- 265
- 1 580 588
አማኑኤል Ammanuel Tube
United States
เข้าร่วมเมื่อ 12 ธ.ค. 2022
Spiritual Debates, preaching of gospel, preaching about the kingdom of GOD and Spiritual songs. Declaring the mighty name Jesus Christ, He is the son of living GOD who crucified for our sins. Death shall not hold him.
Luke 24:5-7
5 And as they were afraid, and bowed down their faces to the earth, they said unto them, Why seek ye the living among the dead?
6 He is not here, but is risen: remember how he spake unto you when he was yet in Galilee,
7 Saying, The Son of man must be delivered into the hands of sinful men, and be crucified, and the third day rise again. JESUS Saves Repent today.
የሐዋርያት ሥራ 04 ፥ 12
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
የሐዋርያት ሥራ 16 ፥ 30,31
30 ወደ ውጭም አውጥቶ፡- ጌቶች ሆይ፥ እድን ዘንድ ምን ማድረግ ይገባኛል? ኣላቸው።
31 እነርሱም፡- በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን አንተና ቤተ ሰዎችህ ትድናላችሁ፡ አሉት።

May 9, 2024
የሐዋርያት ሥራ 04 ፥12
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
JESUS CHRIST Saves you, Repent today
ኢየሱስ ያድናል። አሜን
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
JESUS CHRIST Saves you, Repent today
ኢየሱስ ያድናል። አሜን
มุมมอง: 539
วีดีโอ
የእስራኤልና ኢራን ጉዳይ የፖለቲካ ጉዳይ ሳይሆን….
มุมมอง 8298 หลายเดือนก่อน
የሐዋርያት ሥራ 04 ፥12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። JESUS CHRIST Saves you, Repent today ኢየሱስ ያድናል። አሜን
October 22, 2023
มุมมอง 1.6Kปีที่แล้ว
የሐዋርያት ሥራ 04 ፥12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። JESUS CHRIST Saves you, Repent today ኢየሱስ ያድናል። አሜን
ዘማሪ ዳንኤል አምደሚካኤል በTikTok Live
มุมมอง 712ปีที่แล้ว
የሐዋርያት ሥራ 04 ፥12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። JESUS CHRIST Saves you, Repent today ኢየሱስ ያድናል። አሜን
September 25, 2023
มุมมอง 1.2Kปีที่แล้ว
የሐዋርያት ሥራ 04 ፥12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። JESUS CHRIST Saves you, Repent today ኢየሱስ ያድናል። አሜን
ጌታ ቅርብ ነው ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ
มุมมอง 2.1Kปีที่แล้ว
የሐዋርያት ሥራ 04 ፥12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። JESUS CHRIST Saves you, Repent today ኢየሱስ ያድናል። አሜን
የታሪክ ምሁሩ ከወንጌለዊ ኤርሚ ጋር
มุมมอง 2.2Kปีที่แล้ว
የሐዋርያት ሥራ 04 ፥12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። JESUS CHRIST Saves you, Repent today ኢየሱስ ያድናል። አሜን
መ/ር ግርማና ቅዱስ ሚካኤል
มุมมอง 2Kปีที่แล้ว
የሐዋርያት ሥራ 04 ፥12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። JESUS CHRIST Saves you, Repent today ኢየሱስ ያድናል። አሜን
Sep 06
มุมมอง 1.3Kปีที่แล้ว
የሐዋርያት ሥራ 04 ፥12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። JESUS CHRIST Saves you, Repent today ኢየሱስ ያድናል። አሜን
ለዶ/ር ወዳጄነህ
มุมมอง 2.3Kปีที่แล้ว
የሐዋርያት ሥራ 04 ፥12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። JESUS CHRIST Saves you, Repent today ኢየሱስ ያድናል። አሜን
ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ ከአቤል አቡነና ሌሎችም ጋር ዱላ ቀረሽ ክርክር
มุมมอง 78Kปีที่แล้ว
የሐዋርያት ሥራ 04 ፥12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። JESUS CHRIST Saves you, Repent today ኢየሱስ ያድናል። አሜን
September 3, 2023
มุมมอง 1.7Kปีที่แล้ว
የሐዋርያት ሥራ 04 ፥12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። JESUS CHRIST Saves you, Repent today ኢየሱስ ያድናል። አሜን
September 1, 2023
มุมมอง 1.1Kปีที่แล้ว
የሐዋርያት ሥራ 04 ፥12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። JESUS CHRIST Saves you, Repent today ኢየሱስ ያድናል። አሜን
የኦርቶዶክሱ ዘማሪ ዲ/ን ታምራት ከወንጌለዊ ኤርሚ አቤልና ከሌሎች ወንድሞች ጋር
มุมมอง 3Kปีที่แล้ว
የሐዋርያት ሥራ 04 ፥12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። JESUS CHRIST Saves you, Repent today ኢየሱስ ያድናል። አሜን
የዘማሪ ፓስተር ታምራት ሀይሌ መልዕክት
มุมมอง 816ปีที่แล้ว
የሐዋርያት ሥራ 04 ፥12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። JESUS CHRIST Saves you, Repent today ኢየሱስ ያድናል። አሜን
የኦርቶዶክሱ ዲያቆን አበበ ከወንጌለዊ ኤርሚያስና ከሌሎች ወንድሞች ጋር
มุมมอง 7Kปีที่แล้ว
የኦርቶዶክሱ ዲያቆን አበበ ከወንጌለዊ ኤርሚያስና ከሌሎች ወንድሞች ጋር
የዮሐንስ ወንጌል 05፥43 ኢየሱስ እኔ በአባቴ ስም መጥቻለሁ ማለቱ
มุมมอง 872ปีที่แล้ว
የዮሐንስ ወንጌል 05፥43 ኢየሱስ እኔ በአባቴ ስም መጥቻለሁ ማለቱ
እስካ 5k እየተከታተሉ ብዙዎች የተደበቀዉን እውነት የተረዱበት Live stream.
มุมมอง 9Kปีที่แล้ว
እስካ 5k እየተከታተሉ ብዙዎች የተደበቀዉን እውነት የተረዱበት Live stream.
ዶ/ር ተስፋዬ ፓስተር ታርኩ አማን ሸሎምና ሌሊችም ከሀዋርያት(Only JESUS) ጋር
มุมมอง 9Kปีที่แล้ว
ዶ/ር ተስፋዬ ፓስተር ታርኩ አማን ሸሎምና ሌሊችም ከሀዋርያት(Only JESUS) ጋር
Her Bestergena Hul Geza Yeha Sewy Sedeb Bech YEKER YEBELH?
Benyam Eychenerbera Naw
Paster Benyam Be Ortodokes Sem Meshefen New Yemfelgew?
Selasew Hywet Men Agebachu?
AHUN LAHEGER METSELY SEGEBACHU 1 SEW KUME NEGER YALWE WERA YELME
Paster Benyam Hager Lembetbet Ytensa Yezemanu Sew New
Aman este bechai.e awera
Aman yesuse eko feker new ebake befker awera
ግትም🤙🤙🤙🤙101010
እረ ስነስርአት ይኑር ቢኒ የምትባል ሰውዬ
ፓስተር ሶፊ ስለሰው የሚያወራ ትተክ ስለእግዚአብሔር የሚናገር አቅርብ ካልሖነ አታቅርብ አየመጥንሕም
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ክክክክክክክ
❤❤❤
❤❤❤🥰
Ermiyas abebe tergaga enji atsadeb memeles kechalk mels kalchalk wede ewunet na
This is so hilarious 😂😂😂 አይ ገቢ😂
ጠማማ ትውልድ ከሚባሉት አንዱ እንዳተ ያለ አሳች ነው ። ብዙዎች በስሜ ይመጣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ ከሚለው የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ውስጥ አንዱ አንተ ነህ ። አንተ ፈላስፋ አትፈላሰፍ መፅሐፍ ቅዱስ ፍልስፍና አይደለም ሳያዩኝ የሚያምኑብኝ ብፁዓን ናቸዉ የሚለው ለዳንተ አይነቱ ፍልስፍና ሆኖብሃል እራስህን ፈትሽ ማንም ያንተን ትምህርት አይሰማም ኢየሱስ ክርስቶስ ማለት አምላክ ነውጂ አማላጅ አይደለም ። እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥህ ።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
(ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕ. 5) ---------- 13፤ ወንድሞች ሆይ፥ እናንተ ለአርነት ተጠርታችኋልና፤ ብቻ አርነታችሁ ለሥጋ ምክንያትን አይስጥ፥ ነገር ግን በፍቅር እርስ በርሳችሁ እንደ ባሪያዎች ሁኑ። 14፤ ሕግ ሁሉ በአንድ ቃል ይፈጸማልና፥ እርሱም። ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ የሚል ነው። 15፤ ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ። 16፤ ነገር ግን እላለሁ፥ በመንፈስ ተመላለሱ፥ የሥጋንም ምኞት ከቶ አትፈጽሙ።
I am sorry to say this, all of you disclosed your nakedness.
አፍ አተ ሰውየ እጭ
እግዚአብሔር ይባርክህ አንድ ጥያቄነበረኝ
❤❤❤
ተስፍሽ 😂😂😂 12ቱም አይቃዡም😂😮😮😮😮 አንተ ተናገር በቃ ለምልምልኝ❤❤❤
እኔ ህግ ና ነብያት ሊሻር የመጠሁት አይምሰላቸቹህ ሶል ምንማለታቸው ነው?
ለሱ ማስካሪ የመጨረሸ ነብይ መሀመድ ናቸው።
መንደርተኞች አንዳቹም ወንጌል ያልገባቹ። የመንግሰቱ እቅፋቶች። በተለይ ቢኒያም ሰይጣን ባካል።
ክርስቲያኖቹ፣ይገርሙኛል፣እግዚያብሄሥ፣ምህረት፣ያርግላችሁ፣ይሄን፣ሰውዬ፣ብተውት፣ምናለ፣የእግዚያብሄርን፣ህዝብ፣የምታሰድቡ፣እናንተ፣ናችሁ፣ተጠንቀቁ፣
What is the name of only Jesus in English
ታሬኩ አንተ ማለት ለአዳፍኔ ምስክርነት ሰው የት ይገኛል ቢባል ታሪኩ ይባላል ? ለምንድነው ይህን ያልኩት ሽንገላ ነው የተሞላሃው የቃል ሙላት የለህም እውነቱን ልንገርህ ? ወንድምን ፊት ለፊት በትክክል ወንድሜ ጠፍተሃል ነው የሚባለው ደፍረህ ? ልክ ጳውሎስ ጴጥሮስን በመፍረድ ፋንታ እንደገሰፀው ማለት ነው እንዴትነው ተስፋዬ ሮበሌ ምድራዊ እውቀቶች አሉት ከአንተ ጋር በመጠኑ በእወቀት ሳይሆን በሽንገላ ሞግሸህ ሊሆን ይችላል አንተ አውቀት የለህም ልዩነታችሁ እዚህ ላይ ነው አነተ የተገኝው ቦታ ሁሉ ያለአውቀት በመግባት ዘሎ ዘንክር ነህ ተስፋዬ ለማምታታትም ቢሆን ለፍጡርና ለፈጣሪ የሆኑ ቃላቶችን በአንድ ቀላቅሎ ለማጠጋጋት ይምክራል ልክ እንደተማሪ ዲሪቶ መጣፊያ መቀጣጠል ይወዳል እርሱም አላዋጣውም የገዛ ነፉሱን ስለጠላ ነው እውነትን ቢመረውም አይቀበልም ለምን ብዙዎቹ 99% ፐርሰንቱ ዓለምን አስከትለው የገቡ ናቸው ለምሳሌ ትዳር መኪና ዝና የመሳሰሉትን አሰከትለው ነው ክርስትናን እየኖርን ነው የሚሉት የነተስፋዬ ዶክትሪን ብዙዎች መሠረታዊ የደግም መወለድ የመዳን ትምህርት ሳያገኙ ነው ወደመቃብር የወረዱት ሳይድኑ ማለት ነው ተስፋዬ እራሱ አንዴት ይድናል የእግዚአብሔር የለስሙ ስም በመወጣት ኢየሱስ የሚለውን ስላሴ በሚል ይሳደባል 2ኛ ለኃጢአቱ ስርዬት በኢየሱስ ስም አልተጠመቀም ከነሸለፈቱ በለው ቃሉ ይከብዳል ትልቅ ጥፋት ስታጠፋ ትልቅ ውርድትም እንዳለ ማስብ የስፈልጋል 3ኛ መንፈስ ቅዱስ የለውም ከማን እንደሚወጣ አያቅም ? ግን ዶክተር ነው ልክ እንደአንተ ሊቅ ነህ እያለው በከንቱ ዝና እየለበጠ ሊያጠፋው ነው ሌላው ታርኩ ትህትናው ያልከው ትህትና ትህትና አይደለም የሰው ጆሮ ለማግኝት የምትደረግ የሽንገላ ትህትና ትባላለች ዘመን መጻፍ እያገላበጠ ስለክቡር ደሙና ሥጋው ፣ ሰለኢየሱስ ማንነት ፣ ሰለመንፈስ ቅዱስ ፣ ሰለኢየሱስ ስምና ስልጣን ሃይል የመሣሠሉት ቀጥተኛ የሆነ ምስክርነት የለውም ተመልከት ይህን ያህል ላሳውርህ ከላ ያሳውርሃል አጣገብህ ያለውን ጥቅስ እያሳዬ ትታወራለህ ብዙ ጊዜ የሚጮህ አጋንንት ነው የምናውቀው አይደለም ? መንፈሳዊ አጋንንቶች አሉ ስጋ የለበሱ የስነምግባር ኤቲከስ የጠበቀ አነጋር ያለው ለስላሴ ያማረ ልክ እንደ ሰይጣን ማለት ነው እነዚህን የትነው የሚፈተኑት 1 የኢየሱስ ማንነት ሲገለጥ 2 በስሙ የሚገኝ የኀጢአት ስርዬት ሲሰበክ ፣ 3 ስለ ክቡር ሥጋው ሰማያዊነት ሰለመነፈስ ቅዱስ ሲነሣ ሲነገር ከያሉበት ጤነኛ ነው ያልከው ሁሉ ይቀየርብሃል ? አንድ ነው ስትል ሁለት ነው ሶስት ነው ይልሃል ጥምቀት በኢየሱስ ስም ነው ለኀጢአት ስርዬት መጠመቅ ያለበት ስትለው የለም ሶስት ስም አለ ይልሃል አየህ ብዙ መናፍስት ወደ አለም ገብተዋል እነርሱም ኢየሱስ በስጋ እንደመጣ የመይታመን መንፈስ ነው ይህም የክረሰስቶስ ተቀዋሚው መንፈስ ነው ይንን የእግዚአብሔርን በሥጋ መገለጥ ትምህርት ከአፈርነው ስልህ ተቀወመው መዳናችን ከሰመየሰ ነው መናፍስት ለይ ዝምብለህ ለቅ ነው ትሁት ነው እሰያል እነዳትፋ ተጠንቀቅ
ቢኒየ ተባርክ ሌሎቻችሁ ተርጋጉ አድምጡ
ሀይ፣ክርሲታን፣የሚገርመው፣፣ከሱ፣ክርስቲያን፣ተብዬዎቹ
ሀይ፣ቢኒያም፣መጨረሻህ፣የሴይጣን፣መጫወቻ፣ሆንክ፣መጨረሻ፣ግን፣እንደ፣ሳምሶን፣አይንህን፣ያጠፋሀል
ለመንፈስ ቅዱስስ አምልኮ ይገበዋል ወይ አይገባም
አንተ እግአብሔር ይቅረ ይበል ደቡብ ለውንገል ሰንት ውጋው የከፈሉት ደቡብኮ ቁጫጭ እንኳን በማረት አይቶ ነው ሚረገጡት ሰጀመር እንደ ደቡብ ለእግዚአብሔር በትፈራ ኢትዮጽያ ሠላም ነበር
ተስፋዬ አንተ እግዚሐብኤር መነፈስ ውስጥ ስላሎንክ መቸም የሐዋርያት ትምህርት አይገባህም በየሱስ ስም ተጠመቅና መንፈስ ቅዱስ ተቀበል
ቱታ ብሎ ይቀበል??😂😂 ኢየሱስ ማነዉ? እግዚአብሔር የኢየሱስ አባት ማነዉ? እግዚአብሔር ስለዚህ የኢየሱስ አባት ኢየሱስ ነዉ?? 😅 አይደለም😂 ኢየሱስ የማን ልጅ ነዉ? የእግዚአብሔር ልጅ ነዉ እግዚአብሔር ማነዉ ኢየሱስ ኢየሱስ የኢየሱስ ልጅ ነዉ?😅 አይደለም😂😂😂 አይ ኦጄ😂 ፡ የኢየሱስ አባት ማነዉ?? ሮሜ15÷5-6
አተ በግ ምንታውቃለሕ
ንግግሩ ያስታውቃል ወንበዴ ነው ቢንያም
ደብደቦች
ፐስታር ብንያም እግዝያብሄር ይበርክህ ኦርቶዶክስ ላዘላለም ትኑር ❤❤❤❤
ጌታ ብርክርክ ያርግህ
እንዳንተ አያነት ዉሸታም አያቸ አላቅም ኤርምያስ። ስለ እዉነት ጭራሺ አትገናኙም አልቻልከዉም መዝሙረ ያሬድን። ሁሉም ሰዉ ያየዉ መፍረድ ያችላል። አንተ ማፈር ነበረብህ ስለዉሸትህ። ምን አይነት ሰዉ ነህ በጌታ
Ebakhin melsilgn haymanote hawerayt new gn demo besilase aminalew so tetseno alew yhe ngr
የመንፈሳዊያን መድራክ ሳይሆን የተሳደብወች መድርክ
አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ክብር ይሁን❤🙏
Oretdixen en enij tewahedon ayaweqem
Yehawrihat timhrt ketita metafi kidus akebelum yeteztafewun abi woldi newu yemilewu yelem
ዕብራውያን 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴-¹⁵ እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ። ¹⁶ የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም። ¹⁷ ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው።
እናንተ ትገርማላችሁ ተስብስባችሁ እብድ የምትስሙት ጊዜያችሁን በክንቱ ታጠፋላችሁ
ሰነፎች
ፓስተር ቢኒያም 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤