ብዙ ኦርቶዶክሳዊያን በLive ጌታን ተቀበሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 14

  • @meseluabera5616
    @meseluabera5616 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር በስራ ላይ ነዉ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ወንድሞቼ ዘመናቹ ይባረክ ጸጋዉን ያብዛላቹ ተባረኩ

  • @haschascha627
    @haschascha627 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ኤርሚ ብዙ ትውልድ ወደ ወንጌል እያመጣኸ ነው ሐሌሉያ

  • @astersolomon4814
    @astersolomon4814 ปีที่แล้ว +2

    ከጨለማ ወደሚነቅ ብርሀን የጠራን እግዚአብሔር ይመስገን አይናችሁን እግዚአብሔር ያብራላችሁ

  • @Rippedsad
    @Rippedsad ปีที่แล้ว +2

    በባህላትና፡በድርሳናት፡በልማድ፡የሚታመኑትን፡ትተን፡በቃሉ፡መማርና፡በማንበብ፡እንመን፡ሌላውን፡ቃሉ፡እንደሚለው፡መንፈስ፡ቅዱስ፡ይተረጉመዋል፡ይገልጵልናል፡ተባረኩ።

  • @bogemamo8165
    @bogemamo8165 ปีที่แล้ว

    ኤርሚ!!!!ተባረክ፤ይጨምርልህ!

  • @elsabetpahulis6935
    @elsabetpahulis6935 ปีที่แล้ว +1

    Ermeiy God bless you more and more!!!!

  • @TekliyeAdmasu-zr5vc
    @TekliyeAdmasu-zr5vc ปีที่แล้ว +1

    Wendimoch Geta yibarkachu yigermal zare Eyesus nebey endone kezi befit bible saneb ayichalehu gen tiks alstawim bemn melku biye tiyake fetrobign search arge awtalign zedagim 18:15, yehawariyat sira 3:22 yematwen 21:11 youtube sigeba enant degmo bezihu guday taweralachu. All Blessed forever♥

  • @seblelemma-qg3rg
    @seblelemma-qg3rg ปีที่แล้ว

    bless you

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @sweetman5249
    @sweetman5249 ปีที่แล้ว +2

    Tewahido melis alat tebilo sizefen tenorena ahun 😂😂😂.
    Ye orthodox teret teret ahun be wongel Ewunet eyetemeta new .
    Geta yibarek …

  • @degagam
    @degagam ปีที่แล้ว

    አሁን ይህ ቪዲዮ መልጠፍ ነበረበት?????

  • @masreshasenait1347
    @masreshasenait1347 ปีที่แล้ว

    እርእሱን አይቼ ነው የገባሁት ኦርቶዶክሳውያን ጌታን ተቀበሉ ይላል ኦርቶዶክስ የጌታ አይደለችም ያለህ ማነው ኤርምያስ የምትባል ሰው ለምን እንወያይ ሲሉህ አትቀበልም በጥያቄ ሲያፍጥጡህ እኔ ከናንተ ጋር አልወያይም ትላለህ