดือนก่อน +13

    ብሩኬ ፍቅርህን ግለፅላት❤❤❤❤❤🎉🎉🥰🥰

  • @አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር
    @አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር หลายเดือนก่อน +82

    እረ የእውነት. ስሀት ይከበርልን. ማርያምን. ቦራዬ ናሀይሚዬ ስተየ እየገባሁ ሳይ ቀንሟያየን በህግ አምላክ. ስሀት ይከበር.ልን እምትሉ ❤😢❤❤❤🌸❤✌

  • @BirqeeBaatirBirqee-ns9ue
    @BirqeeBaatirBirqee-ns9ue หลายเดือนก่อน +25

    አቤት ደስ ስትሉ አግዚአብሔር ከ ክፉ ሁሉ እታብካችሁ የዛሬ ይላየል 🥰🥰🥰

  • @فاطمهعمار-ع1ع
    @فاطمهعمار-ع1ع หลายเดือนก่อน +103

    ሰሀት ይከበርልን 🙄🥰

    • @drr8432
      @drr8432 หลายเดือนก่อน +1

      አዉ ይከበርልን ስጠብቅ ዋልኩኝ

  • @EtsegenetAberham
    @EtsegenetAberham หลายเดือนก่อน +2

    ስታምሩ ❤❤❤
    ግን እኔ ያየሁትን ያየ እናቴ ኪዳነ ምህርት1⃣6⃣⛪
    ❤❤❤ከኩፉ ነገር ትጠብቃቹሁ አሜን በሉ❤❤

  • @HAYATMame-d7s
    @HAYATMame-d7s หลายเดือนก่อน +34

    ጎበዝ የኛ ጀግና ወንድም አወ እደዚህ ፍቅር ስጥልን ለልጃችን❤❤❤

  • @aaasssaqqawweesffsshgfffx
    @aaasssaqqawweesffsshgfffx หลายเดือนก่อน +32

    ናታን እወዳታለሁ እያለ ነዉ ቡራ እባክህ ቀለበት እሰርላትና እኛም እንገላገል❤❤❤❤

    • @merd24
      @merd24 หลายเดือนก่อน

      የሞኝ ምክር
      እርሱ ስላፈቀረ እርሷን እቃት አደረካት እንዴ ያለ ፍላጎቷ የምትሄድ

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji หลายเดือนก่อน

      ቀለበቱ ቀርቶ የፍቅር ጥየቄ ባቀርበላት ቤየዉት

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት หลายเดือนก่อน +93

    በስስት የምወዳችሁ የኔ ታዳጊዎች የኔ ተወዳጆች ከክፉ አይንና ከምቀኛ ከቀነተኛ ከወረኛ ከአስመሳይ ወዳጅ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ ብዙ ዕላማ ያላቹ ትልቅ ደረጃ መድረስ የሚትፈልጉ ልጆች ናቸው በርቱ የማንም ሰገጤ እንዳትሰሙ ዝም ብላቹ ስራቹ ብቻ ስሩ 💚የሀይሚና የብሩኬ አድናቂዎች ኣታስመስሉ እውነተኛ ወዳጆች ሁኑ ልክ እንደ አብርሽ ና ሩታ አድናቂዎች የምሬ ነው በፈጣሪ ስም የናተ መውደድ ቢቂርስ😒

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG หลายเดือนก่อน +1

      Betikikili ❤😢

    • @ነባዒት
      @ነባዒት หลายเดือนก่อน +5

      አንቺ በጣም ነዉ የምወድሸ ሁሌም ኮሜንትሸ አያለሁ ከልብሸ ነዉ የምትወዳቸው እንደ እኔ ❤በኣንድ አንድ አሰመሳዮች እኔም ተቃጠልኩልሸ እፍፍ ደሞ እኮ የነሱን ወዳጅ መሰለዉ እዛም እዚም የሚያሸቃብጡ አሰጠሉኝ😡

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 หลายเดือนก่อน +5

      የኔዉድ❤🎉ሁየምአችብቻኮምች🎉🎉❤ፈጣሪይባርክሸ🙏

    • @JoudIrani
      @JoudIrani หลายเดือนก่อน +3

      Mare ulum eyko aydelum mulu mewqes aychalem mare gini demo betam yemyndedu Alu bergti

    • @zedyoutubecanle
      @zedyoutubecanle หลายเดือนก่อน +3

      አሜን ጋል ዓደይ ሽኮር❤❤❤

  • @Beba873
    @Beba873 หลายเดือนก่อน +7

    ቡራየ ፈጣሪ ካለ አልክ ፈጣሪ ያደርገዋል እኛም ምኞታችን ነው❤❤❤❤

  • @AmeerraAmeraa
    @AmeerraAmeraa หลายเดือนก่อน +87

    እናተ ልጆች ሳያቹ ደስ ትላላቹ አይለያቹ ከምቀኛ ይጠብቃቹየምትሉ👍👍👍

  • @user-hi7cd6zj7o
    @user-hi7cd6zj7o หลายเดือนก่อน +16

    ኡፍፍፍፍፍ የዛሬው ይለያል
    የኔ ውዶች ሁሌም ይመርባቹ ማርያምን በንፁህ ልቤ ነው የምወዳቹ የናተን ደስታ እንደማየት የሚያስደስተኝ ነገር የለም

  • @AishayaWoliyi
    @AishayaWoliyi หลายเดือนก่อน +55

    Hayi bayee bayee si jaladhaa Nani jalatani laki godha❤❤❤❤❤❤

    • @SofeMudin
      @SofeMudin หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @Masert-b3y
      @Masert-b3y หลายเดือนก่อน

      ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

    • @AbabuTube
      @AbabuTube หลายเดือนก่อน

      Aniisii akkuma keetii❤❤❤

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 หลายเดือนก่อน +7

    ለመጀመሪያ ጊዜ ቡሩዬ ለሀይሚዬ አበባ ስሰጣት አዩዉት ግን በጣም ደሰብሎኝል ቀጠሉበት❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @TigistAssefa-m8e
    @TigistAssefa-m8e หลายเดือนก่อน +22

    ቡራየ የሀይሚ ንጉስ ዛሬ ቀይአበባ ሰለሰጠሀት ደስብሎኛል በቀጣይ ደሞ ፖሮሚስ እደምታረግላት እርግጠኛነኚ ወላሂ እናተ እሰከምትጣመሩ ዱአየን አላቆምም የኔቅሞመቺ

  • @SolTube-s4m
    @SolTube-s4m หลายเดือนก่อน +105

    ዛሬ ቀድምህአለው የቡሩክና የሃይም ዷጋፍወች 🙋

    • @YewhinVlogs21
      @YewhinVlogs21 หลายเดือนก่อน +2

      ደምሪኝ

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ หลายเดือนก่อน +64

    ብራዬ ሰሀታችንይከበር እባክህ ሳሀትይከበር እምትሉ

  • @MimiAgzhew
    @MimiAgzhew หลายเดือนก่อน +6

    ምርጥ ሰው ነክ ፈጣሪ ፀባይክን አይቀይረው

  • @slamhslamh-vp3fn
    @slamhslamh-vp3fn หลายเดือนก่อน +100

    ተጋሩዋይ ኣለኩምዶ ላይክ ሃቡኒ ደልየዩዋ 💖💖

    • @MesA-gi2yj
      @MesA-gi2yj หลายเดือนก่อน +1

      አማራን ትደምሪያለሺ

    • @Aየቴዲ
      @Aየቴዲ หลายเดือนก่อน +2

      እንደማመር

    • @MihertTeka123
      @MihertTeka123 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂አለን

    • @slamhslamh-vp3fn
      @slamhslamh-vp3fn หลายเดือนก่อน +2

      ​@@MesA-gi2yjምን ችግር ኣለው እህቴ❤

    • @slamhslamh-vp3fn
      @slamhslamh-vp3fn หลายเดือนก่อน

      ​@@Aየቴዲእሺ❤

  • @Ziyadaye
    @Ziyadaye หลายเดือนก่อน +17

    የኔ ፅጌሬዳዎች የምር ፍፃሜያችሁን ማየት ናፈቀኝ የምር እስከ እድሜ ፍፃሜችሁ እንዳትለያዩ ምኞቴ ነው የምር ሁል ጊዜ መልካሙን ነገር እመኝላችሗለሁ እናም እወዳችሗለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @astubtube
    @astubtube หลายเดือนก่อน +26

    ስጠብቃቹ ውዬ አመሸው የኔ ምርጦች እንኳን ደና መጣቹ ሀይሚን ግን እንደኔ የሚወዳት አለ ሱስ እኮ ነው የምትሆንብኝ ቅመሟ 😘❤️

  • @susuahemed
    @susuahemed หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ የተባባላችሁት ቃላት እኔ ናንተ ሁሌም የምመኘልችሁ ነዉ የኔ ልበ ምቶች ሁሌም ደስተኛ ሆናችሁ ኑሩልኝ ዉለዱ ክበዱ ❤❤

  • @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
    @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ หลายเดือนก่อน +20

    የኔወርቆች በናተፍቅር ልቤ ቀጥልትል ነዉ መድሀኒአለም መጨረሻችሁን ያሳካላችሁ ደስስቱሉ
    እኮ እደናተ መጡአልመጡ ብየ የምከታተለዉ ይትበር የለም ተአይን ያዉጣችሁ 🥰🥰🥰❤

  • @Fozti730
    @Fozti730 หลายเดือนก่อน +72

    የመጨረሻዋ ሙዚቃ😋😋😁

    • @RahilRahil-i6f
      @RahilRahil-i6f หลายเดือนก่อน

      የለለ የመጨረሻው ሙዚቃ ደጋግሜናዉ የሰማዉት ተመቸኝ 😍😂😂

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki หลายเดือนก่อน +35

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦችዬ ❤❤🎉🎉ደግሞ ፍቅር ፍቅር ሸቶችሀል😂❤❤

  • @RahmaMeki
    @RahmaMeki หลายเดือนก่อน +2

    እንደኔ ተጋብተው የኔፈቀው ማነው❤❤❤❤❤

  • @FatimaDu-k7c
    @FatimaDu-k7c หลายเดือนก่อน +27

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ ወላሂ ቃላት የለኝም ለናተ

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 หลายเดือนก่อน +14

    ዋውውው ይመችክ ቡራየ የምር የዛሬው ያበደ ነው ፈጣሪ ምኞታችሁን አሳክቶ አብራችሁ የምትኖሩ ያድርጋችሁ

  • @Dke3Di
    @Dke3Di หลายเดือนก่อน +128

    ቀዳመይቲ እየ ላይክ ርገፁ 👍👍👍ተጋሩዋይ ኣለኩምዶ ኣብዚ ገዛ ግን ሳዓት እውን ይከበር ክንፅበ ዓይንና ሓሚሙ 😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉

    • @JeDh-he4wn
      @JeDh-he4wn หลายเดือนก่อน +3

      ኣነ ኣለኩ ኩሉ ግዜ ይፅበዮም እፍፍ😥

    • @FathimaFathima-h6m
      @FathimaFathima-h6m หลายเดือนก่อน +1

      ኣለና

    • @JjjHhh-s3h
      @JjjHhh-s3h หลายเดือนก่อน +4

      ኣነ ኣልኹ 10 ግዜ ያኣቱ ይወፅእ😂😂

    • @AsAs-uf6cs
      @AsAs-uf6cs หลายเดือนก่อน

      ​@JeDh-he4wዋላ ማዓረይ❤

    • @samrihaylay6720
      @samrihaylay6720 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @uaquae2370
    @uaquae2370 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ስስቶች የኔ ጨረቃዋች አይላያቹ ዉላዱ ክበዱ ሺ አማት ኑሪልኝ ዋዳቹአል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mesitube8714
    @mesitube8714 หลายเดือนก่อน +177

    አብረው። ሊኖሩ ምትመኙላቸው ብቻ። ላይክ 😅😅😅😅😅 እዳታልፉ ቂመሞጬ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @AawyaAadr-vs8ev
      @AawyaAadr-vs8ev หลายเดือนก่อน +1

      እኛበመመኘት፡አይሠለችንም፡እድሜ፡ይሥጠንናመጨርሻቸው፡ወልደው፡ሢሥሙያሣየን❤❤❤❤❤

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz หลายเดือนก่อน

      ይኑሩ ምኞታችን ነው

    • @ጀሚላሱሩር
      @ጀሚላሱሩር หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment หลายเดือนก่อน +1

      ሳብስክራይብ ኣርገኝ ወንድሜ🥰

    • @ጀሚላሱሩር
      @ጀሚላሱሩር หลายเดือนก่อน

      👍@@dasnaentertainment