በድንገት ወደ ሙታን አለም የሄደው ታዳጊ ልጅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
  • ሰላም ውድ የካርቶን ሚክስ ቤተሰቦች እንኳን ወደ አዲሱ ቻናላችን በሰላም መጣቹ። ዛሬም ትወዱታላቹ ብዬ ያሰብኩትን አኒሜሽን ፊልም ይዤላቹ መጥቻለው። ዛሬ የምናየው ኮኮ የ2017 አኒሜሽን ፊልም ሲሆን ታዳጊ የሆነው የ12 አመቱ ሚጌል የሙዚቃ አፍቃሪ ቢሆንም ቤተሰቡ ግን በምንም ምክንያት የጎሳው አባል የሆነ ሙዚቃ እንዳይጫወት ይከለከላል።

ความคิดเห็น •