Dear Messay, I really admire your activism.Messay in my opinion as an Eritrean 🇪🇷 The solution to the situation in Ethiopia is in your hands.Westerns specially America 🇺🇸 is not going to solve the issue.You need to unite and think as Ethiopian🇪🇹.You guys aren’t Amhara,Oromo, Tigray etc you guys are Ethiopians . If you don’t think as one the problem is not going to be solved. I wish the best to all innocent Ethiopians 🙏🏽💚🇪🇷
@@nativeabashawl6519 I m an Eritrean 🇪🇷 .Thanks god I have a government who does care about the stability of east Africa in general and particularly of Ethiopia 🇪🇹.🙏🏽💚🇪🇷🐪.It has nothing to be an Eritrean all you need is to be a human being
@@Eritrea91. Please ignore him! He must be low profile. I never like any successive governments of Ethiopia and never wish Eritrea to have any bilateral relationship with Ethiopian government at all! But I stand with Innocent Ethiopian people, and that what you commented respectfully, but he/she is an imbecile!!!
We need independence just like Eritrea from evildoers 😈 Ethiopian people and government 🙄 who are inflicting never-ending misery that I'm not even able to write it in youtube due to horror. We urge the Eritrean government and people for help🙏🏿 once we gain our independence the Eritrean people will have peaceful neighbors who never forget what you have done for Amhara people!
Excellent analysis by Yilikal Getnet. He is cogent, clear, and convincing. I wish we had a few more of his kind out there. Thank you, Mesay, for bringing such illustrious and learned intellectuals in your show to educate and wake us up. The credit goes to you with my highest respect.
With out accusing the innocent majority of the Oromo people in general, I completely agree with you about establishing an independent Amhara nation separately from Oromos! 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
Thank you Messay. Engineer Yilkal is a man of real deal. Always amazed by his persuasive and well articulated arguments and explanations. He got the caliper of a states man. Victory to Fano!!!
Engineer Yelekal is one of the few brain left among the politicians ! I always enjoy listening to his analysis always grounded & very objective! He is key for Fano in term on giving strategic advices !
መሳይ ምርጥ እንግዳ ስላቀረብክልን እናመሰግንሃለን
በመቀጠል ሁላችን ጠጠር እየወረወርን ነው ብዙ ጠጠሮች ትልልቅ ቖጥኝ ሆነው የሄንን የሰው ልጅ ጠላት የሆነ አገዛዝ እንጥለዋለን
😊
አሜን እግዘብሔር ጣልቃ ይግባ ለኢቲዮጲያ
ኢንጂነር ይልቃል የፋኖ የዲፕሎማሲ ድሮን!
60 ሚሊዮን የዐማራ ህዝብ ከጎንህ ነው በርታ!
እናመሰግናለን!
አረ ባክህ 60 ሚልዮን ፋራዉ ደደቡ አዎ እዉነት ነዉ ይሰለፋል ማሰብ የሚችል ግን ከናንተ እርምጥምጦች ደረቅ ጭንቅላቶች ጋር ምን በወጣዉ ምድረ ፋራ ፋር እሸት የናንተ ድድብና ሳያንስ ብዙ ደደቦች ፈጠራችሁ።
ጥያቄ አለኝ....የትግሬዎቹ ከባባድ መሣሪያ አመድ ዱቄት በድሮን አርገንባቸዉ ስናበቃ በ k47 ብቻ አስቀርተናቸዉ ሳለ አፈር ልሰዉ አንሰራርተዉ ትግሬዎቹ አናሳ ሳሉ በ 8 ወር መቀሌን አስለቅቀዉ ደብረብርሃን ደርሰዉ ተመለሱ እኛ ግን ከትግሬዎቹ 100 እጥፍ ድርብ ብዛት እያለን ምነዉእሳ አመታት አለፈ ጦርነቱን ከአማራ ክልል ለማዉጣት???
@@SintAyehu-Gebeyehu
ትግሬዎች በሰራዊቱና በመንግስት ውስጥ መዋቅሩ ከመኖር ባሻገር 80% የአገሪቱ የመሳሪያና የሰራዊት ክምችት የነበረበት፤ የሰሜን ጦር መሳሪያ ተረክበዋል። በተጨማሪም 27 ዓመታት ያዘጋጁት ከአምስት መቶ ሽ በላይ የሰለጠ የታጠቀ ጦር ነበር። የአገሪቱ ቢሊዮን ገንዘብም በጃቸው ነበር። ነፃ የወጣው ግዛት ደግሞ እንዳልኸው የአማራ ክልል ሰፊስለሆነ እንጅ ፋኖ አሁን የተቆጣጠረው ግዛት በ አስር እጥፍ ይበልጣል።
አማራው እንደሚያሸንፍ ጥርጥር የለውም።
Do you say we ? 😅 don't forget tplf age is more than 50 years
ህወሓቶች በሰራዊቱና በመንግስት መዋቅር ውስጥ ደጋፊ ከመኖር ባሻገር 80% የአገሪቱ የመሳሪያና የሰራዊት ክምችት የነበረበትን የሰሜን እዝ ጦር መሳሪያን ተረክበዋል። በተጨማሪም 27 ዓመታት ያዘጋጁት ከአምስት መቶ ሽ በላይ የሰለጠ የታጠቀ ጦር ነበራቸው። በቢሊዮን የሚቆጠር የአገሪቱ ገንዘብም በጃቸው ነበር። እንዲያም ሆኖ፤ በፋኖ ነፃ የወጣው ግዛት ደግሞ ከትግሬ ክል በብዙ እጥፍ የሚሆን ነው። እንዳልኸው የአማራ ክልል ሰፊ ስለሆነ እንጅ ፋኖ አሁን የተቆጣጠረው ግዛት ከ80% የአማራ ክልል ይበልጣል።
የፋኖ ሀይል ህዝባዊ ስለሆና የአማራው ትግል የህልውና ፍትሀዊ ትግልስለሆነ እንደሚያሸንፍ ጥርጥር የለውም።
ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት የምወደው ፖለቲከኛ መሳይ እናመሰግንሃለን ኢንጅነሩን ስላቀረብክልን❤❤❤
ጥያቄ አለኝ....የትግሬዎቹ ከባባድ መሣሪያ አመድ ዱቄት በድሮን አርገንባቸዉ ስናበቃ በ k47 ብቻ አስቀርተናቸዉ ሳለ አፈር ልሰዉ አንሰራርተዉ ትግሬዎቹ አናሳ ሳሉ በ 8 ወር መቀሌን አስለቅቀዉ ደብረብርሃን ደርሰዉ ተመለሱ እኛ ግን ከትግሬዎቹ 100 እጥፍ ድርብ ብዛት እያለን ምነዉእሳ አመታት አለፈ ጦርነቱን ከአማራ ክልል ለማዉጣት???
ይሄ ዘመን የእኛ የአማራነው ሳንፈልግ ወደ ዘራችን እንድንሸጎጥ አድርጋችሁናል ድል ለአማራ ፋፋኖኖኖ❤❤❤❤
ወሏሂ ኢትዮፕያ ስትነሳ እባየ ይመጣል ግን አማራ አርጋ ወድሞቸን አሳረደችብኝ።
@@bkhm6433የማዋጣን አማራነት ብቻ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ በአማራ ጭፍጨፋ ደስተኛ ናቸው እንዳጠፋ ይፈልጋል 😡😡
ኢትዮጲያ ለአምሀራ የሠዉ ማረጃ ቄራ ቤት ሁናለች ባሁኑ ጊዜ😢😢😢😢@@bkhm6433
@@MeKdi-w4sአትሳሳት ኢቲዮጲያ ያለአማራ ምንም ማለት ነው እኔ ሁሌም ከተበደለው ከአማራ ህዝብ ጎን ነኝ
@@wudearaya8756 በአሁን ሰአት ኢትዮጵያ ለአማራ ሰኦል ናት የኢትዮጵያ ህዝብ የአማራ መጨፍጨፍ ደስተኛ ነው ስለዚ አማራ አማራነት ማስቀደም እና የራሱ አገር መስራት አለበት 6አመት ሙሉ በጋላ የአማራ ህዝብ በግፍ ስጨፈጨፈ ማንም የተቃወሙ የለም ስለዚ የአማራ መጨፍጨፍ ይደግፋል
ግሩም ውይይት ነበር።
ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት አንተን በማስተማሬ ኮራሁ።
I am proud of you!
መሳይ እናመሰግናለን።
# Perseverance (ጽናት) and victory to Amhara Fano!
ፋኖ ኢንጅነር ይልቃል እንክዋን ደህና መጣህ አይ ንግግር ብስለት እርጋታ በራስ መተማመን ይሉሀል ይህ ጀግና ያማራ ልጅ ነው ተባረክልን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለማየት ያብቃህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናው ኢንጅነር ይልቃል እንኳን ደህና መጣህ በርቱልን ውዶች መሳይ እናመሰግናለን❤
እባካችሁ እውጭ ያላችሁት ተባብሩና የድሮን መቃወሚያ የአየር መቃወሚያ ተባብራችሁ የምትረዱበትን በአሰረቸኳይ ለፋኖ እርዱት
እንኳን እሱ ለህዝባቸው እንኳን ሰልፍ አይወጡም
❤❤❤ ጥሩ አገላለፅ ነው , ኢንጅነር ይልቃል ፈጣሪ እግዛብሔር ያሳየናል ❤❤❤❤❤❤❤❤
1. AAAsssaassaaaaasa
እንጅነር በጣም እናመሰግናለን አክዲሁም መሳይ የአማራ ድምፃችን የናቶቻችን እምባ አባሽ በርታልን እግዚአብሄር አንድቀን ዋጋህን ይከፍልሃል ወንድሜ .
የሚዲያው ድሮን ጋዜጠኛ ወንድም መሳይ እንኮን ስላም መጣህ በርታ ትግልህ ፍሬ እፍርቶል. ስላደረክልን ድል አብሳሪ ትግልህ ሁሌ ኢትዩጵያውያን እናመስግንሀለን እናከብረሀለን እንወድሀለን ይህ ያከበርከው ህዝብ እና ሀገር ህልም በትልቅ ታሩክ አይሺሬ በፁህፍም በማስረጃም ተስንዶ ትውልድ ይማርበታል የእውነተኛ ጋዜጠኚነት ጥግ ለህዝብ የቆምክ መሆንህን አስመስክረሀል ሞያህን አክባሪ ከጥቅም ይልቅ ህዝብ እና ሀገርህን ያስቀደምክ ለሙያህ ክብር ያለህ ጀግና ጋዜጠኛ ፖለቲከኛም ነህ ላንትም ለቤተስብህም ከከሀዲወቺ አላህ ይጠብቃቺሀ. 🤲❤️ እናመስግናለን 🙏🙏
የፖለቲካው መሀንዲስ በሳሉን ፖለቲከኛ ኡንጂነር ይልቃል ጌትነትን ስለጋበዝክልን እናመስግናለን ክበሩልን 🙏🙏❤️
ድል ለነፃነት ታጋይ ለነበልባሉ ፋኖ. ይችላል 💪💪💪💪
እንጂነር በትክክል ገልጸውታል ! እናመስግናለን ❤❤
ባንዳና መሃይሙ ዳንኤል በተወለደበት ሀገር ይልቃል መወለዱ ያፅናናል!!!❤❤❤
ኩሩ ኢትዩጰያዊ ፓለቲከኛ ከነጋዜኛው እናከብራቸሁአለን በርቱ
እናመሠግናለን ኢ/ር ይልቃል ጌትነት
አንድነት ላይ ጠንክራችሁ ስሩ።
በአሜሪካ የሚኖር በተለይ አማራዉ ይህ ሁሉ የዘር ማጥፍት በህዝባችን ላይ እየተፈፀመ ምን አደረግን ብለን መጠየቅ ያለብን ግዜ ነዉ ተጠናክረን የሚገባንን እናድርግ
ሆዳም ናቸው አሁን ለኢትዮጵያ በሆነ ያሸረጉድ ነበር ለወገናቸው አይሁንም ውጭ ያለው አማራ
ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪 ድል ለተገፋው አማራ 💚💛❤️💪💪💪💪
ኢንጂነር ይልቃል በእውነት ይህን ሰወ- በላ አገዛዝ በሚገርም አተያይ ነው የገለፅከው።የቃለ መጠይቁን አዘጋጂ መሣይንም በጣም እናመሠግናለን።
መሳይ፣ Engineer Yelekal is a political genius. I always enjoy the interview.
ፋኖ እያሽነፈ ነው የአማራ ህዝብ እያሽነፈ ነው ፈሪው መንግስት እየተሽነፈ ነው::
Dear Messay,
I really admire your activism.Messay in my opinion as an Eritrean 🇪🇷 The solution to the situation in Ethiopia is in your hands.Westerns specially America 🇺🇸 is not going to solve the issue.You need to unite and think as Ethiopian🇪🇹.You guys aren’t Amhara,Oromo,
Tigray etc you guys are Ethiopians . If you don’t think as one the problem is not going to be solved. I wish the best to all innocent Ethiopians 🙏🏽💚🇪🇷
If you’re Eritrean which I don’t Believe stairway this not your business don’t be ass kiss
If you’re Eritrean which I don’t Believe you are stairway. This is not your business. real Eritreans they don’t care about other peoples business
@@nativeabashawl6519
I m an Eritrean 🇪🇷 .Thanks god I have a government who does care about the stability of east Africa in general and particularly of Ethiopia 🇪🇹.🙏🏽💚🇪🇷🐪.It has nothing to be an Eritrean all you need is to be a human being
@@Eritrea91. Please ignore him! He must be low profile. I never like any successive governments of Ethiopia and never wish Eritrea to have any bilateral relationship with Ethiopian government at all! But I stand with Innocent Ethiopian people, and that what you commented respectfully, but he/she is an imbecile!!!
We need independence just like Eritrea from evildoers 😈 Ethiopian people and government 🙄 who are inflicting never-ending misery that I'm not even able to write it in youtube due to horror. We urge the Eritrean government and people for help🙏🏿 once we gain our independence the Eritrean people will have peaceful neighbors who never forget what you have done for Amhara people!
ወንድም ይልቃል እድሜ ይስጥህ
Messay you don’t know how much we proud of you (from California)
ፈጣሪ ሆይ እባክህ ይሄንን የአረመኔ ሰው በላ የአብይ አሊ መሀመድን አገዛዝ እንዳወጣህው አውርድልን
አሜን
ኢንጅነር እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እባኮትን የቻሉትን ያህል ሕዝብን ይምከሩ
መሳይ ጥሩ ውይይት ነው በርታ
የኔ ጀግና መሳይ አላህ ያጠክርህ ዲል ለፋኖ ዲል ለአማራ ሞት ለብልጵግና ጨፍጫፊው ቡዲን እናመሠግናለን መሳይ❤❤❤❤❤❤
Excellent analysis by Yilikal Getnet. He is cogent, clear, and convincing. I wish we had a few more of his kind out there. Thank you, Mesay, for bringing such illustrious and learned intellectuals in your show to educate and wake us up. The credit goes to you with my highest respect.
Great comment. I can’t agree more.
Great choice of political commentator guest, Engineer Yilikal Gatinet. He tell it like it is! አካፋዉን አካፋ በማለት ሚዛናዊ ትችትህ እናመሰግናለን !!ወንድም ይልቃል ጌትነት !!
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም...
የእነሱ ክፋትና የሌላው ህዝብ ዝምታና ቸልተኝነት ክፍተቱ በጣም ሰፊ ነው::
ይህንን ተረድተን እርምጃ ካላደረግን ማስውገድ አይቻልም::
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ322 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
🎉🎉ይህን ኮመንት ሁሌ ቁጥሩን አመቱን ቀኑንን ሳትሳሳት ሳትሰለች የምፅፈዉ ሰዉ ክብር ይገባሀል🎉
Please Anchor Media invite ይልቃል ጌትነት at the minimum once a week.
ኦኖግና የኦሮሚያ ብልፅግና በኢትዮጵያና በአማራ ህዝብ በፈፀሙት የግፍ ጥግ ሂሳቡን የሚያዎራርዱበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም።እኔ የሚያስፈራኝ ንፁህ ለሆኑት ኦሮሞም እንዳይተርፍ ነው የሚያስፈራው።
የኦሮሞ ንፁህ የለም።
@@MeKdi-w4sተው ወድሜ እደዚህ እትበል
እውነት ነው
@@SisayZeynu የኦሮሞ ንፁህ የለም አራጅ ጭፍጨፋ እንጂ እውነታው ይሄ ነው የአደባባይ ሃቅ ።
የኦሮሞ ህዝብ በሺዎች የሚቆጠሩ ወገኖቻችንን እየገደለ፣ ልጆቻችንንና ሴቶቻችንን እየደፈረ ነው። ከአረመኔዎች ጋር አብረን መኖር አንችልም። ከክፉ ኢትዮጵያ ነፃ የምንወጣበት ጊዜ ነው። የራሳችን ሰላማዊ የአማራ ሀገር ሊኖረን ይገባል። 💚💛❤
With out accusing the innocent majority of the Oromo people in general, I completely agree with you about establishing an independent Amhara nation separately from Oromos! 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
ወንድሜ፣ ኢትዮጵያ በአማራ ሕዝብ ደምና አጥንት፤ መስዋዕትነት የተገነባች መሆኑን መገንዙብ ያስፈልጋል። ብልጽግና እንደ አባቱ ወያኔ ቦታውን በቅርቡ ይይዛል።
የአብይ አህመድ ማፍያ ቡድን በኦሮሞ ህዝብ ስም በአማራ ህዝብ ላይ የሚያካሒደው የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ የኦሮሞን ህዝብ ውድ ዋጋ ያስከፍለዋል።
@@berhanea3798 when did you find out Oromo is majorly or did Abiy fart in your mouth??? Who told you that?
ለኢትዬጲያ ቅን አስተሳሰብ አይመስለኝም በሻሻው ምናምንቴ ነው ኦሮምን አይወክልም!!!
ብርቱካን።
መሳይመኮንን።ምርጥጋዜጠኛነህ።በርታ።
አቤት ኢንጅነር ይልቃል ትንታጉ የአማራ ልጅን መስማት እኮ የፖለቲካ ብቃቱ መረጋጋቱ የቃላት ፍሰቱ በሚናገረው የሚያውቅ እምቅ እውቀቱ ለመስማት ሰዓቱባያልቅ ያሰኛል
በጣም አመስግናለሁ 🦾🦾
መሳይ🙏🏽
አለን ከፋኖ ጎን ነን!! በእግዚአብሔር እርዳታ ድል ለጀግኖቹ ❤❤
መሳይ ኢ/ር ይልቃል ጌትነትን ሁሌ በእየሳምንቱ አቅርብልን አደራ እጅግ በጣም የሚገርም ጎበዝ ፖለቲከኛ ነዉ ።
መስዬ እናመሰግናለን የኛ ጀግና ዕድሜ ከጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤!!!!!
ኢትዮዽያ ሰላምሽ ይብዛ ሊያጠፉሽ የተነሱትንም ጠላቶችሽ የድንግል ማርያም ልጅ ከእግርሽ ስር ይጣልልሽ አሜን🤲
Tarikn wajiu Ethiopia beraswa qeretisa flsifna gorebetochuan le Africam metifo ye tarik getista norat new eyenorechu yalech yeterashiw Geata yedngl Mariam Lije mnin yadrgen⁉️☝️😢tiyaqie new👋
የትኛው ኢትዮጵያ አማራ በየቀኑ የምገደልባት እንተ አስመሳይ ኢትዮጵያ ትውደም
@@MeKdi-w4s alsmamam ‼sefa bale mengedu manachuna yebichachun Allak⁉️mewachuch nebsachew yimarlin ye astesasebachin witietoch nachewna 👋
@@RobelJETRO ኢትዮጵያ ትውደም🤧👎👎
@@MeKdi-w4s✊🐺 👋🥱👍
ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት በጣም በሳል ፖለቲከኛ ትለያለህ በርታ
Thankyou both 🙌
ጌታ ብርታቱን ይስጥህ መሳይ ታሪክ ይከፍልሀል እውነት ለሰው ልጅ የእግዚአብሔር መንገድ ነው:ለውነት መኖር ድል ነው::ሀሴት ነው አምላክ ምህረት ያውርድልን::ይማረን ለምን እንዲህ አይነት ሰው መጣብን በከተማችን ላይ ጣወት የሚያስመልክ እግዚአብሔርን የሚያስቆጣ ለምን የቤተክፍስቲያን መፍሪዎች አይገስፁትም ::ሁሉም ተጠያቂ ነው::ብርእግዚአብሕኡር ፊት የክቡር ሰው ደም በእግዚአብሔር ፊት ነው::
Messay thank you for bringing Engineer Yilikal !!
ሰላም ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁልን ፕሮግራማችሁን በንቃት እየተከታተልን ነው መልካም ውይይት ጊዜ እንዲህም እንመኛለን ድል በግፍ እየተገፋ ላለው ህዝባችን ድል ለፋኖ❤
Well come our best journalist. GOD BE WITH U &
Ur families !!!
ኢንጅነር ይልቃል በጣም እናመስግናልን ትምህርት እየተማርን ነው ብዙ ደናቁርቶች አሉ ፍርደገምድል ኦቦ መርዳሳ ከየት ነው የመጡት እዲስ አበባ የጠቅላላ ብሄረ ስብ ወና ከተማ ነች ማንም ብአኩልነት የሚመራና የሚመራበት የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ነች የእውነት ኦሮሞ ከሆኑ እግዚአብሄርን እንደሚያምኑ እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሄር በከንቱ የሚፈስውን ደም ይገስፃል.
ትክክል ፋፋኖኖ ወደፊት አማራ ከመደራጀት አልፎ ይነግሳል ካላስ እየታረደ አየተሳደደ እሚኖር እንዳይመስላችሁ ድል ለአማራ ፋፋኖኖ❤❤❤❤❤❤
ድል ለትሁቱና ትንታጉ ፋኖ!!!❤❤❤
በእውነት መሳይ በጣም አመሠግናለሁ በሳል እንግዳ ነው ያቀረብከው በደንብ ነው የገለፀው የተከበሩ ኢንጂነር ይልቃል ክበረት ይስጥልኝ
በርቱ ወንድሞች ይህን ጭቁን የኢትዮጵያ ህዝብ ከፋኖ ጎን ሆነን ይህን ስርአት መጣል ነዉ ድል ለአማራው ፋኖ💪💪💪
ላንተና ለውድ ቤተሰቦችህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላችሁዋለሁ❤
በጣም እምወደው ፖለቲከኛ እና ትክለኛ የፖለቲካ ሰው ኢጂነር ይልቃል
በትክክል የአማራ ጠላትነት ነው። ከዚህ የበለጠ ምንስ ይመጣል።
ኢንጂነር ይልቃል💯✅ ነው እምነዳምጥህ ወንድም አለም።
💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አንድነት ኃይል ነው
ልዩነት በአውሬ መበላት ነው
መሳይ አንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ።
ሰምቼ የማልጠግብህ እውነትም ይልቃል❤
ፈጣሪ ሆይ አብይን በተኛበት አስቀርው እባክህ ኢትዮጵያን ገሀነም አድረጋት
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ያድርገው 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
በርታልን
Thank you, Missaye
ተባረክ
መሳያችን ድሉ የኛነው እቁው ወድማችን ድል ላማራልጂ ፋኖ❤እውነት ያሸንፍል
Thank you ENG.✌️🙏👌💯
እንደነ ኢንጅነር ይልቃል ያሉ ታጋዮች የኢትዮጵያ ድምፅ የሆኑ ሰወች በስደት ላይ ትንሽ ድጋፍ ካላገኙ በስራ በተለያዩ ችግሮች ከትግሉ እንዳይርቁ ድጋፍ ለመስጠት ሀላፊነታችን ለመወጣትዝግጁ ነን እስኪ ላስቸግርህ ትንሽ በምን መንገድ ምክር Please
መውደቁ አይቀሬ ነው። History tells us dictators eventually fall. He ain’t different.
መሳይና ኢንጀር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሀገራችንን ከነኝህ ጅቦች ነጥቀን በእጃችን እናስገባለን
ኢኒጂነር ይልቃል በደንብ አርገህ ለሆዳም አማራዎች ለዶከተሩ የተናገርከው ትክክለኛ አባባል ነው አማራ እየሞተ እሱ ከአማራ ጠላት ጋር አብሮ መስራት ትልቅ ወንጀል ነው ጊዜው ሲደርስ እንጠያየቃለን ህዝብ ያሽንፋል ወደዱም ጠሉም ፋኖ እያሽነፈ ነው ወያኔ ኦነግ ለመደራጀት ሀምሳ አመት ፈጅቶባቸዋል ፋኖ ግን ገና አንድ አመት ነው ለድሉ እየተቃረበ ነው::
መሳይ ምርጥ ጋዜጠኛ ኢንጂነር ይልቃል ምርጥ ፖለቲከኛ ወቅቱን የሚመጥን እና በቂ እውቀት የሚያስጨብጥ ውይይት ነው
ይልቃል የሚያኮራ ሰው ነው። አንተ ባይኖር በምሁራን ተስፋ ቆርጬ ነበር። በርታ።
so mature interview Thx Mr enginer Yelekal!!! you always boost my moral
ትታጉ ንስር የፖለቲካው ማንዲስ ስማርቱ ጠበብት ኢ/ር ይልቃል ንስር የፖለቲካ ስማርት ጅግናችነው ክበርልን ማርሽ ቀያሪያችን ጅግናነው።
ድል ለፋኖ❤❤❤
መሳይነ ኢንጅነር ይልቃል በጣም በርቱልን እውነት ያሰሸንፍል።
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!
Best discussion and analysis!❤
Thank you Messay. Engineer Yilkal is a man of real deal. Always amazed by his persuasive and well articulated arguments and explanations. He got the caliper of a states man.
Victory to Fano!!!
Engineer Yelekal is one of the few brain left among the politicians ! I always enjoy listening to his analysis always grounded & very objective! He is key for Fano in term on giving strategic advices !
መሳይ መኮንን እናመሰግናለን 🙏
ይኽን አንጋፋ ፖለቲከኛ ኢ/ር ይልቃል
ስለጋበዝክልን ❤❤❤😢😢
መሳይ እንኮን ስላም መጣህ በርታ ትግልህ ፍሬ እፍርቶል. ስላደረክልን ድል አብሳሪ ትግልህ ሁሌ ኢትዩጵያውያን እናመስግንሀለን እናከብረሀለን እንወድሀለን ይህ ያከበርከው ህዝብ እና ሀገር ህልም በትልቅ ታሩክ አይሺሬ በፁህፍም በማስረጃም ተስንዶ ትውልድ ይማርበታል የእውነተኛ ጋዜጠኚነት ጥግ ለህዝብ የቆምክ መሆንህን አስመስክረሀል ሞያህን አክባሪ ከጥቅም ይልቅ ህዝብ እና ሀገርህን ያስቀደምክ ለሙያህ ክብር ያለህ ጀግና ጋዜጠኛ ፖለቲከኛም ነህ ላንትም ለቤተስብህም ከከሀዲወቺ እግዚዓብሔር ይጠብቃቺሀ. 🤲❤ እናመስግናለን 🙏
ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤
We agree 100
ድል ለፋኖ💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👍
መሳይእ፡መኮነንእ፡ጀእግናአ፡ዉነተኛአ፡ታሪክ፡አይረሳአህምእ፡እሻመትእ፡ኑርልንእ፡የፋኖኦንእ፡ያማራአ፡ህዝብእ፡ድልእ፡ያሳየንእ፡መሳይእ፡ደረጀእ፡ሀብተወልድእ፡እሽእህ፡አመት፡ኑሮልእንእ፡እንወዳችሃለንእ❤❤❤❤❤❤
ወንድማችን መሳይ እውነተኛ ጋዜጠኛ ነህ በርታልን ጀግናችን
Great discussion! ❤
You are Real Amhara engener yelkale,
Thank you.
ዋርካው መሣይ መኮነን እናመሠግናለን
እናመሰግናለን ወንድሜ ይልቃ ል
ኢንጅነር ይልቃል በእውነት ትልቃለህ ሁሌ ስሰማህ በጣም ደስ ይለኛል::
ወንድሜ መሳይ እያደረክ ያለኸው መልካም ነገር እንዳለሆኖ
ከቻልክ የተምቱ ትምርት ቤቶችን ስምና አካባቢ
የተገደሉ ህዝቦችን ብዛት ቢቻል ክነስማቸውና አካባቢ ቢገለጽ
ይህ ለውደፊትም የክስ መረጃ ይሆናል
ፈጣሪ ይጠብቅህ
ወንድም ይልቃል እድሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ ❤❤
Mesay, History think of you.
Thank you for your effort!!..
ድል ለጀግናው ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪🙏
Wondme mesay no word to express u may God help belongs to u amhara people or ethiopa we say long live with ur family
Thank you engineer Yelekl to share us what you know keep it up brother!!
Perfect, Great speech, engineer YILKAL GETINET , Thank you.
አማራ ቡዙ,ሙህር አለን አድነት ነዉእጅ ያጣነዉ አማራ አንድ ከሆነ ማንም እደማያስቆመዉ ሁሉም ያዉቀዋል ,
besal sew enginer Yilkal. thank you. bertalin
❤❤❤❤ ድል ለተበደለው የአማራ ህዝብ
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
Engineer yilkal thank you very much
Tnx mesaye ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉