ለዶ/ር ወዳጄነህ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 20

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ወዳጄ እንወድካለን የእንደገና አምላክ እንደገና የተጎዳክበትን ቁስልክን ጌታ አክሞ ይሄ መድረክ እንደሚመጣ ተስፋ አደርጋለው

  • @DeguTulle
    @DeguTulle ปีที่แล้ว

    God is good - this is message for DR Wodagnh we love you❤

  • @abebelechoro3704
    @abebelechoro3704 ปีที่แล้ว

    እንወዳሃል ዶ/ር ፀጋህን እንድንካፈል ወደ ቀድሞ ቤትህና አገልግሎትህ ተመለስ እኔ በሰውዝ አፍርካ ተካፍዬህ አውቃለሁና እንደገና ታስፈልገነለህ ተበረክ

  • @አቢጊያያህዌይርኤየወንጌል
    @አቢጊያያህዌይርኤየወንጌል ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር ወዳጄነህ እንወድሃለን እንተ በርከታችን ነህ

  • @alemtsehayendris3361
    @alemtsehayendris3361 ปีที่แล้ว +2

    Doctor we love u, God bless you!

  • @hirutmankr1922
    @hirutmankr1922 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ወዳጄነህ ምንሆኖ ነው ለምትሉ የያዘው ጌታ እሩህሩስለሆነ ድሮም በእግዚአቡሄ ቃል የተሞላ በአገልግሎት የምንባረክ አሁንም አይወሰድቡየእግዚአቡሄር ፀጋ ይቡዛልህ አሁንም የበፌቱ ፀጋአቡዝቶ ይባርክህ አንተንጌታሊመጣ ስለሆነ ልጆቹን የጠፉቱ የሚሰበሰቡበት ጌዜውነው።

  • @assebiya1571
    @assebiya1571 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ፡ የሚደንቅ ፡ ትንቢት ፡ ነዉ ፡ ይህንን ፡ ፀጋ ፡ ነዉ ፡ ያስጣለዉ ፡ እግዚአብሔር ፡ ቀን ፡ አለዉ ፡ ዛሬ ፡ ግን ፡ እንዳለው ፡ ንጉሡ ፡ በቃ ፡ ብሏል ፡ አሜን ፡ እንዲህ ፡ ነዉ ፡ ነብይ ፡ ትንቢቱ ፡ ሲፈፀም ፡ ማየት ፡ ጌታ ፡ እስከነ ፡ ትዳሩና ፡ ልጆቹ ፡ በጎጆዉ ፡ ይገለጣል ፡ አሜን

  • @lalaant5580
    @lalaant5580 ปีที่แล้ว +1

    We love you!!

  • @yeshiwagiso7804
    @yeshiwagiso7804 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ን መስቤክ ያምርብሃል ወንጌል መስበክ ስራህ አድርግ እንወድሃለን ና ውድ ቤትህ ተመለስልን በታላቅ ክብር ማገልገል ይሆንልሃል

  • @meazawoldezion9638
    @meazawoldezion9638 ปีที่แล้ว

    What amazing Idea. May the Lord bless you all richly. May the Lord convince his heart, and give you wisdom and the Holyspirt lead your conversation.

  • @tigistzenebe550
    @tigistzenebe550 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ወዳጄነህ እኛ በጣም እንወድሀልን
    እየሱስ ያምርንሀል: : ና ተመልስልን::
    ዘመንህ ይልምልም!!!!!

  • @alemtsehayendris3361
    @alemtsehayendris3361 ปีที่แล้ว +1

    I had a message when u teach the word of God around 15 years ago & it is accomplishing now, God bless you more.

  • @samerawitgab5088
    @samerawitgab5088 ปีที่แล้ว

    We love you

  • @lulumessay674
    @lulumessay674 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 ปีที่แล้ว

    ኤፍዬ ተባረክ ይህ ፕሮግራም ይቀጥል ለምልም ኤፍዬ ቀጥል ።

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 ปีที่แล้ว

    ኤፊዬ ጌታ ይባርክህ ተባረክ ዘርህ ምድርን ይውረስ ለምልም ይህንን ፕሮግራም ቀጥል ❤

  • @yeshiwagiso7804
    @yeshiwagiso7804 ปีที่แล้ว

    እኔም እንደ እህቴ ብዙ እህቶች ን ብዙ ቅዱሳንን ወክያ እያለቀስኩ ይቅርታ እጠይቃለሁ እባክህ ተመለስ ይእህቴ ሀሳብ የእኔ ነው

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 ปีที่แล้ว

    ❤ Amen le sew yemaichal legzabher ychalal. ye wedeke yemiyanesa endalkew wede Krstos ymelsew ❤
    Sbketu semche yezarye moslon nebere, awun yalew hiwet brgs yasaznal malet Ngst tefer maryam blo amalage nesh syl lbye betam azno nebere gn Egzabher YENDEGENA AMLAK new ❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 ปีที่แล้ว

    ኧረ በጌታ ዶክተር ወዳጅ ነህ ምን ሆነ?

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 ปีที่แล้ว

    ቅዱሳን:- ምንም ሚስጥር አያስፈልግም ዶ/ር ወዳጄነህ በፈታት በቀድሞው ሚስቱ ስለ ጌታ ተመስክሮለታል:: የአዋቂ አጥፊ ወላዋይ አዳምጡኝ የሚል በጌታ የተጠላውን ጋብቻ ፍቺ በድፍረት የፈፀመ በኦርቶዶክስና በወንጌላዊ አማኞች መሀል ከፍተኛ ችግር የፈጠረ የሚያደርገውን የማያውቅ ነውና ብዙ በጌታ ቤት ብዙ ጀግኖች የጌታ ልጆች አሉና ይልቁን ጌታ በሰጠን በልጆቹ እንጠቀም አውቆ አብዶ በየ SHOW እየሄደ መዘበራረቁን አላቆም ያለ ጨርሶ የማያዳምጥ አምኖ በጋቭቻውና በቤተክርስቲያኑ ላይ ንሥሀ መግባት አለበት::